📚⛪️የኢትዮጵያ የ5 ሺህ ዘመን ታሪክ📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ገድለ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በአማርኛ እና በግእዝ📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
❤ ፍቅር ይዞኛል ለምትሉ ሁሉ ❤
አንተ ፍቅር ይዞኛል የምትለው፤ አዎ አንተ በፍቅሯ አብጃለው፣ ስነሳም ስተኛም ስለእርሷ ነው የማስበው የምትለው! በዓይኗ ሰረቅ አድርጋ ድንገት ስታየኝ ልቤ ቀጥ ይልብኛል የምትለው፤ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ? አያድርገውና በመጀመሪያ ያየሃት ቀን ያፈዘዘህ ዓይኗ ቢፈስ፣ ቀልብህን ስቦ ያስደነገጠክ መልኳ ቢጠቁር እና ቢጠፋ፣ እስከ ወገቧ የረዘመው ፀጉሯ ቢቆረጥ፣ አቅርበሃት ጓደኛህ ካደረካት በኋላ የወደድክላት ፀባዩዋ እና ሥርዓቷ ተለውጦ ክፉ እና ደረቅ ብትሆንብህ፣ አንጀትህን ያርሰው የነበረው አረማመዷና ቅልጥፍናዋ በበሽታ ተቀምቶ አልጋ ላይ ሆና ብታቃስት አሁንም ከእርሷ ጋር ትሆናለህ? እንደ ድሮ ከእርሷ ጋር ለመሆን ትሽቀዳደማለህ? ሁሌ እንደምታፈቅራትና እንደምትሳሳላት መንገርህን ትቀጥላለህ? ለእርሷ የምታሳየው ትህትናና ክብር ይቀንስብሃል? አንቺስ ብትሆኚ? መጀመሪያ ያየሽው ዕለት ደስ ያለሽ መልኩና ቁመናው እንዳልነበረ ቢሆን፣ ሁሌ አንቺን ለማስደሰት ብሎ አንቺን በመጋበዝ እና በማዝናናት ያጠፋው የነበረው ገንዘብና ሀብት ጠፍቶ ፍጹም ደሃ ቢሆን፣ መጀመሪያ የተዋወቃችሁ ሰሞን ሲያሳይሽ የነበረው ፍጹም ትህትና እና አክብሮት ተለውጦ በትዕቢት አንቺን መማታት ቢጀምር፣ ጤንነቱን አጥቶ በበሽታ ቢንከራተት፣ በመጀመሪያ ወደ እርሱ ስቦ ያመጣሽ ነገሮቹ ሁሉ ቢጠፉ አሁንም ከእርሱ ጋር ትሆኚያለሽ? አሁንም እርሱ ጋር ስልክ መደወልሽን ትቀጥያለሽ? እህቴ ሆይ እስቲ ንገሪኝ፤ ፍቅርሽ ከአፍሽ ነው ወይስ ከልብሽ? ወንድሜ ሆይ ልጠይቅህ፤ ፍቅርህ በመናገር ነው ወይስ በተግባር?
መልሳችሁ " ይህ ቢፈጠር አብሬ አልቀጥልም" ከሆነ ከመጀመሪያውም ፍቅር እንዳልያዛችሁ ላርዳችሁ እወዳለሁ፡፡ ስትተያዩ እወድሃለሁ፣ እወድሻለሁ ከምትባባሉ ባየሁሽ/ ባየሁህ ቁጥር በውስጤ ያሉት ንጥረ ነገሮች (hormones) ይንተከተካሉ ብትባባሉ የተሻለ ነው፡፡ ምክንያቱም የፍቅር ትርጉም ይህ አይደለምና፡፡
ፍቅርማ ምን እንደሆነ ራሱ ፍቅር የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገባ አስተምሮናል፡፡ እርሱ ከምድር አፈር ካበጃጀን በኋላ የሕይወትንም እስትንፋስ እፍ ካለብን በኋላ ፍጥረት ሁሉ መልካም እንደሆነ ተመልክቷል፡፡ ያኔ አምሮብን፣ ተከብረን ሳለ ወዶናል፡፡ እፀ በለስን በልተን ያበራ የነበረው የጸጋ ልብሳችን ተገፎ ራቁታችንን ስንሆን፣ ደዌ የማያውቀው ሥጋችን በከንቱ ፍትወታት ሲታመምም በፍጹም ፍቅሩ አፍቅሮናል፡፡ ይተወንም ዘንድ ስላልቻለ ፍቅርን ፍቅር ከዙፋኑ ስቦ ስለእኛ እስከ ሞት አደረሰው፡፡ ታመን በኃጢአት አልጋ ተኝተን ሳለ ከጎናችን ሳይለይ ያሳታመመን አምላካችን ነው፡፡ እስከመጨረሻው ድረስ በኃጢአት የከረፋነውን ሳይጸየፈን ተጠግቶን ቁስላችንን በቁስሉ ያከመን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ሊያክመን መጥቶ እንኳን እኛ አልተቀበልነውም፡፡ ቁስላችንን ሳይጸየፍ የቀረበንን ፈጣሪያችንን መታነው፡፡ ኑ ላድናችሁ ሲለን በመስቀል ላይ ሰቀልነው፡፡ ሐኪሙን የሚሳደብና የሚማታ በሽተኛ እንደምን ያለ ነው? የበሽተኛውን ስድብ እና ድብደባ ታግሶስ በትጋት የሚያክም ሐኪም እንደምን ያለ ነው? ለዚህስ አንክሮ ይገባል!!
ወዳጄ ሆይ ፍቅር በደስታ ጊዜ ኖሮ በኃዘን ጊዜ የሚጸና፣ በጤናው ጊዜ አብቦ በደዌ ጊዜ የሚፈካ፣ በሰላም ጊዜ ተኮትኩቶ በጭንቅ ጊዜ የሚበቅል ረቂቅ የአምላክ ስጦታ ነው፡፡ ታድያ ወዳጄ ሆይ በፍቅርሽ ተይዣለሁ ያልካት ሚስትህን ያማረው መልኳ በድንገት ቢጠፋስ ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ እንዴት እወዳታለሁ ልትል ትችላለህ? ጤናዋን አጥታ አልጋ ላይ ብትተኛ ጥለሃት ለመሄድ የምታስብ ከሆነ እንዴት እወድሻለሁ ልትላት ትችላለህ? አንቺስ ብትሆኚ፤ ፀባዩ እንዳለ ተለውጦ ቢንቅሽና ቢያቃልልሽ ትተሽው ለመሄድ የምታስቢ ከሆነ እንዴት ዓይኑን እያየሽ እወድሃለሁ ትይዋለሽ? ቢመታሽም እንኳን እንደ አምላክ ምቱን ታግሰሽ እርሱን ለማከም ካልፈቀድሽ እንዴት አፈቅርሃለሁ ትይዋለሽ?
" ፍቅር ያስታግሳልና"(1ኛ ቆሮ 13÷4) የማትታገሱ ከሆነ እንዴት ፍቅር ይዞኛል ትላላችሁ? አምላክ ያሳየንን ፍቅር ለሌሎች በመስጠት ክርስቶስን ልንመስለው ይገባናል፡፡ እህቴ ሆይ ወዳጅሽ በክፉ ሱስ ተጠምዶ፣ በትዕቢትና በንቀት ልቡ ተነድፎ ገብቶ ቢያንቋሽሽሽ ለእርሱ የምትሰጪው ፍቅር እንዲጎድል አትፍቀጂ፡፡ የፈለገ ተለውጦ የማታውቂው ሰው ቢሆንብሽም ለእርሱ የምትሰጪውን እንክብካቤ በትጋት ፈጽሚ፡፡ ያለንግግር ፍቅርሽን የሚነግሩትን ዓይኖችሽን ከዓይኖቹ አታንሺ፡፡ ወንድሜ ሆይ የሚስትህን የምትወድላት ፀባዩዋን ረስታ ደረቅና የምታውክ ብትሆንብህ እንኳን በስስት የምታያትን የፍቅር መመልከት አትንፈጋት፡፡ አምላክስ በሕመማችን ጊዜ ዓይኑን ከእኛ ድንገት ቢያነሳ ኑሮ ወድቀን እንደምንቀር ሁሉ አንተም ዓይንህን ከሚስትህ ላይ አታንሳ፡፡ ጌታ በፍጹም ፍቅር ወዶናልና እርስ በርሳችሁ በሚያስታግሰው እውነተኛው ፍቅር ተዋደዱ፡፡ በፍቅርም ቃል ተነጋገሩ እንጂ አትቆጡ፡፡
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ የአፍ ብቻ ሳይሆን የልቡና፣ በመናገር ብቻ ሳይሆን በተግባር የምንገልጠው እውነተኛውን ፍቅር ስጠን፡፡
#ሼር አድርጉ የተዋሕዶ ልጆች
#ሼር_ሼር_ሼር
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ፍኖተ ብርሃን(የብርሃን መንገድ)📚⛪️
📖 ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ውስጥ እርስ በርሱ የሚጋጩ ለሚመስሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ሃሳቦች ሙሉ ማብራሪያ የተሰጠበት የዓሥራት ገብረ ማርያም መጽሐፍ እነሆ።
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
🗣የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ስልጠና ለጀማሪዎች ለሁለት ወር‼️
👥በዚህ ዙር ላይም #20 ተማሪዎች ብቻ ስለምንመዘግብ ቀድመው ይመዝገቡ
1. የስልጠናው ጥቂት ማብራሪያ
💡የትምህርቱ ዋና ዓላማ
→ የግእዝ ቋንቋን ተምረው ለማያውቁ ሰዎች ከመጀመሪያው አስጀምሮ ማሳወቅ እና ቋንቋውንም መደበኛ በሆነ መልኩ ከፊደላት አመጣጥ እስከ ግስ መገሰስ ለመማር የሚፈልጉትን አነሣሥቶ ጥንታዊ የሆነ ቋንቋችንን ለዘመኑ ትውልድ በሚመቸው በዘመናዊና ቀላል በሆነ የተመቻቸ አቀራረብ ማስተማር ነው። የተዘጋጀውም በሀገር ውስጥና በውጭም ለሚገኙ ወገኖቻችን ቋንቋውን ለማወቅ ፍላጎት ኖሯቸው ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች የመማር ዕድል ሳያገኙ ለቀሩ ጀመሪ ሰዎች ነው።
🧰የትምህርቱ አሰጣጥ
→ ኮርሱ መሠረታዊ የሆኑ ትምህርቶች የያዘ ሲሆን በ4 ምዕራፎች ተከፋፍለው ይሰጣሉ። የትምህርት ጊዜያት ሰኞ እና ሀሙስ ሲሆን ከንጋቱ 1:3ዐ ሰዓት ላይ ትምህርቶች በየግላችሁ ይላክላችኋል።
ስለዚህም የዕለቱ በሚመችዎት ማንኛውም ሰዓት ላይ ገብተው መከታተል ይችላሉ።
→ ትምህርቶች የሚሰጡባቸው መንገዶች በጽሑፍ(pdf) ፣ በድምፅ(voice record) ሲሆን አጠቃላይ ዘመኑን በዋጀ መልኩ ይሰጣል ማለት ነው።
→ ውይይቶች፣ መልመጃዎች፣ የቤት ሥራዎች እንዲሁም የምዘና ፈተናዎች ይኖራሉ።
🪪ትምህርቱን ላጠናቀቁ ተማሪዎችም የማጠናቀቂያ Certificate (የምስክር ወረቀት) ይሰጣል።
📚በስልጠናውም ፍጻሜ ከ70 በላይ የግእዝ መማርያ መጽሐፍት በPDF ይደርሶታል።
💰ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ 250BIRR(የኢትዮጵያ ብር) ነው።
🧧ለመመዝገብ ከፈለጉ @asrategabriel ላይ ያናግሩን
☎️ለበለጠ መረጃ 0914946589 ላይ ዘወትር በስራ ሰዓት ብቻ ይደውሉ
🤲🏾ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑🏾🎓
📚⛪️ይህም ያልፋል📚⛪️
✍ጸሐፊ ፦ መምህር ምህረተአብ አሰፋ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
ጣና ሐይቅ እንጦንስ ኢየሱስ አንድነት ገዳም ጉብኝት እና የገዳሙ አጭር የአመሠራረት ታሪከ
የመስቀል ክብር እንጦንስ አንድነት ገዳም አጭር ታሪክ
1. የመስቀል ከብራ እንጦንስ ኢየሱስ አንድነት ገዳም አጭር ታሪክ፣
ይህ ገዳም በጣና ሐይቅ በሰሜን ኢትዮጵያ በጐጃምና በጐንደር መካከል በሚገኘው ሐይቅ ልዩ ስሙ ጣና ሲባል በሀገሪቱ ካሉት ሐይቆች በግዙፍነቱ ተወዳዳሪ የሌለው ሐይቅ ነው
የጣና ሐይቅ ካሬ ሜትርና ስፋቱ 3600 ሲሆን በውስጡም ከ3ዐ በላይ ገዳማቶች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ጥንታዊ ገዳም ከሚባሉት አንዱ መስቀለ ክብራ እንጦንስ ኢየሱስ ሲሆን ከሌሎቹ ገዳማት አንጻር ሲታይ በቅርበቱ ለባሕር ዳር ከተማ ሁለተኛ ገዳም ነው፡፡ ርቀቱም በጀልባ ስንሄድ 30 ደቂቃ ግማሽ ሰዓት ተጉዘን የምናገኘው ነው ከወደቡ ሳንወርድ ወይም ሳንደርስ በአርቀት ላይ ስናየው በባሕር የተከበበ እና ለዓይን በሚማርክ በተፈጥሮ ጫካ ያጌጠ እንዲሁም ገዳሙ ውስጥ ገባ ስንል መነኮሳቱና መነኮሳያይት በየሚያለሟቸው ልዩ ልዩ አትክልቶች ተጊጠውና እንግዳ ተቀባይን መልካም ሰውን መስለው እናያቸዋለን፡፡
በዚህ ገዳም ውስጥ የልዩ ልዩ የአዋፋትን ድምጽ ልብን የሚመስጥ ጸምጻቸውንና ዜማቸውን እየሰሙ መንፈሳቸው የሚታደስ ብዙ ለጉብኝት የሚመጡ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ዜጐች ይታያሉ በተጨማሪ የገዳሙን ህግና ደንብ እንዲሁም የመናንያኑን ሕይወት ለአብነት ብዙዎች ይጠይቃሉ ከሚጠይቁትም በዋናነት ልንጠቅሰው የሚገባው አንድ ነገር አለ ይኸውም የመነኮሳቱን ሕይወት ሲሆን ቀን ከሌሊት ታጥቀው ለእግዚአብሔር መገዛትን እንደ መላእከት ዘወትር ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑና ሲያለግሉ መኖር እንጂ ሌላ አላማ መቀየስ እንደማይቻል እናስረዳለን በገዳማዊ ሕይወት መንፈሳዊ የሆኑ ተግባራት በጉልበትም በጸሎትም የሚሰሩ ሲሆን፣
ሀ. በጉልበት፣
ወፍጮ መፍጨት እንጨት መልቀም ውሃ መቅዳት ወዘተ ..... ልዩ ልዩ ተግባሮች ናቸው፣
ሊ በጸሎት፣
ኪዳን በማድረስ: ሰአታት በመቆም ጸሎተ ምህላ በማድረስ ጸሎተ ማእድ...ወዘተ
ሙሉውን የጉብኝት ቪድዮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/K42VG4YPxok
https://youtu.be/K42VG4YPxok
https://youtu.be/K42VG4YPxok
12 ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና በእንተ እግዝእትነ ማርያም።
በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት ሁል ጊዜ ካህኑ እግዚአብሔር ከታሰራችሁበት የኃጥያት ማሠሪያ ይፍታችሁ ሲል ፲፪ [12] ጊዜ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስና ፲፪ [12] ደግሞ በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ያስብላል። ካህናትና ምዕመናን በሙሉ በጣቶቻችን እየቆጠርን ይህንኑ ፲፪ [12] ጊዜ እንላለን።
➥እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ማለት፦ አቤቱ ክርሰቶስ ማረን ሲሆን በእንተ እግዝእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ ደግሞ ስለ እመቤታችን ማርያም ብለህ ክርሰቶስ ማረን ማለት ነው።
➥አስራ ሁለት ጊዜ እግዚኦ መሐረነ መባሉ ለቀኑ 12 ሰዓት በእንተ እግዝእትነ ማርያም ደግሞ ለሌሊቱ 12 ሰዓት ሲሆን በአጠቃላይ በየሰዓቱ ለሠራነው ኃጥያት ለሃያአራቱ ፳፬ [24ቱ] ሰዓት ምሕረትን እናገኝ ዘንድ ነው።
ሌላው አሥራ ሁለት ጊዜ የሆነበት ምክንያት ፦
➥፩ኛ. በስመ ሥላሴ ነው። በእያንዳንዱ ፊደል
አ ብ ወ ል ድ መ ን ፈ ስ ቅ ዱ ስ
፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲ ፲፩ ፲፪
➥፪ኛ. የድኃነታችን ምክንያት በሆነችው በእመቤታችን ስም ፊደል
ቅ ድ ስ ት ድ ን ግ ል ማ ር ያ ም
፩ ፪ ፫ ፬ ፭ ፮ ፯ ፰ ፱ ፲ ፲፩ ፲፪
➥አቆጣጠሩም እግዚኦ መሐረነ ሲባል በአውራጣት እየቆጠሩ ከጠቋሚ ጣት ወደታች ቀጥሎ በመሐል ጣት ወደ ላይ ከዚያም በቀለበት ጣት ወደ ታች ተደርጎ በማርያም ጣት [በትንሿ] ጣት ወደላይ ነው።
➥ ከጠቋሚ ጣት ወደ ታች ፦ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማየ ሰማያት መውረዱን በዚህ ምድር መመላለሱን ሕማሙንና ሞቱን እናስባለን።
➥ መሐል ጣት ወደላይ ፦ ማረጉን ወደ ሰማይ መውጣቱን
➥ በቀለበት ጣት ወደታች ስንቆጥር፦ ለፍርድ መምጣቱን
በትንሿ ጣት ወደላይ ስንወጣ፦ ደግሞ ሁላችንን በትንሳኤ ዘጉባኤ ይዞን ወደ ሰማይ እንደሚያወጣን እያሰብን ነው።
➥ በእንተ እግዝእትነ ማርያም ስንል አቆጣጠሩ፦ ከትንሽ ጣት ወደ ታች ይጀመርና በጠቋሚ ጣት ወደላይ ይፈፀማል። ይህም እመቤታችን ድንግል ማርያም ከትሕትና ወደ ልዕልና ከፍ ማለቷን የሚያሳየን ምስጢር ነው።
ምንጭ ፦
ከመጽሐፈ አሚን ወሥርዓት የተወሰደ በመምህር ዘበነ ለማ የተፃፈ ገፅ 238
ሙሉ መጽሐፉ ከላይ በpdf ተቀምጧል
ትምህርቱን ለሌሎች እናካፍል ‼️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
በውጪ ሀገር እና በሀገር ውስጥ ለምትገኙ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በዚህ በፆም ወቅት ሙሉ ቅዳሴ በዜማ ከጽሑፍ ጋር በንቁ የቤተክርስቲያን ድምፅ የዩቲዩብ ቻናል ያገኙታል ያዳምጡ ተሰጥኦውን ይመልሱ😍🥰😍
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/lcwminzinYs
https://youtu.be/lcwminzinYs
https://youtu.be/lcwminzinYs
📚⛪️ፊልክስዩስ⛪️📚
📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል ሁለት📜
➥ይህ ፊልክስዩስ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ሕማማት📚⛪️
ጸሐፊ ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ንስሐ📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️የዓቢይ ፆም 8ቱ ሳምንታት📚⛪️
የpdf ይዘት ስምንቱ የዓቢይ ፆም ሳምንታት ሲሆን በቀጣይ pdf ካብራራው በተጨማሪ በየሳምንቱ እናማራለን🙏🙏🙏
1 ዘወረደ 5 ደብረ ዘይት
2 ቅድስት 6 ገብርኄር
3 ሙክራብ 7 ኒቆዲሞስ
4 መፃጉዕ 8 ሆሳዕና
ጸሐፊ ፦ መምህር ምስጢረ ሥላሴ ማናየ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
➦ መጋቤ ሀዲስ እሽቱ አለማየሁ ✍🏽
ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም‼️
ታመምክ ማለት ትሞታለህ ማለት አይደለም !
ሃብታም መሆን የጥሩ እድል ትርጉም አይደለም !
ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር የድሎት ምንጭ አይሆንም !
ጥሩ መኪና መንዳት ለምትደርስበት ቦታ ዋስትና አይሰጥህም !
ለቤተሰብህ ዶክተር ብትቀጥር ቋሚ የጤና ዋስትና አይኖርህም !
ብዙ መማር ጥበበኛ አያደርግህም !
ሃብታም ማግባት ለደስተኛ ለህይወት ማረጋገጫ አይሆንም !
ክርክር ማሸነፍ ትክክል መሆን አይደለም !
➥ገነት የማያሸልም ምንም ነገር ብትሰራ ጊዜያዊ እና ውሸት ነው።
➛ ያለ አምላክ የሚራመድ ሰው በድን ነው።
➛ አንተ በራስህ ላይ ስልጣን የለህም
አንተ ሰውነትህን ታያለህ እርሱ ፈጣሪህ ደምስርህን ያያል።
➛ ሁሉም ነገር ኤልሻዳይ ለሆነው አምላክ ለርሱ ይቻላል እና በሁሉም ነገር ውስጥ አምላክህን ጣልቃ አስገባ ያኔ እውነተኛ ህይወትን መኖር ትጀምራለህ።
ጸሐፊ ፦ መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ብሒላተ አበው📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
✝ እንኳን ለአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ እረፍታቸው በሰላም አደረሰን!
🕕 ቀኑ መጋቢት 5 ዕለቱ ቅዳሜ ለእሁድ አጥቢያ ሰዓቱ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ሆኗል፤ አሁንም ህማሙን እየታገለ እያላበው በድካም ለፍጥረቱ ሁሉ ይለምናል፤
“አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህን ኢትዮጰያንም ባርክ” ይላል።
ህመም የጀመረው መጋቢት 3 ዓርብ ቀን ነው፤ መታመሙን የሰሙ እንደርሱ ቅዱሳን የሆኑት ዘርአቡሩክ፤ ፍሬ ቅዱስ፤ ያዕቆብ፤ ብንያምና ዮሴፍ እንዲሁም በወቅቱ የኢትዮጰያ ንጉስ የነበረው እንድርያስ ሊጠይቁት ተሰብስበዋል ወደ አጠገቡ መድረስ ግን አልተቻላቸውም አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ የሚጋርደው እንጨት ዛፍ በሌለበት በርሃ እንደ አንበሳ ተኝቶ አዩት በላዩ ያረፈው የእግዚአብሔር ጸጋ ከፊቱ የሚወጣው ብርሃን ቀይ መልኩ ረዥም የራስ ጠጉሩ እንደ ነጭ ሐር የሚሆን ጽሕሙ አስደነቃቸው።
ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ሲሆን ከሰማይ ታላቅ ነጎድጓድ ድምጽ ተሰማ ጌታችን መላአክትን አስከትሎ ወደ አባታችን ወረደ፤ ከሰማይ ወደ ምድር ህብሩ አምሳያው ልዩ ልዩ የሆነ እንደ ጸሐይና እንደ ጨረቃ የሚያበራ እንደ ወንጪፍ ድንጋይ ይወረወር ነበር ከዚያ የነበሩ ሁሉ ፈሩ ወደ ኋላም ሸሹ ምድር ራደች ተራሮች ኮረብቶች ተናወጡ ብርቱ ጩኸት ንውጽውጽታ ሆነ።
“ወዳጄ ገብረመንፈስ ቅዱስ ሰላም ላንተ ይሁን” እነሆ የማይታበል ቃል ኪዳን እገባልሃለው ስምህን የጠራ መታሰቢያህን ያደረገውን እጣን ቋጥሮ ግብር ሰፍሮ መባ ይዞ ቤትህ የመጣውን እምርልሃለው አንተ ከገባህበት ገነት መንግስተ ሰማያት አገባዋለሁ አለው፤
አባታችንም “አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጰያን ህዝብ ማርልኝ” አለው፤ እነሆ ምሬልሃለው አስራት በኩራት አድርጌም ሰጥቼሃለው፤ ከመጋቢት አምስት ቀን ጀምሮ ዝክርህን ያድርጉ በአማላጅነትህም ይማጸኑ አለው።
ከዚህ በኃላ ሰባቱ ሊቃነ መላክት የአባታችንን ነፍስ ሊቀበሉ ወረዱ በታላቅ ምስጋናም ወደ ሰማይ አሳረጉት ስጋውንም ይዘውት ሄዱ የት እንደተቀበረ ግን እስካሁን አይታወቅም አንዳንዱ በእየሩሳሌም ነው ይላሉ፤ ሌላው በምድረ ከብድ ነው ይላል ግን እስካሁን ልክ እንደ ሊቀ ነብያት ሙሴ ስጋ የት እንደ ተቀበረ አይታወቅም።
ገድሉ ትሩፋቱ ከሰማይ ከዋክብት ከምድር አሸዋ ይበዛል ኢትዮጰያን አብዝቶ ይወዳታል፤ ምድራዊ ምግብ አልተመገበም የእናቱን ጡት እንኳን አልጠባም፤ ልብስ፤ መጠለል አልፈለገም፤ የክረምት ቁር የበጋ ሐሩር እየተፈራረቀበት በተጋድሎ 562 ዓመት ኖረ፤ በዛሬዋ ቀን #መጋቢት_5 ሩጫውን ጨረሰ።
ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን እኛንም ከአባታችን በረከት ያሳትፈን፤ ከመጣብን ክፉ መቅሰፍት ይሰውረን! አሜን።
👉 መጽሐፈ ስንክሳር ዘመጋቢት
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
🤗ምክረ ቃል ከቅዱሰ ኤፍሬም
ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡ የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡
በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ
በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ ኃጢአትንበፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገርግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡
ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት
እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡
ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን ፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡
የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራስህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡
#መልካም_ቀን
#ሼር_አድርጉ የተዋሕዶ ልጆች
#ሼር_ሼር_ሼር
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️የግእዝ & አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️መጽሐፈ አሚን ወ ሥርዓት📚⛪️
በዚህ መጽሐፍ ቤተክርስቲያን የምታከናውናቸውን ሥርዓት በሙሉ የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው ከ40+ ዓበይት ርዕስ አሉት
ሁላችሁም ኦርቶዶክስ የሆናችሁ አንብቡት።
✍ጸሐፊ ፦ ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
በቡስካ ኢትዮጵያ የሚገኘው የአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ገድል እና ጉብኝት
አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ኢትዮጵያዊ ጻድቅ የአባታችን የአቡነ ሙሴ ጸሊም ገድል ትሰሙ ዘንድ የመጣችሁ የቤተከርስቲያን ልጆች የሆናችሁ ወንዶችና ሴቶች በሙሉ ፈጽማችሁ በእዝነ ልቦናችሁ ስሙ አድምጡም።
አባታችን የስሙን ትርጉም ብንመለከት ጸሊም ማለት ጨለማ ጥቁር ማለት ሲሆን ሙሴ ጸሊም መልኩ እጅግ ጥቁር የሆነ ጨለማን የሚመስል ፊት ያለው በትውልዱ ኢትዮጵያው ሲሆን አስቀድሞ በውንብድና ኑሮ ሕይወቱን ይገፋ ነበር። ሙሴ ጸሊም ከቅዱስ መቃርስ ጋር ከመገናኘቱ በፊት በፀሐይ የሚያመልኩ ጌቶች ያሉትና እርሱ ራሱም በባርነት የሚኖር በፀሐይ የሚያመልክ በነፍሰ ገዳይነቱ የታወቀና የሌቦች ሁሉ አለቃ የከፉ ምግባር ሁሉ ፈጻሚ ነበር።
ማንም በፊቱ ሊቀርብና ሊቋቋመውም አይችልም ነበር ሲበላና ሲጠጣም እንዲሁ ከልክ በላይ ነበር።
አንድ ቀን ራሱን ወደ ሰማይ ቀና በማድረግ ወደ ፀሐይዋ እያየ ፀሐይ ሆይ አንቺ አምላኬ እግዚአብሔር ከሆንሽ ራስሽን ግለጭልኝ ይል ነበር ከፀሐይ ምንም መልስ ሲያጣ አምላክ የኛ ጌቶች ናቸው በልተው ጠጥተው ከጥላ አርፈው የሚውሉ ፀሐይ ግን ሲመሽ ትጠፋለች ለጨለማ ቦታዋን ለቃ ሌሊት አትታይም ጠዋትም ትወጣለች ስትሄድ ትውላለች በማለት ለጓደኞቹ ነገራቸው እነሱም በዚህ በግብፅ በረሃ ውስጥ ገዳም አለ ወደዚያ ግባ አሉት እርሱም አቤቱ እኔ የማላውቅህ ጌታ እንዳውቅህ እርዳኝ አለ ወዲያውም አንድ ድምፅ ወደርሱ መጣ...ሙሉውን በቪዲዮ ለማግኘት
ሙሉውን የገድል እና ጉብኝት ቪድዮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/C3xdVnhILBY
https://youtu.be/C3xdVnhILBY
https://youtu.be/C3xdVnhILBY
📚⛪️የመጽሐፍት ሁለት ራስ⛪️📚
🥰ተአምረ ስኬት በዴቪድ ጄ ስዋርትዝ
ምናልባት ባላነበው ኖሮስ ብላችሁ ልትቆጩበት የምትችሉበት መጽሐፍ ይኖር ይሆን ቢባል ከዚህ መጽሐፍ ራስ አልወርድም።
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
👿እውነተኛ ጠላት ማነው?🤔
ያንተ ጠላት ማነው?
አሕዛብ ናቸው? አይደሉም እነርሱ አበርቺ ናቸው!
መናፍቃን ናቸው? አይደሉም እነርሱ አንቂ ናቸው!
ሰዎች ናቸው? አይደሉም እነርሱ ምሶሶ ናቸው!
ታዲያ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ለሆነ ሰው ጠላቱ ማነው?
መልሱን ከቪዲዮው ታገኙታላችሁ👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/TrK7f1TbTBE
https://youtu.be/TrK7f1TbTBE
https://youtu.be/TrK7f1TbTBE
SUBSCRIBE ማድረግ አትርሱ ጠቃሚ ትምህርት በየዕለቱ ስለምንለቅ
🤴የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ!
በዚህ በጾም ወቅት የእግዚአብሔርን ፈቃድ አውቀን ልንተገብር ይገባናልና ትምህርቱን አዳምጡ ተጠቀሙበት
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/eNKauEj_hKc
https://youtu.be/eNKauEj_hKc
https://youtu.be/eNKauEj_hKc
📚⛪️አረጋዊ መንፈሳዊ⛪️📚
📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል ሦስት📜
➥ይህ አረጋዊ መንፈሳዊ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ማር ይስሐቅ⛪️📚
📜መጽሐፈ መነኰሳት ክፍል አንድ📜
➥ይህ ማር ይስሐቅ የተባለው መጽሐፍ ከጥንት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፉትና የተረጐሙት የኢትዮጵያ ቅርስ እንዳይጠፋ ቤተከርስቲያን በመጽሐፍ እጦት አንዳትቸገር የተለመደው ጸሎች እንዳይታጐል መነኰሳት ዘወትር እየመረመሩ እንዲጠቀሙበት ታተመ።
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
🎧⛪️በጾም ወቅት ንስሐ መግባት ይቻላል?🎧⛪️
👉 ንስሐ የዕድሜ ገደብ አለው?
👉 ንስሐ ከገባን በኋላ ግዴታ መቁረብ አለብን?
👉 ንስሐ ገብቼ ኃጢአት ብሰራስ?
መልሱን ከድምፅ ቅጂው ያገኙታል #ሼር ለወዳጅዎ
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
👑ለራስ የሚመልሱት ጥያቄ
💍ወደ ትዳር የሚሄዱ ለራሳቸው የሚመልሱት ጥያቄ
✍ Bini Girmachew
የወደፊት ባል የምትሆነው ወንድም
1)ሚስትህን በእውነት ትወዳታለህ?በሚገጥማት ችግር የራስህን ሕይወት አደጋ ላይ ጥለህም ቢሆን ለመርዳት ፈቃደኛ ነህ?
2)ምርጫዋንና መልካም ስብእናዋን ለማድነቅ ፍቃደኛ ነህ?
3) ከተወሰነ ዓመት በኋላ ቢያንስ ከ40ዓመት በኋላ ሚስትህ ይህን ዓለም ስለምትንቅ መንፋሳዊ ፍላጎቷን ተከብርላታለህ?
4)ስሜቷ ስስ ስለሆን ብሶቷን ስትነርግህ ያለ ነቀፋ ታዳምጣታለህ?
5) ፈጣሪ የሚያስተምርህን እውነት አስበህ ታስተምራታለህ?
6)ነገ ከፍተኛ ሹመት ላይ ብትደርስ በከፍተኛ ትምህርት ብትመረቅ የእኔ ብለህ ትቀበለዋለህ?
7)በልጆቿ እና በሠራተኞቿ ፊት ላትነቅፋት ቃል ትገባለህ?
8)ምንም ብስጭት ቢገጥምህ ዱላን ላለመሰንዘር ቃል ትገባለህ?
9)ትዳርህ አንድ መንፈሳዊ አማካሪ በጋራ የምታከብሩት አንድ አዋቂ ወዳጅ አንዲኖረው አስበኀል?
10)አካላዊ ንፅሕናን የአፍ ንፅሕናን ያለማቋረጥ መጠበቅ ተዘጋጅተሀል?ይህ ለራስህ ያለህን ክብር ማያሳያ ነው።
11)ሱስንና ደጅ ማምሸትን ለመተው ዛሬ ወስነሀል?ልጅህ ምን አይነት ሰው እንዲሆን ትፈልጋለህ?ጻፈውና አንተ በሙሉነት ኑረው።ያን ጊዜ ልጅህ አንተ ይሆናል።
12)ያለህን ሀብትና ደሞዝህን ለማሳወቅ ፍቃደኛ ነህ?
13)ልጅ ባትወልዱ ከአሥር ልጅ ሚስትህ እንደምትበልጥ ታምናለህ?
14)በልጆቻችሁ ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራችሁ ትመካከራላችሁ?
15)ቤተሰቦቿ ባይወዱህም ለመውደድ ፍቃደኛ ነህ?
16)ወደ ትዳር ስትገቡ ከመንፈሳዊ አገልግሎቷና ወዳጆቿ ጋር ያላትን ኅብረት ታከብርላታለህ?
17)ሚስትህ እኩያህ እንጂ ተማሪህ አይደለችምና በእያንዳንዱ ነገር ልታርማት ትፈልጋለህ?አንዳንዱን ለማለፍ ዝግጁ ነህ?
18)የጋራ ጸሎታና ማዕድ እንዲኖራችሁ አስበህበታል?
19)ስጦታን መስጠት የሕይውትህ ሥርዓት ልተደርገው ትፈቅዳለህ?
ፈጣሪ የሌለበት ኅብረት በድን ነውና እባክህ ፈጣሪህን ያዝ።
የወደፊት ሚስት የምትሆኚ እህት
1)ባልሽን በልብሽ ታከብሪዋለሽ?የቤቱ ራስ እንደሆነ ትቀበያለሽ?
2)ለልጆችሽ ባልሽ ክቡር መሆኑን ለመንገር ፍቃደኛ ነሽ?
3)ውበትሽ ፀጥታና ዝግታ መሆኑን አውቀሽ ራስሽን በእውቀትና በማስተዋል እየገነባሽ ነው ወይ?
4)የቤቱ ኃላፊነት በይበልጥ ያንቺ መሆኑን ተረድተሽ የራስሽንና የቤትሽን ንጽሕና ለመጠበቅ ንቁ ነሽ?
5)የትኛውም ውጥረት ቢኖርብሽ ቤትሽ ቀድመሽ በመግባት ባልሽን መቀበል እንዳለብሽ ታውቂያለሽ?
6)ጣፋጭ ምግብ ሰርተሽ ለባልሽ ለማቅረብ ሙያ አለሽ ወይ? ምግቡን ሠራተኛ ቢሠራው ማቅረቡ ግን ያንቺ መሆን እንዳለበት ትገነዘቢያለች? አብዛኛው ወንድ ልጅ በሠራተኛው እጅ ምግብ ሲቀርብለት የራሱ ቤት አይመስለውም።
7)ከወደፊት ባልሽ ጋር ምንም የስጋ ዝምድና እንደሌላቸው አረጋግጠሻል?ከእህትሽ ወይም ከጓደኛሽ ጋር ጓደኝነት ያልጀመረ መሆኑን አረጋግጠሻል?
8)በትምህርትም በገንዘብም ራስሽን መቻል እንዳለብሽ ትገነዘቢያለሽ?ሁለታችሁ ከተስማማችሁ ችግር የለውም።ግን እንዳትቀሪ አስቢ። ደጁን ከረሳሽ ለባልሽም ማዘን አትችይም።
9)የባልሽ ቤተሰቦች አንዳንዴ ሊጠሉሽ ይችላሉ።አንድ ወንድን ብዙ ሰው ሲወደው ይህ ይከሰታልና በደስታና በማስተውል ተቀበይው።
10) የልጆችሽ ኃላፊነት ይበልጥ ባንቺ ላይ እንዳለ ተረድተሽ ልጆችሽን በፈሪሃ እግዚአብሔር ለማሳደግ ቁርጥ ውሳኔ አድርጊ።
11)ልጅ መውለድ ያንቺ ችሎታ ሳይሆን የፈጣሪ ስጦታ መሆኑን ተረድተሽ ቢከለክልሽ እንኳ ደስተኛ ነሽ ውይ?ምናልባትም በሽታ ልጅ እንደ ይሁዳም ጌታውን የሚሸጥ እንዲወለድ አስበሻል ወይ?እንኪ ብሎ ቢሰጥሽ እንጂ ያውልሽ ብሎ ሲሰጥሽ ከባድ ነው።
12)የባልሽን ቤተሰቦች እንደ ራስሽ ቤተሰቦች ይቅርታ ታደርጊላቸዋለሽ?ካለሽ ላይስ ታካፊያቸዋለሽ?
13)ባልሽ ከደጅ ሲገባ ምንም ቢከፋሽ በብሩህ ፊት ትቀበይዋለሽ ወይ?ያንቺ ብሩህ ፊት ከሌለ ቤቱን ይጠላል።
14)የባልሽን እንግዶች በደስታ ታስተናግጃለሽ? ወንድ ልጅ በቤቱ እንግዶችን መጋበዝ ይፈልጋል።አንቺ ደስተኛ ካልሆንሽ ግን ሆቴል ይጋብዛል።
15)ወደ ትዳር ብትገቢ ብትወልጂም አንደ ድሮ ራስሽን ለመጠበቅ ጎበዝ ሴት ነሽ?
16)እስከ ጋብቻ ድረስ ክብርሽን ጠብቀሽ ለመቆየት ወስነሻል።ቆራጥ ሴትን አንበሳም እንደማይደፍራት ተገንዝበሻል?
17)ዘመናዊነት ሴት ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊት ሚስጥ ለመሆን ፈቃደኛ ነሽ?
18)በቅንዓት እየፈጠርሽ ባልሽን መጠራጠር ባልሽን ስርቆት ማስተማር መሆኑን ተገንዝበሻል? ቤትን የሚሠራ ፈጣሪ ነውና በጸሎት ትጊ! ፈጣሪ ያማረውን ቤት ይስራልሽ!!!
✍🏾ተጻፈ የረጅም ዓመት ልምድ ባለው
የስነልቦና አማካሪ BINI GIRMACHEW
🧠ይህን አእምሮ የሰጠውን ፈጣሪ ሳላመሰግን አላልፍም 🙏🏾
☎️ቀጠሮ ለማስያዝ በዚህ ይደውሉ 092770700
የብዙዎችን የትዳር ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ቀይሯል
የተለያዩ ትምህርቶችን ያዳምጡው
👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/0Lt3L_r4FjY
https://youtu.be/0Lt3L_r4FjY
https://youtu.be/0Lt3L_r4FjY
ዛሬ እንዲህ ብዬአችሁ ስለማላውቅ እባካችሁ ይሄ የዩቲዩብ ቻናል በጣም ይጠቅማችኋል SUBSCRIBE አድርጉት ግቡና እዩት አደራ አታሳፍሩኝ 😍
ዓቢይ ጾም
ዓቢይ ለምን ተባለ ቢሉ ‹‹ዐበየ›› ማለት ከፍ አለ ማለት ሲሆን ከዚህም ግስ አቢይ የሚለው ቅጽል ይገኛል፡፡ዐቢይ ማለት ከፍ ያለ ትልቅ ማለት ነው፡፡ ዐቢይ ጾም የተባለበት ምክንያት፡-
ሀ. ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የጾመው ጾም
ስለሆነ
ለ. በቀኑ ቁጥር ከሌሎች አጽዋማት የሚበልጥ ስለሆነ
ሐ. ሦስቱ ታላላቅ የሰይጣን ፈተናዎች ማለትም
➛ ትዕቢት
➛ ስስት
➛ ፍቅረ ነዋይ ድል የተመቱበት ስለሆነ ነው፡፡በቤተክርስቲያን ስያሜ መሰረት በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚውሉ ሰንበታት እያንዳንዳቸው መጠሪያ ስም ሲኖራቸው እነርሱም፡-
1. ዘወረደ
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሰንበት ሲሆን ይህም ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለምን ፈጥሮ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከሰማየ ሰማያት መውረዱንና ከእመቤታችን ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን የሚያመለክት ሥያሜ ነው፡፡
2. ቅድስት
ይህ የሁለተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን የተባለበትም ምክንያት ስለ ዕለተ ሰንበት ቅድስና ስለሚያወሳ ነው፡፡ እንዲሁም ይህ ዕለት ዕለተ እግዚአብሔር የተባለች የሰንበት ክርስቲያን ቅድስናን ያመለክታል ምክንያቱም የዚች ዕለት ጌታ እርሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ነውና ስለዚህም ዕለተ ሰንበት ቅድስት ተብላለች፡፡
3. ምኩራብ
ይህ የሦስተኛው ሰንበት ስያሜ ሲሆን በዚህ ሰንበት ጌታ በመዋዕለ ትምህርቱ በምኩራብ ገብቶ ማስተማሩ ይነገራል፡፡ እንዲሁም ይህች ዕለት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ ገብቶ እንዳስተማረ የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ ምኩራብ ማለት የቤተ አይሁዳውያን የጸሎት ቤት ነው፡፡
4. መጻጉዕ
ይህ የአራተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያንን መፈወሱ እውራንን ማብራቱ ለምጻምን ማንጻቱ ሽባዎችን መተርተሩ የሚያነሳ መዝሙር የሚዘመርበት እንዲሁም እነዚህ ሁሉ ድንቅ ገቢራተ ታምራቶች የሚዘከሩበት ዕለት ነው፡፡
5. ደብረ ዘይት
ይህ የአምስተኛው ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ሆኖ ነገረ ምጽአቱን እንዳስተማረ የሚወሳበት ሰንበት ነው፡፡ ደብረ ዘይት ማለት ወይራ የበዛበት ተራራ ማለት ነው፡፡
6. ገብርኄር
ይህ የስድስተኛው ሳምንት ሰንበት ስያሜ ሲሆን ይህም ዕለት ለጌታው ታማኝና በጎ የሆነው ባርያ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ ተብሎ እንደተመሰገነ የሚነገርበት ዕለት ነው፡፡
7. ኒቆዲሞስ
ይህ የሰባተኛው ሰንበት ስያሜ ነው፡፡ ይህም ዕለት ኒቆዲሞስ የተባለው የአይሁድ መምህር በሌሊት ወደ ጌታው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ እየመጣ ይማር እንደነበረ ይታሰብበታል በዚም ዕለት የኒቆዲሞስን ታሪክ የሚያስታውስ መዝሙር ይዘመርበታል፡፡
8. ሆሳዕና
ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ተብ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ ሆሳዕና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
ፆሙን የበረከት ጾም ያድርግልን
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ኦርቶዶክሳዊ የህጻናት አስተዳደግ📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺
📚⛪️ኦርቶዶክስ መልስ አላት📚⛪️
አቅራቢ ፦ ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
🔔አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ሚድያ💒
https://youtube.com/channel/UCbuXpsXU7hDaFWELjzHlxdg
👆🏾𝙎𝙐𝘽𝙎𝘾𝙍𝙄𝘽𝙀 𝙉𝙊𝙒👆🏾
➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@Orthodox_Addis_mezmur
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺