eotcbooks1 | Unsorted

Telegram-канал eotcbooks1 - EOTC Books ⛪️

16031

📚 በዚህ ቻናል ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የምትቀበላቸውን ቅዱሳት መጻሕፍትን ለምዕመናን ተደራሽ ማድረግ ነው ይኸውም ከሀገራችን እንዲሁም ከውጪ ሀገር (ቤ/ክ የምትቀበለውን) ናቸው ። buy Ads? https://telega.io/c/EOTCBooks1 YouTube 👇 https://www.youtube.com/@zeEthiop

Subscribe to a channel

EOTC Books ⛪️

አስማተ እንሰሳት

ነጠላ ብዙ

ከልብ - ውሻ አክልብት - ውሾች
ላሕም - ላም አልሕምት - ላሞች
ሦር - በሬ - አስዋር - በሬዎች
ጠሊ - ፍየል አጣሊ - ፍየሎች
ጠሊት - ፍየል አጣሊያት/አንስታይ /

በግዕ - በግ አባግዕ - በጎች
በግዕት በግ አባግዕት/ አንስታይ
ዶርሆ - ዶሮ ደዋርህ - ዶሮዎች
ፈረስ - ፈረስ አፍራስ - ፈረሶች
በቅል- በቅሎ አብቅል-በቅሎዎች - ቅ ላልቶ ይነበባበል፡፡


አንበሳ -አንበሳ አናብስት-አንበሶች - በ ላልቶ።

አንጼዋ - አይጥ አናጹት- አይጦች
ድመት -ድመት ድመታት-ድመቶች
አድግ - አህያ አዕዱግ- አህያዎች

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ማስታወቂያ !!

➾ ሲኤምሲ / CMC /
➾ ሃያት
ለትምህርት ቤት የሚከራዩ ቦታወች ስላሉን ፈላጊ ካለ በሚከተለው የቴሌ ግራም ሊንክ አዋሩን።

t.me/ziBrokdotcom

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

አስማተ አካላት/ ሕዋስ

አስማተ አካላት ዘታሕተ ክሳድ/ ከአንገት በታች የአካል ክፍሎች

መትከፍት - ትከሻ
ዘባን - ጀርባ
እንግዳ - ደረት
ጥብ - ጡት
አጥባዕት - ጡቶች
ኀፅን - ብብት
እድ - እጅ
አእዳው - እጆች
የማነ እድ - ቀኝ እጅ
ፀጋም እድ - ግራ እጅ
አጽቅ - የእጅ ጣት አንጓ
መዝርእ - ክንድ
መዝራእት - ክንዶች
ንዋየ ውስጥ - የሆድ ውስጥ ዕቃዎች
ኀንበርት - እንብርት
ከብድ - ሆድ
ሳንብዕ - ሳንባ
ሰልዋም - ልብ
ኡራኡ - ሽንጥ
መስተካ - ጨጓራ
አማዑት - አንጀቶች
ስማህ፣ ጣፊያ - ጣፊያ
ከይሴ፣ወልም - ጉበት
ሳፍራ - ሐሞት
ዶክ፣ ሥርወ ኀርም - ሹሉዳ
ዓው - ወርች
ኩልያት - ኩላሊት
ቆስያ - ቆሽት
ዘልታቴዳ - ዳቢት
ዘም፣ ፎራ፣ ደም - ደም
ማኀጸን - በቁሙ
ድንግል - በቁሙ
ሐቄ - ዳሌ
ቁያጽ - ጭን
አቁያጽ - ጭኖች
እስኪት - የወንድ ብልት
እስክት፣ አኒን - የብልት ፍሬ
ብረክ - ጉልበት
አብራክ - ጉልበቶች
እግር - በቁሙ
አእጋር - እግሮች
ካቢ - ባት
አምትንት - ጅማት ቋንጃ
መሣውዕ - ጅማት
ሰኮና - ቁርጭምጭሚት
መከየድ - መሐል እግር
ጽፍር - ጥፍር
አጽፋረ እግር - የእግር ጥፍሮች
ቆም - ቁመት
መልክዕ - መልክ
ላሕይ - ውበት
ሥን፣ ላሕያ - ደም ግባት
ነፍስ - ሕያዊት፣ ለባዊት ወነባቢት
በድን - ነፍስ የተለየችው ሥጋ
ሐንዛር - የጀርባ አጥንት መጨረሻ
ዘነብ - ጅራት

የግእዝ መጻሕፍት ማግኘት ከፈለጉ ይከተሉን 👇


/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

የተቋረጠውን ጥያቄ እንቀጥላለን ተዘጋጁ

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ገድለ ንጉሥ ላሊበላ

ክፍል
አቀድም፡አእኵቶቶ፡ለእግዚአብሔር፡በእንተ፡እግዚእነ፡ ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ዝውእቱ፡ወልዱ፡ ወቃሉ፡ ለአብ፡ ዘበሕፅነ፡ አቡሁ፡ ሠረፀ፡ ፍሬ፡ ስብሐት፡ ዓቃቤ፡ ሥራይ፡ ዘወረደ፡ እምሰማያት፡ ከመ፡ ይደይ፡ ርጢኖ፡ ዲበ፡ እለ፡ቈስሉ፡ በንስከተ፡አርዌ፡አስዋር፡ ወአልህምተ፨

አተቡዕ፡ ወአዕኑስ፡ ፈኒዎ፡ መንፈሰ፡ ኀበ፡ ነቢያቲሁ፡ ዘያጌብሮሙ፡ ከመ፡ ይበልዎ፡ እግዚኦ፡አጽንን፡ሰማያቲከ፡ ወረድ፨ አንሥእ፡ ኃይለከ፡ ወነዓ፡ አድኅነነ፨ አምላከ፡ ኃያላን፡ ሚጠነ፡ ግሥሦሙ፡ ለአድባር፡ ወይጠይሱ፨
ምንትኑ፡ ግሠቶሙ፡ ለአድባር፡ ወጢሰቶሙ፨ እምከመሰ፡ጤሱ፡ ይጠፍቡ፨ አድባረሰ፡ይሰመዩ፡ ሰይጣን፡ወአጋንንቲሁ፡በእንተ፡ ልዕልና፡ትዕቢቶሙ፡እስመ፡ቀዳሚሁ፡ሰይጣን፡ኮነ፡ደብረ፡ ትዕቢት፡ፀኒሶ፡ በፃዕር፡ ዘወለደ፡ ኃጢአተ፡ አማኅፀኑ፡ዘምሉዕ፡ኅምዘ፡ ዘይቀትል፡ ወይእቲ፡ ኃጢአቱ፡ ልሒቃ፡ ፍጡነ፡ ኮነቶ፡ ቀኖተ፡ ለአዳም፨ ወሶበ፡ርእየ፡ልሕኵቶ፡ እንዘ፡ ይፄዓር፡ ባአርዑተ፡ ቅኔሁ፡ ለሰይጣን፨ ወረደ፡ እንዘ፡ ኢዓርቅ፡ እመንበሩ፡ ስብሐቲሁ፨

ዘሰማየ፡ሰማያት፡ኢያገምሮ፡ውስተ፡ማኅፀነ፡ብእሲት፡ኃዲሮ፡፱ተ፡ አውራኃ፡ እንዘ፡ ኢያርኁ፡ ማኅተመ፡ ድንግልናሃ፡ተወሊዶ፡ ዘበደባትረ፡ ብርሃን፡ይሤወር፡ በአፅርቅት፡ ተጠብሊሎ፨ዘበጽርሐ፡ አርያም፡ ያሰምክ፡ ውስተ፡ ጎል፡ ሰኪቦ፨

ዘኢይበልዕ፡ሥጋ፡ላህም፡ወኢይሰቲ፡ደመ፡ጠሊ፡ሕፃነ፡ሐሊበ፡ ጠቢዎ፨ ዘበክነፈ፡ነፋስ፡ ይፀወር፡ በአብራክ፡ተሐቂፎ፨ ዘብሉይ፡ መዋዕሊሁ፡በበሕቅ፡ልሒቆ፡፡ ዘይትለአክዎ፡አእላፈ፡አእላፋት፡ መላእክት፡ከመ፡ገብር፡ተልኢኮ፨ ዘሐፀቦ፡ለዓለም፡በማየ፡አይኅ፡ በዮርዳኖስ፡ተጠሚቆ፨

፵፡መዓልተ፡ወ፵፡ሌሊተ፡በውስተ፡ገዳም፡ጸዊሞ፨ ወእምድኅረዝ፡ ርኂቦ፨ እምኅበ፡ ዲያብሎስ፡ ተመኪሮ፡ወወንጌለ፡መንግሥት፡ምሒሮ፨ድውያነ፡ፈዊሶ፨ዕውራነ፡ ከሢቶ፡መፃጕዓነ፡አርቲዖ፨

ወሐንካሳነ፡አርዊፆ፡ወሕሙማነ፡ ፈቲሖ፡ሕሱፋነ፡አዔርዮ፡ወእለ፡ ለምጽ፡አንጺሖ፨ ጽሙማነ፡አስሚዖ፡ወበሐማነ፡አስተናጊሮ፨ ዘደመና፡ ፀበለ፡ እገሪሁ፡ ምድረ፡ ከይዶ፨ ዘይፄዓን፡ዲበ፡ኪሩቤል፡ምድረ፡ ከይዶ፡ወዲበ፡ዕዋለ፡አድግ፡ተፅዒኖ፨ ወኵሎ፡ትሕትና፡አርእዮ፡ ወሕማማተ፡ሥጋ፡ተወኪፎ፨ በየማነ፡ገብር፡ቀዊሞ፨ከመ፡ ጊጉይ፡ተዓሢሮ፨

በእደ፡ገብር፡ተጸፊዖ፨ በበትረ፡ ሕለት፡ርእሶ፡ተኰሪዖ፨ ወዲበ፡ መስቀል፡ተሰቂሎ፡ዲበ፡አእጋር፡ ወአዕዳው፡ተቀኒዎ፨ ወሐሞተ፡ ዘምስለ፡ከርቤ፡ቱሱሐ፡ሰትዮ፨ ወሠሊጦ፡መዊተ፡በአጽንኖ፡ርእሱ።

ወገቦሁ፡ተረጊዘ፡ተእንተ፡ተእምኔሁ፡ ውኅዙ፡ ክልኤቱ፡አፍላገ፡ሕይወት፨ ወተገኒዞ፡ በሰንዱናተ፡ ገርዜን፨ ወተቀቢሮ፡ ውስተ፡ መቃብር፨

ወተዓፂዎ፡በዕብነ፡ማኅተሞሙ፡ ለአይሁድ፡ወነቢሮ፡ውስተ፡ልበ፡ ምድር፡ሠሉሰ፡መዋዕለ፡ወሠሉሰ፡ ለያልየ፨
ወተንሢኦ፡ እምውታን፨ ወአንሢኦ፡ ምውታነ፡ ዓርገ፡ ሰማያተ፡ ወሀሎ፡ ይነብር፡ በየማነ፡ ዕበዩ፡ ዘውእቱ፡ አብ፡ ወይትዋቀሥ፡ በእንቲአነ፨

ወዘንተ፡ ኵሎ፡ ፈጺሞ፡ ኃደገ፡ ለነ፡ ማዕተቦ፡ ሰቲሮ፡ አሕባለ፡ ማሣግር፡ ወአንዲዶ፡ እሳተ፡ አኮ፡ ከመ፡ ያውዒ፡ አባለ፡ ሥጋ፨

አላ፡ እሳተ፡ ፍቅሩ፡ ውእቱ፡ ዘኢያቈርሮሙ፡ ላህቡ፡ ለእለ፡ ያፈቅርዎ፨ በከመ፡ ይቤ፡ አበ፡ ኵሉ፡ ለሊሁ፡ ወሲሳየ፡ ኵሉ፡ ሥጋሁ፨ እሳተ፡አምጻእኩ፡ለብሔር፡ ወእፈቅድ፡ አንድዶታ፨

ወሶበ፡ነደት፡ይእቲ፡እሳት፡መልዓ፡ ነበልባለ፡እሳት፡ውስተ፡ልበ፡ ኵሎሙ፡ኅሩያኒሁ፨ ወቦቲ፡ ነዲዶሙ፡አርአዩ፡ፍድፋዴ፡ፍቅር፡ ዘበግዑ፡ በቃል፡ ወበምግባር፨ በቃሎሙሰ፡ ይቤሉ፡ ወበከመ፡ ኮነ፡ ውእቱ፨ ኮነ፡ ንሕነኒ፡ ውስተ፡ ዝንቱ፡ ዓለም፨ ወበምግባሮሙኒ፡ ፈጸሙ፡ ኵሎ፡ ፍኖተ፡ ወንጌል፡ በዛቲ፡ እሳት፡ ውዕዮሙ፡ ውዕዮሙ፡ ሰማዕትኒ፡ አጥፍዑ፡ ዕቶነ፡ እሳት፡ ዘአንደዱ፡ ዓላውያን፡ እስመ፡ በዛቲ፡ እሳት፡ ውዕዮሙ፡ ሰማዕትኒ፡ አጥፍኡ፡ እቶነ፡ እሳት፡ ዘአንደዱ፡ ዓላዊያን፡ እስመ፡ ትኄይል፡ እሳተ፡ ፍቅር፡ ዘውስተ፡ ልቦሙ፡ ዘአንደዳ፡ መድኅን፨

በዛቲ፡ እሳተ፡ ውዕዮሙ፡ ጻድቃን፡ አጥፍዑ፡ እሳተ፡ ውርዙት፡ ዘቍጹር፡ ውስተ፡ ሥጋሆሙ፡ ወአጥረዩ፡ ንጽሐ፡ እስከ፡ ተሰምዩ፡ መላእክተ፡ እንዘ፡ ሀለው፡ በሥጋሆሙ፡ ለብሱ፡ ጠባይዓ፡ እሳት፡ ወኮኑ፡ ከመ፡ ኪሩቤል፡ እለ፡ ስሱ፡ አክናፊሆሙ፨ እስመ፡ ፈጻሚያነ፡ ቃለ፡ ወንጌል፡ ስሱ፡ ምስለ፡ ኵሉ፡ ፍድፋዴ፨

ወበእንተዝኬ፡ ኮኑ፡ ቢጸ፡ ሱራፌል፡ ወሰባሕያነ፡ምስሌሆሙ፨ በዛቲ፡ እሳት፡ ውዕዮሙ፡ ደናግል፡ ኃደጉ፡ አውስቦ፡ ወሐጸው፡ ርእሶሙ፡ ለመንግሥተ፡ ሰማያት፨

በዛቲ፡ እሳት፡ውዕዮሙ፡መነኮሳት፡ ተናከርዎ፡ለዝንቱ፡ዓለም፡ወለጣዕሙ፡ወአይበሱ፡ሥጋሆሙ፡ በትኅርምት፨ ወዔሉ፡ ገዳመ፡ እንዘ፡ ኢይፈርሁ፡እምአናብስት፡እምዋዕየ፡መዓልት፡ወእምቊረ፡ሌሊት፨

ወመሣግረኒ፡ ዘሰተረ፡ አኮ፡በከ፡ አላ፡ ከመ፡ ይስሐቦሙ፡ ቦቱ፡ ኀበ፡ መልዕልት፡ ለእለ፡ አሥገሮሙ፨ በከመ፡ ይቤ፡ ለሊሁ፡ እግዚእነ፡ እምከመ፡ተለዓልኩ፡እምድር፡ እስሕብ፡ ኵሎ፡ ኀቤየ፨

ወበዝንቱ፡ሐብል፡ተሠጊሮሙ፡ ብዙኃን፡እለ፡ወፅኡ፡እምዓዘቅተ፡ ኅርትምና፡ወእምፅቡረ፡አምዓም፡ ተባልሑ፨

በዝንቱ፡ሐብል፡ተሠጊሮሙ: መሠግራነ፡ዓሣ፡ኃደጉ፡መሣግሪሆሙ፡ወተለውዎ፡ ለዓሥጋሬ፡ሰብእ፡ከመ፡ይትመሐሩ፡ እምኔሁ፡ንዒወ፨

ከመ፡ይንዓው፡እሙንቱሂ፡አናብስተ፡ በአየውሆ፡ወአናምርተ፡በአበግዖ፨ ወኵሎ፡ዘቦ፡እከየ፡በመይጦ፡ኀበ፡ ግዕዝ፡ሠናይ፨ወዝንቱኒ፡ዕፀ፡ገነት፡ ርጡብ፡ዘስሙ፡ላሊበላ፡በዘትረ፡ ቃሎሙ፡ተሠቂዮ፡ ጸገየ፡ ምዑዘ፡ ወበሐብለ፡ ሐረጎሙ፡ ተእኂዞ፡ ፈረየ፡ሐዋዘ፨ በከመ፡ይትከሠት፡ ይእዜ፡ፍሬ፡ምግባሩ፡ፍድፉድ፡ሶበ፡ ነኃልፍ፡ ንስቲተ፨
ወፍሬሁሰ፡አኮ፡ዘ፩ዕፀ፡ገነት፨ አላ፡ ዘዘ፡ዚአሁ፡ኅበሪሁ፡ወዘዘ፡ዚአሁ፡ አርአያሁ፡ወዘዘ፡ዚአሁ፡አስካሉ፡ በከመ፡ይትዓወቁ፡ዘገነታት፡ፍሬያት፡ በበመዓዛሆሙ፡ወበበአርአያሆሙ፡ ወበበኅበሪሆሙ፨

ፍሬ፡ወይንኒ፡ካልእ፡አርአያሁ፡ወጥላሌሁ፡ወመዓዛሁ፡ወፄናሁ፨ ፍሬ፡ ሮማንኒ፡ ካልእ፡ አርአያሁ፡ ወአምሳሊሁ፡ወመዓዛሁ፡ፍሬ፡ ከርካዕኒ፡ካልእ፡አርአያሁ፡ ወአምሳሊሁ፡ወጣዕመ፡መዓዛሁ፨ ፍሬ፡ተመርትኒ፡ካልእ፡አርአያሁ፡ ወአምሳሊሁ፡ ወጣዕመ፡መዓዛሁ፡ ወፍሬ፡መልጰጶንሂ፡ ካልእ፡ አርአያሁ፡ ወአምሳሊሁ፨

ወፍሬ፡ ዕንጐታትሂ፡ካልዕ፡ አርአያሁ፡ ወአምሳሊሁሙ፨


( ከገድለ ንጉሥ ላሊበላ የተገለበጠ)

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ይቤ፡ እግዚአብሔር፡ ኀበ፡ መኑ፡ እኔጽር፡ ዘእንበለ፡ ኀበ፡ የዋህ፡ ወትሑት፡ ወጽምው፡ ዘይርዕድ፡ እምቃልየ፨ ወእግዚእ፡ ነቢያኒ፡ ይቤ ተመሐሩ፡ እምኔየ፨ እስመ፡ የዋህ፡ አነ፡ ወትሑት፡ ልብየ፡ ወትረክቡ፡ ዕረፍተ፡ ለነፍስክሙ፨

ደብረ፡ ብሩርሂ፡ ወደብረ፡ ሰንፔር፡ አስተማሰልኖ፡ በእንተ፡ ቃለ፡ ፍትሕ፡ ዘይወፅእ፡ እምአፉሁ፡ ሣዕሣዕ፡ ወቅሡም፡ ልሳኑ፡ በፄወ፡ መለኮት፨ ደብረ፡ ባሕርይኒ፡ ንቤሎ፡ በእንተ፡ ንጽሐ፡ ሥጋሁ፨ እስመ፡ አጥረየ፡ ንጽሐ፡ ከመ፡ መላእክት፨ ወአፅደለ፡ ባሕርየ፡ ንጽሑ፡ ምስብዒተ፡ እምአሶንያ፡ ወእምኑርያሬስ፡ ወእምአርዮብ፡ ወአማዝሮት፨ እስመ፡ ይሰምዖ፡ ለሐዋርያ፡ እንዘ፡ ይብል፡ አንጽሑ፡ ልበክሙ፡ ወአንጽሑ፡ እደዊክሙ፨

ወዓዲ፡ ተዳይቀቶ፡ ቃል፡ እምአፈ፡ ጳውሎስ፡ እንተ፡ ትብል፡ ከመዝ፡ አልቦ፡ እምውስቴትክሙ፨ ዘይከውን፡ ዘማዌ፡ ወርኩሰ፨ ወካዕበ፡ ይቤ፡ ወዘሰ፡ አማሰነ፡ ቤቶ፡ለእግዚአብሔ፡ ሎቱኒ፡ ያማስኖ፡ እግዚአብሔር፨ ወዓዲ፡ ተፍዕመ፡ ሕጠተ፡ቃል፡እምአስካለ፡ ትንቢቱ፡ ለብፁዕ፡ ዳዊት፨
ዘይቤ፡ መሥዋዕተ፡ ወቍርባነ፡ ኢፈቀድኩ፡ ሥጋከ፡ አንጽሕ፡ ሊተ፡ መሥዋዕተ፡ ዘበእንተ፡ ኃጢአት፡ ኢሠመርኩ፨ ወዘንተ፡ ኵሎ፡ ዓቂቦ፡ ውስተ፡ ምጕንጳ፡ ንጽሕ፡ ተኃብአ፡ከመ፡ ኢይርከቦ፡ ሕምዘ፡ ከይሲ፡ ዘያስዖዝዝ፡ ኀበ፡ ተነዝኃ፡ ሕምዙ፨ በእንተዝኬ፡ ጐየ፡ እምሐውዘ፡ ጣዕሙ፡ ለዝ፡ ዓለም፡ ዘያወረዙ፡ ለአብሶ፡ ከመ፡ ይሰመይ፡ ጥሪተ፡ ዓቢየ፡ ዘዕሉድ፡ ውስተ፡ መዝገበ፡ ቤቱ፡ ለልዑል፨ በከመ፡ ይቤ፡ ሰሎሞን፡ ጥሪተ፡ ክቡር፡ ብእሲ፡ ንጹሕ፨ወግረ፡ ቀንዓትሂ፡ ወወግረ፡ ስሒን፡ ተብህለ፡ በእንተ፡ አፈዋተ፡ ኂሩቱ፡ ዘምዕዘ፡ ዕፍረተ፡ ርሔሁ፡ ውስተ፡ ኵሉ፡ አጽናፈ፡ ዓለም፨

በከመ፡ ይቤ፡ መጽሐፍ፡ እምአጽናፈ፡ ምድር፡ ሰማዕነ፡ ዝክረ፡ ተስፋሁ፡ ለጻድቅ፨ ወነዋ፡ ያረውዖሙ፡ ለሕዝብ፡ ወለአሕዛብ፡ ወለመኳንንት፡ ወለመሳፍንት፡ ለዓበይት፡ ወለበሐውርት፨ ወመዓዘ፡ ዕፍረቱ፡ ዘኢተመዝመዘ፡ እስከ፡ ይእዜ፡ ጣዕመ፡ ጹዓጤሁ፨ በከመ፡ ይቤ፡ መጽሐፍ፡ በመዓዛ፡ ዕፍረትከ፡ ንረውጽ፨ ወዕፍረቱሰ፡ ለዝንቱ፡ ብእሲ፡ ብፁዕ፡ አኮ፡ ከመ፡ መዓዘ፡ ዕፍረቱ፡ ለአሮን፡ ካህን፡ ዘእምአፈዋተ፡ ጽጌ፡ ዘከርቤ፡ወኣበሜ፡ ወኢዘእምአበሞ፡ ወቀናንሞስ፡ ወቅብዖን፡ እምዘይት፨ አላ፡ ዕፍረቱኒ፡ እምአፈዋተ፡ ወንጌል፡ ወኢኮነ፡ እምዕፅ፨ ወማኅፈደ፡ ደብተራሁኒ፡ ኢኮነ፡ ከመ፡ ደብተራ፡ ሙሴ፨ እስመ፡ አርአያሃ፡ ወጽላሎታ፡ ይእቲ፡ ደብተራ፡ ሙሴ፡ ለእንተ፡ ትመጽእ፡ ሠናይት፡ ሐዳስ፡ ደብተራ፡ እንተ፡ ይእቲ፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፨ ወፈድፋደሰ፡ ዘተገብረ፡ በእደ፡ ላሊበላ፡ ሕንጸ፡ ማኅፈደ፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፡ወቤተ፡ መርዓ፡ዘበግዑ፡ ዘኢተገብረ፡ በኀበ፡ ካልአን፡ በሐውርተ፡ ወኢበአሐቲኒ፡ እስከ፡ ኀበ፡ ይሬኢ፡ ፀሐየ፡ ወኵሎ፡ ግብረታቲሆን፡ ወድኅረ፡ ንነግረክሙ፡ ዘከመ፡ እፎ፡ ግብረ፡ ሕንጻሆን፨ ወቀዲሙሰ፡ ንፈቅድ፡ ንንግርክሙ፡ ግብሮ፡ ለሐናጺሆን፨ እፎ፡ ኮነ፡ ጥንቱ፡ ወእፎ፡ ኮነ፡ ተፍጻሜቱ፨ እምከመ፡ ሰአልናሁ፡ ለመጥባቤ፡ አብዳን፡ ከመ፡ ያርኁ፡ ለነ፡ አናቅጸ፡ ቃል፨

በከመ፡ ይቤ፡ ሐዋርያ፡ እመቦ፡ ዘኃጥአ፡ ለጥበብ፡ ለይስእል፡ ኀበ፡ ወሀቢ፡ እግዚአብሔር፡ ዘይሁብ፡ ለኵሉ፡ በስፉሕ፨ ወይስአል፡ እንዘ፡ ይትአመን፡ ወኢይናፍቅ፡ ወይትወሀብ፡ ሎቱ፨ ወአንተሙሂ፡ ኦፍቁራንየ፡ ሕዝብ፡ ዘምክህ፡ ይእቲ፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፨ ወፈድፋደሰ፡ ዘተገብረ፡ በእደ፡ ላሊበላ፡ ሕንጸ፡ ማኅፈደ፡ ቤተ፡ ክርስቲያን፡ወቤተ፡ መርዓ፡ዘበግዑ፡ ዘኢተገብረ፡ በኀበ፡ ካልአን፡ በሐውርተ፡ ወኢበአሐቲኒ፡ እስከ፡ ኀበ፡ ይሬኢ፡ ፀሐየ፡ ወኵሎ፡ ግብረታቲሆን፡ ወድኅረ፡ ንነግረክሙ፡ ዘከመ፡ እፎ፡ ግብረ፡ ሕንጻሆን፨ ወቀዲሙሰ፡ ንፈቅድ፡ ንንግርክሙ፡ ግብሮ፡ ለሐናጺሆን፨ እፎ፡ ኮነ፡ ጥንቱ፡ ወእፎ፡ ኮነ፡ ተፍጻሜቱ፨ እምከመ፡ ሰአልናሁ፡ ለመጥባቤ፡ አብዳን፡ ከመ፡ ያርኁ፡ ለነ፡ አናቅጸ፡ ቃል፨ በከመ፡ ይቤ፡ ሐዋርያ፡ እመቦ፡ ዘኃጥአ፡ ለጥበብ፡ ለይስእል፡ ኀበ፡ ወሀቢ፡ እግዚአብሔር፡ ዘይሁብ፡ ለኵሉ፡ በስፉሕ፨ ወይስአል፡ እንዘ፡ ይትአመን፡ ወኢይናፍቅ፡ ወይትወሀብ፡ ሎቱ፨ ወአንተሙሂ፡ ኦፍቁራንየ፡ ሕዝብ፡ ዘምክህ፡ ዘይሰመይ፡ እስራኤል፡ ሐዳሳን፡ እለ፡ ትሴሰዩ፡ እምጥብሕ፡ መንክር፡ ዘኢየዓፂ፡ ገደላሁ፡ ዘኢኮነ፡ እምፍርፍርት፡ ዘኮነ፡ ዕፄ፡ ወወፅኣ፡ በአእናፈ፡ እለ፡ በልዕዎ፨ ወእለ፡ ትሰትዩ፡ ማየ፡ ሕይወት፡ እምኰኵሓ፡ ምሥጢር፡ ዘኢኮነ፡ እምኰኵሐ፡ ኮሬብ፡ ዘአምጽአ፡ ማዩ፡ ቅስተ፡ ማእከለ፡ እግዚአብሔር፡ ወማእከለ፡ ነቢዩ፨ ሰአሉ፡ ሊተ፡ ከመ፡ የሀበኒ፡ ልሳነ፡ ጥበብ፡ ከመ፡ አእምር፡ ዘእንብብ፨ እስመ፡ አነ፡ ሕፁፀ፡ልብ፡እስከ፡ ይእዜ፡ ኢገሠሥኩ፡ ማእዘንተ፡ ነገረ፡ ዚአሁ፡ ለዘእትናገር፡ በእንቲአሁ፡ እስመ፡ነዋህ፡ነገሩ፡ወልጐት፡ ክሥተተ፡ ምሥጢሩ፨ ወባሕቱ፡ እነግረክሙ፡በሐሳበ፡ክህልኩ፡ እንዘ፡ እትአመን፡በኃይለ፡ ጸሎትክሙ፨ ወበጸሎቱ፡ለዝንቱ፡ ብእሲ፡ ኮከበ፡ ክብር፡ ጽባሐዊ፡ ዘየኃይድ፡ ብርሃኑ፡ እምብርሃነ፡ ካልአን፡ ከዋክብት፨ እንዘ፡ አብ፡ ይረድእ፡ለወጢን፡በለብዎ፡ ወእንዘ፡ ወልድ፡ ያጸንዕ፡ በአስተሰናእዎ፨ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ እንዘ፡ ይከውን፡ ፈጸሜ፡ ኃይለ፡ ቃል፡ በአስተታልዎ፨ በሰላመ፡ ዚአሁ፡ አሜን፨

ጸሎቱ፡ ወበረከቱ፡ ብፁዕ፡ የሃሉ፡ ምስለ፡ ፍቅርቱ፡ ንግሥትነ፡ ወለተ፡ ኢየሱስ፡ ወምስለ፡ወልዳ፡ መስፍን፡ኃይለ፡ኢየሱስ፡ለዓለመ፡ ዓለም፡አሜን፨


ክልፍ ፪ ....📋✍️

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ማስታወቂያ - እውቀትን ለምትሹ ኹሉ።

ይህችን መጽሐፍ መግዛት የሚፈልግ ካለ inbox ያናግረኝ። 

ምርጥ መጽሐፍ ነች ተጠቀሟት በተመጣጣኝ ዋጋ።
ይፈልጋሉ ለምትሏቸው ወዳጆቻችሁ አዳርሱ።

@Ela01wud1994 👈

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ግእዝ ቋንቋ ብትማሩ ይጠቅማችኋል ያልኳቸውን የቴሌግራም ገጾች እነኾ ፦
ሰው ያለ ሰው ምንም ነው።
ከነ አባባሉም ለሰው ሰው ነው ልብሱ ይባላ የለ? እኒህ ታች በሊንኩ ያስቀመጥኩላችሁን የቴሌግራም ገጾች / channel / ተቀላቀሉ።
እናም ለማወቅ ተነሳሽ ሁኑ።
ካልተማሩ አያውቁ
ካላወቁ አይጸድቁ
ይባላል። ማወቅ ትልቅ ነገር ነው። በምን ትቀናለህ ብትሉኝ እውቀት ባካበተ ሰው እቀናለሁ። በሊቅ ሰው እቀናለሁ። እንዲህ የሚደክሙ ካሉ ለምን አትከተሏቸውም? እዩላቸው፤ ጠይቁም መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ እንላለን።
ተረት አበዛሁባችሁ ለማንኛውም።

ሼር አድርጉላቸው።
📋✍️

1 👇
/channel/ardetlisangeez

2 👇
/channel/AstrogeezChannel

3 👇
/channel/geeZzlekulu

4 👇
/channel/EthiogeezmediaNibab

5 👇
/channel/Temgeez




/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ነገረ ግእዝ vs ግዕዝ

የአልፋው እና ዓይኑ ልዩነት።
ችግር የለውም አያጣላም ሳይሆን የትርጉም ልዩነት ስለሚሰጥ ነው።

📋 ግእዝ ከእብራይስጥ መጽሐፍ እንዳገኘሁት ከሆነ "Sephiroth " ከሚል መጽሐፍ ላይ እንደሚከተለው ያብራራል።

The gematria value of Ge'ez (11) can be viewed in several ways in relation to the language itself:

1.Historical Significance: Ge'ez is an ancient language, primarily associated with the Ethiopian Orthodox Church and used in liturgical contexts. The number 11 might symbolize a sense of completeness or a connection to the spiritual realm, as it is one step beyond the number 10, which often represents completeness in Jewish tradition.

2.Linguistic Importance፡ Ge'ez is the root of several modern Ethiopian languages, and its gematria might reflect its foundational role in the development of language and culture in Ethiopia.

3. Mystical Interpretations፡ In Kabbalistic thought, numbers can have deeper spiritual meanings. The number 11 might represent the idea of stepping beyond the known (10) into the realm of the unknown or divine, which can be related to the sacred nature of the Ge'ez language in religious practices.

4. Connection to Other Concepts: The number 11 can also resonate with notions of duality or balance, as it is composed of 1 (unity) and 1 (another unity), emphasizing the importance of relationships and community, which are central themes in the culture surrounding Ge'ez.

The gematria of the Hebrew word «גֵּאֵז» (Ge'ez) can be calculated by adding the values of its letters:

- ג (Gimel) = 3
- א (Aleph) = 1
- ז (Zayin) = 7

Adding these values together:
3 (ג) + 1 (א) + 7 (ז) = 11
So, the Gematria value of Ge'ez is 11.

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌም ፦

ዝ እና ግዝ ስለማለት እንዲህ ብለው ያብራራሉ። 👇

ግእዝ ማለት
የቋንቋ ስም ፣ሴማዊ አዳማዊ ቋንቋ፣ የዕራይስጥ ወንድም፣ ከዐረብ ፣ ከሱርስት የሚገጥም፣

ግዕዝ
ኹነታ፣ አኳዃን ፣ጽንዕ፣ ልማድ ፣ሐሳብ ፣ኅሊና ፈቃድ ባሕርይ፣ ጠባይ የባሕርይ ፣ሥራ ፣ ዐመል መንገድ ፣ ጕዞ ፣አካኼድ ይላል።


አየ ምንም ችግር የለውም ተመሳሳይ ነው ምንም ተፋልሶ አያመጣም የሚል ካለ አስረዱ።

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

አውቃለሁ አላሜችን ግእዝ ቋንቋ ቢኾንም እንዲህ ያለ ነገር ባላየ ማለፍ
ያማል ይሰቅቃል ከቦታዉ ተገኝቶ የተመለከተ እና ያዬ ከ1977 ዓ.ም ሲበልጥ እንጅ እሚያንስ አይደለም ብሎ ይመሰክራል!!

እባካችሁ እንድረስላቸው ፤ለሀገራችን ሰላም ይላክ🙏

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

📋 ምልማድ

ሀ. የሚከተሉትን ወደ አማርኛ ተርጉሙ
፥ ዳኅንኑ ውእቱ ብእሲ።
፪፥ ዳኅንኑ ይእቲ ብእሲት።
፫፥ ዳኅንኑ አንተ (አንተ ብእሲ)፡፡
፬፥ ዳኅንኑ አንቲ (አንቲ ብእሲት)፡፡ ፭፥ዳኅንኑ ውእቶሙ ዕደው፡፡
፮፥ ዳኅንኑ ውእቶን አንስት፡፡
፯፥ ዳኅንኑ አንትሙ ዕደው፡፡
፰፥ ዳኅንኑ አንትን አንስት፡፡



ሞክሩ ...
/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

መጠይቃውያን ቃላት /Wh words/questions

እስፍንቱ - ስንት/ምን ያህል - How many
ስፍን - How much

📋 እስፍንቱ የአንድን ነገር ብዛት፣ ቍጥር ... ለመጠየቅ እንገለገልበታለን።

እስፍንቱ + ነባር ግስ/ Verb to be/Irregular verb

ምሳሌ
እስፍንቱ ውእቱ እድሜከ = እድሜህ ስንት ነው?
እስፍንቱ ውእቶን አኀትከ = እህቶችህ ስንት ናቸው?
እስፍንቱ ውእቱ ዝንቱ=
ይህ ስንት ነው?
እስፍንቱ ውእቶሙ አብያጺከ = ጓደኞቾህ ስንት ናቸው?
እስፍንቱ ውእቶሙ አኀውኪ = ወንድሞችሽ ስንት ናቸው?

እስፍንቱ + መደበኛ ግስ/Regular verb

ምሳሌ
📋 በኃላፊ አንቀጽ/past tense
እስፍንቱ መጽኡ ዮም=
ዛሬ ስንቱ/ስንቶቹ መጡ?
እስፍንቱ ተረፉ ትማልም=
ትላንት ስንቶቹ ቀሩ?
እስፍንቱ አርድእት ይትሜሐሩ = ስንት ተማሪዎች ይማራሉ?
እስፍንተ ወለድከ=
ስንት ወለድክ?
እስፍንተ = ስንትን? ልክ እንደ ምንተ=ምንን? ገቢር / active ሲሆን በአማርኛ አልተለመደም።

ምሳሌ
እስፍንተ ሐዋርያት ኀረየ ክርስቶስ።
ክርስቶስ ስንት ሐዋርያት መረጠ? - ገቢር/active ነው።

እስፍንቱ ሐዋርያት ተኀረዩ በክርስቶስ =
በክርስቶስ ስንት ሐዋርያት ተመረጡ? - ተገብሮ/pasive ነው።

በትንቢት አንቀጽ
/future tense
እስፍንቱ አርድእት ይመጽኡ ጌሰም = ነገ ስንት ተማሪዎች ይመጣሉ?
እስፍንቱ ይተረፉ =
ስንቶቹ ይቀራሉ?

ማዕዜ - መቼ - When

📋 እስከ ማዕዜ /ማዕዜኑ - እስከ መቼ፣
ማዕዜ ማዕዜ - መቼ መቼ የሚል አካሄድም አለው። ማዕዜ የአንድ ድርጊት የክንውን ጊዜን የሚጠይቅ ነው።

📋 ማዕዜ + ነባር ግስ/Verb to be

ምሳሌ
ማዕዜ ውእቱ ፈተና = ፈተና መቼ ነው?
ማዕዜ ውእቱ ዘተወለድከ/ዘተወለድኪ= መቼ ነው የተወለድከው/ሽው?

ማዕዜ ማዕዜ ውእቱ ትምህርተ ግእዝ = የግእዝ ትምህርት መቼ መቼ ነው?
እስከ ማዕዜ ውእቱ ዘትመጽእ = እስከመቼ ነው የምትመጣው?

📋 ማዕዜ + መደበኛ ግስ/Regular verb

ምሳሌ
በኃላፊ አንቀጽ/Past tense
ማዕዜ ተወለድከ/ኪ = መቼ ተወለድክ/ሽ?
ማዕዜ ተወልደ ክርስቶስ = ክርስቶስ መቼ ተወለደ?
ማዕዜ መጻእከ እምነ ክፍለሀገር = ከክፍለሀገር መቼ መጣህ?
ማዕዜ መጽአ እኁከ =
ወንድምህ መቼ መጣ?

📋 በትንቢት አንቀጽ/Future tense
ማዕዜ ማዕዜ ትትሜሃሩ ልሳነ ግእዝ = የግእዝ ቋንቋን መቼ መቼ ትማራላችሁ?
ማዕዜ ትሐውሪ = መቼ ትሄጃለሽ?

እስከ ማዕዜኑ አነብር ሐዘነ ውስተ ልብየ =
እስከ መቼ ሐዘኔን በልቤ አኖራለሁ?



#ልሳነ #ግእዝ #መጠይቃውያን #ቃላት #WH #questions

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ከመጽሐፉ የተወሰደ
      📖   ዘይእዜ  ቅኔ
የሚቀጥለው ቅኔ ድንግል ማርያም ጌታን በመውለዷ የተነገረ ነው።

ንባብ

እምጥንት ኢመልኡ እስከ ይእዜ፣ አዳም ወሔዋን ዘአበዊሆሙ ቤተ። አመይወልዱ ከልኤተ ከልኤተ። ማርያምሰ ዘነሥአት ቅድስተ ቅዱሳን በረከተ።
መልአት ምድረ ወሰማያተ።
ወሊዳ ዋሕደ ወተወሊዳ አሐተ። መልአት ምድረ ወሰማያተ፡፡

የቃላት ትርጉም
እም ---- ከ፣ጀምሮ
ነሥአት ---- ወሰደች
ጥንት ...... ድሮ
ቅድስት ..... ከብርት
ኢ ------ አፍራሽ
ቅዱሳን ..... የተከበሩ
መልአ .....ምሉ
በረከት ... በቁሙ
ይእዜ... .አሁን
መልአት ....ሞላች
አዳም ----- የሰው ስም
ምድር ---- በቁሙ
ሔዋን ----- የሰው ስም
ሰማያት .....  ሰማዮች ዘአበዊሆሙ ... የአባቶቻቸው(ሥላሴ)
ወሊዳ.... ወልዳ
ቤት ------ በቁሙ
ዋሕድ ------አንድ
አመ ......ጊዜ
ተወሊዳ ...... ተወልዳ
ይወልዱ ----- ይወልዳሉ
አሐተ ..... አንድ ኹና
ክልኤተ ክልኤተ .... ሁለት ፣ሁለት ማርያም ....የጌታ እናት
ሰ ----- ግን ፣ነገር ግን

ፍች
አዳምና ሔዋን ከጥንት ጀምሮ ሁለት ሁለተ በወለዱ ጊዜ፣ የአባቶቻቸውን የሥላሴን ቤት አልመሉም፡፡ ከቅዱሳን ይልቅ የተከበረች በረከትን የተቀበለች ማርያም ግን አንድ ወልዳ እና አንድኹና ተወልዳ ምድር እና ሰማይን ሞላች፡፡

ሙያ

እም ... አገባብ ፍቺው ከ  ሙያው መነሻ
ጥንት.... የመነሻ ባለቤት
ኢመልኡ ....ማሰሪያ አንቀጽ ይስባል እንጅ አይሳብም
እስከ ----- አገባብ ፍቺው ድረስ ሙያው መነሻ
ይእቲ ------ የመድረሻ ባለቤት አዳምና ሔዋን ----- በ ወ ተጫፍረው የቅኔ ባለቤቶች
ዘ .... አገባብ ፍቺው የ ሙያው ዘርፍ ደፊ ዘርፍ ደፊነቱ ቤተ አበዊሆሙ የሚያሰኝ።

አበዊሆሙ ....የቤት ዘርፍ ቤት ተሳቢ ተሳቢነቱ ለይወልዱ

ሰ ----- አገባብ ፍቺው ግን ሙያው አፍራሽ
ዘ .....  አገባብ ፍቺው የ ሙያው ቅጽል ቅጽልነቱ ለማርያም
ነሥኦት ----- እንዳያሥር ዘ ወድቆ አስቀርቶታል፡፡
ቅድስት ቅጽል ቅጽልነቱ ለበረከት፤

ቅዱሳን -...- የቅድስት ዘርፍ በረከት .... ተሳቢ ተሳቢነቱ ለነሥኦት መልአት ...... የአፍራሹ ቅኔ ማሰሪያ አንቀጽ ምድርና ሰማያት ..... በ ወ ተጫፍረው ተሳቢ ተሳቢነታቸው ለመልእት ወ ...... አገባብ ፍቺው እና ሙያው አጫፋሪ ወሊዳ ..... ቦዝ እንቀጽ ዋሕድ ------ ተሳቢ ተሳቢነቱ ለወሊዳ
ወ ...... አገባብ ፍቺው ሙያውም አጫፋሪ ተወሊዳ ...... ቦዝ አንቀጽ አሐተ ..... ተሳቢ ተላቢነቱ ለተወሊዳ

📋  ማራቀቅ

ሰሙ፡---አዳምና ሔዋን ኹለት ኹለት ቢወልዱም የአባቶቻቸውን (የሥላሴን) ቤት አልሞሉም፡፡ አንዲት ሴት ግን አንድ ወልዳና አንድ ኹና ተወልዳ ቤት ሙሉ ኾናለች ማለት ነው፡፡

ወርቁ፡-
ባለቅኔው አዳምናሔዋንን ከማርያም ጋር አወዳድሯል በውድድሩም መሠረት አዳምናሔዋን መንታ መንታ ቢወልዱም ምድርን አለመሙላታቸውን፡ ማርያም ግን ሰማይና ምድርን የፈጠረውን ስለወለደች ምድርን ሞልታታለች ይላል ባለቅኔው፡፡ ይህ ቅኔ አፍራሽ ቅኔ ይባላል፡፡ አዳምና ሔዋንን አኮስሶ ማርያምን አሞግሶ ተቀኝቷል፡፡ አባቶቻችንስ አምሣ ቢወለድ አምሣ ነው ጉዱ ከተባረከ ይበቃል አንዱ- ይሉ የለ?

ገጽ ፻፺ |190

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ከኹለቱ እንዱን ምረጡ የቱን ልላክላችሁ?

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

እግዚአብሔር ሰዎችን ኹሉ ሲፈጥራቸው በመንፈሳዊ ማንነታቸው እኩል አድርጎ ነው፡፡ እንዲህም ስለ ኾነ እያንዳንዱ ሰው በጎም ኾነ ክፉ ግብር ለመሥራት እኩል ዝንባሌ አለው፡፡ እግዚአብሔርን ለመታዘዝም ኾነ ላለመታዘዝ እኩል የመምረጥ ዕድል አለው፡፡ ከዚህ ውጪ በኾነ ነገር ግን ሰው ኹሉ እኩል አይደለም፡፡ አንዳንዱ እጅግ አስተዋይ ነው፤ ሌላው ደግሞ ደከም ያለ ነው፡፡ አንዳንዱ በሰውነቱ ብርቱና ጤናማ ነው፤ ሌላው ደግሞ ደካማና ሕመም የሚበዛበት ነው፡፡ አንዳንዱ ሰው መልከ መልካምና ማራኪ ነው፤ ሌላው ደግሞ አይደለም፡፡

ይህ ኹሉ ቢኾንም ግን በኾነ ነገር ስጦታው ያለው ሰው ስጦታው የሌለውን ሌላውን ሰው ሊንቀው አይገባም፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ ለእያንዳንዳችን የተለያየ ስጦታን የሰጠን አንዳችን አንዳችንን እንድንጠቅም ነውና፡፡ እግዚአብሔር እያንዳንዳችን ከሌላው ወንድማችን የምንፈልገው ጥቅም እንዲኖር ያደረገው በመካከላችን መጠላላትና መለያየት እንዳይኖር ነው፤ እንድንፋቀርና አንድ እንድንኾን አስቦ ነውና፡፡

ስለዚህ ወዳጄ ሆይ! ወንድምህ ከአንተ ይልቅ አስተዋይና ዐዋቂ፥ ብርቱም ቢኾን በዚህ ቅር አይበልህ፡፡ ከዚህ ይልቅ እግዚአብሔርን አመስግን፤ ከወንድምህ አስተዋይነትና ዐዋቂነት ብርታትም ትጠቀማለህና፡፡ በዚህ ብቻ ሳታቆምም ራስህን፡- “ስጦታዬ ምንድን ነው? ወንድሜን እኅቴን በምን ልጠቅም እችላለሁ?” ብለህ ጠይቅ፡፡ ይህን ጥያቄ በትክክል ስትመልስ፥ እንደ መለስከው ምላሽም ስትተገብር በአንድ መልኩ በሚበልጥህ ሰው ቅር መሰኘትህን፥ በሌላ መልኩ ደግሞ የምትበልጠውን ሌላውን ወንድምህን መናቅህን ታቆማለህ፡፡

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ

/channel/BiranaEthio

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

/channel/BiranaEthio

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

/channel/Temgeez ባለቤትነቱ የተወሰነ የግሩፕ ማኅበር

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

1 ሰው 10 Member / አባል
Add 👈 ቢያደርግ
1000 በላይ ተከታዮቼ ~ 10ሺ በላይ አባል ማፍራት እንችላለን።


አንዳፍታ Join ብላችሁ
add member የምትለዋ ላይ ይፈልጋሉ የምትሏቸውን ወዳጆቻችሁን Add አድርጉልኝ ። አመሰግናለሁ። 🙏

👇 ሊንኩ

/channel/geezdiscusion

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

መልእክት

BIW08 ብለን ወደ 9355 እንላክ አቡነኤርምያስ እንዲያሸንፉ እናድርግ።

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

🌿🌿🌿🌿🌿🌿
መዝሙር ዘዘመነ ስብከት
❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ወተስፋ መነኰሳት፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ ወልዶ መድኅነ ንሰብክ።


📝 ⛪⛪

ሠናይ እለተ ሰንበት

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

የንባብ ብአት


ዜና ሕይውቱ ለቅዱስ ላሊበላ

ክፍል ፩

በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ፩አምላክ፡ ሥሉስ፡ዘኢይሰደቅ፡ ዋሕድ፨ ዕሩይ፡ ታሉት፡ ዘኢይነፍድ፤ ዘሀሎ፡እምቅድመ፡ ክዋኒሁ፡እንዘ፡ኢይትበዓድ፨ ወእምህላዊሁ፡እንዘ፡ኢየሐፅፅ፡ ወኢይፈደፍድ፨ በአናስረ፡ ዓለም፡ ዘኢይተረጐም፡ ወኢይትዔለድ፨ ወዘኢይትፈለጥ፡ ወልድ፡ እምአቡሁ፡ ወመንፈስ፡ እምወልድ፨

ዘአምጽአ፡ ዓለመ፡ በቃለ፡ ጽውዓ፡ እምኀበ፡ ኢሀሎ፡ በአሐቲ፡ ምክር፡ ወበአ ሐቲ፡ ፈቃድ፨ ዘሣረራ፡ ለምድር፡ በልቡና፡ ዘኢይኄለድ፡ ወሰማይኒ፡ ዘአንበራ፡ በአየር፡ እሳት፡ ዘይነድድ፨

ወለእሳትኒ፡ ዘሰፍሖ፡ በአየር፡ ሰማይ፡ እንበለ፡ ገሢሥ፡ በእድ፤ ወለነፋስ፡ ዘረበቦ፡ ዲበ፡ ሰረገላ፡ ጽልመት፡ እንበለ፡ መሠረት፡ ወድድ፤ አርጊዖ፡ ማየ፡ ዘረሰየ፡ ሰማየ፡ ወሰቀሎ፡ ከመ፡ ቀመር፡ ወዓምድ፨ ዘረሰዮሙ፡ ለመላእክቲሁ፡ መንፈሰ፡ ወለእለ፡ ይትለአክዎ፡ አይቁና፡ ዘነድ፨ ዘይመይጦ፡ ለንጥረ፡ መብረቅ፡ ወያጸንዖ፡ ለነጐድጓድ፨

ዘይፌትቶ፡ ለዕብነ፡ በረድ፨ እ ምከርሠ: ደመና፡ በበሕጠታቲሁ፡ ከመ፡ ይረድ፨ ዘይጌሥዖ፡ ለፀዓዕ፡ ወይዘርዎ፡ ለጊሜ፡ ከመ፡ ሐመድ፨ ጌልጌላሁ፡ ዘነበልባል፡ ወሰረገላሁ፡ መርዕድ፨ ዘያረምማ፡ ለማዕበለ፡ ባሕር፡ ወያዝኅና፡ ለሞገደ፨ ዘኢየኃልቅ፡ ምስፍናሁ፡ ለትውልደ፡ ትውልድ፨ ወኢይትዌዳእ፡ ምኵናኑ፡ ለዘመደ፡ ዘመድ፨ ጥንተ፡ መዋዕሊሁ፡ ዘኢይትኌለቍ፡ ወስፍሐ፡ ሀልዎቱ፡ ዘኢይትኄለድ፨ ዘለሐኮ፡ ለአዳም፡ በአርአያሁ፡ ከመ፡ ይትገሃድ፨ ለዘከመዝ፡ እግዚእ፡ እንዘ፡ እገኒ፡ ወእሰግድ፨ እነግር፡ ዜና፡ ገድለ፡ ፃማሁ፡ ብፁዕ፡ ወለቅዱስ፡ ብእሲ፡ ክቡር፡ ወርኡስ፡ ስቡሕ፡ ወውዱስ፨

ለባሴ፡ ንጹሕ፡ ዘኢለከፎ፡ ደነስ፨ ፀዋሬ፡ ንዴት፡ ዘምስለ፡ ንግሥ፤ ዘኢያንሶሰወ፡ በፍኖት፡ መብዕስ፨ ዘኢተሀይጰ፡ በአሕፃሁ፡ መስተቃርን፡ ዘውእቱ፡ ዲያብሎስ፡ ደብረ፡ ወርቅ፡ ወደብረ፡ ብሩር፡ ደብረ፡ ባሕርይ፡ ወደብረ፡ ሰንፒር፡ ወግረ፡ ቀንዓት፡ ወወግረ፡ ስኂን፡ መንክር፨ ደብረ፡ ወርቅ፡ ንብሎ፡ በእንተ፡ ስነ፡ ሃይማኖቱ፡ ርትዕት፨

ወበእንተ፡ ስነ፡ ትዕግሥቱ፡ በውስተ፡ ገድል፡ እንዘ፡ ይጽሕቅ፡ ለፈጽሞ፡ ቃለ፡ ወንጌል፡ እስመ፡ ይሰምዖ፡ ለቀርነ፡ መድኃኒትነ፡ ዘውእቱ፡ ብስራተ፡ እስራኤል፡ ሐዲሳን፡ ዘደምፀ፡ እምልሳነ፡ በግዑ፡ እንዘ፡ ይትነፋሕ፡ በቤተ፡ ክርስቲያን፡ በአፈ፡ ካህን፤ ወድምፀ፡ ቃሉ፡ ከመዝ፡ ይብል፨

በትዕግሥትክሙ፡ ታጠርይዋ፡ ለነፍስክሙ፡ ወካዕበ፡ ይቤ፡ ባኡ፡ እንተ፡ ጸባብ፡ አንቀጽ፡ እስመ፡ ርኀብት፡ አንቀጽ፡ ወስፍሕት፡ ፍኖታ፡ እንተ፡ ትወስድ፡ ወታበውእ፡ ውስተ፡ ሐጕል፨ወፈድፋደ፡ ጸባብ፡ አንቀጽ፡ ወጥቀ፡ መቅዓን፡ ወጽዕቅት፡ ፍኖታ፤ እንተ፡ ትወስድ፡ ወታበውእ፡ ውስተ፡ ሕይወት፨ ወኅዳጣን፡ ይበውእዋ፡ ወውስተ፡ ስፍሕትሰ፡ አንቀጽ፡ ይብል፡ ብዙኃን፡ እለ፡ ይበውእዋ፨ እለ፡ መኑኬ፡ እለ፡ ቦእዋ፡ ለአንቀጸ፡ ሐጕል፡ ወእለ፡ መኑ፤ ካዕበ፡ እለ፡ ይበውእዋ፡ እምድኅረ፡ ዝንቱ፡ እስመ፡ ኢተዓፅዋ፡ እስከ፡ ይእዜ፡ እላንቱ፡ ፍናው፡ ክልኤቲ፡ አሐቲ፡ እንተ፡ ሞት፤ ወአሐቲ፡ እንተ፡ ሕይወት፨ ወእለ፡ ቦእዋሰ፡ ለአንቀጸ፡ ሐጕል፡ እሉ፡ እሙንቱ፡ እለ፡ ሖሩ፡ በፍኖተዝ፡ ዓለም፡ ስፉሕ፡ ዘውእቱ፡ በሊዕ፡ ወሰትይ፡ ዘእንበለ፡ ዓቅም፨ እስመ፡ እለ፡ ይበልዑ፡ ወይሰትዩ፡ ዘእንበለ፡ ዓቅም፡ ይትቃረንዎ፡ ለቃለ፡ ወንጌል፤ ዘይቤ፡ ኢታክብዱ፡ ልበክሙ፡ በበሊዕ፡ ወሰትይ፨ ወይትፌጸም ላዕሌሆሙ፡ ቃለ፡ ነቢይ፡ ዘይቤ፡ አሌ፡ ሎሙ፡ ለእለ፡ ይገይሱ፡ በጽባሕ፡ ቤተ፡ መያሲ፡ ወይውዕሉ፡ ውስተ፡ ስታይ፡ ወያነድዶሙ፡ ወይን፨ ወካዕበ፡ ወያቴክሎሙ፡ አፍአ፡ እምቤተ፡ ግዕዘ፡ ቃለ፡ መርዓዊ፡ ዘይቤ፡ አሌ፡ ሎሙ፡ ለእለ፡ ይጸግቡ፡ ይእዜ፡ እስመ፡ እሙንቱ፡ ይርኅቡ፤ እስመ፡ ኃደግዋ፡ ለቃሉ፡ መሐሪተ፡ ጽሙና፡ እንተ፡ ትብል፡ ተገብሩ፡ እንከ፡ ለመብልዕ፡ ዘይነብር፡ ለሕይወት፡ ዘለዓለም፡ ዘይሁበክሙ፡ ወልደ፡ እጓለ፡ እመሕያው፡ ወእኮ፡ ለመብልዕ፡ ኃላፊ፡ ወይፈልስ፡ ጸጋ፡ እግዚአብሔር፡ እምስሱዓነ፡ ከርሥ፡ ኀበ፡ እለ፡ ያፈቅሩ፡ ጽሙና፨
በከመ፡ ፈለሰ፡ ብኵርና፡ ኤሳው፡ መፍቀሬ፡ መብልዕ፡ ኀበ፡ ያዕቆብ፡ ማኅፈደ፡ ጽሙና፡ ወእሉ፡ ካዕበ፡ እለ፡ ይበውእዋ፡ ለአንቀጸ፡ ሐጕል፡ ምስለ፡ እለ፡ አቅደምነ፡ ነጊረ፡ ምስለ፡ ስሱዓን፡ ወዘማውያን፡ ሐሳውያን፡ ዓላውያን፡ ሠራቅያን፡ መስተበቅላን፡ ሐያድያን፡ መስተመይናን፡ መስተሣልቃን፡ ዕቡያን፡ ዝኁራን፡ መሰግላን፡ ወእለ፡ ይትአመኑ፡ በሐሳበ፡ ከዋክብት፡ በቃለ፡ ብእሲት፡ እለ፡ ይብሉ፡ ነአምር፡ ዘይመጽእ፡ ወንፈስጥ፡ ዘይከውን፡፡ እሉኬ፡ ወእለ፡ ይመስልዎሙ፡ ፍኖተ፡ ሐጕል፡ ፍኖቶሙ፡ ሞት፡ ደኃሪቶሙ፡፡ ዛቲ፡ ይእቲ፡ ተፍጻሜታ፡ ወተርጓሜሃ፡ ለአንቀጽ፡ ስፍሕት፡ እንተ፡ ትወስድ፡ ውስተ፡ ሐጕል፨ ኢይምሰልክሙ፡ ኦፍቁራንየ፡ ሶበ፡ ተሰምዑ፡ አንቀጸ፡ ሐጒል፡ ዘተብህለ፡ በወንጌል፡ ከመ፡ ሀለወት፡ ውስተ፡ ሰማያት፡ አላ፡ በዝየ፡ ይእቲ፡ በምድር፡ ውስተ፡ ሰማያትሰ፡ አልቦ፡ አንቀጸ፡ ሐጕል፡ ዘእንበለ፡ አንቀጸ፡ ሣህል፨ ኀበ፡ ይነብር፡ አምላክነ፡ ባሕረ፡ ምሕረት፡ ወነቅዓ፡ በረከት፨ ወዘይትሐጐልሰ፡ ኢየዓርግ፡ ውስተ፡ ሰማይ፨ ሶበሰ፡ ዘተሰምየ፡ ሊቀ፡ መላእክት፡ ወድቀ፡ እምሰማይ፨ ሶበ፡ ሐለየ፡ ሕሊና፡ ሐጕል፡ እፎኬ፡ የዓርግ፡ ሰማየ፡ ብእሴ፡ ሐጕል፨ ወእለሰ፡ ቦኡ፡አንቀጸ፡ ጸባበ፡ እሉ፡ እሙንቱ፡ እለ፡ ፆሩ፡ መስቀሎ፡ ለክርስቶስ፡ ወተለውዎ፨ በፀዊረ፡ መስቀሉኒ፡ ዛቲ፡ ይእቲ፡ ጾም፡ ምስለ፡ አኰቴት፨ ፍቅር፡ ምስለ፡ የውሃት፡ ዘምስለ፡ ትሕትና፡ ንዴት፡ አንብዕ፡ ዘምስለ፡ ትጋህ፡ አልጕሞ፡ ልሳን፡ ዘምስለ፡ ትእግሥት፨ እምነገረ፡ ጽርፈት፡ እምነቢበ፡ ዓመፃ፡ ወሐሰት፡ ወርኂቅ፡ እምግብር፡ ኃላፊት፡ እንተ፡ ትወስድ፡ ውስተ፡ ሐጕል፡ ወሞት፨ አንጽሖ፡ ሥጋ፡ እምዝሙት፡ ዓዪል፡ ውስተ፡ ገዳም፡ በዘብድወ፡ ጠሊ፡ ወበሐሜለት፨ ወተዘግሖ፡ ውስተ፡ ጾማዕት፨ አንጽሖ፡ ልቡና፡ እምሐልዮ፡ ኃጢአት፨ ወተዘክሮ፡ ሞት፡ በኵሉ፡ጊዜያት፨ ዛተኬ፡ አንቀጸ፡ ከመ፡ ይባእ፡ ተኃየለ፡ ተመሪሖ፡ በእለ፡ ቀደምዎ፡ ቅዱሳን፡ ወቦአሂ፡ ዝንቱ፡ ብእሲ፡ መካህ፡ ዘስሙ፡ ላሊበላ፣ ዘተሰምየ፡ ገብረ፡ መስቀል፡ አመ፡ ቅብዓተ፡ ንግሡ፡ ዘአመስቀለ፡ አክናፈ፡ ሕሊናሁ፡ ከመ፡ አክናፈ፡ ኪሩቤል፡ ከመ፡ ይትመሠጥ፡ ቦቶን፨ ኀበ፡ መንበረ፡ መለኮት፡ ከመ፡ ይኀበር፡ ሰብሖ፡ ምስለ፡ ሱራፌል፨
እስመ፡ ተወክፈ፡ ኵሎ፡ ሥቃያተ፡ እለ፡ አቅደምነ፡ ነጊረ፡ ተሠጢሞ፡ ውስተ፡ ባሕረ፡ ትዕግሥት፨

እስመ፡ ርኂብኒ፡ ኢይትከሀል፡ ዘእንበለ፡ ትእግሥት፨ ወጸሚዕኒ፡ ኢይትከሀል፡ ዘእንበለ፡ ትእግሥት፨ ዓሪቅኒ፡ ወተፅናስኒ፡ በእንተ፡ እግዚአብሔር፨ ወፈጽሞ፡ ኲሉ፡ ቃለ፡ ወንጌል፡ ኢይትከሀል፡ ዘእንበለ፡ ትእግሥት፡ ወበእንተዝኬ፡ ለብሰ፡ እልታሐ፡ ትእግሥት፡ ወድርዓ፡ እንግድዓ፡ ዘመዊዕ፡ ከመ፡ ይማዕ፡ ኵሎ፡ ምንዳቤ፡ ገድል፨ ዝንቱ፡ ብእሲ፡ ዘሰመይናሁ፡ ደብረ፡ ወርቅ፨ እስመ፡ በከመ፡ ወርቅ፡ ይትዓቀብ፡ ውስተ፡ አስከሬን፡ ተዘጊሖ፡ በቀማጥር፨ ከማሁ፡ ኮኖ፡ መዝገበ፡ ለቃለ፡ ወንጌል፡ አስከሬን፡ ልቡ፡ ለብፁዕ፡ ወለቅዱስ፡ ላሊበላ፡ ወቃለ፡ ወንጌልሰ፡ በአማን፡ ወርቅ፡ ውእቱ፡ ዘአልቦ፡ ተምያን፨ ዘኃደረ፡ ውስተ፡ ልቡ፡ ለዝንቱ፡ ብእሲ፡ ፍጹም፡ ብፁሐ፡ አምጣነ፡ በአቅሙ፡ ለክርስቶስ፨ ህየንተ፡ ቀማጥርኒ፡ ኮኖ፡ ትሕትናሁ፨ እስመ፡ በሐብለ፡ ትሕትና፡ ዕሡር፨ ወህሉል፡ ክሣደ፡ ልቦሙ፡ ለጻድቃን፨ እስመ፡ እንበለ፡ ትሕትና፡ ኢይትከሀል፡ ያሥምርዎ፡ ለእግዚአብሔር፨ በከመ፡ ነበበ፡ ነቢይ፡ ተመጣዌ፡ ፍሕም፡ እምጕጠተ፡ ሱራፌል፡ እንዘ፡ ይብል፡ ከመዝ፡

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

እፎ ሀለውክሙ/ክን አኀውየ ወአኀትየ፤ እፎ ውእቱ ቀዳሚት ሰንበት። በኀቤየሰ ሠናይ ውእቱ ። እስኩ ንትሜሀር ዘይተልው ፪ተ ቅኔያት።

ጉባኤ ቃና

🌿በይነ ትሕትና ወንጽህ አባግዕ እለ አረጋዊ ቀዳሚ፤
🌿እፎኑመ ዮሴፍ ባዕለ ጸጋ ይሰሚ።

ትርጉም
የአረጋዊ በጎች ትህትና ና ንጽህና ሰለ ነዚህ ዮሴፍ   እንዴት ባለ ጸጋ ይባል?

የቅኔ ሙያ

=>በይነ- አገባብ ፍቹ- ስለ  -  ሙያው ማንጸርያ
=>ትሕትና ንጽህ በወ ተጫፍረው አባግዕ    - ምሳሌ - ትሕትና- ንጽህ ወርቆች- አባግዕ  ሰሞች -ተመስለው- በይነ የወደቀበት ማንጸርያ (የማንጸርያ ባለቤቶች)

=>ወ - አገባብ ፍችው ና    ሙያው አጫፋሪ
=>እለ  -አገባብ- ፍችው - የ -ሙያው- አዠያዥ


=>አረጋ- የአዠያዥ ባለቤት
=>ቀዳሚ- ቅጽል -ቅጽልነቱ ለአረጋዊ

=>እፎኑመ -  እንዴት ሙያው አንቀጽ አጎላማሽ- አንቀጽ አጎላማሽነቱ ይሰሚ ላለው
=>መ- ትራስ

=>ዮሴፍ- የቅኔ ባለቤት
=>ባዕል ጸጋ -የይሰሚ ተሳቢ
=>ይሰሚ - የቅኔ ማሰርያ

🌿መድኀኔዓለም ገስጽ ኮሮና ዘተመነነ እምግብሩ ፡
🌿እስመ ውስተ ምድር ሰብአ ንዋያቲከ ይዘሩ፡፡

ትርጉም

መድኀኔዓለም ሆይ ከሥራው የተና የሚያስጠላ የሆነ ኮረናን ገስጽ
በምድር ውስጥ (ወደ ምድር) ሰው ገንዘብህን ይበትናልና።

ቅኔ ሙያ

=>መድኀኔአለም -የቅኔ ባለቤት
=>ገስጽ - የ ቅኔ ማሰሪያ
=>ኮሮና- የይገስጽ ተሳቢ
=> ዘ -ያለው አገባብ ፍቹ የ ሙያው ቅጽል -ቅጽልነቱ ኮረና ላለው
=>ተመነነ- ብሎ እንዳያስር ዘ ይጠብቀዋል
=>እም- አገባብ ፍቹ ከ ሙያው መነሻ
=>ግብር- የመነሻ ባለቤት

=>እስመ -አገባብ ፍቹ ና ሙያው አስረጅ- አስረጅነቱ ገስጽ ላለው
=>ውስተ- ያለው አገባብ ፍቹ ውስጥ(ወደ)

=>ምድር - ውስተ የወደቀበት
=>ሰብእ ንዋያት ምሳሌ -  ሰብእ ወርቆች- ንዋያት ሰሞች- ተመስለው የይዘሩ ተሰሳቢ
=>ይዘሩ- እንዳያስር እስመ ይጠብቀዋል

@Geeztheancient
@Geeztheancient
@Geeztheancient
#ልሳነ #ግእዝ #ቅኔ
@መምህር ስብሐት

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ልሳነ ግእዝ የምታስጠኑ ልጆች ቻናልም ሆነ ግሩፕ የከፈታችሁ ሊንካችሁን ኮሜንት መስጫዉ ላይ አስቀምጡልኝ 👇

ግእዝ ቋንቋ ብትማሩ ይጠቅማችኋል ያልኳቸውን የቴሌግራም ገጾች እነኾ ፦
ሰው ያለ ምንም ነው። ከነ አባባሉም ለሰው ሰው ነው ልብሱ ይባላ የለ? እኒህ ታች በሊንኩ ያስቀመጥኩላችሁን የቴሌግራም ገጾች / channel / ተቀላቀሉ።
እናም ለማወቅ ተነሳሽ ሁኑ።
ካልተማሩ አያውቁ
ካላወቁ አይጸድቁ ይባላል። ማወቅ ትልቅ ነገር ነው። በምን ትቀናለህ ብትሉኝ እውቀት ባካበተ ሰው እቀናለሁ። በሊቅ ሰው እቀናለሁ። እንዲህ የሚደክሙ ካሉ ለምን አትከተሏቸውም? እዩላቸው፤ ጠይቁም መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ እንላለን።
ተረት አበዛሁባችሁ ለማንኛውም።

ሼር አድርጉላቸው።
የኔንም 📋✍️

1 👇
/channel/ardetlisangeez

2 👇
/channel/AstrogeezChannel

3 👇
/channel/geeZzlekulu

4 👇
/channel/EthiogeezmediaNibab

5 👇
/channel/Temgeez

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ቃላተ ግእዝ

ዝንቱ - ይህ
ሕግ - ሕግ
መፍቀሪ - ወዳድ ፤ ወዳጅ
ሰብእ - ሰው
እግዚእ - ጌታ
አእምሮ - አእምሮ፣ ዕውቀት
ወሃቢ - ሰጪ፣ የሚሰጥ
ፈጣሪ - ፈጣሪ
ዕፅ - ተክል፣ ዛፍ
ገነት - ልዩ ቦታ የተክል ቦታ
ኵሉ - ኹሉ
መሶብ - ሞሰብ
ወርቅ - ወርቅ
መሰላል - ሰዋስው
ምልእት - የተመላሽ
ጸጋ - ስጦታ
ልሳን - ቋንቋ፣ ምላስ
ሐዋሪ - ሂያጅ፣ የሚሄድ፣መንገደኛ ፍኖት - መንገድ፣ጎዳና
ጸሐፊ - ጸሐፊ ፣የሚጥፍ ፣ ጣፊ
ዜናዊ - የሚያበስር፣ የምስራች የሚል፣ ወሬኛ፣ ጋዜጠኛ።
ዜና - ዜና ፣ የምስራች፣ ወሬ።


/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ጉባኤ ቃና

ኢይተርፍ ግፍእ፡ለዘእድሜሁ፡ጎንደየ፤
እስራኤል፡ለፈርኦን፡አፆርወ፡ማየ፨



📋 ፍቺ | ትርጉም |

ዕድሜው ለዘገየ/ለሰነበተ ሰው/ ግፍ አይቀርም፡፡ እስራኤሎች ፈርኦንን ውኃ አሸክመውታልና፡፡

የቃላት ትርጉም
ኢይተርፍ —አይቀርም
ግፍዕ——ግፍ
ለ---በቁሙ
ዕድሜሁ—ዕድሜው
ጐንደየ——ዘገየ
እስራኤል——የነገድ ስም
ለ - -- በቁሙ
ፈርኦን——የግብጽ ንጉሥ
እስመ——እና ፣ስለ
አጾርዎ—-አሸከሙት
ማይ ___ ውኃ

ምሳሌና ሙያ

ኢተርፍ—ማሰሪያ አንቀጽ
ግፍዕ———የቅኔ(የዐረፍተ ነገር)ባለቤት።
ለ——አገባብ ፍችው በቁሙ ሙያው አቀባይ
ዘ——አገባብ ፍችው የሙያው በቂ ሆኖየአቀባይ ባለቤት
እድሜ—የቅጽል ባለቤት
ጐንደየ——ያስር ነበር ዘ ወድቆ አስቀርቶታል፡፡
እስራኤል———የአስረጂ ባለቤት ለ——አገባብ ፍቺው ን ሙያው ተጠቃሽ ተጠቃሽነቱ ለአጾረዎ።
ፈርኦን _ _ የተጠቃሽ ባለቤት እስመ— - -አገባብ ፍችው ና ሙያው አስረጂ አስረጂነቱ ለኢይተርፍ አጾርዎ—ያስር ነበር እስመ ወድቆ አስቀርቶታል፡፡
ማይ——ተሳቢ ተሳቢነቱ ለአጾርዎ።

ማራቀቅ

ለሰሙ፡-
ግፍ አይቀርም፡ሰዎች ዉኃ ሲያስቀዳቸው የነበረውን ሰው በተራቸው ውኃ አስቀድተውታልና፡፡ ነጮቹ / carma / ይሉታል። የእጅን ማግኘት እንደማለት።

ወርቁ፡-
እስራኤሎች ፈርኦንን ውኃ አሸከሙት ማለት ሸሽተው ሲሄዱ ፈርኦን ከእነፈረሱ በእነሱ ምክንያት መስጠሙን መናገር ነው፡፡ ከዚህ ላይ ባለቅኔው የሚያሳሰበው ግፍ የሚዋልበት ሰው ሁሉ ብድሩን እንደማያጣ ግፍ የሚሰራ ደግሞ ተመልሶ በራሱ ላይ እንደሚውል ያሳስባል፡፡ ይህ ባለቅኔ በዓለም ላይ ያሉ አምባገነኖች ያለ ጥንቃቄ በሰዎች ላይ የሚያደረሱትን ግፍ እንዲቀንሱ ሲሹ "ወትሮ ተበር እንጂ መጥኖ መደቆስ ፤ አሁን ምን ያደርጋል ወማልቀ ጥዶ ማልቀስ ። "
እያሉ መልእክት ያስተላልፉ ነበረ። እንደ ፈርኦን ልባቸው የደነደነውን ያስታግስልን 🙏 አሜን።

መጽሐፈ ቅኔ
ገጽ ፻፸፬ | 174

#ልሳነ #ግእዝ #ቃላት
/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

ምርጥዬ መጽሐፍ ነው።

ኤሌክትሮኒክስ ነገር ቢጠፋስ ብሎ የሚያስብ ሰው ቢኖር ኮፒ አድርጎ ያስቀምጥ።

የሶፍትኮፒ መጽሐፍ ያን ያህል ማስታወሻ ለመያዝ አይመችም፤ ልምድ ስለሌለን ነው መሰለኝ። የሆነ ሁኖ ቆዳ ፍቀው ብራና ዳምጠው ልክ እንደ ወረቀት ከለር ፕሪንት አድርገው የሚጠቀሙ ስላሉ ሼር አደርጉት።

ሠናይ ምሴት 🙏

/channel/geeztheancient

ዩቲቭ ላይም Subscribe አድርጉኝ

https://www.youtube.com/channel/UC0AbE445q7l1pDutVwpw5Ow

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

/channel/geeztheancient

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

#ልሳነ #ግእዝ

መጠይቃውያን ቃላት
/Wh words/questions

📚 መጠይቃዊ ቃላት የዕለት ተዕለት ጥያቄዎቻችንን በመጠየቅ መልስ የምናገኝበት ነው።

እፎ - እንዴት - How?

ሁኔታን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃል ነው። እፎ እፎ (እንዴት እንዴት) ሊልም ይችላል። ምንኛም ሊሆን ይችላል።

እፎ + ነባር ግስ/Verb to be/irregular verbs

ምሳሌ
እፎ ውእቶሙ አኀውከ።- ወንድሞችህ እንዴት ናቸው? - How are your brothers?
እፎ ይእቲ እምከ - እናትህ እንዴት ናት? - How is your mother?

እፎ ውእቱ ትምህርት - ትምህርት እንዴት ነው - How is education?

እፎ ውእቱ ሕይወት - ሕይወት እንዴት ነው? - How is life ?
እፎ ውእቱ ፈተና - ፈተና እንዴት ነው - How is exam?

እፎ + መደበኛ ግስ (Regular verbs) በኃላፊበትንቢትበትዕዛዝ የሚገኙ ናቸው።

እፎ + ኃላፊ ግስ
ምሳሌ፦
እፎ ወአልክሙ አርድእት - እንዴት ዋላችሁ ተማሪዎች?
እፎ ወአልከ እኁየ - እንዴት ዋልክ ወንድሜ?
እፎ ውእቶሙ ኀደሩ - እነሱ እንዴት አደሩ? ( ለብዙ ወንዶች )

እፎ + ትንቢት ግስ
ምሳሌ፦
እፎ ይመጽእ = እንዴት ይመጣል
እፎ ይከውን = እንዴት ይሆናል
በዚህ መልኩ በዐሥሩም መራሕያን ይሔዳል ።

☑️ መኑ - ማን - Who
እለ መኑ - እነ ማን
መነ - ማንን
ሰውን ለመጠየቅ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃል ነው።

መኑ + ነባር ግስ

መኑ ውእቱ አቡከ/ኪ - አባትህ/ሽ ማን ነው? - Who is your Father
መኑ ይእቲ እምኪ/ከ - እናትሽ/ህ ማን ናት?
መኑ ውእቱ ስምከ/ኪ - ስምህ/ሽ ማን ነው?
መኑ ይእቲ እህትከ/ኪ - እህትህ/ሽ ማን ናት?

መኑ + መደበኛ ግስ

መኑ መጽአ ናሁ - አሁን የመጣው ማን ነው?
መኑ ሖረ ናሁ - አሁን የሄደው ማን ነው?
መኑ ተንስአ/ት ናሁ - አሁን የተነሳው/ችው ማን ነው/ናት?
መኑ ነበረ/ት ናሁ - አሁን የተቀመጠው/ችው ማን ነው/ናት?

መኑ + ትንቢት ግስ

መኑ ይመጽእ ጌሰም - ነገ የሚመጣው ማን ነው?
መኑ ይሐውር ጌሰም - ነገ የሚሄደው ማን ነው?
እለ መኑ የሐውሩ/ራ ናሁ - አሁን የሚሄዱት እነማን ናቸው?

በዚህ መሠረት በ10ሩም መራሕያን ይወርዳሉ።

ምንት - ምን - what?

ምንተ - ምንን?፣ ምንተ ምንት - ምን ምን?፣ ምንት ምንተ? የሚልም አካሄድ አለው።
● ምንት ነገሮችን ለመጠየቅ ስንፈልግ የምንጠቀምበት መጠይቃዊ ቃል ነው።

ምንት + ነባር ግስ
/Verb to be/irregular verbs

● ነባር ግስ/ማሠሪያ አንቀጾች የሚባሉት ባለፉት ክፍሎች እንዳየነው አነ፣ አንተ፣ አንቲ፣ አንትሙ፣ አንትን፣ ውእቱ፣ ይእቲ፣ ንሕነ፣ ውእቶሙ እና ውእቶን ናቸው።
ምሳሌ
ምንት ውእቱ ዝንቱ
=ይህ ምን (ምንድን) ነው?
ምንት ውእቱ ሕይወቱ ለሰብእ በዲበ ምድር ?
= ለሰው በምድር ላይ ሕይወቱ (አኗኗሩ) ምንድን ነው?
ምንት ውእቱ ምግብከ
=ምግብህ ምንድን ነው?
ምንት ይእቲ ዛቲ
= ይህች ምንድን ናት?
ምንት ይእቲ ልብስኪ
= ልብስሽ ምንድን ነው?

ምንት + መደበኛ ግስ/Regular verb

● እነዚህ በኃላፊ/Past tense፣ በትንቢት/ Future tense፣ በትእዛዝ፣ የሚገለጹ ናቸው።

ምንት + ኃላፊ አንቀጽ
/What + Past tense
ምንት ሖረ ዮም= ዛሬ ምን ሄደ?
ምንት በላእከ ዮም = ዛሬ ምን በላህ?
ምንት መጽአ ናሁ፤
= አሁን ምን መጣ?
ምንት ኮነ ዝንቱ ነገር፤
= ይህ ነገር ምን ሆነ?

ምንት + ትንቢት አንቀጽ (What + future tense)
ምንት ይኩን ዝንቱ ነገር = ይህ ነገር ምን ይሁን?
ምንተ እብላ = ምን ልብላ?
ምንተ እለብስ = ምን ልልበስ?
ምንተ ታፈቅር = ምን ትወዳለህ?
ምንተ ትጸልኢ = ምን ትጠያለሽ?

አይቴ - የት - where?

● ኀበ አይቴ - ወዴት - to where?እም አይቴ - ከየት - from where? የሚል አካሄድ አለው። ይህ ቦታን / place /ለመጠየቅ የምንገለገልበት ነው።

አይቴ + ነባር ግስ /Verb to be

ምሳሌ፦
አይቴ ውእቱ ቤትከ
=ቤትህ የት ነው?
አይቴ ይእቲ እምኪ
= እናትሽ የት ናት?
አይቴ ውእቶሙ/ን አዝማዲከ = ዘመዶችህ የት ናቸው?
አይቴ ውእቱ ብሔራ ለጥበብ = የጥበብ ሀገሯ የት ነው?
አይቴ ውእቶን አኀቲከ
=እህቶችህ የት ናቸው?

አይቴ + መደበኛ ግስ/Regular verbs

ምሳሌ፦
አይቴ + ኃላፊ አንቀጽ (Where + past tense)
አይቴ ተወለድከ አንተ
=አንተ የት ተወለድክ?
አይቴ ሖረ አቡከ/ኪ
=አባትህ/ሽ የት ሄደ?
እም አይቴ መጻእኪ
=ከየት መጣሽ?

አይቴ + ትንቢት አንቀጽ (Where + future tense)
አይቴ ሀገር ይሐውር አቡኪ
=አባትሽ የት ሀገር ይሄዳል?

ኀበ አይቴ ትሐውሪ
=አንቺ ወዴት ትሄጃለሽ?


ማስታወሻ፦ በግእዝ ቋንቋ የጥያቄ ምልክት (? )የለም። ራሱ ቃሉ መጠይቃዊ መሆኑ ስለሚታወቅ ነው። ይኽንን ምልክት ( ፧ ) የሚጠቀሙም አሉ።

Telegram
/channel/geeztheancient

YouTube
https://www.youtube.com/channel/UC0AbE445q7l1pDutVwpw5Ow

Читать полностью…

EOTC Books ⛪️

በብላታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ

✍️ ልሳነ ግእዝ

Читать полностью…
Subscribe to a channel