🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማህሌተ ጽጌ ዘራብዕ ሳምንት
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ነግሥ (የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዐተ ማኅሌት መጀመሪያ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ፡፡በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኅቤየ፤ሃሌ ሉያ (፪) እመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡፡ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም፡፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግስ፦
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ይኬልልዋ መላእክት በውስጠ ውሳጤ መንጦላእት ለቅድስት ማርያም ነቢያት ወሐዋርያት ወሰማእትኒ ያሰምኩ ባቲ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ወማህደሩ ለልዑል
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ናሁ ጸገየ ወወሀበ መአዛ፤ ተአምርኪ ናርዶስ ለቤተክርስቲያን ዘይሔውዛ፤እንዘ ታረውጽኒ ሊተ ማርያም በፍኖተ ሎዛ፤ አጕይዪኒ ከመ ወይጠል ወከመ ኃየል ወሬዛ፤እምገጸ ኃጢአት እኅተ አርዌ ዘይቀትል ሕምዛ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ናሁ ጸገየ ወወሀበ መአዛ ናሁ ጸገየ/2/
ተአምርኪ ናርዶስ ለቤተክርስቲያን ዘይሔውዛ ለቤተክርስቲያን/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ነፍሳተ ጻድቃን አውያን አመ ይሁቡ መአዛ ለዘምግባረ ጽድቅ አልብነ ይኩነነ ቤዛ ንግደትኪ ማርያም እስከ ደብረ ቊስቋም እምሎዛ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ሰመዩኪ ነቢያት እለ ርእዩ ኅቡአት፤ገነተ ጽጌ ዕፁተ ወኆኅተ ምስራቅ ኅትመተ፤ እግዚአብሔር ወሀበ ለቤተ ዳዊት ትንቢተ፤ከመ ትጸንሲ ድንግል ወትወልዲ ሕይወተ፤ ኢሳይያስኒ ነገረ ክሡተ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ነቢያት ሰመዩኪ እለ ርእዩ ኅቡአት ደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ/2/
ገነተ ጽጌ ጽጌ ጽጌ ወኆኅተ ምስራቅ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
መሰንቆሁ ለዳዊት ወአክሊሉ ለሰሎሞን ገነት ዕፁት አዘቅተ ኅትምት መሶበ ጽንስ ምስለ ድንግልና ዘኢሳይያስ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ገነት ዕፁት ገነት ዕፁት አዘቅት ሕትምት፤ተሰውጠ ዲቤሃ ምዑዝ ዕፍረት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማህሌተ ጽጌ፦
ፄነወኒ ተአምርኪ ሶበ ይነፍሑ ነፋሳት፤ ከመ ጼና ገነት ዘይፄኑ እምርኁቅ ፍኖት፤ መዓዛ አፈዋት ማርያም ወጽጌ መንግሥት ቡርክት፤ ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት፤ጽጌ ጽጌ ጽጌ አሮን ዘክህነት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ጽጌ ጽጌ ዘሰሎሞን ወዳዊት/2/
መዓዛ አፈዋት ማርያም መዓዛ አፈዋት ወጽጌ መንግሥት ቡርክት/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሠርፀ መንግስት ዘእምሥርወ ዕሤይ ወጽጌ ንጽሕት ዘእምጕንደ ዳዊት፤ወብኪ ይትሜዓዙ ኲሎሙ ቅዱሳን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕ ፣አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፣ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላህ፣ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ፣ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ እንዘ ተሐቅፊዮ አመ ቤተ መቅደስ/2/
ንዒ ርግብየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ኤልያስ ወኤልሳዕ ነቢያተ እስራኤል፤ወምስለ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋዓ ልቡና ዘአስተዮ ዑርኤል
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቈ ባሕርይ ዘየኃቱ፤ዘተጽሕፈ ብኪ ትእምርተ ስሙ ወተዝካረ ሞቱ፤አክሊለ ጽጌ ማርያም ለጊዮርጊስ ቀጸላ መንግሥቱ፤አንቲ ኵሎ ታሰግዲ ሎቱ፤ወለኪኒ ይሰግድ ውእቱ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምዕንቄ ባሕርይ/2/
አክሊለ ጽጌ ማርያም ቀጸላ ለጊዮርጊስ መንግሥቱ/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
በወርቅ ወበዕንቍ ወበከርከዴን፤ሥርጉት ሥርጉት በስብሐት፤ወነገሥት ይትቀነዩ ለኪ፤ትርሢተ መንግሥቱ አንቲ መድኃኒቶሙ ለነገሥት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰቆቃወ ድንግል
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ፤ወላህዉ ፍሡሐን ተዘኪረክሙ ብዙኃ ሠናይታ፤ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ውስተ አድባረ ግብጽ ባሕቲታ፤ተአወዩ በኃጢኦታ ሀገረ አቡሃ ኤፍራታ፤ወደመ ሕፃናት ይውኅዝ በኵሉ ፍኖታ።
@EOTCmahlet
ወረብ
@EOTCmahlet
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/2/
ማርያም ተዓይል ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/2/
@EOTCmahlet
ዚቅ
አመ አጒየይኪ እምሰይፍ ዕጓለኪ በሐቂፍ፤ አድባራተ ኤልኪ ከመ ዖፍ፤ እንዘ ከመ ዝናም ያንጸፈጽፍ፤ወለመላትኪ አንብዕ ወእመላትሕኪ ሐፍ።
@EOTCmahlet
መዝሙር በ6፦
በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት፤ ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት፤ናርዶስ ፈረየ በውስተ ገነት፤ቀንሞስ ቀናንሞስ ከርካዕ ምስለ ዕንጎታት ማ፦ክርስቶስ ሠርዓ ሰንበተ፤ነአኩቶ ለዘፀግወነ ሠናይቶ።
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #