ክፍል ፫
( #በሕብረት_የሚባል )
ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፤እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ፤ፀወንየ ወኰኲሕየ፤ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ፤ወዐቃቤየ ትከውነኒ፤ወእትዌከል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍቃንርየ፤ረዳኢየ ወምስካይየ፤ወሕይወትየ ወታድኅነኒ፤
እምእደ ገፋዕየ፤ሃሌ ሉያ በስብሐት ዕጼውዓከ፤ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ሚካኤል
መልአክ፤ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፤ መልአኪየ ይቤሎ፤እመላእክት ሠምሮ፤መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ
( #በሕብረት_የሚባል )
ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን: ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።
( #በሕብረት_የሚባል )
ማኅበረ መላእክት ወሰብእ፤ተዓይነ
ክርስቶስ ወእሙ፤ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ፤ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፤ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።
( #ካህን_የሚለው )
#ሰላም ለአብ ወለወልድ
ቃሉ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፤ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፤ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኩር ኵሉ፤ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።
#ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ
ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
#ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም
ለባሲ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ
ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።
መልክዐ ሥላሴ
#ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ
#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ፤በእንተ በግዑ እቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ
#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል፤ ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ እዕቀቡነ ተማህፀነ ለክርስቶስ በደሙ።
#ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል
ወኪሩቤል :እለ ትሴብሕዎ፤መላእክተ ሰማይ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ፤ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ
#ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት
ሚካኤል :ወዲበ ሠናይትከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፤አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል፤እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፤በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል።
#ሰላም ለከ ንሥረ እሳት ዘራማ፤ማህሌታይ
ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ፤ለረዲኤትከ ዲቤነ ሲማ፤ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ፤እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ።
#ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ፤ይትከሃን ወትረ በበምሥዋዒሁ፤እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሁ፤ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ፤ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምጽ ጉይናሁ
#ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።
#ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት፤ለጻድቃን ወሰማዕት፤ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት፤ለምልዕተ ጸጋ ማርያም ቡርክት፤ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።
#ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት
ርግብ፤ዘመና ልሁብ፤እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ፤ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ :ወኢያውዓያ ነድ ወላህብ።
#ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ፤እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ፤፱ተ አውራኃ ወ፭ተ ዕለተ፤ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ፤አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።
#ምንተ አዐስዮ ለእግዚአብሔር አሐተ፤በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ፤ረስይኒ እሙ አሥምሮ ግብተ፤ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ፤ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ።
መልክአ ኪዳነ ምህረት
# ሰላም ለመላትሕኪ ጽጌያተ ሮማን እለ ይመስላ፤ ባሕቱ መጽለዋ ለእሳተ አንብዕ በነበልባላ፤በኪዳንኪ ማርያም አዕርግኒ ዓፀደ ተድላ፤ወይ ለነ አሌ ለነ አመ ውስተ ደይን ይቤላ፤ነፍሳተ ክልኤቲ አኃት ሐሊባ ወሐላ
( #ቁመቱ_በላይ_ቤት_ሲሆን_የሚባል )
#ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእከነ እምጸድፍ፤በርኅራኄኪ ትሩፍ፤ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ፤ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ፤ኍላቌሆሙ አዕላፍ፤አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
#Join & #share
ክፍል ፩
ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል
ገብርኤል አዕርግ ፀሎተነ።
@EOTCmahlet
#በግራ_ወገን )
አርባዕቱ እንሰሳ
መንፈሳውያን ፤ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ዕስራ
ወአርባዕቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ፀሎተነ።
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉሰአሉ
በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ
አዕርጉ ፀሎተነ
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ረከብኪ ሞገስ መንፈሰ ቅዱስ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፈለነ
@EOTCmahlet
( #በቀኝ_ወገን )
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
@EOTCmahlet
ከዚህ በኃላ ጸሎት ተደርሶ ወደ ስምዓኒ ይቀጥላል
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
#Join & #share
ይህንን ነገር እስቲ ቆም ብለን እናስበው
#የመጽሐፍ_ጥቆማ_ስለ_ማህሌት_ማወቅ_ለምትፈልጉ_ማህሌታውያን
🫴 "ያሬድና ዜማው" 🕊
በዚያ መጽሐፍ 👇
#ድጓ ምንድን ነው?
#አቋቋም ምንድን ነው?
#ተክሌ አቋቋም ምንድን ነው?
#ጎንደሬ አቋቋም?
#ሳንኳ አቋቋም?
#ላይ ቤት አቋቋም
#ታች ቤት አቋቋም
#ዝማሬ ምንድ ነው?
#ምዕራፍ ምንድን ነው ??
የእነዚህና መሰል ጥያቄዎችን ከነአገልግሎታቸው በሚገባ ተብራርቶ ያገኙታል "ያሬድና ዜማው"
የሚል መጽሐፍ ፈልገው ያንብቡ ሙሉ መልስ ያገኛሉ 🤲
ያሬዳውያን
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
የተለያዩ ማህበራዊ ገጾቻችንን subscribe follow like share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
ያደረጋችሁም እናመሰግናለን 🤲
👉YouTube channel👇
EOTCmahlet/featured#" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@EOTCmahlet/featured#
👇 tiktok
eotcmahlet?_t=8qHmxqNqF77&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eotcmahlet?_t=8qHmxqNqF77&_r=1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇 instagram
https://www.instagram.com/eotcmahlet?igsh=ZzNvZnBybnJmYWN3
ክፍል ፪
@EOTCmahlet
ቅኔ ማህሌት (ከ3ቱ የቤተክርስቲያን ክፍሎች አንዱ) በአስተዳዳሪው መቀመጫ (ግራ ወገን ና ቀኝ ወገን) በመባል ለ2 ቦታ ይከፈላል። ሊቃውንቱም እንደየ ማዕረጋቸው በመቆም ማህሌቱን እየመሩ ያስጀምራሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
"ስምዓኒ" ከመባሉ በፊት ግን የፀሎተ ሰአታት አካል የሆነው "ሚካኤል ሊቀ መላእክት..." ይደረሳል። ከዛ በኃላ ጸሎት ይደረሳል። ከዚህ በመቀጠል ከአንዱ ወገን "ስምዓኒ" ይመራል፤ ተመሪም መቋሚያውን አስቀምጦ ይመራል።
አባባሉም፦
@EOTCmahlet
👳♂መሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👨ተመሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👳♂መሪ፦ጸሎትየ
👨ተመሪ፦ጸሎትየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👨ተመሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👳♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ:-ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ ሃሌ ሉያ
👳♂መሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስከ እዚ ከተመራ በኃላ ምሪቱ ይቆማል ግን ተመሪው ከመሪው ፊት አንዳለ እዛው እንዳለ ይጠብቃል(ወደ ቦታው አይመለስም)
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምሪቱ ከ2ቱ ክፍሎች ከግራ ከጀመረ(ስምዓኒን ከመሩ) ከቀኝ ወገን ማንሻ ያነሳሉ፤ ቀኝ ወገን ስምዓኒን ከመሩ ከግራ ወገን ማንሻ ያነሳሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማንሻውን የሚያነሱት(ግራም ይሁን ቀኝ) "አንሽ ወገን" ይባላሉ፤ መሪው ባለበት ያሉት ደግሞ "መሪ ወገን" ይባላሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
🧔አንሽ ወገን ካሉት 1ሰው፦ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ
አብረውት ያሉት(አንሽ ወገን)፦ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
አንሽ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ (ይህን ብሎ ወደ ቦታው ይመለሳል)
መሪ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሽ ወገን፦አመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
#Join & #share
#ሥላሴ ትትረመም
ሥላሴ ትትረመም ወት ትትነከር
ሥላሴ ትትረመመም ወት ትነከር(3) ×2
ሥላሴ ትትረመም ወትትነ
ይገባል ምስጋና ይገባል ውዳሴ
ሁሉን ለፈጠረ ለቅድስት ስላሴ
ከዘመናት በፊት ቀድሞ የነበረ
ፍጥረቱን በሙሉ ለክብሩ ፈጠረ
/አዝ=====
ልበል ሀሌ ሉያ ኪሩቤልን ለብሰን
በእግረ ምስጋና ያሬድን ልከተል
ላቅርብ ምስጋናውን ዘምስለ ሱራፌል
ውዳሴ ምስጋና ነው እና ለልዑል
/አዝ=====
በስም ሶስት ሲሆን እንዲሁም በአካል
በግብርም ሶስት ነው ያለመቀላቀል
ፍጥረትን በመፍጠር በአምላክነት
በባህሪይ እና ደግሞም በመግስት
አምላክነውእንጂ አይባልምሶስት
/አዝ=====
በኪሩቤል ጅርባ ዙፋኑን ዘርግቶ
ክብሩን ጌትነቱን ከፍጥረት ለይቶ
ይኖራል ዘላለም በመንግስቱ ፀንቶ
ይኖራል ዘላለም በመንግስቱ ፀንቶ
/አዝ=====
ይመስክር ዬርዳኖስ ይናገር ታቦር
የአምላክን ጌትነት የስላሴን ክብር
ይኼው በዬርዳኖስ ወልድ ተገለጠ
መንፈስ ቅዱስ ታየ አብም ቃሉን ሰጠ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ማህሌቱን የበለጠ እንድታውቁት " ትምህርተ ማህሌት " የሚል ተከታታይ የትምህርት መረሃ ግብር በዚሁ በምትወዱት ቻናል ልንጀምር ነው ፤ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉👏
በ ትምህርተ ማህሌት ስለ
1. ንዋየ ማህሌት- መቋሚያ፣ከበሮ ፣ጽናጽል ከነምሳሌያቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጋር
2.ስለ መልክዕ አቋቋም
3.ስለ ዚቅ
4.ስለ ወረብ
5.ስለ አመላለስ
6.ስለ ዝማሜ
7.ስለ አንቀጸ ሐሌታ
8.ስለ እጣነ ሞገር እና ክብር ይዕቲ
9.ስለ ነግሥ
10.ስለ እስመ ለዓለም እና አንገርጋሪ
11.ስለ ሁሉም ከበሮ አመታት
12.ስለ ስርዓተ ዋዜማ
ሁሉንም እንድታውቁ ለማስቻል ተዘጋጅተናል በቅርቡ እንጀምራለን 😇
ያሬዳውያን ነን
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን ❤️🙏
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ
የተለያዩ ማህበራዊ ገጾቻችንን subscribe follow like share በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን
ያደረጋችሁም እናመሰግናለን 🤲
👉YouTube channel👇
EOTCmahlet/featured#" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@EOTCmahlet/featured#
👇 tiktok
eotcmahlet?_t=8qHmxqNqF77&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eotcmahlet?_t=8qHmxqNqF77&_r=1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇 instagram
https://www.instagram.com/eotcmahlet?igsh=ZzNvZnBybnJmYWN3
ወረብ፦
ብክዩ ኅዙናን ኀልየክሙ ስደታ ለማርያም/፪/
ማርያም ተዓይል ከመ ዖፍ ባሕቲታ ውስተ አድባረ ግብጽ ተዓይል/፪/
@EOTCmahlet
ከ @Memhir_sirak
➡️ይነበብ
✅ያቋረጣችኹ የ2016 ዓ.ም የቅኔ ተማሪዎች ጥሪ ተደርጎላችኋል። በአዲሱ ዓመት 100 ተማሪ ለማስቀኘት ስለታቀደ መጣችኹ ተማሩ
💠💠💠
ማሳሰቢያ
በ2017 ዓ.ም እቅዳችን
✅100 ተማሪዎች
ቅኔ ማሳወቅና ማስቀኘት ነው።
✅50 ተማሪዎች
የባሕረ ሐሳብ ሥልጠና መስጠት
✅50 ተማሪዎች
የንባብ ትምህርት ማስተማር
✅20,000 ተማሪዎች
ግእዝ ቋንቋ ማሳወቅ
⬇️⬇️⬇️⬇️
🔔ለጥያቄ
➡️@pawli37
ወይም
/channel/p09Geez
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
✅ብራና የባሕረ ሐሳብ መጻፎች
✅ ታገኛላችኹ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅