➡️➡️➡️➡️
4ኛ ዙር
💠💠💠💠
ለባሕረ ሐሳብ አፍቃሪዎች
1ኛ ዙር 13 ተማሪዎች በ3/1/2017
2ኛ ዙር 14 ተማሪዎች በ17/2/2017
ተመርቀዋል
3ኛ ዙር 14 ተማሪዎ 6/4/2017
ይመረቃሉ
4ኛ ዙር ታኅሣሥ 5/2017 ይጀመራል
በቴሌግራም @pawli37 ፈጥነው
ይመዝገቡ/+251915642585
💠💠💠💠💠
ለበለጠ መረጃ
ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
/channel/+cD8I6LHkvu5kMmY0
👍👍👍👍👍
እዝል እጣነሞገር
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
የዙር አባ ዜማ በረጅሙና በአጭሩ
ክብር ይእቲ ዛቲ ለኲሉ ጻድቃኑ
ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ
ሰብሕዎ በጽንዓ ኃይሉ
ሰብሕዎ በክሂሎቱ
ሰብሕዎ በከመ ብዝኃ ዕበዩ
ሰብሕዎ በቃለ ቀርን
ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ
ሰብሕዎ በከበሮ ወበትፍሥሕት
ሰብሕዎ በአውታር ወበዕንዚራ
ሰብሕዎ በጸናጽል ዘሠናይ ቃሉ
ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ
ኩሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚአብሔር
ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለዓለም ወለዓለመ ዓለም
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
እንዘንብል ኢንትኃጐል።
ዕዝል ክብር ይእቲ ዜማ
ጠቢባነ ኩኑ ከመ አርዌ እመ ይብለነ እግዚእ፣
ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ በላዔ ሥጋሁ ኃጥእ፣
እስመ ለውእቱ ሥጋ እንተ ፆረቶ ምሥዋዕ፣
ውስጡ እሳት በላዒ እንዘ አፍኣሁ መብልዕ ሃሌ ሉያ።
ውድ ያሬዳውያን
የቀጣዮቹን በዓላት
1.የታህሳስ 12 የጻዲቁ አባታችን አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ በዓል ስርአተ ዋዜማና ማህሌት
2 የታህሳስ 13 በዓለ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት ስርአተ ማህሌት
3.የታህሳስ 19 በዓለ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ስርአተ ዋዜማ ናማህሌት
4. የታህሳስ 24 በዓለ ተክለኃይማኖት ጻድቅ ስርአተ ዋዜማ ናማህሌት
5.የታህሳስ 28 በዓለ አማኑኤል
6. በዓለ ልደት ስርአተ ዋዜማ ና ማህሌት
7.የየሳምንት መዝሙሮች
8.የየሳምንቱ ምስባክ
9.የብርሃን ስብከት ኖላዊ ስርዓተ ማህሌት
ቀደም ቀደም እየተደረገ ወደናንተ ይላካል! ይጠብቁን
ከዚህ በኋላም ደግሞ ትልልቅ የሆኑ ፕሮግራሞች ይዘን እየመጣን ነው ፤ እና እናንተም ደግሞ ይሄው አብሮነታችሁ share , follow , like , copylink , subscribe በማድረግ እንዳይለን በአክብሮት እንጠይቃለን 😊🙏
Tiktok
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
eotcmahlet?_t=8rc7ivZObBg&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eotcmahlet?_t=8rc7ivZObBg&_r=1
Instagram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.instagram.com/eotcmahlet?igsh=ZzNvZnBybnJmYWN3
YouTube
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
EOTCmahlet" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@EOTCmahlet
👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆
@EOTCmahlet
# Join & share #
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ሥርዓተ ዋዜማ
ጴጥሮስ ወበዓለ እግዚአብሔር አመ ፳ወ፱
ለኅዳር
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀ዋዜማ በ፮:
-
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ኃረየከ ወሤመከ ሊቀ ጳጳሳት ከመ ታስተራትዕ ኲሎ ሃይማኖተ፤ብፁዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት፤አምድ ጽኑዕ መሠረት ዘኢያንቀለቅል፤ቀዋሚሃ አንተ ለመዓስብ ለዕጓለ ማውታ አብ።
@EOTCmahlet
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ
ኃረየከ ወሤመከ መምሕረ ሕግ ለአሕዛብ ኃረየከ ወሤመከ።
@EOTCmahletእግዚአብሔር ነግሠ
ብጹዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ተፍጻሜ ሰማዕት ኃረይዎ ሕዝብ ለጴጥሮስ ወይቤልዎ ዲበ አትራኖስ ንበር ኤጲስ ቆጶስ።
@EOTCmahletይትባረክ
አስተርአዮሙ ለሕዝብ ገሃደ ወአስተርአዮሙ ከመ ማኅቶት ግብተ ተመሥጠ ወኮነ ሰማዕተ ብፁዕ ጴጥሮስ።
@EOTCmahlet
፫ት
ብጹዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘመጠወ ነፍሶ ለጋላት።
@EOTCmahlet
@EOTCmahletሰላም
ሃሌ ሉያ ዘከመ ዝኬ ይደልወነ ሊቀ ካህናት ብፁዕ ጴጥሮስ ሊቀ ጳጳሳት ሰላማዊ ዘመጠወ ነፍሶ ለሞት በእንተ ስምዓ ክርስቶስ።
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
በቀጣይ ስለ ዐቢይ ድረባ የመልክዕ አቋቋም እናያለን
በደንብ ትማራላችሁ 🙏❤️
ያሬዳውያን ነን
👉 #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ሠናይ ሠንበት ይሁንላችሁ
መዝሙር
በ2 ሃሌታ-
ይቤሉ ፳ኤል፤ኢርኢነ ወኢሰማዕነ ዘዕውሩ ተወልደ፤ወተከስተ አዕይንቲሁ በሰንበት፤ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ፤እመ ኢገብረ ዘንተ፤ወይቤልዎ ምንተ ትብል በእንተ ዘአሕየወከ፤ማ፦ዘአሕየወኒ ይቤለኒ ኢትንግር፤ወእምዝ ዘየዓኪ ኢይርከብከ
@EOTCmahlet
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
ግእዝ እጣነሞገር
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
ዝማሬ መዋሥዕት ዘቅዱስ ያሬድ
በጣም ምርጥ ነው። ጽሑፉ በጥራት ስካን የሆነ። ምልክቱም ኹሉም በጥራት ይታያል ።
የብራና ጽሑፍ ነው። ተጠቀሙበት ለመርጌቶችም አድርሱ 🙏
የጎንደር ዜማ
ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ
ሰብሕዎ በጽንዓ ኃይሉ
ሰብሕዎ በክሂሎቱ
ሰብሕዎ በከመ ብዝኃ ዕበዩ
ሰብሕዎ በቃለ ቀርን
ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ
ሰብሕዎ በከበሮ ወበትፍሥሕት
ሰብሕዎ በአውታር ወበዕንዚራ
ሰብሕዎ በጸናጽል ዘሠናይ ቃሉ
ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ
ኩሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚአብሔር
ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እንዴት ዋላችሁ? ዛሬ ደግሞ ስለ አንዳንድ ነገሮች እንማማራለን።
@EOTCmahlet
ዛሬ ስለ እጣነሞገር እናያለን፤መልካም ቆይታ!
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እጣነሞገር የምንለው ቁርባን ሰአት ሰራኢ(ዋና) ዲያቆኑ <ጸልዩ በእንቲአነ> ብሎ ልክ ለህዝቡ ለማቀበል ጽዋውን ይዞ ከመውጣቱ በፊት የሚቀርብ የማህሌት መጨረሻ ነው።
እጣነሞገር ዕዝል እና ግዕዝ በመባል ይከፈላል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ግዕዝ እጣነሞገር፦
ይህ አብዛኛውን ጊዜ መዝሙር በተቆመ ጊዜ፣ቅዳሴው ግዕዝ በሆነ ጊዜ የሚቀርብ ነው።ይህ ከ3ቱ ዜማዎች ግዕዛን ስለሚጠቀም ነው።
@EOTCmahlet
ዕዝል እጣነሞገር፦
ይህ ደግሞ አብዛኛውን ጊዜ ማህሌት በተቆመ ጊዜ፣ቅዳሴው ዕዝል በሆነ ጊዜ የሚቀርብ ነው።ይህ ደግሞ በዕዝል ዜማ ስለሚቀርብ ነው።
@EOTCmahlet
2ቱም እጣነሞገር አይነቶች 3 ክፍል አላቸው። እነርሱም፦
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
1.ክብርይዕቲ
2.ዝማሬ እና
3.ቅኔ ምሪት ናቸው
@EOTCmahlet
1.ክብርይዕቲ፦
ይህ የእጣነሞገር መጀመሪያ ሲሆን ልክ ቁርባን ሰአት ሰራኢ(ዋና) ዲያቆኑ <ጸልዩ በእንቲአነ...ሰብሁ ወዘምሩ> ብሎ ልክ ለህዝቡ ለማቀበል ጽዋውን ይዞ ከመውጣቱ በፊት የሚጀምር ነው። እናም ባለ 4 መስመር ቅኔ ያለው ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ስለ ነገረ ሞቱ(ስለ ጎልጎታ) የሚያትት ነው። በውስጡም፦
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
1.ቅኔ(4 መስመር)
2.ዝማሜ
3.መዝሙር ዳዊት (መዝሙር 150ን) ይይዛል።
❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ስርአተ ዕጣነ ሞገር (እዝል) አባባል
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ይ ዲ: ጸልዩ በእንቲአነ ...
ወደ ውጭ ወጥተው ለህዝቡ ስጋ ደሙን ሳያቀብሉ
ቅኔውን የሚያቀርብ ሰው በዜማ👳♂👉
ጠቢባነ ኩኑ ከመ አርዌ እመ ይብለነ እግዚዕ ።
ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ በላኤ ሥጋሁ ኃጥዕ ።
እስመ ለውእቱ ሥጋ እንተ ጾረቶ ምሥዋዕ።
ውስጡ እሳት በላኢ እንዘ አፋሁ መብልዕ። ሃሌ ሉያ
እዚህ ድርገት ወርዶ ህዝቡ ስጋ ደሙን ይቀበላሉ
ሁሉም በህብረት ይቀበሉ 👉
ጠቢባነ ኩኑ ከመ አርዌ እመ ይብለነ እግዚዕ ።
ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ በላኤ ሥጋሁ ኃጥዕ ።
እስመ ለውእቱ ሥጋ እንተ ጾረቶ ምሥዋዕ።
ውስጡ እሳት በላኢ እንዘ አፋሁ መብልዕ። ሃሌ ሉያ
ቅኔውን የሚያቀርብ ሰው በዜማ: 👉ክብር ይዕቲ
በዝማሜ ሁሉም በህብረት ይቀበሉ👉
ዛቲ ለኲሉ ጻድቃኑ
ጠቢባነ ኩኑ ከመ አርዌ እመ ይብለነ እግዚዕ ።
ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ በላኤ ሥጋሁ ኃጥዕ ።
እስመ ለውእቱ ሥጋ እንተ ጾረቶ ምሥዋዕ።
ውስጡ እሳት በላኢ እንዘ አፋሁ መብልዕ። ሃሌ ሉያ
@EOTCmahlet
እዚህ ጋር ሲደርሱ ሁሉም ተራ ተራ እየተቀባበሉ መዝሙር 150ን ይላሉ
@EOTCmahlet
👨👉ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ
👨🦱👉ሰብሕዎ በጽንዓ ኃይሉ
🧑🦱👉ሰብሕዎ በክሂሎቱ
👨🦰👉ሰብሕዎ በከመ ብዝኃ ዕበዩ
👱♂👉ሰብሕዎ በቃለ ቀርን
🧑🦲👉ሰብሕዎ በመዝሙር ወበመሰንቆ
👨🦲👉ሰብሕዎ በከበሮ ወበትፍሥሕት
🧔♂👉ሰብሕዎ በአውታር ወበዕንዚራ
👨🦳👉ሰብሕዎ በጸናጽል ዘሠናይ ቃሉ
👴👉ሰብሕዎ በጸናጽል ወበይባቤ
👳♀👉ኩሉ ነፍስ ይሴብሖ ለእግዚአብሔር
👳♀👉ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
@EOTCmahlet
በዝማሜ 👉 ለዓለም ወለዓለመ ዓለም
ጠቢባነ ኩኑ ከመ አርዌ እመ ይብለነ እግዚዕ ።
ከመ አርዌ ዳንኤል ኮነ በላኤ ሥጋሁ ኃጥዕ ።
እስመ ለውእቱ ሥጋ እንተ ጾረቶ ምሥዋዕ።
ውስጡ እሳት በላኢ እንዘ አፋሁ መብልዕ ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
እንዘንብል ኢንትኃጐል።
@EOTCmahlet
እዚህ ጋር ሲደርሱ ለዕለቱ የተዘጋጀው ዝማሬ ይባላልና ወደ እጣነ ሞገር ምራታው ያመራል
ተመሪ መቋሚያውን አስቀምጦ በዜማ ይህን ይበል
@EOTCmahlet
ተመሪ👳♀: ሃሌ ሃሌ ሉያ
👳♂: እግአብሔር ጸውአ
እግአብሔር ጸውአ እምነ ገሊላ አንሥተ ።
ወእምነ ሰማይ ቀጸበ መላእክተ።
በሌሊተ እሁድ ለትንሣኤሁ ከመ ይኩንዎ ሰማዕተ ።
አመኒ በጊዜ ሞተ ።
ሠጠቀ ኰኵሐ እብናዊ ወመቃብረ ከሠተ።
(ወልድ) ከመ እምርዕሱ ያሰስል ኀሜተ ።
ብርተ ሊባኖስ ጽኑዕ ኢያሱ እንበለ ያትሉ ወዓልተ።
ያመዘብር ነግሀ ባህቲቶ ዘአጽራሪሁ አረፍተ።
ጥቅመ ኢያሪኮሰ ዘነሠተ ።
ዖደ ነዋ ሰብአተ ዕለተ
ወበፃዕር ቀተለ ነገሥተ ።
ቅኔው እንደተባለ በዝማሜ፣ በቁም፣ በመረግድ ፣በጽፋት በሿሿቴ ተብሎ አመላለስ ይነሳል
<ሃሌ ሃሌ ሉያ አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ስረይ ለነ ኰሎ አበሳነ ...እምኩሉ መንሱት>
@EOTCmahlet
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ስርአተ ዕጣነ ሞገር (እዝል) አባባል
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ይ ዲ: ጸልዩ በእንቲአነ ...
@EOTCmahlet
ወደ ውጭ ወጥተው ለህዝቡ ስጋ ደሙን ሳያቀብሉ
@EOTCmahlet
ቅኔውን የሚያቀርብ ሰው በዜማ👳♂👉
ተመነየ ሞተ አምላክ ኖላዊሆሙ።
ለአዳም ወሄዋን አባግኢሁ ኩሎሙ።
አርዌ ገዳማት እኩይ እስመ በሎሙ ቀዲሙ።
ቆጽለ ቆጽለ እንዘ ይሬእዩ በአይኖሙ።
ሃሌ ሉያ
ሁሉም በህብረት ይቀበሉ 👉
ተመነየ ሞተ አምላክ ኖላዊሆሙ።
ለአዳም ወሄዋን አባግኢሁ ኩሎሙ።
አርዌ ገዳማት እኩይ እስመ በሎሙ ቀዲሙ።
ቆጽለ ቆጽለ እንዘ ይሬእዩ በአይኖሙ። ሃሌ ሉያ
ቅኔውን የሚያቀርብ ሰው በዜማ: 👉ክብር ይዕቲ
በዝማሜ ሁሉም በህብረት ይቀበሉ👉
ዛቲ ለኲሉ ጻድቃኑ
ተመነየ ሞተ አምላክ ኖላዊሆሙ።
ለአዳም ወሄዋን አባግኢሁ ኩሎሙ።
አርዌ ገዳማት እኩይ እስመ በሎሙ ቀዲሙ።
ቆጽለ ቆጽለ እንዘ ይሬእዩ በአይኖሙ። ሃሌ ሉያ
@EOTCmahlet
እዚህ ጋር ሲደርሱ ሁሉም ተራ ተራ እየተቀባበሉ መዝሙር 150ን ይላሉ
እንጨረሱ በዝማሜ 👉 ለዓለም ወለዓለመ ዓለም
ተመነየ ሞተ አምላክ ኖላዊሆሙ።
ለአዳም ወሄዋን አባግኢሁ ኩሎሙ።
አርዌ ገዳማት እኩይ እስመ በሎሙ ቀዲሙ።
ቆጽለ ቆጽለ እንዘ ይሬእዩ በአይኖሙ።
ሃሌ ሉያ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
እንዘንብል ኢንትኃጐል።
@EOTCmahlet
እዚህ ጋር ሲደርሱ ለዕለቱ የተዘጋጀው ዝማሬ ይባላልና ወደ እጣነ ሞገር ምራታው ያመራል
ተመሪ መቋሚያውን አስቀምጦ በዜማ ይህን ይበል
@EOTCmahlet
ተመሪ👳♀: ሃሌ ሃሌ ሉያ
👳♂: እግዚአ ውላጤ ክረምት አመተ ሁከት ዘኮነት ደመና ለምንት እንተ አንበረ ።
አመ ተአዘዘት ትቅዳህ ማየ አስተፍስሖ ፍጡረ ።
እንበለ ነጎርጓር ይእቲ እሰመ ኢተሀውር ባሕረ።
ወይእቲ በአጽልሞ ገጽ ዘትትመየጥ ድኅረ ።
ቅኑየ ኃጋይ ይብሰት በጥንቃቄ ምክረ ቃለ ነቢይ እንተ አእመረ ።
ለእግዚአ ተግሣጽ ክረምት መዓቱ እስከነ እልፈተ ገብረ።
ውእቱ እስመ ውስተ ቤት ተሠወረ።
ቅኔው እንደተባለ በዝማሜ ተብሎ ከታች ያለው ይባላል
<ሃሌ ሃሌ ሉያ አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ስረይ ለነ ኰሎ አበሳነ ...እምኩሉ መንሱት>
@EOTCmahlet
ማስታወሻ ✍️
፩. ከብር ይእቲ ለማለት ቢያንስ ዲያቆን መሆን አለበት
፪.ህዝቡ ቆርቦ ካለቀ በኃላ ዝማሬም ላይ ይሁን ምራታ 🎤ወደ ቀዳሽ ዲያቆኑ ተመልሶ (ነአኩቶ ለእግዚአብሔር ) ይልና ካህኑ ኀዳፌ ነፍስ ብለው አሳርገው አቡነ ሰጥተው 🎤ወደ ሊቃውንቱ ይሰማል
፫. ሃሌ ብሎ እጣነ ሞገር ምራታ ሲጀመር ከተቻለ ቆም በሉ
፬. ቅኔ አቋቋም ወደ ፊት በሰፊው እናያለን
ትምህርተ ማህሌት እንደቀጠለ ነው
@EOTCmahlet
👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
#Join & share
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ስርአተ ማህሌት ዘታህሳስ አርሴማ
☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አርሴማኒ ተወፈየ ሠለስተ ለቤተክርስቲያን ሃይማኖት ወተስፋ ወፍቅር ሃይማኖት ዲበ አብ ወተስፋ ዲበ ወልድ ተፈጻሜተ ፍቅር ዘመንፈስ ቅዱስ፤እንዘ ይብል አሐዱ እግዚአብሔር፤አንሰ አስተብቋዕክዎ
@EOTCmahlet
ዚቅ ዓዲ
፩ዱ አብ ቅዱስ ፩ዱ ወልድ ቅዱስ፤፩ዱ ዉእቱ መንፈስ ቅዱስ ዘአድኃኖሙ ለሰማዕት።
@EOTCmahlet
መልክዐ ሚካኤል
ሰላም ለአዕጋሪከ በክነፈ ነፋስ እለ ይረውፃ፤አብያተ ግፉአን የሐውፃ፤ሚካኤል የዋህ ወኅሩም እምነ ዓመፃ፤ተኖለው አዕጋርየ ለፍኖተ ስህተት እምዳኅፃ፤ወኀበ ምድረ ጽድቅ ምርሐኒ ከመ እብላዕ ሠርፃ
@EOTCmahlet
ዚቅ
ይሔውፅዋ መላእክት አንተ በሰማያት፤ይሔውፅዋ መላእክት እስመ ማኅደረ መለኮተ ዖድክዋ ዖድክዋ ዖድክዋ ወርኢኩ ስነ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምስእል ወምስጋድ፤ወምለት ሥራየ ኀጢአት ይዕቲ ቅድስት ደብተራ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
አክሊሎሙ አንተ ለሰማዕት ሠያሜሆሙ ለካህናት ወልደ እግዚአብሔር
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ፦
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ፤ዕጔለ አንበሳ ዕጔለ አንበሳ በከርሥኪ ፆርኪ፤እምአንስት ቡርክት አንቲ፤ለመሠረትኪ የኃትዎ ዕንቊ ክቡር፤አንቲ ዉእቱ መንፈሳዊት ሀገር ንጽሕት ፀምር፤ዘኃረያ ፀባዖት አማኑኤል።
@EOTCmahlet
መልክአ አርሴማ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ በሰንዱነ ኪዳን ጥብሉል፤ወለስዕርትኪ ሰላም ዘፅርየተ ሕብሩ ፅዱል፤ሥርጉት ትዕግሥት አርሴማ ወዑፅፍተ ሐዲስ ገድል፤ይጸሐፍ በልሳንየ ወዘበእንቲአየ ቃለ፤መፆር ትርጓሜ ረቂቅ ኃይልኪ ፊደል
@EOTCmahlet
ዚቅ
አርሴማ እምነ በሀ፤ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት በስብሐት፤ዓረፋቲሃ ዘመረግድ ሥርጉት በስብሐት፤ወማኅፈዲሃ ዘቢረሌ ሥርጉት በስብሐት፤ እምስነ ገድሎሙ ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት፤ታቦተ ሕጉ ለንጉሥ ዐቢይ ሥርጉት በስብሐት፤እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ፡፡
@EOTCmahlet
ወረብ፦
እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐየ ጽድቅ/፪/
ታቦተ ሕጉ ለንጉሥ ዐቢይ አርሴማ ሰማዕት/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ አርሴማ
ሰላም ለአዕጋርኪ...
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ቤተክርስቲያን መርዓቱ ለአልፋ ታቦቱ መኃትዊሃ ፯ቱ ከዋክብቲሃ ሰማዕታት እሙንቱ
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ቤተክርስቲያን መርዓቱ ለአልፋ ታቦቱ ቤተክርስቲያን/፪/
መኃትዊሃ ሰብዓቱ ከዋክብቲሃ ሰማዕታት እሙንቱ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ አርሴማ
ሰላም ለበድነ ሥጋኪ ዘተሠርገወ ብናሴ፤ወለግንዘትኪ ዘኮነ በእደ መላእክት ሕዝበ ቅዳሴ፤አርሴማ ቅድስት በስብሐት ወበዉዳሴ፤ለፀላእትየ በባሕረ እሙቅ ድምሳሴ፤ያስጥሞሙ ኪዳንኪ ወኃይልኪ ሙሴ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
በሐ በልዋ ተሳለምዋ፤ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ፤ደዩ ልበክሙ ውስተ ኃይላ፤እንተ ተሐንጸት በስሙ፤ወተቀደሰት በደሙ፤ወተአትበት በዕጸ መስቀሉ፤ጌሡ ኃቤሃ እስመ ሃይለ እግዚአብሔር ላዕሌሃ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
"በሐ በልዋ"/፪/ ተሳለምዋ/፪/
ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ ደዩ ልበክሙ ውስተ ሃይላ ለቤተክርስቲያን/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ አርሴማ
ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ በቃለ ፈጣሪ ዘተቀደሰ፤ወንብረተ ዝንቱ ዓለም እንተ ኢኀሠሠ፤አርሴማ ብፅዕት ከመ ኢይርአይ ተፅናሰ፤ሴስይኒ እመዝገብኪ እስመ ኢይክል ሐሪሰ፤ወእስእለኪ ተሀብኒ ሐፍሰ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ብፅዕት ከርሥ እንተ ፆረትኪ፤ወብፁዓት አጥባት እለ ሐፀናኪ፤ ተክዕወ ሞገስ እምከናፍሪኪ
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ብፅዕት ከርሥ ብፅዕት ከርሥ እንተ ፆረተኪ አርሴማ ቅድስት/፪/
ወብፁዓት አጥባት እለ ሐፀናኪ ተክዕወ ሞገስ እምከናፍሪኪ/፪/
@EOTCmahlet
ምልጣን
አርሴማ ቅድስት ሥርጉት በሃይማኖት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት ከመ ቂርቆስ ሕጻን ኢያፍርኃ ነበልባለ እሳት እስመ አጽንዓ ኃይለ አማኑኤል ጸባዖት
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
እስመ አጽንዓ ኃይለ አማኑኤል እስመ አጽንዓ/፪/
ኃይለ አማኑኤል ጸባዖት/፬/
@EOTCmahlet
ወረብ፦
አርሴማ ቅድስት ሥርጉት በሃይማኖት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት/፪/
ከመ ቂርቆስ ሕጻን ኢያፍርኃ ነበልባለ እሳት/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት
ይቤ ዳዊት በመዝሙር ፤መሠረታቲሀ ውስተ አድባረ ቅዱሳን፤ወካዕበ ይቤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል ፤ ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረክዋ፤ ማ፦ እግዚአ ለሠንበት በከርሣ ተፀውረ ፤ሰማየ ወምድር ዘውእቱ ፈጠረ
@EOTCmahlet
👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
ታህሳስ 6 የሰማዕቷ እናታችን ቅድስት አርሴማ በዓል ዋዜማ ልከናል ማኅሌቱን ነገ እንልካለን
ይጠብቁን
የያዕቆብ ሌሊት ያድርግላችሁ 🥰🙏
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ሥርዓተ ዋዜማ ዘታህሳስ በዓለ ቅድስት አርሴማ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በ፩
ሃሌ ሉያ ሐነጽዋ ወሣረርዋ ለቤተክርስቲያን፤ከመ ትኩን አርአያ ዘበሰማያት፤ወከመ ትኩን ምሥተስራየ ኃጢአት፤ዳዊትኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን
ወከመ ትኩን ምሥተስራየ ኃጢአት፤ዳዊትኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም፤ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም።
@EOTCmahlet
አመላለስ
ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም/፪/
ዛቲ ይእቲ ምዕራፍየ ለዓለም/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ
እንተ ተሐንጸት በስሙ፤ወተቀደሰት በደሙ፤እንተ ተሐንጸት በስሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ
አመ የሐንፃ እግዚአብሔር ለጽዮን፤ወይቄድሳ ለኢየሩሳሌም፤ኢየሱስ ክርስቶስ ምስለ መላእክቲሁ ዖደ፤በደሙ ቀደሳ፤በዕጸ መስቀሉ ዓተባ።
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ተለዓለ ቃሎሙ ለእለ ይሴብሑኪ፤ኢይትዓጸው አናቅጽኪ።
@EOTCmahlet
ሰላም
ሐነጽዋ ለቤተክርስቲያን፤ወሣረርዋ በመንፈስ ቅዱስ፤ከመ ትኩን አርአያ ዘበሰማያት፤ከመ ታድኅነነ እምዕቶነ እሳት፤ተሀበነ ፍሥሐ ጽድቅ፤ወሰላመ በዲበ ሰላም፤ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ተሀበነ ፍሥሐ ጽድቅ ወሰላመ በዲበ ሰላም/፪/
ዘይክል ኲሎ ወአልቦ ዘይሰዓኖ/፬/
ወቦ ዘይቤ ሰላም፦
በፍስሀ ወበሰላም ቦኡ ሰማእት ሀገር ቅድስት በገድሎሙ ወበትእግስቶሙ እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ
አመላለስ፦
እምጸሀይ ያበርህ ገጾሙ/፪/
በሠላም ቦኡ ሀገሮሙ/፬/
👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፳ወ፱ ለኅዳር ጴጥሮስ ወበዓለ እግዚአብሔር
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ)
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፤ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahletመልክአ ሥላሴ
ሰላም ለመልክዕክሙ ዘኢኀደገ አምሳለ፤እምፆታ ኲሉ መልክአ ከመ ውስተ መጽሐፍ ተብኅለ፤ዋህድናክሙ ሥላሴ ሶበ አርዮስ ከፈለ፤ሰይፍክሙ ንዋየ ውስጡ ከመ ይፍድዮ በቀለ፤ዘእንበለ ሰይፍ ኪያሁ ቀተለ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ ንሴብሕ በሰይፈ ቃሉ ዘይመትር ዕልወ፤ሃሌ ሉያ ለወልድ ወለመንፈስ ቅዱስ፤ጼና አልባሲሁ ይምዕዝ አፈወ ብፁዕ ጴጥሮስ ጼዋ ሞርሞንቄ በወርቁ ቤዘወ፤አክሊለ ስምዕ ለርዕሱ አስተዳለወ።
@EOTCmahletዓዲ ዚቅ
አንተ ታማስኖሙ ለዕልዋን ወትዔስዮሙ ለጻድቃን፤እግዚአብሔር አቡሁ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ፤ኢየሱስ ክርስቶስ፤እግዚኦሙ ለእለ ይገንዪ ሎቱ፤ወአልቦ ሐስት በኀቤሁ።
@EOTCmahletመልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ፤ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሡ፤አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቈጸል በርእሱ፤አህጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@EOTCmahletዚቅ
አክሊሎሙ አንተ ለሰማዕት ሠያሚሆሙ ለካህናት ወልደ እግዚአብሔር።
@EOTCmahletመልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለሕንብርትከ ማዕከለ ጠባይዕ ዘተመልአከ፤በኲሉ ቱስሕቱ እንዘ ይትሜሰል ማዕከከ፤መንግሥተ ሠማያት ክርስቶስ ከመ ዮሐንስ ሰበከ በሐፍ ወበድካም እለ አስመሩ ኪያከ፤ዲናረ ኃይማኖት ነሢኦሙ የአትዉ ሠርከ።
@EOTCmahletዚቅ
ጸንዑ በጸጋ በስን ወበኃይማኖት ወረሱ አክሊለ ስምዕ በዕምነቶሙ እለ እምዓለም አሥመርዎ ለእግዚኦሙ መምሕረ ቅዱሳን አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት።
@EOTCmahletመልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለመከየድከ ፩ዱ ፩ዱ፤ውስተ ቤተ መቅደስ ለምህሮ እለ ገይሠ ለመዱ፤ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቊረ ናርዱ፤አኃዊከ ሰማዕታት ቈላተ ሕማማት ወረዱ፤ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ።
@EOTCmahletዚቅ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤በመዓዛ ፍቅርከ ክርስቶስ ሰማዕት ነሥኡ ሕማማተ፤ወጻድቃን ዔሉ ገዳማተ።
@EOTCmahletአንገርጋሪ
ተወልደ እምድንግል ሰከበ ውስተ ጎል እሙነ ኮነ ልደቱ ለክብረ ቅዱሳን ወለቤዛ ብዙኃን አብ ፈነዎ ለበኲሩ ውስተ ዓለም።እስመ ለዓለም
ዘሰንበት
ሠያሜ ካህናት መድኃኒቶሙ ለነገሥት፤አብ ዘይእኅዝ ኵሎ በእደዊሁ፤ኪያከ ነአኵት ወለከ ንፌኑ፤ስብሐተ ወአኰቴተ ፤ዘሠራዕከ ሰንበት ለዕረፍት፤ወቀደስካ ለዕለተ ሰንበት
🌺🌺🌺
መዝሙር
🌹🌹🌹
በ፪ ሃሌታ-
ይቤሉ ፳ኤል፤ኢርኢነ ወኢሰማዕነ ዘዕውሩ ተወልደ፤ወተከስተ አዕይንቲሁ በሰንበት፤ለእመ እምኀበ እግዚአብሔር ኢኮነ፤እመ ኢገብረ ዘንተ፤ወይቤልዎ ምንተ ትብል በእንተ ዘአሕየወከ፤ማ፦ዘአሕየወኒ ይቤለኒ ኢትንግር፤ወእምዝ ዘየዓኪ ኢይርከብከ
@EOTCmahlet
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉 @EOTCmahlet 👈
👉 @EOTCmahlet 👈
👉 @EOTCmahlet 👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share #