eotcmahlet | Unsorted

Telegram-канал eotcmahlet - ያሬዳውያን

61978

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው #ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏 እናመሰግናለን

Subscribe to a channel

ያሬዳውያን

ማኅሌቱን ለምትቆሙ ያሬዳውያን ቤተሰቦቻቸው የፍቅር ማኅሌት ያድርግላችሁ 🙏

Читать полностью…

ያሬዳውያን

የዛሬውን ወረብ በድምጽ ከፈለጉ

ይህን ሊንክ ይጫኑ

👇👇👇

👉 /channel/EOTCmahlet/7670?single

Читать полностью…

ያሬዳውያን

💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
ሥርዓተ ማኅሌት ዘታኅሣሥ በዓታ ለማርያም
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ለማርያም ዘምሩ፤ ለማርያም ዘምሩ፤ መስቀሎ ለወልዳ እንዘ ትጸውሩ።
@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤ ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤ አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤ እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

ዚቅ
ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ ወብሥራት ለገብርኤል፤ ወሀብተ ሰማያት ለማርያም ድንግል።
@EOTCmahlet
መልክዐ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፤ ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክት ሰማይ ፤ እንዘ ሀሎኪ ማርያም ወመቅደሰ ኦሪት ዐባይ፤ ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕት ሠርክ ኅሩይ፤ ለእመ ኅፍነማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ።

ዚቅ
አንቲ ዉእቱ ንጽሕት እምንጹሐን፤ ዘነበርኪ ዉስተ ቤተ መቅደስ ከመ ታቦር፤ ወመላእክት ያመጽኡ ወትረ ሲሳየኪ፤ ስቴኬኒ ስቴ ሕይወት ዉእቱ፤ ወመብልዕኪኒ ኅብስት ሰማያዊ።
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ዚቅ
ወመሠረቱ ወመሠረቱ ለዓለም አንቲ፤ ዕጓለ አንበሳ ዕጓለ አንበሳ በከርስኪ ፆርኪ፤ እምአንስት ቡርክት አንቲ
@EOTCmahlet
ነግሥ
መቅደሰ ኦሪት ዘቦዕኪ ማርያም እምነ፤ ወእሙ ለእግዚእነ፤ በሕፅነ ሐና ተማኅፀነ፤ ፈንዊዮ ለፋኑኤል ይዕቀብ ኪያነ፤ በረምሃ መስቀል ረጊዞ ሰይጣነ።

ዚቅ
ፈንዊ ለነ እግዝእትነ፤ ፋኑኤልሃ መልአክኪ ሄረ፤ በኃይለ ጸሎቱ ይዕቀበነ ወትረ።
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።

ዚቅ
ይዌድስዋ ኲሎሙ በበነገዶሙ፤ ወበበማኅበሮሙ ለቅዱሳን፤ ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ።

ወረብ
"ይዌድስዋ ኲሎሙ"/፪/ በበነገዶሙ/፪/
ወይብልዋ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለልሳንኪ ሙኀዘ ኃሊብ ወመዓር፤ ዘተነብዮ ወፍቅር፤ ማርያም ድንግል ወለተ ድኁኃን አድባር፤ ኅብእኒ እምዓይነ ፀር ወአንጽሕኒ እምነውር፤ እስመ ተስፋየ አንቲ በሰማይ ወምድር።

ዚቅ
ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍርኪ፤ ሀሊብ ወመዓር እምታሕተ ልሳንኪ፤ ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ፤ ውስተ አውግረ ስኂን።
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለእመታትኪ እለ ፀንዓ ይፍትላ፤ ሜላተ ወወርቀ በናዝሬት ወበገሊላ፤ ማርያም ድንግል ለዮዲት ጥበበ ቃላ፤ ብጽሂ በሠረገላ ንትመኃል መኃላ፤ ከመ ታኅድርኒ በብሔር ዘተድላ።

ዚቅ
ገብርኤል መልአክ መጽአ፤ ወዜነዋ ጥዩቀ፤ በዕንቊ ባሕርይ እንዘ ትፈትል ወርቀ።

ወረብ
ገብርኤል መልአክ መጽአ "ወዜነዋ"/፫/ ጥዩቀ/፪/
"በዕንቊ ባሕርይ"/፫/ እንዘ ትፈትል ወርቀ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለአብራክኪ በስብሐተ ልዑል ዘአስተብረካ፤ እምአመ ወሀቡኪ ብፅአ ውስተ ኦሪታዊት ታዕካ፤ ማርያም ድንግል መንበር ዘእብነ ፔካ፤ ጊዜ ስደቶሙ ለኃጥአን እምዓጸደ ዓባይ ፍሲካ፤ ጼውውኒ መንገሌኪ እኩንኪ ምህርካ።

ዚቅ
እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር፤ አስተርዓያ መልአክ፤ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ፤ ግሩም ርእየቱ፤ ኢያውአያ እሳተ መለኮት።

ወረብ
እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር/፪/
አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ ኢኮነ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ ለዘይስዕለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ ማርያም ዕንቊየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ።

ዚቅ
ናሁ ተግህደ ልዕልናሃ ለወለተ ሀና፤ህብስተ ህይወት ተጸውረ በማኅጸና፤ጽዋዐ መድኃኒት፤ ዘአልቦ ነውር ወኢሙስና፤ እፎ አግመረቶ ንስቲት ደመና፤ ኢያውአያ በነበልባሉ፤ወኢያደንገጻ በቃሉ፤ አላ ባሕቱ ትብራህ፤ረሰያ ዘበጸዳሉ ፤ይዜኑ ብሥራተ፤ መልአኮ ፈነወ፤ ዮም ተሠርገወ በከመ ተዜነወ።
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
የኃዝነኒ ማርያም ዘረከበኪ ድክትምና፤ አመ ቤተ መቅደስ ቦዕኪ እንዘ ትጠብዊ ኃሊበ ሀና፤ ወያስተፌሥሐኒ ካዕበ ትእምርተ ልኅቀትኪ በቅድስና፤ ምስለ አብያጺሁ ከመ አብ እንዘ ይሴስየኪ መና፤ ፋኑኤል ጽጌ ነድ ዘይከይድ ደመና።

ዚቅ
ንጽሕተ ንጹሐን ከዊና፤ ከመ ታቦተ ዶር ዘሲና፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ነበረት በቅድስና፤ ሲሳያ ህብስተ መና፤ ወስቴሃኒ ስቴ ጽሙና።
@EOTCmahlet
ምልጣን
ጽርሕ ንጽሕት ማርያም፤ ተፈሥሂ ሀገረ እግዚአብሔር፤ ቃል ቅዱስ ይወጽእ እምኔኪ፤ አእላፍ መላእክት ይትለአኩኪ።
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን፤ ወበዓላ ለቅድስት ማርያም፤ እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወይቤላ መልአክ ተፈሥሂ ፍሥሕት ቡርክት አንቲ እምአንስት፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ይመጽእ ላዕሌኪ መንፈስ ቅዱስ፤ ወኃይለ ልዑል ይጼልለኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ፤ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ኢሳይያስኒ ይቤላ ቅንቲ ሐቌኪ፤ ወልበሲ ትርሢተ መንግሥትኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ዳዊትኒ ይቤላ በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኁብርት፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ይሰግዱ ለኪ ኲሎሙ ነገሥታተ ምድር፤ ወይልሕሱ ጸበለ እግርኪ፤ አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ፤ ወተወልደ እምኔሃ፤ ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሠናይት፤ ንባብኪ አዳም።

ወረብ
በጽሐ ሠናይ ወአልጸቀ ዘመን/፪/ ወበዓላ ለቅድስት ማርያም/፪/
እንተ በላዕሌሃ ተመርዓወ ቃል አንጺሆ ሥጋሃ ኃደረ ላዕሌሃ/፪/

🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
# Join & share #

Читать полностью…

ያሬዳውያን

( #ካህን_የሚለው )

#ሰላም ለአብ ወለወልድ
ቃሉ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፤ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፤ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኩር ኵሉ፤ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።

#ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ
ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

#ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም
ለባሲ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ
ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።

መልክዐ ሥላሴ
#ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣሕል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለቅዳሴክሙ ትጉሃነ ሰማይ ዝክሩነ በጸሎትክሙ

#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል ወኪሩቤል፤ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ሊቃናተ ነድ ዘሰማያዊት ማኅፈድ፤በእንተ በግዑ እቀብዋ ለዛቲ ዓፀድ

#ሰላም ለክሙ ሚካኤል ወገብርኤል
ሱራፌል ወኪሩቤል፤ ዑራኤል ወሩፋኤል ሱርያል ወፋኑኤል፤አፍኒን ወራጉኤል ወሳቁኤል፤ወሰላም ለከናፍሪክሙ ከመ እዕቀቡነ ተማህፀነ ለክርስቶስ በደሙ።

#ሚካኤል ወገብርኤል ሱራፌል
ወኪሩቤል :እለ ትሴብሕዎ፤መላእክተ ሰማይ ሰአሉ ለነ አስተምሕሩ ለነ፤ቅድመ መንበሩ ለእግዚእነ

#ሰላም ለከ ሊቀ መላእክት
ሚካኤል :ወዲበ ሠናይትከ ዓዲ ለሰብእ ሣህል፤አሐዱ እምእለ ይባርክዎ ለቃል፤እዙዝ ዲበ ሕዝብ ከመ ትተንብል፤በእንተ ሥጋሁ ነበልባል ርእሰነ ከልል።

#ሰላም ለከ ንሥረ እሳት ዘራማ፤ማህሌታይ
ሚካኤል መዓርዒረ ዜማ፤ለረዲኤትከ ዲቤነ ሲማ፤ለማኅበርነ ከዋላሃ ዕቀብ ወፍጽማ፤እመራደ ነኪር አጽንዕ ኑኃ ወግድማ።

#ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራኁ፤ይትከሃን ወትረ በበምሥዋዒሁ፤እምቅዱሳን አሐዱ እምእለ ይተግሁ፤ሐዋዝ በአርያም መኃልይሁ፤ነጐድጓደ ስብሐት ግሩመ ይደምጽ ጉይናሁ

#ሰላም ለልሳንከ መዝሙረ ቅዳሴ ዘነበልባል፤ወለድምፀ ቃልከ ሐዋዝ ቀርነ መንግሥቱ ለቃል፤ሞገሰ ክብሩ ሚካኤል ለተላፊኖስ ባዕል፤አልቦ ዘይትማሰለከ በልማደ ምሕረት ወሣህል፤እንበለ ባሕቲታ እኅትከ ማርያም ድንግል።

#ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ ለነቢያት ወሐዋርያት፤ለጻድቃን ወሰማዕት፤ለአእላፍ መላእክት ዘራማ ኃይላት፤ለምልዕተ ጸጋ ማርያም ቡርክት፤ወለሥግው ወልዳ ነባቢ እሳት።

#እዌጥን ዝክረ ወድሶታ ለመንፈሳዊት
ርግብ፤ዘመና ልሁብ፤እምከናፍሪሃ ይውኅዝ ሐሊብ፤ተፀውረ በማኅፀና እሳት ዘኮሬብ :ወኢያውዓያ ነድ ወላህብ።

#ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም ይከብር ምስብዒተ፤እምጽርሐ አርያም ዘላዕሉ ወእምኪሩቤል ትርብዕተ፤ተስዓተ አውራኃ ወ፭ተ ዕለተ፤ፆረ ዘኢይፀወር መለኮተ፤አግመረ ዘኢይትገመር እሳተ።


#ምንተ አዐስዮ ለእግዚአብሔር አሐተ፤በእንተ ኵሉ ዘገብረ ሊተ፤ረስይኒ እሙ አሥምሮ ግብተ፤ማርያም እግዝእትየ ዘሜጥኪ እሳተ፤ድኅረ በጽሐ ልሳኑ ዘለኪ ቤተ።

መልክዓ ኪዳነምህረት
ሰላም ለእራኅኪ ተመጣዌ ኅብስት ወማይ፤ ሶበ ያመጽኡ ለኪ መላእክት ሰማይ ፤ እንዘ ሀሎኪ ማርያም ወመቅደሰ ኦሪት ዐባይ፤ ይትወከፍ ሊተ ኪዳንኪ ከመ መሥዋዕት ሠርክ ኅሩይ፤ ለእመ ኅፍነማይ አስተይኩ ለጽሙዕ ነዳይ።

( #ቁመቱ_በላይ_ቤት_ሲሆን_የሚባል )

#ይትባረክ ስምኪ ማርያም ዘአውፃእከነ እምጸድፍ፤በርኅራኄኪ ትሩፍ፤ይዌድሱኪ ኪሩቤል በዘኢያረምም አፍ፤ሐራ ሰማይ ትጉሃን እኁዛነ ሰይፍ፤ኍላቌሆሙ አዕላፍ፤አምሳለ ደመና ይኬልሉኪ በክንፍ።

#ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።

ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ

🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    #Join & #share

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ምስባክ ዘነግህ አመ ፫ ለታህሳስ

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ግጻዌ አመ ፫ ለታህሳስ

👉👉@misbakze👈👈

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
የታህሳስ ፫ በአታ ለማርያም ዋዜማ፦
🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
በ፪፡ ስምዒ ወለትየ ወርእዪ ወአጽምዒ ዕዝነኪ፤ ርስዒ ሕዝበኪ ወቤተ አቡኪ ፤ እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ፤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል፤ወይቤ፤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

ምልጣን፦
እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ፤ ቀደሰ ማህደሮ ልዑል፤ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ፤ ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ወይቤ ዝየ አኃድር እስመ ኃረይክዋ
ወይቤ ዝየ አኃድር

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ሰአሊ ለነ ማርያም እንተ እግዚእ ኃረያ ሰአሊ ለነ ማርያም
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
በከመ ይቤ ኢሣይያስ ነቢይ ናሁ ይወርድ እግዚአብሔር ውስተ ምድረ ግብፅ ተፅዒኖ ዲበ ደመና ቀሊል ደመናሰ ዘይቤ ይእቲኬ ድንግል ዘሀዘለቶ ለአማኑኤል
@EOTCmahlet
፫ት፦
ማርያምሰ እሙኒ ዐመቱኒ በትረ አሮን እንተ ሠረጸት እንበለ ተክል
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
እግዝእትየ እብለኪ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ ቃል ቅዱስ ኃደረ ላዕሌኪ
@EOTCmahlet
ሰላም፦
ወኵሉ ነገራ በሰላም ፡ወኵሉ ነገራ በሰላም ሰላማዊት ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን ፣ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ጥዕምት በቃላ ወሰናይት በምግባራ ፡ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ንፅህት ይእቲ በድንግልና አልባቲ ሙስና ዕራቁ ደመና፤ ወኵሉ ነገራ በሰላም ወኵሉ ነገራ በሰላም ማርያም ታዕካ በምድር ወታዕካ በሰማይ


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
      👉@EOTCmahlet👈                 
      👉@EOTCmahlet👈
      👉@EOTCmahlet👈
      🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    #Join & share #

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿


በዚህ ቻናል ውስጥ ከዓመት - ዓመት ሳይቋረጥ በየ እለቱ ሊሰበኩ ሚገባቸውን ምስባክ በቀላሉ ያገኛሉ


👉 @misbakze 👈

እርሶም ይቀላቀሉን 🫴
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ግጻዌ አመ ፪ ለታህሳስ

👉👉@misbakze👈👈

👆👆Join 👆👆

Читать полностью…

ያሬዳውያን

እንኳን ለቅዱስ ኤልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል (የልደት ቀን) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፥ አደረሰን፡፡
በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ነቢያት ዝናም በማቆም ብቸኛ ነቢይ፡፡
✤ የሰማርያው ነቢይ ኤልያስ ከቅዱሳን አበው ነቢያት አንዱ ሲኾን አባቱ ኢያሴዩ ይባላል፡፡ በነቢይነትም ሆነ በብቃት ኤልያስን የሚያክል፤ በሥራው የሚወክል ከእሱ በፊትም ኾነ በኋላ በተአምራት የተሞላ እሳት ለበስ ነቢይ እሱ ከመረጠው ከደቀ መዝሙሩ ከኤልሳዕ በቀር አልተነሳም፡፡
ነቢዩ ኤልያስ ከኢዮርብዓም እስከ እርሱ ድረስ ለአያሌ ዓመታት በሰይጣን ግፊት በሰው ሠራሽ ጣዖት የተመረዘ በኃጢአትም ረዘረዘ፣ የግፈኛው አክአብና የዘማዊቷ ኤልዛቤልን መንግሥት በሦስት ዓመት ከመንፈቅ በከባድ ድርቅ በመናጥ፣ እንዲሁም አፈር እንደበላው ብረት የዛገ አስተሳሰባቸውን በሰው ደምና በቅሚያ ገንዘብ የተሞላ ሰውነታቸውን በማን አለብኝነት ያበጠ ልባቸውን እንደሰም በማቅለጥ የሚይዙትንና የሚጨብጡትን ያሳጣ በፈጣሪው ለዚህ ሥራ የተመረጠ ሰመ ጥር ነቢይ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንዲህ ነውና፡፡
ኤልያስ የከተማ ነቢይ ብቻ አይደለም ባሕታውያን ተብለው ከሚጠሩት ነቢያተ ጽድቅም አንዱ እንደነበር ሕልውናው ምስክር ነው፡፡
(( ኤልያስ ብዙ ነገር ስለሚያስተምር የቀና እምነቱን ውጤት ጥቂት መመልከት እኔ ማነኝ ለሚሉት እጅ ይዞ ይመራል፡፡
✤ 1. ለሦስት ዓመት ከመንፈቅ ሰማይ ዝናም ለዘር ጠል ለመከር ከመስጠት እንዲከለከል ምድርም የተከሉባትን እንዳታጸድቅ የዘሩባትን እንዳታበቅል ለባለንብረቱ አመለከተ ይህም ጥያቄው ከእግዚአብሔር መልስ አግኝቷል፡፡ ነገሥ 17፥1-2፡፡ ከዚህ ላይ የሊቀ ነቢያት ሙሴንና የኢሳይያስን ቃል ያስጠቅሳል ዘዳ 32፥1-4፣ ኢሳ 1፥2-5፡፡ በእነዚህ እስከፊ ዓመታት ውስጥ በመሪዎች አመፅ በኤልያስ ተግሣጽ የሚመለከተውም የማይመለከተውም የሚልሰውና ሚቀምሰው አጥቶ በዋለበት እንደ ቅጠል ረገፈ እንደሻሸተ ነጠፈ፡፡ የኀጥአን ፍዳ ጻድቅ ይደፋ ይሏል ይህ ነው፡፡
ዛሬም በአምስቱ ክፍለ ዓለም የብዙኃኑ እልቂት ሲፈጸም የሚታየው በጥቂት እግዚአብሔር የለሽ ሰይጣን ጁንታዎች ሽፍቶች መሆኑን ከአክአብና ኤልዛቤል ይማሯል፡፡
ይህን የኤልያስን ጠበቅ ያለ እገዳ ከስምንት መቶ አምሳው ነቢያተ ሐሰት ካህናተ ጣዖት አንዱም ወደ ሚመለከተው በጸሎቱም ሆነ በመሥዋዕቱ አመልክቶ ሊያስነሳ ወይም ለማስነሳት የቻለ የለም፡ ጠንቋዮችና አታላዮች በብሉይ ኪዳን ብዙ ጊዜ ከቤተ መንግሥት ተለይተው አይርቁም፡፡ 1ኛ ነገሥ 18፥22፣ዳን 2፥1-14፡፡
✤ 2. አመጸኞች አክአብንና ኤልዛቤልን ምንነታቸውን ካሳወቀ በኋላ የዘጋውን ለመክፈት ወደ ፈጣሪው በመጸለይ ዝናም አዝንሟል፡፡ 1ኛ ነገሥ. 18፥41-46፣ ያዕ 5 17-18 እግዚአብሔር ለወዳጆቹ የገባውን ቃል ኪዳን አያጥፍም አቁም ሲሉት ያቆማል ስጥ ሲሉት ይሰጣል እንጂ ምን አገባቸው ብሎ እንደፈለገው አያደርግም፡፡
የእግዚአብሔር ሐዋርያ ስለ ኤልያስ ማንነት ሲያደንቅ ኤልያስ እንደኛ ሰው ነበር ዝናም እንዳይዘንም ከለከለ እንደገናም እንዲዘንም አደረገ በማለት በዘመኑ የነበሩ ክርስቲያኖች ከቀና ክርስትናቸው ምን እንደሚጠበቅባቸው ከእምነታቸው ምን ማግኘት እንዳለባቸው ይጠይቃል ያዕ.5፥13-20፡፡ ዛሬስ ምን ይመስሎታል፡፡
ኤልያስ በቅዱስ መጽሐፍ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ነቢያት ዝናም በማቆም ብቸኛ ነቢይ ነው፡፡ ነገር ግን በረዶ ያዘነመላቸው አንደኛ ሙሴ ዘፀ 9፥13-21 ሁለተኛ ኢያሱ 10፥9-12 ሦስተኛም ሳሙኤል 1ኛ ሳሙ 12፥1-19 ይመለከታል፡፡
✤ 3. በተፈጥሮ የማይመስላቸው በቋንቋም የማይግባባቸው እንኳን ለሰው ሥጋ ሊያመጡ ከሰው ሥጋ የሚነጥቁ አሞራዎች ከየት እንደሚያመጡት የማይታወቅ እንጀራና ሥጋ ለምግብ እንዲያመላልሱለት አደረገ 1ኛ ነገሥ 17፥6-7፡፡ እነዚህ አሞራዎች ለሦስት ዓመት ከመንፈቅ በጋ ከክረምት የለምንም እረፍት ኤልያስን ሲያገለግሉ ኖረዋል፡፡ እምነት ካለ ተአምር መሥራት አይገድም ይህንም ከኤልያስ ይማራል፡፡
✤ 4.ለአንዲት መበለት ዱቄትና ዘይት አበረከተ፡፤ ኤልያስ ቁራሽ እየለመነ ያደረገውን ተአምር ልብ ይሏል፡፡ 1ኛ ነገሥ. 17፥16-24፡፡
✤ 5. ዱቄትና ዘይት ያበረከተላት ሴት ልጇ ቢሞት ከሞት አስነሳው 1ኛ ነገሥ. 17፥20-23 ይህች ሴት በእምነቷ አርአያነት ያላት ደገኛ ሴት ናት፡፡ ኤልያስን የእግዚአብሔር ሰው ሆይ ከአንተ ጋር ምን አለኝ፣ ኀጢአቴንስ ታስብ ዘንድ ልጄንስ ትገድል ዘንድ ወደ እኔ መጥተሃልን ብላዋለች፡፡ ኤልያስም በእግዚአብሔር ኀይል ማንኛውንም ችግር ለመፍታት ሙሉ መብት ነበረውና ወዲያውኑ የሞተውን ብላቴና ጠጋ ብሎ ወደ ፈጣሪው በጸሎት በማመልከት አስነስቶ የብላቴናውን እናት አስደስቷል 1ኛ ነገሥ 17 17-24
ሐዋርያ እምነት ጀግኖችን በመዘገበበት አንቀጽ ይችን ሴት ልብ ይሏል፤ ዕብ 11፥35፡፡ ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ያሉ እናቶች ያስፈልቷል፡፡ ይህችን ሴት የሚመስሉ እናቶች 2ኛ ነገሥ. 4፥18-38 ፣ሉቃ 7፥11-17 ተመዝግበዋል፡፡ በሐዋርያት ሥራም ያሉት እናቶች ከእነዚህ ጋር ያነጻጽሯል የሐዋሥ 9 36-43፡፡
✤ 6. ለብዙ ጊዜ በቤተ መንግሥት ተሰግስገው አክአብና ኤልዛቤልን በሐሰት ሲደልሉ ግብዝ ሕብረተሰቡን ሲያታልሉ ለፍቶ ያገኘው ገንዘቡን ሲሸልጉ በኀጢአት ሊያስወጉ የነበሩ ነቢያተ ሐሰትና ካህናተ ጣዖትን በሕብረተሰቡ ፊት እስከ መምህራቸው ሰይጣን በቅሌት አከናንቦ ሲያስቅባቸው ውሏል፤ 1ኛ ነገሥ 18 20 -29፡፡ ሰይጣን በሰማርያ በምድር እንደዚያ ቀን ሰው መዘባበቻ በመሆን የውርደት ቀን ገጥሞት አያውቅም፡፡ በገዛ አገሩና መንደሩ፡፡
7. ወደ ፈጣሪው በጸሎት በማመልከት ያቀረበው ንጹሕ መሥዋዕቱን ከሰማይ እሳት ወርዶ በሰው ፊት በላለት 1ኛ ነገሥ 18 30-40፡፡ በዚህም ማንነቱን በሰይጣንና በሰይጣን አቀንቃኞች ፊት አስመስክሯል፡፡
✤ 8. ምግብና መጠጥ መልአክ ከሰማይ አመጣለት ያንን ተመግቦ ለአርባ ቀን ያለምንም ምግብ መጠጥ ተጉዟል 1ኛ ነገሥ 19፥5-7
✤ 9. እሳት ከሰማይ በማዝነም ሊጣሉት የመጡትን መምለኪያነ ጣኦት ምሉአነ ኀጢአት የሰይጣን ሠራዊት በሰው ደም የሰከሩ በዲያብሎስ የሚመሩ ጠላቶቹን አጋይቷል 2ኛ ነገሥ 1 9-13
✤ 10. በመጎናጸፊያው የዮርዳኖስን ባሕር ከፍሎ ከነ ደቀመዝሙሩ በደረቅ ተሸግሯል 2ኛ ነገሥ. 2፥11
✤ 11. ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ918 ዓመተ ዓለም ሳይሞት በሕይወቱ መራራው ሞት ዕያየው በብርሃን ሠረገላ ወደሰማይ አርጓል 2ኛ ነገሥ. 2 6-9
✤ 12. እንደ እያስፈላጊነቱ ከፈጣሪው ጋር ለብዙ ጊዜ ተነጋግሯል ከአንድ እስከ አስራ አንድ ያደረጋቸውን ተአምራት የፈጸመለት ታማኝ ፈጣሪው ሰው በሆነበት ወራት በተራራ ከጓደኞቹ ጋር ብርሃነ መለኮቱን ገለጠለት ማቴ 17 ፥3 ፡፡ ከዚህ ዓለም ከተሰናበቱ በኋላ ወደዚህ ዓለም መጥተው የፈጣሪጣቸውን ሰው መሆን ያዩ ከነቢያተ ጽድቅ ሙሴና ኤልያስ ብቸኞች ናቸው ብፁዓን ከተባሉት ሐዋርያትም ተቆጥረዋል፤ በዚህም ቅዱሳን ከሞት በኋላ እንደሚያማልዱም መስክሯል፡፡ ማቴ 13፥16-17፡፡

Читать полностью…

ያሬዳውያን

"ኤልያስ ዘከማነ ሰብእ ውእቱ ወዘከመ ነሐምም የሐምም ወጸሎተ ጸለየ ከመ ኢይዝንም ዝናም ወኢዘንመ ውስተ ምድር ሠለስተ ዓመተ ወስድስተ አውራኀ "

ኤልያስ እንደኛ ሰው ነው እንደምንታመም ይታመማል ፡ ዝናም እንዳይዘንም ጸሎትን ጸለየ ፡ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር በምድር ላይ አልዘነመም ።
ያዕ ፭÷፲፯

እንኳን ለታላቁ ነቢይ ለቅዱስ ኤልያስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

@EOTCmahlet

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፩ ለታህሳስ

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
ሥርዓተ ማኅሌት ዘበዓለ ቅዱስ ኤልያስ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክዓ ሥላሴ፦
ሰላም ለእራኃቲክሙ እለ አኀዛ ዓለመ፤ደኃራውያን ሥላሴ ወእለ ነበርክሙ ቅድመ፤ውስተ ልብየ አዝንሙ ዝናመክሙ ሰላመ፤ኤልያስሰ ኢወሀበኒ ዝናመ፤እምነ አሐዱ ገራህት ዘያረዊ ትልመ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ለአብ ንሴብህ ወልደ ዘንበሪ ለበዓል ሐነፀ፤ሃሌ ሉያ ለወልድ ወለመንፈስ ቅዱስ ለአማልክቲሁ ይሡቅ ቀነፀ፤ኤልያስ ነቢየ ደመና ስብሐት እምገጸ ሰማይ አርፈቀ፤ለወልደ ድንግል ርዕዮ እም ሐዋርያት ኢሐፀ፡፡
@EOTCmahlet
ነግሥ፦
ቀስተ ኪዳንከ ጽኑዕ ዘይባልሕ አመከራ፤እስመ መክብቦሙ እንተ ለትጉሃን ሰማይ ሐራ፤ቅዱስ ሚካኤል ድሙፀ ስብሐት ከመ እንዚራ፤ሰደኒ በአክናፊከ ውስተ ኤዶማዊት ደብተራ፤ኀበ ሀለዉ ኤልያስ ወእዝራ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሚካኤል መልአክ ደምረነ ዝክረ ኵሎሙ ቅዱሳኒከ፤እለ አስመሩከ በሥነ ምግባሮሙ በሕይወቶሙ፡፡
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግሥ፦
ሰላም ለልደትኪ ወለተ ድኁሃን አድባር፤ለቤዝዎ ኵሉ ፍጡር፤ወሪደኪ ምድረ እምሉዓላዊት ሃገር፤እንዘ ይዌድሱኪ በቃለ ሐዋዝ መዝሙር፤ኤልያስ በታቦር ወሙሴ በደብር፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ኦ ቡርክት እምኵሉ ፍጥረት፤አንቲ ውእቱ ህየንተ አርያም ዘበሰማት፤ዘኮንኪ አርያመ በዲበ ምድር ብኪ አስተማሰሉ ቅዱሳን ነቢያት ካህናት ወነገሥት፤ገብሩ ሎሙ ቅድስተ ቅዱሳን ወውስቴታ ጽላተ ኪዳን ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡
@EOTCmahlet
መልክአ ኤልያስ፦
ሰላም ለስንከ ኅብስተ ሕይወት ዘየኀይከ፤ምእረ ወካዕበ በእደ ቅዱስ መልአክ፤ለለጽባሑ ኤልያስ
እንተ ኢትትዌልጥ ዐርከ፤ሀቦሙ ለአግብርቲከ ሱላሜ ዘሠርክ፤ውስተ ማኅበሮሙ ኢይምጻእ ሐከከ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ወሰሚዖ ራጉኤል ከመ ገብአ ኤልያስ እምሰብእ ወሰደ ሎቱ ኅብስተ ወወይነ ኤልያስኒ ተክለ ሀይመቶ ወተመጠወ እምውእቱ ኅብስት
ውእቱ ጸዋዕ በአምሳለ ሥጋሁ ወደሙ ለክርስቶስ፡፡
@EOTCmahlet
መልክአ ኤልያስ፦
ሰላም እብል ኩልያቲከ ምንትወ፤ርእስ ሕያዋን ኤልያስ እንተ ትገብር ሕያወ፤በዕለተ ጸዋዕከ አባ እምኑኀ ሰማያት ሐወ፤በልአ መሥዋዕቲከ ምስለ አእባን ዕፈፀወ፤ወምስለ ማዩ ለሐሰ እዳወ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፤ከመ መዓዛ ሠናይ፤ተወከፍ ጸሎተነ ውስተ ኑኀ ሰማይ፡፡
@EOTCmahlet
መልክአ ራጉኤል፦
እጼውዕ ስመከ ወእኤምሀከ በተድላ፤ራጉኤል መልአክ ለዓለም መስተበቅላ፤እለ ያንኲረኵሩ ዘልፈ ለጠፈረ ሰማይ በማእከላ፤ድኅረ ኀለፈ መዓልት ለጽልመተ ሌሊት በክፍላ፤ለሥልጣነ ቃልከ ይትኤዘዙ ከዋክብት ወእብላ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ፥ሃሌ ሉያ፤ዓቢተነ በመድኀኒትከ፤ጸገወነ ንጸዉዕ ስመከ፤ኖላዊነ ኄር ትጉሕ ዘኢትነውም
ሰላመከ ሀበነ፡፡
@EOTCmahlet
መልክአ ራጉኤል፦
ሰላም ለእስትንፋስከ እስትንፈሰ እሳት በላዒ፤ኆኅተ አፉከ አኮ እምንፍኀተ ላህቡ ዘያውዒ፤መንፈስ እንተ ዘኢታስተርኢ፤ራጉኤል ካህን ራማ ጸሎተ ቅዱሳን ሠዋዒ፤ጽራሕየ ለቡ ወቃልየ አዒ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ርድአኒ ወአድኅነኒ ወስመር ብየ፤በከመ ሠመርኮሙ ለቅዱሳን አበውየ፡፡
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ፦
ጽሑፍ አስማቲሆሙ ለጻድቃን ወዓዲ ይቀድም መልአክ ገጾሙ በሰማያት ኀበ ዓምደ ወርቅ ኀበ ሀለዉ ኄኖክ ወኤልያስ በሕይወቶሙ፡፡
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም፦
ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ፤ወከመ ያብርሀ ብርሃነ ስብሐቲሁ በላዕሌነ፤እስመ በጾም ኤልያስ ሰማያተ ዐርገ፤ወዳንኤል እምአፈ አናብስተ ድኅነ፤ንጹም ጾመ ፍፁመ ወናፍቅር ቢጸነ፤ወናክብር ሰንበቶ ለአምላክነ፡፡


     🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
      👉@EOTCmahlet👈                 
      👉@EOTCmahlet👈
      👉@EOTCmahlet👈
      🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    # Join & share #

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስርዓተ ማኅሌት ዘስብከት
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ስምዓኒ መሪ ምስለ ተመሪ

👳‍♂መሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👨ተመሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👳‍♂መሪ፦ጸሎትየ
👨ተመሪ፦ጸሎትየ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👨ተመሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ:-ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦  ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስከ እዚ ከተመራ በኃላ ምሪቱ ይቆማል ግን ተመሪው ከመሪው ፊት አንዳለ እዛው እንዳለ ይጠብቃል(ወደ ቦታው አይመለስም)
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምሪቱ ከ2ቱ ክፍሎች ከግራ ከጀመረ(ስምዓኒን   ከመሩ) ከቀኝ ወገን ማንሻ ያነሳሉ፤ ቀኝ ወገን ስምዓኒን ከመሩ ከግራ ወገን ማንሻ ያነሳሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማንሻውን የሚያነሱት(ግራም ይሁን ቀኝ) "አንሽ ወገን" ይባላሉ፤ መሪው ባለበት ያሉት ደግሞ "መሪ ወገን" ይባላሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

🧔አንሽ ወገን ካሉት 1ሰው፦ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ
አብረውት ያሉት(አንሽ ወገን)፦ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
አንሽ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ

👨ተመሪ፦ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ (ይህን ብሎ ወደ ቦታው ይመለሳል)

መሪ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሽ ወገን፦አመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል

💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ

👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር
@EOTCmahlet
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።

በቁም
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ-
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡

"ልዑል" ብለው እንደጨረሱ እንደሌላው መልክዕ ስምዓኒ ተብሎ በመረገድ አይባሉም እዛው በቁም እንደተባለ ሁሉም ጽናጽሉን አስቀምጦ በጉረሮ 👇👇


👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
 በጉረሮ እንደጨረሱ ሁሉም ከታች ያሉትን ይበሉ
@EOTCmahlet
( #በሕብረት_የሚባል )

  ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፤እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ፤ፀወንየ ወኰኲሕየ፤ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ፤ወዐቃቤየ ትከውነኒ፤ወእትዌከል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍቃንርየ፤ረዳኢየ ወምስካይየ፤ወሕይወትየ ወታድኅነኒ፤
እምእደ ገፋዕየ፤ሃሌ ሉያ በስብሐት ዕጼውዓከ፤ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ሚካኤል
መልአክ፤ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፤ መልአኪየ ይቤሎ፤እመላእክት ሠምሮ፤መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ

( #በሕብረት_የሚባል )

     ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን: ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።
@EOTCmahlet
( #በሕብረት_የሚባል )

   ማኅበረ መላእክት ወሰብእ፤ተዓይነ
ክርስቶስ ወእሙ፤ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ፤ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፤ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።

( #ካህን_የሚለው )

#ሰላም ለአብ ወለወልድ
ቃሉ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ዘአካሎሙ አካሉ፤ለማርያም ሰላም እንተ ተሳተፈት ስብሐተ እሉ፤ሰላም ለመላእክት ወለማኅበረ በኩር ኵሉ፤ጽሑፋነ መልክእ ወስም በሰማይ ዘላዕሉ።

#ሰላም ለአብ ገባሬ ኵሉ ዓለም፤ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ
ሰላም፤ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም፤ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም፤ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።

#ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም
ለባሲ፤ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ
ሥላሴ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።
@EOTCmahlet
መልክዓ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣሕል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
ዚቅ
በሣህሉ ወበምሕረቱ ለአምላክነ፤ለዘሐወፀነ እምአርያም።
@EOTCmahlet
ዚቅ ዘላይ ቤት
ዘካርያስኒ ይቤ፤አንሥአ ለነ ቀርነ መድኃኒትነ፤እምቤተ ዳዊት ገብሩ፤በከመ ነበበ በአፉሆሙ፤እለ እምዓለም ነቢያት፤በሣህሉ ወበምሕረቱ ለአምላክነ፤ለዘመወፀነ እምአርያም።
@EOTCmahlet
ትምህርተ ኅቡዓት
ዘውእቱ አምላክ ዘየማን ዘበነቢያት አቅደመ ተዐዉቆ ወበሐዋርያት ተሰብከ ወእመላእክት ተአኵተ ወእምኀበ ኵሉ ተሰብሐ።
@EOTCmahlet
አልቦ ዚቅ(ዚቅ የለውም)
@EOTCmahlet
መልክአ ውዳሴ
ተሰመይኪ ፍቅርተ ኦ ቡርክት እምአኑስ፤አንቲ ውእቱ ቀመረ መድኃኒት ሐዳስ፤ማርያም ድንግል ወለተ ዳዊት ንጉሥ፤ሰላም ሰላም ለመልክዕኪ ውዱስ፤ለለአሐዱ እስከ እግር እምርእስ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ብኪ አስተማሰሉ ቅዱሳን ነቢያት፤ካህናት ወነገሥት፤ገብሩ ሎሙ ቅድስተ ቅዱሳን፤ወውስቴታ ጽላተ ኪዳን፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።

@EOTCmahlet
ዚቅ ዘላይ ቤት
ተሰመይኪ ሥምረተ አብ ወማኅደረ ወልድ፤ወምጽላለ ዘቅዱስ መንፈስ፤ኦ ቡርክት እምኵሉ ፍጥረት፤አንቲ ውእቱ ህየንተ አርያም ዘበሰማያት፤ዘኮንኪ አርያመ በዲበ ምድር፤ብኪ አስተማሰሉ ቅዱሳን ነቢያት፤ካህናት ወነገሥት፤ገብሩ ሎሙ ቅድስተ ቅዱሳን፤ወውስቴታ ጽላተ ኪዳን፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።
@EOTCmahlet
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
መዝሙር ዘስብከት
❄️❄️❄️❄️❄️❄️
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት፤ወተስፋ መነኰሳት፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ፤ወልዶ መድኅነ ንሰብክ።


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    # Join & share #

Читать полностью…

ያሬዳውያን

የታህሳስ በዓታ ለማርያም ስርዓተ ማህሌት ከፈለጉ

ይህን ይጫኑ


👉 /channel/EOTCmahlet/7622

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ወይቤላ ንዒ ርግብየ ሠናይት/፪/
አዳም ንባብኪ አዳም/፬/

Читать полностью…

ያሬዳውያን

አንገርጋሪና እስመ ለዓለም @Memhir_sirak

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ነግሥ፦
0:01 - ሚካኤል ሊቀ መላእክት
0:32 - አርባዕቱ እንስሳ
1:12 - ነቢያት ወሐዋርያት
1:46 - ማኅበረ ቅዱሳን
2:08 - ማርያም እግዝእትነ
2:37 - ረከብኪ ሞገሰ
3:06 - ኀበ ተርኅወ ገነት

3:55 - ስማዓኒ ዜማ
4:58 - ንሽ ስምዓኒ
11:49 - ስምዓኒ ቁም
ማንሻ፦
7:13 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም ጉረሮ
7:50 - ስቡሕ ወውዱስ ቁም ጸናጽል
8:36 - ስቡሕ ወውዱስ መረግድ
፪ኛ ማንሻ፦
9:23 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ቁም
10:22 - ሃሌ ሉያ ዘውእቱ መረግድ
ነግሥ፦
16:13 - ዳዊት ነቢየ
17:41 - ሚካኤል መልአክ
18:13 - ሰላም ለክሙ
18:54 - ማኅበረ መላእክት
19:28 - ወለወልድ ቃሉ
20:14 - ለገባሬ ኵሉ
21:31 - ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ
22:04 - ወሰላም ለቅዳሴክሙ
22:56 - ሊቃናተ ነድ
23:42 - ወሰላም ለከናፍሪክሙ
24:29 - ሚካኤል ወገብርኤል
25:08 - ሊቀ መላእክት ሚካኤል
25:45 - ንሥረ እሳት ዘራማ
26:23 - ሰላም ለሚካኤል ዘነድ ሡራሑ
26:58 - ንዌጥን ዝክረ ውዳሴሆሙ
27:29 - ንዌጥን ዝክረ ወድሶታ
28:03 - ማኅፀንኪ እግዝእትየ ማርያም
28:39 - ምንተ አዐሥዮ
29:09 - ይትባረክ ስምኪ ማርያም (ዘላይ ቤት)
(ለአፉኪ)
30:06 - ለዝክረ ስምኪ

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ስቡህ አባባል እና አቋቋም
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ክፍል ፩

ሚካኤል ሊቀ መላእክት
ሰአል በእንቲአነ ወቅዱስ ገብርኤል
ገብርኤል አዕርግ ፀሎተነ።

@EOTCmahlet

#በግራ_ወገን )

አርባዕቱ እንሰሳ
መንፈሳውያን ፤ሰባሕያን ወመዘምራን ሰአሉ በእንቲአነ ዕስራ
ወአርባዕቱ ካህናተ ሰማይኒ አዕርጉ ፀሎተነ።

( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ነቢያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ሰአሉ በእንቲአነ ምስሌክሙ ከመ ይክፍለነ መክፈልተ ወርስተ ለኵልነ

( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet

ማኅበረ ቅዱሳን ወሰማዕት ሰአሉ
በእንቲአነ መላእክተ ሰማይኒ
አዕርጉ ፀሎተነ

( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ማርያም እግዝእትነ ወላዲተ አምላክ ሰአሊ በእንቲአነ እስመ ረከብኪ ሞገሰ በኀበ እግዚአብሔር

( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ረከብኪ ሞገስ መንፈሰ ቅዱስ ወኃይለ ሰአሊ አስተምሪ ለነ ማርያም ወልድኪ ሣህሎ ይክፈለነ
@EOTCmahlet
( #በቀኝ_ወገን )
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን

( #በግራ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን

( #በቀኝ_ወገን )
@EOTCmahlet
ኀበ ተርኅወ ገነት ወኀበ ተነጽፈ ዕረፍት ይክፈለነ ነሀሉ ውስተ በዓቶሙ ለቅዱሳን
@EOTCmahlet
ከዚህ በኃላ ጸሎት ተደርሶ ወደ ስምዓኒ ይቀጥላል

ቅኔ ማህሌት (ከ3ቱ የቤተክርስቲያን ክፍሎች አንዱ) በአስተዳዳሪው መቀመጫ (ግራ ወገን ና ቀኝ ወገን) በመባል ለ2 ቦታ ይከፈላል።  ሊቃውንቱም እንደየ ማዕረጋቸው በመቆም ማህሌቱን እየመሩ  ያስጀምራሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
"ስምዓኒ" ከመባሉ በፊት ግን የፀሎተ ሰአታት አካል የሆነው "ሚካኤል ሊቀ መላእክት..." ይደረሳል። ከዛ በኃላ ጸሎት ይደረሳል። ከዚህ በመቀጠል ከአንዱ ወገን "ስምዓኒ" ይመራል፤ ተመሪም መቋሚያውን አስቀምጦ ይመራል።
አባባሉም፦
@EOTCmahlet

👳‍♂መሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👨ተመሪ፦ስምዓኒ እግዚኦ
👳‍♂መሪ፦ጸሎትየ
👨ተመሪ፦ጸሎትየ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👨ተመሪ፦ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
👳‍♂መሪ፦ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ:-ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦  ሃሌ ሉያ
👨ተመሪ፦ ሃሌ ሉያ
👳‍♂መሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ
👨ተመሪ፦ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስከ እዚ ከተመራ በኃላ ምሪቱ ይቆማል ግን ተመሪው ከመሪው ፊት አንዳለ እዛው እንዳለ ይጠብቃል(ወደ ቦታው አይመለስም)
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምሪቱ ከ2ቱ ክፍሎች ከግራ ከጀመረ(ስምዓኒን   ከመሩ) ከቀኝ ወገን ማንሻ ያነሳሉ፤ ቀኝ ወገን ስምዓኒን ከመሩ ከግራ ወገን ማንሻ ያነሳሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ማንሻውን የሚያነሱት(ግራም ይሁን ቀኝ) "አንሽ ወገን" ይባላሉ፤ መሪው ባለበት ያሉት ደግሞ "መሪ ወገን" ይባላሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet

🧔አንሽ ወገን ካሉት 1ሰው፦ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ
አብረውት ያሉት(አንሽ ወገን)፦ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ
አንሽ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
መሪ ወገን፦ ወኢትሚጥ ገጽከ እምኔየ

👨ተመሪ፦ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ (ይህን ብሎ ወደ ቦታው ይመለሳል)

መሪ ወገን፦ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሽ ወገን፦አመ ዕለተ አጽውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ

መሪ ወገን ና አንሽ ወገን አንድ ላይ፦ ለዓለመ ወለዓለመ ዓለም ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡፡ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡፡ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኵሉ ዓለመ በአሐቲ ቃል

💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
ያለ ከበሮና ጽናጽል በፊት በጉረሮ

👉 ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም ከከበሮና ጽናጽል ጋር
@EOTCmahlet
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡
👉በአሐቲ ቃል።

በቁም
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በመረግድ-
👉ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።

@EOTCmahlet
በመረግድ
👉ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
በቁም
👉ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡

"ልዑል" ብለው እንደጨረሱ እንደሌላው መልክዕ ስምዓኒ ተብሎ በመረገድ አይባሉም እዛው በቁም እንደተባለ ሁሉም ጽናጽሉን አስቀምጦ በጉረሮ 👇👇


👉ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
 በጉረሮ እንደጨረሱ ሁሉም ከታች ያሉትን ይበሉ

( #በሕብረት_የሚባል )

  ዳዊት ነቢይ በከመ ጸለየ፤እጼሊ ኀቤከ እግዚአብሔር አምላኪየ እንዘ ዕብል ከመዝ፤ፀወንየ ወኰኲሕየ፤ወታድኅነኒ ሊተ እምጸላዕትየ፤ወዐቃቤየ ትከውነኒ፤ወእትዌከል ብከ ምዕመንየ ወዘመነ ፍቃንርየ፤ረዳኢየ ወምስካይየ፤ወሕይወትየ ወታድኅነኒ፤
እምእደ ገፋዕየ፤ሃሌ ሉያ በስብሐት ዕጼውዓከ፤ንጉሥየ ወአምላኪየ፤ሚካኤል
መልአክ፤ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ፤ወበእንተ ነፍሰ ኵልነ፤ መልአኪየ ይቤሎ፤እመላእክት ሠምሮ፤መልአከ ኪዳኑ ለክርስቶስ

( #በሕብረት_የሚባል )

     ሰላም ለክሙ ማኅበረ መላእክት ትጉሃን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ነቢያት ቅዱሳን: ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሐዋርያት ፍንዋን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሰማዕት ወጻድቃን:
ሰላም ለክሙ ማኅበረ ሥላሴ ጉቡዓን: ወሰላም ለማርያም ዘእሳት ክዳን።

( #በሕብረት_የሚባል )

   ማኅበረ መላእክት ወሰብእ፤ተዓይነ
ክርስቶስ ወእሙ፤ሰላም ለክሙ ሶበ እከሥት አፉየ ለውዳሴክሙ፤ፍሬ ማኅሌት እምልሳንየ ትቅስሙ፤ምስሌየ ሀልዉ ወምስሌየ ቁሙ።

ውድ ማህሌታውያን ይህን ቻናል ለሌሎች ይደርስ ዘንድ #ሼር በማድረግ ይተባበሩን፤ እናመሰግናለን።
@EOTCmahlet
እንዲገባችሁ "👉" ምልክት ብቻ እናንተ እያያችሁ ተከተሉ
@EOTCmahlet

አስተያየት ካለ @eotcmahletawian ላይ

🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈                 
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

      @EOTCmahlet
    #Join & #share

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ምስባክ ዘቅዳሴ አመ ፫ ለታህሳስ

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼

Читать полностью…

ያሬዳውያን

በዜማ ከፈለጉ 👇👇👇👇👇

/channel/EOTCmahlet/7545

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ወረብ ዘታህሳስ በዓታ

👉 https://youtu.be/OSeIaV6_7Jw


ምልጣን ዘታህሳስ  በዓታ


👉 https://youtu.be/o6YrmAIMJYU


የታህሳስ ማህሌት የመጀመሪያ ክፍል


👉 https://youtu.be/iwDeCtB70Fc

👉 ❗️subscribe እንዳይረሳ❗️👈

በዚህ ቻናል የማይቀርብ መንፈሳዊ ዕውቀት አይኖርም


👇👇👇👇👇👇
/channel/abiyzemagubaebet

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ምስባክ አመ ፪ ለታህሳስ

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼

  👆👆Join 👆👆

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ኤልያስ በሰረገላ ሰወረው ደመና | ዘማሪት የትምወርቅ ሙላት

አልያስ በሠረገላ ሰወረው ደመና (2)
ደመና (2) በሠረገላ /2/

ደመና ደመና ….. በሠረገላ፤
ኤልያስ ኤልያስ ….. በሠረገላ፤
በእሳት ሠረገላ ….. በሠረገላ፤…
ሰወረው ደመና ….. በሠረገላ፤
ኤልያስ ያረገው… በሠረገላ፤
በእሳት ሠረገላ…. በሠረገላ፤
በጾም በጸሎት ነው …. በሠረገላ፤

Читать полностью…

ያሬዳውያን

እንኳን ለነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤልያስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

የታህሳስ 3 በዓታ ለማርያም ስርዓተ ማህሌት ከፈለጉ

ይህን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


👉 /channel/EOTCmahlet/7622

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ምስባክ ዘነግህ አመ ፩ ለታህሳስ

🌼🌼🌼@misbakze🌼🌼🌼

Читать полностью…

ያሬዳውያን

ግጻዌ አመ ፩ ለታህሳስ

👉👉@misbakze👈👈

Читать полностью…

ያሬዳውያን

https://youtu.be/sZV5qBQ0qag?si=mt5B_Ndjd1jkUkaP

Читать полностью…

ያሬዳውያን

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስርዓተ ዋዜማ ዘስብከት
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ሃሌ ሉያ ነአኵቶ ለአብ ለ፩ዱ እግዚአብሔር፤አብ ዘላዕለ ኵሉ፤ወበወልዱ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒነ፤ዘተፈነወ እምሰማያት በእንቲአነ፤ከመ ኪያነ ያቅርበነ ኀበ አቡሁ፤ኪያሁ፤ንሴብክ መድኅነ።
@EOTCmahlet
ምልጣን
ዘተፈነወ እምሰማያት ።በእንቲአነ፤ከመ ኪያነ ያቅርበነ ኀበ አቡሁ፤ኪያሁ ንሴብክ መድኅነ፤ኪያሁ ንሴብክ መድኅነ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ኪያሁ ንሴብክ መድኅነ/፪/
ኪያሁ ንሴብክ መድኅነ/፬/
@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ:-
ሰበኵ ለነ ዜናከ ምጽአተከ ምጽአተ ፍቁር ወልድከ ሰበኩ ለነ ዜናከ።
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ:-
ሰበክዎ በኦሪት ወበነቢያት ለንጉሠ ስብሐት፤አክሊሎሙ አንተ ለሰማዕታት ሠያሜ ካህናት ክርስቶስ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ
እንዘ እግዚአብሔር አምላክነ ምስሌነ አልቦ ዘይክለነ ኪያሁ ንሰብክ መድኅነ።
@EOTCmahlet
ምልጣን
እንዘ እግዚአብሔር አምላክነ ምስሌነ አልቦ ዘይክለነ ወአልቦ ዘይብለነ።
@EOTCmahlet
፫ት
ነገሩነ በእንተ ወልድከ ከመ ውእቱ ወልድከ፤ወልድከ መልአከ ምክርከ ዘታፈቅር፤ክቡር ዘከማከ ሰበከ ለነ ዜናከ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ውእቱ አማኑኤል ስሙ፤ዘተሰብከ በአፈ ነቢያት እግዚአ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት፤ውእቱ ይሁብ ሰላመ ለኵሉ ፍጥረት፤አልቦ ኁልቍ ወአልቦ መስፈርት፤ለሣህለ ጥበቡ ለአብ ሣህሉሰ ለእግዚአብሔር መልዓ ኵሎ ምድረ።


🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹

@EOTCmahlet
# Join & share #

Читать полностью…

ያሬዳውያን

https://youtu.be/TMQ_5cO55Xc?si=TeSIKaQZBNDv3jG6

Читать полностью…
Subscribe to a channel