epignosis_project | Unsorted

Telegram-канал epignosis_project - EPIGNOSIS TUBE

-

የግሩፕ አላማ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል በመንፈሳዊ ፤በማህበራዊ ፤ በሳይኮሎጂካዊ ጥልቅ እውቀት እንድኖራቸው ማድረግ ነው። Instagram page https://www.instagram.com/epignosis_tube Facebook page https://www.facebook.com/Epignosis-Tube-116304570206635/

Subscribe to a channel

EPIGNOSIS TUBE

መንፈሳዊነትን ከምረዳባቸውና ከምመዝንባቸው መመዘኛዎች መካከል አንዱ በአእምሮ፣ በልብና በስሜት እግዚአብሔርን በመምሰል መመላለስን ነው። እንደ ወንጌል አማኝ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መንግስት ያማከለ ሁለንተናዊ አገልግሎትና በሁለንተና እግዚአብሔርን ማምለክ የነፍሴ ደስታ ነው።

የወንጌል አማኝ ክርስቲያን ባለው እውቀት፣ ልምድና እድል በየትኛው ሁኔታ እና ጊዜ የእግዚአብሔርን መንግስት በጽድቅ፣ በቅድስናና በእውነት ተጽዕኖ ሲፈጥር ማየት መሻቴና ናፍቆቴ ነው። እንዲህ ያሉ መንግስቱን አንፀባራቂ ደቀ መዝሙሮችን ማንቃትና ማብዛት ያስደስተኛል። በአሁኑ ሰዓትም ክርስቲያን ወጣቶችና ታዳጊ ልጆች ላይ እየሰራሁ ያለሁት ይህንን ነው።

እግዚአብሔር የሚያውቁና የሚፈሩ የእውቀት ሰዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች፣ የንግድ ሰዎች፣ የፖለቲካ ዓለም ሰዎች፣ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማትን የሚፈጥሩ እና የሚመሩ፣ ተመራማሪዎች፣ የኪነ ጥበብ ሰዎች ... ቤተ ክርስቲያን ማፍራት፣ መጸለይ፣ መምከርና ማበረታታት ይገባታል ብዬ አስባለሁ።

እኔንም አንዳንዴ ፈሪ የሚያደርጉኝ የእኛ እይታ ብዙ ነው። ከቤተ ክርስቲያን ምስባክ ውጪ መታየት ከመንፈሳዊነት ሕይወት እንደመውጣት ይታሰባል። ብርሃንነታችንና ጨው መሆናችን ለማን ይሁን??

ራዕይ ያላቸው እንዳይጨነግፉና እንዳይታጡ እንፀልይ፤ መንገድ እናሳይ፤ እንምከር፤ እናግዝ፤ እንረዳ።

ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር፣ አካሉን ለማነጽና ሰዎችን ለመጥቀም የቀናውን ልብ ይስጠን!!

ምንተስኖት መኩሪያ
ሚያዝያ 2016 ዓ.ም

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

የዘራሔው ዘር ለፍሬ እንዲበቃ፣ ውጥንህ እንዲሰምር፣ ጎዳናህ እንዲቃና፣ ነገርህ ሳይጨነግፍ ከግብ እንዲደርስ፣ በጤናማ ስኬታማነት እንድትሞላ እና የምታደርገው ነገር መከናወንን እንዲያገኝልህ፣ . . .

እግዚአብሔርን ፍራ፤ እርሱንም እወቅ፤ መንገዱንም ተከተል። እናትህንና አባትህን አክብር፤ ታዘዝ፤ አታሳዝናቸውም። በፀሎት እና ቃሉን በማንበብ፣ በማሰላሰልና በመኖር ጽና። ሁል ጊዜ ትጋ። የዚያን ጊዜ ይከናወንልሀል።

ምንተስኖት መኩሪያ

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

"አልሄድም" New Gosple song by singer Eyob Ali 2016/2024

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

/channel/Epignosis_Tube

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

#ቤተልሄም_ተዘራ - ያነሳል - #Betty_Tezera - Yanesal - New mezmur Video - #ቤቲ_ተዘራ - #2023

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

#የአምልኮ_ምሽት
ተመለስ ወደ ቤት

በማራናታ ኳይር

ተጋባዥ አገልጋዮች : EXODUS SOUND

ሕዳር 15/2016 ዓ.ም


Join our social media:
Telegram: t.me/BSKHC_HAWASSA
Facebook: https://www.facebook.com/BethsidaKHCHawassa
YouTube: BSKHCTUBE" rel="nofollow">https://youtube.com/@BSKHCTUBE

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Ayibekam /አይበቃም/Singer Muski Markos /#ethiopiangospelsong Song/#protestant_mezmur/2023

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

BEREKET TESFAYE አቅጣጫ ቢስ AKITACHA BIS በረከት ተስፋዬ Cover MULUKEN MELESE አቅጣጫ ቢስ

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachew

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

08/02/2016 E.C

“When the LORD shall build up Zion, he shall appear in his glory.”
— Psalms 102:16 (KJV)

@Nehemiah_Generation_Ministry
@Nehemiah_Generation_Ministry

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Tue 06/02/2016 E.C

“Then I told them of the hand of my God which was good upon me; as also the king's words that he had spoken unto me. And they said, Let us rise up and build. So they strengthened their hands for this good work.”
  — Nehemiah 2:18 (KJV)

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Mon 28/2/2016 E.C

“Being confident of this very thing, that he which hath begun a good work in you will perform it until the day of Jesus Christ:”
— Philippians 1:6 (KJV)

Tue 29/2/2016 E.C

“Better is the poor that walketh in his uprightness, than he that is perverse in his ways, though he be rich.”
— Proverbs 28:6 (KJV)

@Nehemiah_Generation_Ministry
@Nehemiah_Generation_Ministry

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

| ይብቃኝ | Yibkagne !! Azarias Tesfaye

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

በህይወት ጎዳና ብዙ "ጎርፎች" ይከሰታሉ። አንዳንዶቹ ቀድሞ ምልክት ያየናቸው፤ ሌሎቹ ደግሞ ምንም የማንጠብቃቸው ናቸው። በእነዚህ ጊዜያት በእግዚአብሔር በመደገፍ እስኪያልፍ በዝምታ ማጤን መልካም ነው፣ ምናልባት የመጣው ጎርፍ በዙሪያችን ያለውን ብዙ ቆሻሻዎችን ጠርጎ የምያስወግድ ልሆን ይችላል።

©BISHAD

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ናፍቄአለው // ዘማሪ አቤኔዘር // አዲስ ዝማሬ #pastor_kassahun_lemma_ministries #ttv_worldwide_channel

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ቤተልሔም ወልዴ

@Epignosis_Tube

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ነው ከላይ|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur|| Paul Christ's

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Frehiwot Abebaw \\ ነህና የልቤ\\ new gospel song 2024

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

https://youtu.be/38OOoDw_hhQ?si=0jq_WQMWfNAzGAS_

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

⚖ #ጠበቃ_ዳኛ_ ⚖
=================

[ #በሕግ_ባለሙያ_መብራቱ_በለጠ_ ]

አንዲት ሴት በአንድ ወቅት አንድ ከባድ ወንጀል ፈጸመች፡፡ ይህም ወንጀል በፍርድ ፊት አቆማት፡፡ ወንጀሉ የዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት የሚያስፈርድ ነበር፡፡

በመሆኑም የፍርድ ሂደቱ በሚከናወንበት ወቅት ፊቷ በእንባ እየታጠበ ለይቅርታ ብትማጸንም ሰሚ ግን አላገኘችም፡፡ ፍርድ ችሎት ውስጥ የታደሙ ቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ጓደኞቿ በእንባ ከመራስ ውጭ ምንም አማራጭ አልነበራቸውም፡፡

ነገር ግን በዚህ አስጨናቂ ወቅት እንድ ሰው ምስክሮች በሚቆሙበት ቦታ ላይ ቆሞ ፍርድ ቤቱን በመማጸን ውሳኔ ከመወሰኑ በፊት ስለዚህች ወጣት ሴት ዳኞቹን ይለምንና ይማልድ ጀመር፡፡

ጉዳዩ ከባድ ቢሆንም እርሱ ግን ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ በዚህች ሴት ምትክ ይሟገት ጀመር፡፡ ከብዙ ውጣውረድ እና ልፋት በኋላ ድካሙ ፍሬ አፍርቶ ልጅቱ በነጻ ተለቀቀች፡፡ ልጅቱም ጠበቃው ባደረገላት ነገር ተደንቃ በፊቱ ወደቀች፡፡ ከልቧም አመሰገነችሁ፡፡

ብዙም ሳይቆይ ይህቺ ወጣት ልጅ በሌላ ተመሳሳይ ወንጀል ውስጥ ተገኘች፡፡ ልክ የፍርድ ቤቱን በር አልፋ አይኖቿን ወደ ዳኞቹ ስታቀና ባለፈው እርሷን ከፍርድ ለማዳን ሲማጸን እና ሲማልድ የነበረው ሰው ዳኛ ሆኖ አገኘችው፡፡

ለካስ ያኔ ጠበቃ ሆኖ ሲሟገትላት የነበረው ሰው አሁን ዳኛ ሆኗል፡፡ ወጣቷ ይህ ሰው ዳኛ ሆኖ ስላገኘችው ደስ አላት፡፡ እንደገና መጣሁ በሚል መንፈስ ይመስላል፡፡

ሰውየው እጆቹን ወደላይ አነሳና ይህውልሽ ትናንት ጠበቃ ነበርኩ ለዚህ ነው አንቺን ለማዳን የተከራከርኩልሽ አሁን ግን ዳኛ ነኝ፡፡ እንደ ዳኛ ደግሞ ትክክለኛውን ፍርድ መፈጸም አለብኝ አላት፡፡ ልጅቱም አይኗ በእንባ እየራሰ ለመሆኑ አንተ ማን ነህ አለችው፡፡ እርሱም፡ የትናንቱ ጠበቃ የአሁኑ ዳኛ ነኝ አላት፡፡

ወዳጄ ዛሬ ኢየሱስ ጠበቃ ነው፡፡ ለጥፋትህ ሁሉ እየማለደ ወደ ሕይወት መንገድ ትገባ ዘንድ ስለአንተ ይማልዳል፡፡ ነገር ግን ኢየሱስ ጠበቃ እንደሆነ አይቀጥልም ዳኛ ሆኖ የሚገለጥበት ወቅት ይመጣል፡፡ ቀኑም ቀርቧል።

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ራዕይ 22:12

#Share to many

Mebratu Belete Hegemony

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ወርቁ ቢጠፋ፣ ሚዛኑ አይጥፋ!

ዕቅበተ እምነት ክቡር አገልግሎት ነው፤ በተለይ የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ በተሳከረበት በዚህ ወቅት።

ስክነትና ሚዛናዊነትን በሚጠይቀው በዚህ አገልግሎት ውስጥ የራሳቸውን ስሜት የእውነት ሚዛን አድርገው የሚያቀርቡና የሰዎችን ንግግር ከዐውድ ውጭ ጠምዝዘው እያቀረቡ የሚያወግዙ አንዳንድ የእቅበተ እምነት አገልጋዮች ግን ግራ ያጋቡኛል። አንዲህ ዐይነቶቹ ዐቃብያን፣ በተገኘው መንገድ ሁሉ ክርክሮችን የማሸነፍ፣ እንዲሁም የሌሎች አራሚ ከመሆን በቀር የመታረም ፍላጎት እንኳ አይታይባቸውም። የአገልግሎቱ ጠባይ ነው ሰዎቹን እንዲህ የሚያደርጋቸው? ወይስ ከመጀመሪያውም እንዲህ ዐይነት ሰዎች ስለሆኑ ነው አገልግሎቱን የመረጡት? ወይስ ዘመኑ ማኅበራዊ ሚዲያ የነገሠበት መሆኑ የሚፈጥረው ክፍተት ነው?

ይህን የምለው በከንቱ አይደለም። በቅርቡ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች ጋር የተገናኘ ቃለ ምልልስ አካሂዶ ነበር። በዚያ ቃለ ምልልሱ ውስጥ “ወደ ኢየሱስ አይጸለይም” በማለት ተናግሯል። መጋቢ ዳዊት ፋሲል ደግሞ ስለ ሥላሴ ሲያስተምር፣ “በወልድ የሆነ እንጂ ከወልድ የሆነ ነገር የለም” የሚል ነገር ተናግሮ ነበር።

በዕቅበተ እምነት ከሚያገለግሉ ወንድሞች መካከል አንዳንዶቹ እነዚህን ሁለት አገልጋዮች ለማውገዝና ለማስወገዝ የሄዱበት መንገድ ግን እጅግ አስደንጋጭና አሳሳቢ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በመጀመሪያ ደረጃ፣ ሁለቱ አገልጋዮች ስሕተታቸውን በአግባቡ ቢነሣና ትምህርት ቢሰጥበት አግባብ ስለ መሆኑ ላሰምርበት እፈልጋለሁ። እዚህ ላይ ምንም ዐይነት ግርታ የለብኝም። ከዚያ ውጭ ግን፣ ያልተባለ ነገር ጎትቶ በማውጣት መናገር ግን ጭካኔ ነው።

ለመሆኑ ወ/ዊ ያሬድ ወደ ኢየሱስ እንደማይጸለይ በመናገሩ፣ “ወልድ በራሱ ፍጹም እግዚአብሔር መሆኑን ይክዳል” ማለት ይቻላል? እንደው ስለ ያሬድ ምንስ ብናስብ፣ “የኢየሱስን ፍጹም አምላክነት ይክዳል” ለማለት ለማስባል የሚበቃ ነገር ተናግሯል? እውን ያሬድ ጥላሁን ለኢትዮጵያ ወንጌላውያን የማይታወቅ ሰው ሆኖ ነው? ከ30 ዓመታት ላላነሠ ጊዜ የምናውቀውንና ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የሚችለውን ሰው በዚህ አንድ ዐረፍተ ነገር ብቻ አርዮሳዊ አድርጎ ማቅረብ ጭቦ አይሆንም? ለስንትና ስንት ዓመታት እውነተኛውን ወንጌል ተሸክመው የለፉ ሰዎችን ድመት ልጆቿ እንደምትበላ እየበላናቸው መጓዝ የሚያዋጣ አካሄድ ነው?

ሌላው ደግሞ የመጋቢ ዳዊት ፋሲል ጉዳይ ነው። ዳዊት በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ አጭር ቪዲዮ ነበረው። የቪዲዮው ዋና ጭብጥ ምንድን ነው? ከተባለ፣ ሥላሴ ማለት ለየብቻቸው የሚንቀሳቀሱ ሦስት አምላኮች አለመሆናቸውን ማስረዳት ነበር። እናም አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላካዊ ባሕርይን የሚጋሩ ሦስት አካላት እንጂ ሦስት አማልክት አለመሆናቸውን ሲያስረዳ የተጠቀመውን ትንተና ስሕተት ሊሆን ይችላል። አስተምህሮውን ከዐውዱ ውጭ ወስዶ፣ “እያንዳንዱ የሥላሴ አካል በራሱ ፍጹም እግዚአብሔር መሆኑን ይክዳል” ማለት ግን ዕብደት ነው! እያስተማረ የነበረው እኮ ስለ ሥላሴ ነው። ወልድ አምላክ መሆኑን እያስተማረ ነበር! ታዲያ በምን ሒሳብ ነው ዳዊት አርዮሳዊ የሚሆነው?

ለመሆኑ በዚህ ደረጃ ሰዎችን አላግባብ መኮነን እግዚአብሔርን ያስከብራል? እባካችሁ በዕቅበተ እምነት የምታገለግሉ ወገኖች ልብ ግዙ። ስለ እውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም አታድርጉ። አለዚያ በሥላሴ አስተምህሮ ላይ ያላቸውን ግልጽ አቋም በምናውቃቸው ሰዎች ላይ እንዲህ ዐይነት ግልጽ በደል እየፈጸማችሁ፣ ነገ በሌሎች ጉዳዮች ላይ እንዴት እናምናችኋለን?

ሁላችንም እንሳሳታለን። ይህ የዕቅበተ እምነት አገልጋዮችንም ይጨምራል። ያኔ ስሕተታችሁ ተለጥጦ፣ ንግግራችሁ ከዐውዱ ውጭ ተጠምዝዞ፣ አላግባብ ብትወገዙ አግባብ  ይሆናል? ሚዛኑን እንዲህ ካበላሻችሁት ታዲያ ነገ  እንዴት ልትመዘኑ ነው? ወደዚህ አገልግሎት ለመምጣት የሚፈልጉ ወጣቶችስ ማንን በምሳሌነት ይመልከቱ?

እባካችሁ ሚዛኑን እንኳ ለትውልድ እናስተላልፈው!

ወርቁ ቢጠፋ፣ ሚዛኑ አይጥፋ!


©ምስባኮ ጳውሎስ- Paul's  pulpit

ጳውሎስ ፍቃዱ

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ| ሰባተኛው የማህሌት ፕሮግራም | New Gospel song 2023 | Mahlet Institute of Worship and Music

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

" ለመጀመሪያ ጊዜ በአውሮፕላን እየበረረ የነበረው ሰውዬ የበረራ አስተናጋጇ በሰጠችው ጥቆማ መሰረት የአውሮፕላኑ መጸዳጃ ቤት ውስጥ መጠቀም ይጀምራል ታዲያ በመሐል አንዲት ቀይ ማብሪያና ማጥፊያ የምትመስል ነገር ያይና ነካ ያደርጋታል በዚህ ሰዓት አውሮፕላኑ በሐይል መንገጫገጭና ወደ ጎን ማጋደል ይጀመራል ሰውዬውም ደንግጦ ወይኔ ሳላውቅ የማይነካ ነገር ነክቼ ሕዝብ ጨረስኩኝ ብሎ በነካት ቀይ ነገር ይጸጸታል ከጥቂት ቆይታ በኃላ ግን መንገጫገጩ ይቆምና ከመጸዳጃ ቤቱ ይወጣል። ሁሉም ሰው አንተ የማትረባ ጨርሰኸን ነበር እኮ ብሎ ይጮህብኛል ብሎ ቢጠብቅም ዞር ብሎ ያየው ሰው እንኳን የለም።
     መቀመጫው ላይ እንደደረሰም አጠገቡ የተቀመጠውን ሰው ቀስ እና ስቅቅ ብሎ ይቅርታ የማይነካ ነገር ነክቼ ጨርሻቹ ነበር አይደል? ይለዋል  ሰውዬውም አረ በፍጹም እንደዛ እንዳታስብ ይህን ያሕል ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮች እኮ መፀዳጃ ቤት ውስጥ አይደረጉም ካፒቴኑ ያለበት ክፍል ውስጥ ነው ያሉት። አጋጣሚ ነው ትንሽ የአየሩ ሁኔታ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው አውሮፕላንኑ የተንገጫገጨው ይለዋል። "
     ብዙ ጊዜ ሰዋች እንደዚ ያስባሉ የሆነች ነገር ነክተው ሕይወትህን የሚያንገጫግጩ እና መጨረሻህን የሚወስኑ ይመስላቸዋል የረሱት ነገር ቢኖር ይህን ያክል ጥንቃቄ የሚፈልገው ነገር እነሱ አጠገብ ሳይሆን የሕይወትህ ካፒቴን ጋር እንዳለ ነው። እንደዛማ ባይሆን ኖሮ ቀይዋን ነገር እየጠጠቀጠቁ ሕይወታችንን መንገጫገጭ ብቻ ያደርጉት ነበር። ምስጋና ለካፒቴኑ ይሁንና እንደዚሕ አይነት ጥንቃቄ የሚፈልጉ ነገሮችን በሱ እጅ ብቻ እንዲገኙ አድርጓቸዋል።
  ዋና ነገሬ ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው በማለት በእረፍት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።


©Birukti Alemayehu

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ፓስተር አገኘሁ ይደግ - ጠላት ስማ እፈር እፈር Pastor Agegnehu Yideg- Tlat Sima! Efer Efer

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Wed 07/02/2016 E.C

“And they that shall be of thee shall build the old waste places: thou shalt raise up the foundations of many generations; and thou shalt be called, The repairer of the breach, The restorer of paths to dwell in.”
  — Isaiah 58:12 (KJV)

@Nehemiah_Generation_Ministry
@Nehemiah_Generation_Ministry

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Mon 05/02/2016 E.C

“Then said I unto them, Ye see the distress that we are in, how Jerusalem lieth waste, and the gates thereof are burned with fire: come, and let us build up the wall of Jerusalem, that we be no more a reproach.”
  — Nehemiah 2:17 (KJV)

@Nehemiah_Generation_Ministry
@Nehemiah_Generation_Ministry

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ብዙ ነገር ማድረግ፣ ብዙ ሥራ መስራትና ብዙ ቦታ መድረስ በሚቻልበት የወጣትነት እድሜ ባልተጠበቀ መልኩ ለህመም መጋለጥ ጉዳቱ የከፋ ነው።

ወንድማችን ጌታ እንዳለው ዘውዱ ይባላል ነዋሪነቱ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ  ክልል ሃላባ ዞን ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የደም ካንሰር ተጠቂ ሆኖ በለጋ እድሜው በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በየቀኑ ከፍተኛ የገንዘብ ወጪ እየተደረገ ሕክምና ላይ ይገኛል።

እንዲህ ያሉ ጊዜ የማይሰጡ ህመሞች በተቻለ ፍጥነት ህክምናው ወደሚገኝባቸው ሀገራት ተኪዶ መታከም ካልተቻለ ጎጂነታቸው ከፍ ያለ ነው። ለህክምና የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ነው።

መልካምነት ነገ ለራስ የሚያኖሩት ጥሪት ነውና የሰው ሙላቱ ከሰው በታች ሰው ነውና በቅንነት ልንደጋገፍ ይገባል። ከሁሉ በላይ በፀሎታችን እናስበው።

ሁሌም ለበጎ ነገር አብራችሁኝ የምትቆሙ በሀገር ውስጥና ከባህር ማዶ ያላችሁ ወዳጆቼ፣ በተለያየ የበጎ አድራጎት ማሕበራት የምትገኙ፣ የአገልግሎት ሚኒስትሪዎች፣. . . እንዲሁም ይህ መልዕክት የሚደርሳችሁ ወገኖች በሙሉ አቅማችሁ በፈቀደው መጠን ሁሉ በጎ እጆቻችሁን እንድትዘረጉለት ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ!!

በሃላባ ያሉ ደጋግ ወጣቶች የራሳቸውን ቀና ትብብር እያደረጉ ሲሆን እኔም ይህንን በጎ ሥራ ከወጣቱ ጋር እንድሰራ መልዕክት ደርሶኛል፤ እናንተም እንድትተባበሩ እጋብዛችኋለሁ!!

ድጋፍ ለማድረግ:-1000526264294 CBE ዘውዱ ቢታው

ምንተስኖት መኩሪያ
መስከረም 20/2016 ዓ.ም

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

https://youtu.be/E54us1Nva0U?si=1qvSlntf_0mccO7y

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

Yoseph Ayalew (Amnan Enderedagn)

Читать полностью…

EPIGNOSIS TUBE

ዋአ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Wa'a - Apostle Yohannes Girma

ሀዲይኛ
ዋአ ክንዱ ሎምብ እሆና
ክቢጃሎም ሎጳቲ እስት ኤሮምና
ዋአ ኢን አፋተ ኬስሞአሞ
ቃረንች ሁንድም ኬስ ሎንሶና
ኬሜ ሎጴ ሄርሁንዲና
ሎኦንብ አንና ሎኦንብ ቤኤትና
ጡመንች ኣያን ኣየንና ሎኦምብ እሆና

አማርኛ
እግዚአብሔር ክብር ላንተ ይሁን
መልካምነት በዝቶ ላረክልኝ ምህረት
እግዚአብሔር ደርሰህልኝ አይቼአለሁ
ትውልድ ሁሉ ከፍ ያድርግህ
ክበር ግነን ለዘላለም x2

ክብር ለአብ ክብር ለወልድ
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን

እንግሊዘኛ
Glory to the Father Glory to the Son
Glory to the Holy Spirit Glory unto you X2



¤ @Epignosis_Tube ¤
¤ @Epignosis_Tube ¤
¤ @Epignosis_Tube ¤
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ይ 🀄️ ላ 🀄️ ሉ ን

¤ @Epignosis_project ¤

Читать полностью…
Subscribe to a channel