Devotion Song |በረከት ለማ| የፀሎት ዝማሬ | ሸክላ ሰሪው| Shekla Seriw |Teshome Bogale #amharicmusic #bereketlemma
@epignosis_tube
እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ። አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ። አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን፥ ያገኙትን ከብት ሁሉና በካራን ያገኙአቸውን ሰዎች ይዞ ወደ ከነዓን ምድር ለመሄድ ወጣ፤ ወደ ከነዓንም ምድር ገቡ።
ዘፍጥረት 12 ፥ 1-4
@Epignosis_Tube
🔈 #ተጠንቀቁ
ወደ ተለያዩ ውጭ ሀገራት " ስራ ነው " በሚል ፕሮሰስ እያደረጋችሁ ያላችሁ ወጣቶቻችን የትም ሀገር ይሁን የምትሄዱት ስራው ምን እንደሆነ እና ለደህንነታችሁም አስተማማኝ መሆኑን አረጋግጡ።
" ለስራ ውጭ እንላካችሁ " የሚሉትን ደላሎችንም ሆነ ኤጀንሲዎች ፦
- ስራው ምንድነው ?
- በትክክል ድርጅቱ ያለበት ሀገር የት ነው ?
- የድርጅቱን ህጋዊነት የሚያሳይ ማስረጃ አሳዩን !
- ባለበት ሀገር ሕጋዊ ስርዓት የተመዘገበበትን ፋይል አሳዩን ! ብላችሁ ጠይቋቸው።
ከዚህ ውጭ በተድበሰበሰ ሁኔታ " ጠቀም ያለ ገንዘብ ነው የምታገኙት " በሚል ብቻ መረጃ ፤ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ የሚደረግ የውጭ ሂደት ብታቋርጡ መልካም ነው።
አንዳንድ ስለ ገንዘብ እንጂ ፍጹም ስለ ሰው ህይወት የማያሳስባቸው ደላሎች እና ኤጀንሲዎች በርካታ ወጣቶችን እያታለሉ መጀመሪያ ወዳሉት ሳይሆን ወደ ሌላ ምንም ደህንነቱ ወዳልተረጋገጠ ሀገር እየላኩ ሰዎችን በማጭበርበር ላይ ወደ ተሰማሩ ድርጅቶች እያስገቧቸው ነው።
በነዚህ ድርጅቶች ውስጥ በሚቆዩበት ወቅት በርካታ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይፈጸምባቸዋል።
የወጣትነት ጊዜያችሁ ሳያልፍ ህይወታችሁን ለማሻሻል ብላችሁ እጅግ ተቸግራችሁ ፤ ቤተሰብም አስቸግራችሁ ብዙ ብር ከፍላችሁ ወደ ውጭ ሀገር የምትሄዱ ልጆች ስለምትሄዱበት ሀገር እና ስራ በደንብ አጣሩ አንብቡ።
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነውና በስልካችሁ ላይ ገብታችሁ የምትሄዱበት ሀገር ስላለው ደህነት፣ ስላለው የስራ ሁኔታ ፣ እናተም ትስሩታላችሁ ስለሚባለው ስራ በደንብ አረጋግጡ።
በኦንላይን የማያታውቁት ሰው ወይም በማስታወቂያ " ለስራ ወጣቶችን እንፈልጋለን " ሲሉ አትመልሱላቸው።
⚠️ በቀጣይ " ጠቀም ያለ ገቢ የሚያስገኝ ስራ ነው ! " እየተባለ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በብዛት ወጣቶችን በማዘዋወር አንዳንድ ድርጅቶች እያስገቡ ወጣቶችን የሚያሰሯቸውን የኦንላይን ማጭበርበር / Online Scam / ድርጊት አይነቶችን በዝርዝር እንዳስሳለን።
#TikvahEthiopiFamily
@tikvahethiopia
#የማለዳ_ዜማ
"ይኸውና ሌቤ " Singer Meklit Aklilu New Ethiopian 2016 Acoustic Gospel Song
@Epignosis_Tube
ወንጌል በሚሰራበት ጊዜ በዚ ዉድ ጊዜ ሶሻል ሚዲያዉን ወንድሞች በንትርክ ተቆጣጥረዉታል። እኔ የተመለከትኩት እልከኛነትን እና ከነኩኝ አለቅም አይነት አሰልቺ እና አታካች ንግግሮች ተሞልተዋል። በዚ በወንድሞች ንትርክ ምክንያት በየቀኑ ወደ ሲኦል የሚሄዱት ምስኪኖች ተረስተዋል።ለወንድሞች እስኪ ይህን ጥያቄ አድርሱልኝ። በሰሞኑ ሁኔታችሁ ስንት ሰዉ ዳነ ስንት ሰዉ ታነፀ። በሉልኝ። ይባሱኑም አፈርን እንጂ አንገታችንን ደፋን እንጂ። አንድ ወንጌል የምመሰክርለት ታዋቂ ዘፋኝ ወንድማችን ደዉሎልኝ ቤኪ እዚዉስጥ ነዉ ና የምትለኝ ሲለኝ በምን ላስረዳዉ። ይሄ የወንጌል አማኞች ባህል አይደለም። እኛ የእዉቀት ሰዎች ብንወድም አሁን ግን የምንሻዉ በጥቂት እዉቀት ነዋሪ እና ቃሉን አድራጊ ነዉ። መረጃ አለኝ መረጃ አለኝ የምትሉም ወንድሞች ስርአት ያዙ ሀጥያት የሌለበት በደልን ያልሰራ ምህረትን ያልተቀበለ የለም። የቆምነዉ በምህረቱ እንጂ በጉልበታችን አይደለም። እየመጣቹ ጌታ የሰጣችሁ ቃል ካለ አካፍሉን። በተረፈ መንፈሳዊ አቡሾች ወዳለመሳደብ ወዳለክርክር ወደ ፍቅር ወደ መደማመጥ እደጉልን። የሆነ የlive ስብሰባ ቢካሄድ እየተላቀሳቹ ይቅርታ እንደምትጠያየቁ አዉቃለዉ። የወንጌል ስራ ግን እየተጎዳነዉ እባካቹ።
ስለ ወንጌል
ስለ ታረደዉ በግ
ስለሚጠፉት ምስኪኖች
ስለቤተ ክርስቲያን
ስትሉ ተዉት እባካቹ። ወንጌል ይሰበክ
©ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
Kaleab Mengistu @ Kingdom Sound Worship Night 2024 " Abet Fitret " Original Song By Kalkidan Tilahun
Читать полностью…የሀገሬ ሰው ፩ / Yehagere sew /መዝሙረኛው በረከት መርዕድ/ Psalmist Bereket Merid 2022 New protestant song
Читать полностью…t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_TK1tqKdXRZ
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
2008 ዓም አዲስ አመት መግብያ እንደማንኛውም፡ቤት እኛም ቤት ድፎ ይደፋ ነበር ለእንቁጣጣሽ አጥብያ ቅዝቃዜ በሞላበት አየርና ዝናብ ባራሰው እንጨት የቤታችን ብርቅዬ ሙያተኛዋና ጎበዝ አብሳይ እህት ድፎውን ከላይም ከታችም እንጨት ማግዳበት ከረጅም፡አመት ሙያዋ የተነሳ መቼ እንደሚበስል ስለምታውቅ ወጣወጥ ለመስራት ክፍል ትቀይርና ወጥዋን ጣጥዳ ድፎው ይደርሳል ብላ ከምታስብበት በግማሹ ሰዓት እሳቱ በቦታው በሚገባ እየነደደ እንዳለ ለማረጋገጥ ድፎው ወደሚጋገርበት ክፍል ጎራ አለች፡፡
እሳቱ የለም የላይኛውም የታችኛውም እንደገና ማቀጣጠል እስኪያስፈልገው ድረስ ሙሉ ለሙሉ ጠፍቷል በዚ ፍጥነት በእሳት የማገደቸው እንጨት ጠፍቶባት ስለማያውቅ ደንግጣለች ከብዙ ብስጭት ጋር እንደገና ለማቀጣጠል ክብሪት መለኮስ ጀመረች በክብሪቱ ቀፎ ውስጥ በጣት የሚቆጠሩ የክብሪት መጫርያ ዘለላዎች አሉ ልምድ ስላላት አንድ ፍሬ የክብሪት ዘለላ ብትቀር እንኳን ብዙ አያሳስብም።
እናም የመጀመርያዋን ክብሪት ጭራ ለማቀጣጠል ካዘጋጀችው ከወረቀቱ ልታገናኘው ስትል ጠፋባት፣ ይህ ሊፈጠር ይችላል ብላ ሁለተኛም ጫረች ይሄም፡ወረቀቱን ሳይነካው ጠፋ፣ለሶስተኛ ግዜ ለኩሳ ወደ ወረቀቱ ይሄም፡ወረቀቱን ሳይነካው ጠፋ፣ለሶስተኛ ግዜ ለኩሳ ወደ ወረቀቱ ስታስጠጋ እሱም ጠፋ።
አሁን ስሜታዊ መሆን ጀመረች መሃል መሃል ላይ የጌታን ስም እየጠራች እየተቃወመችም ሞከረችው አልሰራም በስተመጨረሻም አንድ የክብሪት ዘለላ ብቻ ቀረ ይሄስ ውግያ ነው ብላ የክብሪት እንጨቷን ይዛ እንዲህ ብላ ጸለየች “ጌታ ሆይ ይህንን ክብሪት አንዲነድልኝና እኚህ ልጆች ድፎ እንዲበሉ አድርግ“ ብላ የመጨረሻዋን የክብሪት ዘለላ ጫረችው በሚገርም ሁኔታ እሱም ጠፋ።
ከነፍሷ ተበሳጨች፣ጠራችንና በቁጣ ድምጽ ይሄንን ነገር ከዚ ውሰዱልኝ ከዚህ በላይ ምንም ማድረግ አልችልም ከፈለጋችሁ ቡኮንም ምታረጉትን አርጉት ብላ በብስጭት አዛን ሄደች እኛም ተሸክመን ወደሚቀመጥበት ክፍል ወስደን ካስቀመጥነው ኋላ እያጉረመረመች ድፎው የተሸፈነበትን ቅጠል ገፈፍ ስታደርገው አታምኑኝም ለካ ድፎው #በስሏል ይህንን ባየች ግዜ ይህች የቤታችን፡ ሙያተኛ፡ሴት ወደ ላይ ወደ ጌታዋ ቀና ብላ “ውይ ጌታ ሆይ እንኳን ጸሎቴን፡አልሰማኸኝ እንኳን እንቢ አልከኝ ብትሰማኝ ኖሮ ደህና የበሰለው አሮብኝ ነበር” ብላ አመሰገነች ሚገርማችሁ እንደዛ ሾላ የሆነ ድፎ ከዛ አመት ኋላ የበላን ሁሉ አይመስለኝም።
እና ተወዳጆች ጌታን እሺ ስላላችሁ ነገር ብዙ ዘመን አመስግናችሁታል ዛሬ ግን ከትልቅ፡ፍቅሩና ከኛ በላይ ለኛ ከማሰቡ የተነሳ እምቢ ስላለን፡ነገርም ጌታን እናመስግነው። እየከለከለ አልሰማም እያለ እየጨከነብን ወዶናልና አድኖናልና፡፡
©Yosef Aschalew
" እጆቼን ማዘዝ ችዬ እኔን ለማገዝ የሚደክሙትን ሁሉ ከድካማቸዉ ባሳርፋቸዉ ደስ ይለኝ ነበር " - ጠንካራው የይቅርታ ሰዉ ዳግማዊ አሰፋ (ዳጊ)
የህግ ባለሞያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ ከዓመታት በፊት በሀዋሳ ከተማ በእሱ እና በጓደኛው እጅ ላይ ከነበረ የፍትህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ " ጉቦ አንቀበልም !! " በማለቱ በአንድ ግለሰብ በጥይት ተመቶ መጎዳቱ ይታወሳል።
በዚህ አደጋ ጠንካራ የወጣት እጆቹ አልታዘዝልህ ብለዉታል። በአከርካሪዉ ዙሪያ ያሉ ነርቮች መጎዳትም ቆሞ እንዳይሄድ እንቅፋት ሆነዉበታል።
በዚህ ምክኒያት በሰው እጅ መብላቱ መልበሱ እና መንቀሳቀሱ ፈተና ቢሆንበትም ዛሬም ተስፋው ከሱ አልፎ ለሰዎች ይደርሳል።
ያልተሰበረው መንፈሱ የተሰበሩትን ይጠግናል ፤ ያልወደቀው ምራሉም የወደቁትን ያነሳል።
በዚህ ትጋቱ ያልተገታዉ ዳግማዊ ከህመሙ ጋር እየታገለ ስቃዩን እየተሰቃዬም ቢሆን አርፎ መቀመጥን አልወደደም ሁለት መጽሀፍት ለተደራሲያን አብቅቶ ለብዙዎች ህይዎት መቃናት ምክኒያት ሆኗል።
በዚህ ዓመትም ሌላ መጽሀፍ ሊያስመርቅ እየሰራ ነው። የቀደሙ ሁለቱ መጽሀፍትም በአፋን ኦሮሞ ታትመዉ ለመዉጣት ጫፍ መድረሳቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል።
ከምንም በላይ ለሰዎች መትረፍ ሲችል የሰዎችን ድጋፍ ይፈልግ ዘንድ ብርቱ ክንዶቹ ዝለው ስራዎቹን መከወን ያቅታቸው ዘንድ ምክኒያት የሆነውን ሰው " ይቅር ብየሀለሁ " ማለቱ ለትንንሽ ጥፋት ይቅርታ ማድረግ ለከበዳቸዉ ሁሉ ታላቅ ትምህርት የሰጠ ሰው ነው።
ጠንካራው ዳግማዊ ከሁለት ዓመት በፊት ውጭ ወጥቶ መታከም ከቻለ መዳን እንደሚችል ሀኪሞች ማብሰራቸውን ተከትሎ በርካታ ወዳጆቹ ተደስተዉ ጎ ፈንድሚ ቢያቋቁሙም ወቅቱ ከሰሜኑ ጦርነት ጋር በተያያዘ ሀገራችን ችግር ላይ የነበረችበት ወቅት በመሆኑ እንዳስቆመው ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በነበረው ቆይታ ተናግሯል።
" አሁን ላይ ' ጎፈንድሚውን እንጀምር ዘንድ ፈቃድህን ብቻ ስጠን 'ላሉኝ ጓደኞቼ ፈቃዴን ሰጥቻለሁ " ብሏል።
ድኖ ለብዙዎች መትረፍ ሲችል ' ሀገሬ ችግር ላይ ናት " ብሎ የዘገየዉ ዳግማዊ ምንም እንኳን ብዙ ችግሮቹን " ወዳጆቼን አላስጨንቅም " ብሎ ቢደብቅም በቶሎ መታከም እንዳለበት ግን አሁን ላይ ብዙ ምልክቶችን አሳይቷል።
ይህ ተከትሎም ሁሉም ደጋግ ኢትዮጵያውያን እገዛ እንዲያደርግለት ወዳጆቹ እየተረባረቡ ይገኛሉ።
ዳግማዊ ፥ " ' 2 ሺህ የፌስቡክ ጓደኞቻችን ሁለት ሁለት መቶ ሰው ይዘዉ የአንድ ማኪያቶ የሚሆን 57 ብር በማዉጣት ያሳክሙሀል ' ብሎ ወዳጄ መምህር ወሌ ሀሳቡን ጀምሮታል " ብሏል።
" ዳግማዊ ገንዘቡ ተሰብስቦልህ ታክመህ ስትድን በእጆችህ ቀድመህ ልትሰራ የምታስበዉ ምንድን ነው ? " በማለት የቲክቫህ ሀዋሳ ቤተሰብ አባል ጥያቄ አቅርቧል።
ከረዥም ዝምታ በኋላ ፦
" አይገርምህም አስቤዉ አላዉቅም ... ግን እጆቼን ማዘዝ ችዬ እኔን ለማገዝ የሚደክሙትን ሁሉ ከድካማቸዉ ባሳርፋቸዉ ደስ ይለኝ ነበር። "
ዳግማዊ አሰፋን ማገዝ የምትፈልጉ በሀገር ውስጥ ሆነ በውጭ ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵያዉያን ፦
በጎፈንድሚ 👉 https://gofund.me/d93d0840
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 👉1000310977938
በዳሽን ባንክ 👉 5016527877077
በአቢሲንያ ባንክ 👉 39796821 በኩል ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።
ስልክ እንፈልጋለን ለምትሉም ፦ 0909888857 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
#TikvahEthiopiaFamilyHawassa
@tikvahethiopia
የሀገሬ ሰው ፩ / Yehagere sew /መዝሙረኛው በረከት መርዕድ/ Psalmist Bereket Merid 2022 New protestant song
Читать полностью…የመከራው ግፊት ውስጤን እያዛለኝ
ሰዎች ፊት ነስተውኝ መጠጊያ ሲጠፋኝ
የሮጥኩለት ነገር አልሳካ ሲለኝ
የጨበጥኩት ነገር በኖ ሲጠፋብኝ
ሁሉም ባዶ ሆኖ ተስፋ ሲያሳጣኝ
አንተን ማየት ትቼ ከሰው እጅ ስጠብቅ
እርካታን ለማግኘት ዓለምን ስናፍቅ
የማይዘገንን ለመዝገን ስዳክር
የተሻለን ተስፋ ካንተ ውጭ ስሞክር
ተስፋ ሣትቆርጥብኝ ጌታ ጠብቀኸኝ
ችለህ ተሸክመህ አዝለኸኝ መርተኸኝ
በትዕግሥትህ ምሥጢር እረፍትን ሰጠኸኝ
በመቻልህ አቅም ተስፋን አደስክልኝ
ልቤ ባንተ ብቻ እንዲያርፍ ረዳኸኝ
©ዲያቆን አሸናፊ መኮንን
"የእግዚአብሔር ትዕግሥት" ከምል መጽሐፍ የተወሰደ
HERMENEUTICS TRAINING
የስነ- አፈታት ስልጤና
ሐምሌ 17-18 | እሮብ እና ሐሙስ | 10:00 ሰዓት ጀምሮ|
join our social media:
Telegram: t.me/BSKHC_HAWASSA
Website: https://www.bethsaidakhc.com
Facebook:https://www.facebook.com/BethsidaKHCHawassa
YouTube: BSKHCTUBE" rel="nofollow">https://youtube.com/@BSKHCTUBE
Dagmawi Assefa
CBE: 1000310977938
ዳሽን 🏦: 5016527877077
አቢሲኒያ 🏦: 39796821
ኑ! አብሬን የ57 ብር (1 dollar) ዘር እንዝራ!
@Epignosis_Tube
#ቅዳሜ ከ10:00 ጀምሮ ግዜዎትን ከኛ ጋር ያሳልፉ
join our social media:
Telegram: t.me/BSKHC_HAWASSA
Website: https://www.bethsaidakhc.com
Facebook:https://www.facebook.com/BethsidaKHCHawassa
YouTube: BSKHCTUBE" rel="nofollow">https://youtube.com/@BSKHCTUBE
ኢየሱስ ደግ ነህ - ቢኒያም ደሳለኝ | Eyesus Deg neh - Biniyam Desalegn[Official Visualizer]
@Epignosis_Tube
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀዋሳ ከሚገኘው የደም ባንክ በተደጋጋሚ የደም እጥረት እንደገጠማቸውና በደም እጦት ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት ላይ እንዳሉና ወገኖቻችንም ለጉዳት እየተዳረጉ እንደሚገኙ በስልክ መረጃ ደርሶኛል።
እኔም በፍቃደኝነት ደም የሚለግሱ ወዳጆቼን እያነጋገርኩኝ በጎ ምላሽ እያገኘሁ ነው። በደም እጦት ምክንያት የሚከሰትን ሞት እና የጤና ችግር ለመቅረፍ ከእኔ ጋር በፍቃደኝነት ደም በመለገስ የወገንን ድጋፍ ለሚሹ እንድረስላቸው።
ከታች ባለው የእጅ ስልኬ ለመለገስ ፍቃደኛ የሆናችሁ ጓደኞቼ ደውሉልኝ!
0916851537
ምንተስኖት መኩሪያ
💥 #ምእራፍ_፫| 40ኛ ዙር
#የ40ኛዉ ዙር እንግዳ እነሆ ታዉቋል!
ከዚህኛዉ ዙር እንግዳችን የሀይማኖት ተቋማት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለዉጥ ያላቸዉን ሚና እንወያያለን። ከእንግዳችን ጋር በተመረጠዉ ርዕስ ላይ "የእምነት ተቋማት እና ማህበረሰብ" በሚል ውይይት እና የህይወት ልምዱን እንካፈላለን።
ከእንግዳችን #መጋቢ_ይስሀቅ_ገረመዉ የህይወት ልምድ ብዙ እንደምታተርፉ በመተማመን ወዳጆቻችሁን በመጋበዝ ልምድ ቅሰሙ እንላችኋለን።
⏰ ስለዚህ ጊዜያችሁን አመቻቹ እና ነገ ማታ እንገናኝ!
መልዕክቱ ብዙዎች ጋር እንዲደርስ #በየSocial Media አካዉንታችሁ ላይ Share አድርጉት!
⏰ ነገ ማታ @2:30 ላይ እንገናኝ!
@hasaawubare
@hasaawubare