1. ሙሴ የአምልኮ ሥርዓት ከመጀመሩ በፊት ካህናትንና የአምልኮ ዕቃዎችን በሙሉ ያነጻቸው ነበር። ከኃጢአት ያነጻቸው ዘንድ የሚቃጠልና ባለማወቅ ስለተፈጸመ በደል የሚቀርብ መሥዋዕት ያቀርብ ነበር። ልዩ የሆነ አውራ በግ ያርድና በደሙ ቀኝ ጆሮን፥ የቀኝ እጅ አውራ ጣትና የቀኝ እግር አውራ ጣትን ለማሰነካት ይጠቀም ነበር። ይህም እግዚአብሔርን ለመሰማት፥ ሥራውን ለመሥራትና በመንገዱ ለመሄድ ዝግጁ መሆናቸውን ያመለክት ነበር። ከዚያም ሥራውን ከመጀመራቸውም በፊት ለአንድ ሳምንት ይቆዩ ነበር። አሮንና ልጆቹ በዝግጅት ለአንድ ሳምንት ከቆዩ በኋላ፥ ሁሉ ሁሉንም የመሥዋዕት ዓይነቶች በማቅረ ማቅረብ _ አገል ገልግሎታቸውን ይጀምሩ ነበር። እግዚአብሔር ነሐሰ መሠዊያ ላይ ያለውን መሥዋዕት የሚያቃጥል እሳት በመላክ አገልግሎታቸውንና _ አምልኮአቸውን መቀበሉን ያላይ ነበር።
2. ሁለቱ የአሮን ልጆች በመገናኛው ድንኳን ውስጥ አገልግሎት ጀምረው ብዙም ሳይቆዩ እግዚአብሔር በሞት ቀጣቸው:: የተሰጠው ምክንያት በጌታ ፊት የማይገባ እሳት ይዘው መቅረባቸው ነው:: የናዳብና የአብድዩ ኃጢአት ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም፡፡ በተገደሉ ጊዜ ለዕጣን መሠዊያ የሚሆን ዕጣን ይዘው ወደ ቅድሰት የገቡ ይመሰላል። ፍርዱ በርካታ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላሉ፡- ሀ) እግዚአብሔር ያልፈቀደውን ከሰል ወይም ዕጣን ተጠቅመው ይሆናል። ለ) ለሊቀ ካህኑ ብቻ የተፈቀደውን ሥራ ሠርተው ሊሆን ይችላል። ) ያለ አሮንና ሙሴ ፈቃድ ዕጣን አጥነው ይሆናል። መ) ሰክረው ሊሆን ይችላል። ምናልባት ከእነዚህ ልጆች ሞት በኋላ፥ እግዚአብሔር ወዲያውኑ ለአሮንና ለካህናቱ በመገናኛው ድንኳን ከማገልገላቸው በፊት እንዳይጠጡ ያዘዛቸው ስለዚህ ይሆናል።
የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) እግዚአብሔር በእነዚህ ሰዎች ላይ ወዲያውኑ ከባድ ፍርድ የሰጠው ለምን ይመስልሃል? ለ) የእግዚአብሔርን ሕዝብ ሰንመራ ልንወሰደው ስለሚገባን ጥንቃቄ ይህ ምን ያስተምረናል?
በእስራኤላውያንም ሆነ በቤተ ክርስቲያን የአምልኮ መጀመሪያ፥ እግዚአብሔር ፍጹም የሆነ ቅድሰናን እንደሚፈልግ በኃጢአት ላይ ከባድ ፍርድ በመፍረድ ገልጧል (የሐዋ. 5:1-11):: እግዚአብሔር ለእሰራኤላውያንና ለአሮን በተለይም ለሕዝቡ ምሳሌ ይሆኑ ዘንድ ለመሪዎች የቅድሰናን _ አስፈላጊነት ለማሰተማር ፈለገ።
( በ ኤሰ.አይ.ኤም ከታተመውና የብሉይ ኪዳን የጥናት መምሪያና ማብራሪያ፣ ከተሰኘው መጽሐፍ ማብራሪያው የተወሰደው ይባርክ፡ነው::
@EpignosisTube YouTube🔔
@EpignosisTube YouTube🔔
@EpignosisTube YouTube🔔
1.በማለዳ
የተገባህ ምስጋና አንተ ነህ የኔ ጌታ የተገባህ ክብር አንተ ነህ የኔ ጌታ በምስጋና ወደፊትህ እቀርባለሁ ላመልክህ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ይገባሀልና ለስምህ
1-በምስጋና የተፈራህ ገናና አምላክ ነህ ልዑል አምላክ ብንዘምርህ ብንሰግድልህ አይበቃህ እልፍ እእላፋት ያንተ ፍጥረት ላንተ ክብር ያዜማሉ ቀን ከለሊት ያንተን ስራ በምስጋና ያውጃሉ
በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ በቀትርም ዝማሬዬን አበዛለሁ እኔ አበዛለሁ
2 ስምህ ሀያል የአማልክቱም አምላክ ገዢ ነህ ታላቅ ጌታ የሆነልህ ሰማይ ምድሩ ምስጋናህ መላዕክቱ ላንተ ሞገስ ላንተ ግርማ ይዘምራሉ ባይገልፅህም በአዲስ ቅኔ ምስጋናህን ያውዳሉ በማለዳ....
እኔ ብዙ ተደርጎልኛል ለኔ ብዙ ሆኖልኛል
2 ስምህ ሀያል የአማልክቱም አምላክ ገዢ ነህ ታላቅ ጌታ የሆነልህ ሰማይ ምድሩ ምስጋናህ መላዕክቱ ላንተ ሞገስ ላንተ ግርማ ይዘምራሉ ባይገልፅህም በአዲስ ቅኔ ምስጋናህን ያውዳሉ በማለዳ....
እኔ ብዙ ተደርጎልኛል ለኔ ብዙ ሆኖልኛል ከማመስገን በቀር ምን ይሻለኛል ከማመስገን በቀር ምን ይገልፅኛል
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን
Music A. Mesfin Densa Recording Mesfin Densa Bass Biruk Yohannes (Candy) Background Vocal -Yacob Million Mixing and Mastering Nitsuh Yilma
@EpignosisTube YouTube🔔
@EpignosisTube YouTube🔔
@EpignosisTube YouTube🔔
Impact of Social media in sexual purity
The impact of social media on sexual purity is complex and far-reaching, with both positive and negative dimensions. On one hand, social media provides access to communities and resources that promote healthy relationships and discussions around sexuality. Many people find support groups, educational content, and influencers who advocate for sexual purity and responsible choices, making it easier to uphold personal values and beliefs.
However, social media also presents significant challenges to maintaining sexual purity. Platforms often expose users to highly sexualized content and influencers who promote casual views on sexuality, which can create pressure to adopt similar lifestyles or standards. Algorithms on social media tend to prioritize sensational and eye-catching content, which can easily include sexual imagery, advertisements, and trends that challenge traditional ideas about purity. This exposure can lead individuals to question or feel conflicted about their values, especially when it creates unrealistic expectations about appearance, relationships, and behavior.
Furthermore, the validation-seeking culture on social media—like "likes" and comments—can sometimes encourage people to share provocative images or engage in behaviors they might not otherwise consider. This validation can create a cycle where self-worth becomes linked to external approval, making it harder to stay grounded in personal values.
The impact of social media on sexual purity ultimately depends on individual choices and the ability to set boundaries. By curating the content they consume, engaging with positive communities, and reflecting on their own values, individuals can better navigate the challenges of social media while maintaining a commitment to their beliefs around sexual purity.
@EpignosisTube
Check out this new Christian song and Please subscribe to the official "Exodus Sound" You tube channel. You won't regret it!
here is the link 🔗
exodussoundofficial?si=E6ZLAgWxh1M52qyR" rel="nofollow">https://youtube.com/@exodussoundofficial?si=E6ZLAgWxh1M52qyR
YESUUSA KULLENKE || NEW SIDAMU AFOO GOSPEL SONG || SINGER MEDAN TAYE || VOL 1 2024 #subscribe
Читать полностью…The dangerous sin of Envy.
And when Rachel saw that she bare Jacob no children, Rachel envied her sister; and said unto Jacob, Give me children, or else I die. And Jacob's anger was kindled against Rachel: and he said, Am I in God's stead, who hath withheld from thee the fruit of the womb?
Genesis 30 ፥1-2(KJV)
The last verse of Genesis 30 explains that under God’s blessing, Jacob became a prosperous, wealthy man. Sometimes when people become prosperous, other people become envious of them. This what happened in Jacob’s case. When he grew wealthy, the sons of his father-in-law Laban became jealous.
Under the influence of envy, the sons of Laban lied about Jacob and the reason for his prosperity. They said, Jacob has taken away all that was our father’s. In truth, Jacob had not taken anything that belonged to Laban. Rather, it was that Jacob’s wealth was increasing faster than Laban’s wealth. The problem wasn’t that Jacob stole; it was that Laban’s sons were filled with envy.
From Rejection to Acceptance (Part 4)
That’s a terrible thing to say. Scores of people I know have said, “God, why did you make me this way? Why did you bring me into the world at all?”
Then rebellion quite often leads to witchcraft which isn’t such an obvious connection, but is closely associated to rebellion in Scripture. First Samuel 15:23 says, “Rebellion is as the sin of witchcraft.” When I say witchcraft, I mean the whole occult realm—seeking false spiritual experiences through the Ouija board, the fortune-teller, the seance, and similar pursuits. Many fail to realize that this is really the expression of rebellion—turning from the true God to a false god. It is the breaking of the first commandment: “You shall have no other gods before Me” (Exodus 20:3). Using Saul as an example, we see that witchcraft also leads ultimately to spiritual and physical death (1 Chronicles10:13–14).
So we see from both of these lines of reaction that the consequences of rejection’s presence in a person’s spirit can be devastating.
The Roots
I want to point out that for such radical problems the gospel offers radical solutions, because the gospel itself is very radical. Not everyone knows the literal meaning of radical, but it comes from the Latin word radix which means “root.” Therefore, something radical is “that which goes to the root.”
In that sense, the gospel is radical. It goes to the root of the problem. This is what John the Baptist said in describing the gospel in Matthew 3:10:
“And even now the ax is laid to the root of the trees. Therefore every tree which does not bear good fruit is cut down, and thrown into the fire.”
“When thou shalt make his soul an offering for sin.”
መሥዋዕቶችንና
ኦሪት ዘሌዋውያን 1-10
መሥዋዕቶችንና _ _ ዓላማቸውን በትክክል መረዳት እግዚአብሔር የኃጢአት ይቅርታ ያዘጋጀበትን መንገድ ለመረዳት ይጠቅማል። ኦሪት ዘሌዋውያን ኃጢአተኛ የሆነው የእሰራኤል ሕዝብ የተቀደሰውን እግዚአብሔርን እንዴት ማምለክ እንዳለበት ዝርዝር መመሪያ ይሰጣል። እግዚአብሔር ቅዱስ ባይሆን ኖሮ፥ መሥዋዕት የሚባል ነገር ባላሰፈለገም ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነና ኃጢአትን ሳይቀጣ ስለማያልፍ፥ እንዲሁም መሐሪ ሰለሆነ፥ ለእሰራኤላውያን ወደ እርሱ እንዴት እንደሚመጡና የኃጢአታቸውን ይቅርታ እንደሚያገኙ ዝርዝር መመሪያ ሰጣቸው::
የውይይት ጥያቄ፥ ዘሌ. 1-10 አንብብ። ሀ) አምሰቱን ዋና ዋና የመሥዋዕት ዓይነቶች ዘርዝር።
ለ) የእያንዳንዱ መሥዋዕት ዓላማ ምን ነበር?
ሐ) ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ ከመሥዋዕቶች የምንማረው ነገር ምንድን ነው?
መ) መሥዋዕት ስለ ኃጢአት ክፋነት የሚያስተምሩት ምንድን ነው?
ሠ) ከካህናት ለአገልግሎት መለየትና ከአሮን ልጆች ሞት የምንማረው ምንድን ነው?
ዘሌ. 1-10 በሁለት የተለያዩ ርእሶች ያተኩራል። አጠቃላይ _ ክፍሉ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆኑት እሰራኤላውያን እንዴት እግዚአብሔርን ማምለክ እንደ ዘሌ. 1-10 በሁለት የተለያዩ ርእሶች ያተኩራል።
አጠቃላይ _ ክፍሉ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆኑት
እስራኤላውያን __ እንዴት እግዚአብሔርን ማምለክ _ እንደ
ነበረባቸው የሚናገር ቢሆንም፥ ዘሌ. 1-7 እሰራኤላውያን
እግዚአብሔርን ሊያመልኩ ስለሚችሉበት አምሰት መሥዋዕተች ይናገራል። ዘሌ. 8-10 ደግሞ የአምልኮ መሪዎች የሆኑት ካህናት ቅዱስ እግዚአብሔር የሚመለክበትን የአምልኮ ፕሮግራም ለመምራት እንዴት በጥንቃቄ እንደሚዘጋጁ ይናገራል።
1. ይቅርታን ለማግኘትና እግዚአብሔርን ለማምለክ የሚያስፈልጉ መሥዋዕቶች (ዘሌ. 1-7)።
በእነዚህ ዘሌዋውያን ምዕራፎች ለእግዚአብሔር
ትክክለኛ የሆነ መሥዋዕትን በትከክለኛ መንገድ ሰለ መሠዋት በርካታ ሕጎች ተሰጥተዋል። የሚከተሉት ሕግጋት መሥዋዕቶቹን ሁሉ ከሚመለከቱ መካከል ጥቂቶቹ ናቸው:-
ሀ. መሥዋዕቶቹ ሁሉ በመገናኛው ድንኳን ውሰጥ፥ በነሐሰ መሠዊያው ላይ መቅረብ ነበረባቸው::
ለ. እንሰሶቹ ከመሠዋታቸው በፊት፥ መሥዋዕቱን
የሚያቀርበው ሰው በእንሰሳው ራስ ላይ እጆቹን ይጭናል። ይህም የሚደረገው ለሁለት ዓላማ _ ነው፡፡ የመጀመሪያው፥ እንሰሳው ራሰ ላይ እጆቹን መጫኑ ምትክ መሆኑን ሰውዬው ተገንዝቧል ማለት ሲሆን፥ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ሰውዬው በዚህ ጊዜ ኃጢአቱን በመናዘዝ ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ኃጢአቱን ሁሉ በእንሰሳው ላይ ያኖራል።
ሐ. ካህኑ እንሰሳውን ያርዳል።
መ. የእንሰሳው ደም በመሠዊያው ላይ ይረጫል።
ሠ. እንሰሳው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ይቃጠላል።
እስራኤላውያን በአምልኳቸው ለእግዚአብሔር የሚሠዏቸው የአምስት መስዋዕቶች ዝርዝር
1. የሚቃጠል መሥዋዕት (ዘሌ 1)
የሚቃጠለው ክፍል፡- ሁሉም የሚሰዋው እንስሳ፡- ተባዕት ሆኖ ነውር የሌለበት፣ መስዋዕቱን በሚያቀርበው ሰው አቅም
የሚሰዋበት ምክንያት፡- ለአጠቃላይ ሃጢአት፣ ለእግዚአብሔር መሰጠትን ያሳያል
2. የእህል ቁርባን (ዘሌ 2)
የሚቃጠለው ክፍል፡- ከፊሉ፣ ሌሎች ክፍሎችን ካህናት ይበሉታል የሚሰዋው እንሰሳ፡- እርሾ የሌለበት ቂጣ፣ ጨው ያለበት የዳቦ ሙልሙል የሚሰዋበት ምክንያት፡- የበኩራት ፍሬን ለእግዚአብሔር በመስጠት ስለሰብሉ እግዚአብሔርን ማመሰገን
3. ስለደኅንነት (ዘሌ 3 እና 22፡18-30)
• ሀ) የምስጋና መስዋዕት
• ለ) የስዕለት መስዋዕት
• ሐ) የበጎ ፈቃድ መሰዋዕት
የሚቃጠለው ክፍል፡- ሰቡ፣ ሌሎች ክፍሎች በካህናትና መሰዋዕቱን ባቀረበው በሕብረት ይበላል
የሚሰዋው እንሰሳ፡- ተባዕት ወይም እንሰት እንደ አቅራቢው አቅም
የሚሰዋበት ምክንያት፡-
• ሀ) ላልተጠበቀ በረከት ምሰጋናን ለማቅረብ
• ለ) ከችግር ስለመዳን ሰዕለትን ለመክፈል
• ሐ) በአጠቃላይ ምስጋናን ለመግለጥ
4. የሃጢአት መሥዋዕት (ዘሌ 4)
የሚቃጠለው ክፍል፦ ሰቡ፣ ሌሎች ክፍሎችን ካህናት ይበሉታል
የሚሰዋው እንሰሳ፡-
• ካህናት ወይም ሕዝቡ፡- በሬ
ንጉሡ:- ወንድ ፍየል
• ግለሰቦች፡- ሴት ፍየል
የሚሰዋበት ምክንያት፡- አጠቃላይ መንጻት ሲያስፈልግና ለተለያዩ የግል ሃጢአቶች ይቀርባል
5. የበደል መሥዋዕት (ዘሌ 5፡1-6፡7)
የሚቃጠለው ክፍል፡- ሰቡ፣ ሌሎች ክፍሎችን ካህናት ይበሉታል
የሚሰዋው እንሰሳ፡- ነውር የሌለበት አውራ በግ የሚሰዋበት ምክንያት፡- እግዚአብሔርን ወይም ሰውን ሲበድል ስለተለያዩ መሥዋዕቶች የሚከተሉትን እውነቶች አስተውል፡-
1. የሚቃጠል መሥዋዕት በመሠዊያው ላይ ሙሉ ለመ ሙሉ ይቃጠላል። ብዙዎች ይህ ስለ ኃጢአታችን መሰዋ ገሔር ይሆን ዘንድ ራሱን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሐ የሰጠው የክርስቶስ ምሳሌ እንደሆነ ያሰባሉ፡፡ በሮ ሮሜ 12፡1 ላይ ክርስቲያኖች ራሳቸውን ሕያው መሥዋዕ ዕት አድርገው እንዲያቀርቡ ሲጠይቅ በጳውሎስ አእምሮ የነበረው መሥዋዕት ይህ ሳይሆን አይቀርም።
2. እንደ አቅራቢው ሰው ዓይነቱ ይለያያል። በሥልጣን ላይ ያሉ ከፍተኛ መሥዋዕት ያቀርባሉ። ሀብታም የሆኑ ሰዎችም ትልቅ መሥዋዕት ያቀርቡ ነበር። ድሀ ሰው እግዚአብሔር ፈቅዶ ነበር። ምሕረቱን ሰዎች ሁሉ ሊቀበሉት የሚችሉ እንዲሆን የይቅርታ ማግኛ መንገድ አደረገው::
3. የበደል መሥዋዕት የሚቀርበው ካሣ ስለሚጠየቅባቸው ኃጢአቶች ነበር። ለምሳሌ፡- አንድ ሰው አሥራቱን ለእግዚአብሔር ካልከፈለ፥ የበደል መሥዋዕት እንዲያቀርብ ይጠበቅበት ነበር። ወይም አንድ ሰው የራሱ ያልሆነውን ነገር ከጎረቤቱ ሲወሰድ፥ የበደል መሥዋዕት እንዲያቀርብ ይፈለግበት ነበር። ነገር ግን የበደሉን ይቅርታ ያገኝ ዘንድ፥ መሥዋዕቱን ከማቅረቡ በፊት፥ ዕዳውን ለእግዚአብሔርም ሆነ ለሰው እንዲከፍል ይጠበቅበት ነበር። ዕዳውን ሲከፍል በዕዳው ላይ አንድ አምሰተኛ እጅ መጨመ ነበረበት። ይህ በሌላ ሰው ላይ በደል በምንፈጽምበት ጊዜ ካሣ እንዴት መክፈል እንዳለብን የሚያሳይ ጥሩ ምሳሌ ነው:: ገንዘብ ሰርቀን እንደሆነ ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን፥ ገንዘቡን መመለስም አለብን።
የውይይት ጥያቄ፥ ሀ) ብዙ ጊዜ ክርስቲያን ገንዘብ ወይም ሌላ ነገር _ በሚሰርቅበትና ይቅርታ ለማግኘት በሚፈልግበት ጊዜ፥ የሰረቀውን ነገር ይመልሳል ወይስ ይቅርታ ብቻ ይጠይቃል? መልሰህን አብራራ፡፡ ለ) የበደል መሥዋዕት ይቅርታ ከመጠየቅ በፊት ገንዘቡን ሰለ መክፈል ምን ያሰተምረናል? ሐ) የእግዚአብሔርን ይቅርታ ከማግኘት በፊት ከሌሎች ጋር ሰለ መታረቅ ማቴ.
5፡23-24 ምን ይላል?
1. የካህናት ለእግዚአብሔር አገልግሎት መለየት (Ηλ. 8-10)
በእግዚአብሔር ፊት ማገልገል በቀላሉ የምናየው ነገር አይደለም፡፡ በቤተ ክርሰቲያን ውሰጥ በመሪነት ማገልገል በርካታ ኃላፊነትንና ከእግዚአብሔር ዘንድ ከባድ ፍርድን የሚያመጣ ነው (ያዕ. 3፡1፤ ዕብ. 13፡17)።። ስለዚህ አሮንና ልጆቹ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በተቀደሰ አምልኮ ለመምራት ሲዘጋጁ፥ እነርሱ ራሳቸውም ሆኑ የአምልኮ ዕቃዎቹ በሙሉ በጥንቃቄ እንዲነጹ ያሰፈልግ ነበር። እነዚህ ምዕራፎች በአምልኮ ሰዓት እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብንና የቤተ ክርስቲያን አመራር ምን ያህል ከፍተኛ ነገር እንደሆነ የሚያስገነዝበን ነው::
ቀጥሎ በእነዚህ ምዕራፎች ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ነገሮች ተጠቅሰዋል፡-
የቀጥላል...
@EpignosisTube YouTube🔔
@EpignosisTube YouTube🔔
Lawedeleh Hagerun Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን|ይድነቃቸው ተካ| New#EthiopianGospel Music#Video/2024
@EpignosisTube
Negative ego is killer?
Yes, a negative ego can indeed be harmful. When we talk about "negative ego," it often refers to an inflated or overly defensive sense of self that makes it hard for a person to accept criticism, grow, or relate to others positively. Here are some ways a negative ego can become a "killer":
1. Limits Personal Growth: When someone is overly protective of their ego, they may avoid acknowledging mistakes or areas for improvement. This prevents learning and growth.
2. Harms Relationships: A person with a negative ego might find it hard to empathize, compromise, or communicate well, which can harm friendships, family relationships, and professional connections.
3. Increases Stress and Anxiety: Constantly feeling the need to defend or prove oneself can lead to stress and anxiety, as it creates internal pressure to maintain a specific image or reputation.
4. Blocks Success: In professional settings, a big ego can limit collaboration and teamwork, which are essential for long-term success. It can make it difficult to work well with others and accept new ideas.
5. Distorts Reality: A negative ego may make a person see situations and people in ways that aren't real, affecting judgment, decision-making, and how they handle challenges.
Learning to manage and reduce the negative effects of ego can lead to a more balanced, peaceful, and successful life. It doesn’t mean getting rid of self-confidence, but it does mean embracing humility, openness, and a willingness to grow.
@EpignosisTube
"Expect the Unexpected":
The phrase means being mentally prepared for surprises, disruptions, or events outside of our control. It implies that life is filled with unpredictable twists, and it's wise to anticipate that things may not always go as planned.
2. Why it’s Important:
Adaptability: When we expect surprises, we can adapt more quickly and calmly. This flexibility can be a valuable life skill, whether in personal situations or in our studies and work.
Resilience: By expecting the unexpected, we build resilience. We’re less likely to be discouraged or derailed by surprises, knowing that unpredictability is part of life.
Problem-Solving: With an open mind toward unforeseen situations, we develop problem-solving skills, preparing us to tackle any unexpected challenge with creativity and confidence.
3. Example in Real Life:
Imagine you’re studying for a major exam and a sudden family obligation comes up. If you’ve mentally prepared for such disruptions, you’re more likely to adjust your study schedule and find alternative solutions instead of feeling overwhelmed.
In work or school, plans often change last minute. When you're open to this, you’re better at handling shifts in deadlines, projects, or goals.
@EpignosisTube
#Strong_personality
A strong personality is characterized by traits like confidence, resilience, assertiveness, and decisiveness. People with strong personalities tend to know what they want, stand firm in their beliefs, and are not easily swayed by external influences. They often have a clear sense of self, are comfortable in leadership roles, and handle challenges with determination. Such individuals are also capable of maintaining healthy boundaries and tend to inspire or influence others around them, sometimes being seen as bold or outspoken. However, balancing strength with empathy is important to avoid coming across as domineering.
@EpignosisTube
ሁሉ_ባንተ_ተከናውኗልና_Hulu_Be_ante_Tekenawnualna_Live_Version_hANEqvLb3nY.m4a
@Epignosis_Tube
@Epignosis_Tube
@Epignosis_Tube
አዲሱ የዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ዝማሬ #new_protestant_mezmur #pastor_kassahun_lemma
@EpignosisTube
Envy is a deep and dangerous sin, and it will distort the truth. Jacob had not taken anything of Laban’s, but envy will make people lie. Therefore, Laban’s sons said, Jacob has taken away all that was our father’s.
Worse, the envy of Laban’s sons began to poison the heart of Laban against his son-in-law Jacob. Over time, the countenance of Laban…was not favorable toward Jacob anymore. Previously, Laban was pleased with his agreement with Jacob ( Genesis 30:34 ). Now, because of the poison of envy, Laban was no longer happy with their arrangement.
Envy is bad not only on its own, but also for the company it keeps. According to 1 Corinthians 3:3, envy is often accompanied by strive, divisions, and unspiritual living. Self-seeking, confusion, and evil things go envy (James 3:16). In contrast, love does not envy (1 Corinthians 13:4), and God wants to deliver His people from envy, considering it part of the believer’s past, not their present (Titus 3:3).
Envy is no small sin. In a sense, envy sent Jesus to the cross. When the religious leaders brought Jesus to Pontius Pilate for the death penalty, Pilate knew that they had handed Him over because of envy (Matthew 27:18).
Dear brother or sister in Christ, can you examine your life for the sin of envy? Do you resent it when others seemed blessed or prosperous? Do you often wish you had what belongs to others? Do you dread the success of other people? Do you take pleasure in the failure of others?
Envy is not a sin to take lightly, or to indulge in any way. Knowing the destructive power of envy, we must ask God’s Spirit to help us deal strictly with this sin. Living free from envy is true freedom – able to rejoice in the success and prosperity of others, and also able to deal with our own seasons of struggle.
Make it your prayer: “Lord, search my heart, and keep me free from the dangerous sin of envy.”
Source: Enduring word
/channel/EpignosisTube
From Rejection to Acceptance (Part 3)
Reactions to Rejection
Rejection can simply be an inner attitude we carry around with us. However, I have learned by experience that behind every negative emotion, reaction, and attitude there is a corresponding spirit. Behind fear, there’s a spirit of fear. Behind envy, there’s a spirit of envy. Behind hate, there’s a spirit of hate.
Very often, yielding to a certain emotion will open the way for the spirit of that emotion to enter. And once the spirit comes in, that person is no longer in full control. For instance, a girl who hates her father because he was cruel, critical, and unloving may get married and have children of her own. Then without reason, against her own desire, she begins to unreasonably and viciously hate one of her own children, transferring that hatred for her father to her child. That’s the spirit of hate. When the father isn’t there, it’s directed against somebody else.
Often, parents who have particular faults will come to hate the child who is most like them. They really are hating the fault in themselves, but instead of turning that hate toward themselves, they turn it toward the child who reproduces those traits or weaknesses which have been inherited from them.
Just as there is a spirit of hate, there is also a spirit of rejection. I know this firsthand because in past years ’ve dealt with several hundred people who needed and received deliverance from the spirit of rejection.
Rejection is a problem that brings others in it strain. There are two different lines of reaction that proceed from rejection. Neither of these, of course, is an absolute law, but they are situations that occur consistently enough to indicate a definite pattern.
The First Track
In the first line that proceeds from rejection, the next reaction down the line is loneliness. Loneliness is a terrible thing. This modern world of ours is filled with lonely people. Some even sit in church every Sunday and yet never cease to be lonely.
Loneliness leads to misery, and all of us know people who always seem to be miserable.
Then misery and loneliness frequently lead to self-pity. You’re always feeling sorry for yourself: “Nobody understands me. Others can, but I can’t. Why did God make me like I am?”
The step following self-pity is often depression—moods of gloominess that settle down over you. I can describe these moods in detail because I often had them myself. So I know what I’m talking about.
Depression will then likely lead to something even more serious, which is despair, hopelessness: “It’s no good. I might as well give up.” And then despair will almost inevitably lead to one of two results which are final: one is death, the other is suicide.
There is a difference between death and suicide. Death is the desire to die. If you’ve ever said, “I wish I were dead,” that is very dangerous. You don’t have to say that many times before a spirit of death comes in.
Suicide is more radical. “I might as well end it. What’s the good of living? Take the whole bottle of pills. Swallow them now.” Or, “Go ahead—jump in front of that train and end it all.”
The Second Track
Well, that’s one line of reaction stemming from rejection. But there is another possible line which leads in a different direction. The first step in this progression from rejection is hardness. “Well, if they don’t love me, so what? Who needs them anyhow? I can do without them.”
Then hardness leads to something I’ve had occasion to analyze: indifference. “I don’t care! I’ve been wounded enough. Nobody’s ever going to hurt me that much again. I’ll put up a barrier that nobody will ever get inside.” Outwardly you’re friendly. You talk to people, you joke, but there’s something inside you they can never get through.
After indifference comes rebellion. “Well, they’re against me, so I’ll be against them. I hate them. I hate their religion. I hate their church. I hate their God.” You’d be amazed at the number of people who have told me that at some time in their life they have actually said, “God, I hate You!”
/channel/EpignosisTube