ersobhonuse | Unsorted

Telegram-канал ersobhonuse - እርሶ ቢሆኑስ???

-

እርሶ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?🤔 እርሶም፣ቤተሰብዎም ሆነ ጓደኛዎ ምክር የሚያስፈልገው ነገር አጋጥሟቹሀል?እንግዲያውስ ትክክለኛው group እነሆ⏩@ersobhonuse ታሪካችሁን በዚህ ላኩልን @hiwot_heavi @Rofi44 @marget143 የመወያያ ግሩፓችን ይኸውሎት @ersobhonuse ከአንድ ብርቱ.....አደል የሚባለው ይምጡ ያላዩበትን(የላሰቡበትን) መንገድ እናሳዮት

Subscribe to a channel

እርሶ ቢሆኑስ???

جدید ترین نسخه موبوگرام منتشر شد😍

📍کاملا ضد فیلتر با سرعت بسیار بالا
📍دارای حالت روح
📍دانلود منیجر
و...
🖇دانلود آخرین نسخه با لینک مستقیم :
@MobogramSeven

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

እንኳን ወደ group አችን በደህና መጡ
የግሩፑ አላማ ከእናንተ ከውድ memberoch ወደ ጉራጵያ የስነጥበብ ቡድን አባላት የሚሰነዘሩ ገንቢ የሆኑ ሀሳቦችን ለመቀበል ነው
ግሩፑ ላይ
1ግጥሞች 2መነባንቦች 3 ትረካ 4 ታሪክ 5ገጠመኝ እንዲሁም የተለያዪ ለህይወት ስንቅ የሚሆኑ ሳቅ አጫሪ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞችን እናቀርባለን @gurageethiopia
👆👆👆👆👆linkun በመንካት ይቀላቀሉን

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

​​🍃🌹🍃.....✍

🌹"በህይወት ጎዳና አንድ እርምጃ ወደፊት ስትራመድ ብዙ መንገድ ወደ ሁዋላ ሊመልሱህ የሚችሉ ፈተናዎች እንደሚገጥሙህ አምነህ ተቀበል፡፡

🌹ለምታገኘው ነገር ብቻ ሳይሆን ላጣኸውም ነገር አመስግን፡፡ ምናልባት ስለማያስፈልግህ ይሆናል ከመንገድህ ዞር የተደረገው፡፡"



🌹 መልካም_እለተ_እሁድ 🌹
#በቴ_ጌቱ_ደንበል
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

https://duviii.com/NGN6YWVu

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

❤️❤️ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል❤️

✍ሰው በልቡ መዝገብ ያለውን
በአንደበቱ ይናገራል

✍አስተውል... አንተ ሰዎችን ከዋሸክ እነሱም ይዋሹካል

✍ቆም ብለክ አስብ ያንተን ማንነት ደብቀህ ስለሰው አታውራ

✍ትላንትን አልፎል ብለክ ዛሬም ሀጥያት አትስራ
✍ምክንያቱም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና

✍ውጫዊ አንተነትህን ሳይሆን
ውስጣዊ ማንነትህን ቀይር
🌹አስተውል በብርሀንም በጨለማም የምትሰራውን የሚያይ አምላክ አለና የውሸት ኖረክ የእውነት እንዳት ሞት
✍ሰውን በድለው የተበደለ ከሚመስሉ ማስተዋል ለጠፋባቸው ሰዎች ልቦና ይስጥልን ልብ ይስጠን ምንጊዜም ለሰዎች የደስታቸው ምክንያት እንሁን።

❤️ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል❤️

🙏ነገ መልካም ይሆናል🙏

🌹🌹#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ 🌹🌹

ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

❤️ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል❤️

✍አይገርምም!?....

✍አንተን በአካልም በመልክም በአተሳሰብም በስምም የሚመሳሰልህ ሰው የለም እዚች አለም ላይ ሙሉ ለሙሉ አንተን አይነት ሰው የለም!...
✍በመልክ የሚመሳሰልህ ቢኖር እንኳን በስም በአስተሳሰብ በአኗኗር ትለያያላቹ...
✍በቃ ባጭሩ አንተ ለዚህ አለም አምሳያ የሌለህ ፍጥረቷ ነህ!!...ስለዚህ አንተ ከሌለህ ታጎድልባታለህ!....
✍አንተ ለዚች አለም ታስፈልጋታለህ!!...አንተ ለዚች ምድር ስለምጠቅማት ነው የተፈጠርክላት!!...እመነኝ አንተ አንተነትህን ካላራከስከው በቀር አንተ ለዚች ምድር ውዱ ስጦታዋ ነህ!....
✍አንተን ስታጣ በድጋሚ አንተን መሳይ ሰው መቼም አታገኝም!!...ከልቤ ነው ምልህ አንተ ልዩ ነህ....
✍ከማንም ጋር አትመሳሰልም እና ማንንም ለመምሰል አትሞክር ማንንም አትሆንምና!.....በቃ ልዩነትህን አውቀህ በልዩነት በራስህ መንገድ ተራመድ!...
🌹በራስህ ማንነት ኑር!...በራስህ ሰውነት በዚች ምድር ፋይዳ ያለው ሕይወት ኖረህ እለፍ!....

❤️ይፈትናል እንጂ ፍቅር ያሸንፋል❤️

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ

🌹🌹ነገ መልካም ይሆናል🌹🌹
ቤተሰብ እንሁን
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

🌹🌹ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:26🌹🌹

❤️❤️የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ❤️❤️

❤️በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን።

❤️በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት።

❤️ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት።

❤️በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ።

❤️ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ።

❤️መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም።

❤️መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ።

❤️ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ።

❤️🌹ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ።🌹❤️

🌹🌹ዛሬም አልፎ ነገ መልካም ይሆናል🌹🌹

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ
ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Chgruma aytefahem beye new

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

ykrta argelgn ena technology endene gizeyaw erdatan bisetum chgrun fetu malet yekbdal

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Yezi group tibbr Des mil neger alew...ande tiyaka liteyikachuna yemitichilutin hasab jeba belugi


Ye hizbu wanaw angebgabi chigr mn yimesilachiwal ahun lemse mebrati mnamn common problem endehone hulu lelochi chigrochinm astawsugi

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

ለናንተ ሚሆን አንድ ጠያቄ አለኝ
በጥሞና አድምጡኝ

ኢትዮጵያ ቀደምት ስልጣኔ የታየባት በአንድ ቋንቋ ሊያውም (በግዕዝ )
የምትግባባ በአንድ ንጉስ የምትመራ
ህዝቦችዋ በአንድነት የሚኖሩባት ሀገር ነበረች።

ታዲያ ያንን አንድ የነበረ ህዝብ ወደ 80 ምናምን ብሄር ከፍሎ ቋንቋዋን ከፋፍሎ ይሄኛው የኔ ያኛው የኔ ለመባባል ያበቃት ማነው? ወይስ ምንድነው?

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

🙏ሁሌም በሰው ሳይሆን በፈጣሪ መመካት ይበጃል 🙏

ሰው ቢገፋህ~~~ፈጣሪ ይደግፈሀል
ሰው ቢጠላህ~~~ፈጣሪ ያነሳሀል
ሰው ቢንቅህ~~~ፈጣሪ ያከብርሀል
ሰው ቢረሳህ~~~አንድ አምላክ ያስታውሰሃል

ሰው ቢያቀልህ ~ፈጣሪ ያከብድሀል
ሰው ቢያዋርድህ~ፈጣሪ ከፍ ያደርግሀል
ብትንገዳገድ ~ ፈጣሪ ይደግፍሃል
ብትደክም ~ ምርኩዝ ይሆንሃል

🙏 ፈጣሪ ከተወህ ግን ማንን ትደግፋለህ በማንስ ትመካለህ ምርኩዛችን የሰማይና ይምድር ፈጣሪ ብቻ ነው! የሰው አለኛታነቱ ከንቱ ነው በህይወታችን ሁሉ የፈጣሪ አብሮነት አይለየን። 🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል 🌼🌻🥀 #በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

❤️ሰዎች አንተን መስደብ ወይ በነገር መተንኮስ ከጀመሩ አድገሀል ማለት ነው፤ እህቴ በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ክፉ እየተናገሩ አላስቀምጥ ካሉሽ ተለውጠሻል ማለት ነው።

❤️ምክንያቱም አርፎ የተቀመጠን ምንም የማይሰራን ሰው ማንም ዞር ብሎ አያየውም፤ የሚለፋን ራሱን ለማሻሻል የሚጥርን ሰው ግን የሚተቸው የሚሰድበው ብዙ ነው።

✍ዴል ካርኒጌ "የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድበው እወቅ" ይላል።

🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል 🌼🌻🥀

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ

ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

አንዳንድ ጥየቄዎችን በመመለስ ልክ አሁን በነጻ ስጦታዎቸን አሸነፍኩኝ! እርሶም ስጦታው ከማለቁ በፊት አሁን ያድርጉት! https://unae.click/NDJldGFt

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

📌#Termux ምንድነው?

☣Termux ማለት በLinux ላይ የተመሰረተ የ AndroidHacking መተግበሪያ ሲሆን #CommandLineInterfaሱ ለተጠቃሚው እንዲታይ ሆኖ የተሰራ ነው! የተለያዩ ኮማንዶችን በመፃፍ የተለያዩ ነገሮችን #ሀክ ማድረግ እንችላለን!

☣Termux ተጠቅመን

◾️ Brute Force Hacking
◾️ Social Enginnering
◾️ Web Hacking
◾️ SMS Hacking
◾️ Call Logs Hacking
◾️ Android Camera Hacking
◾️ Web cam Hacking
◾️ Password Attacking
◾️ IP tracking
◾️ Wifi Hacking
... ወዘተ ማድረግ እንችላለን!

✅Termux በሁለት አይነት #Device ይሰራል! #Root ባልሆነና #Root በሆነ ስልክ ላይ!
:
✅5.0 በላይ ቨርዥን ያላቸው ስልኮች ያለ #ሩት #Access መጠቀም ይቻላል! ከዛ በታች የሆኑት ደግሞ #RootAccess የሚጠይቁ ናቸው!

⚠️አፑን ከ #Playstore ማግኘት ትችላላችሁ👍 እኛ ምንልክላችሁ ላይሰራ ይችላል።

🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍

🔊መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏🙏🙏

📜ℹ️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።

@Online_app_tech

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

ሠላም ውድ የጉራጵያ ገፅ ተከታታዮች በቅርቡ የስነ ግጥም ውድድር የምንጀምር መሆኑን በደስታ እናበስራለን ለአሸናፊዎች የmb ሽልማት ይኖረናል
😍😍😍add በማድረግ ይተባበሩን እኛ ለወዳጅ ጓደኞችዎ ደግ ደጉን እናቅርብልዎ

100 Sew add ያደረገ addmin ይገጨዋል
50 sew የgroup profile የሱ pic ይደረጋል
ሰናይ ቀን
@gurageethiopia
👆👆👆👆👆👆የቀላቀሉን
I ስዌር to god ሽልማት አለው😂😂😂

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

🌟ትላንት የኖርከውን ኑሮ ደግመክ ዛሬ ላይ አትኑር፡፡ እንደዛ የምታደርግ ከሆነ የምትኖረው ዛሬን አይደለም ትላንትን ብቻ ነው!!

🌟ቀኖች በምድር ላይ ስንኖር የተሰጡን የኛ ልዩ ስጦታዎች ናቸው፡፡ ሁሉም ቀኖች አዲስ ናቸው፡፡ ግን ተደጋጋሚ የሆነ ነገር ካሳለፍንበት የዛሬው ቀናችን ከትላንት የማይለይበት ምንም ምክንያት የለም፡፡

ትላንት የወጣከውን ዳገት ዛሬም ተመልሰክ አትውጣ፡፡ ከወጣህ የምታተርፈው ድካም ብቻ ነው፡፡ ልትጠነክር፤ ጡንቻ ልታወጣ ትችላለህ እሱ ጥንካሬህ አይዘልቅም። ምክንያቱም ገና የሚጠብቅህ ዳገት አለና፡፡

ስለዚህ የዛሬውን ዳገት ስትጨርስ ለሚቀጥለው ተዘጋጅ እንጂ ደግመህ ለመውጣት ክንድህን አታበርታ፡፡ የአንተ ጥንካሬ የሚታየው አንድን ችግር አስሬ ጊዜ ስታልፈው ሳይሆን ለሚቀጥለው ስትዘጋጅ ነው፡፡

ከአነበብኩት
መልካም ቀን ተመኘሁ

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ

https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

https://duttii.com/NGN6YWVu

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

እስኪ አንድ ደስ የሚል ሀሳብ ላጫውታችሁ። አንድ ፋብሪካ ምርት ሲያመርት ምን እንዲሆን ነው? ብስኩትም ያምርት ዳቦ፣ ሞባይልም ያምርት መኪና አንድና ከዚያ በላይ ጥቅም እንዲሰጡ ታስቦ ነው።

እርግጠኛ መሆን የምንችለው የትኛውም ፋብሪካ እንዲሁ ምንም ጥቅም የማይሰጥ ምርት አያመርትም። ታዲያ የሰው ልጅ የፈጠረው ምርት ሁሉ ቢያንስ ለአንድ ምክንያት ከሆነ፤ ፈጣሪ እኛን ዝምብሎ ያለምክንያት አይፈጥረንም ማለት ነው።

እኔ አልረባም፣ አልጠቅምም የትም አልደርስም ልትል ትችላለህ ግን ፈጣሪ ከንቱ የሚሆን ምርት የለውም! ትንሽ ተረጋግተህ ማሰብ ነው የሚጠበቅብህ ያንተ መኖር በጣም የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ።
ታስፈልጋለህ ወዳጄ! ታስፈልጊያለሽ እህቴ!

🌹ነገ መልካም ይሆናል🌹
#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ

https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

"ጥቅስ ብቻ ስጠኝ" ፍጥጫ!!!!!!!
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አላፍርም የሚል!!!
ፕሮቴስታንቱ ኦርቶዶክሱን ለማፋጠጥ ትልቅ ጥረት ተሳካ??????????
አብረን ኣንከታተል!
ፕሮቴስታንቱ-- ቆይ ግን ታቦት ምንድን ነው? ጥቅስ ብቻ ስጠኝ ለእያንዳንዱ
መልስህ?
ኦርቶዶክሱ-- ታቦት ማለት ቤተ ሀደረ ከሚለው ከግዕዝ ቃል የወጣ ሲሆን
"ማደሪያ" ማለት ነው። የምን ማደሪያ? ካልከኝ የቃሉ ማደሪያ ኦ.ዘፀ 25፥22
ፕሮቴስታንቱ--እና ድሮ ለቃሉ ማደሪያ ነበር፥ አሁን በአዲስ ኪዳን ለምን አስፈለገ?
ኦርቶዶክሱ-- በአዲስ ኪዳን የጌታችን ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ይፈተትበታል (በዮሐ.ወ 6፥54) የምታገኘው ይህ ሥጋውና ደሙ የምከብርበት ዙፋን ነው።
ፕሮቴስታንቱ - ታቦት ጣኦት ነው እግዚአብሔር ከእኔ በቀር የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ አላለም ወይ?
ኦርቶዶክሱ - ታቦት ጣኦት ነው ካልክ ታቦትን ቀርፆ ለሙሴ የሰጠው
እግዚአብሔር ነውኮ ኦ.ዘፀ 32፥16 እና እግዚአብሔር ከእኔ በቀር ሌላ
የተቀረፀ ምስል ለራስህ አታድርግ እያለ ለምን ቀርፆ ሰጠዉ?
ፕሮቴስታንቱ -- ለሙሴ የሰጠው ታቦት ወድቆ ተሰብሯል።
ኦርቶዶክሱ -- አወ እውነት ነው ነገር ግን እግዚአብሔር እንደገና ሙሴ
እንዲቀርፅ አዞታል። ኦ.ዘፀ 34፥1
ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ይሁንና ሙሴ የቀረፀው ሁለት ብቻ ነው ይህ ሁሉ ከየት
መጣ??
ኦርቶዶክሱ -- ከሙሴ ቀጥሎ ያሉት ቅዱሳን አባቶች እንዲቀርፁ ስልጣን
ተሰጣቸው ኦ.ዘፀ 31፥1-6 እንዲሁም ባሰልኤም ታቦትን ቀርጿል ኤ.ዘፀ
37፥1።
ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ይሁንና ለምን በቅዱሳን ስም ይቀረፃል?
ኦርቶዶክሱ -- የመታሰብያ ስም እስከተሰጣቸው ድረስ ት.ኢሳ 56፥4
ይቀረፅላቸዋል ነገር ግን በታቦቱ ላይ የሚከብረው የጌታችን ሥጋውና ደሙ
ነው።
ፕሮቴስታንቱ -- እኔ አሁንም ያልገባኝ ታድያ ለምን በየሀገሩ በየአህጉሩ ታቦት በዛ
ከቅዱሳኑ ቁጥርምኮ ይበዛል?
ኦርቶዶክሱ -- መልስ ሳልሰጥህ በፊት ጥያቄ አለኝ? መጽሐፍ ቅዱስ ሲታተም
1 ነበር አይደል? ታድያ አሁን በእያንዳንዳችን እጅ ላይ የሚገኘው ከየት መቶ
ነው?
ፕሮቴስታንቱ -- ያው ተባዝቶ ስለታተመ ነዋ፡፡
ኦርቶዶክሱ -- ታቦቱም እንዲሁ ለአገልግሎት እንዲመች በየስፍራው አለ! ይህ
ለምን ይሆናል ካልከኝ ት.ሚልክ 1፥11 ተመልከት። ደግሞም በአዲስ ኪዳን
እግዚአብሔር ለሰዎች ቅርብ አምላክ ነውና ነው ት.ኤር 23፥23።
ፕሮቴስታንቱ -- ለምን በታቦቱ ላይ የቅዱሳን ስም ይፃፋል?
ኦርቶዶክሱ -- በታቦቱ ላይ ብቻ አይደለም በሰማይ ቤትም ተፅፎላቸዋል፥ ሉቃስ
10፥20።
ፕሮቴስታንቱ -- ታቦት በአዲስ ኪዳንኮ ተሽሯል አያስፈልግም
ኦርቶዶክሱ-- ማነው የሻረው? ጌታ በማቴ 5፥17 ላይ ምን ነበር ያለው? ህግንና
ነብያትን ልሽር አልመጣሁም ልፈፅማቸው ነው እንጅ አላለም ወይ?
ጴንጠው - እናንተ ኦርቶዶክሶች ብቻ አከረራችሁት እንጅ ታቦት የሚባል ነገር
መኖር የለበትም።
ኦርቶዶክሱ-- አይደለም በምድር ላይ አይደለም በኦርቶዶክሶች መቅደስ
ውስጥ በሰማይምኮ አለ ታቦት። ነገ እዛ ስትሄድም ይጠብቅሃል ራእይ 11፥19
ይህንንም ሲያመለክት ነው ቅዱስ ጳውሎስ ሀገራችን በሰማይ ነው እያለ 2ኛ
ቆሮ 5፥1-5 የተናገረው።
ፕሮቴስታንቱ -- እሽ ሁሉም እንዳለ ሆኖ ለምንድን ነው እሽ ታቦት ሲሰረቅ ዝም
የሚለው ሃይል የለውምኮ ሌባ ሰረቀው ምናምን ሲባል እሰማለው የሰረቀው
ሌባም ሲሸጠው ታቦቱ ታምራትን እንኳን አያደርግም።
ኦርቶዶክሱ -- ገና አሁን ምርጥ ጥያቄ ጠየከኝ!! ለመሆኑ ታቦት ይበልጣል
ወይስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይበልጣል?? ታቦት ማለት የቃሉ ማደሪያ ነው፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ደሞ እራሱ የታቦቱ ባለቤት ነው። እስቲ ንገረኝ?
ፕሮቴስታንቱ -- መብለጡንማ ኢየሱስ ነው የሚበልጠው
ኦርቶዶክሱ -- ታድያ ይሁዳ በ30 ብር አሳልፎ ሲሸጠው ለምን ኢየሱስ ዝም
አለ?? ሀይል ስለሌለው? አቅም ስለሌለው? ወይስ ይሁዳንም አይሁዶችንም
በአንዴ ማጥፋት ስለማይችል ነውን??
ፕሮቴስታንቱ -- ዝምምምምምም
ኦርቶዶክሱ -- አየህ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁዳን አሳልፎ ሲሸጠው ዝም ያለው
በኋላ እነርሱንና ጠላት ዲያብሎስንም ድል ሊነሳው ስለፈለገና አዳምንም ነፃ
ሊያወጣው ስለወደደ ነው እራሱን አሳልፎ የሰጠው። ዛሬ ታቦታትም ሲሰረቁ
ዝም የሚሉት በኋላ ላይ የእግዚአብሔርን ኃይልና የታቦትን ክብር ለማሳየት
ብቻ ነው ለዚህ ደሞ 1ኛ ሳሙ 4፥5፥6 እነዚህን 3 ምዕራፎችን ካየህ
ይበቃሃል።
ፕሮቴስታንቱ-- በኦርት ጊዜኮ ኦዛ ታቦቱን ሲነካ ተቀስፏል?
ኦርቶዶክሱ---አው ተቀስፏል። በኦርት ጊዜ ሰው ሁሉ በመርገም ነውና ያለው
እግዚአብሔር ለቁጣው አይዘገይም። በአዲስ ኪዳን ግን ዘመኑም "አመተ
ምህረት" ይባላልና የምህረት ዘመን ነው አምላክ ቶሎ አይፈርድም ምሳሌ
እንዲሆንልህ ማቴ 13፥24-30 .....ማቴ 5፥45...አንብብ....
ፕሮቴስታንቱ--- ለታቦት ስግደት ለምን አስፈለገ ከእኔ በቀር ለሌላ አምላክ አትስገድ
አላለም ወይ?
ኦርቶዶክሱ---እሽ መልካም ኢያሱ ማለት በመ.ኢያሱ 24፥15 ላይ "እኔና ቤቴ
እግዚአብሔርን እናመልካለን የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ" ያለ ቅዱስ ነብይ
ነው አይደል? ታድያ ለምን በመ.ኢያሱ 7፥6 ላይ ለታቦቱ ሰገደ????????
ስለዚህ እኛ ደሞ ዕብ 13፥7 ላይ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለን ሁሉ ይህንኑ
እንፈፅማለን።
ፕሮቴስታንቱ----እኛ የሚሸከመንን እንጅ የምንሸከመውን አናመልክም እናንተኮ
ታቦትን ትሸከሙታላችሁ?
ኦርቶዶክሱ---አሁንም መልሼ ልጠይቅህ ከታቦት ኢየሱስ ይበልጣል
ተባብለናል አይደል? ታቦት ዙፋኑ ነው እርሱ ደሞ የዙፋኑ ባለቤት ነው።
ፕሮቴስታንቱ--- አዎ
ኦርቶዶክሱ--- እሽ የሰው ልጅ ይበልጣል ወይስ አህያ?
ፕሮቴስታንቱ---የሰው ልጅ ነዋ
ኦርቶዶክሱ---ታድያ የሰው ልጅ ታቦትን ከተሸከመ ምን ይገርምሃል? አህያ
የታቦቱን ባሌበት ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀናቸውን አምላክ ጌታችንን
በጀርባዋ አልተሸከመችውምን?????
ፕሮቴስታንቱ----- ለካ እሱም አለ!!!.........
ኦርቶዶክሱ----ገና ብዙ አለ!!!! እርሱን የተሸከመችው አህያ በብቃቷ በጉልበቷ
ሳይሆን በእርሱ ፈቃድና ሃይል ነው። ካህናትም ታቦቱን የምሸከሙት በራሳቸው
ጥበብና በስልጣናቸው አይደለም፤ የሾማቸው አምላክ ፈቅዶላቸው በቸርነቱ
እንደፈቃዱ ነው እንጅ።
ሃይማኖቴ ተዋህዶ ማለት ይህችው ናት። ኦርቶዶክስ መልስ አላት!! ደግሜ
እላለሁ ኦርቶዶክስ መልስ አላት!! እውነተኛይቱና ቀጥተኛዋ ሃይማኖቴ ተዋህዶ
ናት!!!
@TrufatNatanim
@TrufatNatanim
@TrufatNatanim

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

አንዳንድ ግዜ ታሳሪው ከአሳሪው የተሻለ ነፃነት አለው!!!....አንተን አስረውህ እነሱ ነፃነት የሌላቸው ብዙ አሉ!!....አንተ አስበህ ስሜትህን ገርተህ በሕሊናህ አገናዝበህ ተራመድ እንጂ ከፊትህ መድፍ ይዞ መንገድህን የዘጋብህን ሀይል እ'ፍ ብለህ ትጥለዋለህ....እሱ ሺ ቢሆንም አንተ እ'ሽ ስትለው የሚበተን ዝንብ ነው!!!...❤️❤️አንተ ብቻ ልብህ ትቢትን ጥሎ ፍቅርን ይሞርኮዝ!!....ያኔ አንተ አንድ ሆነህ እልፍ ነህ!!!....ሀያሉ በእጅህ ያለው ጦር ሳይሆን በልብህ ያለው ፍቅር እና የፈጣሪ ፍራቻ ነው!!...ሌላውን ተወው...ዳይ ወደ ፍቅር!!! ❤️❤️❤️

🙏ነገ መልካም ይሆናል🙏

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ
ቤተሰብ እንሁን
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Ok tell me what is the problem?

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Abat yalkutin understand aladerekegim meselgi....


Ene yalkuti ye abzagaw ethiopian chgir mndnew lemsale mebrat, transport,menged mnamn endemibalut lelochi tekumugi new enji..mefthe mestet alemesteti ayidelm😊😊

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Ayi ke technology mnamn antsar lifetu ke michilu chigroch malet new

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

Man nw lmilw teyake...Egele nw endi endthon yargat blo specifically meferej yekbdal because dmo wed sew kemksrachn befit egna madrg ymigban dersha adrgnal wey bln maseb yasflgal mknyatu lmilw teyake gn ketach astedadegachn lay almsratu ymslgnal

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

✍️መተመን ማለት እፈጽማለሁ ብለን ላመንንበት ነገር እውነተኛ ሆኖ መገኘት እና ማንኛውም ነገር እንዳያስተጓጉልን መጽናት ነው።

✍️አይበገሬነት ማለት ችግርና ተቃውሞ በሚበረታበትም ወቅት በያዝነው ዓላማ መጽናት ነው።

✍️ ድፍረት ማለት ፍርሀት ባለበት ጊዜ የመቀጠል ችሎታ ነው።

✍️ ፍርሀት ወደ ድፍረት እስካመራን ድረስ በአዎንታዊነት የሚታይ ነው።

✍በራዕይዎ ላይ የሚቀርበው እያንዳንዱ ተቃውሞ ይበልጡኑ ብልህ እንጂ ደካማ አያደርግዎትም። ማንኛውም ተቃውሞ ያበረታዎታል እንጂ አያረከርክዎትም

✍ጽናት ማለት "በግፊት ውስጥም ጠንክሮ ማለፍ" ነው።

✍ራዕይ ሁልጊዜም ዋጋ መክፈልን ይጠይቃል።

✍ ማንኛውም እውነተኛ ራዕይ ለሃቀኝነቱ ይፈተናል።

🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል 🥀🌻🌼

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ

ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

🙏ሁሌም በሰው ሳይሆን በፈጣሪ መመካት ይበጃል 🙏

ሰው ቢገፋህ~~~ፈጣሪ ይደግፈሀል
ሰው ቢጠላህ~~~ፈጣሪ ያነሳሀል
ሰው ቢንቅህ~~~ፈጣሪ ያከብርሀል
ሰው ቢረሳህ~~~አንድ አምላክ ያስታውሰሃል

ሰው ቢያቀልህ ~ፈጣሪ ያከብድሀል
ሰው ቢያዋርድህ~ፈጣሪ ከፍ ያደርግሀል
ብትንገዳገድ ~ ፈጣሪ ይደግፍሃል
ብትደክም ~ ምርኩዝ ይሆንሃል

🙏 ፈጣሪ ከተወህ ግን ማንን ትደግፋለህ በማንስ ትመካለህ ምርኩዛችን የሰማይና ይምድር ፈጣሪ ብቻ ነው! የሰው አለኛታነቱ ከንቱ ነው በህይወታችን ሁሉ የፈጣሪ አብሮነት አይለየን። 🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል 🌼🌻🥀 #በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

‍ 🌹🌹ማንም በመጥፎ ቢያስብህ
"እኔ ማለት..." ብለህ አታብራራ
ምክንያቱም የሚጠላህ ሰው
የቱንም ያህል ብታብራራለት አይረዳህም
የሚወድህ ግን ከነ ድክመትህ
አምኖ ይቀበልሃል!!🌹🌹.....

🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል 🥀🌻🌼
#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ
ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

🌹ኦሮማይ ፣ በአሉ ግርማ🌹
በሰው ልብ ተስፋ ምንም ጊዜም አይሞትም ሕይወት ካለች ተስፋ ምንም ጊዜም ይኖራል።

🙏🙏🙏ስለዚህ አንተም በርታ ተስፋ አትቁረጥ

✍✍✍ወደፊት ቀጥል

🥀🌻🌼ነገ መልካም ይሆናል🥀🌻🌼

#በቴ_ጌቱ_ደንበል #ሙጫ_መቂ
ቤተሰብ እንሁን 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEYIDxjJEKD-T1mqbA

Читать полностью…

እርሶ ቢሆኑስ???

GET $500. LINK: bit.ly/2XFl0QS

Читать полностью…
Subscribe to a channel