ARABIC
ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት 480p
ምእራፍ 4
ክፍል 105
Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia
Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰
አልብ አርሰላን
Alb arselan 🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞
📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 71 📌📌📌
ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
http://t.me/ertugrulethiopia
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯
ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
አልፕ አርሰላን
ዐረብኛ ሰብ
ምእራፍ 3
⏸⏩ ክፍል 36
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ኳታር ካደረገቻቸው በጎ ተግባራት መካከል‼
==============================
✍ #መልካም ነገር የሠራን ማበረታታትና #መጥፎ የሠራን መገሰጽ መልካም ነው። ከሌላው ይልቅ ቀጠር ይህን የእግር ኳስ አጋጣሚ ተጠቅማ ለእስልምና የበኩሏን መልካም ነገር እያደረገች ይመስላል። አላህ ለብዙዎች ሂዳያ ሰበብ ያድርጋት።
What Qatar is doing during #WorldCup2022 to spread the message of Islam 🕌
1. Sayings of Prophet ﷺ in every corner promoting the beauty of Islam.
የእስልምናን ውበት ለማሳየት በእያንዳንዱ ማዕዘን ላይ ነቢዩ ﷺ የሚል ጽሑፍ አለ።
2. Hotel rooms have a barcode that introduces the teachings of Islam, Hadeeths, and a simple definition of the Muslim faith.
የሆቴል ሩሞች የእስልምናን አስተምህሮ፣ ሐዲሦችንና የሙስሊሞችን እምነት በቀላሉ የሚያብራሩ መጣጥፎችን የያዘ ባርኮድ አለባቸው።
3.They changed muadhins of masaajid and brought in those with beautiful voices. Microphones are put in stadiums for the Adhaan.
የመስጅድ ሙኣዚኖች ድምጸ መርዋን በሆኑ አዳዲስ ሙኣዚኖች ተተክተዋል። በየስታዲየሞቹ አዛን እንዲሰማ የድምፅ ማጉያዎች ተተክለዋል።
4. Qatar Guest Center are preparing a team of 2,000 people to call to Islam, where they will allocate 10 mobile cars and 10 specialized tents.
የቀጠር የእንግዳ ተቀባይ ሴንተር 10 ተንቀሳቃሽ መኪናዎችንና 10 ልዩ ድንኳኖችን በመትከል ወደ እስልምና የሚጣሩ ከ2000 በላይ ሰዎችን መድቧል።
5. Islamic exhibitions by the Ministry of Awqaf in different languages for visitors.
የአውቃፍ ሚኒስተር በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ኢስላማዊ አውደ ርዕዮችን ለጎብኝዎች አዘጋጅቷል።
Availability of prayer areas and places for ablution in stadiums for the first time in the history of World Cup.
በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በስቴዲየም ውስጥ የሶላት መስገጃ ቦታዎች ተሰናድተዋል።
ይህ ጥሩ አበርክቶ ነው። ከባዶና ፈሳድ ከበዛበት ይሻላል።
By Murad Tadesse
የምን መጃጃል ነው?የማንም ሀገር ከማንም አይበልጥም
ሳዑዲ ብትሆን ኖሮ ፣ቀጠር ብትሆን ግብፅ ወይም ቱርክ ብትሆን ኖሮ 👊
ምድር የአላህ ናት፣ለፈለገው ያወርሳታል
እኛ ደግሞ አላህን ፈሪዎች እስሆንን ምድርን በአላህ መንገድ አላህ የሚመለክባት እንደርጋታለን
ሁሉም የራሱ የሆነ መልካም ጎን እንዳለው ሁሉ ደካማ ጎንም አለው፣መልካሙን ማበረታታት ሲገባ በእልህ ሌላ የስሜት ግለት ውስጥ ገብቶ አላግባብ ነገር ላይ መንቦጫረቅ ተገቢ አይደለም፣
ባይሆን አጋጣሚዎችን እንዴት ለመልካም ነገር እንጠቀምባቸው ፣እንዴት ኢስላምን ሆነን እና ኖረን እናሳይ እንጂ የተሰራችውንም ትንሽዬ ነገር ማጣጣል ተገቢ አይደለም፣
ወደራስ መለስ ብሎ በተረጋጋ መንፈስ ማሰብ አስፈላጊ ነው፣
ሙስሊም ሀገር ሁሉ ሙሉ በሙሉ ኢስላማዊ ህግጋትን ይተገብራል ማለት አይቻልም፣ግን ወንድሞቻችን እንደመሆናቸው መውደድ አለብን ፣
በማይሆን ነገር ንትርክ ውስጥ አትግቡ
ስለሰው ሀገር ከማውራታችን በፊት ሀገራችንን እናስተካክል
አላህ የበለጠውን ያውቃል
" የሀዘን መግለጫሽን አልቀበልም አፀፋውንም እመልሳለሁ "
Seid muhamed
ይህ ቱርክ ለአሜሪካ የሀዘን መግለጫ የሰጠቺው ምላሽ ነው ።
በአሜሪካ በሚደገፉ የሽብር ቡድኖች ንፁሀን ዜጎቿን ያጣቺው ቱርክ የአሜሪካን አስመሳይነት ሸፋፍና ማለፍ ንፍቅናዋንም መታገስን አልመረጠቺም ። " ራሴን መትተው እግሬን ቢያሻሹኝ " እንዲል የሀገሬ ሰው አሜሪካ የቱርክን ጠላቶች አስታጥቃ ቱርክ ጥቃት ሲደርስባት " ለቱርክ ህዝብና መንግስት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን " የሚል የለበጣ ሀዘን ብትገልፅ ቱርክ ግን በቁጣ " የሀዘን መግለጫሽን ቀቅለሽ ብይው " ብላታለች ።
የቱርክ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሱለይማን ሶይሉ የአሜሪካን የሀዘን መግለጫ ከማውገዝም አልፈው አፀፋ እርምጃውን እንደሚወስዱ ዝተዋል ።
" የዚህ ጥቃት አቀነባባሪዎች መልእክታቸው ምን ኦንደነበር አውቀናል ። መልእክታቸውንም ተቀብለናል ችግርም የለም ምንም ስህተት እንዳይፈፅሙ እናድርጋቸው ፤ ለመልክታቸውም በሚገባ አፀፋውን እንመልሳለን " በማለት ሲለይማን ሶይሉ ዝተዋል ።
ቱርክ የአሜሪካን የሀዘን መግለጫ " ገዳይ ከሁሉም ቀድሞ በሀዘኑ ላይ ይገኛል " በማለት አሜሪካ ቀድማ የሀዘን መግለጫ የሰጠቺው የጥቃቱ አቀነባባሪ በመሆኗ ነው ያለቺ ሲሆን " ለዚህ ቱርክ ግልፅ የሆነ አፀፋዊ መልስ ትሰጣለች " ብላለች ።
ሚኒስትሩ ሱለይማን ሶይሉ " በአላህ ፈቃድ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አፀፋውን እንሰጣለን " ብለዋል ።
ይህንን የሽብር ጥቃት ፈፅመው ንፁሀን ዜጎቿን ያሳጧትን ሽብርተኞች ቱርክ የገቡበት ገብታ የቅጣት እርምጃ እንደምትወስድ ያረጋገጠች ሲሆን በዚህም በሶሪያና ኢራቅ የሚገኙ ታጣቂ የሽብር ሀይሎች ላይ ዘመቻ እንደምትከፍት አሳውቃለች ።
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 150
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ENGLISH SUB
ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት 480p
ምእራፍ 4
ክፍል 104
Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia
Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን የኢማም አልቡኻሪን ሜዳል ተሸለሙ ።
👉 seid muhamed
የቡኻሪ ትውልድ ሀገር የሆነቺዋ ኡዝቤክስታን ኤርዶጋን ለሙስሊሙ አለምና ለቱርኮች ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ የኢማም አልቡኻሪን ሽልማት አበርክታለታለች ። ለፕሬዚዳንት ኤርዶጋን የኡዝቤከሰስታኑ ፕሬዚዳንት ሸውቀት ማርዚዮየቭ የቡኻሪን ሜዳል አጥልቀውለታል ።
ፕሬዝዳንት ሚርዚዮዩቭ ሽልማቱን ለኤርዶጋን ባበረከተበት ወቅት " ሽልማቱ ኤርዶጋን ለሙስሊሙ አለም እድገትና ብልፅግና ላበረከቱት አስተዋፅኦ እና ላደረጊትም የኡማ ጥበቃ የተሰጠ ነው " ብለዋል ። አክሎም " ኤርዶጋን በቱርኩ አለም ብቻ ሳይሆን በመላው ሙስሊም አለም ትልቅ ዝናና ክብር ያላቸው ታላቅ ተፅእኖ ፈጣሪ መሪ ናቸው " በማለት አሞካሽተውታል ።
ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን በበኩላቸው " ይህን ታላቅ ሽልማት በኢማም አልቡኻሪ ስም መሸለሜ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው " በማለት የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል ።
ኡዝቤክስታን የነ ኢማም አልቡኻሪ ፤ የነ ኢማም ቲርማዚ ፤ የነ ኢማም ሰማኒ የነ ኢማም ማቱሪዲና የመሳሰሉ የኢስላም ከዋክብት መፈጠሪያ ሀገር ናት ። ቡኻራ ፣ ሰመርቀንድና ቲርማዚ በአንፀባራዊ ኢስላማዊው ስልጣኔ ውስጥ ህያው ከተሞች ሆነው ይኖራሉ ።
T.me/ertugrulethiopia
#ኳታር_ውብ 🇶🇦ሜዳዎቿ ለእንግዶች ዝግጁ. ሆኗል.
#በአለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ. ውብና ማራኪ በሆኑት እስቴድዮሞቿ ውስጥ የተሟላ የኡዱና የመስገጃ ቦታ. ያዘጋጀች ብቸኛዋ. ሃገር. ኳታር. ናት. ለዚህም. ሁሉም የአለም ሙስሊሞች ሊኮሩ. ይገባል.
ENGLISH SUB
ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት 480p
ምእራፍ 4
ክፍል 105
Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia
Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰
አልብ አርሰላን
Alb arselan 🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞
📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 72 📌📌📌
ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
http://t.me/ertugrulethiopia
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯
ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ENGLISH SUN
አነስተኛ ሳይዝ
አልፕ አርሰላን
ምእራፍ 3
⏸⏩ ክፍል 36
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ብዙዎችን ሲያነጋግር የከረመው ልዩ የኳታሩ የአለም ዋንጫ በደማቅ የመክፈቻ ስነስርአት ተከፍቷል።
የቃጣር አለም ዋንጫ መክፈቻ ላይ አሜሪካዊው የፊልም አክተር ሞርጋን ፍሪማን እና ኳታራዊው ወጣት ባደረጉት መክፈቻ ንግግር ላይ
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ... " የሚለዉን የቅዱስ ቁርዓን አንቀጽ የሰዉ ልጆች በቀለምና የተለያዩ ሶሻል ደረጃዎች መለያየት አብሮ እንዳይሆኑ ሳይሆን እንዲተዋወቁ ሰበብ መሆኑን በምልልሳቸው አዉስተዋል፡፡
--RN05 --
የኳታር አለም ዋንጫ በቁርዓን ይከፈታልን?
#FactCheck
በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት እየተሰራጨ ከሚገኙ መረጃዎች መካከል የኳታሩ አለም ዋንጫ በቁርዓን ይከፈታል የሚል ነው:: ለመክፈቻ ፕሬግራሙም ሱረቱል ራህማን በታዳጊዎች እንደሚቀራ በስፋት ሲሰራጭ እያየን ነው:: ለዚሁም እንደ ማስረጃ ህፃናት የእግር ኳስ ሜዳው ላይ ቁጭ ብለው ቁርዓን ሲቀሩ የሚታይበት ምስል አብሮ እይተሰራጨ ነው::
ይህ የተሰራጨው መረጃ ምን ያህል ትክክል ነው የሚለውን ስንመረምር የህፃናቱ ምስል እና ሱረቱል ራህማንን በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ ይቀራሉ የሚለው መረጃ የመጣው በፊት ተከስቶ ካለፈ ክንውን መነሻ በማድረግ መሆኑን ማወቅ ይቻላል::
ኳታር ለአለም ዋንጫ የሰራችው 40ሺህ ታዳሚያን መያዝ የሚችለው በኢስላማዊ ኮፍያ ምስል የተገነባው አልቱማማ የተሰኘው ስታዲየምን አጠናቃ በOctober 23,2021 ለምርቃት ባበቃችበት ቀን ህፃናቱ ሱረቱል አልረህማንን በመቅራት የምረቃ ስርዓቱ መከፈቱን አብስረው ነበር:: 100 የቁርኣን ሃፊዝ የሆኑ ህፃናት በዚሁ ምረቃ ስነስርዓት ላይ ታድመው በቁርዓን እንዲከፍቱ ተደርጓል:: በኢስላማዊ ኮፍያ ምስል የተገነባው አል ቱማማ ስታዲየም ሲመረቅ ምንም አይነት ሙዚቃም ሆነ ጭፈራ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ሳይካሄድ በማለፉ ኳታር ኢስላማዊ ባህሏን በምረቃ ስነስርዓት ላይ አሳየች በሚል ሚዲያዎች ሲዘግቡት ነበር::
ለዚህ ማስረጃ ይሆን ዘንድም በምረቃው ስነ ስርዓት ማግስት October 24 Doha News በቲውተር አካውንታቸው ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስፍረው የህፃናቱን ቪዲዮ አጋርቷል
" This is how Qatar incorporated its Islamic Culture at the inauguration of the World Cup Al Thumama stadium.
Children were seen reciting verses on ‘mercy’ from the Quran." :
https://t.co/7xUeeT9qFa
https://twitter.com/dohanews/status/1452258496028815368?t=jAHnCtlq_D4ZXVfVPT7JwQ&s=19
(ከታች ምስሉ ላይ ያለው ቀኑን ማየት ትችላላችሁ)
ከአመት በፊት አልቱማማ የተሰኘው ስታድየም ሲመረቅ ህፃናቱ ሱራ አልረህማንን ሲቀሩ የሚታይበትን ተጨማሪ ቪዲዮ ከስር ካለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ
https://youtu.be/0bGXevQAvXQ
ይህን ከአመት በፊት የተከሰተ ክንውንን በመያዝ ነው የኳታሩ የአለም ዋንጫ በቁርዓን ይከፈታል የሚለው መረጃ በስፋት የተሰራጨው::
የውድድሩ መክፈቻ ላይ እንደማንኛውም ጊዜ ተጋባዥ ዘፋኞችም ሙዚቃቸውን እንደሚያቀርቡ ይፋዊ መረጃዎች አሉ:: በቁርኣን ይከፈታል የሚል ይፋዊ መረጃ በአዘጋጇ ኳታር በኩል እስካሁን በየትኛውም የራሷ ሚድያ ያሳወቀችው ነገር የለም::
በቁርዓን ይከፈታል በሚል የተሰራጨው መረጃ ከላይ በተገለፀው መልኩ ተከስቶ ካለፈ ክስተት ጋር ምንጩን ያደረገ መሆኑን መረጃ ይሁናችሁ
የእግር ኳስ ውድድር ወይንስ ዳዕዋ‼
=========================
✍ ኳታር በዘንድሮው የዓለም ዋንጫ አጋጣሚውን ተጠቅማ እስልምናን በዓለም አቀፍ ደረጃ ልትሰብክበት ይመስላል። ገና ከጅምሩ ግብረ ሰዶማዊያንን በመከልከሏ ብዙ ተቃውሞ እየደረሰባት ይገኛል። በዛሬው ዕለትም የጀርመንን ቡድን የያዘው አውሮፕላን የግብረ ሰዶማዊያንን አርማ በማንገቡ በአየር ክልሌ አይገባም ብላ ለመመለስ ተገዷል። ወደ ጎረቤት አገር ኦማን አርፎ ሌላ አውሮፕላን ቀይረው ገብተዋል። በዚህ ደረጃ ነው የጠነከረችባቸው። ዝሙት ሲፈጽም የተገኘም በሸሪዓው መንገድ ይቀጣል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ የስቴዲየሟንና የአውሮፕላን ትኬቶቿን ሽጣ ከጨረሰች በኋላ በ11ኛው ሰዓት አልኮል መጠጣትን ክልክል አድርጋለች። ይህ ለበርካታ ሰካራሞች ድንጋጤን ፈጥሯል። በአለቀ ሰዓት መሆኑ እንጂ ፕሮግራሙን ከኳታር ሰርዘው ወደ ሌላ ቢሄዱ ወይም ለሌላ ጊዜ ወደ ሌላ ሃገር ቢተላለፍ ሳይመኙ አይቀሩም። ቢመኙ ራሱ ኳታር ትኬቶቿን ስለሸጠች ዋና ጥቅሟን አካብታለች።
ሌላው እንግዳ የሆነው ደግሞ በንጽጽር ትምህርቶቹ በዓለም አቀፍ ድጃ የሚታወቀውን ዶ/ር ዛኪር ናይክን ወደ ፕሮግራሙ መጋበዟ ነው። ዶ/ር ዛኪርም ከልጁ ፋሩቅ ናይክ ጋር ወደ ኳታር አቅንቷል። Imagine በዛ የዓለም ሚዲያዎች በተደቀኑበትና ቢሊዮኖች በሚጣዱበት መድረክ ላይ ስለ ኢስላም ቢሰብክ!
ባዘጋጀቻቸው ዘመናዊ ስቴዲየሞች ራሳቸውን የቻሉ የሶላት መስገጃዎችንና የውዹእ ማድረጊያዎችንም አሰናድታለች። የአዛን ድምፅም እንዲሰማ ሲስተሙ ተዘርግቷል። ፕሮግራሙም በቁርኣን ይከፈታል ተብሏል።
በአጭሩ ኳታር የሆዷን በሆዷ ይዛ ባለቀ ሰዓት እስልምናን ለመስበክ የተዘጋጀ ፕሮግራም እያስመሰለችው ነው። ይመቻት! አላህ የበለጠ ያስተካክላት።
ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት 480p
ምእራፍ 4
ክፍል 104
Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia
Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 148
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
የኢትዮጵያ አየር መንገድና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች‼
=========================================
✍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደ ሃገር የምንኮራበትና አሉን ከምንላቸው ተቋማት አንዱ ቢሆንም፤ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን በይፋ በማግለል ረገድ አቻ የለውም። ካምፓስ እያለን በተቋሙ ከሚሠሩ ወንድሞች ጋር የተገናኘንባቸው አጋጣሚዎች ነበሩ። አየር መንገዱ እንኳን ለሙስሊም ሴቶች ለሙስሊም ወንዶችም አይመችም። ሆነ ተብሎ በሚመስል መልኩ ከሙስሊሞች ጋር የሚጋጩ በርካታ ህጎች አሉት። ህጎቹ የማይሻሻሉ Divine law አድርጎ ነው የሚተገብራቸው። እንኳን ሒጃብ የለበሰች ሙስሊም ሴት ልትሠራበት ሱሪ ማሳጠርና ጺም ማሳደግ በፍጹም አይቻልም።
ይሄው ዛሬ 8 ሙስሊም እህቶችን ሒጃብ ካላወለቁ እንደማይቀጥራቸው መናገሩን ሰምተናል። እስካሁንም ለምን ዝም እንደተባለ ባይገባኝም፤ አሁን ላይ አል-ሐምዱ ሊላህ በተቋም ደረጃ የሚያናግረው ስላለ የፌዴራሉ መጅሊስ ፕሬዝዳንት የሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ፊርማ ያረፈበት ደብዳቤ በተቋም ደረጃ ተልኮለታል። አየር መንገዱ ከዚህ ደብዳቤ በኋላ ሲሠራው ለነበረው በዘርፉ ሙስሊም ሙያተኞችን የማግለል ሴራ በይፋ ይቅርታ ጠይቆ ለወደፊቱ ያስተካክላል የሚል ተስፋ አለኝ። አሻፈረኝ ካለ ግን ለእስካሁኑ በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ ሳይሆን ተጠያቂም ተደርጎ ወዶ ሳይሆን በግዱ ማስተካከል አለበት። ከእምነታችን በላይ ምንም የለም። ለሴቶች መብት ተቆርቋሪ ነን እያሉ ሴቶችን ማግለል፣ የሃገርና የጋራ የህዝብ ተቋም ነን እያሉና የጥቅሙ ጊዜ እየተጋሩ የሃገሪቱን 65% ገደማ ህዝብ አግልሎ እድገትና ጉዞ የለም።
ኸላስ‼
የፌዴራሉን መጅሊስ እናመሰግናለን። በአላህ ፈቃድ ገና ብዙ እንጠብቃለን። ወደፊት‼ ልክ እንደዚሁ ከትምህርት ሚኒስተርም ጋር ይሁን ከየትኛውም ተቋም ጋር የሙስሊሞች በተለይም የእህቶቻችን የአለባበስ ጉዳይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገቢውን እልባት ቢያገኝ መልካም ነው። ግፉ! ሐቅ ላይ እስካላችሁና መልካም እስከሠራችሁ ዝረስ እኛም ከጎናችሁ ነን፤ አላህም አጋዣችሁ ነው።
Cc:
===
Ethiopian Airlines
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
By Murad Tadesse
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 148
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw