ertugrulethiopia | Unsorted

Telegram-канал ertugrulethiopia - አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

14898

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

Subscribe to a channel

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 160


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 76 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የትኛዋም ሀገር እንደዚህ አይነት ያማረ የተንቆጠቆጠ እጅግ ያሸበረቀ አለም ዋንጫ አዘጋጅታ አታውቅም !

ካለ ብልግና ነገሮች ያዝናኑ ለማይመስላቸው ፤ ካለ አስካሪ መጠጥና ጭፈራ ዝግጅቶች ይደምቁ ለማይመስላቸው ፤ ካለ ልቅ እንሰ*ሳዊ የወሲብ ፋሽን ነገሮች ሳቢ ለማይመስሏቸው ምእራባዊያን ኳታር እንደት ጨዋነት እንደሚያዝናና እንደሚያስደስት የክብር ኒሻን ደፍታ አሳይታቸዋለች ።

ስሟን ለማጥፋት የፈለጉትን ያክል ቢጋጋጡም ሁሉንም አሸንፋ የምንጊዜውም እጅግ ውብና አጓጊ የአለም ዋንጫ ለማዘጋጀት ችላለች !

ኳታር ኢስላማዊው የስነምግባር ድንጋጌ ምን ማለት እንደሆነ ለመላው አለም በማሳወቅ የማይደፈረውን ደፍራ ሌሎች ሊያደርጉት የሚፈሩትን ፈፅማ ሀገሪቷ የዝሙትና የተመሳሳይ ፆታዎች ቦታ እንደሌላቸው አውጃ አስካሪ መጠጥና ሌሎች ኢሞራላዊ ድርጊቶችን በሙሉ ከልክላ ሌላኛውን የአለም ገፅታ ያሳየች አጃኢበኛ ሀገር ሆና አልፋለች !

ቀጠር ጨዋዎቹን እነ ጃፓንንና ሞሮኮ አስሞግሳ ፤ ትጉሆቹን አርጀንቲናዎችን አንግሳ ፤ ምግባረ ብልሹዎቹን እነ ጀርመንን አርክሳ ይህን የመሰለ ሁሌም ትዝታው የማይደበዝዝ የአለም ዋንጫን አስመልክታናለች !

ክብር ይገባሻል ቀጠር !

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 158


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 108

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አልፕ አርሰላን
ዐረብኛ ሰብ

ምእራፍ 3

⏸⏩ ክፍል 37


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 74 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ምን አይነት ስነ ምግባር ነው🥲😅🤔🤔🤔

ከተጫዋች እስከ አሰልጣኝ

እናት

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ለአፍሪካውያን እንኳን ደስ አለን!

በስፖርታዊ ውድድር አህጉራችን አፍሪካ በሞሮኮ ድል አሸብርቃለች::

ለአፍሪካውያን፣ ለአረቡ እና ለሙስሊሙ አለም ዝቅተኛ ግምት እና ቦታ ለሚሰጡ ምዕራባውያን የይቻላልን መንፈስ ሞሮኮ በተግባር አሳይታለች::

በአሸናፊነት ማማ ላይ ስትሆን ዝቅ ማለትን ለመላው አለም ተግብረው አሳይተዋል:: ስኬትን ከምስጋና ጋር ዝቅ ብለው ከፍ በማለት አሸብርቀዋል::

ከስኬት ጀርባ የወላጅ እናትን ሚናንም ተጨዋቾቹ ለእናቶቻቸው ያላቸውም ክብር በማሳየት ለቀሪው አለም መልካምነትን በስፖርታዊ መድረክም ቢሆን አስተምረዋል::

በዱኒያ ህይወታችንም ምን ጊዜም ስኬት ላይ ለመድረስ ብዙ መልፋትን፣ ስኬት ደረጃ ሲደርሱም የክብር ዝቅታን ዝቅ ብሎ ከፍ ማለትንም መማር ያሻል

#FIFAWorldCupQatar2022 #africa
#morocco

ኡ/አቡበክር አህመድ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 155


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አሏሁ አክበር
ኳታር የአለም ዋንጫን አሸነፈች!!

ይፋዊ በሆነ መረጃ 3,125 ሰዎች በኳታር እስልምናን ተቀብለዋል። 😍

ወንድሜ ከዚህ በላይ አሸናፊነት የለም። በአንተ ምክንያት አንድን ሰው ሂዳያ ቢሰጥልህ ዱንያና በውስጧ ካለው በላጭ ነው።
አላህ በዚህ ምክንያት የሰለሙትን ፅናት ይለግስ።

አልሐምዱሊላህ!
Mohammed seid

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኢላሂ! በዚህች ዱንያ ላይ ባይተዋርነቴን እዘንልኝ። በሞትኩ ግዜ ጭንቀቴን እንዲሁም በቀብር ውስጥ ጭርታዬን ስለ ደካማነቴ ስትል እዘንልኝ።

ስለ ከፋው ስራዬ ለመተሳሰብ ከፊትህ በመተናነስ በቆምኩ ግዜ የመዋረድን ካባ ከመከናነብ ታደገኝ።

ከባሮችህ እይታ የተሰውሩ ፀያፍ ስራዎቼን ሸሽገህ፤ በእኔ ላይ ያካበበውን የነውር ደባቂ ግርጆህንም አትግፈፍብኝ።

ኢላሂ! አስክሬኔ ለትጥበት ከማጠብያው ላይ ተጋድሞ የወዳጆቼ እጆች ባገላበጡኝ ግዜ የእዝነት እጆችህን ዘርጋልኝ።

ያ ጀሊል! እግሮቼ በመለከል መውት አርጩሜ ተመትተው እና በበድንነት ገመድ ታስረው በሰዎች ጫንቃ ላይ ተንጋልዬ ወደ ቀብር በሄድኩ ግዜም እዝነትህን አትንፈገኝ።

ያ ኻሊቂ! የምድር ላይ ውሌ ተጠናቅቆ ከምድር በታች በተዘጋጀልኝ አዲሱ ጎጆዬ ሙስሊሞች ሊያጋድሙኝ ከላህዱ ሲተረማመሱ ከምመለከተው የድንጋጤ ትዕይንት በቅርበትህ ታደገኝ።

አሚን ጌታዬ!

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUB
ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 106

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 154


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 152


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 159


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 75 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ከ fb የተገኘ አስቂኝ ታሪክ
👇👇👇

የዚህን ክስተት እውነታ የምታውቁ አስረዱኝ

አስቂኝ ክስተት

እውነተኛ ገጠመኝ

🕌 የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣጣጣም አስቂኝ ክስተት ነው

👍 አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም ¡¿

ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሰፈል አወል(የመጀመሪያው ሰፍ ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን

እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል :-
አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ
ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል

ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል

ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ
ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ

እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል

ሀሀሀሀሀሀ

ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ(ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል
ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው

ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ ( ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድሞኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ

በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው

ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት

ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

ይህ ብርድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም
እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት

ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ

👌 ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሰፍ ላይ ነበርኩ ይላል

ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው

ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱ ግን አልተወም
በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ

ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ

ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ ❓
ብሎ ጠየቀ

ያኔ ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀው ቤቴ በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም
ኢማሙ( አሰጋጁንም ) ሳየው ደንግጦ መሬት ላይ ወድቋል
ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም

አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ
ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ
እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ ❓ እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ

ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ

በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ

ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ

አብዱልጀባር

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 157


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUB

አልፕ አርሰላን


ምእራፍ 3

⏸⏩ ክፍል 37


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እንግሊሽ እና አረብኛ ትርጉም ለምትፈልጉ

👇👇👇👇👇

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 73 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ምን አይነት ስነ ምግባር ነው🥲😅🤔🤔🤔

ከተጫዋች እስከ አሰልጣኝ

እናት

👇👇👇👇

https://fb.watch/hlqtFS_Qxp/

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 156


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 107

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እነዚህ ህጻናት ግን በምን እዳቸው ነው ለእንደዚህ ዓይነቱ ሰቆቃ የሚዳረጉት? ወላሂ የሚታየውና የሚሰማው ነገር ሁሉ ያማል። ያ አላህ ዓንተው ተበቀልላቸው። ይህን የሚሰሩትን የእጃቸውን ስጣቸው።

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

😜😜😜😜😜

Byyyyyyyyyyyyyyyyyyy

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 106

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 153


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 151


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…
Subscribe to a channel