ertugrulethiopia | Unsorted

Telegram-канал ertugrulethiopia - አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

14898

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

Subscribe to a channel

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 81 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 69

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

"ደርደሻ" የተሰኘ አሁን ላይ በአፍሪካ ቲቪ የሚተላለፍ ፕሮግራም አለ። ይህ ፕሮግራም በዋናነት በኡስታዝ ነስሩ ኸድርና ኡስታዝ አብዱሰላም የሚዘጋጅ ሲሆን ዋነኛ ትኩረቱም የመጽሀፍት ቅኝት ላይ ያተኮረ ነው። በጥልቅ አንባቢነታቸው ከምቀናባቸው ሰዎች መካከል የሆነው ኡስታዝ ነስሩ ኸድርን በፈኑ ማግኘት ትልቅ እድል ነውና ተመስጨ እከታተላቸዋለሁ። ከወቅቱ አንጻር በጣም መሠረታዊ በሆኑና በተለይም Post Modernism ላይ ብቅ ባሉ ጽንሰ ሀሳቦች ዙሪያ አብዝተው ይወያያሉ። መጽሀፍት ማንበብ የምትወዱና መሠል አጀንዳዎች ላይ በተለይ ዝንባሌው ያላችሁ ሰዎች ብትከታተሏቸው ትጠቀማላችሁ።

@yahya ibn nuh

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኢንዶኔዥያ ከጋብቻ በፊት የሚደረግን ግንኙነት የሚከለክል ጥብቅ ህግ አወጣች ።

ከአለም ትልቋ ሙስሊም ሀገር ኢንዶኔዥያ በሀገሪቱ ውስጥ ከጋብቻ በፊት ፆታዊ ግንኙነት መፈፀም ከፍተኛ ቅጣት የሚጠብቀው ወንጀል መሆኑን በህጓ ደንግጋለች ። በመሆኑም ከዚህ በሗላ ኒካህ የሌላቸው ጥንዶች አንድ ቤት መሆንም ሆነ አብረው መኖር እንደማይችሉ ህጉ ይደነግጋል ።

ይህ እንደ ሀገሪቱ አጠቃላይ ህግ ሲሆን በተለያዩ የኢንዶኔዥያ ግዛቶች ደግሞ ከዚህም ጠበቅ ያለ ህግ ተደንግጓል ። በዚህም መሰረት ሁሉም ወንጀሎች የሚዳኙት በሼሪአ ህግ ብቻ ይሆናል ።

ኢንዶኔዥያ ይህንን ህግ ማውጣቷን ተከትሎ ከምእራቡ አለም መገናኛ ብዙሀንና ከተቋማት ከፍተኛ ተቃውሞና ውግዘትን እያስተናገደች ትገኛለች ። የሰብአዊ መብት ተቋማት የሚሰኙት እነ አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና Human rights watch የኢንዶኔዥያን ድርጊት የመብት ጥሰት እና የድሞክራሲ ጭፍለቃ ሲሉ አውግዘውታል ።

ኢንዶኔዥያ በርካታ ሚሊዮን ቱሪስቶች በየአመቱ የሚጎበኟት ሀገር ናት ። እናም ምእራባውያን የሆኑ አስጎብኚ ድርጅቶች በኢንዶኔዥያ ላይ አድማ እንደሚያደርጉ ቢያስፈራሩም ኢንዶኔዥያ ግን የሚፈጠር ነገር የለም በማለት ህጉን አፅድቃለች ።

ኢንዶኔዥያ ከ 231 ሚሊዮን በላይ ሙስሊሞች ያሏት አጠቃላይ ህዝቧም 275 ሚሊዮን ይደርሳል ። ይህም ከአለም አራተኛዋ ባለግዙፍ ህዝብ ያደርጋታል ።

ኢንዶኔዥያ በጥቅል ኢኮኖሚዋ ከአለም 7 ኛ ደረጃ ላይ የምትቀመጥ ሲሆን በሚቀጥሉት አመታት ከአለም ባለ 3 ግዙፍ ኢኮኖሚ ሀገራት አንዷ እንደምትሆን ተተንብዮላታል ።


ሰኢድ ሙሀመድ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

በእርግጥም ለጋሽ መሆን ይከፍላል!!

ደስታን በልግስና ውስጥ ያገኙት የአለማችን ቁጥር አንድ በጎ አድራጊ

ሼይኽ ሱለይማን አልራጅሂ ይባላሉ:: ሳዑዲ አረቢያ ካፈራቻቸው ቢሊየነሮች መካከል አንዱ ናቸው:: ከንጉሳውያን ቤተሰብ ሳይሆኑ ቢሊየነር መሆን የቻሉ ሰው ናቸው:: በአለም ግዙፉን አልራጅሂ ኢስላማዊ ባንክ መመስረት ችለዋል::

በህይወታቸው ያጋጠማቸውን አንድ አስተማሪ ክስትተት እንዲህ ሲሉ ያካፍሉናል -

"በልጅነቴ እጅግ በድህነት ውስጥ ነው ያደኩት:: ቤተሰቦቼ ድሆች ነበሩ:: በአንድ ወቅት ትምህርት ቤት ተማሪ እያለው ትምህርት ቤቱ የመዝናኛ ጉዞ ስላዘጋጀ በዚህ የሽርሽር ጉዞ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ሁሉ 1ሪያል ማዋጣት እንደሚጠበቅበት የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አስታወቀ:: እኔም በዚህ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ እጅግ ስለጓጓው ለወላጆቼ አንድ ሪያል እንዲሰጡኝ እያለቀስኩኝ ጠየኳቸው:: ነገር ግን ወላጆቼ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ህይወት የሚኖሩ ሚስኪኖች ስለነበሩ ይህን አንድ ሪያል ስለሌላቸው ሊሰጡኝ አልቻሉም:: የጉዞ ቀናት መቃረቡን ተከትሎ አንድ ሪያሉን የሚሰጠኝ በማጣቴ እጅግ በጣም አለቀስኩኝ ፤አዘንኩኝ::

ለጉዞ አንድ ቀን ሲቀረው በትምህርት ቤቱ የወሰድነው ፈተና ውጤት ደርሶ ስለነበር የፈተና ውጤታችንን ስንቀበል ከሌሎች ተማሪዎች የላቀ ውጤት በማምጣቴ ፍልስጤማዊ የሆነው መምህራችን ተደስቶብኝ በተማሪዎች ፊት አስጨብጭቦ ውጤቴን ሰጠኝ:: ለማበረታታም አንድ ሪያል በሽልማት መልኩ አበረከተልኝ::

ለጉዞ መዋጮ የሚያስፈልገኝን አንድ ሪያል በሽልማት መልኩ በማግኘቴ እጅግ በጣም ተደሰትኩኝ:: ያንን የተሸለምኩትን ኣንድ ሪያልም ለትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር በፍጥነት ሄጄ በመስጠት ብዙ በጓጓሁለት ጉዞ ላይ መሳተፍ ቻልኩኝ::

ለቀናት ሳነባ የነበረው እንባ በደስታ ተቀየረልኝ:: የቀናት ለቅሶዬ በዛች አንድ ሪያል ሽልማት የተነሳ ለረጅም ጊዜያት ውስጤ በቀረ ደስታ ተለወጠልኝ::

ጊዜያት ነጎዱ:: እኔም ትምህርቴን አጠናቀኩኝ:: ጠንካራ እና ታታሪ ሆኜም በስራ ዘርፍ ላይ ተሰማራው:: የአላህ ፀጋ ብዙ ነውና ስራዬን በረካ አደረገልኝ:: ፀጋውንም በኔ ላይ አንቧቧልኝ:: ከትንሽ ስራ ተነስቼ በሳኡዲ አረቢያ የመጀመሪያው የሸሪዓ መር ባንክ በመመስረት በመላው ሳኡዲ አረቢያ ቅርንጫፎች በዙልኝ::

በአንድ ወቅት በልጅነቴ ተማሪ እያለው አንድ ሪያል የሰጠኝ መምህሬን በማስታወስ በወቅቱ የሰጠኝ አንድ ሪያል ሽልማት ነው ወይስ እርዳታ ? በሚል ከእራሴ ጋር ሙግት ውስጥ ገባው:: እራሴን ደጋግሜ ጠየኩኝ:: ግን ፈፅሞ መልስ ላገኝለት አልቻልኩም::

መምህሩ ያንን አንድ ሪያል የሰጠኝ ምንም አስቦ ቢሆን ለእኔ ግን በወቅቱ የነበረብኝን ትልቅ ችግሬን ቀርፎ አስደስቶኛል ፤ ያንን የደስታ ስሜት ደግሞ ከእኔ ውጪ ማንም ሊረዳው አይችልም ስል ለራሴ ነገርኩት::

ውስጤ ለሚመላለሰው ትዝታ እና ጥያቄ ምላሽ ሊሆነኝ የሚችለው ይህን መምህር ካለበት አፈላልጌ አግኝቼው ስጠይቀው ነው በሚል ወደ ቀድሞ ትምህርት ቤቴ በመሄድ ፍልስጤማዊ መምህሬን ማፈላለግ ጀመርኩኝ::
በአላህ እገዛ መምህሬ ያለበትን ቦታ አፈላልጌ ማግኘት ቻልኩኝ:: እሱን ለማግኘትም ቀድሜ ተዘጋጀሁና ወዳለበት ስፍራ አቀናው::

ፍልስጤማዊው መምህሬ በጡረታ ላይ ሆኖ፣ እጅግ በድህነት እና በችግር ላይ ሆኖ አገኘውት::

የእርሱ ተማሪ እንደነበርኩኝ በማብራራት እንዲያስታውሰኝ አደረኩት ::

የተከበርከው ውዱ መምህሬ ሆይ ፣እኔ እኮ ለረጅም አመታት የቆየ ያንተ ባለእዳ ነኝ አልኩት::

አንድ ደሃ ሰው ምን የሚያበድረው ነገር ኖሮት ነው የማበድርህ ሲል ተገርሞ ጠየቀኝ::

እኔም ተማሪ እያለው በውጤቴ ምክንያት የሰጠኝን አንድ ሪያል አስታወስኩት::

መምህሬም :- ክስተቱን በማስታወስ እየሳቀ ባለእዳ ነኝ ያልከኝ ታዲያ አሁን ያቺን አንድ ሪያል ልትከፍለኝ ነው ? በማለት ተገርሞ እየሳቀ ጠየቀኝ::

እኔም አዎ ውዱ መምህሬ በማለት መለስኩለት::

ወደ መኪናዬ እንዲገባ በማድረግ እጅግ ዘመናዊ መኪና በግቢው ውስጥ የቆመበት ግዙፍ ዘመናዊ ቪላ ቤት ውስጥ ይዜው ገባው::

መምህሬ ሆይ ተማሪ እያለው ለሰጠኸኝ አንድ ሪያል ምላሽ ባይመጥንም፤ ይሄ ግዙፍ ቪላ እና መኪና ላንተ ይሆን ዘንድ ያዘጋጀሁት ነው፤ በህይወት ዘመንህም የሚበቃህን ያህል ገንዘብ እኔ ዘንድ ተዘጋጅቶልሀል ብዬ ነገርኩት::

መምህሬ እጅግ በመደንገጥ ይሄ ፈፅሞ ለእኔ አይገባም፣ ይህ በጣም ከልክ ያለፈ ብዙ ነው በማለት አይኑ በእንባ ተሞልቶ መቀበል እንደሚከብደው ነገረኝ:::

መምህሬ ሆይ በወቅቱ አንድ ሪያል ስትሰጠኝ የነበረኝ ደስታ ዛሬ አንተ ይህን ቪላ እና መኪና ስታገኝ ከተሰማህ ደስታ በላይ ነው:: የዛኔ የነበረኝ የልጅነት ደስታ እና ሀሴት ዛሬም ድረስ አይረሳኝም በማለት ለመምህሬ ስጦታዬን አበረከትኩለት::ይላሉ

በመጨረሻም ሼይኽ ሱለይማን አል ራጅሂ ምክር ሲመክሩ

"ምን ጊዜም ለሌሎች ደስታን ፍጠር፣ የሌሎችን ጭንቀት አሶግድ ፣ ምንዳህን እጅግ ከሰጪው ፣ከለጋሹ እና ከደጉ ጌታ ጠብቅ ይላሉ'

ለመረጃ ያህል

ሼይኽ ሱለይማን አልራጅሂ ያላቸውን ሀብት ግማሹን ለልጆቻቸው እና ለቤተሰቦቻቸው ግማሹን ደግሞ ለበጎ አድራጎት አበርክተዋል::

በአለማችን ታሪክ ግዙፉ የተባለለትን እና በአለም ድንቃ ድንቅ መዘገብ ላይ ሊሰፍር የቻለ ለበጎ አድራጎት አገልግሎት የሚውል በሳኡዲ አረቢያ በቀሲም ግዛት የሚገኘውን 5466 ሄክታር ስፋት ያለው የእርሻ ማሳቸውን፤ ይህም የእርሻ ማሳ በአመት 10ሺህ ቶን የቴምር ፍሬ የሚሰጥ እና በውስጡም 45 አይነት የተለያዩ የተምር ፍሬዎችን የያዘ፣ 200,000 የሚሆን የተምር ዛፍ ለበጎ አድራጎት ይውል ዘንድ ወቅፍ ማድረግ የቻሉ ሰው ናቸው::

ሸይኽ ሱለይማን አራጅሂ ለዳእዋና ለበጎ አድራጎት ፕሮጀክቶች ቋሚ ድጋፍ እንዲሆን ወቅፍ ያደረጉት ካፒታል አሁን ላይ 60 ቢሊዮን ሪያል ደርሷል። ይህ በአለማችን እስካሁን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ወቅፍ ነው::

ሼይኹ ወቅፍ ካደረጉት የተምር እርሻ የሚገኘው የቴምር ምርት ተሽጦም ገቢው ለበጎ አድራጎት ማህበራት የሚከፋፈል ሲሆን ቀሪው ተምርም ለሁለቱ ቅዱሳን መስጂዶች መካ እና መዲና ለሚገኙት ሀረሞች የረመዳን ኢፍጣር ፕሮግራም አገልግሎት ይውል ዘንድ ለምዕመናን በነፃ ይከፋፈላል::

በሳዑዲ አረቢያ ባሉ ከተሞች ላይ በሼይኽ ሱለይማን አል ራጅሂ እና ቤተሰባቸው አማካኝነት መስጂድ እና መድረሳ ያልተገነባበት ከተማ ማግኘት ያዳግታል:: በሁሉም ቦታዎች ላይ መስጂዶችን አስገንብተዋል::

በስራቸው ላለው ሰራተኞቻቸውም ደሞዛቸውን ወሩ ከመጠናቀቁ በፊት በመክፈል ይታወቃሉ::

ሽይኽ ሱለይማን አል ራጅሂ በአንድ ወቅት ቃለመጠይቅ ሲደረግላቸው

ግማሹን ሀብታችሁን ለቤተሰባችሁ፤ ግማሹን ደግሞ ለወቅፍ ለግሰውታል:: ለራስዎት የግል ወጪ የሚሆንስ ምን አስቀምጠዋል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ

ውብ በሆነ ፈገግታ ተሞልተው "ባጭሩ ምላሼ ምንም ነው!" የምለብሳቸው ልብሶች ብቻ እኔ ጋር አሉኝ:: እድሜዬ በሰማኒያዎቹ ውስጥ ነኝ! ከዚህ ቡኃላ ምን ልፈልግ እችላለሁ? የወቅፍ ፕሮጀክቴ ወጪዬን ይሸፍናል፣ መጠለያ፣ ምግብ፣ ህክምና እና መጓጓዣ አገኛለው::በትንሹ ለመኖር በደንብ የተብቃቃው ነኝ:: ሲሉ መልሰዋል::

” ቢሊየነር ሆነው ግን ምንም ገንዘብ የሌለው ሰው በመሆኖት! "ምን ይሰማዎታል?" ሲባሉም

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 164


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 80 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 68

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

✨ተስፋችን
=====
በስራ ከተማ ላይ አዕራቢዩን እንዲህ በማለት ጠየቁት: ‐
«ጀነት እገባለሁ ብለህ አስበህ ታውቃለህ?»
:
እርሱም: ‐ «ወላሂ አልጠራጠርም! በጨፌዎቿ ላይ እንጎማለላለሁ። ከምንጯ እጠጣለሁ። ከዛፏ ስር እጠለላለሁ። ፍራፍሬዋን እመገባለሁ። በጥላዋ ላይ እዟዟራለሁ። ከእንስራዎቿ እጎነጫለሁ። በሰገነቶቿ እና በህንፃዎቿ ውስጥ እኖራለሁ።» አላቸው።
:
በድጋሚ ጠየቁት: ‐ «ከዚህ በፊት በሰራኸው መልካም ስራ ወይስ ባስቀደምከው መልካም ምንዳ?»
:
እንዲህ መለሰ: ‐ «በአላህ ከማመኔ እና ከርሱ ውጪ ያሉትን ሁሉ ከማስተባበሌ የበለጠ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ምን ዓይነት መልካም ስራ አለ?!»
:
«ኃጢኣትን አትፈራም?» ተባለ።
:

እንዲህ አለ: ‐ «ለኃጢኣት አላህ ምህረትን አድርጎለታል። ለስህተት እዝነቱን መድቧል። ለወንጀል ይቅርታን አበጅቷል። እርሱ የሚወዱትን ከመቅጣት የጠራ ጌታ ነው።»
:
ከዚህ በኋላ በስራ ከተማ ውስጥ ያሉ ሰዎች እንዲህ ይሉ ነበር: ‐ «ይህ አዕራቢይ በጌታው ላይ ያለውን ግምት አሳመረ!»
የሰውየውን ቃል ሲያስቡ የተስፋ መቁረጥ ደመና ይወገድላቸዋል። የተስፈኝነት ኃይልም ሁለመናቸውን ይቆጣጠራል!

ኢማን

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 161


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUB
ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 110

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 77 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

💔
• • •
» ሙሳ ከግብፅ ሸሽቶ መድየን ምትባል መንደር ሲደርስ ርሀብ፣
ድካም እና ህመም በረታበትና ከአንዲት ዛፍ ስር ሁኖ፦
‹‹ጌታዬ! ብቸኛ ነኝ፣ እሞኛል፣ ባይተዋርም ነኝ›› ይል ጀመር።

አላህም፦ ‹‹ ተው እንጂ ሙሳ! ብቸኛ እኮ እንደኔ ያለ መጠግያ
የሌለው ነው፣ ሙሳ ሆይ ! በሽተኛ እኮ እንደኔ ያለ ፈዋሽ የሌለው ነው፣
ባይተዋር ማለት እኮ በኔ እና በሱ መካከል መልካም ግንኙነት
የሌለው ሰው ነው። ›› አለው።

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 65

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUB
ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 109

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 70

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

https://youtu.be/BXZaAzPa4TA

🎬የፕሮግራም ስም → ደርደሻ
🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬🧬

📚📖የመፅሐፍ ርእስ → ፍሬያማ ንባብ

#ክፍል → ⓸

👉 በዚህ ክፍል የተዳሰሰው ርዕሰ ጉዳይ

💡የምናነበውን መጽሀፍ አዕምሯችን ላይ ለማኖር የሚረዱ ዘዴዎች💡

🎥📡🖥 አዘጋጅ © ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን/imam albukhari islamic association ከ አፍሪካ ቲቪ / africa tv1 ጋር በመተባበር

🎬 አቅራቢ → ኡስታዝ/ ነስሩ ኸድር እና ኡስታዝ/ዐብዱሰላም ረሺድ

🤲🤲🤲 اللهم انفعنا بما علمتنا وعلمنا ماينفعنا وزدنا علما

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

«አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል።

‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ የግድግዳ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም።

‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለ ና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ።

ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ። የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው።

በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል።

አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው?  አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ።

በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ።

አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው።

የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አስክሬን ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹም ይራመዱ ጀመር።

የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው? የማንን አስክሬን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው።

‹‹አባታችን ጠዋት ሙቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይጓደል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት ጀናዛ የተሸከሙ ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ።

ደጋሽ ተፀፀተ፦‹‹ወላሂ እኔ በሱ ቦታ ብሆን ይህን የማድረግ አቅም አይኖረኝም ነበር›› ሲልም የፀፀት እንባ ያነባ ጀመር።

በህይወታችን ችላ ያሉ እየመሰሉ በቁስላቸው ደስታችንን ላለማበላሸት ሲሉ ከአከባቢያችን የሚርቁ ሰዎችን አላህ ይዘንላቸው።»

ሰፍዋን

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

"ፈገግ እያሉ በናፍቆት እይታ ውስጥ ሆነው ውስጤን ብርሃን ይሰማኛል! ነፃነት ይሰማኛል! የበራሪ ወፍ ያህል ነፃነት ይሰማኛል…በህይወት ዘመኔ ሁለት ጊዜ ምንም ገንዘብ የሌለው ሰው ሆኜ አውቃለው:: በፊት ላይ የድህነትን ስሜት እና ሁኔታ በደንብ በህይወቴ አውቀዋለው:: ያሁኑ ግን በፍላጎቴ እና በምርጫዬ ነው:: ምንም ለራሴ ባይኖረኝም እጅግ መረጋጋት፣ የዐዕምሮ ሰላም እና ደስታ ይሰማኛል::ሀብት ሁሉ የአላህ ነው:: የእሱን ሀብት እንድንጠብቅ ነው የተሰጠን:: አሁን ላይ ጌታዬ አላህ ሲጠራኝ ያለ ምንም እክል ጥሪውን መመለስ እችላለሁ! ይህ ታዲያ እንዴት ያለ እፎይታ እና እረፍት የሚሰጥ ነው!!በማለት አስደናቂ ምላሻቸውን ሰጥተዋል::

በእርግጥም ለጋሽ መሆን ይከፍላል!!

አላህ ከችሮታው አሁንም ይጨምርላቸው

ለኛም የመለገስን ልብ ይወፍቀን

©አቡበክር አህመድ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ማየት ባሻን ጊዜ የንግግር ምጥቀት      
                     ትካዜ ሲገባን ስንፈልግ መፅናናት
                     ልብም እንዳይፈራ እንዳይዘው ድብርት
                     ቁርኣንን ከመቅራት አንራቅ ለቅፅበት

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 163


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 79 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 67

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 162


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ARABIC

ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 110

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰

አልብ አርሰላን

Alb arselan  🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞

📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 78 📌📌📌

ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
  
http://t.me/ertugrulethiopia
  
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯

ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እነሞር  ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴዋ ገብታ ህዝቦቿ የሚፈልጉት የልማት ስራ እንዳይከወን አልፎም በስጋ ዝምድና የተቆራኘውን የወረዳዋ ነዋሪ እርስ በእርስ በማባላት የተጠመዳችሁ ፅንፈኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ አጥብቀን እንለምናቹሀለን።

በወረዳዋ ዋና ከተማ ጉንችሬ የሽብር ሴራ ለመፈፀም ብዙ አመታት አቅዳችሁ ስትሰሩት የነበረው ስራ በሙስሊሙ አማኝ ትዕግስትና በዞን የፀጥታ ሀይሎች  ብርታት እስከወዳኛው ሊከሽፍ ችሏል።

ነገር ግን ወትሮም ጭርታ ምቾት የማይሰጠው ይህ ፅንፈኛ መንጋ ፊቱን ወደ ሌሎች የወረዳዋ ከተሞች በማዞር ሽብር መንዛቱና ሙስሊሞችን በክፉ ማንቋሸሹን አጠናክሮ ቀጥሎበታል። በተለየ መልኩ ኧገዜን እንደ ሁለተኛ መዳረሻ በማድረግ ልዩ ልዩ ጥቃቶች በሙስሊም ተማሪዎች፣ወላጆችና በመላው የከተማው ነዋሪ ላይ እየፈፀመ ይገኛል። 

ከታች በስም የተጠቀሱ ግለሰቦች የሽብር ተግባሩን በበላይነት የሚመሩና ለተጨማሪ ጥቃት አማኞችን በእምነት ተቋም በመሰግሰግ  ልዩ ተልዕኮ በመስጠት ላይ የሚገኙ መሆኑን ታውቆ መንግስትና መላው ህዝብ ከድርጊታቸው ይቆጠቡ ዘንድ ህጋዊ እርምጃ ሊወስዱባቸው ይገባል።

1.ታምራት እውቀቱ
2.ዘሪሁን
3. የሆቴል ባለቤቱና የታምራት አባት እውቀቱ
4.አስራት
5. አደስ ደሱ
6.መንግስቱ ዱላቱ
7.እንዳለ ድላቱ
8.ቢልልኝ ወ/ማርያም

#ShareThisPost
Murad Tadese

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 66

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኩሩሉሽ ዑስማን

ጥራት    480p

ምእራፍ 4

ክፍል 109

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አረብኛ እና እንግሊዘኛ ሰብ ለምትፈልጉ

👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇

Читать полностью…
Subscribe to a channel