➨ #ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
➠ #ክፍል_91
➠ #አማረኛ_ትርጉም
━━━━━━━━━━
➠ share /channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 82
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
➨ #ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
➠ #ክፍል_91
➠ #አማረኛ_ትርጉም
━━━━━━━━━━
➠ share /channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 174
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰
አልብ አርሰላን
Alb arselan 🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞
📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 90📌📌
ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
http://t.me/ertugrulethiopia
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯
ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
የምስራች ለታዳጊዎች!
ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የ1444ሂጅሪ ረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ የ15 ጁዝእ ለታዳጊዎች የሒፍዝ ውድድር ማዘጋጀቱን ሲያበስር በደስታ ነው።
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑና የምዝገባ ቀናት አጭር በመሆናቸው ፈጥነው ይመዝገቡ።
ከ1-10 ለሚወጡ ተወዳዳሪዎችም የብር ሽልማት አዘጋጅተናል።
መልካም የቁርአን ወር!
ለበለጠ መረጃ
ስልክ👉 000251930491483
ቴሌግራም 👉 /channel/ethiobukhari2020
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 80
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
‹‹አቡ ነዋስ››
ቃላትን እያነጣጠረ በፈለገበት ስንኝ ቤት መምቻ ላይ የመሰካት አቅም ያለው እጅግ ምጡቅ ገጣሚ ከመሆኑም ባሻገር አላህን በሚታመፅበት ወንጀል ሁሉ እያንኳኳ አምፆታል።
ማን...? ‹‹አቡ ነዋስ››
ምንም እንኳን ሙስሊም ቢሆንም በግጥሙ ከሚሽነቁራቸው እና ከሚያፌዝባቸው ሰዎች የመስጅድ አዘውታሪዎችም ይገኙበታል።
ተቀበል
‹‹መስጅዱን ለሰጋጅ ትተነው ሂደናል
የመጠጥ ቤት ደጅን መጥናት ጀምረናል
ወይሉን ሊል ሙሰሊን ብሎ የዛተባቸው
ጠጪዎቹን ሳይሆን ሰጋጆቹ ላይ ነው››
እያለ ያፌዝ ነበር።
አይደርስ የለም ና ይህ ሰው መሞቻው ደረሶ ሞተ። ጀናዛው መስጅድ ከመግባቱ በፊት ኢማም አሻፊዒው እዚህ ሰው ላይ ሰላተል ጀናዛ እንደማይሰግዱ ተናገሩ።
ጀናዛው ከሬሳ ማጠብያው ላይ ተጋድሞ አጣቢዎቹ ልብሱን ሲያወላልቁት ከኪሱ ብጣሽ ወረቀት አግኝተው ለኢማሙ ሻፊዒይ ሰጧቸው።
ኢማሙ ሻፊዒይ ወረቀቱን ሲያነቡት ሳይጨርሱ ይንሰቀሰቁ ጀመር። እድሜ ልኩን ሲያፌዝ የነበረው ገጣሚ ዛሬ ላይ ይህችን ስንኝ ለጌታው ቋጥሯት ሄደ።
‹‹ጌታዬ! ወንጀል ኩነኔዬ ብዛቱ ቢልቅም
የማርታህን ስፋት ፍፁም አያክልም
የማርታህ ስፋቱ ከሆነ፤ ለደጋግ ባሮች
ማን አለኝታ ይሁን፤ ለኛስ ለሙጅሪሞች?
ተዋድቄልህ ነው አንተን ምለምነው
ባንተ ከተባረርኩ፤ ወደ ማን ልሄድ ነው?
ካንተው ተስፋ በቀር መዳረሻም የለኝ
አዛኙ አንተ ነህ፤ ያው እኔም ሙስሊም ነኝ።››
ሻፊዒይም እያለቀሱ ጀናዛው ላይ ሰገዱበት።
Sefwan Sheik Ahmedin
البداية والنهاية
================
T.me/ertugrulethiopia
በዋቻሞ ዩኒቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ በንጹሐን ሙስሊም ተማሪዎች ላይ የአካባቢው ጽንፈኛ ጴንጤዎች በተደራጀ መልኩ በፈጸሙት ዘግናኝ የሽብር ጥቃት ጉዳት ከደረሰባቸው ተማሪዎች መካከል!
Читать полностью…የምንኖረው እዚህች ምድር ላይ ነው፣እንዴት ነው የአላህ እዝነት ሊመጣ የሚችለው
«#የክፋታችን_ጥግ
ዛሬ ስራ ቦታ ወደ ምሳ ሰዐት አካባቢ አንዲት እናት ብር ወጪ ለማድረግ ትብብር ፈልጋ ወደ እኔ መጣች!
አያንቱ ትባላለች ከቡራዩ አለፍ ብሎ በሚገኝ አንድ የገጠር ከተማ ላይ የምትኖር ምስኪን እናት ስትሆን የካንሰር ታማሚ የሆነ ልጇን ለማሳከም የካንሰር ህሙማን ማገገሚያ መጥታ በወሬ መሀል የገጠማትን አንድ አሳዛኝ ክስተት ነገረችኝ:-
"ወደ አዲስ አበባ እንደመጣሁ የሪፈር ወረቀቴን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አስገብቼ ልጄ ህክምና ጀመረ መድሃኒት ለመግዛት ቦርሳዬን ይዤ ወደ ውጪ በወጣሁበት ቅፅበት አንድ ሰው ወደ እኔ ቀረብ ብሎ ያወራኝ ጀመር ለምን እንደመጣሁ ጠየቀኝ የ12 አመት ልጄ የካንሰር ታማሚ መሆኑንና ከ3ጊዜ በላይ ሰርጀሪ መሰራቱን የመጨረሻ እድሌንም ልሞክር ብዬ ቤቴን ሽጬ መምጣቴን አሁን ላይ አጠገቤ ሆኖ የሚረዳኝ ሰው አለመኖሩንና ልጄ እራሱ ከአልጋ ቢወድቅ የሚያነሳው ረዳት አለመኖሩን ነገርኩት!
እሱም እህቱን ለማስታመም መምጣቱን ነግሮኝ የመድሃኒትና የአልጋ ወጪው እንደከበደውና ተስፋ ቆርጦ ህክምናውን ሊያቋርጥ ሲል ከውጪ የመጡ ፈረንጆች በነፃ ህክምና የሚሰጡበት ተቋም አግኝቶ የእህቱ ጤና መመለሱን ነገረኝ እኔም ወጪውን ስለማልችለው በጊዜ ልጄን አስወጥቼ ያለኝ ተቋም እንዳስገባው ወተወተኝ የልጄ ህመም ይፈውሳል የተባለ ቦታ ሁሉ ለመሄድ ዝግጁ ስለነበርኩ ተቋሙ የት እንደሆነ ጠየቅኩት!
እሱም ዶክተሮቹ ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት የማውቃቸው ጓደኞች ስላሉኝ ቶሎ እንዲጨርሱልኝ አደርጋለሁ ብሎኝ ወደ ራስ ደስታ ወሰደኝ!የተወሰነ መንገድ እንደሄድን ሁለት ሰዎች ተቀላቀሉን!በሱ ረዳትነት አልጋ መያዛቸውንና ለምስጋና መምጣታቸውን ነገሩኝ!
መንገዱን ቀጥለን ራስ ደስታ በር ላይ ስንደርስ እንዴ ይሄንማ አውቀዋለሁ ከዚህ በፊት ለደም ምርመራ መጥቻለሁ ስለው አንቺ የገባሽው በዛኛው በር ነው ፈረንጆቹ የሚሰሩት አሁን በምንገባበት በር ነው አለኝ እሺ ብዬ ተከተልኩት ግቢ ውስጥ እንደገባን ግን የማውቃቸው ሰዎች ስላሉ አናግሪያቸው ልምጣ እናንተ እዚህ ጠብቁኝ ብሎ ወደ ውስጥ ገባ!
ትንሽ ቆይቶ "ተፈቅዷል ትምጣ"ብሎ ጓደኞቹ ጋር ደወለ እኔም ደስ ብሎኝ ወደ ውስጥ ልገባ ስል ቦርሳ አያስገቡም እኛ እንጠብቅልሻለን ግቢ አሉኝ እሺ ብዬ ልገባ ስል ዝርዝር አስር ብር ይዘሻል አሉኝ አልያዝኩም ድፍን ሃምሳና መቶ ነው ስላቸው ለካርድ ማውጫ ይሆንሻል አስር ብር ሰጥተውኝ ወደ ውስጥ ገባሁ!
ልጁ ቆሜ እየጠበኩሽ ነው ያለኝ ቦታ ላይ ስደርስ ማንም የለም!ወደ ውስጥ ገብቶ ከሆነ ብዬ ለረጅም ደቂቃ በር ላይ ብጠብቅም ላገኘው አልቻልኩም! ተጠራጥሬ ወደ ውጭ ስወጣ ልጆቹ የሉም!መታለሌ መዘረፌ ገባኝ እሪታዬን አቀለጥኩት፣ሰው ተሰበሰበ እራሴን ስቼ ወደቅኩ
ቦርሳ ውስጥ የልጄ ህልም ነበር በሰዓቱ ቦርሳ ውስጥ የነበረው 10ሺህ ብርና ስልኬ ትዝ አላለኝም፣የልጄ ሪፈርና የህክምና ሲዲዎች ውስጡ ነበሩ ልጄ ከለበሰው ልብስ ውጪ ቅያሪ ልብሶቹ ሳይቀር ቦርሳው ውስጥ ነበሩ!
በመጨረሻም ለቅሶዬን ያዩ የጥቁር አንበሳ ቅን ዶክተሮች ተባብረውኝ የሪፈር ወረቀቱ ኮፒ ተገኘ በሲዲ የነበሩት የህክምና ዶክመንቶችም ኮፒ ተደርገው ተሰጡኝ አሁን ላይ ልጄ የህክምና ክትትሉን እያደረገ ነው"ብላ እያነባች ታሪኳን አወጋችኝ!
እሷ ንግግሯን ስትጨርስ እኔ እራሴን ለመቆጣጠር ብሞክርም አልቻልኩም!የደረሰባት የጭካኔ ጥግ የሰው ልጅ ክፋት ምን ድረስ ይሆን?የሚለው አስለቀሰኝ!»
©: Mame Mussa
ከውሀ ላይ ሆኜ ውሀ ይጠማኛል ነው ነገሩ !
የወልቂጤ ህዝብ የውሀ ችግሩ እንዳቀረፍለት መጠየቅ የጀመረው አሁን አይደለም ። ለበርካታ ጋዜ ታግሶ ሲጠየቅ ሲማፀን ቆይቷል ። ግና ሰሚ አላገኘም ።
ዛሬ ቢብስብት ባዶ ጀሪካኑን ይዞ ብሶቱን ለመንግስት ለማሰማት አደባባይ ቢወጣም ምላሹ የሀይል እርምጃ መሆኑ ያሳዝናል !
ይህ ህዝብ የጠየቀው የምጠጣው ውሀ አስገቡልኝ ነው ያለው ። ግብር የሚከፍለውኮ ቢያንስ እንደነዚህ አይነት መሰረተልማቶች እንኳ ቢዘረጉልኝ ብሎ ነው !እንደት ውሀ ጠማኝ ባለ ህዝብ ላይ የሀይል እርምጃ ይወሰዳል ! ነውር ነው !
መንግስት በተለይ የክልሉ መንግስት የወልቂጤን የውሀ ችግር በአስቸኳይ ሊቀርፍ የህዝቡንም ድምፅ ሊሰማ ይገባዋል !
ውሀ ትእግስት የሚሰጥ ነገር አይደለም !
ይህቺ ሚጢጢየ ሀገር ቸርነቷ ግን ከአለም ይሰፋል !
ይህቺ ሀገር ስትረዳ ያላትን በሙሉ የሰጠች ያክል ነው የሚመስለኝ - እርዳታዋ ከመግዘፉ የተነሳ !
ዛሬ የቱርክና ሶሪያ ወንድም ህዝብ በተፈጥሮ አደጋ ሲመታ የእርሷን ያክል የረዳ የእርሷን ያክል ያገዘ ማንም የለም ! እንደውም አለም ሁሉ የረዳው ቢደመር እንኳ የእርሷን አያክልም !
10,000 ተንቀሳቃሽ ቤት በስንት ሚሊዮን ዶላር እንደሚገመት አስቡት ! እርሷ ስትሰጥ እንደዚህ ናት !
ለነገሩ መስጠት ለርሷ ምን ይገርማል
፨ ይህቺ ሀገር እኮ የፍልስጤሞች ዋስ ናት ! የጋዛ ህዝብን ካለ እርሷ እርዳታ ማሰብ ከባድ ነው ። ለፍልስጤማውያን በየአመቱ ከ 400 ሚሊዮን ዶላር በላይ የምትበጅትበት ጊዜ ያላት የድሆች የጭቁኖች ጠበቃ ናት ።
፨ ኳታር በመላው አለም ላይ በእርዳታና ግብረሰናይ ተግባር ላይ በንቃት የምትሳተፍ ሀገር ስትሆን በአለም ላይ በጣም ቼር ከሚባሉ ሀገራትም ከቀዳሚዎቹ ናት ።
ኳታር እነዚህን ተንቀሳቃሽ ቤቶች ለቱርክና ሶሪያ ከመርዳቷም በላይ 168 ሚሊዮን የኳታር ሪያል ወይንም 46 ሚሊዮን ዶላር ለሁለቱ ሀገራት አበርክታለች ።
ከሁሉ የሚገርመው ደግሞ ለጋሱ መሪዋ አሚር ተሚም ቢን ሀማድ ከራሱ 14 ሚሊዮን ዶላር መለገሱ ነው ። ቼርነት የዘነበበት መልኩም ምግባሩም ያማረ ስኬታማ መሪ !!!!
የኤርዶጋንና የአሚር ተሚም ወዳጅነት የሚያስቀና ነው !
ኳታርና መሪዋን አላህ ይጠብቃቸው !
በ Seid Mohammed
T.me/ertugrulethiopia
ለማንኛውም ነገር «እኔ ይህንን ነገ ሠሪ ነኝም» አትበል፡፡
«አላህ የሻ እንደ ሆነ (እሰራዋለሁ)» ብትል እንጂ፡፡ በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ፡፡ «ጌታዬም ከዚህ ይበልጥ ለቀጥታ የቀረበን ሊመራኝ ይከጀላል» በላቸው፡፡
🍀🍀🍀🍀ሱረት አል ከህፍ
/channel/binkaeb
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 78
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
➨ #ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
➠ #ክፍል_92
➠ #አማረኛ_ትርጉም
━━━━━━━━━━
➠ share /channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 81
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 173
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
🎰🎰🎰 አማርኛ 🎰🎰🎰
አልብ አርሰላን
Alb arselan 🎞🎞🎞🎞🎞
الب ارسلان 🎞🎞🎞🎞🎞🎞
📌📌📌ምእራፍ 3📌📌📌
📌📌📌 ክፍል 89📌📌
ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
╭─┅───══────┅─╮
http://t.me/ertugrulethiopia
http://t.me/ertugrulethiopia
╰─┅───══────┅─╯
ዩቲዩብ ቻናላችንን ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 79
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ማንኛዉም መከራ በዉስጡ መልካም ነገር ይዟል። ወይ ብርታት ይሠጥሃል፣ ወይ ልምድ ያወርስሃል፣ ወይ ዱዓ ያስለምድሃል፣ ወይ ዕውቀት ይገልጥልሃል። ሸይጧን ግን ይህን ሁሉ የመከራን በጎ ክፍል ይደብቅና ጨለማዉን ጎን ያሳይሃል። በጨለማ ተደብቀው የሚመጡ ብርሃን የየያዙ መከራዎች አሉ። አላህ የእዝነት ብርሃኑን ያሳየን።
©️ABX
❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
ካላወቅነው መከራ ኸይር የምንሸምትበት፣ ጥሩ መስሎን ከሚያጠፋን ሸር የምንጠበቅበት በዱዓ የታጀበ፣ በሰለዋት የደመቀ፣ በካህፍ የፈካ ጁምዓ ይሁንልን!!!
T.me/ertugrulethiopia
«ለምን ይዋሻል?
~
ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለሙስሊሞች ባለውለታ ናት እያሉ ሲፅፉ ነበር። ይሄ ፍፁም ሐሰት ነው። እንዲያውም እውነታው በተቃራኒው ነው ያለው። በታሪክ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ ለዘመናት የደረሰው ግፍ በቤተ ክርስቲያን ቡራኬ ነው ሲፈፀም የኖረው።
* በስጦታ ተደልለው ሶሐቦችን ለመውሰድ አልመው ለመጡት የቁረይሽ መልእክተኞች ንጉስ ነጃሺ አሳልፎ እንዲሰጥ የጠየቁት ካህናት እኮ ናቸው።
* በነ አፄ አምደ ጽዮን፣ በነ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ፣ ሙስሊሞች ላይ የደረሰው እጅግ ዘግናኝ ጭፍጨፋ በቤተ ክርስቲያን ይሁንታ አልነበረም ወይ ሲፈፀም የነበረው?
* የጎንደር ሙስሊሞች ከማህበረሰቡ ተነጥለው ወደ "እስላምጌ" (አዲስ ዓለም) እንዲገለሉ የተደረጉት በካህናት ጉትጎታ አልነበረም ወይ?
* በአፄ ዮሐንስ ሙስሊሞች ላይ በተፈፀመው ሰፊ ጭፍጨፋ ላይ የነበረው የቤተ ክርስቲያን ሚናስ ተዘንግቶ ነው ወይ?
* በሃረር ወደ ቤተ ክርስቲያንነት የተቀየሩት መስጂዶች ዛሬም ህያው ምስክር አይደሉም ወይ?
* ልጅ እያሱ ላይ ለተፈፀመው ደባ ቀዳሚው ክስ ምን ነበር? "ሰልሟል" የሚል አልነበር? ሴራቸው የተሳካው በጳጳሱ ድጋፍ፣ በቤተ ክርስቲያን ይሁንታ አልነበረም?
* "መስጂዱ ካልፈረሰ ታቦቱ አልንቀሳቀስ አለ" የሚለው አስቂኝና አሰልቺ ድራማቸው ተረስቶ ነው?
ወይ ታሪክ አንብቡ ወይም አርፋችሁ ተቀመጡ። ከሺ ዓመታት በላይ ለዘለቀው ግፍ ይቅርታ መጠየቁ ቢቀር ጭራሽ ባለውለታ አድርገን እንድናስብ ይፈልጋሉ። እነሱስ ያው ስራቸው ነው። የሚደንቀው አንዳንድ ከነፋሱ ጋር የሚወዛወዙ ሸምበቆ አቋም ያላቸው አሸርጋጆች ሁኔታ ነው። ሸምበቆን "አቋምህ እንዴት ነው?" ቢሉት ፤ "እኔ ምን አውቄ! ነፋሱን ጠይቁት አለ" ይባላል። ነገም ነፍሱን እያዩ እንደሚከሰቱ ይጠበቃል። በሙስሊሞች ግፍና በደል ላይ ግን ትንፋሻቸው አይሰማም። እነዚህ ግን የውሸት ታሪክ ጭምር እየፈጠሩ ያራግባሉ። የመቻቻልን እሴት በዚህ መልኩ የሚረዳ አካል ለአስተሳሰብ ልምሻ የተጋለጠ አሳዛኝ ፍጡር ነው።»
©በ : Ibnu Munewor
http://T.me/ertugrulethiopia
ቱርክ ላይ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀት አደጋ ምክንያት ኩሩሉሽ ዑስማንን ጨምሮ ሌሎችም አየር ላይ የማይውሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፣
እስካሁን ግልፅ የሆነ ነገር ባይኖርም ምናልባት እስከ ረመዳን መጨረሻ ሊቆይ ይችላል።
ያኔ በዚያ ዘመን
💪💪💪💪💪💪💪
ነብያችን ሲነኩ ማልቀስ ሳይሆን በተግባር አፀፋ በሚመለስበት በዚያ ዘመን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢንሻ አላህ ያ ዘመን ተመልሶ ይመጣል
Barbaros:
ባርባሮስ BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥
አማርኛ ትርጉም
🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢
ክፍል 77
🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw