ertugrulethiopia | Unsorted

Telegram-канал ertugrulethiopia - አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

14898

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

Subscribe to a channel

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አሰላሙአይኩም ወራህመቱሏህ !
ያ ጀመአ ፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ለሁለተኛ ዙር ይደረጋል ። እስካሁን ባለው ቆጠራ ኤርዶጋን እየመራ ቢሆንም ያገኘው ድምፅ ፕሬዝዳንት መሆን ከሚያስችለው ከ 50% በታች ወርዶ 49.3% ደርሷል ። አድስ ነገር ተፈጥሮ የኤርዶጋን ውጤት ካላንሰራራ ሁለተኛ ምርጫ መደረጉ አይቀሬ ነው ።

በመሆኑም አሁን በጉጉት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ወንድም እህቶች አረፍ እንድትሉ ለማለት እወዳለሁ ።

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አጠቃላይ ቆጠራው 42.2% የደረሰ ሲሆን

ኤርዶጋን አሁንም በ 52.30 ሲመራ
ኪሊችዳሮግሉ በ 41.82 ይከተላል

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኤርዶጋን 53.9 %
ክሊችዳሮግሉ 40 %

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የምርጫ ቅስቀሳዎቻቸውን በምን አጠናቀቁ? 🇹🇷🇹🇷

ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን አያ ሶፊያ መስጂድ መግሪብን በመስገድ ሲሆን ከማል ክሊችዳር ደግሞ የቱርክን ኢስላማዊ ማንነት ባራቆተው የከማል አታ ቱርክ ቀብር ላይ ቃሉን በማደስ ነው። ልዩነቱ ምስራቅ ወ ምዕራብ ነው።

ቱርክ በሁለቱ የአስተሳሰብ መስመሮች መሃል እየተናጠች፣ የዓለምን ህዝብ በሁለት አሰልፋ እስከ ዛሬ ማታ ነው የምትቆየው። ዛሬ የህዝብ ድምፅ ይለያቸዋል።

ድል ለባባዬ 💪💪👏👏👍🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷🇹🇷

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አረ ኢትዮጵያ ምን አይነት እድለቢስ ነሽ


ጭራሽ ካላንደር የማያቁ መሪና አስተዳዳሪዎችን አፈራሽ🤔🤔🤔🤔
ለዚያውም በት/ት ሚኒስቴር ደረጃ ያሉ ቢያንስ በትንሹ 20 አመት እድሜያቸውን የጨረሱ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_107

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የተረጋገጠ መረጃ‼


ግለሰቡ ታስሯል
==============
(በሸገር ሲቲ መስጅድ አፍራሽ የተደራጀ ሙስሊም ጠል ቡድን መኖሩ ተደርሶበታል።)
||
✍ ሸገር ሲቲ ላይ ቁጭ ብሎ ስልጣኑን በመጠቀም መስጂዶችን ከማፍረስ እቅድ ጀምሮ እስከፈረሰበት ቀን ጉዳዩን በማቀነባበርና በመምራት ተዋናኝ የነበረው ግለሰብ ታስሯል። ጉዳዩ ከሸገር ሲቲ አልፎ ኦሮሚያ ደርሷል።
ለዚህ ሰበብ የሆኑ ሴትነት ያልበገራቸው ሱመያዎቻችን አላህ ይጠብቃቸው።
ሁሉም በየፊናው ይጠንክር፤ ድሉ ቅርብ ነው።

በኦሮሚያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው መስጅድ አፍራሹ ተዋናኝ የሸገር ሲቲ ምክትል የመሬት አስተዳድር የሆነው አቶ ግርማ ቡታ ነው።

በኦሮሚያ ምክትል ኘሬዚዳንት ማዕርግ የሸገር ሲቲ ከንቲባ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ በሚመሩት የሸገር ሲቲ ምክትል የመሬት አስተዳድር የሆኑት ከመስጂድ ፈረሳ ጋር ተያይዞ ሙሉ ለሙሉ የአስተዳድር ዉሳኔ ባልተሰጠበት ሁኔታ በፈጸመው እኩይ ምክንያት በኦሮሚያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር ውሏል።

አቶ ግርማ ቡታ የሸገር ሲቲ ምክትል መሬት አስተዳድር ከአንዳንድ ሙስሊም ጠል አካላት ተልዕኮ በመቀበል፤ ዶ/ር ተሾመ አዱኛ(ዋና ከንቲባ) እና አቶ ጉዮ ገልገሎ (ምክትል ከንቲባ) እንዲሁም ዋና የመሬት አስተዳድር ባላወቁበት ሁኔታ ሰላም መስጅድ እንዲፈርስ ማኅተም በማሳረፍና የጸጥታ አካላትን በማን አለብኝነት ይዞ በመሄድ ሕገ ወጥ ተግባር ፈጽሟል ተብሏል።

እነዚህ ህቡዕ መስጅድ አፍራሽ አካላት በሸገር ሲቲ አስተዳደር ዉስጥ የራሳቸዉን አደረጃጀት በመፍጠር ሕገ ወጥ ተግባር እንደሚፈጽሙ ተደርሶባቸዋል። ከዚሁ የመስጂድ ፈረሳ ጋር ተያይዞ በየደረጃዉ ላይ የሚገኙ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ይጠበቃል።

ከመስጂድ ፈረሳዉ ጋር በተያያዘ የታሰሩ ወንድሞቻችንም ተፈተዋል።

መስጅዶቻችን ህይዎታችን ናቸው‼

የፈረሱ መስጅዶችና የተወረሰው ንብረታቸው በአስቸኳይ ወደነበረበት መመለስ አለበት። ያፈረሱ አካላት ከነ ሰንሰለታቸው ተለይተው ተገቢው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል። የፈረሱ መስጅዶች በመንግስት ትብብር ጭምር ሊገነቡ ይገባል። በወንጀለኞቹ ላይ የማያዳግም የሆነ መቀጣጫ እርምጃ ካልተወሰደ ነገ ላይ በተመሳሳይ ወንጀል ራሳቸው ወይም መሰሎቻቸው ሊዘፈቁ ይችላሉና ይታሰብበት።


Murad

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 189


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_108

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

💧 ሁሉንም ነገር አስመስለን አንዘልቀውም። አንድ አይነት ላባ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ፤ ከጓደኞችህ መካከል ወደፊት እንዳትጓዝ የያዘህ ካለ እሱ ካንተ ጋር አብሮ ለመብረር አይገባውም ማለት ነው። እህቴ ሴት ጓደኞችሽ ጋር ስትቀላቀይ መረጋጋትና ደስታ ካልተሰማሽ ለምን አብረሻቸው ትሆኛለሽ? ጓደኞች መንፈሳቸው ካልተግባባ አብረሻቸው መዋልሽ ለከንቱ ነው ማለት ነው፤ እሱማ በግም በግጦሽ ብዙ ወዳጆች አሉት ከመታረድ አያድኑትም እንጂ።

❤️ድንቅ ውሎ ለሁላችን❤️

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ወደ ፖለቲካ መሪነት በመጣበት ባለፉት 20 አመታት አንድም ጊዜ ሽኝፈትን አስተናግዶ አያውቅም ።

ሰኢድ ሙሐመድ


ገና ወደ ስልጣን ሳይመጣ ሊያጨናግፉት ከስርቤት ወርውረውት ነበር ። ግና የእስርቤቱን ብረት በጣጥሶ በአሸናፊነት ነገሰ !

ቱርክን ከደካማነትና ጥገኝነት አላቆ ከአለማችን ሀያላን አንዱ አደረጋት !
ከኢስላም ጠል ፖለቲከኞቿ መንጭቆ የአለም ሙስሊሞች ጠበቃ እንዲትሆን ጭምር አስቻላት !
ከደካማ የአለም እንቅስቃሴ እንቅልፏ አስባኖ ቱርክ የአለምን ሚዛን ከሚቀይሩ ጥቂት ሀገራት አንዷ አደረጋት !

የውስጥም የውጭም ጠላቶቹ እርሱን ለመጣል የተቻላቸውን ቢያደርጉም አንዴም ሳይሳካላቸው ቆይቷል ።

ከመፈንቅለ መንግስት እስከ ግድያ አጥምደውለት ነበር ። በኢኮኖሚ አሻጥር ሊያሽመደምዱትም ደክመው ነበር ። ሁሉንም አክሽፎ ሁሉንም አሸንፎ እዚህ ደርሷል ።

የቱርክ የፖለቲካ ፓርቲዎች እርሱን ለመጣል ብዙ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ቢሰሩም ሳይሳካላቸው እዚህ ደርሰዋል ።

እናም በተናጠል እንደማይችሉት የገባቸው የኤርዶጋን ባላንጣዎች ዘንድሮ በጥምረት ገጥመውታል ። 6 ፓርቲዎች አንድ ግንባር ፈጥረው ኤርዶጋንን ይፋለማሉ ።

የስድስቱን ፓርቲዎች ጥምረት አታቱርክ የመሰረተው CHP ፓርቲ ይመራል ። ስድስቱ ፓርቲዎች ኤርዶጋንን ይጥልላቸው ዘንዳ ከማል ክሊችዳሮግሉን እጩ ፕሬዚዳንት አድርገው አቅርበዋል ። ተቃዋሚዎቹ በምእራባውያን ሀገራት በይፋ ይታገዛሉ ። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኤርዶጋን ከመሪነት ቢወገድ ያላቸውን ፍላጎት የገለፁት ገና ከጧቱ ነው ። አሜሪካ በአምባሳደሯ በኩል ከማልን አግኝታ ያላትን ድጋፍ ገልፃለች ።

አውሮፓውያንም ተቃዋሚዎቹ ካሸነፉ ለቱርካዊያን የምናበረክተው ስጦታ አለን እያሉ የህዝቡን ምርጫ ወደ ተቃዋሚዎቹ ለማድረግ እየደከሙ ነው ።

የዋጋ ግሽበቱና የባለፈው ርእደ መሬት ለኤርዶጋን ፈተና ሆነው ምርጫውን ይጋፈጣል ።

ሁሉም ከ 13 ቀን በሗላ !!!

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_106

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ቁሞ ቀርነት !

ሰሞኑን በአድስ አበባ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት መምህራን በየወረዳው በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች ስብሰባ እያደረጉ ይገኛሉ ። ታዲያ ይህ ስብሰባ ሰፋ ያለና የሙሉ ቀን ስብሰባ በመሆኑ ቡፌ ጭምር ተዘጋጅቶ ለሙስሊምና ክርስቲያን መምህራን ተለይቶ እየተደረገ ነበር ።

ምሳ ሰአት ላይ ቀኑ ጁሙአ በመሆኑ ሙስሊም መምህራን በሙሉ መስጅድ ሂደው ሲመለሱ ለምሳ መሰለፍ ይጀምራሉ ። በዚህ ጊዜ አስተናጋጆቹ " ምሳው ስላለቀ ተበተኑና ወደ ስብሰባው ግቡ " የሚል ይናገራሉ ። በዚህ ጊዜ ሙስሊም መምህራኖቹ " መመገቢያ ኩፖን ሰጥታችሁን ብዛታችንና የስም ዝርዝራችን ቀድሞ ደርሷችሁ ውጭ ምሳ እንዳንበላ ካደረጋችሁን በሗላ ለኛ የተዘጋጄው ምግብ የት ሂዶ ነው አልቋል የምትሉን ? ምንስ በላው ? ብለው ሲያፋጥጧቸው አዘጋጆቹ በትእቢት ከመልስ ይልቅ ወደ ንትርክ በመግባታቸው ሙስሊም መምህራኖቹ ስብሰባውን ረግጠው ሂደዋል ። ይህ የሆነው በኮልፌ ቀራንኒዮ ክፍለከተማ ወረዳ ሁለት የትምህርት ቤቶች ስብሰባ ላይ ነው ።

ጉዳዩ ምሳ የመብላት ያለመብላት ሳይሆን በዚህ ተራ ነገር እንኳ ምን ያክል ቁሞ ቀሮች እንዳሉና ዛሬም ሀይማኖት ለይተው ንቀታቸውን የሚያሳዩ ጋጠወጦች አለመጥራታቸውን ማሳያ ነው ።

አንድም የተመገበ ሙስሊም መምህር ሳይኖር የሙስሊሞቹ ምግብ አልቋል ማለት ጥላቻቼውን ይችን አጋጣሚ ተጠቅመው ለማሳየት የሄዱበትን አሳፋሪ ድርጊት ያሳያል ።

አሁንም መስሪያ ቤቶች በተለይ የትምህርትና የአገልግሎት ተቋማት ከእንደዚህ አይነት ቁሞቀሮች መፅዳት አለባቸው ።

በ Seid Mohammed Alhabeshiy

✨✨✨✨✨✨✨
/channel/ertugrulethiopia

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_104

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አንድ ባላገር በጉዞ የዛለ ሰውነቱን ከመሬት ሳያሳርፍ በመዲና መስጂድ ውስጥ ተሰብስበው ላገኛቸው ሰዎች "ከእናንተ መካከል ሙሐመድ ማን ነው?" ሲል ጠየቀ።

Mahi Mahisho

የሚቀመጡበት ከፍ ያለ ወንበር የላቸውም። ምልክት ይሆነው ዘንድም ያማረ ካባ አልደረቡምና እስኪነግሩት መለየት አቃተው።

እኚህ አፈር ላይ የተቀመጡት ሰው አንድ ቀን በጉልበታቸው ተንበርክከው ልጇ የሞተባትን ወፍ ሲያፅናናኑ የነበሩ

የተቀደደ ልብሳቸውን በእጃቸው ሰፍተው ከሰሐቦቻቸው ጋር የሚቀማመጡ ነብያትን ሁሉ ኢማም ሆነው ያሰገዱ ሰው ናቸው

እኚህ ሰው ከሚስታቸው ጋር ሩጫ የሚወዳደሩ የተራራው መላኢካ እነዚህን ሁለት ተራሮች አጣብቄ የበደሉህን ህዝቦች ላጥፋልህን?! ብሎ ሲጠይቃቸው በፍፁም ከመሀከሏ አላህን የሚያመልክ አንድ ሰው እንዲወጣ እከጅላለሁ ያሉ ድንቅ ነቢይ

አዎ እርሳቸው ከሰዎች መሐል የትኛው እንደሆኑ ሳይታወቁ "ከናንተ መካከል ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የቱ ነው?" የተባሉት ሰው ናቸው

اللهم صل وسلم على سيدنا محمد

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

الجزيرة
አናዶሉን ምንጩ አድርጎ እንደዘገበው 63,4% ቆጠራው የተጠናቀቀ ሲሆን

ኤርዶጋን 51.4%
ክሊችዳሮግሉ 42.5 %

ኦጋን 5.3%
Ince  0.5%

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኤርዶጋን 52.6%
ክሊችዳሮግሉ 41.4 %

ኦጋን 5.4%
Ince 0.6%

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

፨  ከአጠቃላይ ድምፅ 16.2 % ተቆጥሯል
፨ ኤርዶጋን በ 55.46 % ይመራል
፨ ከማል ኪሊችዳሮግሉ በ 38.57 % ይከተላል

ትንቅንቁ እየጋለ ሲሆን የተወሰነ የውጤት መጥበብም ይስተዋላል ። ከተቆጠረው 9.2 ሚሊዮን ህዝብ 5 ሚሊዮኑ ኤርዶጋንን መርጧል ። ይቀጥላል !

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ታላቁ ፍጥጫ ዛሬ ተጀምሮ ዛሬ ይጠናቀቃል !
Edited
ኤርዶጋን ወይንስ ክሊችዳሮግሉ ?
ኢስላሚስት ወይንስ ሴኩላሪስት ?
ፕሬዝዳንሻል ወይንስ ፓርላሜንታዊ ?
የትኛው ያሸንፋል ነገ መልስ ያገኛሉ ?

የኤርዶጋን የ 20 አመታት ያለመሸነፍ ግስጋሴ ይገታል ወይንስ ዛሬም እንደ ትላንትናው አሸንፎ ቱርክን ዳግም ታላቅ ዳግም ሰልጁቆ-ኦቶማን የማድረግ ህልሙን ያሳካል ?

በአለም ላይ ሀያልነቷ ገኖ በየቦታው ሚዛኗን የምታሳርፈው ቱርክ ታሸንፋለች ወይንስ ቅድሚያ ወደራሷ ሰጥታ ከአለም ፖለቲካና ወታደራዊ ፉክክር ራሷን ገለል አድርጋ ምእራብ ዘመም የምትሆነው ቱርክ ?

እነሆ ስድስት ፓርቲዎች ተጣምረው ኤርዶጋንን ሊጥሉ ትንቅንቁ ቀጥሏል !
አለምም አይንና ጆሮውን ቱርክ ላይ ጥሏል !

የሀያሉ ሰው ኤርዶጋንን መውደቅ ምእራባውያን በጉጊት ሲጠብቁ የድሉን ብስራት ደግሞ የአለም ሙስሊሞችና የምእራቡ አለም ተፃራሪ ህዝቦች ሁሉ በጉጉት ይጠብቃሉ !

ዛሬ ቱርክ ወይ አሁን ያላትን ኢስላማዊ መልክ አጠናክራ የምትቀጥልበት ነው አልያም ሌላኛዋን አታቱርካዊ ፊቷን ዳግም የምታሳይበት ነው ።

ድሉን ለኤርዶጋን ያደረገው ዘንዳ ስልጣን ነሽም ስልጣን ሰጪም የሆነውን አላህ እንለምነዋለን !

Seid Mohammed

T.me/ertugrulethiopia

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_107

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አስቸኳይ መረጃዎች‼
================
✍ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ሲቲ የሰላም NE Site መስጂድ በፈረሰበት መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ውስጥ ③ መስጂዶች ሊፈርሱ ቁርኣን አውጡ ተብለዋል።

የፈረሳ እቅድ የተያዘላቸው መስጅዶች ስም ዝርዝር፦

①) ሉቅማነል ሐኪም መስጂድ፣
②) ኑስረቱርረሕማን መስጂድ፣
③) ዩኑስ መስጂድ

«ከሦስቱም የመስጂዱ ኮሚቴዎች ጋር በስልክ ተነጋግረናል፤ በነሱ በኩል ተስፋ ቆርጠዋል!» ብሏል መረጃውን ያጋራን ወንድም።

ኦሮሚያ መጅሊስም የሰላም መስጅድን መፍረስ ተከትሎ ለፌዴራል መጅሊስ በጻፈው ደብዳቤ ላይ በሸገር ሲቲ እየተካሄደ ያለውን የመስጅድ ማፍረስ ዘመቻ «ከአቅሜ በላይ ነው!» ብሏል።

ከአሁን በኋላ ዋና ኃላፊነቱ የፌደራል መጅሊስና የመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ ነው።


የፌዴራል መጅሊሱ ዝምታውን ይስበርና ምናልባት ከአቅሜ በላይ ነው የሚል ከሆነ በግልፅ ያለውን ነገር ለህዝበ ሙስሊሙ ያሳውቅ።


በድጋሜ የመስጅድ ፈረሳ ዜና መስማት አንፈልግም‼

ልክ እንደባለፈው የሰላም መስጅድ ከመፍረሱ በፊት ጥቆማ ብንሰጥም ሰሚ እንደጠፋው ሁሉና ከፈረሰ በኋላ የአዞ እምባ ከማንባት፤ አሁንም የነዚህን መስጅዶች ጉዳይ ቀድመን አሳውቀናል።
ከፈረሱ በኋላ ከመጮኽ ከመፍረሳቸው በፊት ተገቢው ቅድመ መከላከል መደረግ አለበት።

Murad Tadesse

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 190


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ምርጥ ጫማ
Size 41
Price 2500

Inbox:@Hlmark4

For new items join our tg market place
=================
/channel/hilalmarket

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_107

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ምሽት ላይ ዒሳ ኢብኑ ሙሳ የተሰኘ ሹም እጅግ ከሚወዳት ከሚስቱ ጋር እያወጋ ነው። (135 ሒጅራ ካላንደር)

በጨዋታቸው መካከል ባል፦‹‹እንደው ከጨረቃ በላይ ውብ ካልሆንሽ ፈትቼሻለሁ›› አላት።
ሚስት ይህን ስትሰማ ከአጠገቡ ብድግ ብላ ሒጃቧን ለባብሳ ከባሏ ፈንጠር አለች።

የሚስቱ ሁኔታ ያስደነገጠው ባል፦‹‹ምን ሁነሻል?›› አላት።
‹‹ፈታኸኝ እኮ›› አለችው።

ዒሳ ሚስቱን ሳያቅፍ እንደባዳ ተለያይተው አደሩ'ና በህይወቱ ከባዱን ሌሊት አሳለፈ። በነጋታው ወደ ከሊፋው መንሱር ዘንድ ሂዶ፦‹‹እውን የተናገርኩት ነገር ለፍቺ ሚዳርግ ከሆነ ያለሷ ከምኖር መሞትን እመርጣለሁ›› አለው።

ከሊፋውም የዒሳን መጎዳት ሲመለከት በግዛቱ ያሉትን ዑለማኦች ሰበሰበ'ና የመፍትሄ ያለ አላቸው። ዑለማኦቹ በጉዳዩ ከመከሩ በኋላ፦‹‹ፍቺው ፀድቋል›› ብለው ደመደሙ።

ግና አንድ የሀነፊያ መዝሀብ ተከታይ የሆነ ዓሊም ዝምታን መርጠዋል።
ከሊፋው፦‹‹አንቱ ስለምን ዝም አሉ?›› አላቸው።

እሳቸውም (ሰውንም በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው) የሚለውን የቁርአን አንቀፅ አጣቅሰው፦‹‹ከሰው ልጅ የተሻለ ውብ ታድያ የታለ'ና! ሚስትህ ከጨረቃም በላይ ውብ ናት። ፍቺውም ውድቅ ነው፤ ከሚስትህ ጋር ህይወትህን ቀጥል›› ብለው ገላገሉት።

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የመከነ ትውልድ‼
=============
✍ የነዚህ የጉራጌ ጽን'ፈኞች አምሳያ ጎጃም ላይ ያሉትን ያስንቃል። «ለሁላችሁም አይፈቀድም!» ተብሎ ሙስሊሞቹ እንዲከለከሉ «ለነርሱ ኒቃብ መልበስ ከተፈቀደ ለኛም ነጠላ ይፈቀድልን!» አሉና ተፈቀደላቸው።

አላማቸው ምቀኝነትና ጥላቻ እንጂ ሌላ ስላልነበር፤ በዚህ አላማቸው አልተሳካም ነበርና በልሙጡ ባንድራ ላይ የሞኣ አንበሳ ምስል ያለበት ዩኒፎርም በማሠራት ከታች በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ትምህርት መማራቸውን ጥለው የመስቀል ምስል እየሠሩ ፎቶ ይነሱ ጀመር።

እንደበዚህ ትውልዶች የመከነ፣ ሳይበስል ያረረ፣ ሳይነጋለት የጨለመበት ኋላ ቀር ትውልድ በዚህ ክፍለ ዘመን ያለ አይመስልም።

ሲጀመር እነዚህ ቢማሩም አይለወጡም። አዕምሯቸው ላይ ትምህርቱ ቤቱ ቢገነባ ራሱ የተደፈኑ ደነዞች ናቸው። ከነዚህ ጋር እኩል የአንድ ሃገር ዜጋ መባል በራሱ አሳፋሪ ነው።

The most mentally retarded citizens of our century!

By
Murad Tadesse

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_105

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_103

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የኢርቱግሩል መርከብ
============👇
ከየትኛውም ሀገር በላይ ኢስላም በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋባት ያለው ጃፓን !
====
====
ጃፓንና እስልምና የረጅም ጊዜ ትውውቅ የላቸውም ። ጃፓን እስልምናን ብዙም አታውቀውም ነበር ።
የእስልምናና የጃፓን የትውውቅ ግንኙነት ሲነሳ የኦቶማን ሱሌጧኔት ቀድሞ ይመጣል ። ከዛሬ 110 አመት በፊት ሙስሊሙን አለም የሚመራው የኦቶማን ኺላፋ ኢስላም በጃፓን ለማስተዋወቅና ከጃፓን ጋር የሁለትዮሽ ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለመመስረት 600 አባላት ያሉትን ልኡክ በአንድ ትልቅ መርከብ ወደ ጃፓን ልኮ ነበር ። የመርከቡ ስምም በአርቱግሩል ስያሜ የተሰየመ ነበር " አርቱግሩል መርከብ " ።

ግና እንዳለመታደል ሆኖ መርከቡ ተገልብጦ ሲሰጥም ከ500 በላይ ልኡካን ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል ። በዚያ አሳዛኝ ክስተት በማዘን  ቶራጂሮ ያማዳ የተባለ ጃፓናዊ ቱርክን ጎበኘ ። በዚያም እስልምናን ተቀብሎ ስሙም አብዱልኸሊል ተብሎ የመጀመሪያው ጃፓናዊ ሙስሊም ለመሆን ችሏል ።

ከርሱ በሗላ ኢስላም ወደጃፓን በስፋት መሰራጨት የጀመረው የሶቭየት ህብረትን ወረራ በመሸሽ ወደ ጃፓን በተሰደዱ የቱርክ ሙስሊሞች አማካኝነት ነው ። የቱርክ ሙስሊሞች ስንል ዘመናዊቷን ቱርክ ሳይሆን የነ ኡዝቤክስታን ካዛኽስታን አዘርባጃን ቱርክሜኒስታን ወዘተ መሆኑን ልብ ይሏል ። ጃፓንም ሙስሊሞችን እንደ አጋር ትመለከት ስለነበር በሯን ከፍታ ተቀብላቸዋለች ።

እስከ 1990 ድረስ ኢስላም በጃፓን እጅግ እንግዳ ሀይማኖት ነው ። ከዚያ በፊት የነበሩት መስጅዶች ብዛት 4 ብቻ ሲሆኑ የሙስሊሞች ብዛትም በመቶዎች የሚቆጠሩ ብቻ ናቸው ።

ከ 20 አመት በሗላ በ 2010 የጃፓን ሙስሊም ቁጥር በብዙ እጥፍ በማደግ 110,000 ደረሰ ። ይህም ኢስላም በጃፓን እንግዳ ያልሆነ ሀይማኖት እንዲሆን እያደረገው መጣ ።

ልክ ከአስር አመት በሗላ በ 2021 ደግሞ የሙስሊሞች ቁጥር ከእጥፍ በላይ በማደግ ከ 230,000 በላይ ደረሰ ። ይህም ጃፓንን ከየትኛውም አለም በላይ ኢስላም እጅግ እየተስፋፋባት ያለች ሀገር አደረጋት ። ከአስርት አመታት በፊት 4 ብቻ የነበሩ የጃፓን መስጅዶች ዛሬ ከ 110 በላይ ደርሰዋል ። ጃፓኖች ሙስሊሞችን ሲያዩ መገረማቸው እየቀረ ብቻ ሳይሆን በስፋትም ወደ ኢስላም እየገቡ ነው ።

ስልጡኗ ጃፓን ፤ የነፃነት ሀገሯ ጃፓን ፤ የሰብአዊነት ጥግ የሚታይባት ጃፓን ፤ የቴክኒዎሎጂ ቁንጮዋ ጃፓን ፤ የታታሪነት ተምሳሌቷ ጃፓን በሀይማኖት ዜጎችን መጨቆንን የምታስበው አይደለችም ። አንድ ሰው በጃፓን እንኳንስ ኢስላምን የትኛውንም አምልኮ ቢተገብር ሙሉ ነፃነት አለው ። ሌላውን አይጉዳ እንጅ ማንም ሰው የፈለገውን የማድረግ ሙሉ መብት አለው ።
በአማኝ ደረጃ ሰፊውን ቁጥር የሚይዙት ሺንቶይዝምና ቡድሂዝም ሲሆኑ ብዙው የጃፓን ህዝብ ሀይማኖት የለውም ።

በጃፓን ትልቁ መስጅድ የቶኪዮ መስጅድ ሲሆን የተገነባውም በቱርክ ነው ። የመስጅዱ ዲዛይንም በኦቶማን የግንባታ ጥበብ የተሰራ ነው ።

ኢስላም በዚሁ ፍጥነት ከቀጠለ በጃፓን ትልቅ ሀይማኖት መሆኑ አይቀርም ። የጃፓን መንግስት የኢስላም መመሪያዎችን በጃፓንኛ አስተርጉሞ ማቅረቡ የሚያስመሰግነው ታሪኩ ነው

በ Seid Mohammed Alhabeshiy

✨✨✨✨✨✨✨
/channel/ertugrulethiopia

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_102

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…
Subscribe to a channel