ertugrulethiopia | Unsorted

Telegram-канал ertugrulethiopia - አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

14898

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

Subscribe to a channel

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ሰበር የብስራት ዜና !

አቡ ቢላል ሰልጧን ረጀብ ጦይብ ኤርዶጋን የቱርክ ፕሬዝዳንት መሆኑን አረጋገ ።

በአሁኑ ሰአት የረጀብ ጦይብ ኤርዶጋን ደጋፊዎች ወደ አደባባይ በመውጣት በተክቢራ እና በተህሊል ደስታቸውን እያከበሩ ይገኛሉ !

" እኛ ትእዛዝን የምንቀበለው ከአሏህ እና ከህዝባችን ነው ተቀናቃኞቻችን ትእዛዝን የሚቀበሉት ከጠላቶቻን ነው " ብሎ ድሉ የአላህ መሆኑን አብስሮ ፉክክሩን የጀመረው ኤርዶጋን እነሆ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል ።

ለደጋፊዎቹ አድናቂና ወዳጆቹ እንኳ ደስ ያላችሁ !

       

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ለአላህ ቤት ክብር ተብሎ በጨቃኞች የተፈሰሰ ደም‼


አላህ ይፈርዳል! ግደለም!

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 195


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ኤርዶጋን ቀጣዩ የቱርክ ፕሬዝዳንት መሆኑንና ምርጫውን ማሸነፉን ዛሬ አረጋግጧል ።

Seid_Mohammed

በቱርክ እጅግ ፉክክር በበዛበት ምርጫ ከኤርዶጋንና ክሊችዳሮግሉ ቀጥሎ ሶስተኛ ደረጃን የያዘው ሲናን ኦጋን ድጋፉን ለኤርዶጋን መስጠቱን ተከትሎ የኤርዶጋን ቀጣይ ፕሬዝዳንትነት የማያጠራጥር ሆኗል ። ሲናን ኦጋን ከ 5 % በላይ በመያዝ ፉክክሩን ያደመቀ ሲሆን አሁን ከቀናት በሗላ በሚደረገው የመለያ ምርጫ የማይሳተፍ መሆኑን ተከትሎ የእርሱ ደጋፊዎች ኤርዶጋንን እንዲመርጡ ድጋፉን ሰጥቷል ።

49.52 % በማምጣት ለፕሬዚዳንትነት 0.4 % ገደማ ብቻ ቀርቶት የየበረው ኤርዶጋን አሁን ምርጫውን በአስተማማኝ መልኩ እንደሚያሸነፍ በማያጠራጥር መልኩ ያረጋገጠ ሲሆን ቱርክንም ለቀጣይ 5 አመታት እየመራ ይቀጥላል ።

ከምርጫው በፊት ኤርዶጋን እንደሚሸነፍ በፍፁም እርግጠኝነት ሲናገሩ የነበሩትን ምእራባውያንን ኩምሽሽ ባደረገው የቱርክ ምርጫ የቱርክ ህዝብ ፍላጎት አሁንም ኤርዶጋን መሆኑን አስመስክሮ አልፏል ።

በፖለቲካ ህይወቱ አንድም ጊዜ ተሸንፎ የማያውቀው የአለማችን ስኬታማው ጉምቱ የፖለቲካ ሰው ኤርዶጋን አሁንም በአሸናፊነት ግስጋሴው እንደቀጠለ ይገኛል ።

ቱርክን ልእለሀያል የማድረግ ህልምን አንግቦ እየለፋ የሚገኘው ብረቱ ሰው ያንን የሚያሳካበትን ተጨማሪ አምስት አመታት ለመጎናፀፍ በመቻል ከአታቱርክ በሗላ በስኬቱ ወደር የሌለው የቱርክ መሪ ለመሆን በቅቷል ። በርግጥ አታቱርክ እንኳ የርሱን ያክል ለረጅም ጊዜ ቱርክን መምራት አልቻለም ።   መረጃውን ያገኘሁት ከ TRT world ነው ።

በዚሁ አጋጣሚ ለኤርዶጋን ወዳጆች እንኳን ደስ ያላችሁ ልል እወዳለሁ !

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ፅዮናዊቷ እስራኤል እንኳ ይህን አይነት መዳፈርን አልተዳፈረችም ! በቁርአን ላይ ይህን ያክል ፀያፍ ስራ የሰራ ካለ ኦሮሚያ መንግስት የለም !

ምንም ማለት ይከብደኛል !

እንደት ቢንቁን ነው ግን ? ምን ተማምነው ነው ግን ?

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

መላ ዐረቢያን የሚያስተዳድረው የኢስላማዊ ስረወ መንግስቱ መሪ ዑመር ረዐ የመስጂደል ሀራምን ግቢ ለማስፋፋት የዐባስ ቤት እንዲፈርስ እና ለዐባስም በምትኩ ቆንጆ ቤት ሌላ ቦታ እንዲገነባለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

አባስም፦‹‹ቤቴ እንዲፈርስ እልፈቅድም›› አሉ።
(መብት)

ዑመርም፦‹‹ዐባስ! የአላህን ቤት ቤት ለማስፋፋት እኮ ነው›› አለው።
(ማባበል)

ዐባስም፦‹‹አልፈቅድም አልኩኝ እኮ ዑመር!›› ብሎ መለሰ።
(መሪ ፊት መብትን ማስከበር)

ዑመርም፦‹‹እንግዲያውስ ወደ ሸንጎ ሂደን እንዳኝ፤ ሚዳኘንን ዳኛም አንተው ምረጥ›› አለው።
(ፍትህ እና መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹ዳኛ ሹረይሕ ይዳኘን›› አለ።
(ጥሩ ስም ሲኖር)

ዑመርም፦‹‹ተስማምቻለሁ››አለ።
(መተናነስ)

ዐባስም፦‹‹የምእመናን መሪ ሆይ! በል ዳኛ ሹረይሕን ጥራው'ና ይዳኘን›› አለ።

ዑመርም፦‹‹ዳኛ ወደሚዳኛቸው ሰዎች አይሄድም፤ እነሱ ናቸው ወደ እሱ መሄድ ያለባቸው። ተነስ እኛ እንሂድ›› አለው።
(መርህ)

ሁለቱም ተያይዘው ወደ ሸንጎው ዳኛ አመሩ። ሸንጎው ፊት ሲቆሙም ዳኛው፦‹‹የምእመናን መሪ...›› ብሎ ዑመርን ሲጠራ ዑመርም፦‹‹ዑመር ብለህ ጥራኝ፤ ሸንጎ ላይ እስካለሁ ድረስ›› አለው።
(የሸንጎ እና የዳኛ ክብር)

ሸንጎው ተጀመረ። ሁለቱም ስሞታቸውን ለዳኛው ካሳሰቡ በኋላ ዳኛው እንዲህ ስል ውሳኔ አስተላለፈ፦‹‹ከሀራም የፀዳ ቦታ ማለት መስጅድ ነው።መስጂድን ለማስፋፋት ያለ በጎ ፈቃዱ የዐባስን ቤትም ማፍረስ ደግሞ ሀራም ነው››
(ፍትህ ፣ ሀላፊነት፣ ድፍረት)

ዑመርም ክሱ ውድቅ ሲሆንበት፦‹‹ምንኛ ፍትሀዊ ዳኛ ነህ! ሸንጎህ ያማረ›› አለው።
(ዕውነታን መቀበል)

ዑመር እዝያው ሽንጎ ላይ ሁኖ ይህንን ዳኛ የዳኞች ሁሉ የበላይ አድርጎትም ሾመው።
(ዕምነት)

ይህን የተመለከተው ዐባስም፦‹‹እንግዲያ ነገሩ እንዲህ ተሆነማ ፤ እኔም ቤቴን በገዛ ፈቃዴ ለአላህ ብዬ ለቅቄያለሁ›› አለ
(ከድል በኋላ ያለ ለጋስነት)

Sefwan Sheik Ahmedin

ምንጭ፦
البدايه والنهايه

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 33(49)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 193


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_111

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 30(47)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 28(46)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 26(45)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 24(44)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 22(43)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 192


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

"አብይ አህመድ
.
.
አላህ እሳት ይከትሀል
.
እኔም ......... አልለቅህም

ክፉ ነህ"

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 196


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የመስጂድ ጉዳይ ወደ አየር ጤና እየተጠጋ ነው፣ዛሬ የዒባዱ ራህማን መስጂድን መሬት ካልወሰድን ብለው ሲታገሉ ነበር


አረ ወገን ወደየት እየተከኬደ ነው

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

በአዲስ ዙር ኦንላይን ቁርኣን ምዝገባ ጀምረናል
👇👇👇👇👇👇
ለበርካታ አመታት ብቁ ተማሪዎችን በማፍራት የሚታወቀው የኡበይ ፍሬዎች የቁርኣን ሒፍዝ ማእከል ባሉበት_ሆነው በተመቻቸው ሰአት ብቁ በሆኑና ልምድ ባካበቱ ኡስታዞች#ቁርኣንና መሰረታዊ ትምህርቶችን
#በኦንላይን ለመስጠት ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።

የሚሰጡ ትምህርቶች
==============
ቁርኣን ለጀማሪዎች
ቁርኣን በነዘር ለሚቀሩ
ቁርኣን ሒፍዝ
ተጅዊድ ትምህርት
ተጥቢቅ ፕሮግራም
ሌሎች ተጨማሪ ስልጠናዎች
👌👌👌👌

በቡድንም በግልም መቅራት ይችላሉ
👉እድሜያቸው ከ10 አመት በላይ የሆናቸውና በትምህርት ምክንያት ቁርኣን መቅራት ላልቻሉ ሰአት ተመቻችቶላቸው ባሉበት በኦንላይን የሚቀሩበት ፕሮግራምም ተመቻችቷል።
🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ባሉበት ሆነው በሚያመቻችሁ ሰአት ቁርኣን ይቅሩ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለበለጠ መረጃ
===========

tel:
0912496999 ወይም 0912673565

ወይም በቴሌ ግራም አድራሻ
ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት
@Abdu6999
ወይም
@rahfet

ቻናላችንን በመቀላቀል ስለቁርኣን የተለያዩ ትምህርቶችን ያግኙ
=========
T.me/binkaeb

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

" የቻልናችሁና የተሸክምናችሁ አንሶ ጭራሽ ስለመስጅድ ትጠይቁናላችሁ ? "
  
       ይህ ለቡራዩ መጅሊስ አመራሮች ከኦሮሚያ ባለስልጣናት የተሰጠ ምላሽ ነው ።

በነርሱ ቤት ሙስሊሞች መጤና ጥገኛ ስለሆኑ ስለመስጅድ የመጠየቅ ድፍረት እንኳ ሊኖራቸው አይገባም !

Seid social

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 32(48)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 194


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

#ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
#ክፍል_112

#አማረኛ_ትርጉም

━━━━━━━━━━

➠ share
/channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 31(48)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 29(47)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 27(46)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 25(45)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 23(44)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

Barbaros:
ባርባሮስ  BARBAROSLAR
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥🛥

አማርኛ ትርጉም

🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢

ክፍል 21(43)

🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌

ቴሌግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇
T.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችን
==========================
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 4

⏸⏩ ክፍል 191


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…
Subscribe to a channel