➨ #ALPARSLAN_BÜYÜK_SELÇUKLU1
━━━━━━━━━
➠ #ክፍል_113
➠ #አማረኛ_ትርጉም
━━━━━━━━━━
➠ share /channel/ertugrulethiopia
║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 200
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ሙሀመድ አብዱ ይባላል እስካሁን የጠየቀው ሰው የለም ሚኒሊክ ሆስፒታል አዲሱ ህንፃ የአይን እክምና ውስጥ 315 ቁጥር ይገኛል።
የምትችሉ ሰዎች ጠይቁት አለን በሉት ጁምአ ከተጎዱት ወንድሞቻችን አንዱ ነው +251 910941929 የእህቱ ስልክ ነው።
©Hilas Salah
ኒቃብ አካልን እንጂ አዕምሮን አይሸፍንም‼
=============================
✍ ይህቺ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ሙሉ ሰውነቷን በኒቃብ የተዋበች እህታችን የሳዑዲ ዓረቢያ ዜጋ ስትሆን፤ በሃገረ አሜሪካ በተካሄደው ከ16 ሃገራት የተውጣጡ 200 ቡድኖች (ቲሞች) በተሳተፉበት ዓለም አቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር አንደኛ ወጥታለች።
A veiled Saudi student won first place in an international robotics competition in America among more than 200 teams from 16 countries.
በኒቃብ የተነሳ ከ2, 000 በላይ ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታቸው በማፈናቀል አመት ያስቆጠሩት የጉራጌ ዞን ጽንፈኞች ከዚህ ምን ይማሩ ይሆን⁉️
አንደኛ የወጣችው እንደነርሱ በምቀኝነት ሳይሆን ከባድ ከሚባሉት መስኮች አንዱ በሆነው በሮቦቲክስ ነው። ለመሆኑ ክበደቱንስ የት ያውቁታል፤ በፊዚክስ ክላስ በመስኮት ወጪውና ወንበር ላይ ተጋዳሚው እልፍ ነው¡
ኒቃብ ከባለጌዎች መከለያ እንጂ አዕምሮን የማይሸፍን መሆኑን በተጨባጭ የሚያስመሰክሩ በርካታ ሱመያዎች ያስፈልጉናልና እህቶቻችን በተሰማራችሁበት መስክና በዲናችሁ ጠንክሩልን። ጠላት ወዶ ሳይሆን ተገዶ በጥንካሬያችሁ የሚማረክበት ቀን በአላህ ፈቃድ ሩቅ አይሆንም።
ጀሚል ሪድዋንን ጌታውን ተገናኝቷል
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
እናቱ ያለ አባት እናትም አባትም ሆና "ልጄ ደረሰልኝ" እያለች አሳድጋ ወጉን ስትጠብቅ ቀጠፉባት!!!
አላህ ይቅጠፋቸው!!!
በፖሊስ በጥይት አንጀቱ ተዘርግፎ ነፍሱን ለማትረፍ ጳውሎስ አይሲ ሩም የነበረው ወንድማችን ጌታውን ተገናኝቷል።
ማረፊያህን አላህ ያሳምርልህ ደረጃህን ከሲዲቆች ከነብያቶች ተርታ ያድርግልህ!!
አያችሁት ይሄን #ለጌታው ሱጁድ የወረደን ንፁህ ህዝብ ለመጨረስ የመጣው ጀግናና ጀብደኛ የብልፅግና ሰራዊት ¡¡
ምንም ያልታጠቁ ንፁሀን ሰጋጆችን ተኩሶ በመግደልና በማቁሰል ትልቅ ጀብዱ የፈፀመውን ይህንን ጀብደኛ የብልፅግና ሰራዊት አያችሁት ¡¡
ይሄ የመስጅድና ቤተክርስቲያን ፀላይ ሰጋጆችን ሲገ*ድል ጠላት የደመሰሰ ያክል ኩራት የሚሰማውን ጦር አያችሁት ¡¡
በቃ ምሽግ ይዘው በእዝ ስር ሆነው በከፍተኛ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ተጠናክረው ሲመጡኮ አንድ ሀገር ወራሪን ጦር የሚዋጉ እንጅ ንፁሀንን ለመምታት አይመስልም !
ማፈሪያዎች ! ነውረኞች !
ቀብር ሊሆን የሚችለው ኮልፌ ስለሆነ ወደዛው በጊዜ ብንሄድ የተሻለ ነው።ነፍ ኮማንዶ አለኝ ያለውና ባዶ እጅ የወጣን ንፁህ ህዝብ ፈርቶ ከጠላት ጋር እንደሚዋጋ አካል መሽጎ የሚያጠቃው ፈሪው መንግስት ሊያስተጘጉል ይችላል።
Читать полностью…አሁንም ይታሰብበት‼
===============
✍ በአንዋር መስጅድ ውስጥ የሚገኙ ወንድምና እህቶች በር ተቆልፎባቸው ውስጥ ላይ ይገኛሉ።
በሌላ በኩል ገዳ'ዩና ደብዳቢው ኃይል በርካታ አውቶቢሶችን አዘጋጅቷል። ትንሽ መሸት ሲል ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን በጅምላ አፍሶ ወደ በርሃ በመውሰድ የእስር ሰቀቀን በማቅመስ ሞራላቸውንና አካላቸውን ለመጉዳት ተሰናድቷል።
በተጫማሪም መስጂዱ የሚገኙ አባቶች በጭሱ ምክንያት እየደከሙ ነው። ደም የፈሰሳቸውም ራሳቸውን እየሳቱ ነው። የግል አምቡላንስ እንዳይገባ ተከልክሏል። በመርካቶ ዙሪያ ያሉ መስጂዶች ከበባ ላይ ናቸው። መርካቶና አካባቢው ላይ ያሉ ወጣቶች እየተያዙ ነው። መስጂድ ውስጥ ያሉትን አፍሰው ለመጫን ከታች እንደምትመለከቱት ባዶ ባሶች ተደርድረዋል።
ሰዓቱ ሳይሄድ የሚመለከተው አካል በተለይ የመጅሊስ ሰዎች በአስቸኳይ ለታገቱት ሙስሊሞች መፍትሄ ሊያፈላልጉ ይገባል።
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት
Murad
ያሳዝናል‼
«የሞቱት ወንድሞችና ቁስለኞቹ እየወጡ ቢሆንም ይህ ወንድማችን ግን መታወቂያ ስለሌለውና የሚያውቀው ሰው በመጥፋቱ እስካሁን ሬሳው አልወጣም።»
አላህ ይይላችሁ! የስንቱን ህልም አጨነገፋችሁት!
አምባገነናዊው ስርአት ዛሬም እንደ ባለፈው ሳምንት በአኗር መስጅ ሰጋጆችን በጥይት እየደበደበ ይገኛል !
እስካሁን በርካታ ወንድሞቻችን በጥይት ተመተዋል !
እስከመቼ !
وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن مَّنَعَ مَسَاجِدَ اللَّهِ أَن يُذْكَرَ فِيهَا اسْمُهُ وَسَعَىٰ فِي خَرَابِهَا ۚ أُولَٰئِكَ مَا كَانَ لَهُمْ أَن يَدْخُلُوهَا إِلَّا خَائِفِينَ ۚ لَهُمْ فِي الدُّنْيَا خِزْيٌ وَلَهُمْ فِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ
የአላህንም መስጊዶች በውስጣቸው ስሙ እንዳይወሳ ከከለከለና እርሷንም በማበላሸት ከሮጠ ሰው ይበልጥ በዳይ ማነው? እነዚያ ፈሪዎች ኾነው እንጂ ለእነርሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት አላቸው፡፡ ለነርሱም በመጨረሻይቱ አገር ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡(ሱረቱል በቀራ 114)
❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️
ያአላህን ቤት የነኩት ቅጣታቸው ቅርብ የሚሆንበት፣ ዱዓችን ተቀባይነትን የሚያገኝበት፣ በአለማቱ አይነታ ላይ ሰለዋት በማውረድና ቀናችንን በካህፍ በማድመቅ የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን::
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ
👌👌👌👌👌👌👌
የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ፍተሻ እያረጉ ወጣቶችን በማሰር ላይ ናቸውና ጥንቀቄ ይደረግ
ፍተሻው በተለይ ስልክ ላይ ስለሆነ ጋለሪ ላይ ፎቶና ቪዲዮዎች እንዲሁም ፋይሎችን ዲሊት ብታደርጉ የተሻለ ነው
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 197
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
አባቷ ሙተው ዱንያ ብትጨልምባት የአባቷ ቀብር ወደሚገኝበት ስፍራ ሂዳ ከተቆለለው አፈር እፍኝ ዘገነች።
ፋጢማ ረዐ ከቀብሩ የዘገነችውን እፍኝ አፈር እያሸተተች፦
ዘግኖ ያሸተተ የአህመድን አፈር፣
ለዘመናት ሽቶን አያሸትም ነበር።
ሀዘኖቼ በዝተው የተደራረቡት፣
በቀን ላይ ቢሰፍኑ ሌሊት ባደረጉት።
ተራራዬ ነበርክ በጥላህ ምጠለል
ዛሬ ትተኸኝ ሄድክ ከጠላቶች መሀል።
_________________________________________
የአባቷን የቀብር ስነ ስርዐት ያስፈፀሙት ሰሀባዎች ከቀብር ሲመለሱ ልጅት ፋጢማ መንገድ ላይ ጠብቃ ቀባሪዎቹን፦ «በረሱል አካል ላይ አፈር መልሳችሁ ስትመጡ እንዴት ነፍሳችሁ ፈቀደች?»
ንግግሯን ቀጠለች፦
የሰማይ አድማሳት ደብዝዘው ከረሙ
ፀሀይም ደም ለብሳ ቀትሮች ጨለሙ።
ነቢ ካሸለቡ ምድር ከስራ ዋለች
በሞታቸው ሀዘን ተሰምቷት ዋለለች።
_________________________________________
እመት ፋጢማን የሀዘን ሰራዊት በናፍቆት አርጩሜ እየገረፈ በትዝታ እስር ቤት ውስጥ በሩን ዘግቶ ሲፈትናት፦
ነፍሴ ታስራ ዋለች በሲቃ ወህኒ ቤት፣
ምነው ባሸለበች እዝያው ባለችበት።
ከርሶ መሞት ወድያ መኖርስ ለምኔ!
መኖር ስለማልችል ሳይኖሩ ከጎኔ
ሌት ተ ቀን ማነባው
ተሎ ለመሞት ነው።
_________________________________________
ሀዘን ደረጃው ቢለያይም የመለየት ሀዘን ውስጥ ውስጥን ለዘለዐለም የሚሰረስር ህመም አለው። ኡመቱ የሚያሳልፋቸውን የመሪር ሀዘን ህመም ለማስተናገድ አቅም በሚያንሰው ግዜ መልዕክተኛው እንዲህ ብለው አቅጣጫ ጠቁመዋል።
«አንዳችሁን ሀዘን በገጠማችሁ ግዜ፤ በኔ ሞት የገጠማችሁን ሀዘን በማስታወስ ተፅናኑ። » ዳርሚይ ዘግበውታል
By Sefwan
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 199
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
ሸሂድ ዘቡር ሙደሲር ፈገግታውን ቀሙት
ዘቡር ሙደሲር ፖሊስ በስናይፐር ደረቱን ብለው ነው የቀጠፉት ጀናዛው ከአቤት ሆስፒታል ታጅቦ ወጥቷል፣ ቀብር ኮልፌ የሚፈጸም ነው ሚሆነው።
ደረጃህን ከሲዲቆች፣ከሸሂዶች፣ ከነብያቶች ታርታ ያድርግልህ
ፈሪ መቼም ፈሪ ነው ።መሳሪያ ህዝብን ሊጨርስ አይችልም፣#የልብ_ኢማን አይደለም እንዲህ አይነት ፈሪን በመሳሪያ ብቻ የሚተማመንን ያለኛ ምድር ላይ ሀይል የለም ያሉ ቀደምቶችን አጥፍቷል።
Читать полностью…ጀናዛው ያለው አንዋር መስጂድ ነው።
ያ! አላህ! ቤተሰቦቹ ሆይ! አይዟችሁ! ስታዩት እንዳትደነግጡ። ልጃችሁን ሲሰርቅ ወይም ወንጀል ሲሠራ አይደለም የተገደለው። ወደ አላህ ቤት ሂዶ ከሰገደ በኋላ ነው። አላህ ከሸሂዶች ያድርገው።
#Update
ሟቹ ወንድማችን ኢብራሂምን ቤተሰቡ ለፍለጋ መጥተዋል። አንዋር ያላችሁ በዚህ ስልክ ደውሉላቸው። 0929953130
ዛሬ ብልፅግና በሰጋጆች ላይ ተኩስ የከፈተው የተቃውሞ ድምፅ ስለተሰማ የሚመስለው ካለ በጣም ተሳስቷል ።
ወላሂ ተኩስ መከፈት ሲጀምር አንድም የተቃውሞ ድምፅ አልነበረም ። ሶላት ተሰግዶ ሸህ ጡሀ ዱአ ማድረግ ሲጀምሩ ነው የጥይት እሩምታ በሰጋጆች ላይ መውረድ የጀመረው ።
ምንም ያላደረገን ህዝብ ተቃውሞ እንኳ ሳያሰማ ገና ሶላት እየሰገደ ያለ ህዝብ እየተኮሰ የሚገድል መንግስት ካለ ብልፅግና ማንም የለም ! ይሄው አሁን ድረስ ሰጋጆች እንዳይወጡ ዙሪያውን እየተኮሰ አፍኖ ይዟል ።
በርካቶች በቀጥታ በሚተኮስ ጥይት ተመተዋል ። የሟች ቁጥር እንዳይጨምር ያስፈራል ።
ይሄ ሁሉ ግፍ ለምን !?
መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን በደል ይወቅ ! ይሄን ግፍ ይስማ !
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ‼️
አስቸኳይ መልዕክት ለመንግስት የፀጥታ ኃይሎች
በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሰላቱን ለመስገድ ከቤቱ የወጣን እና በመስጂድ ያለን ንፁሃን ህዝበ ሙስሊም ላይ ያለምንም ርህራሄ በጥይት የሀይል እርምጃ መውሰድ ኢ ሰብዓዊ ተግባር ነው::
ባዶ እጁን ለሰላት በወጡ ንፁሀን ላይ እየተወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ የፀጥታ ኃይሎች ያቆሙ ዘንድ አሳስባለሁ።
በመስጂዱ ተጠልለው የሚገኙ እና ያለህራሄ በጥይት ተመትተው በመስጂዱ ውስጥ እና ዙሪያውን ወድቀው የሚገኙት ወንድሞቻችን በአስቸኳይ ወደ ህክምና ቦታ ይወሰዱ ዘንድ አምቡላንስ ወደ ቦታው እንዲገባ መንገዱን ክፍት ልታደርጉ ይገባል።
🎬 ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት HD
🎵 አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)
ምእራፍ 4
⏸⏩ ክፍል 198
http://t.me/ertugrulethiopia
ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw
««እስላም አገር የለው ሰማይ ምሰሶ የለው!» እንዲህ መቀንቀን ተጀምሯል።
ሌላ የምናፈርሰው አፄ፣ የምናሰምጠው ደሴት ተፈጥሯል‼(ከኑመ)
የታችኛው ፅሁፍ ትርጉም ይህን ይመስላል:—
«ቁርጡን መነጋገር ያስፈልጋል።
እኛ እያለን ገደል የሚገባ ኦሮሙማ የለም! በደምና ነፍሳችን ገብረን ነው እዚህ ያደረስነው። በዚህ መልኩ መሰዋትነት እየከፈልን እናስቀጥለዋለን! የባዳዎች እምነት(እስልምና) ገደል ሊገባ ይችላል። ሸገር የእስላሞች አገር አይደለችም። ሸገር የዋቄፈቶታ የነ ቱፋ ሙና መንደር የገዳ ስርዓት የኢሬቻና ዋቄፈና እሴትን ከጭቋኝ ንጉስ ስር ሆኖ ያስቀጠለና ዛሬ ድረስ ያደረሰው ነው። እንጂ በባዶዎች እምነት ምክንያት እሴቱን የሸጠው መንደር አይደለችም።
ቀድሞውንም እስላሞች ከሸገር ምን አላቸው። እንግዳ ባለቤቱ እንዳኖራት ነው መኖር ያለባት!! ኦሮሙማ ገደል ይግባ የምትል ከስልጤና እምነትህ ጋር ተያይዘህ ገደል ትገባታለህ። ይህው ነው።»»
Murad
አባት ዘወትር ጠዋት ንፁህ ልብስ እየለበሱ ከቤታቸው ይወጣሉ። ግና ሁሌም ማታ ላይ ሲመለሱ ልብሳቸው በአዋራ እና በደም ተለውሶ ነበር ቤት እሚገቡት።
ልጅ ይህን ሁኔታ ስታይ ያማት ነበር'ና፦‹‹አባቴ! ሁሌ ጠዋት ንፁህ ለብሰው ይወጣል፤ ግና ማታ ሲመለሱ በደም እና በአፈር ልብሶት ተላውሶ ነው እሚገቡት። ይህ እስከመች ነው! ›› አለች ሴት ልጅ አባቷን እንደምትመለከተው በስስት እየተመለከተቻቸው።
አባትም፦‹‹ልጄ! ምናልባት ይህ የምታገልለት ሀይማኖት አለም ላይ በእያንዳንዱ ሰው ቤት ገብቶ ፍሬውን አላህ ሊያሳየኝ ይችላል።››
ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም