ertugrulethiopia | Unsorted

Telegram-канал ertugrulethiopia - አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

14898

የተለያዩ ትምህርት እና ታሪክ አዘል የሆኑ ቪዲዮዎች ይተላለፉበታል

Subscribe to a channel

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እነዚህ ሶስት የእስራኤል ወታደሮች የሀማስ ምርኮኞች ነበሩ ። ሀማስ ምርኮኞችን አይገድልምና ሳይገድል አስቀምጧቸው ነበር ።

በመጨረሻም ጦርነቱ በጣም ተፋፍሞ ድብልቅልቁ ሲወጣ ሀማስ እነዚህን ምርኮኞች ከሚገደሉ ብሎ ለቀቃቸው ። ግና የጠበቃቸው ሌላ ያልጠበቁት ያላሰቡት መአት ነበረ ።
ምርኮኞቹ ነጭ ባንድራ ይዘው ለእስራኤል ጦር እጃቸውን ሊሰጡ ሲሄዱ በፍረሀት ማቅ ውስጥ ያለው የእስራኤል ጦር ሀማስ ናቸው ብሎ የጥይት መአት አዘነበባቸው ። ሁለቱ እስራኤላውያን ምርኮኞች ወዲያ ህይወታቸው አለፈ ።
አንደኛው ደሙ እየፈሰሰ በእስራኤል ሂብሩ ቋንቋ " እባካችሁ እርዱኝ " እያለ ቢማፀንም ወዲያው ህይወቱ አለፈች ።

አሁን እስራኤል ማቅ ለብሳለች ። የራሷን ወታደሮች በራሷ የገደለቺው እስራኤል ህዝቧ በከፍተኛ ቁጣ እየተንተከተከ ነው ።
እስራኤል በርካታ ምርኮኞቿን ሀማስ እየመሰሏት የገደለች ሲሆን ሀማሶችም በወጥመድ የእስራኤልን ወታደሮች እየለቀሙ ይገኛሉ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

WAMY) በተዘጋጀው የመጀመሪያው የአፍሪካ የሙስሊም ተማሪዎች ህብረት የውይይት መድረክ ኬኒያ ናይሮቢ ላይ ለመሳተፍ ከሃገራችን 6 ወድሞች ወክለናል!!

/channel/abbbbbronet

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 221


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

مترجمة بالعربية

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 140

ዐረብኛ ሰብታይትል

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እያነጣጠሩ መልቀም !!!

ሀማሶች ግን በምን አይነት ረቂቅ ወታደራዊ ክህሎት ቢካኑ ነው ከዚህ ፍርስራሽ ውስጥ ወጥተው የወራሪዋን ሀይል እያፈራረሱት ያሉ 🤔

ሀማሶችን ግን በምን ቃል ማድነቅ ይቻላል

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

የመመዝገቢያ መስፈንጠሪያ
رابط التسجيل👇
https://forms.gle/8c3P5gy8wFk2GH7Z9

●ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም  ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
/channel/ethiobukhari2020

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ከቦዝደዥ ከምወድለት ነገር አንዱ ወቅታዊ ጉዳዮችን በፊልሙ በተደጋጋሚ በማንፀባረቅ ሲያሳየን ተመልክተናል። በባለፈው ክፍልም በፍልስጤማውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት በስፋት አሳይቷል። ህፃናት፣ ሴቶችና አዛውንቶች ያለ ጥፋታቸው ሲገደሉ የሚያሳይ ትእይንት በሞንጎሎች ጥቃት አሳይቶናል።

ሊመሰገን ይገባል

✍✍የአርጦግሮል ወዳጆች በኢትዮጵያ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUBTITLE

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 138

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 218


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 216


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ወርቃማው ትውልድ

የአዲስ አበባ ከተማ የሙስሊም ወጣቶች ሊግ አካል የሆነው የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ  ይፋዊ የትውውቅ መድረክ።

በማህበረሰባችን ውስጥ የሁለት ትውልድ መሪ የሆኑትን ወጣቶቻችንን ለማበረታታት እና ለማነሳሳት የተሰባሰብንበት ወሳኝ ወርቃማ ጊዜ  ነው። ይህንን አዲስ ወርቃማ ጉዞ ስንጀምር የእምነታችንን አስተምህሮት እና ባለፉ ትውልዶች ውስጥ ሲተላለፉልን የነበሩትን አብሳሪ አስጠንቃቂ ታሪኮችን ማጤን አስፈላጊ ነው።
ከእነዚህ አስተማሪ ታሪኮች አንዱ ሰሃቦች የነቢዩን (ሶ.ዐ.ወ) መመሪያ ላይ ባለመጽናታቸው ሽንፈትን የተቀበሉበት እና በኢስላም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውን የኡሁድ ጦርነት እንመለከታለን።
የኡሁድ ጦርነት የተካሄደው በበድር ጦርነት ሙስሊሞች በቁረይሽ ጎሳ ላይ አስደናቂ ድል ከተቀዳጁ ከአንድ አመት በኋላ የተከሰተ ነበር.
በዚህ ጦርነት ወቅት ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ሙስሊሞች ድንገተኛ ጥቃት እንዳይደርስባቸው ሲሉ የሙስሊሙን ጦር በኡሁድ ተራራ ላይ ስልታዊ በሆነ መንገድ አስቀምጡ ።
የሙስሊሙን ጦር ከኋላ ለመከላከል የቀስተኞች ቡድን በአቅራቢያው በሚገኝ ኮረብታ ላይ እንዲሰፍሩ ጥብቅ መመሪያ ሰጧቸው።

ነገር ግን በጦርነቱ ወቅት አንዳንድ ቀስተኞች የነብዩን (ሶ.ዐ.ወ) ትእዛዝ በመተላለፍ ቦታቸውን ለቀው የቁረይሽ ጦርን ለማሳደድ ተባበሩ።
ይህ  ስህተት ቁረይሾች ከኋላ ሆነው ድንገተኛ ጥቃት እንዲሰነዝሩ አስቻላቸው ፣በዚህም በሙስሊሞች መካከል ግራ መጋባትና ትርምስ ተፈጠረ የሙስሊሙ ጦር ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ለማፈግፈግም ተገደደ ሽንፈትንም ተቀበለ።

ከኡሁድ ጦርነት የአንድነት፣ የተግሣጽ እና የታዛዥነትን አስፈላጊነት ለማስታወስ ያገለግላል።
ከአላህን እና ከነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) መመሪያ ማፈንገጥ የሚያስከትለውን መዘዝ እና ሊያመጣ የሚችለውን ተጽእኖ አጉልቶ ያሳያል።

እኛ የሙስሊም ወጣቶች ሊግ  ወጣቶቻችንን ለማብቃት በምናደርገው ጥረት ከዚህ ታሪካዊ ክስተት መነሳሳትን ልንፈጥር እና የእምነታችንን አስተምህሮ መከተል እና እሴቶቻችንን ማስከበር በዛም ላይ መፅናትን ያለውን ጠቀሜታ ልናጎላው ይገባል። ለወጣቶቻችን የተግሣጽ፣ የኃላፊነት እና የታዛዥነት ስሜትን በማሳደግ የህይወት የመሪነትን እና የተመሪነትን ፈተናዎችን እንዲያልፉ ልንረዳቸው እና ለህብረተሰባችን በአጠቃላይ አወንታዊ አስተዋፅዖ እንዲያበረክቱ መንገድ ሊመቻችላቸው የተገባ ነው

ከኡሁድ ትምህርት በመማር በእምነቱ የሚመራ እና በዙሪያው ባለው አለም ላይ በጎ ተጽእኖ ለመፍጠር የሚተጋ መሪ ወጣት ትውልድ ለመገንባት እንትጋት ያሻል.

እኛ እንደ ሙስሊም ወጣቶች ሊግ  ወጣቶቻችን ስለ እምነታቸው እንዲያውቁ ብቻ ሳይሆን በኢስላማዊ መርሆች  ህይወታቸውን እንዲመሩ መነሳሳት የሚችሉበትን፣ ወጣቶቻችንን የሚያስተምሩ  የሚያሳትፉ ፕሮግራሞች እና ተግባራት በማቅረብ ፣የሃገርን የህዝብን የባለቤትነት እና የእኔነት ስሜትን በማጎልበት በራሳቸው እና በሌሎች ሰዎች ላይ ጠንካራ የሃላፊነት ስሜት እንዲፈጥሩ ማድረግ ያስፈልጋል።

ወጣቶቻችን የሚለሙበት የሚጎለብቱበት እና የሚበለጽጉበት  ችሎታቸውን እና ባህሪያቸውን ከኢስላማዊ መርሆና አስተምህሮት ጋር በሚስማማ እና ለአስተምህሮቱም ተገዢ በሆነ  መልኩ የሚያዳብሩበት ከባቢ እና አሁናዊ ተጨባጭ መፍጠር አስፈላጊነት ትልቅ ትኩረት የሚሻ መሆኑን እየጠቆምኩኝ

በወጣቶቻችን ላይ ኢንቨስት ማድረግ ለህብረተሰባችን እና በአጠቃላይ በሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ ያለንን አበርክቶ እና ሚና ያጎላል  ብለን እናምናለን። ለዚህም በብርቱ የምንሰራ ይሆናል።
ይህን አስደሳች አዲስ ምዕራፍ ስንጀምር ሁላችሁም ወጣቶቻችንን እንድትደግፉ እና እንድታበረታቱ እየጠይቅሁ። ወጣቶችን በዛሬ የመሪነት ግዜያቸው በራስ መተማመን ፣ ሩህሩህነት እና በሰናይ ህሊና የበለጸጉ መሪዎች እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን መሳሪያ እና ግብአት በማቅረብ እነሱን ለመንከባከብ እና ለመምራት አንድ ላይ እንድንሰባሰብ ጥሪዬን አቀርባለው ።

ዛሬ ሃላፊነት የተረከባቹ  ወጣቶችም የዘር የቋንቋና የእምነት አረዳዳድ ልዩነታችሁን በአላህ ገመድ አስተሳሰራችሁ አንድነት በማንሰራራት እና በማፅናት ኢስላምን በመካደም ኡማውን በማገልገል የሃገርን ልማትና ሰላም በማጎልበት ልንረባረብ የተገባ ነው።

በመጨረሻም መንግስትን ላሳየን ቁርጠኝነት እንዲሁ የሙስሊም ወጣቶች ሊግን ለፍሬ ለማብቃት ያላሰለሰ ጥረት ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ።ውድ የከተማችን ሙስሊም ወጣቶች ከዚህም ቡሃላ በምናደርገው ጉዞ ላይ ሁሉ በጽናት ከሊጉ ጎን እንደምትቆሙ አንድ ላይ ሆነን ትልቅ ነገር እንደምናሳካ ሙሉ እምነት አለኝ።

ዛሬ እዚህ በመገኘታችሁ ሁላችሁንም አመሰግናለው ይህንን አዲስ ጉዞ አዲስ እርምጃ አላህ (ሱ.ወ) በእዝነቱ ጥረታችንን ይባርክልን። መንገዳችንን በነቢያችን ፋና በተልእኩአቸው ታዛ  ያስጠልለን!!!

አሚን 🤲

የአዲስ አበባ ከተማ የሙስሊም ወጣቶች ሊግ ም/ሰብሳቢ ፋይሰል  ፋሪስ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 213


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 212


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUBTITLE

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 135

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ሃቫሪያ ውብ ነገሮች

/channel/havaria

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ክብር ለሴቶች
.
1⃣. ባል በሚስቱ ላይ ከወሰለተ ቅጣቱ እስኪሞት ድረስ በድንጋይ መወገር ነው፡፡

2⃣. 2ኛ ሚስት አግብቶ እኩል ካላስተዳደር የትንሳኤ ቀን ወደ ጎን ተጣሞ ይቀሰቀሳል፡፡

3⃣.ጥሎሽ ይህን ያህል እሠጣታለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ካልሠጠ እሱ ሌባ ነው፡፡

4⃣. የፈታት አንደሆነ ከሠጣት ነገር ዉስጥ አንዳችም ነገር መውሰድ የለበትም፡፡ አሳፋሪ ነው አትውሰዱ ይላል ቁርኣን፡፡

5⃣. የዉርስ መብቷን የማይሠጣት ከሆነ የአላህን ድንበር ተላለፈ፡፡ የአላህን ድንበር የሚተላለፍ ራሱን ምንኛ በደለ!፡፡

6⃣ ሴትን ልጅ በመምታት ይሁን በሌላ ነገር ያዋረዳትና ዝቅ ያደረጋት እሱ የተዋረደ ነው፡፡

7⃣. ከአራትወር በላይ ጥሏት የጠፋ እንደሆነ የመለያየት መብት አላት፡፡

8⃣. እንደ እናቱ ሊያያት አይገባም፤ ጀርባውን መስጠትና ፍራሹን መለየትም የለበትም፡፡

9⃣. ‹አልቀርብሽም አንቺ ለኔ እንደ እናቴ ነሽ› ካላት በኋላ ቃሉን ማጠፍ ከሳበ ለቅጣቱ ስልሳ ቀናትን መፆም ይኖርበታል፡፡

🔟. የጠላት እንደሆነም ይታገስ፡፡ በጠሉት ነገር ዉስጥ ብዙ መልካም ነገር ሊኖር ይችላልና ይላል ቁርአን ፡፡

1⃣1⃣. አንደኛውን ባህሪዋን ቢጠላ ሌላውን ይውደድላት፡፡ ሰው ሆኖ ሙሉ የለምና፡፡

1⃣2⃣ የፈታት እንደሆነም መልካምነቷን አይርሳ፡፡ ትዝታ አያረጅም፡፡ ምንም እንኳ የሆነ ጊዜ ጥሩ ትንፋሽ ተለዋውጠዋልና፡፡

1⃣3⃣. በፍቺ ከተለያዩ ልጆቿን አይከልክላት፡፡ ቀለባቸውንም በትክክል ይስጣት ፡፡

1⃣4⃣. ሴት ልጅ በሀብት ንብረቷ ሙሉ ባለመብት ናት፡፡ መፀወተች፣ ነገደችበት መብቷ ነው፡፡ በሷ ገንዘብ ባሏ አያገባውም፡፡

1⃣5⃣ ድንበር ያለፈባት ሰው በተመሳሳይ መልኩ መቀጣት ይኖርበታል፡፡

1⃣6⃣. ባሏን የምትታዘዘው በመልካም ነገር ያዘዛት እንደሆነ ብቻ ነው፡፡ ፈጣሪን በማመፅ ፍጡርን መታዘዝ የለም፡፡

1⃣7⃣ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ.) የበኑ ቀይኑቃዕ ጎሣዎች ላይ የዘመቱት በሴት ልጅ ክብር ምክንያት ነው፡፡

1⃣8⃣. ከሷ መከላከል የመስዋእትነት ደረጃ አለው፡፡

1⃣9⃣. ኸሊፋ አል-ሙዕተሲም ዐሙሪያ ድረስ ጦራቸውን ያዘመቱት ስለሷ መነካት እልህ ብለህ ነው፡፡ (ይህን ታሪክ ፈልጋችሁ አንብቡ፡፡)

2⃣0⃣. በዉሸት በዝሙት የወነጀላት የሰማኒያ ጅራፍ ቅጣት ይጠብቀዋል፡፡

2⃣1⃣. እሷን ማስተማር ግዴታ ነው፡፡ በመልካም ሁኔታ ማሳድግ የጀነት መግቢያ መንገድ ነው፡፡

2⃣2⃣ ከእናቶች እግር ሥር አትነሱ፡፡ ጀነት በእግራቸው ሥር ነውና፡፡

2⃣3⃣. እናት ከአባት በሦስት ደረጃዎች የበለጠች ናት፡፡

አል-ዐሪፊ እንደፃፉት…

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

.
ኤሉ

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 222


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUBTITLE

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 140

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

❒ ጥልቅ ፍቅር
   
     በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።


ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

እስራኤል ነገሮች ከእጇ እየወጡ ነው ። ባለፉት ሶስት ቀናት የደረሰባት ኪሳራ ደግሞ በንደትና ብስጭት የምታደርገውን አሳጥቷታል ።
የእስራኤልን ጦርነት የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ቤኒ ጋንትዝ እና መከላከያ ሚኒስትሩ ዮአቭ ጋላንት ስብሰባ ላይ መስማማት አቅቷቸው በፀብ ተበትነዋል ።

ባለፉት 10 ቀናት ብቻ ከ 180 በላይ ታንኮችንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ያጣቺው እስራኤል የጋዛ ምድር ለወታደሮቿ ሲኦል ሆኖባቸዋል ።
ከትላንት ወዲህ ብቻ 40 ወታደሮቿ ተገድለዋል ። ዛሬ ማምሻውን ብቻ ሀማስ ባጠመደው ወጥመድ 15 ወታደሮችን በማጥመድ ወጥመዱ ከገቡ በሗላ ሀማሶች ሂደው ቼክ ሲያደርጉ ሁለቱ ብቻ ተርፈው የነበረ ቢሆንም ሁለቱንም እዚያው ጨርሰዋቸው 15ቱንም ጨርሰዋቸው ወደ ካምፓቸው ተመልሰዋል ።

ሀማስ በሁሉም የጋዛ ክፍል ከፍተኛ ውድመትን በእስራኤል ላይ እያደረሰ ነው ። እስራኤል በሁሉም ግንባር ከፍተኛ ሽንፈትና ኪሳራን እየተከናነበች ነው ።

ሀማስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ገና ወደ ጦርነቱ ያልገቡና ተራቸውን የሚጠብቁ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙጃሂዶች አሉን ሲል ለፍልስጤማውያን አብስሯል !

ህዝቦቻችን ሆይ ሶብሩ ታገሱ ድል ለእኛ ትሆናለችና ! ሲል ሀማስ ዛሬ ገልጿል !

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

سوف نبقى هنا كي يزول الام
سوف نحيا هونا سوف يحلو النغم

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

አርካኑል ኢስላም 99 ደረሱ እንዴ😂😂😂😂


👇🏻👇🏻👇🏻
https://youtu.be/ZC4KcmDQ3QA

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

مترجمة بالعربية

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 138

ዐረብኛ ሰብታይትል

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 218


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 215


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 214


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

KURULUS OSMAN

👇👇👇👇👇

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

🎬   ኩሩሉሽ ዑስማን
         ጥራት     HD 

🎵        አማርኛ ትርጉም (በአንድ ድምፅ)

ምእራፍ 5

⏸⏩ ክፍል 211


http://t.me/ertugrulethiopia

ዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላለቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

مترجمة بالعربية

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 135

ዐረብኛ ሰብታይትል

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…

አርጦግሮል ኢትዮጵያ|| ertugrul ethiopia

ENGLISH SUBTITLE

ኩሩሉሽ ዑስማን
ጥራት    480p
ምእራፍ 5
ክፍል 134

Join telegram chanel
👇👇👇👇👇
http://t.me/ertugrulethiopia

Our youtube chanel
================
👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCR1_qbjujV6Z_ypHrTJMTKw

Читать полностью…
Subscribe to a channel