etconp | Unsorted

Telegram-канал etconp - ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

28628

🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል 📨ሃሳብና ኣስተያየት @ETCONpBOT ፃፉልን ☎ +251925446661 📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK 📃 ለ መወያያ @COTMp 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot

Subscribe to a channel

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉What is horizontal directional drilling?

@etconp👇👇👇

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉ቀለም እና ህንጻ

💫After Image Effect

🚧በአረንጓዴ አካባቢ የሚሰሩ ሕንፃዎችን በዋናነት ቀይ ቀለም መቀባትን "After image effect" ተብሎ የሚጠራው የቀለም ሳይንስ መርህ ይፈቅዳል።

⭐️ዓይናችን ለረዥም ጊዜ አረንጓዴ ቀለምን ከተመለከተ አንጎላችን ሚዛናዊነትን (የቀለም ዲሞክራሲ እንበለው) ለመጠበቅ ተቃራኒው የሆነውን (Complementary) ቀይ ቀለምን መጠየቅ ይጀምራል።

⏺በዚህም ሂደት ሁሉም መስራች የቀለም ዓይነቶች በ"Color field" ይገኛሉ ማለት ነው፤ አረንጓዴ ውስጥ ቢጫና ሰማያዊ ቀለማት አሉ፤ በዚህ ላይ ቀይ ሲጨመር መሠረታዊ ቀለሞች በሙሉ ተገኙ ማለት ነው።

❇️አንጎላችን ቀለማትን ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ ነው የሚያስተናግደው።

🔰ከላይ ያለው ምስል የ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ነው።

Via Nita Color Centre

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

#ADVERTISEMENT

💫Specialized Retrofitting (Jacketing) Services for:

✅ Columns – Enhance load-carrying capacity and structural integrity.
✅ Footings – Improve stability and prevent settlement.
✅ Beams – Restore and upgrade strength for better performance.

🚧Why Retrofitting?

🔹 Extend Structural Lifespan – Protect your investment for years to come.
🔹 Improve Safety – Ensure compliance with modern building codes and standards.
🔹 Cost-Effective – Avoid expensive replacements by strengthening existing structures.
🔹 Resilience Against Disasters – Strengthen your building to withstand seismic activity and heavy loads.

📞 Contact Us Today!

📩 @pragmaengineering
📱 +251975889929 | +251941099797

Pragma Engineering – Your Trusted Partner in Structural Excellence!

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉"የባለሙያውን ሚና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ እና እንደ ስጋት የጠቀስናቸውን ጉዳዮች ተመልሰውልናል " -የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢትዮጵያ ሕንፃዎች አዋጅን፤ አዋጅ ቁጥር 1356/2017 አድርጎ በሙሉ ድምጽ ማጽደቁ ይታወሳል።

አዋጁ የወጣው በነባሩ የኢትዮዽያ ህንፃ ሕግ ይታዩ የነበሩ ክፍተቶችን በመሙላት የህዝብ መገልገያ ህንፃዎች ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽነትንና ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ለማስቻል ነው ተብሏል።

አዋጁ ከመጽደቁ በፊት ረቂቁ ለከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀረበበት ወቅት ረቂቁ ከዚህ ቀደም የነበረውን "ባለሞያ ተኮር " ሂደት በአዲሱ ረቂቅ "ድርጅት" ተኮር እንዲሆን መደረጉ አግባብ አይደለም በሚል ከኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር እና ከሌሎችም ትችት ሲቀርብበት ነበር።

ከዚህ ቀደም በነበረው አዋጅ ባለሞያ ተኮር የሆኑ እና የባለሞያውንም የሞያ ክብር የሚያረጋግጡ አንቀጾች በአዲሱ ረቂቅም እንዲካተቱ እና ወደ ድርጅት ተኮር ወደ ሆነ አሰራር እንዳይቀየሩ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ጠንከር ያለ ክርክር ሲያደርግ ቆይቷል።

ክርክር ሲያደርግ ከቆየባቸው ነጥቦች ውስጥ አዋጁ ማተኮር ያለበት እያንዳንዱ ባለሞያ ማለትም አርክቴክት፣ ስትራክቸራል ኢንጂነር፣ የኤሌክትሪክ ባለሞያ የሚመለከተውን ስራ ብቻ እንዲሰራ አዋጁ ማረጋገጥ አለበት የሚለው አንዱ ነው።

ይህ ካልሆነ ድርጅቱ እነዚህን ባለሞያዎች ቀጥሮ ሲያሰራ ሃላፊነታቸውን በትክክል መወጣታቸውን በማያረጋግጥ መንገድ ከመሆኑም በላይ ጥቅሙ ወደ ድርጅት ሲሄድ ጥፋት ሲኖር ግን የጥፋት ተጠያቂነትን ወደ ባለሞያው የሚያመጣ አሰራር መሆኑን ሲገልጽ ቆይቷል።

በተጨማሪም የህንጻ ዲዛይን ስራን ማንኛውም ሰርተፍኬት ያለው ባለሞያ ወይም ሌላ ሰው ማስተባበር እንዲችል በመጀመሪያው ረቂቅ ላይ መቅረቡ አግባብ አለመሆኑን እና ሁሉም ሙያውን አክብሮ እንዲሰራ መደረግ እንዳለበትም ሲገልጽ ቆይቷል።

የማህበር ፕሬዝዳንት አርክቴክት ሐብታሙ ጌታቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት "ረቂቁ ላይ ሃሳባችንን ከሰጠን በኋላ የመጨረሻ ረቂቁን የማየት እድል አልነበረንም አሳዩን ስንል እናንተ የምትሰጡትን ግብአት ስለጨረሳችሁ ተሳትፏቹ አልቋል ስንባል ከተጠያቂነት ለመዳን በሚል ረቂቁ በሙያ እና በሙያ ባለሙያ ላይ ስጋት የሚያሳድር በመሆኑ ስጋቶች አሉን በሚል አቋማችንን አሳውቀናል" ብለዋል።

ማህበሩ በወቅቱ በአቋም መግለጫው ያሳወቃቸው እና በረቂቁ ላይ መካተት አለባቸው በማለት አጽንኦት የሰጠባቸው ነጥቦች

1) አዋጁ ድርጅት ተኮር ሳይሆን ባለሙያ ተኮር ተደርጎ መዘጋጀት እንዳለበት።

2 ) የሙያ ጥሰት ተጠያቂነት የሚመጣው በገለልተኛ የባለሙያ ቦርድ ተገምግሞ እንጂ ሚዛናዊነትን ባልጠበቀ መልኩ አንድ ተቋም ራሱ ከሳሽ ራሱ መርማሪ እና ራሱ ፈራጅ መሆን እንደሌለበት።

3 ) የሕንፃ ዲዛይን ስራ የአርክቴክቱ የፈጠራ ውጤት እንደመሆኑ በብቸኝነት የዲዛይን ስራን ማስተባበር ያለበት አርክቴክቱ መሆን አለበት የሚሉ ነበሩ።

የማህበሩ ፕሬዝዳንት አርክቴክት ሐብታሙ በአቋም መግለጫው የተካተቱት ነጥቦች በትክክል መመለሳቸውን እና በአዋጁ ተካተው እንዲጸድቁ መደረጉን ነግረውናል።

"በተለይ የባለሙያውን ሚና ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ እና እንደ ስጋት የጠቀስናቸውን መሰረታዊ ጉዳዮች በሙሉ ምላሽ በማግኘታቸው ይህንን ድምፃችንን ሰምተው ተገቢውን ማስተካከያ ያደረጉ አካላትን በሙሉ ማህበሩ ማመስገን ይፈልጋል" ብለዋል።

"በብዛት እኛ ሃገር ያለው ልምምድ እንደሚያሳየው የህንጻውን ዲዛይን የሰራው ባለሞያ ሳይሆን ሌሎች ገብተው ህንጻውን ሲያምሱት ይታያል መጨረሻ ላይ ተጠያቂ የሚሆነው ግን ዲዛይነሩ ነው የአሁኑ አዋጅ ግን በግልጽ ህንጻውን ዲዛይን ያደረጉት ሰዎች ገብተው ሥራውን ሰርተው ተቆጣጥረው የማስረከብ ሃላፊነትን ከተጠያቂነት ጋር ሰጥቷል ለዚህም ምስጋና አለን" ብለዋል።

የማህበሩ ፕሬዝዳንት "ገለልተኛ የሞያ አጣሪ ቦርድ የሚለው ወይም በአቋም መግለጫው ላይ በሁለተኛነት የተቀመጠው ይቀራል በደንብ እና በመመሪያ ጸንቶ ይወጣል ብለን እናስባለን ተጠሪነቱ ለተቋሙ መሆን የለበትም ነው የምንለው የፍትህ መዛባት እንዳያስከትል ይህን መለየት አለብን የሚል አቋም አለን "ሲሉ አክለዋል።

Via Tikvah Ethiopia

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉Building construction

🚧Masonry

🏷Definitions of terms

1. Course : A course is a horizontal layer of bricks stones 

2. Bed : the surface of a stone perpendicular to the line of pressure of (lower surface of bricks or stones in each course)

3. Back : The inner surface of wall not exposed is called back. 
The material forming back is known as backing 

4. Face : The exterior of the wall exposed to weather is known 
as face. The material used in the facing of wall is known as 
facing

5. Hearting : It is the interior portion of a wall between facing 
and backing 

6. Head : It is a brick or stone, which lies with its greatest length  at right angles to the face of the work. 

7. Stretcher : It is a brick or a stone which lies with its congest 
side parallel to the face of the work 

8. Bond : The method of arranging bricks so that the individual  units are tied together
 
9. Spalls : The chips of stones used for filling the interstices in 
stone masonry
 
10. Quoins : The stones used for the corners of walls of structure 

11. Bat : It is a portion of a brick cut across the width. 

12. Closer: It is the portion of a brickcut in such a manner that its  one long face remains uncut 

13. Queen closer: it is the portion of a brick obtained by cutting a  brick length-wise into two portions

14. King closer: It is the portion of brick obtained by cutting off 
the triangular piece between the centre of one end and the 
centre of one side. 

15. Bevelled closer: It is the portion of a brick in which the 
whole length of the brick is bevelled for maintaining half 
width at one end and full width at the other 

16. Frog : It is an indentation or depression on the top face of a 
brick made with the object of forming a key for the mortar. 

17. Sill : It is a horizontal stone, concrete or wood, employed for 
the purpose of shedding off rain water from the face of wall 
immediately below the window opening 

18. Corbel : It is the extension of one or more course of stone or 
brick from the face of a wall to serve as a support for wall 
plates

19. Templates : Pieces of stones placed under the end of a beam 
to distribute load over a greater area. 

20. Coping : It is the course placed upon the exposed top of an  external wall to prevent the seepage of water 

21. Buttress : It is a sloping or stepped masonry projection from a  tall wall intended to strengthen the wall against the thrust of a roof.

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል‼️

🚧በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡

▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡

▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

💫እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡

▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡

▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡

▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡

▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡

▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡

Via ጉባኤ አሰፋ

#ConstructionLaw

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉የአዲስ አበባ አዳዲስ ገጽታዎች❤

💫ውብ ምሽት ተመኘን🙏

ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉አሳሳቢ የሆነው የኪነህንጻ ንድፍ ሙያ (Opinion Piece)

🚧በአሁኑ ግዜ በኢትዮጵያ ውስጥ በኪነህንጻ ንድፍ ልህቀት ያስመዘገቡ እና በዋና ሙያነት ህንጻ የሚነድፉ ወጣት  ጥበበኛ  ባለሙያዎችን እያጣን የምንገኝ ይመስላል።

በምትኩ ወጣት ህንጻ ነዳፊዎች ውስጣዊ ግንባታን ጨምሮ ግራፊክስ እና ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን በመምረጥ ከንድፍ ሙያ እየራቁ መሆኑን  መገመት አያስቸግርም።

ከንድፍ-ግንባታ (Design Build) ስራ የተነሳም ስኬታማ የሚመስሉ ነዳፊዎች በገንቢዎች ስር ሆነው ለመስራት እየተገደዱ መሆናቸውን እንመለከታለን።

ዘመናዊው ኪነህንጻ በአገራችን ወርቃማ በነበረበት በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ዘመን የነበሩት ነዳፊዎች እንደአለምአቀፉ ልምድ ሁሉ ከግንባታ ዋጋ 4 በመቶ እና ከዝያ በላይ ለንድፍ ያስከፍሉ እንደነበር መዛግብት ያሳያሉ።

በሶሻሊስታዊው ዘመን ብዙ ህንጻ ባይገነባም ለንድፍ ሙያ  የነበረው ክፍያ ከዚህ እምብዛም የራቀ አልነበረም።

ከ1983ቱ ለውጥ በኋላ ግን ሙያው እንደማንኛውም ሸቀጥ በአነስተኛ ዋጋ አቅርቦት እንዲመራ በመደረጉ   የንድፍ ስራ ክቡርነት ስለጠፋ በህንጻዎች ላይ  የስፍራ፣ የአገልግሎት ፣ የመዋቅር እና የግንባታ ከፍተኛ ጥራት መጉደል ሊከሰት ችሏል።

ከዚህ ከንድፍ ሙያ ክፍያ ጋር ተያይዞም በአሁኑ ሰአት በልህቀት ኪነህንጻን የሚሰሩ ወጣት ባለሙያዎችን ማግኘት ከባድ እየሆነ የመጣ ይመስላል።

በአገራችን ወጣት ነዳፊዎች በሙያው ላይ የሌሉ ይመስል ድንቅ ስራዎቻቸውን ሲያቀርቡ አናይም።

ሌሎች ተዛማጅ አትራፊ  ሙያዎች እንደሳቧቸው  ለመገመት የሚያስቸግር አይደለም።

አገራችንን ስም ሲያስጠሩ የምናያቸው ባለሙያዎቻችን እድሜአቸው በአርባዎቹ መጨረሻ አብዛኞቹ ደግሞ በሀምሳዎቹ እድሜ ክልል መሆናቸው ሙያው ጠንካራ ተተኪ ያላገኘ አስመስሎታል።

ሙያው ጥብቅና በሚደረጉ ስብሰባዎችም ላይ እነዚሁ አንጋፋ ነዳፊዎችን ብቻ ዘወትር በብዛት መመልከትም እንግዳ ነገር አይደለም አንጋፋዎቹ የንድፍ እልፍኞች ባለሙያ የሚርመሰመስባቸው የጥበብ ቦታዎች ሳይሆኑ በብዛት ዋነኞቹ ባለሙያዎች የእለት ተእለት ስራ የሚከውኑባቸው ስፍራዎች ናቸው።

በሰሞኑ በነበሩት በህንጻ እና በተዛማጅ ህጎች ላይ የህንጻ ነዳፊዎች ለሙያቸው እና ለባለሙያዎች ክብር ያደረጉት ጥብቅና እጅግ የሚመሰገን ሆኖ ባለሙያዎች ሙያው ተገቢው ክፍያ እስኪያገኝ ድረስ ረጅም ውትወታ ማድረግ እንደሚኖርባቸው ይጠበቃል።

አለበለዝያ ሙያው ከጥበብ በራቀ መንገድ እየሄደና በ (design build) ገንቢ ድርጅቶች እየተመራ ታዋቂ ነዳፊዎችን የሚተካ አዲስ ትውልድ እያጣን እንመጣለን።

ንድፍ ብቻውን ያለግንባታ ስራ ተገቢው ክብር እና ክፍያ እስኪኖረው አበክረን መስራት አለብን።

Via Ethiopian architecture and urbanism

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

#ADVERTISEMENT

💫Specialized Retrofitting (Jacketing) Services for:

✅ Columns – Enhance load-carrying capacity and structural integrity.
✅ Footings – Improve stability and prevent settlement.
✅ Beams – Restore and upgrade strength for better performance.

🚧Why Retrofitting?

🔹 Extend Structural Lifespan – Protect your investment for years to come.
🔹 Improve Safety – Ensure compliance with modern building codes and standards.
🔹 Cost-Effective – Avoid expensive replacements by strengthening existing structures.
🔹 Resilience Against Disasters – Strengthen your building to withstand seismic activity and heavy loads.

📞 Contact Us Today!

📩 @pragmaengineering
📱 +251975889929 | +251941099797

Pragma Engineering – Your Trusted Partner in Structural Excellence!

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉የጸደቀው የሕንፃ አዋጅ የስነ ሕንጻ -ንድፍ ሙያተኞች ላይ ስጋት እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲሱ የሕንፃ አዋጅ የስነ ሕንጻ -ንድፍ ባለሙያ (አርክቴክቶች)ን ሙያ የሚያሳጡ ነጥቦች የተካተቱበት ነው ሲል የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ቅሬታውን ለአሐዱ ገልጿል።

በዛሬው ዕለት በተከናወነው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 9ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅን ጨምሮ ሦስት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል።

"ይሁንና በፀደቀው አዋጅ ላይ ቅሬታችንን ብናቀርብም ተቀባይነት ተነፍጎንናል" ያለው የስነ ሕንፃ ንድፍ ባለሙያዎች ማሕበሩ፤ ቀድሞውኑ በረቂቅ አዋጁ ላይ ቅሬታው እንደነበረው አስታውቋል።

የስነ ሕንጻ - ንድፍ ባለሙያዎች ማህበር፤ "በቀድሞው የሕንፃ አዋጅ ላይ ተጠብቀው የኖሩና የሕንፃ ንድፈ ሐሳብ አፍላቂዎችን የሕንፃ ሥራ ባለሙያዎችን የማያካትቱ አሰራሮችን በአዲሱ አዋጅ ላይ ተካተዋል" ሲል ገልጿል ፡፡

በሕንጻ ሥራ ላይ ተጠያቂነት የሚሰፍንበትን አካሄድ ያላከበረ ከመሆኑ በተጨማሪም፤ በአለም ዓቀፍ ካለው ልምድ አንፃር የሚጣረስ መሆኑም ገልጿል፡፡

በሂደት ላይ በነበረው የሕንጻ ሥራ አዋጅ ላይ የተሰተዋሉትን ቅሬታዎች ለምክር ቤቱ ቢያቀርቡም ተቀባይነት አለማግኘታቸውን ለአሐዱ የገለጹት የማህበሩ ፕሬዝዳንት ሐብታሙ ጌታቸው ናቸው።

ልክ እንደ ሕክምና ባለሙያዎች ሙያ የሚዳኝበት ገለልተኛ ተቋም ሊቋቋም ይገባል እንጂ፤ በዘፈቀደ የሚታይበት አካሄድ የግንባታ ዘርፍን የሚጎዳው መሆኑን ገልጸዋል።

ሌላኛው በአዋጁ ላይ ከተነሱት ቅሬታዎች መካከል ሕንጻ በሚገነባበት ወቅት በሌሎች ባለሙያዎች በሚፈጥሩት ስህተት የስነ ሕንጻ ንድፋ ወይንም የአርክቴክቸር ባለሙያዎችን ተጠያቂ የሚያደርግበትን አካሄድ አንዱ እንደሆነም ማሕበሩ ስሞታውን ለአሐዱ አሰምቷል።

የማሕበሩ ፕሬዝዳንት አክለውም፤ የሙያ ደህንነትን ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መውደቁን የገለጹ ሲሆን፤ "በተጨማሪም አዋጁ በግንባታ ዘርፍ ላይ ለሚደርሱ ጥፋቶች ተጠያቂነትን የማያሰፍን ነው" ሲሉ ተችተዋል።

አዋጁ ባለፈው ወር ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለውይይት ቀርቦ የነበረ ቢሆንም፤ በርካታ አለመግባባቶች የተስተዋሉበት እንደነበር አሐዱ መዘገቡ ይታወሳል።

የኢትዮጵያ ግንባታ ተቋራጮች ማሕበርን ጨምሮ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር በአዋጁ ላይ ከፍተኛ ትችት ከሰነዘሩ መካከል ይገኙበታል

ነገር ግን እነዚህ ቅሬታዎች እና ትችቶች ምላሽ ሳያገኙ ምክር ቤቱ አዋጁ ተፈፃሚ እንዲሆን አፅድቆ ወደ የሚመለከተው አካል መምራቱ ነው የተገለጸው።

Via አሐዱ ሬዲዮ

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 97 ነጥብ 6 በመቶ መጠናቀቁ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል

የኮርቻ ግድቡ በ2010 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በአራት ተከታታይ ዙር ዓመታዊ ውኃ መያዝ መጀመሩና ሁለቱን ግድቦች የሚያገናኘው የድልድይ ሥራ ሙሉ በሙሉ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝም ተናግሯል፡፡

በተጨማሪም የግድቡ የማስተንፈሻ በሮች ሙሉ በሙሉ መጠናቀቃቸው የተገለጸ ሲሆን፤ የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራዎች 87 በመቶ መድረሱን አመላክቷል፡፡

1 ሺሕ 800 ሜትር የሚረዝመው እና ከባህር ጠለል በላይ 645 ሜትር ከፍታ ያለው የዋናው ግድብ የሲቪል ሥራዎች አፈፃፀም 99 ነጥብ 6 በመቶ በላይ የተጠናቀቀ መሆኑንም ጽ/ቤቱ ለአሐዱ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ አራት ወራት ለግድቡ ግንባታ ከ311 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገልጿል፡፡

እንዲሁም ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ 12 ዓመታት፤ ለግድቡ ግንባታ ከ20 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ጽ/ቤቱ ገልጿል።

እስካሁን ኃይል እያመነጩ ካሉት የግድቡ አራት ተርባይኖች ሁለቱ ተርባይኖች እያንዳንዳቸው በሙሉ አቅማቸው 375 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳላቸው የተገለጸም ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ 400 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም አላቸው፡፡

የቀሪዎቹ 9 ዩኒቶች ተከላና የቅድመ ኃይል ማመንጨት ሙከራ ተጠናቆ በሙሉ አቅማቸው ኃይል ማምረት ሲጀምሩ ደግሞ፤ አሁን ያለውን የአገራችንን የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም በ83% እንደሚያሳድገው ተነግሯል፡፡

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ደግሞ 5 ሺሕ 150 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጭ ሲሆን፤ ዓመታዊ የኃይል ምርቱ ደግሞ 15 ሺሕ 760 ጊጋ ዋት በሰዓት እንደሚሆን ይጠበቃል!

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉ERA Design Manual

🏷293.5 Mb ስለሆነ Wifi ይጠቀሙ

/channel/ETCONpWORK

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት

ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት

ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉Building Spatial Design
Definition

🚧Accessible - a site, building, facility or portion thereof that can be approached, entered and used by physically disabled persons.

🚧Approved - approved by the building official having jurisdiction.

🚧Balcony - a horizontal projection, including a hard nail, or balustrade to serve as an outside space.

🚧Basement - that portion of a building that is partly or completely below grade.

🚧Building line - the line established by law, beyond which a building shall not extend, except as specifically provided by law.

🚧Building official - the officer or other designated authority charged with the administration and enforcement of this code, or duly authorized representative.

🚧Court - an open, uncovered space, unobstructed to the sky, bounded on three or more sides by exterior building walls or other enclosing devices.

🚧Combination sign - a sign incorporating any combination of the features of pole, projecting and roof signs.

🚧Dwelling - a building that contains one or two dwelling units used, intended or designed to be used, rental, leased, let or hired out to be occupied for living purposes.

🚧Exit - a passage or means of egress from any building, storeys or floors to street or other open space of safety.

🚧Fire door - a door and it's assembly so constructed and assembled in place as to give protection against the passage of fire.

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉Overview of Construction Project KPIs

🏷Key Performance Indicators (KPIs) are essential metrics used to evaluate the success and efficiency of construction projects.

⏺They help project managers monitor various aspects such as time, cost, quality, and safety, enabling informed decision-making and effective project management.

🏷Essential Categories of Construction KPIs

💫1-Schedule KPIs Planned vs. Actual Timeline (PvA)

▶️This KPI compares the planned schedule against the actual progress, identifying delays and helping to keep projects on track.

⏺Schedule Performance Index (SPI): Measures how well a project adheres to its schedule, with values greater than 1 indicating that the project is ahead of schedule4.

💫2-Cost KPIs Cost Variance (CV):

⏺This KPI assesses the difference between planned and actual expenditures, providing insights into budget management.

⏺Net Cash Flow: Calculated as Net Cash Flow=Money Coming In−Money Going Out
Net Cash Flow=Money Coming In−Money Going Out, it measures the liquidity of a construction firm.

💫3-Quality Control KPIs

⏺Passed-to-Total Inspection Ratio: A critical measure of project quality, indicating how many inspections were passed versus the total conducted Number of Defects and Rework .

⏺Rate: These metrics help identify quality issues early, reducing costs associated with rework.

💫4-Safety KPIs

▶️Incident Rate: This KPI quantifies workplace safety by measuring the number of incidents per 100 employees over a year.

⏺Near-Miss Reporting: Tracking near-misses can help organizations proactively address potential hazards before they result in accidents.

💫5-Productivity KPIs

⏺Labor Productivity: Measured by output per labor hour, this KPI helps assess workforce efficiency and effectiveness.

⏺Resource Utilization Rate: This metric evaluates how effectively human and material resources are being used throughout the project lifecycle.

🌟Conclusion

⏹Construction KPIs play a vital role in managing projects effectively by providing measurable insights into various performance aspects. By focusing on key areas such as schedule adherence, cost management, quality control, safety practices, and productivity metrics, construction managers can enhance decision-making processes and ultimately improve project outcomes.

Via Yonatan Tadesse PMP

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉What are the Difference Between Culverts and Drainage Systems?

🚧Culverts and drainage systems are both essential components of road infrastructure.

⏺They allow water to flow under a roadway or other obstruction.

▶️Typically made of concrete, steel, or other durable materials, they are designed to withstand heavy loads and high water volumes.

💫Culverts;

Culverts are usually found across roads, allowing water to flow from one side of the road to the other.

Their primary purpose is to prevent flooding, protect roads and bridges from erosion, and improve water quality by filtering out pollutants.

💫Drainage Systems;

Drainage systems, on the other hand, are designed to collect and channel water away from the road surface.

Typically located along roads, drainage systems collect water that falls on the road surface and channel it away.

These systems can include ditches, gutters, storm sewers, and other components that help manage runoff.

⭐️Conclusion;

🏷In conclusion, culverts and drainage systems serve different purposes, but both are critical components of road infrastructure.

⏺Culverts allow water to flow under roads, while drainage systems collect and channel water away from the road surface.

⏺By working together, these two systems help keep roads safe and protect nearby communities from flooding and erosion.

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉10 Points Construction engineers should remember on site:

1: Check size of bars for slab beam and column etc.

2: Length of bar for any steel which we use for construction works.

3: Position of bars.

4: Count No’s of steel bars.

5: Check lap length of steel.

6: Check concrete cover for steel reinforcement.

7: Spacing of bar for beam column and slab etc.

8: Direction of bars.

9: Check over all dimension of beam and slab.

10: Check beam and slab lever before starting concrete work.

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉FIDIC’s latest Practice Note II: Appointment of Dispute Boards is here! Unveiled at the FIDIC International Contract Users’ Conference in London on 4 December 2024, this essential guide is a must-read resource for industry professionals.

🏷This comprehensive note provides key insights and guidance on appointing dispute boards, addressing critical aspects such as:

✅ Their role in FIDIC forms of contract
✅ Choosing between standing or ad-hoc boards
✅ Deciding the number of members and following contractual timelines
✅ Selecting qualified members and ensuring compliance with contractual requirements

💫Developed by FIDIC’s Dispute Avoidance and Adjudication Forum, with contributions from leading experts, including FIDIC General Counsel Daduna Kokhreidze, FIDIC Certified Adjudicators and members of the FIDIC President’s List, Taner Dedezade, Yann Schneller and Nicholas Gould.

Via Yonatan Tadesse

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከ አባይ ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት

ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉ETCONp TIP ለ ጠቅላላ እውቀት
------------------------------
💫Ms Word ላይ በጣም ጠቃሚ የሆነ 20 አቋራጮች (Short Cuts)
------------------------------
CTRL + A - Select all
CTRL + Z – Undo
CTRL + Y - Redo
CTRL + S – Save
CTRL + C - Copy
CTRL + V - Paste
CTRL + U - Underline
CTRL + X - Cut
CTRL + B - Bold
CTRL + D - Fill down cell
CTRL + E - Center Alignment
CTRL + F - Find
CTRL + G - Go to current
CTRL + H - Replace
CTRL + I - Italic
CTRL + J - Full justification
CTRL + K - Create hyper link
CTRL + L - Left Alignment
CTRL + M - Tab
CTRL + N - New page
CTRL + O - Open
CTRL + P - Print
CTRL + R - Fill right cell
CTRL + S - Save
CTRL + U - Underline
CTRL + V - Paste
CTRL + X - Cut
CTRL + Y - Redo
CTRL + Z - Undo

🏷Next Auto Cad Shortcuts እንለጥፋለን

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት እና የሀብት አስተዳደር ሥርዓቱን ለማዘመን ከደቡብ አፍሪካ ኩባንያ ጋር ስምምነት ፈጸመ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ካደረገው ሎህባወር አሶሴት ጋር በዘመናዊ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት አስተዳደር እንዲሁም በሀብት አስተዳደር ዙሪያ ዓለምዓቀፋዊ ልምዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ደርሰዋል፡፡

ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል እና የአማካሪ ድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚስተር ሬን ሆርድ ፈርመዋል፡፡

በከፍተኛ ሁኔታ እያደገና እየሰፋ ያለውን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ግንባታ መርሀ ግብር ዓለምዓቀፋዊ የፕሮጀክትና የሀብት አስተዳደር ልምዶችን በመቀመር ረገድ ስምምነቱ አገራዊ ፋይዳ ይኖረዋልም ተብሏል፡፡

በተጨማሪም በቴክኖሎጂ ፣ እውቀት ሽግግር እና በኮንስትራክሽን እንዲሁም በቤት አስተዳደር ሥራዎች ዘመናዊ የአሰራር ስርዓቶች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ነው፡፡

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር ኮርፖሬሽኑ በፕሮጀክት አስተዳደር ረገድ በሞዴልት የሚጠቀስ ስርዓት መዘርጋት የቻለ ተቋም እንደሆነ አስታውሰው በአሁኑ ሰዓት የኮርፖሬሽኑ የግንባታ ፕሮጀክቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ በመሆኑ የተቋሙን የፕሮጀክትና የሀበት አስተዳደር አቅምን በማሳደግና የአሰራር ሥርዓት በማሻሻል የኮርፖሬሽኑን ትርፋማነትና ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥራ ከወዲሁ መሥራት አስፈላጊ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

ከሎህባወር አሶሴት ኩባንያ ጋር በመሆን ዓለምዓቀፋዊ ልምዶችን ተግባራዊ ለማድረግ ኮርፖሬሽኑ እንደሚሰራ ክቡር አቶ ረሻድ ተናግረዋል፡፡

የሎህባወር አሶሴት ዋና ሥራ አስፈጻሚ በበኩላቸው ባስተላለፉት መልዕክት በከፍተኛ ለውጥ ላይ ካለው ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጋር በጋራ ለመስራት እድል በማግኘታቸው ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው ገልጸው በዘርፉ ለ28 ዓመታት ያዳበሩትን የማማከር አገልግሎት ልምድ ለኮርፖሬሽኑ ለማከፈል እንደሚሰሩም ተናግረዋል፡፡

በስምምነቱ ወቅትም የዓለምቀፉ የሙያ ደህንነትና የጤና ፕሬዜደንት የኢንተርናሽል የሲቪል መሀንዲስ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር ካርል ሀይንስ ተገኝተዋል፡፡

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

Intercon Construction Chemicals 
    
👉 Authorized agent of MC (Conmix), Weber and SIMENTEK

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Concrete Repair, Grout   
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Wall Putty, Prime Coat, Rush Coat
● Quartz, Contextra
● Specialized paints (Thermal and Insulation Paints, Street and Playground Paints)
● Floor hardener, Epoxy              
● Geotextiles, Geo-membranes and other construction chemicals and materials

Tel: 0961955555 or 0961955559
Address: Signal, around signal mall

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉የሪል እስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ።

🏷የህ/ተ/ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ረቂቅ አዋጁ፤ አዋጅ ቁጥር 1357/2017 ሆኖ በሁለት ተቃውሞና በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል።

🚧ዛሬ በምክር ቤት የፀደቀው ረቂቅ አዋጅ የሪል ስቴት አልሚ ድርጅት ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ እንደማይችል አስቀምጧል።

⏺በተጨማሪ በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል የውሸት ማስታወቂያ ማስነገር እንደማይችልም አስቀምጧል።

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

'' 'መጀመሪያ ሙት፤ ቀጣይ ይከፈልሃል'....

''የሳዑዲ አረቢያ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሚገነቡት የሰራተኛውን መብት በጣሰ መንገድ ነው''  - ሂውማን ራይትስ ዎች

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ስደተኞች በተሰማሩበት የ ኮንስትራክሽን ሥራ ዘርፍ ላይ ለከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጋላጭ መሆናቸውን ዓለማቀፉ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስታውቋል፡፡

ተቋሙ ባወጣው ባለ 79 ገጽ አዲስ ሪፖርት በሳዑዲ አዳዲስ ትላልቅ ፕሮጄክቶች ሲገነቡ ''መጀመሪያ ሙት፤ ቀጣይ ይከፈልሃል'' የሚል ጭቆና የተሞላበት አሰራር እንዳለ አመላክቷል፡፡

"የሳዑዲ አረቢያ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሚገነቡት የሰራተኛውን መብት በጣሰ መንገድ ነው'' ሲልም ወቅሷል።

ድርጅቱ ሳዑዲ አረቢያ በ2034 ለምታዘጋጀው የዓለም ዋንጫ የቀን ሰራተኞች ላይ ሊደርስ የሚችለውን የመብት ጥሰት የዓለማቀፍ እግር ኳስ ፌደሬሽን (FIFA) አስቀድሞ ሊመለከተው እንደሚገባ አሳስቧል፡፡

Via eurasia review

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

👉The Ethiopian Roads Authority (ERA) classifies terrain for road design based on the following slope percentages:

Flat: 0–5% slope
Rolling: 5–25% slope
Mountainous: 25–50% slope
Escarpment: Slope greater than 50% 

🚧The geometric design of a road depends on the terrain it passes through.

⏺For example, the design speed of a road varies based on the type of road and terrain. 

🏷The ERA first published road design manuals in 2002 to provide a standardized approach for road design, construction, and maintenance in Ethiopia.

💫The manuals are periodically updated to reflect technological development and changes in the country's conditions. 

⏹Terrain classification is the process of dividing the Earth's surface into units or sub-units based on similar terrain properties.

⏺These properties include geomorphological characteristics, geological characteristics, morphometric properties, and soil characteristics. 

@etconp

Читать полностью…

ETCONp - Ethiopian Construction Work Professionals

#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️Stone paint
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

ቴሌግራም:
@antearb
@antearb

Читать полностью…
Subscribe to a channel