በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርት ሰጪ እና አዝናኝ የሆኑ ልብወለዶች፣ መጣጥፎች፣ ኢትዮጵያዊ ሃሳቦች እና የታሪክ ዳራዎች ተነስተው የምንማማርበት የእውቀት ሽግግር የሚካሄድበት መድረክ ነው