ethio360media | Unsorted

Telegram-канал ethio360media - Ethio 360 Media

37564

ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!

Subscribe to a channel

Ethio 360 Media

በአማራ ክልል ባለዉ ውጊያ ክልሉ ከመንግሥት መዋቅር ውጪ ናቸው ያላቸውን ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች አሳወቀ‼️

መንግስት ከስር የተዘረዘሩ ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች ከመንግሥት መዋቅር ውጪ ስለሆኑ ምንም አይነት ገንዘብ ዝውውር እንዳይፈፀም እገዳ ደብዳቤ ፅፏል።

ከእነዚህ ውስጥ!

▪ከሰሜን ሸዋ ወረዳዎች:-ሚዳ፣መርሃቤቴ፣ አለም ከተማ ፣እነዋሪ፣ መንዝ ቀያ፣ መንዝ ላሎ፣መንዝ፣ ማማ፣መንዝ ሞላሌ፣ መንዝ ጌራ፣ ሲያደብር፣ ዋዩ፣ እንሳሮ ፣ምረትና ጅሩ ወረዳዎች

▪ሰሜን ወሎ ወረዳዎች:- ግዳን ወረዳ ፣እስታይሽ፣ ቡግና እና ሙጃ ወረዳዎች

▪ከደቡብ ወሎ ወረዳዎች:- ወግዲ ወረዳ፣ ከለላ፣ መካነሰላም ፣ቦረና እና ዋድላ ደላንታ ወረዳ

▪ከምዕራብ ወሎ ወረዳዎች:- አማራ ሳይንት

▪ከደቡብ ጎንደር ወረዳዎች:- ደብረታቦር ከተማን ጨምሮ ሁሉም ወረዳና ከተማ አስተዳደሮች

▪ከጎጃም:- ሰሜን ጎጃም፣ ምስራቅ ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ሁሉም ወረዳ እና ከተማ አስተዳደሮች

▪ማዕከላዊ ጎንደር ወረዳዎች:- ምዕራብ ደንብያ ወረዳ፣ጣቁሳ፣አለፋ፣ምስራቅ ደንብያ፣ሻውራ፣ቆላድባ ወረዳዎች

▪ከምዕራብ ጎንደር ወረዳዎች:- ቋራ ወረዳ

▪ከሰሜን ጎንደር ወረዳዎች:- ጃናሞራ ወረዳዎች ከመንግሥት መዋቅር ውጪ ናቸው ብሏል። በእነዚህ ወረዳዎችም ምንም አይነት የገንዘብ ዝውውር እንዳይኖር የክልሉ ገንዘብ ቢሮ አግዷቸዋል።
ትግሉ ይቀጥላል‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ይህ የምታዩት ምርኮኛ የመከላከያ እና የኦሮሚያ ልዩ ሀይል እንዲሁም ሚሊሻ አባል ነው።

ድል ለተገፋው እና ለታረደው አማራ‼️
ፋኖ ያሸንፋል‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ኢፈርት ከዚያ ሁሉ ትግልና መስዋዕትነት በኋላ ተመልሶ መጣ።

የኢትዮጵያ ነገር እንዲህ ነው‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ማጀቴ‼️

ትናንት በሰሜን ሸዋ ዞን አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ዙሪያ ባሉ ተራራማ አካባቢዎች በከባድ መሳሪያ ታግዞ በተካሄደው ውጊያ የሰብዓዊ እና የንብረት ጉዳት አድርሷል።

በዚህ ውጊያ ላይ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የተውጣጡ ሚሊሻዎች ጭምር ተሳትፈዋል ተብሏል።

በፀጥታ አካላት ላይ ከፍተኛ የሚባል ጉዳት ደርሷል ብለዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ማጀቴ‼️

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ ማጀቴ ዛሬ ከጠዋቱ 11:00 ጀምሮ ከፍተኛ ውጊያ መኖሩን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ጠለምት❗❗

በጠለምት መከላከያ ሠራዊት የአካባቢውን አስተዳደር እየተረከበ መሆኑ የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

ከየአካባቢው 15 ሰዎች ተዋቅረው የትግራይ ተፈናቃዮችን እንዲቀበሉ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ተብሏል።

በዚህም በአካባቢው ነዋሪዎች በኩል ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል ተብሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ላሊበላ‼️

በላሊበላ ከተማ ሰሞኑን ወጣቶቹን ያሳተፈ ውይይት ተካሂዷል።

በዚህ ውይይት ላይ መንግስትን የሚያጥላላ ንግግር አድርገዋል የተባሉ ወጣቶች እየታደኑ እየታሰሩ ነው ብለዋል።

በርካታ ወጣቶች በተለምዶ የማር ሙዚየም በሚባል ቦታ ታስረዋል ብለዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ጤፍ❗❗

ከሀምሌ መጨረሻ ጀምሮ በአማራ ክልል በተፈጠረው ውጊያ ምክንያት በክልሉም ከክልሉ ውጪ ባሉ ከተሞች የጤፍ ዋጋ ከ15-20% ጭማሪ አሳይቷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ይናገራሉ።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ባህርዳር❗❗❗

ትናንት አዳሩን በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህርዳር ከተማ ስድስት የቦንብ ጥቃቶች ተፈፅመዋል።

የቦንብ ጥቃቶቹ በማን እንደተፈፀሙ እና ምን ያህል ጉዳት እንዳደረሱ የተገለፀ ነገር የለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ፋኖን ደግፋችኋል የተባሉ ባላሀብቶች እና ወጣቶች እየታሰሩ ነው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የኦሮሚያ ብልፅግና በአማራ ክልል አመራር እና ሕዝብ ላይ የራሱን ሞግዚት ስልጣን ላይ ለማስቀመጥ በይፋ እያደረገ ያለው ዘመቻ‼️


ዘመቻው የአማራ ሕዝብ ላይ የመሰለው ሁሉ አሁን በይፋ መጥቷል።

አሁን በአማራ ክልል አመራር ላይ ዘመቻው ተጀምሯል።

በርካታ አመራሮች እየተነሱ ነው። በደብዳቤም ስልጣናቸው ተገድቧል።

የኦሮሚያ ብልፅግና በአማራ ክልል የሚፈልገው አመራር እየተመደበ ነው።

የክልሉ ምክር ቤትም አመራርም  ስልጣን አልባ ሆኖ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በቁም እስር ላይ ናቸው።


"በይፋ አዲስ የኦሮሚያ ብልፅግና ሞግዚት" አስተዳደር በአማራ ክልል እየተዋቀረ ነው።

"መፍትሄው" አዲስ የሚመደቡትን አመራሮች ሳይጠናከሩ እግር በእግር እየተከተሉ እርምጃ መውሰድ ነው።

ሳይቃጠል በቅጠል ነው ‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

#የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር #ሙሳ ፋቂ ማሃመት #በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ገጭት እንዳሳሰባቸው አስታወቁ‼️
የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ #ፋቂ ማሃመት በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ግጭት እጅግ እንዳሳሰባቸው በማስታወቅ በአፋጣኝ ተኩስ እንዲቆም ጠይቀዋል።

ሊቀመንበሩ በህብረቱ ድረገጽ ባስተላለፉት መልዕክት ሁኔታውን በትኩረት እየተከታተሉት እንደሚገኙ አስታውቀው የአፍሪካ ህብረት #የኢትዮጵያ ህገመንግስታዊ ስርአት እንዲከበር፣ ለግዛት አንድነቷ፣ ሉአላዊነቷ እና ነጻነቷን ለማስጠበቅ የሚቻለውን ነገር ለማድረግ ቁርጠኛ ነው ብለዋል።

ተፋላሚ ሀይሎች ጦርነቱን እንዲያቆሙ እና ለሰላማዊ ዜጎች ከለላ እንዲሰጡም ጠይቀዋል። ልዩነቶቻቸውን ለመፍታት ሰላማዊ አማራጮችን እንዲወስዱ አሳስበዋል።

የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያውያን ተነሳሽነት ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የሚደረግን ሁሉንም ጥረቶች ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን አስታውቀዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ም/አስተዳዳሪ አቶ ክላን ሳህለማሪያምን ጨምሮ ርካታ አመራሮች ዛሬ መታሰራቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

የደብረብርሃን ከንቲባ ፀ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ በየነ ፣አቶ ሀይለማርያም የደብረብርሃን አገልግሎት ጽ/ቤት ሀላፊ እና አቶ ታጠቅ የብልፅግና ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ እንደሚገኝበት ታውቋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በወልቂጤ እየተደረገ ያለውን ማንነት ተኮር እስር እንዲቆም የአገር ሽማግሌዎች የመንግሥት አመራሮችን ጠየቁ
=======#=======

ማክሰኞ ነሐሴ 9 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የጉራጌ ዞን ዋና ከተማ በሆነቸው ወልቂጤ ከቀናት በፊት የተጀመረው ማንነት ተኮር እስር እና አፈና እንዲቆም የከተማው የአገር ሽማግሌዎች እና የወጣት ተወካዮች የመንግሥት አመራሮችን መጠየቃቸውን አዲስ ማለዳ ከአገር ሽማግሌዎችና ከወጣት ተወካዮች ሰምታለች።

ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የአገር ሽማግሌ ትናንት ነሐሴ 08/2015 ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ ወደ ከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጽህፈ ቤት በማቅናት አሁን ላይ በከተማው እየተደረገ ያለው ማንነት ተኮር የጅምላ እስር እንዲቆም መጠየቃቸውን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

በከተማዋ ረዥም ዘመን ከኖሩ የአማራ ብሔር ተወላጆች ጋር ተጋብተው እና ተዋልደው እንደኖሩ በመግለጽ፤ በዚህ ሰዓት በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እየተደረገ ያለው እስር እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፍጹም ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን ለከንቲባው ማስረዳታቸውን አውስተዋል፡፡

ከአገር ሽማግሌዎቹ እና ከወጣቶቹ አቤቱታ የቀረበላቸው የከተማዋ ከንቲባ “ሁከት አቀናጅታችኋል” ተብለው የተወሰኑ ወጣቶች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን እንጂ በከተማው ማንነት ተኮር የጅምላ እስር መኖሩን መረጃው እንደሌላቸው ገልጸውልናል ነው ያሉት።
አዲስ ማለዳ

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ሰሜን ሸዋ ጅሩ‼️

ከአዲስ አበባ ወደ ሰሜን ሸዋ ዞን ጅሩ ሲጓዝ የነበረ ማዳበሪያ በኦነግ ሸኔ መዘረፉን የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

ገበሬው እስከ መጪው አርብ ድረስ ማዳበሪያ ይገባላችኋል ጠብቁ ተብለው የነበረ ቢሆንም ማዳበሪያው መንገድ ላይ ተዘርፏል ተብሏል።

ከመጪው አርብ በኋላ የአዝመራ ወቅት ስለሚያልፍ ገበሬው እጅግ ተቸግሯል። ወደ ጅሩ ወረዳ የሚያስገባው ሶስት መንገዶች ዝግ ናቸው ብለዋል።

በተለይ የጅሩ አርሶአደር ትርፍ አምራች በመሆኑ እንደሀገር ትልቅ ኪሳራ ማስከተሉ አይቀርም።

=[=====================

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በላያቸው ላይ ሊሾም ነው።


ዐብይ አህመድ እነ ዶክተር ይልቃልን አዲስ አበባ በቁም እስር አስቀምጦ ሌላ አመራር ሊሾም እንደሆነ ታውቋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፅድቅ ሊባል መሆኑ ተሰምቷል።


ከሶስት ቀን በፊት ይህ ጥንቅር ተሰርቶ የነበር ቢሆንም አሁን የሚሾሙት አመራሮች ዝርዝር በዚህም በዛም እየተሰማ ነው። 

መፈንቅለ መንግስት ማለት እንዲህ ነው።

ደብዳቤ ካስፃፈ በኋላ በቁም እስር አስሮ ሌላ በላያቸው ላይ ሹመት።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

• ዐማራ የሚታገልበት ከበቂ በላይ ሃቅ አለው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ጣርማበር‼️

ከትናንት በስተያ በሰሜን ሸዋ ዞን በጣርማበር ከተማ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ጉዶበረት በሚባል አካባቢ በአካባቢው በሚንቀሳቀስ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሟል።

በዚህ የተነሳ በአካባቢው የተኩስ ልውውጥ የተደረገ ሲሆን ዋናው መንገድም ለሰዓታት ተዘግቶ እንደነበር የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በሰሜን ሸዋ ዞን ደነባ አካባቢ ከትናንት በስተያ ከፍተኛ ውጊያ እንደነበር ተገለፀ‼️

ባለፈው ሳምንት የፋኖ አባላት መንዲዳ ከተማ ላይ ገብተው ከፖሊስ እና ከሚሊሻ አባላት መሳሪያ ወስደዋል በሚል ወደ መንዲዳ ከተማ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል እንዲገባ ተደርጓል። በዚህም መንገዱ ከተዘጋ ሳምንታት ተቆጥረዋል።

የኦሮሞ ልዩ ሀይል ወደ ደነባ እንገባለን በሚል የተኩስ ልውውጥ እንደነበር የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ባህርዳር❗❗👇

ትናንት ከባህርዳር በቅርብ እርቀት በምትገኘው መራዊ ከተማ አቅራቢያ በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መኪና ላይ በደፈጣ ጥቃት ተፈፅሟል ተብሏል።

በዚህም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን እና ሌሎች አመራሮች ለጥቂት አምልጠዋል ተብሏል። መኪናው ግን የተወሰነ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የደፈጣ ጥቃት❗❗

ከትናንት በስተያ በጎንደር ዙሪያ ማክሰኝት ልዩ ስሙ ቁልቋል በር በሚባል አካባቢ በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸዋል ተብሏል። በዚህ ጥቃት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል። በአንድ ፒካፕ ላይ የተጫነ ዲሽቃ ጉዳት እንደደረሰበት እና መኪናው ሲነድ ማየታቸውን ተናግረዋል። በዚህ የተነሳ በአካባቢው ውጊያ ተቀስቅሶ እንደነበር እና ከባድ የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ታውቋል ሲሉ ምንጮቼ ገልፀዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ፒያሳ አራዳ ህንጻ ላይ ያሉ የ42ቱ ሱቆች ባለቤቶች ዛሬና ነገ እቃቸውን አውጥተው እንዲያስረክቡ በቃል ታዘዙ ። ደብዳቤ ይሰጠን ቢሉም ሰሚ አላገኙም ። ትዕዛዙ የተሰጠው ትናንት 12:00 ሰዓት ነው ።
በዘመነ ኢሠፓ በከተማ አስተዳደሩ ተሰርቶ ለነጋዴዎች በንግድ ድርጅትነት ስም ተላልፎ እስካሁን በገበያ ማዕከልነት ስም ሲያገለግል ቆይቷል። አሁንም እያገለገለ ይገኛል። ይሁንና ከአጠቃላይ ህንጸው 42 ሱቆች ተለይተው በልማት ስም ስለሚፈርሱ የሱቆቹ ባለቤቶች ያለምንም ተለዋጭ ቦታ ለቀው እንዲወጡ ሰኔ 29/15 ይነገራቸዋል።

በተለያዩ አቤቱታዎች ቢቆዩም ትናንት ነሐሴ 12/15 ከስራ ሰዓት ውጪ 12:00 ሰዓት ገደማ በየመደብሩ እየዞሩ " ከበላይ የመጣ ትዕዛዝ ስለሆነ ቅዳሜና እሁድ ለቃችሁ ቤቶቹን እንድታስረክቡ " የሚል የቃል ማስጠንቀቂያ እየዞሩ ይነግሯቸዋል። ባለሱቆቹም " በየቢሮው አቤቱታችንን እንዳናሰማ ሆን ተብሎ አርብ 12:00 ሰዓት ተነግሮናል " የሚል ቅሬታ አላቸው።

በተጨማሪም " 42ቱ ሱቆች ተለይቶ ለልማት ስለሚፈለግ ይፈርሳልና ውጡ መባሉ ምናልባትም ሊፈርስ ሳይሆን እኛ ስንወጣ ለሌሎች ሊሰጡት ይሆናል " የሚል ጥርጣሬ ያላቸው ሲኖሩ ሌሎች ደግሞ " የከተማ አስተዳደሩ ሕንጻ ጎልቶ እንዲታይ ስለተፈለገ ብቻ ደርግ ሰርቶ የሰጠንንና ኢሕአዴግም ምንም ያላደረገው የሀገር ሀብት ይፍረስ መባሉ አሳዛኝ ነው ብለዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

State department❗❗

በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር በአሜሪካ ከሚኖሩ የአማራ ተወካዮች ጋር ውይይት አድርገዋል።

በውይይቱ የአማራ ብልፅግና በህዝቡ ዘንድ ቅቡልነት እንደሌለው፣ስለ ጦርነቱ መንስኤ እና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን እንዳስረዷቸው የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

በዚህ ውይይት ላይ ማይክ ሀመር የአማራ ክልልን ግጭት በቅርብ እየተከታተሉት እንደሆነ አንስተው ከአማራ ተወካዮችም በቂ መረጃ እንዳገኙ እና በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተጠቁሟል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ላላየ አሳዩ…!

"…ዋናው ጠባቸው ዐማራ ከሚለው ማንነት ጋር ነው። እነሱ እስላም ሆንክ ክርስቲያን ዐማራ ከሆንክ አይምሩህም። የዐማራን ትግል መደገፍ እና አብሮ መታገል ዋነኛ ጥቅሙ እንደነዚህ ዓይነት ሳዲስቶችን አደብ ለማስገዛትም ጭምር ነው። እናም እንዲህ ዓይነት ቪድዮዎችን ወደ ትግል ለገቡ ታጋዮች፣ ሽምግልና እያሉ ለዚህ አራጅ መንግሥት ተልከው ለሚመጡ ካድሬ ቄስና ሼኮች አሳዩአቸው።

"…አባው እንዲህ ዓይነቱ በመርዘኛዋ ወያኔ ለዘመናት የተዘራው መርዛም የዘር ፖለቲካን ማጥፋት የሚቻለው እንዲህ እንደ ምስኪኑ ታዳጊ የዐማራ ህጻን ዝም ብሎ በፍልጥ ተቀጥቅጦ በመገደል ሳይሆን በመመከት ከዚያም በማንከት ብቻ ነው ብላችሁ አሳዩአቸው። አረመኔ ጨካኝ አሸባሪ ገዳይን መክቶ መግደል መሸነፍ አይደለም። እሱ የገዳይ የአቢይ አሕመድ ፉገራ ነው። አረመኔ አሸባሪን መክቶ መግደል ጽድቅ ነው።

• አሁን ማልቀስ የለም። አኬርም ይገለበጣል። ዐማራም ያሸንፋል። ድል ለዐማራ ፋኖ…!

(ዘመድኩን በቀለ)

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የአስቸኳይ ጊዜ እዙ የመንግሥት እና የድርጅት መኪኖችን ለዘመጃው በሚል ለግዳጅ አምጡ እያለ መሆኑ ተሰምቷል።

ለምሳሌ የአውስኮድ እና የአልማ መኪኖች ለግዳጅ አምጡ ተብለዋል። ሹፌሮችም ዝግጁ እንዲሆኑ ትዕዛዝ የወረደ ሲሆን አንድ ሹፌር በህዝብ ላይ ለሚደረግ ዘመቻ አልሄድም በማለቱ እስራት እና ድብደባ እንደደረሰበት ለማወቅ ተችሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የ አብይ አህመድ አማካሪ ዳንኤል ክብረት ከግድያ ሙከራ አመለጠ።

ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በ ኦሮሞ ፅንፈኞች አማራ ላይ እየተደረገ ያለ ግፍ ነው።

መፍትሄው ለበቀል መነሳት ነው
በ መቶ እጥፍ መበቀል ነው‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አንፆኪያ‼

ሰሜን ሸዋ ዞን የአንፅኪያ ገምዛ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ኃላፊ ም/ኮማንደር ደምሰው አነጋውረው በትላንትናው እለት ከቀኑ 7:40 በተተኮሰባቸው ጥይት ተመተው ህይወታቸው አልፏል።

በወቅቱ ጥቃቱን ማን እንደፈፀመው እስካሁን አልታወቀም።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአሜሪካ የግብረ ሰዶሟ ምድር በመባል የምትጠራው ማዊ ደሴት (ሀዋይ ከተማ) ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በእሳት ነደደች።

የምድር ገነት ተብላ ትጠራ የነበረችው ውብ ከተማ አሁን አመዷ ብቻ ይታያል።
=[=====================

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የአማራ ክልል የምክር ቤት አባል የነበሩት አቶ ዮሃንስ ቧያለው ዛሬ ረፋዱን በባህርዳር ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል።
=[=====================

Читать полностью…
Subscribe to a channel