ethio360media | Unsorted

Telegram-канал ethio360media - Ethio 360 Media

37564

ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!

Subscribe to a channel

Ethio 360 Media

እንዋሪ‼️

በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ዛሬ ከቀኑ 8:30 ገደማ ጀምሮ የጨበጣ በሚባል ከፍተኛ ውጊያ ተቀስቅሷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በም/ሸንኮራ ወረዳ አውራጎዳና ቀበሌ የተፈጠረውን VOA የአካባቢውን ነዋሪዎች አነጋግሮ የሰራው ዘገባ ነው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የውጊያ ቀጠና በሆኑት ከምስራቅ ጎጃም ደብረማርቆስ እስከ ምዕራብ ጎጃም ቲሊሊ ድረስ ያለው የኔትወርክ(የድምፅ) አገልግሎት እንዲቋረጥ ተደርጓል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡

ተማሪዎቹ በበኩላቸው አማርኛ ቋንቋ ከማወቅ በተጨማሪ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ህዝቡን እና የኢትዮጵያን ባህል ማየት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል፡፡

ተጨማሪ የአፍሪካ ቋንቋዎችን የመማር ፍላጎት እንዳላቸውም ተናግረዋል፡፡

ከአማርኛ በተጨማሪ በአፍሪካ ከፍተኛ ተናጋሪ ያለው የስዋሂሊ ቋንቋ በሞስኮ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን ስፑትኒክ አፍሪካ ዘግቧል፡፡

#Ethiopia

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አንኮበር‼️

በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ዛሬ ውጊያ እየተደረገ መሆኑን ከአካባቢው ነዋሪዎች ያገኘነዉ መረጃ ይጠቁማል።

ከደብረብርሃን-አንኮበር-አልዩአምባ መንገድ ከተዘጋ ዛሬ ስድስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ባህርዳር‼️

የባህርዳር ፖሊስ ምክትል አዛዥ ኮማንደር ወርቅነህ ባልታወቁ ኃይሎች በባህርዳር ከተማ ትናንት መገደሉ ተሰምቷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ደብረማርቆስ‼️

መከላከያ ሰራዊት በቤተ መንግስቱ ፋኖ ደግሞ ቀሪውን የከተማውን ክፍል መቆጣጠሩ ታዉቋል።

በከፍተኛ ሁኔታ ዉጥረቱ ቀጥሏል ‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ጋይንት‼️

በደቡብ ጎንደር ጋይንት ዛሬ ከንጋት ጀምሮ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ነው።

ውጊያው ከከተማ ወጣ ብሎ ሽጥ በሚባል አካባቢ ታች ጋይንት መሥመር ላይ እየተካሄደ ነው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአማራ ክልል በንጹሃን ላይ የሚደርሱ ግድያዎች እና የዘፈቀደ እስሮች በአፋጣኝ እንዲቆሙ ኢሰመኮ ጠየቀ‼️
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ በአማራ ክልል የሚታየውን የጸጥታ ችግር በተለይ ከነሐሴ ወር 2015 ወዲህ ተስፋፍቶ ወደ ትጥቅ ግጭት ማምራቱን በመጥቀስ፤ በተለይ ከነሐሴ 19 እስከ ነሐሴ 30/2015 ድረስ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ንጹሃን መሞታቸውን እና ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

"በተለይም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ፣ በሰሜን ጎጃም ዞን አዴትና መራዊ፣ በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደልጊ፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ማጀቴ፣ ሸዋ ሮቢት እና አንጾኪያ ከተሞች እና በአካባቢዎቻቸው በሚገኙ አንዳንድ የገጠር ቀበሌዎች በግጭቱ በርካታ ሲቪል ሰዎች መሞታቸውን፣ ለአካል ጉዳት መዳረጋቸውን እና የንብረት ውድመት እንደደረሰባቸው መረዳት ችያለሁ።" ነው ያለው።

በመንግሥት የጸጥታ አካላት ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎች እጅግ አሳሳቢ ናቸው ያለው ኮሚሽኑ፤ ከሐምሌ 24 እስከ ጳጉሜን 04/2015 ድረስ በተለይም በአዴት፣ ደብረማረቆስ፣ በደብረ ታቦር፣ ጅጋ፣ ለሚ፣ ማጀቴ፣ መራዊ፣ መርጦ ለማርያምና ሸዋ ሮቢት ከተሞች በርካታ ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች መፈጸማቸውን ነው የገለጸው።

የእነዚህ ግድያዎች ሰለባ ከሆኑ ሰዎች መካከል ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ የተያዙ ሰዎች፣ በግጭቱ ወቅት መንገድ ላይ የተገኙ እና ያልታጠቁ ሰዎች፣ “የጦር መሣሪያ ደብቃችኋል አምጡ” በሚል የተያዙ ሰዎች እንዲሁም የሰዓት እላፊ ገደቦችን ተላልፈው የተገኙ ሲቪል ሰዎችና በቁጥጥር ሥር የዋሉ የፋኖ አባላት መሆናቸውንም ጠቁሟል።

ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችም በኮሚሽኑ እና በአስቸኳይ ጊዜ መርማሪ ቦርዱ የተሟላ ምርመራ ሊደረግበት ይገባል ሲልም አሳስቧል።

ኮሚሽኑ ይህን መግለጫ ይፋ እስካደረገበት ጊዜ ድረስ አደረኩት ባለው ክትትል፤ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች፣ ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎች እና የዘፈቀደ እስር እጅግ አሳሳቢ የሆኑ ጉዳዮች ናቸው ብሏል፡፡

ስለሆነም በየትኛውም ወገን የሚወሰዱ ዕርምጃዎች ሲቪል ሰዎችን ወይም የመሠረተ ልማቶችን ዒላማ ከማድረግ ሙሉ በሙሉ እንዲቆጠቡ እንዲሁም፤ የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዳይቋረጥ መከላከል ጨምሮ ለሲቪል ሰዎች ተገቢው ጥበቃ እንዲደረግ ኮሚሽኑ ጥሪውን አቅርቧል።

በማናቸውም ኹኔታ ሊገደቡ የማይችሉ መብቶችን በተለይም በሕይወት የመኖር መብት እና ከኢ-ሰብአዊ አያያዝ የመጠበቅ መብት እንዲከበሩም ጠይቋል።

በንጹሃን ሰዎች ላይ ግድያ በፈጸሙና በዘፈቀደ እስራት ላይ በተሳተፉ አካላት ላይ አስፈላጊው ምርመራ ተደርጎ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥም ኢሰመኮ አሳስቧል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ያሰባሰበውን አመታዊ ሪፖርቱን ለምክር ቤቱ ዛሬ አቅርቧል❗👇

# ትግራይ በነበረው ጦርነት ስምምነቱ መፈራረሙ ባብዛኛው ተኩሱ የቆመ ቢሆንም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተለይም በትግራይ ያለውን ግጭት ወደ ተሟላ ሰላም የአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የመብት ሊቃውንት መሀመድ ቻንዴ ኦትማን  ተናግረዋል።
"አሁን ላይ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው"ሲሉ ገልውታል።
#በአማራ ክልል በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶች እና #ትግራይ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ የሚገልጹ አስደንጋጭ ዘገባዎች እየወጡ ነው፣ ብጥብጥ ግጭቶች አሁን በአገር አቀፍ ደረጃ ላይ ናቸው ብለዋል ኦትማን። "በ#ኦሮሚያ፣አማራ እና ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ያለው ሁኔታ - እየታዩ ያሉ የመብት ጥሰቶች፣ ሥር የሰደዱ ያለመከሰስ እና የመንግስት ደህንነትን ጨምሮ - ለበለጠ ግፍ እና ወንጀሎች ትልቅ አደጋ አለው ብለዋል። ይሄ በአስቸኳይ መቆም እንዳለበት አሳስበዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

እዉነት ይሄ ኢትዮጲያ ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ እየሆነ ነዉ??

አብይ አህመድ የአማራን ወጣቶች እንዲሁም ህጻናትን አዲስ አበባ ላይ እዲህ እየተበቀለ ነዉ።

ለ አለምአቀፍ ተቋም እንዲደርስ አድርጉ‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በፍቼ ከተማ ታስረው የሚገኙ ዜጎች‼️
የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እዝ ከሁለት ቀን በፊት ባወጣው መግለጫ በኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ሸዋ ሮቢት እና አዋሽ አርባ ባሉ ማቆያዎች ተይዘው ካሉ 764 ሰዎች ውጭ ሌላ "ማገቻ ካምፕ" እንደሌለው ገልፆ ነበር።

በዚህ ዙርያ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማጣራት ባደረግኩት ሙከራ ከእነዚህ አምስት በስም ከተጠቀሱ ቦታዎች ውጪ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር እንዲሁም እንደ ፍቼ ባሉ አንዳንድ በኦሮሚያ ክልል ስር ባሉ ከተሞች ጭምር ተይዘው የሚገኙ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ።

በተለይ በፍቼ ከተማ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተይዘው የሚገኙት በአንድ ስሙን እንዳልጠቅሰው በተነገረኝ ሰፊ የኮንዶሚኒየም ሳይት ነው።

ቲክቫህ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን አናግሮ ዛሬ በሰራው አንድ ዘገባው እንዳረጋገጠውም በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ፣ በማቆያና በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ወገኖች እንዳሉ ጠቅሷል።

እኔም የሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች በገላን እና ቡራዩ ሰዎች ታስረውባቸው የሚገኙ ቦታዎች እንዳሉ፣ ከእነዚህም ውስጥ በርካቶች በኮሌራ ወረርሽኝ እንደተጠቁ እና የሰው ህይወት ጭምር እንዳለፈ ነው።
በ Elias Meseret

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የ አማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የአሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ማይክ ሀመር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ጊዜ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል። ከዚህ ውይይት በኋላ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጳጉሜ 6 ከቀኑ 5:00 አካባቢ በአዲስ አበባ ቄራ ቡልጋሪያ አካባቢ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ተይዘው እንደነበር እና ላፕቶፓቸው፣የእጅ ስልካቸው፣ሰነዶች እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክ እቃዎቻቸው ከተመረመሩ በኋላ እንደተለቀቁ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል።
ማይክ ሀመር በቆይታቸው ከትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አመራሮች፣በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች እና ከመንግሥት ሀላፊዎች ጋር የተናጠል ውይይት አድርገዋል ተብሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአማራ ክልል የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲጀመር ከ300 በላይ የሚሆኑ አለምአቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጠየቁ❗❗
ከ300 በላይ የሚሆኑ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አባል የሆኑበት የ #KeepItOn ጥምረት እንዲሁም 48 ድርጅቶች በፈረሙት ጥሪ በአማራ ክልል የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲጀመር ጥያቄ ቀርቧል።

ከ105 ሀገራት የተወጣጡት ተሟጋች ድርጅቶች እንዲሁም ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገራት የተሳተፉት ፈራሚዎቹ፤ በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲጀመር ነው ለመንግስት ጥሪ ያቀረቡት።

"አክሰስ ናው" በመባል የሚታወቀው የዜጎች ሲቪል መብት ተከራካሪ ድርጅት ከሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በመሆን በጉዳዩ ላይ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል።

ተሟጋቾቹ በጥምረት ባወጡት የጋራ የአቋም መግለጫ በግጭት ወቅት የኢንተርኔት የአገልግሎትን ማቋረጥ ዜጎች አስፈላጊ መረጃን እንዳያገኙ በማድረግ የመረጃ ፍሰትን የሚገድብ እንደሆነ አሳውቀዋል።

በመግለጫው በአማራ ክልል ግጭቱ ከተጀመረበት ከነሀሴ ወር አንስቶ የኢንተርኔት አገልግሎት እንደተቋረጠ ተገልጿል።

የኢንተርኔት አገልግሎትን መዝጋት የዜጎችን መብት መጣስ እንደሆነ የገለፁት ተሟጋቾቹ  በግጭት ወቅት የመረጃ ፍሰትን ለማደላደልና የኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ መንግስት ከምንግዜውም በላይ ቁርጠኛ አቋም መያዝ እንዳለበት አሳስበዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የእንግሊዝ መግለጫ❗❗
ኢትዮጵያን በተመለከተ ከአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን ጋር በተደረገ ውይይት በWTO እና በዩኤን የዩኬ አምባሳደር የሆኑት ማንሌ ኢትዮጵያን በተመለከተ መግለጫ አውጥተዋል❗👇👇
በኢትዮጵያ ያለው ግጭት ቀንሶ የነበረ ቢሆንም እንደ አለመታደል ሆኖ አልጠፋም። በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የተከሰቱት ግጭቶች እና አሁንም የኤርትራ ወታደሮች ባሉበት በትግራይ ያለው ቀጣይ ሁኔታ በጣም ያሳስበናል። የእነዚህ የሰብአዊ መብቶች አንድምታ አሁንም ከባድ ነው፣ገለልተኛ ምርመራ ያስፈልገዋል።

አሁንም በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ መከፋፈልና መቃቃር እንዳለ ግልጽ ነው ይህም መታረቅ አለበት። በዚህ ረገድ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን እንቀበላለን, በፍጥነት እና ሙሉ በሙሉ መተግበር አለበት። በተለይም ለተፈጸሙ ጥሰቶች እና በደሎች እውነተኛ ተጠያቂነት አስፈላጊነት እና ተአማኒ፣ ገለልተኛ የሽግግር የፍትህ ሂደት አስፈላጊ መሆኑን እና የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ ያለውን ቁርጠኝነት እናስተውላለን። ይህንንም በሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ላይ ተጎጂዎችን ሁሉ ታማኝ በሆነ መንገድ ተግባራዊ እንዲያደርጉ እናሳስባለን። ኢትዮጵያ ለመረጋጋት እና ለኢኮኖሚያዊ እድገቷ ከአለም አቀፍ አጋሮቿ ጋር እንድትሰራ ጥሪ እናቀርባለን።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በተለያዩ ከተሞች የመከላከያ ምሽጎች የተሠሩት በቤተክርስቲያን፣ ጤና ጣቢያ፣ ፋብሪካ፣ ትምህርት ቤትና የመሳሰሉ ተቋማት ነው። ፋኖ ደብረማርቆስ፣ ፍኖተሠላም፣ ሸዋሮቢት፣ ደምበጫ፣ መርጡለማርያም አብዛኛውን የከተማ ክፍል ይዞ ጥቂት ቦታዎች ያስቸገሩት በመከላከያ ጀግንነት ሳይሆን ለምሽግነት መዋል በሌለባቸው ቦታዎች ስለመሸገ እና ፋኖም ወደዛ መተኮስ ስለከበደው ነው።

በሌላ በኩል መከላከያ ተሸንፎ በለቀቃቸው ከተሞች የሚተኩሳቸው ከባድ መሳሪያዎች ከተሞችንና የከተማ ነዋሪዎችን እንጂ ፋኖን ነክተው አያውቁም። እነሱም ፋኖን እንደማይነካ እያወቁ ነው የሚተኩሱት። ነገ ከነገ ወዲያ ማስረጃ አሰባስቦ ካሳ መጠየቅ ይቻል ከሆነ የህግ ባለሙያዎች አስተያዬት ስጡበት። አብዛኛው ሞትና የንብረት ውድመት ጦርነት የወለደው ጥፋት ( collateral damage) ሳይሆን ሆን ተብሎ አማራን ለመጉዳት ከጦርነት ጋር ያልተያያዘ ጥፋት ነው። ከበቂ በላይ ማስረጃ አለ።

ሌላ አስገራሚ ጥፋት ልጨምር። በደቡብ ወሎ መካነሠላም ዘንድሮ ትምህርት መጀመር አይቻልም ። ምክንያቱም ትምህርት ቤቱን እንደካምፕ ሲጠቀምበት የነበረው የኦህዴድ ጦር ማታ ማታ ወንበሮችን እየፈለጠ ያነድ ስለነበረ ነው።

(ሙሉቀን ተስፋዉ)

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ምጥንቃቅ ለዐማራ…!

"…የአቢይ አሕመድና የብራኑ ጁላ ጦር ለጊዜው ለምን እንዳደረጉት ባልታወቀ ምክንያት በገፍ ወደ ዐማራ ክልል ያስገቡትን ጨፍጫፊ አረመኔ ጦራቸውን ከጎጃም በቀር ከወሎ ከሸዋና ከባሕርዳር አካባቢ እያስወጡ መሆኑ ታውቋል። ከራያ ቆቦ አካባቢም ንቅል ብሎ እየወጣ መሆኑ ተመልክቷል።

"…በዚህ በመውጣቱ በኩል ሰሞኑን ከኦሮሚያ ልዩ ኃይል ጋር ሆነው በምንጃር አውራ ጎዳና በኩል በብረት ለበስ ተሽከርካሪ ገብተው፣ ቤት ለቤት ረሽነው፣ ዱቄትና ፖፖ ሳይቀር ዘርፈው ወደ ውስጥ የገቡት የአቢይ አህመድ የግል ሕዝብ ጨፍጫፊ ገረዶች ዛሬ በተመሳሳይ ወደኋላ መመለሳቸው ታውቋል። ዐማራ ግን የአቢይ ጦር ወጣ አልወጣ መዘናጋት የለበትም። በጭራሽ መዘናጋት የለበትም። ከነፃነት በፊት እንቅል አይኖርም። ኦሆሆ አሃሃ መተኛት የለም።✊✊✊

"…በሌላ በኩል አጅሬ አብይ አሕመድ የድሮ የጭን ገረዱ ናት የምትባለውን የቴሌዋን ፍርዬን አዝዞ ከደብረ ማርቆስ እስከ ቲሊሊ ድረስ ያለውን የስልክ የኔትዎርክ አገልግሎት አስጠፍቶ ውጊያ ከሕዝቡ ጋር መግጠሙ ታውቋል። ደብረ ማርቆስ በድሮን እንደተደበደበች የተሰማ ሲሆን በከበባ ውስጥ ያለው የአቢይ ጦር ንጹሐንን ለጊዜው ይጨፈጭፋል፣ በመጨረሻ ደግሞ እሱ ራሱ በጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ አናብስት ይጨፈጨፋል።

"…አንዳንድ ፋኖዎች ተናገሩ እንደሚባለው ከሆነ ከዚህ በኋላ የአቢይ ብራኑ ጁላን ጦር ለመማረክና በህይወት ለመያዝ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደሚፈጠር ነው የሚናገሩት አሉ። ትግሉን እየተቀላቀሉ ያሉት በቤታቸው በሰላም ተቀምጦ ሳለ በገዳዩ የብራኑ ጁላ ጦር ከርሸና ያመለጡ ዐማሮች ናቸው። እናም ከእንግዲህ ምርኮ የሚለካው ተማራኪው በጠብመንጃው በካርታው ውስጥ ባለው የጥይት ፍሬ ቁጥር ይሆናል። ሲጨፈጭፍ ውሎ ባዶ ጠመንጃ ይዞ ተገድጄ ነው አይሠራም፣ አንሰማም ብለዋል ተብሏል።

💪🏿✊💪🏿
ዘመድኩን በቀለ

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የሪፖርተር የረቡዕ እትም የትግራይ ጊዜያዊ አስተደደር ጥያቄዎች አሉኝ በሚል ከፌዴራል መንግስት ጋር መነጋገር እፈልጋለሁ ብሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በደብረማርቆስ ከባድ ውጊያ ተጀመረ‼️

በአሁኑ ሰአት በደብረማርቆስ እጅግ ከባድ ውጊያ ተጀምሯል።

ከተማዋ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የውጊያ ቀጠና ሆናለች። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የአሁኑ ውጊያ እጅግ አስፈሪ ነው ብለዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ደብረማርቆስ‼️

በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረማርቆስ ከተማ አሁን ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ እየተሰማ ይገኛል።

በርካታ የፋኖ አባላት ወደ ከተማዋ እየገቡ በመሆኑ ተኩሱ ከባድ ነው ብለዋል።

የኔትወርክ አገልግሎት ተቋርጧል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አሞራቤቴ‼️

በምዕራብ ሸንኮራ ወረዳ አሞራ ቤቴ ቀበሌ ዛሬም ዝርፊያው እንደቀጠለ ነው።

የውሃ ቧንቧ መስመሩን ቆርጠውታል። አሸዋ የጫኑ የሲኖ ተሽከርካሪዎች በኦሮሚያ ልዩ አባላት ተወስደዋል።

በአካባቢው የመከላከያ ሰራዊት ቢኖርም ዝርፊያ በሚፈፅሙት ላይ ለምን እርምጃ አትወስዱም ሲባሉም ትዕዛዝ አልተሰጠንም ብለዋል ሲሉ ገልፀዋል።

እስካሁን የ6 ሰዎች አስኬረን ተቀብሯል ብለዋል።

አብዛኞቹ ከተማዋን ለቀው ወጥተዋል። ዱቄት ሳይቀር ተዘርፎ ተወስዷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ሰበር መረጃ‼️

ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነዉ ከሀገር እንደወጡ አንከር ሚዲያ አረጋግጧል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መንዝ‼️

በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ጦል ቀበሌ ትናንት ከምሽቱ 2 :00 አካባቢ ሲንቀሳቀስ በነበረ የመከላከያ ሰራዊት ላይ ልዩ ስሙ ፏ ወንዝ በሚባል ቦታ ላይ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሟል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ኮማንድ ፖስቱ በይፋ ከገለጸው ባሻገር በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የዘፈቀደ እስር ተፈጽሟል -  ኢሰመኮ‼️


በአማራ ክልል ያለው የትጥቅ ግጭት ወደ የተለያዩ ወረዳዎች መስፋፋቱን የገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፥ በክልሉ በነዋሪዎች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳትም እየጨመረ ነው ብሏል።

ከህግ አግባብ ውጭ "በመንግስት የጸጥታ አካላት እየተፈጸሙ ያሉት ግድያዎች  እጅግ አሳሳቢ" መሆናቸውንም ባወጣው ሪፖርት አመላክቷል።

“ቤት ለቤት በተደረገ ፍተሻ የተያዙ ሰዎች፣ በግጭቱ ወቅት መንገድ ላይ የተገኙ እና ያልታጠቁ ሰዎች፣ “የጦር መሣሪያ ደብቃችኋል አምጡ” በሚል የተያዙ ሰዎች የግድያ እርምጃው ሰለባ ሆነዋል ብሏል ኮሚሽኑ።
የሰዓት እላፊ ገደቦችን ተላልፈው የተገኙ ሲቪል ሰዎች እርምጃ ከተወሰደባቸው ውስጥ እንደሚገኙበት በመጥቀስም  የተሟላ ምርመራ እንደሚያደርግ ገልጿል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

እስረኞቹ ወደ አልታወቀ ቦታ ተወስደዋል ተብሏል።

1. ቃሊቲ  የመንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ ግቢ ወስጥ  (መንገድ ትራንስፓርት )

2. ቃሊቲ ጉሙሩክ ግቢ ውስጥ

3. አቃቂ ቃሊቲ የኢቲዮ ቴሌኮም ግምጃ ቤት ውስጥ
4. ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ፋክተሪ

5. ጎሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የነበሩ በርካታ እስረኞች ለሊት ጨለማን ተገን በማድረግ ወደ ሌላ ቦታ ተወስደዋል ተብሏል።

የእስረኛ ቦታ በመቀያየር መረጃ ለመደበቅ መሞከሩ አግባብ አይመስለንም፣ አዋጪም፣ጠቃሚም አይደለም።

መረጃ ከህዝብ አይንና ጆሮ ሊያመልጥ አይችልም ‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የምታዩት አብይ አህመድ በኮንሰንትሬሸን ካምፕ የሚያሰቃየዉ አማራ ነዉ።

ለኦሮሞ አይጠቅምም እረፉ ብለናል‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ቆቦ❗❗

በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ወረዳ እና በቆቦ ከተማ ዙሪያ በሚገኙ ተራራማ ቦታዎችን ጨምሮ ማለትም በቀመሌ፣ቆቦ መግቢያ ኖክ አካባቢ፣ቅዳሜ ገበያ፣አራዱም፣ካይራላ እና ዋጃ አካባቢ ዛሬ ጠዋት ጀምሮ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እንደዋለ እና አሁንም ድረስ ተኩሱ መቀጠሉን የደረሰን መረጃ ይጠቁማል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚኛ ከሰጠዉ መግለጫ ትርጉም የተወሰደ❗❗👇

“ያረጀች እና የአንድ ወገን የነበረች ኢትዮጵያን ዳግም ለመመለስ የሚፍጨረጨሩ አካላት ላይመለሱ ከነሀሳባቸው ተቀብረዋል”

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ትናንት ➡️ ከጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሮቢት እና አዋሽ አርባ ውጭ የማቆያ ቦታ የለም

ዛሬ ➡️ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል የማቆያ ስፍራዎች አሉ

ከሰሞኑ ማህበራዊ ሚድያ ላይ ሲሰራጩ ከነበሩ ምስሎች ጀርባ ያለው እውነታ እዚሁ ጋር ይገኛል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel