ethio360media | Unsorted

Telegram-канал ethio360media - Ethio 360 Media

37564

ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!

Subscribe to a channel

Ethio 360 Media

የሸራ ቤቶች የፅንፈኞች ማዕከል በመሆናቸው እንዲፈርሱ ተደርጓል › -  ደንብ ማስከበር ባለስልጣን‼️🙈 ጉድ ነዉ መቼም


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ‹ በመዲናዋ በበርካታ የእግረኛ መንገድ ዳርቻዎች ተወጥረው የነበሩት የሸራ ቤቶች እንዲፈርሱ የተደረጉት የፅንፈኞች መናኸሪያ  በመሆናቸው ነው › ብሏል፡፡
ባለስልጣኑ እንደሚለው ‹  የሸራ ቤቶቹ ኢትዮጵያን የማተራመስ ዓላማ ያላቸው ፅንፈኛ ኃይሎች አዲስ አበባን እንደ ኮር ለመጠቀም የመገናኛ ማዕከል ሆነው የሚያገለግሉ ናቸው። ›

Читать полностью…

Ethio 360 Media

Joe Biden fail again on the stage ‼


#የአሜሪካው ፕሬዝዳንት  ጆ ባይደን ትናንት በኮላርዶ ግዛት የአሜሪካ አየር ሃይል አካዳሚን በሚያስመርቁበት ወቅት  እንደተለመደው መድረክ ላይ ወደቀዋል!!!
በሁኔታው ከእርሳቸው ሽልማት ሊቀበሉ የተቀመጡ  የመከላከያ ጦር ተሸላሚዎችና የክብር  ሳቃቸውን መቆጣጠር  አቅቷቸው ሲስቁ ታይተዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መልካም ዜና‼️

ጸጋ ነጻ ወጥታለች

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መርካቶ ነገ ዝግ እንዲሆን ለምን ተፈለገ?‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ከ500 ሺህ በላይ ሕዝብ ተፈናቅሏል። የ111,811 አባዎራዎችና እማዎራዎች ቤት መፍረሱን አረጋግጫለሁ‼


[ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) 153ኛ ልዩ መግለጫ]
ክልሉ በበኩሉ "በኦሮሚያ 600 ከተሞች ላይ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶችን የማፍረስ ሥራው ይቀጥላል" ብሏል።


ይህ የኢሰመጉ 153ኛ ልዩ መግለጫ ዋነኛ ትኩረቱን ያደረገው በአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደርና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ከጥቅምት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ የተደረጉ የቤት ፈረሳዎችንና የአስገድዶ ማፈናቀል እንቅስቃሴዎች ላይ ሲሆን በዋናነት በእነዚህ አካባቢዎች ላይ ኢሰመጉ በአካል በመገኘት ምልከታዎችን በማድረግ፣ ከተጎጂዎች ጋር በመነጋገርና ከተጎጂች ቃል በመቀበል መረጃዎችን ለማሰባሰብ ተሞክሯል፡፡


ኢሰመጉ ከላይ በተሸፈኑት አካባቢዎች ከሚኖሩ ነዋሪዎች በደረሰው አቤቱታ መሰረት አቤቱታ አቅራቢዎች በተወካዮቻቸው በኩል ያቀረቡት መረጃ እንደሚያሳየው በእዚህ የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ ማፈናቀል እንቅስቃሴ በአጠቃላይ የ 111,811 (አንድ መቶ አስራ አንድ ሺ ስምነት መቶ አስራ አንድ) አባወራ እና እማወራ ቤቶች መፍረሳቸውን ለመረዳት ችሏል፡፡


በአጠቃላይ በአለፋት 8 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከ500,000 ሺህ ሕዝብ በላይ የሚሆነው የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ነዋሪወች (ህጻናት ፣ ሴቶች እና ሽማግሌወች) ተፈናቅለው የጎዳና ተዳዳሪ ወይም የሀገር ውስጥ ስደተኞች ሆነዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መንግስት በዚህ ሰአት በ ማንአለብኝነት መስጊድ በየቀኑ የሚያፈርሰው መጅሊሱን ተቆጣጥሮ ነው።

መጅሊሱን መልሱ‼️

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ባህር ዳር አሁን‼

ከባህር ዳር ከተማ ዙሪያ እና አካባቢው የተሰባሰቡ የአማራ ገበሬዎች በድጋሚ በአፈር ማዳበሪያ እጦት ምክንያት መሬታችን ጦም ሊያድር ነው ።እህል መዝራት አልቻልንም በማለት በአሁኑ ሰዐት በባህር ዳር ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው ።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ኡጋንዳ ያጸደቀችው የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ወንጀል የሚያደርገውን ሕግ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን "ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት" በማለት ተችተውታል።

ባይደን፣ የአሜሪካ ብሄራዊ ደኅንነት ምክር ቤት የኡጋንዳው ሕግ አሜሪካ ከአገሪቱ ጋር ባሏት ግንኙነቶች ላይ ምን አንድምታ እንዳለው አጥንቶ እንዲያቀርብ ያዘዙ ሲኾን፣ አሜሪካ ለኡጋንዳ የምትሰጠውን እርዳታና ኢንቨስትመንትም ልታቆም እንደምትችል አስጠንቅቀዋል።


የባይደን አስተዳደር፣ የኡጋንዳ ፓርላማ አፈ ጉባኤ አኒታ አሞንግ አሁን ያላቸውን የአሜሪካ መግቢያ ቪዛ መሰረዙን የዘገቡት ደሞ የኡጋንዳ ዜና ምንጮች ናቸው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአርሲ ሀገረ ስብከት "ሸኔ" በተባለ ታጣቂ ቡድን በኦርቶዶክሳዊያን ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ ተፈጽሟል !



በአርሲ ሀገረ ስብከት በጢዮ ወረዳ በጨፌ ሚሶማ ቀበሌ ገበሬ ማኀበር በዴራ አማኑኤል አጥቢያ ቤተክርስቲያን በግንቦት 20 ለ 21 ቀን 2015 አጥቢያ ከሌሊቱ 5 ሰዓት ጀምሮ በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ጥቃት ደርሷል።

የዚህም ጥቃት ሰለባ የሆኑትና በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ የተፈጸመባቸው ቄስ ታደለ የቡልጋወርቅ እድሜ 46 ሲሆኑ የስድስት ልጆች አባት እና የቤተሰብ ኃላፊ ፣ ቄስ ካሱ መንገሻ እድሜ 72 አዛውንት ሲሆኑ የአራት ልጆች አባት እና የቤተሰብ ኃላፊ ፣ ወጣት እንዳለ የቡልጋወርቅ እድሜ 34 የአንድ ልጅ አባት ፣ አቶ አድነዉ ቶላ የቤተክርስቲያን የጥበቃ ሠራተኛ ሲሆኑ እድሜያቸውም 55  የሁለት ልጆች አባት ናቸው በጥይት ከመቷቸው በኃላ በግፍ አርደዋቸዋል።

በተጨማሪ ፋንታሁን ዳኛቸዉ እና ስንታየሁ ዳንኤል የ12 ዓመት ሴት ልጅ አፍነው ወስደው ለመልቀቅም ቤተሰቦቻቸውን ገንዘብ እንዲከፍሉ በመጠየቅ ላይ እንደሚገኙ ተዘግቧል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ዶክተር ደብረፂዮን የተናገረዉ👇

የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል በትግራይ ክልል ምርጫ ‘በአስቸኳይ’ እንዲካሄድ ጠይቀዋል።


በፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም ስምምነት መሠረት በትግራይ የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉን መምራት የሚችለው ከስድስት ወር እስከ አንድ ዓመት መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን በህወሓት የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ግንቦት 21/ 2015 ዓ.ም በወጣው ጽሁፍ አስታውሰዋል።

በፓርቲው እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ ሊሰራ የሚገባው ትልቁ ስራ የትግራይን ክልል በአስቸኳይ ማረጋገጥ ነው ሲሉም ተደምጠዋል።

በዚህ ዙሪያ ከፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ጋር ​​ተወያይተናል። መሬታችንን(ወልቃይት እና ራያ) እንመልሳለን አሉ ግን መቼ ነው የሚመለሰው? ካስረከቡንም ከክረምት በፊት  መሆን አለበት።


የእርዳታ አቅርቦት ሌላው የተነሳው ጉዳይ ነው።ለምሳሌ በሽሬ የሚገኙ ተፈናቃዮች በአስር ወራት ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ እርዳታ ያገኛሉ። ጉዳዩን በምሬት አንስቷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መራኛ ዓለም ከተማ‼


በሰሜን ሸዋ ዞን መራኛ ዓለም ከተማ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ይሰማል።

እስካሁን በደረሰን መረጃ ስድስት ሰው ቆስሏል። ትናንት ለሚ ከተማ ላይ የመከላከያ ፓትሮል ተቃጥሏል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ጌታቸው ረዳ ትጥቅ መፍታቱ ድራማ ነው አለ‼



"ትጥቅ በመፍታትና መሳሪያ በማስረከቡ ዙሪያ ላይ ምንም መደናገር አያስፈልግም።

እነሱ የፈለጉት ሌላ ነበር።የሆነው ሌላ ነው።

በዚህ ዙሪያ ብዙ መናገር አልፈልግም -sensitive material ነው።እርግጥ በትጥቅ ማስፈታት ዙሪያ የሚሰሩ የቴሌቪዢን ፕሮግራሞችን ሲመለከቱ ስጋት የሚገባቸው አንዳንድ የኛ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ።"

Читать полностью…

Ethio 360 Media

መስቀል አደባባይ ለመግባት ክፍያ?

መስቀል አደባባይ የህዝብ ነበረ። በነበር ሊቀር ይመስላል።

ለዘመናት ወጣቶች፣ ሕፃናትና አረጋውያን ሳይቀሩ መንፈሳቸውን የሚያድሱበት እንዲሁም ሐሳባቸውን በነፃነት የሚገልጹበት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ በርካቶችም በድካም የዛለ ሰውነታቸውን ለማደስ ይጠቀሙበታል፡፡ ለዓይን ማራኪ በመሆኑ በርካታ ሰዎች ይዝናኑበታል፣ አረፍ ብለው ያወጉበት ነበር፡፡ መስቀል አደባባይ በየዓመቱ የመስቀል በዓል የሚከበርበት፣ የመንግሥት ትልልቅ ዝግጅቶች የሚከናወንበት፣ በተለይ በሰንበት በርካቶች የሰውነት እንቅስቃሴ የሚያደርጉበትና የተለያዩ የሙዚቃ ትዕይንቶች በየወቅቱ የሚቀርቡበት የከተማዋ ስመ ጥር አደባባይ ነው፡፡

ይሁን እንጂ ይህ ስነ ስርአት የሌለው ስርአት፣ ህዝብ ምን ያመጣል በሚል እብሪት ተነሳስቶ በህዝብ ስም በተለመነ ገንዘብ ካደሰው በኋላ "መስቀል አደባባይ ድንጋይ ላይ ለመቀመጥ ገንዘብ ክፈሉኝ" ይለን ጀመር።

ብልጽግና ሲሉን ህዝብን በስራና በትምህርት አበልጽገው ሀገርን አለም ወደ ደረሰበት የስልጣኔና የእድገት ደረጃ ያደርሳሉ ብለን ስናስብ እነሱ በአቋራጭ ደሀን በማጥፋት ሀብታምን ይበልጥ በማበልጸግ ተወጥረው አገኘናቸው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

"ሰልፍ እና መፈክር ይቁም"

"ለምን በኦሮሚያ ብቻ ሰልፍ?"

"ንፁሀንን እየገደሉ እና ጦርነት ከዚህም ከዚያም እያሞቁ "መከላከያን እንወዳለን" ማለት አይቻልም።" አቶ ታዬ ደንደኣ

<<እስቲ እንነጋገር እውነት የሀገር መከላከያን እንወዳለን....? አዎን እንወዳለን ሁሉም ወንድሞቻችን እና ልጆቻችን ናቸው። በሰላም ወተን መግባታችን በነሱ ነው እና ልንጠላቸው አንችልም እናከብራቸዋላን። ነገር ግን የሀገር መከላከያን ትክክለኛ ትርጉም ማወቅ እንጅ ሰልፍ እና የመፈክር ጋጋታ አያስፈልግም።

የእውነት መከላከያችንን የምንወድ ከሆነ ያለባቸውን ሸክም ልናቀል ይገባል። ይሄ ደሞ የሚሆነው እውነተኛ ሰላም እና እርቅ በመፍጠር የህዝብን ሰላም ስናረጋግጥ ነው። ከዛ በተረፈ ንፁሀንን እየገደሉ እና ጦርነት ከዚም ከዛም እያሞቁ "መከላከያን እንወዳለን" ማለት አይቻልም።

እውነት መከላከያን እንወዳለን ከሆነ ህዝብን በሰልፍ ማድከም አስፈላጊ አይደለም። ሰላም እና እርቅ በማውረድ ላይ እናተኩር። ከህወሃት ጋር ያደረግነውን ንግግር ከኦነግ ጋርም እናድርግ። የቤት ውስጥ ፀብ እናቁም ከጎረቤት ጋርም አንጋጭ። መከላከያ በቴክኖሎጂ እናዘምን የተጎዱትን እንካስ።

እናም እንዲህ እንላላን መከላከያ የመላው ህዝብ ሆኖ ሳለ በኦሮሚያ ብቻ ሰልፍ የሚደረገው ለምንድነው.??? እውነት እላቹሀለው ይህ ለኦሮሞ ህዝብም ለመከላከየውም ጥሩ አይደለም። ሰላም ሰላም ሰላም ለሀገራችን!


>> አቶ ታዬ ደንደአ

Читать полностью…

Ethio 360 Media

አዲሱ ሸገር ከተማ❗

በአዲሱ ሸገር ከተማ እየተካሄደ ያለውን ቤት ፈረሳ እና የመከላከያ ሰራዊትን ደግፉ በሚል ለነገ ሰልፉ እንዲወጡ ቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተደረገ ነው።
=====================

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ድሪባ ኩምሣ(ጃል መሮ)


የምንፈልገዉን መሣሪያ መንግስት አስታጥቆናል አራትኪሎ እንገናኝ::

Читать полностью…

Ethio 360 Media

"…ነገ አርብ ደግሞ ጅማ ምን አለ…?

ብልፅግና ምነው በጠራራ ፀሐይ እንዲህ ተራወጠ…? …

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ይቺ ወጣት በጉልበተኛ ተወስዳ ከጠፋች ዘጠኝ ቀናት ተቆጠሩ!

የሚያሳዝነው ደግሞ ግለሰቡን ለመያዝ ጥረት ሲደረግ ቀድሞ ጥቆማ እየደረሰው ሽሽት ላይ መገኘቱ ነው። ፖሊስ እስካሁን ከወ/ሪት ፅጌ በላቸው የጠለፋ ወንጀል ጋር የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ አሳውቋል።

በዚህ ዙርያ ጥቆማ ለመስጠት:
0964504677
0969415272

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ከብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ያልተሰሙ መረጃዎች👇


"በግምገማው አብዛኛው የብልፅግና መዋቅር ከእኛ ጋር አይደለም ተብሎ በአሃዝ ቀርቦ ተገምግሟል።

አብዛኛው የብልፅግና አመራር ለፅንፈኝነት ተጋላጭ ሆኗል። ለአካባቢያዊ ጉዳዮች ትኩረት ይሰጣል። የላይኛው አመራር የታችኛውን አመራር በማሳመን በኩል ክፍተት እንዳለ ተገምግሟል።

ይህም ፓርቲው ቅቡል እንዳይሆን አድርጎታል። ስለዚህ ለዚህ መፍትሄ በቀጣይ የአባላት ማጥራት እና ምንጠራ መደረግ አለበት የሚል ነገር ተነስቷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የአ.አ መታወቂያ የሌላቸዉ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ጉዳይ‼


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚማሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለደህንነት ሲባል የከተማ አስተዳደሩ የቀበሌ መታወቂያ ከሌላችሁ ብሔራዊ ፈተና ላይ አትቀመጡም እየተባሉ መሆኑን ምንጮች ገለፁ።

የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ደግሞ የቤት ካርታ ያለው ቤተሠብ ስለሚያስፈልግ በኪራይ ቤት የሚኖሩ ለልጆቻቸው መታወቂያ ማውጣት እና እንዲፈተኑ ማድረግ ሌላ ፈተና እንደሆነባቸው ይናገራሉ ።

ወላጆች በበኩላቸው የትምህርት ቤት መታወቂያ በቂ ነው ይላሉ።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

የ እስር ዜና‼

ተሾመ አየለ(ባላገሩ) 4ኪሎ ስላሴ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሠሌዳ በሌለው ተሽከርካሪ ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል እንደተወሰደ ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።

እስካሁን ያለበትን እንደማያውቁም አስረድተዋል።

ተሾመ የባላገሩ አስጎብኝ ድርጅት ባለቤት ነው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ከሰሞኑ በትግርኛ ባደረገው ንግግር ጌታቸው ረዳ በጉዳዩ እንዲህ ሲል ነበር የተናገረው👇


''ትጥቅ በመፍታትና መሳሪያ በማስረከቡ ዙሪያ ላይ ምንም መደናገር አያስፈልግም።

እነሱ የፈለጉት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት ተፈጻሚ እንዲሆን ነበር መሬት ላይ አሁን የሆነው ግን ሌላ ነው። በዚህ ዙሪያ ብዙ መናገር አልፈልግም በጣም sensitive ጉዳይ ስለሆነ፣ እርግጥ በትጥቅ ማስፈታት ዙሪያ የሚሰሩ የቴሌቪዢን ፕሮግራሞችን ሲመለከቱ ስጋት የሚገባቸው አንዳንድ የኛ ሰዎች እንዳሉ አውቃለሁ። ግን በዚህ ደረጃ ደህንነታችን ለሌላ አሳልፎ የሰጠ የለም።'' Asfaw Abreha
በማለት የጦር መሳሪያ ማውረዱ (disarmament) ጉዳይ ተፈጻሚ እንዳልተደረገ ፍንጭ ሰጥቷል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በደብረ ብርሃን በኩል ወደ ትግራይ የሚሄዱ አገር አቋራጭ ተሸከርካሪዎች በአፋር በኩል እንዲጓዙ እየተደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ‼️


በወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በደብረ ብርሃን በኩል ወደ ትግራይ የሚሄዱ አገር አቋራጭ ተሸከርካሪዎች በአፋር በኩል እንዲጓዙ እየተደረገ እንደሚገኝ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት ኹለት ዓመታት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት ዳግም ሥራ እንዲጀምር መደረጉ የሚታወቅ ነዉ፡፡

አሁን ላይ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ባለው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በደብረ ብርሃን በኩል ደሴን አቋርጠው ወደ ትግራይ ይጓዙ የነበሩ አገር አቋራጭ ተሸከርካሪዎች፤ በአፋር በኩል አድርገው ከዚያም ወልድያ እና ትግራይ እንዲጓዙ እየተደረገ እንደሚገኝ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የትራንስፖርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን ለአሐዱ ራድዮ 94.3 ገልጸዋል፡፡

በአፋር በኩል የነበረው የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት መስመር ሰላማዊ በሆነ መልኩ አገልግሎቱን እንደቀጠለና የተሳፋሪዎች እንዲሁም በመስመሩ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አስታዉቀዋል፡፡

አክለውም ወደ ትግራይ ክልል የተጀመረው የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ሙሉ ለሙሉ እንደተቋርጠ ተደርጎ የሚወጡ መረጃዎች እንዳሉ ጠቅሰው፤ የተሳሳተ መረጃ እንደሆነ እና አገልግሎቱ በአማራጭ መንገዶች እየተሰጠ መሆኑን  አስታውቀዋል፡፡

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በአዲሱ ሸገር ሲቲ የመስጂድ ፈረሳው መቀጠሉ ተሰማ‼️


በከተማዋ አጃምባ የሚገኘው ቀርሳ (አቡዘር)መስጂድ በትላንትናው ዕለት መፍረሱ ተገልጿል።


"አፍራሽ ሀይሎቹ ዕልህ በሚመስል መልኩ መስጅዱን በዶዘር ሙሉ በሙሉ አውድመውታል" ሲሉ ነው የአይን እማኞቹ የገለፁት።

በፉሪ ክፍለ ከተማ ብቻ አሁን የፈረሰው መስጅዲ 13ኛው የፈረሰ መስጅዲ መሆኑን የሰበታ መጅሊስ ቦርድ አባል ተናግረዋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ተጨማሪ 41 የኢዜማ መደበኛ አመራሮች እና አባላት ለቀቁ‼️


የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ኢዜማ አባላቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን ተከትሎ ፓርቲው ያዘጋጀው የአምስት አመት የፖለቲካ ሂደትን የሚገመግም ሰነድ ላይ ውይይት እያደረገ ነው።


ይሁንና ተጨማሪ 41 የፓርቲው የምርጫ ወረዳ አመራርና መደበኛ አባላት ድርጅቱን ለቀው መውጣታቸው ታውቋል።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረኤልያስ ወረዳ ዛሬ አራተኛ ቀኑን የያዘ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው። በተለይ በስላሴ ገዳም ዙሪያ ባሉ ጫካዎች የከባድ መሳሪያ ድብደባ እየተደረገ ነው። ጥቃቱ በጫካው እና በገዳሙ ዙሪያ ፋኖዎች ተደብቀውብታል በሚል ነው። ይህ በገዳሙ አባቶች ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።

እዉነት ያሸንፋል!!
=====================

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ማንነትን መሠረት ባደረገ መልኩ በውድቅት ሌሊት ከቤታቸው የሚታፈኑ የአማራ ልጆች ወደ ሕጋዊ ፖሊስ ጣቢያዎች ሳይገቡ፣ ለሕግ ሳይቀርቡ፣ ከጨለማ የማሰቃያ ቤቶች ውስጥ ተዘግቶባቸውና አድራሻቸውን ለቤተሰብ መናገር ተከልክለው ለወራት ሲሰወሩ፣
እንዲሁም ጥፍራቸውና ጥርሳቸው በጉጠት እየተነቀለ፣ ገላቸው በዱላ እየተተለተለ ሲመረመሩ.... መክረማቸው ወደ ሚዲያ ወጥቶ እያነጋገረ ቢሆንም ኢሰመኮ ግን ስቃያቸውን ሰምቶ ሊታደጋቸው ቀርቶ የተለመደውን የውግዘት መግለጫ እንኳን ሊጽፍላቸው አልደፈረም።

ኢሰመኮ ሆይ የዛሬ ዝምታህ የነገ ወንጀልህ መሆኑን እንዳትዘነጋው።

Share

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ይሄንን የ መሳይ መኮንን ዝግጅት ያዳምጡት!

Читать полностью…

Ethio 360 Media

ግራ የገባዉ መንግስት❗

በቡሌ ሆራ ከተማ አሁን ከነጋ በየ በሩ ሚኒሻወች ቁመው ውጡ እያሉ ቤተ ክርስቲያን የሚሄደውን እያስመለሱ ወደ ሰልፍ እያስገቡ ነው።

Читать полностью…

Ethio 360 Media

<< የህወሓት ታጣቂዎች ልምምድ እያደረጉ እና ትንኮሳ እየፈጸሙብን ነው።

ትጥቅ ያልፈቱ የህወሓት ኃይሎች በምስራቅ ጠለምት ወረዳ ስር የሚገኙት ሜዳ፣ ምድረ አምሾ፣ እና ደገብራይ ሦስት ቀበሌዎችን ተቆጣጥረዋል።

ታጣቂዎች መድፍን ጨምሮ ሞርታር፣ ዙ-23 እና ሌሎች ከባድ መሳሪዎችን ይዘው ይንቀሳቀሳሉ።>>

በተከዜ ወንዝ አዋሳኝ የሚገኙ የጠለምት አካባቢ ነዋሪዎች ከተናገሩት የተወሰደ

Читать полностью…
Subscribe to a channel