ethio_arsenal | Unsorted

Telegram-канал ethio_arsenal - ETHIO ARSENAL

187958

–The one the only and the best channel of Arsenal Football Club. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 comment : @EthioArsenal_Bot 💬 For advert : @Mex_Classic

Subscribe to a channel

ETHIO ARSENAL

የዋጋ የሚያስከፍሉን ጎል ላይ ስል አለመሆናችን ነው ። 😣

⏰ 95:12

SHARE' @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ሁሌም በተሸነፍን ቁጥር በአንድ ተጫዋች ላይ መጠቋቆም ብቻ አስፈላጊ አይደለም!

ዛሬ ቡካዮ ሳካ ጥሩ አልነበረም የነበረበትን አንድ ለአንድ ግንኙነት ማሸነፍ ተስኖት ነበር ከሱ ጎል እና አሲስት እንጠብቅ ነበር ያንን አላገኘንም።

ቶማስ ፓርቴ በቼልሲ ትራንዚሽን በተደጋጋሚ ሲታለፍ ነበር ለጎሏ መቆጠርም ከተጠያቂዎቹ መሀል አንዱ ነው። ከሱ ጌሙን እንዲቆጣጠርልን እንፈልግ ነበር ያ አልሆነም።

ትሮሳርድ ተቀይሮ ገብቶ ተፅእኖ አልፈጠረልንም የሳሊባ ኦፍ መሆን እንዳለ ሆኖ የተሻለ እድል ሀቨርት እንዳለው እያየ የሚገባ ኳስ በለቀ ሰአት ለኮፍ አድርጎ አበላሽቷል።

ኋይት ፣ ራይስ ፣ ሀቨርት ፣ ሳሊባ ሙሉ አቅማቸውን ሰጥተው አልተጫወቱልንም ማርትኔሊም ቢሆን ጎሏን ሰጠን እንጂ ያን ያህል ጥሩ አልነበረም።

ተቀይሮ የገባው ሜሪኖ እና ኦዴጋርድ እንዲሁም ቲምበር ብቻ ናቸው ለኔ የተሻሉ የነበሩት ከዛ ውጪ እንደ ቡድን ሙሉ አቅማችንን ሰጥተን አልተጫወትንም ሁሌም ሽንፈታችንን አንድ ሰው ላይ አናሳብ ሁሉንም ጥፋተኞች ተጠያቂ እናርግ እግርኳስ እንደዛ ነው።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የደረጃ ሰንጠረዡ...

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የተቆጠሩ ግቦችን ለመመልከት የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇

/channel/+6x7dsXuAhv04YTI5
/channel/+6x7dsXuAhv04YTI5

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ከጉዳት መልስ የመጀመሪያ ጨዋታውን በቋሚነት እንደጀመረ ምርጥ አሲስት አስመዝግቧል ።

Captain Fantastic 🫡

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ቼልሲ ፣ አርሰናል ፣ ኖቲንግሃም ፎረስት እና ብራይተን ሁሉም እኩል 19 ነጥብ በመያዝ ከ 3ኛ ጀምሮ ያለውን ደረጃ በተከታታይ ይዘዋል ።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️|| በዛሬዉ ጨዋታ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ዴክላን ራይስ ቋሚ ይሆናሉ ። ኢትሀን ኑዋኔሪ ደግሞ በደንብ ደቂቃ ያገኛል የሚል ግምት አለኝ ሲል Elliot Richardson ተናግሯል !

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ዴክላን ራይስ ከፓል ሜርሰን ጋር ባደረገው ቃለ መጠየቅ ላይ

"ከቼልሲ ጋር በሚኖረው ጨዋታ እንደምሳተፍ ይሰማኛል አሁንም እየተገመገምኩ ቢሆንም እንደሚሳተፍ ይሰማኛል::"

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ በቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ የተሸነፈው በኦገስት 2018 ነበር።

አርሰናል በዛ ጨዋታ ሲሸነፍ ለአርሰናል ጎሉን ያስቆጠሩት ሚኪታሪያን እና ኢዎቢ ነበሩ። በዛ የአርሰናል ስብስብ ውስጥም እነደነ ሙስጣፊ ሶቅራጠስ ጉንዶዚ ሌችስታይነር አይነት ተጫዋቾች በቡድኑ ውስጥ ነበሩ።

"SHARE || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

•|| የቼልሲውን አድሚን ያደከምንበት ጨዋታ ! 😌

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

Memories at the Bridge 😍

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ከሁለቱ ቡድኖች የተውጣጡ ምርጥ 11

Via MailOnline

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ቤንጃሚን ሴሽኮ በውሉ ላይ "gentleman's agreement" የተባለ ስምምነት በውሉ ላይ ይገኛል። ይህም ባለፈው ክረምት ከሌብዚንገሰ ጋር በነበረው አዲስ ውል ስምምነት ላይ የተካተተ ሲሆን...

የዚህ ውል ጥቅምም ሴሽኮ የሚፈልገው ክለብ ከመጣ እና ክለቡ ከተጫዋቹ ጋር ከተስማማ ሴሽኮን ከ70 እስከ 75 ሚሊዮን ይሮ ሌብዚንግ እንዲሸጠው የሚያስገድድ ውል ነው።

ስለሆነም ከሴሽኮ ጋር የተስማማ ክለብ በክረምቱ ሴሽኮን ከ70 እስከ 75 ሚሊዮን ይሮ ማግኘት ይችላል።

- Philipp Hinze - Sky sports

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የተለያዩ ምንጮች እንደገለፁት ከሆነ አርሰናል የ20 አመቱን አመካኝ ኒኮ ፓዝን ለማስፈረም አቅደዋል።

ይህ ድንቅ የመሀል ሜዳ ተጫዋች በብዙ ክለቦች የሚፈለግ ሲሆን ዘንድሮ በ11 ጨዋታዎች ለኮሞ 4 አሲስት እና 1 ጎል ማስመዝገብ ችሏል። ለአርሰናልም ትልቅ የመሀል ሜዳ አቅም አንደሆነ ይታመንበታል።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ትሮይ ዲኜ የቀድሞ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋች ዛሬ ለአርሰናል ቀላል ድል እንደሚሆን ግምቱን አስቀምጧል...

"ዴክላን ራይስ ላይኖር ይችላል ነገር ግን ኦዴጋርድ ተመልሷል። ይህ ትልቅ ልዩነት የሚፈጥር ነው ትልቅ ለውጥ ነው። እኔ አሁንም አርሰናል የተሻለው ቡድን እንደሆነ አስባለሁ።"

"ምናልባት በቼልሲም በኩል ፓልመር አይኖርም። ስለዚህ እኔ እኔ ይህን እናገራለሁ አርሰናል በዛሬው ጨዋታ ሙሉ ለሙሉ ቼልሲን በልጠው ጨዋታውን ያሸንፋሉ እናም ወደ አሸናፊነት መንገዳቸው ይመለሳሉ። አርሰናል ጨዋታውን 3 ለ1 ያሸንፋል"

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ማርቲን ኦዴጋርድ በሜዳ ላይ ካሉ ተጫዋቾች የተሻሉ የጎል ዕድል መፍጠር ችሏል።

HE'S BACK ! 🔥😍

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የአርሰናል ቀጣይ ጨዋታዎች ፦

ኖቲንግሃም ፎረስት (H)
ዌስትሀም ዩናይትድ (A)
ማንቸስተር ዩናይትድ (H)
ፉልሃም (A)
ኤቨርተን (H)
ክሪስታል ፓላስ (A)
ኢፕስዊች (H)

ስንት ነጥብ ትጠብቃላችሁ ?

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ሜኪል ሜሪኖ በዛሬው ጨዋታ ያለውን አቅም በሚገባ አሳይቷል

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

እግር ኳስ በአጋጣሚ የተገኙ እድሎችን መጠቀም መቻል ነው ክለባችን ውስጥ እንደዚ አይነት ተጨዋቾች የሉም

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ስለ ጨዋታው ያላችሁን እይታ አጋሩን እስኪ?

ከስሜታዊነት ወጣ ብለን እንወያይ 👇

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ መርሃ ግብር !



        ⏰ ተጠናቀቀ '

ቼልሲ 1 - 1አርሰናል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🚨|BREAKING : ራይስ ከቡድኑ ጋር ተጉዟል

- SAMC REPORTS

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

መድፈኞቹ ከቼልሲ ጋር ባደረጉት ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ምንም ዓይነት ሽንፈት አላስተናገዱም!!

SHARE || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርሰናል ጨዋታ አለው = ዛሬ ኣመት በዓል ነው

Let's show them 👊

#COYG🔴⚪️

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

•|| ከቼልሲ ጋር በተከታታይ 4 ጨዋታዎች ጎል ወይ አሲስት ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ሰርጂዮ አሩዌሮ እና ቺቻሪቶ ብቻ ናቸው።

ቡካዮ ሳካ ዛሬ ጎል ወይ አሲስት ማድረግ ከቻለ ሶስተኛው ተጫዋች መሆን ይችላል !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የአርሰናሉ ሳካ እና የቼልሲው ኮል ፓልመር ዘንድሮ በተለምዶ ትልልቅ 6 ቡድኖች ከሚባሉት ጋር ባደረጉት ጨዋታዎች የተሰጣቸው ሬቲንግ ከላይ በምስሉ ላይ ተመልከቱ።

ሳካ ምንግዜም የትልቅ ጨዋታ ተጫዋች መሆኑን እንዳስመሰከረ ነው።

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ዛሬ ቀዩን መለያችን ለብሰን ወደ ሜዳ የምንገባ ይሆናል።

#COYG🔴⚪️

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ክለባችን አይበገሬ ሆኖ በጨረሰበት አመት ጄንስ ሌህማን ይጠቀመው የነበረው ጎንት በዚ መልኩ ተቀምጦ ይገኛል 🧤

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

በጣልያን እየደመቀ ያለው የአርሰናሉ የውሰት ተጫዋች ኑኖ ታቫሬስ...

ታቫሬስ በጣልያን ሴሪያ በ8 ጨዋታዎች 8 አሲስት በማድረግ በጣልያን ሴሪያ ብዙ አሲስት ያስመዘገበው ተጫዋች ነው። እንዲሁም ሬቲንግ በሚሰጡ የእግርኳስ ድርጅቶች ከፍተኛ ሬቲንግ በማግኘት እስካሁን ባለው የጣልያን ሴሪያ ምርጡ ተጫዋች ነው።

በጣሊያን ሴሪያ በአንድ አመት ብዙ አሲስት በመደረግ ሪከርዱ የተያዘው በ16 አሲስቶች ነው። ታቫሬስ ሊጉ ሊጠናቀቅ ገና 27 ጨዋታዎች እየቀሩት ካሁን 8 አሲስቶችን አስመዝግቧል ሪከሩድን እንደሚሰብረውም ብዙ ግምቶች እየተሰጡ ነው።

አርሰናል ተጫዋቹን የመግዛት ግዴታ ባለው የውሰት ውል እንደሰጠው የሚታወቅ ነው ሆኖም አርሰናል በቋሚነት ሲሸጠው ተቀም ያለ ገንዘብ ያገኝበታል ብዬ አስባለሁ።

የላዚዮ ፕሬዝዳንት ለታቫሬስ የሚሰጡት ሙገሳም አስገራሚ ሁኖ አግኝቼዋለሁ። በታቫሬስ ችሎታ የተገረሙት የላዚዮ ፕሬዝዳንት ይህን ተናግረዋል "እኔ ታቫሬስን በፍፁም አልሸጠውም። 70 ሚሊዮን ቢቀርብልኝ እንኳን አልሸጠውም ሲሉ አስገራሚ ንግግር ተናግረዋል።"

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ጋሪ ኔቭል የአርሰናል የተከላካይ ጥምረት አሁንም በአለም ላይ ምርጡ እንደሆነ ያስባል...

ጋሪ ኔቭል በአለማችን ምሩጡ የተከላካይ ጥምረት እና የአለማችን ምርጡ ተከላካይ የትኛው እንደሆነ ተጠይቆ ይህንን ምላሽ ሰጥቷል...

"እኔ እንደማስበው ሳሊባ እና ማጋሌሽ በአርሰናል እያደረጉት ያለው ነገር በጣም ጥሩ ነው። ምናልበት አንተ ቫንዳይክ ልትል ትችላለህ እኔ ግን አሁንም የአለማችን ምርጡ ተከላካይ ሳሊባ ነው እላለሁ!"

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…
Subscribe to a channel