ethio_arsenal | Unsorted

Telegram-канал ethio_arsenal - ETHIO ARSENAL

187958

–The one the only and the best channel of Arsenal Football Club. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 comment : @EthioArsenal_Bot 💬 For advert : @Mex_Classic

Subscribe to a channel

ETHIO ARSENAL

🚨 ማርቲን ኦዴጋርድ ለሀገራት ጨዋታ ወደ ኖርዌይ እየተጓዘ ቢሆንም ከስሎቬንያ እና ካዛኪስታን ጋር መጫወት አለመጫወቱ ግን ግልፅ አይደለም ።

የኖርዌይ ዋና አሰልጣኝ ስቴሌ ሶልባከን እንደተናገሩት በቁርጭምጭሚቱ ላይ ህክምና በማድረግ እንደሚወሰን አረጋግጠዋል። [ VG sporten ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የሁሉንም የጨዋታ ሀይላይቶች ለመመልከት👇

/channel/+6x7dsXuAhv04YTI5

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ የሚያገኙበት ስፍራ። ዝና ኤሌክትሮኒክስ

የምድጃ ፣ የወሺንግ ማሽን ፣ የሪሲቨር እና የ ቲቪ መለዋወጫ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ !

አድራሻ📍 መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር ጊቢ በ4 ሽንነሽን በግራ በኩል የመጨረሻው ሱቅ ዝና ኤሌክትሮኒክስ

/channel/zinabra2121

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አበሩስ ፈርኒቸር ! 🛠

ለቤትዎ ፣ ለእንግዳ መቀበያ ፣ ለሆቴሎች ፣ ለ ጌም ዞን እንዲሁም ለተለያዩ ቦታዎች የሚሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ የፈርኒቸር እቃዎችን በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።

አልጋ ፣ ቁምሳጥን ፣ ድሬሲንግ ቴብል ፣ ሼልፍ ፣ ኪችን ካቢኔት ፣ ሶፋዎች ፣ የጫማ ሼልፍ ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉንም የ ፈርኒቸር ዕቃዎችን በ አበሩስ ፈርኒቸር ያገኛሉ።

አድራሻችን 📍
ቁጥር 1 - ጀሞ ኪሩ ባር እና ሬስቶራንት አጠገብ
ቁጥር 2 -ጀሞ ሶስት አደባባይ በግ ተራ አጠገብ           

ይደውሉ 📞 0911259888 ፣ 0913525017

የቴሌግራም ገፃችን - /channel/aberusferniter

የቲክቶክ ገፃችን - tiktok.com/@aberus1

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

AIR JORDAN 1 ELEVAT
HARUN BRAND
MADE IN VETNAM
size  40 41 42 43 44
📞0948686467
📞0920469288
አድራሻድሬዳዋ
አሸዋየገበያመአከል
የቤትቁጥር448❤

የቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👉

/channel/harunbrand/461

https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand
https://@harunbrand


💬በ inbox  @harunbrand  አዋሩኝ ☎️፣                0948686467

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🚨|BREAKING: ቡካዮ ሳካ እና ራይስ ከእንግሊዝ ስብስብ ውጪ ሊደረጉ ነው::

- CON HARRISON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ዴቪድ ራያ ስለ ኦዴጋርድ ፦

" እሱ በመመለሱ ደስተኞች ነን ምክንያቱም የእሱ መመለስ ለእኛ ትልቅ ጥንካሬ ይሰጠናል ፤ አምበላችን ነው እናም ወደ ተሻለ ደረጃ እንደሚወስደን እርግጠኞች ነን ።" ሲል ተናግሯል።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርቴታ ፦

" የሀገራት ጨዋታዎች በመጡ ቁጥር ሁሌ ሰላም አይሰማኝም ፤ አሁን የተጠሩት ተጫዋቾች ወደ እኛ ሲመለሱ በጤንነታቸው እንዲሆን በደንብ እፀልያለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርቴታ ፦

" ሁሌም በየሳምንቱ ነጥብ ለማግኘት የሆነ ለውጥ እናደርጋለን ፤ የቡድኑን ሞተር ለውጠናል እንዲሁም ጎማውን ቀይረናል ፤ ቢሆንም አንዱን ችግር ስንቀርፍ ሌላ ደሞ የማላውቀው ችግር ይገጥመናል ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE' @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በዛሬው ጨዋታ : -

26 ንክኪዎች
3 ሹት
3 ግንኙነቶችን አሸንፏል
2 ኢላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎች
1 ጎል

3ኛ የፕሪምየር ሊግ ጎሉን ዛሬ ቼልሲ ላይ ማስቆጠር ችሏል ።

SHARE |
@ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

•|| በፕሪሚየርሊጉ በ 2024 በክፍት ጨዋታ ብዙ ዕድሎችን እንደ ማርቲን ኦዴጋርድ የፈጠረ ተጫዋች የለም !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርቴታ ፦

" ከቼልሲ የተሻልን ነበርን ጨዋታውን በአሪፉ ተቆጣጥረን ነበር ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE' @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

•|| ትክክለኛ ሰዓት ላይ የተገኘ የሀገራት ጨዋታ !

ሲመጣ ሁሉም ሰው የሚናደድበት የሀገራት ጨዋታ አሁን ለክለባችን ትክክለኛ እና የሚያስፈልገን ሰዓት ላይ መቶልናል። ወሳኝ ወሳኝ ተጫዋቾቻችንን አርቴታ በፍፁም ለሀገራቸው እንዲጫወቱ መፍቀድ የለበትም። ይቺን ዕረፍት አምና እንደተጠቀመው ዘንድሮም በአዲስ ታክቲክ ፣ በአዲስ ስነልቦና እና አስፈሪ በሆነ አቀራረብ ለመቅረብ ጊዜው አሁን ነው።

በጣም ጠንካራ እና በሳል የሆነ ቡድን ነው ያለን ፤ እንመለሳለን !!

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርቴታ ስለ ሳካ እና ራይስ ፦

" እውነቱን ለመናገር ጥሩ ስሜት እየተሰማቸው አይደለም ።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ጫጫታ መፍጠር ባያስፈልግም ለዛ ሰፈር ደጋፊዎች ይህ ሰው ከመጣ ቡሀላ በሜዳቸው እኛን ማሸነፍ እንዳልቻሉ አስታውሷቸው

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የዘንድሮ ጉዟችን ከጅምሩ ፈተናዎች በዝተውበታል ግን ግን የሚጠበቁ ፈተናዎች ቢኖሩብንም ያልጠበቅናቸው እንደ ተጨዋቾች ጉዳት እና ቅጣት በእንቅርት ላይ ሆነውብናል ።

ከጅምሩ ግን ለዘንድሮ የሜዳ ላይ ውጤት መጥፋት በክረምቱ የተወሰኑ ውሳኔዎች ቀዳሚ ናቸው ።

#አጥቂ የግድ መገዛት ነበረበት !!
የዚህ ቡድን ግንባታ ከግብ ጠባቂ፣ ተከላካይ አስከ አማካይ ድረስ በጥሩ ኮንትራክተር የተገነባ ሪል ስቴት ይመስል እና አጨራረሱ የጎጆ ቤት ነው ።

ቡድንህ ጎል ባላስቆጠረ ቁጥር ጫናው እየጨመረ ይሄዳል ፣ ለምሳሌ ማርቲኔሊ በየጨዋታው ከሚያባክናቸው የጎል እድሎች ግማሹን ቢጠቀም ዛሬ ያለንበት አነገኝም ።

አርቴታ በራሱ ውሳኔ እየተሰቃየ ይገኛል ፤ በክረምቱ የቤንጃሚን ሼሽኮ ስም ከመያያዝ አልፎ ለመጨረስ ተቃርቦ ነበር ይሄ ማለት የጨራሽ ችግር እንዳለብን አርቴታ በሚገባ ያውቃል በሃቨርት እና ጄሱስ ያመነው አርቴታ እነሱ የሊጉን ክብር ከማፎካከር ውጭ ባለድል እንደማያደርጉት ማወቅ አለበት ። ያ ችግር ነው አሁን Back fire አድርጎ ወላፈኑ ይገርፈው የጀመረው ። ምናልባትም በ ጥር የዝውውር መስኮት ይሄንን መፍታት የሚችልበት ጊዜ አለው ።

ቡደኑ ብዙ መስተካከል ያሉበት ችግሮች ቢኖሩም ግን በቀዳሚነት እየተፈጠሩ ያሉ እድሎችን በአግባቡ ሚጠቀም አልፎም half chance ሚባሉ ኳሶችን መጠቀም የሚችል ተጨዋች ካልተገዛ የፈለገ ተከላካይ ያለው ቡድን ቢኖርህ ማጥቃትህ ካላስፈራ ምንም ትርጉም የለውም ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ተጫዋቾች ከጨዋት በፊት የሚለብሱት ጃኬት 😮‍💨

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

• መጀመሪያ ላይ Deposit የምታደርጉትን ያክል 100% እጥፍ ቦነስ

• ሰው ስትጋብዙ 10% ቦነስ

fidelsport.com
+251954885907
/channel/betfidel

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የሚሸጥ PlayStation አሎት?

ማንኛውም playstation አንገዛለን




📩  @keepwalkinn
                                   @Ahm3d_Abd

☎️  +251941436032

☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🎳 በBetwinwins'ቅድመ ክፍያ ትልቅ ነጥብ! 🎳

የመጨረሻውን ፊሽካ አይጠብቁ! በዩኤኤፍ የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ይጫወቱ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚቀድም ከሆነ ወዲያውኑ ያሸንፋሉ። በBetwinwins መጀመሪያ ያሸነፉትን ያስጠብቁ!

👉https://t.betwinwins.net/mrthtt6a

📱 t.me/betwinwinset

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ሚኬል አርቴታ ፦

" ዘንድሮ ከባለፉት አመታት በተለየ መልኩ አዳዲስ ነገሮች እየገጠሙን ነው በተለይም የተጫዋቾች ጉዳት ያላሰብነውን ነገር እንድናይ እያደረገን ነው ፤ ህልማችን ወደ ቅዠት እየቀረብን አግኝቼዋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ። 😳

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

እውነት ለመናገር እኔ ተጫዋቾች ተነጥለው ሲጠቁ አልወድም እግርኳስ የቡድን ውጤት ነው...ነገር ግን ብዙ ጊዜ ደጋፊው ማርትኔሊ ላይ እና ሀቨርትዝ ላይ ሲወርድባቸው ትሮሳርድ ባላየ እየታለፈ ነው።

አሁን ስታተስ እያየው ነበር እና አርሰናል ከየትኛውም ተጨዋች በላይ በትሮሳርድ ብቻ 7 ነጥቦችን እንዳጣ የሚያሳይ ነው። እናም በተለይ ቋሚ ሆኖ ሲጀምር ከፔዤ ጨዋታ ውጪ ለኔ ጥሩ የነበረበት ጨዋታ አይታየኝም። ብዙ ዋጋ ያስከፈሉንን ትልልቅ እድሎች አምክኗል። ስለዚህ ትሮሳርድ እራሱን ሊያስተካክል ይገባል። በተለይ ይህ ኢንተርናሽናል ብሬክ ትልቅ የጥሞና ጊዜ ይሆንለታል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ዊሊያም ሳሊባ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ፦

◉ 25 - የተሳኩ ታክሎች
◉ 0 - ጊዜ ድሪብል ተደርጎ አልታለፈም ።

በሊጉ ከሳሊባ በስተቀር ይህን ማድረግ የቻለ ሌላ ተከላካይ የለም ። 💪🔥

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ቡካዮ ሳካ ሜሪኖ ያንን ኳስ ሲስት በንዴት ፦

" እንዴት ይህን ማስቆጠር ይከብድሃል ፤ በትኩረት ተጫወት ።" ሲል ተናግሮታል ።

SHARE" @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ሚኬል አርቴታ ፦

"በጣም እድለኞች አልነበርንም።በአውሮፓ ካሉት ምርጥ ቡድኖች አንዱን ተቆጣጥረን ነበር ነገርግን ውጤቱን አላገኘንም።" ሲል ተናግሯል ።

SHARE"  @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

•|| "ሊጉ ላይ ያለ ሌላ ተጫዋች ከ 6 ሳምንታት ከሜዳ ከራቀ ቡሃላ መቶ እንዲ ማረግ ሚችል ያለ አይመስለኝም" 🗣 ቴታ ስለ ኦዴጋርድ !

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የዛሬው ጨዋታ እስከ ከስሜተኝነት ገለል ብለን እንመልከተው?

እኔ በበኩሌ አርሰናል ጥሩ ነበር ነገር ግን እድለኛ እና ጨካኝ ቡድን አይደለም ብዬ አስባለሁ!

አርሰናል በጨዋታው በሁሉም ሚዛን ዶሚኔት አድርጎ ተጫውቷል በርካታ ኳሶችን ወደ ጎል ሞክሯል ነገር ግን ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል! ይህ ለምን ሆን ምክንያቱም እግርኳስ ሶስት ነገሮች ስላሏት ማሸነፍ ፣ አቻ መውጣት ፣ መሸነፍ...በእግርኳስ አንዳንዴ የፈለገ ጨዋታውን በልጠህ ብትገኝ ልትሸነፍም ሆነ አቻ ልቶጣ ትችላለህ ስለዚህ ዛሬ እኛ ላይ የሆነው ከሞላ ጎደል ይህ ነው።

እስኪ የጨዋታውን አንዳንድ ሁነቶች እንመልከት የመጀመሪያውን 15 ደቂቃ ቼልሲዎች ጉልበት በተቀላቀለበት እና በሀይለኝነት በመጫወት ጨዋታውን ለመቆጣጠር ሞክረው ነበር ነገር ግን ይህን የጨዋታ ሂደት የተረዳው አርሰናል በይበልጥ ፕሬስ በማድረግ እና ቼልሲን በመሳብ ጨዋታውን ወደ ራሱ በመገልበጥ ከ20ኛው ደቂቃ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ጨዋታውን ዶሚኔት አድርጎ ነበር። በዚህም ቼልሲዎች የአርሰናልን ጫና መቋቋም ስላልቻሉ ወደ ኋላ አፈግፍገው በትራንዚሽን ሲጫወቱ ነበር።

ይህ ፍሬ አፍርቶ አርሰናል በማርትኔሊ ጎል አስቆጥሮ ጨዋታውን መምራት ችሎ የነበረ ቢሆንም ከጎሏ መቆጠር በኋላ ግን የአርሰናል ሀይ ኢንቴንሲቲ ተቀዛቅዞ ለቼልሲ ትራንዚሽን በጣም ተጋላጭ ሆነን ነበር። ይህ ነገር ብዙ ግዜ ይስተዋላል ጨዋታዎችን መምራት ስንጀምር ስንጫወትበት የነበረው ኢንቴንሲቲ ወዲያው ቀንሶ ከ100% ወደ 50% ይወርዳል ኢሄ አርቴታ ሊሰራበት የሚገባው ትልቁ የቤት ስራ ነው።

ከዛም በኋላ በተጫዋቾች ትኩረት ማጣት እና የጨዋታው ሀይ ኢንቴንሲቲ በአርሰናል በኩል መቀዛቀዝ ለኔቶ ጎል መቆጠር ምክንያት ሆነ። ከዛ በኋላ አርሰናል ጨዋታውን ለማሸነፍ እድሎችን ቢፈጥርም አልተጠቀመበትም።

ተጫዋቾችን በግል መውቀስ አልፈልግም ነገር ግን በኔ እይታ ዛሬ ሳካ ፣ ራይስ ፣ ፓርቴ ፣ ሳሊባ እና ኋይት ሙሉ ለሙሉ ጥሩ አልነቀሩም ከዚህ በላይ ማድረግ ይገባቸው ነበር።

በተቃራኒው ሜሪኖ ኦዴጋርድ እና ቲምበር በጨዋታው ያላቸውን የሰጡ ተጫዋቾች ናቸው።

አሁንም ነገሮች ጥሩ ላይሆኑ ይችላሉ ግን የዛሬው ጨዋታ ለአርቴታ ብዙ ያስተምረዋል ብዬ አስባለሁ። ነገሮች ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኋላ እንደሚስተካከሉ ተስፋ አደርጋለሁ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ቼልሲ ከሜዳ ዉጪ ገጥመናል
ኒውካስልንም ከሜዳ ዉጪ ገጥመናል
አስቶን ቪላንም ከሜዳ ዉጪ ገጥመናል
ቶተንሃም ሆትስፐርንም ከሜዳ ዉጪ ገጥመናል
ማንቸስተር ሲቲንም ከሜዳ ዉጪ ገጥመን በጎደሎ ተጫውተናል
ሊቨርፑልንም ገጥመናል

በ 3ቱ ጨዋታዎች ቀይ ካርድ ተመልክተናል ፣ በቀሪዎቹ ደግሞ ስብስባችን በጉዳት ሲታመስ ነበረ የከረመው ።

በሚኬል እና ተጨዋቾች ላይ ትችት መሰንዘር አግባብ አይደለም ! በቅርቡ ወደ ቦታችን መመለሳችን አይቀርም #COYG 🔜

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️|| ባለፉት 4 ጨዋታዎች ማግኘት ከነበረብን 12 ነጥብ ያገኘነዉ 2 ብቻ ነዉ ! 😔

* ተጎድተናል እንኳን የ ሀገራት ጨዋታ መጣ እንረፍ ። በዚህ አቋም እንደማንመለስ ተስፋ አደርጋለሁ !🙏

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

Offside or not?

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…
Subscribe to a channel