ethio_arsenal | Unsorted

Telegram-канал ethio_arsenal - ETHIO ARSENAL

187958

–The one the only and the best channel of Arsenal Football Club. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 comment : @EthioArsenal_Bot 💬 For advert : @Mex_Classic

Subscribe to a channel

ETHIO ARSENAL

ካይ በጀርመን ቡድኑ ልምምድ ላይ

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አደገኛ ቦታ ላይ ጁቬንትሶች ነጠቁ

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

በተደጋጋሚ የጄቬንትስ ክልል ውስጥ እየገቡ ነው

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የሴቶች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ

ተጀመረ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

በሴቶች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ ክለባችን አርሰናል ጁቬንትስን 1 ለ 0 እየመራ የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የሚሸጥ PlayStation አሎት?

ማንኛውም playstation አንገዛለን




📩  @keepwalkinn
                                   @Ahm3d_Abd

☎️  +251941436032

☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

💥 "አርሰናልን በጥሩ ሆኔታ አሻሽሎታል"

ቤዝ ሜድ እንዲህ በማለት ተናግራለች "አርሰናል ከነበረበት መጥፎ ውጤት በጊዚያዊው አሰልጣኝ ሪን ስሌገርስ አማካኝነት ለውጥ አምጥቷል ; ለእሱ Credit መስጠት ይኖርብናል ቡድናችንን በጥሩ ሁኔታ አሻሽሎታል"

" ከጁቬንትስ ጋር ስንጫዎት በጥሩ ሙድ፣ በጥሩ የማሸነፍ ስነ ልቦና እንጫውታለን" በማለት አስተያዬቷን ሰጥታለች

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

👀ሁሉንም የሀገራት እና የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ETHIOSAT ላይ በሚገኙት SPTV ቻናሎች ለማስተላለፍ ፍቃድ አግኝተዋል👏

✔️የሚሰራባቸውን ሪሲቨር እንዲሁም አሞላሉን👇
/channel/+UcxYlbWkUkM1Mzc0
/channel/+UcxYlbWkUkM1Mzc0

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የኖርዌ ቡሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኦዴጋርድ ወደ ለንደን ተመልሶ የማገገም ሂደቱ ላይ እንደሚሰራ አረጋግጧል::

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🎉 ወደ VIVAGAME እንኳን በደህና መጡ! 🎉
🔹 አሁን ይመዝገቡ እና የ 500 ብር ጉርሻ ይቀበሉ ፣
🔹 በነጻ ጉርሻዉን የሚያገኙበትን እድል ለማግኘት 5 ጓደኞችን ብቻ ይጋብዙ
🎁 አጠቃላይ 387 ሰዎች ጉርሻዉን በተሳካ ሁኔታ ወስደዋል።
🎉 እንኳን ደህና መጡ ጉርሻ 🎉
🔹 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 200% የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ያግኙ! 🎰
🔹 በሚቀጥሉት ሶስት ተቀማጭ ገንዘብ 50% ቦነስ ያግኙ! 💸
🔹 እስከ 360,000 ብር በቦነስ ያግኙ! 🎁
✨ አሁን ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! ✨

👉 500 ብርዎን እዚህ ያግኙ፡ https://www.vivagame.et/#cid=Brtg1
👉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የክለባችን ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ ለሪፖርተር እንዲህ በማለት ተናግሯል "ከብሄራዊ ቡድን የህክምና ባለሙያዎች ጋር ከተነጋገርን በዋላ በሚያሳዝን ሁኔታ ሁለቱን የኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ማድረግ እንደማልችል እና ለመጫዎት በቂ ሁኔታ ላይ እንዳልሆንኩ ወስነናል"

" ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እና ከትሬይኒንግ ርቂያለው ዘጠኝ ሳምንታትን ያለ ልምምድ በጉዳት ምክንያት አሳልፊያለው; በዚህ ምክንያት ሙሉ ፊትነስ ላይ አይደለሁም! ስለዚህ ሙሉ ፊትነሴን እስካገኝ የኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን ላለማድረግ ወስኛለው" አያይዞም

" እሁድ ብሄራዊ ቡድኔ በሚያደርገው ጨዋታ አልሰለፍም ይሄ ለኔ ከባድ ሀዘን ነው ሀገሬን ማገልገል፣ ለሀገሬ መጫዎት ያስደስተኛል ነገር ግን ሁኔታዎች አልፈቀዱም" በማለት ተናግሯል

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️|| ማርቲን ኦዴጋርድ ወደ ለንደን ይመለሳል ከ አርሰናል ጋር ይቆያል ። [ ቻርልስ ዋትስ ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️የቀድሞ መልማይ Mick Brown

"ሚኬል አርቴታ በግራ ክንፍ ተጫዋቾቹ ጋብርኤል ማርቲኔሊ፣ጋብርኤል ጄሱስና ራሂም ስተርሊንግ አቋም ደስተኛ አይደለም። አርሰናል በዝውውር መስኮቱ እዛ ቦታ ላይ መሻሻል እንደሚፈልግ አውቃለሁ፤የአርሰናል የምልመላ ቡድን ለዚህ ቦታ ተጫዋቾችን መመልከት የጀመረ ሲሆን ጨዋታን መቀየር የሚችል ትልቅ ተጫዋች ማምጣት ይፈልጋሉ።"

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ወደ VIVAGAME እንኳን በደህና መጡ! 🎉
🔹 አሁኑኑ ይመዝገቡ እና 500 ETB ቦነስ ያግኙ - ጓደኞችን ጋብዘዉ አብረዉ ያግኙ! 🔥
🔹 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 200% የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ ያግኙ! 🎰
🔹 በሚቀጥሉት 3 ተቀማጭ ገንዘብ 50% ቦነስ ያግኙ! 💸
🔹 እስከ 360,000 ብር በቦነስ ያግኙ! 🎁
✨ አሁኑን ይመዝገቡ እና ማሸነፍ ይጀምሩ! ✨
👉 500 ብርዎን እዚህ ያግኙ፡ https://www.vivagame.et/#cid=Brtg1
👉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ /channel/+1xNimVu183s0NTU1

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🔸 የ Instagram Follower በቅናሽ!

🔺1000     Follower =      600 ብር
🔺5000     Follower =    3000 ብር
🔺10,000  Follower =    5900 ብር

🔶 የሚገቡት ፎሎወሮች አንዴ ከገቡ በኋላ በፍፁም አይቀንሱም። በተጨማሪም የ ፎሎወር ቁጥር አልጨምር ላላችሁ አፋጣኝ መፍትሄ ነው።

◽️አሁኑኑ እዘዙን @GojoBoostSupport
◽️Join:
/channel/GojoBoost

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሶስተኛ ዙር ጨዋታ

57 ደቂቃ

ጁቬንትስ 0 አርሰናል 1

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

በኳስ ቁጥጥር አርሰናል 61 % ጁቬንትስ 39%

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አርሰናል ሙሉ በሙሉ ጨዋታውን ተቆጣጥሯል

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

በአውሮፓ ካሉት አምስት ትላልቅ ሊጎች ከቪክቶር ዮኬሬሽ የተሻለ ግብ ያስቆጠረ የለም!

Can't Wait January Transfer 🔥

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ከያሲን ቲቪ የሚበልጠው CRICFY APP
Version 4.3 ሆኖ መጣ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሠራ ምርጥ app Next Season ፈታ ነው
ለiphone ስልክ እና ለpc የሚሆነ #Link አግኝተናል
አፑን በዲሽ እና ቴክኖሎጂ ቻናላችን ለቀነዋል  ይመልከቱ
👇👇
/channel/+AOo4MkcmsxE1NjE8
/channel/+AOo4MkcmsxE1NjE8

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

💸💰አፍሮስፖርትን ይቀላቀሉ! ማለቂያ የሌላቸውን የማሸነፍ ዕድሎችን ይጠቀሙ!💰⏳

አሁኑኑ ድህረ ገጻችንን https://bit.ly/3XbY3o7 ይጎብኙ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

💥 ጃኮብ ኪዮር ወደ ናፖሊ

ናፖሊ በጥር የዝውውር መስኮት ኩውየርን ማዘዋወር እንደሚፈልጉ TUTTOMERCATO ዘግቧል። አርሰናል በአሁኑ ሰዓት መሸጥ ከሚፈልጋቸው ተጨዋቾች ውስጥ አንዱ ኩውየር ነው!

ኩውየር በተጨማሪ ቴይርኒ እና ቶሚያሱም በጥር የዝውውር መስኮት ከክለባችን ሊለቁ የሚችሉ ተጨዋቾች እንደሆነ ተዘግቧል።

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

ሳካ እና ፊል ፎደን በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ ያስመዘገቡት ቁጥራዊ መረጃ 🙂‍↔️

ቡካዮ ሳካ
3 ጎል
7 አሲስት

ፊል ፎደን
0 ጎል
1 አሲስት

SHARE |
@ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

❤️

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

💊 Medical Updates!

1. ማርቲን ኦዴጋርድ - ኦዴጋርድ የተወሰነ የፊትነስ ችግር ያለበት ቢሆንም ከቼልሲ ጋር ሙሉ ደቂቃ መጫዎት የቻለ ከመሆኑ በተጨማሪ በኔሽኒስ ሊግ ላይ የማይጫዎት በመሆኑ ቀጣይ ከኖቲንግሀም ጋር ለምናደርገው ጨዋታ በሙሉ ፊትነስ ወደ ጨዋታ ይመለሳል።

2. Saka & Rice - ሁለቱ ተጨዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ያለባቸው ሲሆን በቀጣይ ጨዋታ በሙሉ ፊትነስ ወደ ሜዳ እንደሚመለሱ ተዘግቧል።

3. ቶሚያሱ፣ ቴይርኒ እና ካላፊዮሪ ከቼልሲው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ውጭ የሆኑ ተጨዋቾች ቢሆንም በቀጣይ ከኖቲንግሀም ጋር በምናደርገው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ከጉዳታቸው አገግመው ወደ ሜዳ እንደሚመለሱ ተዘግቧል።

➡️ FOOTBALL LONDON

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️|| ተጫዋቾቻችን ዕረፍት ያገኛሉ !

- አምና ሙሉ ሊጉን ሌሎችም ወድድር ብሎም አዉሮፓ ዋንጫ ተጫዉተዉ ያለምንም ዕረፍት ቀጥታ ሊጉን የጀመሩት ዴክላን ራይስ እና ሳካ ዕረፍት ያገኛሉ ።

- አሁን ላይ ጥሩ ነገር እያሳየ የሚገኘዉ ቶማስ ፓርቴይ ወደ ሀገሩ አይሄድም ።

- ከጉዳት የተመለሰዉ ማርቲን ኦዴጋርድ ወደ አርሰናል ይመለሳል ።

- ምንአልባት በሁለት ሳምንት የ ሀገራት ጨዋታ መካከል ስለ ሪካርዶ ካላፊዮሪ አዲስ ነገር ሊኖር ይችላል ።

* የሄዱት ተጫዋቾች ከጉዳት ነፃ ሆነዉ ይመለሱልን ። ከ ዕረፍት በኋላ የግድ ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ወደ ራሳችን መመለስ አለብን ።

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

▪️|| ማርቲን ኦዴጋርድ ለ ኖርዌይ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ አያደርግም ። [ footballandslaget ]

"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

🚨ቡካዮ ሳካ ምርመራ ለማድረግ የእንግሊዝ ቡድን ካምፕ ተቀላቅሏል ራይስ አልተጓዘም::

- CON HARRISON

"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

አሁን አሁን አብዛኞቹ የአውሮፓ ክለቦች ግብ አስቆጣሪነትን ብቻ መገለጫቸው ያደረጉ ተጨዋቾችን ማስፈረምን እየመረጡ ነው።

እኛም ይህንን አካሄድ መከተል እንዳለብን ችግራችን ያሳብቃል እና ስምሮልን የትኛው አይምሬ አጥቂ ብናመጣ ለኛ የተሻለ ነው ብለን እናስባለን ?

SHARE @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…

ETHIO ARSENAL

💥 በቅርቡ የምናውቀውን አርሰናልን እንመለከታለን!!

በጉዳት ፣ በተጨዋቾቻችን Careless መሆን፣ ትኩረት ማጣት፣ በተጨዋቾች ድካም፣ ምክንያት በርካታ ነጥቦችን ጥለን ከመሪው ሊቨርፑል በዘጠኝ ነጥብ ዝቅ ብለን አራተኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን። ክለባችን በጉዳት ምክንያት የግብ እድል %ge ዝቅ ብሎብናል ! እንደምናውቀው ክለባችን የግብ እድል የሚያገኘው በማርቲን ኦዴጋርድ ሲሆን ኦዴ አሁን ከጉዳቱ አገግሞ ክለባችንን እያገለገለ ይገኛል በዚህም የክለባችን የ Creativity ችግር ከዚህ በዋላ ይቀረፋል

ሌላኛው ችግራችን የተጨዋቾቻችን ግደለሽነት ነው! ይሄም ክለባችን አላስፈላጊ ጥፋቶችን በመስራት ክለባችን ብዙ ነጥቦችን loss ለማድረጋችን ምክንያት ሆኗል። ራይስ፣ ሳሊባ እና ትሮሳርድ በቀይ የወጡባቸው ጨዋታዎች ማሳያ ናቸው። የእነዚህ ችግር ባለፉት አራት ተጨዋቾች የተቀረፉ ሲሆን ቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጨዋቾች Disciplined ሲሆኑ ተመልክተናል።

ሌላው ችግራችን ትኩረት ማጣት ነው! የክለባችን የተከላካይ፣ የመሀል እና የአጥቂ ክፍል ባለፉት 11 ጨዋታዎች በአንዳንድ Incidents ተጨዋቾቻችን ትኩረት ሲያጡ ተመልክተናል። በትኩረት ማጣት ምክንያት ግቦችን Conceded ስናደርግ ነበር! የትላንትናው የኔቶ ግብም ማሳያ ነው! ይሄ አርቴታ ለወደፊት በትኩረት የሚሰራበት ጉዳይ ነው። ይሄንን ማስተካከል ከቻለ ክለባችን ወደ አስፈሪነቱ ይመለሳል።

ሌላው የተጨዋቾች የድካም ስሜት ነው። ባለፈው የውድድር አመት አስገራሚ ጊዜን ያሳለፈው ዲክላን ራይስ በዘንድሮ የውድድር አመት ዝቅተኛ ፐርፎርማንስ እያሳዬ ይገኛል። ይሄም በኦዴጋርድ ጉዳት ምክንያት ብዙ የሚዳ ክፍል በመሯሯጥ ያለ ኳስ ሲደክም ተመልክተነዋል። በዚህም ምክንያት ተጨዋቹ የድካም ስሜት ይታይበታል።

አሁን ላይ መሀል ክፍሉ ላይ የግብ እድል ፈጣሪው ኦዴጋርድ ተመልሷል፣ ቶማስ ፓርቴ ድንቅ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል በእነዚህ ሁለት ምክንያቶች ራይስ ወደ አቋሙ ተመልሶ የክለባችንን የመሀል ክፍል ጠንካራ ያደርገዋል። የተከላካይ ክፍል ላይ ሳሊባ ፣ ማጋሌሽ፣ ቤን ዋይት፣ ቲምበር እንዲሁም ካልልፊዮሪ በጣም በቅርቡ ከጉዳቱ አገግሞ ስለሚመለስ አስፈሪው የተከላካይ ክፍላችን ይመለሳል። ከዚህ በተጨማሪ የመሀል ክፍላችን ጠንካራ መሆን ለተከላካይ ክፍላችን ብርታት ይሆናል።

ባለፉት የውድድር አመት ችግር የሆነብን የአጥቂ ክፍል ነው! ይሄ የአጥቂ ክፍል ችግራችን ካለፈው የውድድር አመት በላይ ዘንድሮ ችግሩ ተባብሷል። በመስመር ላይ ቡካዮ ሳካ ብቻ ነው ያለው ቡካዮ ጉዳት ሲያጋጥመው ምን ያክል እንደተቸገርን ተመልክተናል; ከዚህ በተጨማሪ ማርቲኔሊ ቋሚ መሆን የማያስችል ፐርፎርማንስ እይልሳዬ ነው፣ ሀቨርትዝ ብዙ የግብ እድሎችን ሲያባክን ተመልክተነዋል፣ ጄሱስ ሙሉ በሙሉ አቋሙ ወርዷል፣ ስተርሊንግ ለቤንች እንኳን የማይመጥን ተጨዋች እንደሆነ ተመልክተነዋል።

ይሄ የአጥቂ ክፍል ችግር እንዳለብን የሚያሳይ ሲሆን! የመሀል ክፍላችን ጥሩ በመሆኑ ብዙ የግብ ዕድል የምናገኝ በመሆኑ የአጥቂ ክፍላችንን ክፍተት እስከ ጥር እንሸፍነዋለን ግን ዋንጫ ለማሳካት የግድ አንድ ትልቅ አጥቂ በጥር የዝውውር መስኮት ማስፈረም ይኖርብናል።

ኦዴጋርድ በመመለሱ የአጥቂ ክፍላችን ለጊዜው በትሮሳርድ፣ ሀቨርትዝ እና ሳካ ቢመራ እስከ ጥር መቋቋም የምንችል ይመስለኛል ። ሀሳብ ስጡበት ቤተሰብ

SHARE | @ETHIO_ARSENAL

Читать полностью…
Subscribe to a channel