–The one the only and the best channel of Arsenal Football Club. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 comment : @EthioArsenal_Bot 💬 For advert : @Mex_Classic
🚨: አርሰናል አሌክሳንደር ኢሳክን ዋነኛ የአጥቂ ኢላማቸው አድርገውታል::
- CON HARRISON
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
ቶማስ ቱሄል ከቤን ኋይት ጋር በስልክ ንግግር አድርጓል እናም ኋይት ለጥሪ ክፍት መሆኑን ነግሮታል። እናም አሁን ኋይት ከጉዳቱ ማገገም በኋላ ወደ ኢንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ሊመለስ እንደሚችል ይጠበቃል።
'SHARE' @ETHIO_ARSENAL
አርቴታ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ውስጥ ተካቷል
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
🥶👆ተወዳጁን ብራንድ ጫማ New balance 530 ጫማ አምጥተነዋል ። air jordan 1 shine , adidas superstar ጨምሮ ሌሎች አማራጭ ጫማዎችን አቅርበናል ።
መልዕክት አስቀምጡልን 👉 : @Familfashion10
ለመደወል 👉 : +251969018398
ቻናላችንን በዚህ ሊንክ join ብለዉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇
/channel/Familyfashion1010
ኢታን ዋኔሪ ለሀገሩ እንግሊዝ
🎽 41 ጨዋታ
⚽️ 21 ጎል
🅰 4 አሲስት
STAR BOY 💫
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
አንድ ሰው ላስታውሳችሁ...
ምናልባት የግራ ፍላንክ ክፍላችን አሳስቧቹ ይሁናል ነገር ግን ይህ ሰው ወደ ቡድኑ ሲመለስ የሚሰጠን ጥቅም መሳሳቱን እንድንረሳ እስከማስቻል ድረስ ነው።
ካላፊዮሪ ፣ ማጋሌሽ ፣ ሳሊባ ፣ ቲምበር ይህ የተከላካይ ክፍል ሙሉ ለሙሉ ብዙ ነገራችንን ይቀይረዋል መሀላችንን በሁለት አጥፍ ያጠነክረዋል የማጥቃት አቅማችንንም በሁለት አጥፍ ይጨምረዋል። በአጠቃላይ የቡድናችንን ዳይናሚክስ ሙሉ ለሙሉ ይቀይረዋል።
ስለዚህ ኦዴጋርድ መመለሱ እንዳለ ሆኖ የካላፊዮሪ መመለስ ለኛ እንደ ድኔገቴ ፈንጠዝያ ነው። ትልቅ ተፅእኖ ይኖረዋል።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
🗣️ጋሪ ኔቭል
አርሰናል በቡድናቸው ውስጥ ኤርሊንግ ሀላንድ የመሰለ የመሃል አጥቂ ተጫዋች ቢኖራቸው በእርግጠኝነት የሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ይችላሉ ።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ የሚያገኙበት ስፍራ። ዝና ኤሌክትሮኒክስ
የምድጃ ፣ የወሺንግ ማሽን ፣ የሪሲቨር እና የ ቲቪ መለዋወጫ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ !
አድራሻ📍 መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር ጊቢ በ4 ሽንነሽን በግራ በኩል የመጨረሻው ሱቅ ዝና ኤሌክትሮኒክስ
/channel/zinabra2121
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
Читать полностью…ይህን ስሜት ይሰማሃል ?
1, ብቸኝነት
2, ጭንቀት
3, ከመጠን በላይ ማሰብ
4, ሀብታም መሆን
5, ቤተሰበህን ማስደሰት
እንግዲያውስ ጀግናው ጠንካራ እና ስኬታማ የምትሆንበት ልዩ ቻናል ተከፍቷል JOIN የሚለውን በመንካት አብረን እንለወጥ ። 🔥
የአርሰናል እንስቶች ባለፈው ከብራይተን ጋር ባደረጉት ጨዋታ 5 ግብ አስቆጥረው ነበር ! ዛሬም እስከ 87ኛው ደቂቃ ድረስ 4 ጎል 🔥🔥🔥
Читать полностью…🚨|BREAKING : ባለፉት ሳምንታት የአርሰናል አመራሮች ከሳሊባ ጋር በአዲስ የተሻለ ኮንትራት ላይ ንግግር አድርገዋል
ክለባችን ማድሪድ ተጨዋቹን ለማስፈረም የሚያደርገውን የትኛውን ሙከራ ለማክሸፍ ተዘጋጅቷል::
- ARTETA'S RED ARMY
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
የአርሰናል እንስቶች ከሜዳቸው ውጭ ጣሊያን ተጉዘው ጁቬንትስን እያፈራረሱት ይገኛሉ
Читать полностью…🚨|ክለባችን በዚ ውድድር አመት የመጫወቻ ደቂቃ ያላገኙ ተጨዋቾችን ወደ አቋማቸው ለመመለስ ለደጋፊዎች ክፍት ያልሆነ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ አቅዷል በጨዋታው ቶሚያሱ እና ካላፊዮሪ ኡንደሚሳተፉ ይጠበቃል::
- ARSENAL FANTASTIC NEWS
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
👉የኑሮ ውድነት ጣራ በነካበት እና ወደፊት የኔና ለቤተሰቤ ማረፊያ ምን ይሆን ተብሎ በሚያሳስብበት ሰዓት የተገኘ የማይታመን እድል!!😱😱 የተለያዩ ለመክፈያ አማራጮች ስላሉን ያላችሁ የገቢ መጠን ብዙ አያስጨንካችሁ😍 DMC እንባላለን 🔥🔥
✅8% ቅድመ ክፍያ
✅እስከ 30% ልዩ ቅናሽ
✅50% ባንክ ብድር
✅ለ50ቤቶች ብቻ በ ካሬ 78,000 ብር ፡ ከ57ካሬ እስከ 190ካሬ ወይም ከስትድዮ እስከ ባለአራት መኝታ ድረስ የካሬ አማራጭ አሉን ፡
✅5ሊፍት ፡ 5መዋኛ ገንዳ ያለው ፡ የከርሰ ምድር ውሀ፡ የልጆች መጫወቻ ፡ ላይብረሪ፡ ጅምና ስፓ፡ የነዳጅ ዲቦ ፡ ያካተተ ዘመናዊ መንደር ፡ አሁን 10ኛ ፍሎር የደረሰ ፡ በአልሙኒየም ፎርምወርክ የሚገነባ ፡ መሀል አድስ አበባ
✅ከሜክሲኮ 5ኪ.ሜ ፡ ከቦሌ 7ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ለቡ መብራት ዘመናዊ መንደር።
በ ካሬ ከ78,000 ብር ጀምሮ ይፍጠኑ
ለበለጠ መረጃ
📞📞📞0911652616 ወይም @Senaitgirma1 ያናግሩን
በመደወል አሁኑኑ መረጃ ይውሰዱ
የግሎባል ሶከር ምርጥ ተጨዋቸ እጩዎች ይፋ ሲደረጉ ከክለባችን ሳካ እና ሳሊባ ተካተዋል
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
🚨|ቤን ዎይት ቶማስ ቱሄል የአሰልጣኝነት ስራቸውን ሲጀመሩ ወደ እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ለመመለስ ዝግጁ ነው::
- TALK SPORT
"SHARE" || @ETHIO_ARSENAL
የሚሸጥ PlayStation አሎት?
ማንኛውም playstation አንገዛለን
📩 @keepwalkinn
@Ahm3d_Abd
☎️ +251941436032
☎️ +251941709429
ገፃችንን
@thepsmarket
ለ5 ቀን የሚቆይ ታላቅ ቅላሽ 🔥🔥
የአርሰናል Away Kit እና የማንችስተር ዩናይትድ Away Kit በPlayer Version በ2200 ይሸጥ የነበረው ዛሬን ጨምሮ በነዚህ 5 ቀናት በ 1800 ብቻ ያገኙታል።
ይፍጠኑ- 0922121794
አድራሻ : መገናኛ ከዘፍመሽ ዝቅ ብሎ ዋች ህንፃ ፊት ለፊት በሱፍቃድ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያገኙናል ።
አሁን ባለው ስብስብ ቢቀላቀል የትኛው ተጨዋች ይጠቀመናል ?
SHARE @ETHIO_ARSENAL
🥇 ሙሌ ስፖርት 🥇
እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAERNvsQgUA8gYjwX3Q
የአርሰናል የሴቶች ቡድን በሴቶች የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሁለተኛውን ድላቸው በሰፊ ጎል ልዩነት በማሸነፍ አስመዝግበዋል ። 🔥❤
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
💥 በጥር የዝውውር መስኮት መልቀቁ የማይቀር ነው
በጥር የዝውውር መስኮት ናፖሊ፣ ጁቬንትስ፣ ኢንተር እና ሚላን የኪዊየር ፈላጊ ሲሆኑ ኪዩዌርም በጥር እንዲለቁት ግፊት እያደረገ እንደሆነ Football Insider ዘግቧል
SHARE | @ETHIO_ARSENAL
አርሰናሎች ሙሉ በሙሉ የጨዋታ ብልጫ በመውሰድ እየተጫዎቱ ይገኛሉ! በኳስ ቁጥጥር ፣ በግብ ሙከራ፣ በሁሉም የተሻሉ ናቸው
Читать полностью…የአርሰናል እንስቶች እስካሁን 16 ሙከራዎችን የሞከሩ ሲሆን 8ቱ ኢላማቸውን የጠበቁ ናቸው 🔥🔥
Читать полностью…የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ሶስተኛ ዙር ጨዋታ
79 ደቂቃ
ጁቬንትስ 0 2 አርሰናል
SHARE | @ETHIO_ARSENAL