Dirilis Ertugrul ይህ ፊልም በአለም ላይ ከ 3 ቢሊየን በላይ ተመልካች ማግኘት ችሏል በታሪክ ይህንን ያክል ተመልካች ያገኘ ፊልም የለም ይህ ታሪካዊ ፊልም ከ 40 በላይ ቋንቋዎችም የተተረጎመ ነው