የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ
⏰ Full-Time
🇳🇪 ኒጀር 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተቆጠረበት የፍፁም ቅጣት ምት ጎል በኒጀር ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 0 ተሸንፏል😞
@Ethio_memes12
Our version of Drake & selena gomez 😁 🇪🇹
#cartoon_Character
#illustration
Join for more 🔻
@kida_illustration @kida_illustration
#የዶሮዋ_ዋጋ እንዲቀንስለት እግሯ እራሱኮ ሰባራ ነው ይለዋል...
#ሰውዬ ለዳንስ ነው እንዴ የፈለካት !!😜😂
@Ethio_memes12
⚠❌️ ለማስታወቂ ያ ⚠️❌አይደለም አውነት ነው የምነግራችሁ።
😱😱😱አስደንጋጭ
ዜና😱😱😱
በያዝነው አመት 2013 አለም
በጣም አደገኛ🏎🔥⚡️🌑 የአስትሮይድ ፍጥጫም ⚡️🔥🌑 ታደርጋለች እያሉ ነው እውቅ ሳይንቲስቶች
በያዝነው አመት እራሱ ሀይለኛ የተባሉ አለቶች(አሰተሮይዶች) መሬትን....
ጀለስ ጦዞ doctor ጋር ሄዶ
Doctor፦ ምን ሆነህ ነው
፡
ጀለስ፦ዶክተር እግሬን እያዞረኝ ነው
፡
Doctor፦ፓራሲታሞል እርገጥበት 😝
እንዴት ትምህርት አቋረጥክ ስለው...
:
ሂሳብ መምህር 'X'ን ፈልግ ሲለኝ እኔ የመጣሁት ለመማር ነው እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፍልግ ነው ብዬ በዛው ወጥቼ ቀረሁ አለኝ🤣😁
@Ethio_memes12
እኔ: እንቆቅልህ
Friend: ምን አውቅልህ
እኔ: ለሕንድ Bollywood
ለአሜሪካ Hollywood
ለናይጄሪያ Nollywood
ለኢትዮጵያ ?????
Friend: እንዴ Nurowood ነዋ 😝
@Ethio_memes12
አንድ ጀለሴ ዛሬ ደሞዝ ተቀብሎ የ50 ብር ካርድ ሲሞላ Tele ምን ብሎ Text ቢፅፍለት አሪፍ ነው...
° ° ° °
#Dear_Customer_ከየት_አመጣሀው?
@Ethio_memes12
👉 በ ታላቋ ብሪታኒያ በ 16 አመትህ ዉትድርና መቀጠር ብትችልም call of duty የሚባለውን ጌም ለመጫወት ግን 18 አመት መሙላት አለብህ 😂 ፡፡
👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ቦት ይጠቀሙ :
@Ethio_memes12
ኒጀር 1 - 0 ኢትዮጵያ
- የኒጀር ብሔራዊ ቡድን በፍፁም ቅጣት ምት መሪ መሆን የቻሉበትን ግብ አስቆጥረዋል ።
@Ethio_memes12
ሰላም ውዶች ከእናንተ ውስጥ ማነው ፎቶውን ወደ Cartoon Effect ማስቀየር የሚፈልግ በጣም በቅናሽ already ነፃ ማለት በሚቻልበት ዋጋ ከአንድ በላይ ለሚያሰራ ደግሞ በጣም ቀንሰናል ይፍጠኑ
Читать полностью…አንዱ ዛሬ መኪና ሙሉ ሞባይል📱 ኮንትሮባንድ ሲያስገባ ተይዞ ምን ቢል ጥሩ ነው...?
:
:
የጎሮቤቶቼን ስልክ ቻርጅ ላደርግ ሱዳን ወስጄው ነው።😜😜
@Ethio_memes12