ethio_sat | Unsorted

Telegram-канал ethio_sat - 🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

4695

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🆔 DኤስTv ላይ 11727 V 27500  የሚገቡ Channelሎች በAF-VIP &VIP እየሰሩ አደለም።
✅በ Server Update ምክንያት ሊሆን ስለሚችል በትግስት ጠብቁ።
🆔በ 12341 V 27500 የሚገቡት አሁንም በጥራት እየሰሩ ይገኛሉ
⏰አሁን 08:30 ላይ የሚደረገውን የ Man Cityን ጨዋታ በ
📺Liyu HD ላይ
🆔12111 V 27500 ላይ መከታተል ትችላላችሁ
@UmerDish

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24H Sport 1 የሚተላለፉ
8:30  Newcastle United vs Manchester City

11:00  Chelsea vs Brighton & Hove Albion

1:30  Wolvers vs Liverpool

4:00  Osasuna vs Barcelona


╰┈ ⫸  24H Sports 2   የሚተላለፉ


9:00  Getafe vs Deportivo Alavés

10:00  Arsenal vs Leicester City
☝️Sport 2 amos

1:30  Bayern München vs Bayer Leverkusen

ለማስሞላት @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረግ ምርጡ የጣለያን ሴሪአ ታላቁ ደረቢ
AC MILAN🇮🇹 ከ 🇮🇹INTER MILAN
በቀጥታ 24H SPORT 2HD ይመልከቱ


እኛ የምናስተዋውቀውን ማንኛውንም ቻናሎች ማስራት ለምትፈልጉ @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Sptv ሳተላይት Charging ሲስተም ላይ ችግር አጋጥሟል በፊት የተሞላ ላይ ድጋሜ ቻናሉ ሰርች ሲደረግ ይሰራል ግን ዛሬ አዲስ የተሞሉ ሪሲቨች ላይ እየሰራ አይደለም ነገረናቸዋል በቶሎ ያስተካክላሉ ብለን እንጠብቃለን።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

⏰ምሽት 01:45 ላይ በተመሳሳይ ሰአት

⚽️PSV  🆚 Juventus

⚽️YoungBoys 🆚 Aston Villa

⏰ምሽት 04:00 ላይ ደግሞ በተመሳሳይ ሰአት

⚽️Real Madrid 🆚 Stuttgart

⚽️Ac Milan 🆚 Liverpool

የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
🔥አንድም ጨዋታ ሳያመልጣችሁ ሁሉንም በ
🛰Ethiosat 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1 HD
📺SPTV 2 HD ላይ በቤትዎ ይከታተሉ።
✅የነዚህን ተወዳጅ ቻናሎች መክፈቻ ለማስሞላት በ @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺ON 24H SPORT
📺ON SPTV
📺SS🇬🇧

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ኢትዮ ዲሽ ቻናል ይመኛል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
14/9/2024 and 15/9/2024 Schedule

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

LIVE   ✨ SPTV 1
                 SPTV 2
ኢትዮሳት ያለበት ላይ💥11050 H4000
LIVE ✨  24H SPORT 1HD
                24H SPORT 2HD
 ⏩ SS Football
                  💥Belintersat 51.5 °E 

ሰርች አርጋቹ በ ሪሞት ብቻ
💥ሰርቨር ለማስሞላት Expired ካደረጉ

 Username @UmerSat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24H Sport 1 & 2
📸 LEG N24 Pro iron

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

SPTV አሁን በጥሩ ሁኔታ መስራት ጀምረዋል

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24H Sport 1 ትናትና ማታ ከሲቲ ጨዋታ ከ90 ደቂቃ መጠናቀቅ በኋላ የመጣውን  ችግር አይቻለው ዝም ያልኩት ያለቀ ኳስ ነው ብዬ ነው  ለወደፊቱ አንድ የምነግራችው ነገር ቢኖር
ኳስ በሌለ ሰዓት ቻናሉ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሀሳብ አይግባችው😎😁 ይህን ያልኩት ብዙ ሰው ሲጨነቅ ሰላየሁ ነው


ይህ ችግር በዚህ ወር የመጣ ችግር ነው አምና አመቱን ሙሉ ሲሰራ እና ብዙ ሰዎች ሲመለከቱበት የነበሩ ብዙ ተጠቃሚዎች አሉ አንዱ የበፊት ችግር ቻናሉ Quality ወደ ማታ ይቀንስ ነበር እሱን ችግር Frequency አስቀይረን ችግሩን ቀረፍን አሁን ደግሞ ይቺን ችግር እንቀርፈዋለን

አስረግጨ ነው የምንግራቺው እንቀርፈዋለን
💪 !!!

ዛሬ  ያለ እንከን ማንቼ ከ ሊቨርፑል 😎

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

SPTV አሁን በተለቀቀላቸው ሁሉም ሪሲቨሮች መሰራቱን ይቀጥላል ቻናሉ ሳተላይት ላይ እስካልወረደ ምንም አይነት ችግር አይፈጠርም

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የኮሚዩኒቲሽልድ የዋንጫ ጨዋታ

11:00
ላይ
MAN CITY vs MAN UNITED
📺 ON 24H SPORT 2HD
📺SPTV ( SPORT TV )
📺 SS EPL ( Dstv )
📺BE
ይን IPTV
📺ETV PRO IPTV
📺MYHD IPTV

እነ
ዚህ ላይ ይመልከቱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👉 *31/07/2024*


╰┈ ⫸  24H Sports 1 


17:30  Feyenoord vs Monaco

00:30  Milan vs Real Madrid


╰┈ ⫸  24H Sports 2  


23:30  Liverpool vs Arsenal


👉 *01/08/2024*

02:00  Manchester United vs Real Betis

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24 SPTV 1&2

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Belintersat 51.5E ላይ ያለው SLTV ዛሬ ቀን ላይ ቆሞ የነበረ ሲሆን አሁን ችግሩ ተቀርፎ መስራት ጀምሯል!

Forever server ያለው HEVC265 Receiver ካላችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የSUNPLUS Chipset ተጠቃሚ ሪሲቨሮች ያሏችሁ ያለምንም ዲሽ በInternet Connection ብቻ በIPTV ኳስ ፣ መዝናኛ ፣ ፊልም እና አለም ላይ ያሉ የየሀገራትን ቻናሎች መመልከት ከፈለጋችሁ!

EVISSION PRO IPTV- ተመራጭ ነው!
የሚሰራባቸው ሪሲቨሮች ዝርዝር

POPULAR T40 Pro
POPULAR T40 Extreme
LEG N24 Pro Iron
LEG N24+Plus
VAR A26 PLUS S3
VANSTAR V8 Pro ናቸው!

እነዚህን IPTVዎች ለመግዛት የ1 ዓመት - 800 ብር ብቻ ነው!

የሪሲቨረዎ Server እና IPTV ካለቀብዎ ይፃፉልን እንሞላልዎታለን!

@Umersatላይ መልክት ይላኩ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🔥ተጠባቂው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ይደረጋል።

⏰በተመሳሳይ ሰአት ምሽት 01:45 ላይ

⚽️Sparta Prague 🆚 Salzburg
📺SPTV 1 HD

⚽️Bologna 🆚 Shakhtar Donetsk
📺SPTV 2 HD
📺Football HD


⏰በተመሳሳይ ሰአት ምሽት 04:00 ላይ

⚽️Manchester City 🆚 Inter Milan
📺SPTV 1 HD
📺TV VARZISH HD

⚽️Paris St Germain 🆚 Girona
📺Football HD
📺SPTV 2 HD

🔥አንድም ጨዋታ ሳያመልጣችሁ ሁሉንም በ
🛰Ethiosat 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1 HD
📺SPTV 2 HD ላይ በቤትዎ ይከታተሉ።
✅የነዚህን ተወዳጅ ቻናሎች መክፈቻ ለማስሞላት
በ @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ይህ ኳስ መመልከቻ የስልክ app ላይ የነበሩ እንከኖች በሙሉ ተስተካክለዋል

•Category scroll fixed for smart tv.

•Auto channel change fixed.

•Cast option fixed.

•Auto channel stop fixed.

#CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የጊዜው ምርጥ ምርጥ የኳስ ቻናሎች

•SPTV
•VIP Channlኦ

•24H SPORT
• SS SPORT (BELINTERSAT 51.5E)
•24H SPORT 1 እና 2

የኳስ ፍቅር ያለባችሁ መልካም ሰንበት 🥰😍

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

እለተ እሁድ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ እና ላሊጋ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ ዑመር ዲሽ✅

10:00
Tottenham🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal
📺24H SPORT 1HD
📺 24H SPORT 2HD
📺 SPTV
📺 S S 🇬🇧

12:30
Wolves🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Vs🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Newcastle
📺24H SPORT 1HD
📺 SPTV
📺 S S 🇬🇧

         11: 30      
Girona🇪🇸 Vs 🇪🇸Barcelona

📺24H SPORT 2HD
📺 SPTV
📺 S S 🇪🇸

            

✅የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @UmerSat ላይ Inbox በማድረግ ያገኛሉ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

​​​​​​​​ለውድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account  እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋችሁ  በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ።

📥 በTelegram @UmerSat ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥

የዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 1100 ብር
•Funcam የ1 ዓመት - 1000 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  -  ብር
•Forever  የ12 ወር  - 1800 ብር
•EVISSION IPTV - 800 ብር የዓመት
•MYHD IPTV የ1 ዓመት ከ 3 ወ
- 800 ብር
ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 850 ብር
•ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1000 ብር
•Ethioshare የ1 ዓመት - 700 ብር
•ETV PRO የሪሲቨር የ15 ወር - 800 ብር

•24H code - የ ወር - 750 ብር
•SPTV 12 ወር - 2600 ብር
•SPTV 6 ወር - 1300 ብር
•SPTV 3 ወር - 750 ብር
•SPTV 1 ወር - 400 ብር

•AF VIP የ1 ወር - 800 ብር
•AF VIP የ3 ወር - 1800 ብር
•AF VIP የ6 ወር - 2900 ብር
•AF VIP የ1 አመት - 4600 ብር

•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam የ3 month  - 2050 ብር
•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam
የ6 ወር - 3300ብር
•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam
የ1 Year - 5700 ብር

✅የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @UmerSat ላይ Inbox በማድረግ ያገኛሉ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስለ SPTV አዲስ ዜና አለኝ!
የቻናሉ ችግር የተፈጠረው ከቻናሉ ችግር ሳይሆን በSpring(ፀደይ) እና Fall(መኸር) ወቅት ላይ በተፈጥሪ ምክንያት ከፀሀይ ከሚለቀቁ ጨረሮች ምክንያት ሙሉ በሙሉ የSignal ማቋረጥን ወይም የSignal መቀነስን ያስከትላል! ለዚህም የተፈጥሪ ሁኔታ በመሆኑ ምንም መደረግ የሚችል ነገር የሌለው ሲሆን ነገር ግን “ ዛሬ አንዳንድ ነገሮችን በማስተካከል ብቻ ችግሩን እንደሚቀረፍ ባለሙሉ ተስፋ ነን” ብለው ልከውልኛል!

የቻናሉ መቋረጥ ምናምንም በጭራሽ የማይታሰብ ነገር ነው ይመለሳል ምንም ችግር የለውም አታስቡ!

ለማስረጃነት እንዲሆን ከSatellite company የተላከልኘን Email እና የChannelu Manager ያቀረበውን የConversation screenshot በምስል አስደግፍያለው!

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#Remote
ብዙ ሰው የተቸገረበት Remote የ LEG N24+ እና Pro remote በ1033 የሪሲቨር Universal ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

- አሞላሉም በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ ባትሪ ካስገባን በኋላ
1) SET የሚለውን ይዘን Power button መጫን (ቀዩ Light በርቶ ይቀራል)
2) REMOTE ላይ 068 ብለው ይፅፋሉ!

ይህንን ካደረጉ በኋላ ዝም ብለው መጠቀም ይችላሉ!

የሚሆናቸው ሪሲቨሮች ዝርዝር
•LEG N24 ለሁሉም ሞዴሎች
•KINGSTAR 7700Plus,9700Plus,3939,V10 Pro
•VANSTAR V8 Pro
•VAR A26 እና A21
•Eurostar A21 እና A22
•POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
•Gallaxy GLA555 እና 520
•COFFEE 555

ለእነዚህ ሞዴሎች በሙሉ በደንብ ይሆናል!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉትን ሁሉንም እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ በአነስተኛ ክፍያ ይመልከቱ

09:30 | ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ
LIVE ON 24H SPORT
SPTV
SS EPL

09:30 | ኒውካስትል ከ ቶተንሀም
LIVE ON 24H SPORT 
SPTV
FOOTBALL PLUS

12:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል
LIVE ON 24H SPORT 1HD
LIVE ON 24H SPORT 2HD
SPTV
SS EPL

ሰርቨር ለማስሞላት @Umersat ላይ ያናግሩኝ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የBELINTERSAT 51.5E ቻናሎች አልሰራም ካለዎት - ቻናሉ ሲሞላ ግዴታ በራሱ Satellite መሆን አለበት! ለዚህም Listu ላይ Belintersat 51.5E ካጣችሁት Satellite List ላይ ገብታችሁ Add በማለት ልክ በምስሉ እንዳለው
SATELLITE ANGLE-  51.5
SATELLITE DIRECTION - East
በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ!

ለማስታወሻነት ያህል እዚህ Satellite ላይ SS የተሰኙ የኳስ ቻናሎች ሁሉንም League የሚያሳዩ ቻናሎች አሉ!

አሰራር -

ቫርዚሽ ላይ እነዳለ በStrong TP ሙለና ዲሹን ትንሽ ቀና ብቻ ማረግ ነው። በጣም ትንሽ
STRONG TP - 10973/V/27500

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Sptv 1 እና SPTV 2 የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

•Goldstar 7200,7500, 8600, 8800 , •9000 Ghost, 9999 HD
•Superstar 6464,6565
•Lifestar 6060,8080,8585, 9090 Diamond ,LS9595 4K
•GOLDSTAR 7600HD,GOLDSTAR 7700HD,GOLDSTAR 7800HD,GOLDSTAR 7900HD
•LIFESTAR 9200HD SMART
•LIFESTAR 9300HD SMART
•LIFESTAR 1000HD,2000,3000,4000 SMART
•LIFESTAR 9200 Mini እና 9300 Mini
•REALSTAR 1010,5050,Rs Sirius
•LEG N24 Promax ,LEG N24  Forever,LEG N24 Jaguar ULTRA , LEG N24 Jaguar HD ናቸው!


24H SPORT የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
- POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
- LEG N24 Pro Iron


እነዚህ ብቻ ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ሪሲቨር ያላችሁ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ ሪሲቨር መቀየር አለባችሁ! ሌላ መፍትሄ የለውም! በሌሎች ቻናሎች መመልከት ይችላሉ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የወዳጅነት ጨዋታዎች በቀጥታ በተለያዩ ሪስቨሮች

08:00 | ኬ ሊግ ኦልስታርስ ከ ቶተንሀም
ለሊት 08:30 | ቼልሲ ከ ክለብ አሜሪካ
ለሊት 08:30 | ሊቨርፑል ከ አርሰናል
ለሊት 09:30 | ኤስ ሚላን ከ ሪያል ማድሪድ
ንጋት 11:30  | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ቤቲስ

ሁሌም ቢሆን ኳስ ጨዋታ ካለ 24H Sport & Sptv አሉ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

MYHD ላይ ያሉ ቻናሎች በጥቂቱ ያለምንም ዲሽ በኮንፒውተር፣ በ Android BOX፣ በስማርት ቲቪ፣ በ Android Phone, በ IPhone፣ በታብሌቶች.... ምን አለፋችሁ በሁሉም ዲቫይሶች ከ 2ሺ ቻናሎች በላይ በቀጥታ መኮሙኮም ትችላላችሁ በተጨማሪም VOD አለው የአሜሪካ ፊልሞችን መርጣችሁ በጥራት ማየት ያስችላችሗል @Umersat

Читать полностью…
Subscribe to a channel