ethio_sat | Unsorted

Telegram-канал ethio_sat - 🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

4695

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYgBPwEs/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🔥 የተለያዩ ሪሲቨሮች Server Account ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ከታች ባሉት ዋጋ ከኔ ጋር ማስሞላት ትችላላችሁ።

◍ Gshare 6 ወር = 350 ብር
◍ Gshare የአንድ አመት = 550 ብር
◍ E-vision Iptv የ አንድ አመት = 600 ብር
◍ Forever 1 አመት = 1400 ብር
◍ Apollo 1 አመት = 1500 ብር
◍ Forever እና Apollo 1 አመት = 1850 ብር
◍ Funcam 1 አመት = 800 ብር
◍ Funcam እና Apollo 1 አመት = 850 ብር
◍ My Hd iptv 1 አመት = 600 ብር
◍ Super Bolt Iptv 1 አመት = 550 ብር

በተመቻቹህ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ / Mobile Banking ከሆነ Screenshot በመላክ በሚገርም ፍጥነት ማስሞላት ትችላላችሁ።
👤 @UmerSat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት
+251910053667 @UmerSat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አዲስ መረጃ ስለ VIP ሰርቨር
ከአሁን በሗላ አዲስ VIP ሰርቨር የሚሸጠው ለ 1 ወር ብቻ ነው በየአንድ ወሩ ማራዘም ትችላላችሁ በተጨማሪም አንድ ወር VIP ስታስሞሉ አንድ ወር በነፃ Forever ሰርቨር ወይም Funcam ሰርቨር ታገኛላችሁ። @Umer_Sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👁አስደሳች ዜና👁
ለ VIP ሰርቨር BeinSporት ተጠቃሚዎች ዛሬ ሁሉም የ Bein Nilesat እና Arabsat ላይ ያሉ ቻናሎች ተመልሰዋል ይመቻችሁ በዚህ አጋጣሚ bein በጠፋበት ጊዜ ላልተጠቀማችሁበት 20 ቀን ከዛሬ ጀምሮ expired ቀኑ ይጨመርላችሗል በተጨማሪም Bein ኳታር ውስጥ እንዳይሰራ ተደርጓል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅ በጣም ምርጥ IPTV ጥቆማ

🔥 Plus IPTV 2023 - በውስጡ ላይ የሀገርኛ ቻናሎች ፣ የዲSTv ቻናሎች ፣ የቤን ቻናሎች ፣ ባጠቃላይ ሙሉ ዓለም ላይ  አሉ የተባሉ ቻናሎችን በሙሉ አካቶ የያዘ ምርጥ የሆነ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው App ነው።

#CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

01:00 | ቡልጋሪያ ከ ሞንቴንግሮ
live on SPORT 1SD

04:45 | ፈረንሳይ ከ ኔዘርላንድ
live on SPORT 1SD
live on SPORT 4HD

04:45 | ስዊድን ከ ቤልጀም
live on SPORT 2HD

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Apollo 4 እና Apollo 5 IPTV ላይ
የBeinsport ቻናሎች እየሰሩላችሁ ካልሆነ የSystem maintance ችግር ነውና የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል ፣ ምንም ሳታደርጉ በራሱ ጊዜ ይጀምራል።

#ApolloIptv #Apollo

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በVIP SERVER Bein ለቆመባችሁ
-
ችግሩ የተፈጠረው ካምፓኒው Encryption (መቆለፊያ ) System Update በማድረጉ ነው።

እስከዛ ድረስ በዲSTቪ መመልከት ትችላላችሁ።

“ቤን ስፖርት እንዲጀምር የተቻለነን እየሞከርን ነው “ ብለዋል ከServer Side።
ነገር ግን ቤን ሲጀምር  ቀኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከሚስተካከልበት ድረስ የServerኡ ቀኑ እንደሚራዘም  ቃል ገብተውልናል።

Sebrisat©

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ እንጠቀምበታለን ማለት ነው።

የሚሰራው በ 4K ረሲቨር ላይ ብቻ ነው ለምሳሌ
GOLDSTAR 9999 4K SDS
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAT 9595 4K

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ተጀመረ
ሁሉንም ጨዋታ በDXTV, በቤን sport ፣ በ amos በወረደ ወራዊ ክፍያ ይመልከቱ
VIP packege ብዛት ያላቸውን ቻናሎች በየቀኑ እየጨመረ እየከፈተ ይገኛል
💥Nilesat 7W ላይ osn እና Bein sport
💥ArebSat 26E ላይ Bein እና የአረብ የተወሰኑ አረበኛ ቻናሎች
💥Dstv 36E ላይ ብዛት ያላቸው ቻናሎችን Dstv ልዩን ጨምሮ
💥amos 4W ላይ ሁሉንም
♻️Yahasat 52.5E and 51.5E
እነዚህን ቻናሎች ልክ እንደ amos በትንሽ ኮኔክሽን በቀን ከ5-10 ብር ባልበለጠ ገንዘብ ቀኑን ሙሉ መመልከት ትችላላችው
code ከፈለጋችው

✅INBOX US @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Big News
✅ የነበሩት የነበሩት ሁሉም የ SDS ቻናሎች ተመልሰዋል!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#SDS #SDSNEWS

✅ለSDS ተጠቃሚዎች ከ2 ቀናት በፊት ጀምሮ መቐረጡን ብዙዎቻችሁ ነግራችሁናል።

በቅርብ እንደሚመለስ እና አዲስ ነገርም ካለ የምናሳውቅ ይሆናል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የአውሮፓ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች እበቶ ሆነው ይከታተሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
English Premiere League
ቀን ⏰ 9:30
Aston Vila 🆚 Arsenal

አመሻሽ ⏰ 12:00
Chelsea 🆚 Southampton

አመሻሽ ⏰ 12:00
Nottingham Forest 🆚 Manchester City

ምሽት ⏰ 2:30
Newscast United 🆚 Liverpool

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Spain Laliga
ማታ ⏰ 5:00
Osasuna 🆚 Real Madrid

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Serie A
ማታ ⏰ 2:00
Ac Monza 🆚 Ac Milan

ማታ ⏰ 4:45
Inter Milan 🆚 Udinese

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Bundesliga
ቀን ⏰ 11:30
B.Monchengladbach 🆚 Bayern Munich

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
YahaSat 📡 11785 V/H 2750
📺 Tv Varzish (01A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD (12340046ABCD0078)
📺 Amos 4°W
📺 BElን SPORት & DS*V በእንግሊዝ በ Vip Package ወይም በ iptv / Apollo / MY HD iptv በመጠቀም በነፃ መከታተል ይችላሉ።

📺ሰርቨራቹህ Expired ካደረጉ VIP DSTV & BEIN , FUNCAM , FOREVER , APOLLO , EVSSION , MYHD እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ SERVER & IPTV App ከኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
✅ መግዛት ስትፈልጉ @UmerSat or
#ይደውሉልን ☎️ +251910053667
@Ethio_Sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

VIP ሰርቨር የልብ አድርስ ሁሉነገር ያለው ምርጥ ሰርቨር ነው ያስሞሉ ሰዎች ሁሉ እጅግ በጣም ወደውታል ሁሉንም የ DSTቪ እና የ Beinsporት ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል ይመቻችሁ VIP ሰርቨር የሚሰሩ ረሲቨሮች ዝርዝር
1. LIFESTAR 1 Million 4K Android
2. LIFESTAR 9595 4K
3. LIFESTAR 9090HD
4. LIFESTAR 9090HD mini
5. LIFESTAR 9090HD Diamond
6. GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
7. GOLDSTAR 9000HD Ghost

8. SUPERSTAR 6464HD Mega
9. SUPERSTAR 6565HD Mega
10. GOLDSTAR 7200HD
11. GOLDSTAR 7500HD
12. GOLDSTAR 8600HD
13. GOLDSTAR 8800HD
14. LIFESTAR 6060HD SMART
15. LIFESTAR 8080HD SMART
16. LIFESTAR 8585HD++
ናቸው
ማስሞያ የ 4 ወር 1400ብር

@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

VPN ማስገቢያ ያለው YouTube እና TikTok ማስጠቀም የሚያስችል አዲስ ሶፍትዌር ከታች ሞዴላቸው ለተዘረዘሩ ረሲቨሮች ሰርተን ጨርሰናል አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች አድርገን ዛሬ የምንለቅ ይሆናል ይመቻችሁ።
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8

🍁LIFESTAR 1000++ HD Platinum

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ማንኛውም አይነት የተለያዩ brand የሆኑ ቲቪዎችን ከ 24 -65 inch ከኡመር ዲሽ አዳማ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ይችላሉ
💎 ክፍለ ሀገር ያላቹህ በአካል መምጣት ካልቻላቹህ ባላችሁበት እዘዙን እኛም እንልክላቹሀለን


አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽን ያገኙታል።
✅ መግዛት ስትፈልጉ @Umer_Sat or
#ይደውሉልን ☎️ +251910053667
@Ethio_sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስለ VIP PACKAGE አዲስ ነገር
ለ 20 ቀናር ያህል ቆሞ የነበረው ቤeinSport ዛሬ ተመልሷል።

- ከ 08/03/2023 - 27/03/2023
ድረስ ለባከነባችሁ ጊዜ እራሱ Server ጊዜውን ያራዝማል። የነበራችሁ ቀን ላይ የ20 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ይካተታል።
-Qatar ውስጥ የሚገኙ ሪሲቨሮች አገልግሎት አይሰጡም።
-ከዚህ በኃላ የ4 ወር የVIP Server ሽያጭ አይኖርም። የ40 ቀኑን ብቻ እያደሳችሁ ትጠቀማላችሁ።
- በVIP Server OSN እና Amos እንዲሰሩ ተደርገዋል።
- ከዚህ በኃላ ቻናሎቹ ከተዘጉ የServer ጊዜ አይራዘመም።
- በዚሁ አጋጣሚ Apollo ም ወደ ነበረበት አቋም ተመልሷል።

ይህንን አውቃችሁ እንድታስሞሉ ስል አሳስባለው።
Sebrisat©

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👁አስደሳች ዜና👁
ለ VIP ሰርቨር BeinSporት ተጠቃሚዎች ዛሬ ሁሉም የ Bein Nilesat እና Arabsat ላይ ያሉ ቻናሎች ተመልሰዋል ይመቻችሁ በዚህ አጋጣሚ bein በጠፋበት ጊዜ ላልተጠቀማችሁበት 20 ቀን ከዛሬ ጀምሮ expired ቀኑ ይጨመርላችሗል በተጨማሪም Bein ኳታር ውስጥ እንዳይሰራ ተደርጓል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

EURO 2024 QUALIFICATION

LIVE ON

📺 SPORT 2 HD
N.IRELAND 🆚 FINLAND
📺 SPORT 3 HD
LUXEMBOURG 🆚 PORTUGAL
📺 SPORT 4 HD
MALTA 🆚 ITALY

📸Watts Dish

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አሁን የምለቅላቹ አዲስ እና የጊዜው ምርጥ IPTV APP ነው!

✅ 29+ ETHIOPIA CHANNEL , 600+ SPORT CHANNEL እና የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን በስማርት ቲቪ እና በስልካችን አንድሮይድ ለሚጠቀሙ በሙሉ የሚሰራ ምርጥ አፕ ነው

❤️ ልብ በሉ ሌሎች ቻናሎች ላይ ከ500-700 ብር እየተሸጠ ያለ አፕ ነው በነፃ የምለቅላቹ ብዙ ሼር እና ላይክ ግድ ነው

@Ethio_sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

​​በጣም ብዙ የሀገሪቱ ሰዎች የSupermax 9200 እና 2350 ሪሞት መጥፋታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ተቸግራችኃል።

አዲሱን MODEL HD-1033++ MAX ሪሞት እንዴት አርገን ከሪሲቨራችን ለእነዚህ እና ሌሎች ሪሲቨሮች ማስተዋወቅ እንችላለን?

#1) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ  ሳንለቀው Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በመቀጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።
-የSupermax 9200  ጥቁሩ - 002
-የSupermax 2350 ነጩ -  021
-የSalvador,Strong,Humax,Coronet - 010
-የIbox HD -  088

የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።

3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

#1) የሪሞቱን ኮድ ካላወቅነው እና ለሌላ HD ሪሲቨር መጠቀም ከፈለግን በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ 🔇 "Mute" ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅ ተደጋጋሚ ጥያቄ
◍ ለሁላችሁም የሚሆን መልስ ነው የተለያዩ ማለትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ማለት ይቻላል የሪሲቨር ሶፍትዌሮች የምታገኙበት ብቸኛ ቻናል 👇

👉 https://t.me/joinchat/RdhpyUDa-Yo7gIcD
👉 /channel/UmerDish1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ብዙ ደንበኞቻችን ይህንን አታውቁም ለመረጃ ያህል ይህንን ልንገራችሁ።
የSupermax F18 remote እነዚህን ሪሲቨሮች በሙሉ ያለምንም መገለባበጥ እና ችግር ማዘዝ ይችላል።

🅾️REALSTAR - RS1010,RS5050
🅾️LIFESTAR -
LS9090HD ,LS9090 Diamond ,LS9090mini ,LS 9595 4K , LS6060HD ,LS8080HD ,LS8080/6060 GOLD , LS8080/6060 Smart, LS9200,9300,1000,2000,3000,4000 HD/GOLD/SMART (ሁሉንም ሞዴል) ,
🅾️GOLDSTAR - GS9000,GS7500,GS7200,GS7500,GS8600,GS8800,GS7900,GS7800,GS7600,GS7700,
🅾️SUPERSTAR - SS6565,SS6464,SS9200 V8 , SS9300 V8
🅾️SUPERMAX - F18 , All Supertech Models, SUPERMAX 100 MINI , 200 Mini ,9200 Smart
🅾️IBOX -3030 ባለ 1 Flash የመጀመሪያውን።

ይህንን አውቃችሁ በአግባቡ ትጠቀሙ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይህንን ሪሞት በብዛት ከUmerDish Store ማግኘት ይችላሉ።
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ ያስችለናል ማለት ነው።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#ቦረና

በ #ቦረና በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው ድርቅ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት የምትፈልጉ በ " #ALCHIISOO_PASTORALIST_UP " በኩል መርዳት ትችላላሁ።

የዚህ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) የባንክ አካውንቶች ፦

👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000522499823 (Swift Code: CBETETAA)

👉 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ -  1011800084313 (Swift code: CBO RETAA)

👉 አዋሽ ባንክ - 013081084782900
(Swift code:  AWINETAA)

👉 ኦሮሚያ ባንክ - 1548414100001
(Swift code: ORIRETAA)

ቁጥሮች ስለ ቦረና ምን ይናግሩናል ?

- በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።

- በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።

- በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።

- በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።

- የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

News : #VIP #VIPIKS

Badr 26°E
added new channels to server on VIP Code

Enjoy it

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

YouTube ሪሴቨራቹ ላይ የማይሰራው ሀገራችን ላይ እንደምታዉቁጥ ተቋርጧል ለዛ ነዉ እንጂ ከሪሴቨሮቹ ችግር አይደለም ሲለቀቅ ወደነበረበት ይመለሳል 💥

ብዙ ሰዎች እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነዉ።

መልካም ምሽት !

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📱iphone 13 Pro Max
Internal Storage : 256Gb
Battery : 100%
Price : 110,000Birr
👌Original almost New

👤@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYMbNv8e/

Читать полностью…
Subscribe to a channel