ኢትዮ ሳት ላይ ሁሉንም የአውሮፓ ጨዋታዎች የሚያሳይ ቻናል እንዴት በቀላሉ በሪሞት ሰርች ማድረግ እንችላለን።
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
ኢትዮ ሳት ላይ ሁሉንም የአውሮፓ ጨዋታዎች የሚያሳይ ቻናል እንዴት በቀላሉ በሪሞት ሰርች ማድረግ እንችላለን።
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
እንዴት በቀላሉ ፋይንደራችን ላይ ሶፍትዌሮች እንጭናለን
🌟https://vm.tiktok.com/ZM6XJ4vJu/
🌟https://vm.tiktok.com/ZM6XJ4vJu/
🌟https://vm.tiktok.com/ZM6XJ4vJu/
ሰላም? APOLLO IPTV በሁሉም ሪሲቨሮች ላይ እያስቸገረ መሆኑን አውቀናል። የሪሲቨራችሁን Latest Software ጭናችሁ ሞክሩ ካልተስተካከለ ለAfrica ዋንጫ BeinMax እና ሌሎች ቻናሎች እይተካተቱ ስለሆነ የተወሰነ ጊዜ ታገሱ በራሱ ጊዜ ይመለሳል።
-የመጨረሻውን Software Update ማድረግ ግዴታ ነው።
-Software ስትጭኑ መብራት እንዳይቋረጥ የተቻላችሁን ጥንቃቄ አድርጉ።
🕹 ምን አይነት የዲሽ ማስተካከያ ፋይንደር ይፈልጋሉ , እንግዲያውስ ሁሉንም Digital Satellite Finder ከ Umer Electronics በምርጥ ዋጋ ፣ ከአስተማማኝ ዋስትና ፣ Latest Software ተጭኖባቸው ከኛ ጋር ያገኛሉ።
💎ክፍለ ሀገር ከሆናችሁ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒከስ ዕቃ በ @UmerSat አማካኝነት ያላችሁበት ድረስ ከ 24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከእጅዎ እናደርሳለን።
ይደውሉልን ይፃፉልን።
👤 @UmerSat
☎️ +251910053667
RUGGAS 4G | 10,000 mAh battery ያለው Router አለ ለተጠቃሚዎችም ሆነ ለነጋዴ ምርጥ እቃ!!
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
RUGGAS 4G | 10,000 mAh battery ያለው Router አለ ለተጠቃሚዎችም ሆነ ለነጋዴ ምርጥ እቃ!!
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
💎https://vm.tiktok.com/ZM6mgcpCk/
🔥Smart ያልሆነ TV SMART ማድረጊያ Android Box
የፈለጉትን App እንደ ፍላጎትዎ በቀረቡ AndroidBox ላይ ጭነው ይጠቀሙ!
•POZZER SMART BOX - 8GB Memmory + 2GB RAM
•POZZER HERCULES - 16GB Memmory + 2 GB RAM
ለሁሉም ዕቃዎች MYHD IPTV እና ETVPLUS IPTV በአሪፍ ዋጋ ከኡመር ዲሽ በማስሞላት መጠቀም ይችላሉ።
ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን።
Inbox us on Telegram
📥 @UmerSat
#Call - 0910053667
✅ቢን ስፖርት Nilesat ላይ ያለውን ሁሉንም
✅ Yes Package AMOSን
✅OSN Nilesatን
የሚከፍተውን ሰርቨር አስመጥተናል
ማቆራረጥ በጭራሽ የሌለው ነው
ይህንን የሚሰራው LEG PRO Iron ነው
➡️ዋጋ የ3 ወር 1600 ብር
Contact : 0910053667 / @Umersat
📍 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
በሞባይል ባንኪንግ ከንግድ ባንክ ብር ከማንኛውም ሰው ሲላክላችሁ እና ብሩ መላኩን የሚገልፅ ደረሰኝ ሲሰጣችሁ ብሩ በትክክል መላኩን የምታረጋግጡበት ምርጥ የቴሌግራም ቦት @CBECheckerBot ከናንተ የሚጠበቀው የተላከውን ደረሰኝ ፎቶ ቦቱ ላይ መላክ ብቻ ነው ትክክለኛነቱን እና የገባውን ብር ይገልፃል።
Читать полностью…👁አዲስ መረጃ👁
ስለ ETV PRO IPTቪ አንዳንድ ሰዎች ይሔንን ምርጥ IPTቪ እስከ 1400ብር ይሸጣሉ እኛ ይሔ ዋጋ ሰርቨሩ ከሚገዛበት አንፃር አግባብ አይደለም ፌር አይደለም እያልን ነበር እስከዛሬ ስለ ETV PRO ምንም መረጃ ያልሰጠነው ቢሆንም ግን ይሔ ሰርቨር ከሚሰጠው ጥቅም አንፃርና ከሌላ IPTቪ ሰርቨሮች ጋር ሲነፃፀር ከ 1400ብር በላይ ይገባዋል ባይ ነን ይሔንን ሰርቨር ለየት የሚያደርገው በትንሽ ኮኔክሽን ምንም ሳይቆራረጥ በጥራት መስራቱ ነው ይሔም የሆነው CDN ሰርቨር ስለሚጠቀም ነው (CDN ማለት ኢንተርኔታችሁ ዝቅተኛ በሚሆን ግዜ የሰርቨሩን Network Speed በመጨመር እና አቅራቢያችሁ ወደሚገኝ ሰርቨር ጋር በማገናኘት በፍጥነት እና በጥራት የፈለጋችሁትን ቻናል ሳይቆራረጥ እንዲሰራ የማድረጊያ ሲስተም ነው) በተጨማሪም አንድ የገዛነውን ኮድ የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ መጠቀማችን ነው ሌላው ደግሞ ረሲቨራችሁ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ከሆነ በረሲቨራችሁም እንድትጠቀሙ ሶፍትዌር እየተሰራ ነው በቅርቡም ይለቀቃል ስለዚህ የ 15 ወር ETV PRO IPTቪ ሰርቨር ከዛሬ ጀምሮ የ @Umerahh መግዛት ትችላላችሁ ሰርቨር ስትገዙ ታማኝ በሆነው @Umersat ብቻ ብትገዙ ይሻላችሗል ምክንያቱም የኛን ሎጎ እና የኛን ፕሮፋይል ፒክቸር እየተጠቀሙ የሚያጭበረብሩ ብዙ ሰዎች አሉ በተለይ ከኛ ውጪ ETV PRO አካውንት ከሌላ ሰው ከገዛችሁ ለመጭበርበር ይቀላል ምክንያቱም አንዱን ኮድ ለብዙ ሰው መሸጥ ስለሚችሉ ነው የገዛችሁትን ኮድ በተመሳሳይ ሰአት እስካልከፈታችሁት ድረስ ስለሚሰራላችሁ የተጭበረበራችሁ አይመስላችሁም ስለዚህ ይሔን አይነት ዘዴ ለመጭበርበር በር ከፋች ነው ከኛ ግን ከገዛችሁ አንድ ኮድ ለአንድ ሰው ብቻ ነው የምንሸጠው ሰርቨሩን መሞከር ለምትፈልጉ ከላይ ያለውን አፕፕ Download አድርጉና የአንድ ቀን ሞከሪያውን ተጭናችሁ መሞከር ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
👁ሰበር ዜና👁
ከትንሽ ቀን በሗላ ለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ለ Forever እና ለ FuncamPlus ረሲቨር ተጠቃሚዎች Websprix Internet TV (ያለ ዲሽ ሁሉንም የ Ethiosat ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን በኢንተርኔት ብቻ በተለያዩ የጥራት አማራጮች በነፃ የሚያሳየንን) አዲስ ሶፍትዌር የምንለቅ ይሆናል ይመቻችሁ::
🔥🔥 PLAY STATION JOSTICK መለዋወጫ
🥇 የ Playstation jostick ሲበላሹ መለዋወጫዎች
👉 Analog
👉 cap 🧢
👉 የboard ላስቲክ
👉 ps Fan
👉 ጎምኒ
👉Ps2 chips ic እና ሌሎችም
አሁን ከMARAKI BRANDS (ቤኪ ጃ Electronics) ብቻ ብዛትም ሆነ በፍሬ ማግኘት ይችላሉ የተበላሹ jostick እንሰራለን
Contact : 0910053667 / @Umersat
📍 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
አዲስ Ethiosat (Nss 57°E) ላይ የገቡት SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD የኳስ ቻናሎች የሚከፈቱት ገበያ ላይ ባሉት FuncamPlus እና Forever ሰርቨር ረሲቨሮች ብቻ ነው። ለጊዜው በትክክል የሞዴሎቹ ዝርዝር ደግሞ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090 HD Diamond
LIFESTAR 1 Million 4K Android
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ደቡብና ምዕራብ ኢትዮጲያ ከ 30cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ይሰራል ሌላው የኢትዮጲያ ክፍል ደግሞ ከ 60cm የዲሽ ሰሀን ጀምሮ ይሰራል 😍
🕹 ምን አይነት የዲሽ ማስተካከያ ፋይንደር ይፈልጋሉ , እንግዲያውስ ሁሉንም Digital Satellite Finder ከ Umer Electronics በምርጥ ዋጋ ፣ ከአስተማማኝ ዋስትና ፣ Latest Software ተጭኖባቸው ከኛ ጋር ያገኛሉ።
💎ክፍለ ሀገር ከሆናችሁ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒከስ ዕቃ በ @UmerSat አማካኝነት ያላችሁበት ድረስ ከ 24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከእጅዎ እናደርሳለን።
ይደውሉልን ይፃፉልን።
👤 @UmerSat
☎️ +251910053667
ኢትዮ ሳት ላይ ሁሉንም የአውሮፓ ጨዋታዎች የሚያሳይ ቻናል እንዴት በቀላሉ በሪሞት ሰርች ማድረግ እንችላለን።
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
✅ https://vm.tiktok.com/ZM6qRR95G/
አዲስ የ Telebirr Scam መቱዋል ተጠንቀቁ እቃ እንገዛለን ብለው እንደዚ Message ይልካሉ ገንዘቡ ግን Balance ላይ ስታዩ አይገባም ። Message ግን ከብር መጠን ጋ እንዲ በ Message ይልኩላችዋል።
በተለይ Telegram ላይ ሞልተዋል👍
Tele አዲስ ሙድ አምጥቶ ሰው እያስበላ ነው Message አምናችሁ ምንም ነገር እንዳሸጡ ገንዘብም አትቀበሉ Balance Check ሳታረጉ አሁን አጭበርባሪዎች ይህን ዘዴ ይዘው መተዋል።🙂
ስለ አዲሱ የኳስ ቻናል አጭር ማብራሪያ
✅https://vm.tiktok.com/ZM6CSH99f/
✅https://vm.tiktok.com/ZM6CSH99f/
✅https://vm.tiktok.com/ZM6CSH99f/
✅ እለተ ቅዳሜ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎችን እቤቶ ሆነው በነፃ የኳስ ቻናሎች ይከታተላሉ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ቀን ⏰ 09:30
⚽️ CHELSEA 🆚 FULHAM
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ ⏰ 02:30
⚽️ NEWCASTLE UNITED 🆚 MANCHESTER CITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በትንሽ ወጭ በሚያስከፍሉ ቻናሎች ይመልከቱ
👇 Live On 👇
📺 24H SPORT 1HD | Yahasat
📺 24H SPORT 2HD | Yahasat
📺 SPORT 1SD | Amos 4°W
═════════════════
በተጨማሪም አሪፍ ኮኔክሽን ላላቹህ ደግሞ እነዚህን አማራጭ ይጠቀሙ
📺 BeinSport ( በካርድ እና በApollo , በEvission , በForever , በETV Pro እና በMYHD IPTV )
📺 DSTV ( በEvission , በForever በMYHD እና ETV PRO IPTV )
◍ በሞባይል አፕፕ ደግሞ በ Yacine , እና በተለያዩ የ Android Application በነፃ መመልከት ይችላሉ።
═════════════════
🔥የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ
💰ቴሌ ብር (TELE BIRR ) 0910053667
💎ልክ ብሩን እንዳስገባቹ በዚህ አካውንት screen shot ይላኩልን @UmerSat
☎️+251910053667
እኛም ከሌላው ጊዜ በተሻለ በ 5 ደቂቃ ውስጥ እንሞላለዎታለን የረጅም ጊዜ ታማኝነታችን ምስክር ነው ኡመር ዲሽ!
የአፍሪካ ዋንጫ በኢቢሲ ይታያል።
የሀገራችን ብሄራዊ ቴሌቭዥን ጣብያ የሆነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአፍሪካ ዋንጫን ሁሉንም ጨዋታዎች እንደምያስተላለፍ ከቅርብ ምንጭ ያገኘውት መረጃ ይጠቁማል።
ኢቢሲ ይህን ውድድር የማሰራጨት መብትን በኢትዮጵያ በግዢ ያገኘ ሲሆን ባገኘውት መረጃ መሰረት. ወደ 400 ሺ ዶላር ሚጠጋ ገንዘብን ይከፍላል።
ምንጭ 👉 [ኤርሚያስ በላይነህ]
ለኳስ አፍቃሪያን በነፃ የኳስ ጣቢያ የሚተላለፍ የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ
⏩ 24H Sport 1/2
💥Yahsat 52 °E (24H IKS)
⏩ SS Football
💥Belintersat 51.5 E (Forever Server)
⏩SPORT1
💥 AMOS 4W
https://vm.tiktok.com/ZM6mrTftT/
https://vm.tiktok.com/ZM6mrTftT/
https://vm.tiktok.com/ZM6mrTftT/
🔥🔥🔥 😎
🏟 ሊቨርፑል Vs አርሰናል
⏰ 2:30 ማታ
🖥በቀጥታ ነፃ ቻናል Tv Varzish ,ባለበት በ AREZO TV HD
👉12015 H 27500
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች !
8፡30 ፍሮሲኔ ከ ጁቬንቱስ
9፡30 ዌስትሀም ዩናይትድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
12፡00 ፉልሀም ከ በርንሌይ
12፡00 ሉተን ታውን ከ ኒውካስትል
12፡00 ኖቲንግሀም ከ በርንማውዝ
12፡00 ቶተንሀም ከ ኤቨርተን
12፡15 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሲቪያ
2፡00 ኢንተር ሚላን ከ ሊቼ
2፡30 ሊቨርፑል ከ አርሰናል
4፡45 ሮማ ከ ናፖሊ
➡️Amos ለመጠቀም ከታች ያሉት ሰርቨሮች ቀን Expired አድርጎባቹ ከነበረ ማስሞላት ይችላሉ
✔️ Gshare plus
✔️ Funcam
✔️ Forever
✔️ E- Vision IPTV
✔️ Apollo IPTV
✔️ My HD Ultra IPTV
Contact : 0910053667 / @Umersat
📍 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ ወይም
ይደውሉልን
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
ይህንን ቻናል ኢንተርኔት በሌለበት ቦታ ያላችሁና መጠቀም ለምትፈልጉ online መሙላት ጀምረናል
@UMERSAT
09110053667
👆👆👆 ይሔ
አዲሱ ETV PRO apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በውስጡም መሞከሪያ 1 ቀን ኮድ አለው wow 1ኛ IPTቪ ሰርቨር
ኮድ ለመግዛት @Umerahh
በቅርቡ የመጣ አዲስ የኳስ ቻናል አለ??
አዎ አለ ስሙም 24H SPORT 1HD እና 24H SPORT 2HD (በቫርዚሽ ባለበት Yahsat 52.5E የሚገቡ ቻናሎች ናቸው )
ከዚህ በፊት የዛሬ 1 ዓመት ከተማ XRSPORT 1 እና XSPORT 2 የተሰኙ ሁለት ቻናሎችን አስተዋወቀን እንደነበር ይታወሳል።
እነዚህ ቻናሎች ስርጭታቸውን ስንመለከት በቅድሚያ የሚያስተላልፉት CONTENT ከIPTV ቻናሎች የተወሰደ ሲሆነ በዋነኝነት ከBEINSPORT ላይ ነው። ስለ ዘላቂነቱ እና አስተማማኝነቱ ጥያቄ ቢያስነሳም ለተመልካቹ ማህበረሰብ በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ መሆኑ ግልፅ ነው። ስለዚህ ሙሉ መረጃውን ልንገራችሁ።
•አሁን ላይ ይህ ቻናል እየሰራ ያለው Latest SUNPLUS CHIPSET ላላቸው ሪሲቨሮች ብቻ ሲሆን ለምሳል LEG N24 PRO IRON , VANSTAR V8 Pro,VAR A26 PLUS S3 ይገኙበታል።
•ይህ ቻናል ለመስራት በቅድሚያ የ3 ወር እና የ6 ወር አካውንት መገዛት አለበት። ነገር ግን 1 ጊዜ Active ከተደረገ በኃላ ምንም Network አይፈልግም። ያለምንም Network Live ጨዋታዎችን ጨምሮ ሁሉንም ጨዋታ ያሳያል ማለት ነው።
አሁን ላይ ሌሎች ሪሲቨሮች ያለን ሰዎች እንዴት ማድረግ አለብን? የቻናሉ ባለቤትነት የSUNPLUS ሪሲቨር አምራቾች ሲሆኑ ከSUNPLUS CHIPSET ውጪ የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች ያላችሁ ሰዎች (ምንም እንኳን Amos ብታዩበትም) እነዚህ ቻናሎች በሁላችሁም ሪሲቨር ይከፈታሉ የሚል ሀሳብ አለኝ። የሚለቀቁ አዳዲስ Softwareኦችን እና መረጃዎችን እዚሁ ላይ የምለቅላችሁ ይሆናል። ነገር ግን የቻናሉ ባለቤት የሆኑት የቻናሉ አሰራጮች በሌሎች ሪሲቨር መከፈቱን ካወቁ የቻናሉ ቆይታ አሁንም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው።
✅ካላስፈላጊ ወጪ ትቆጠቡ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬ ነው።
🖥️SPORT 1TOGO HD
በAMOS ለይ አዲስ ቻናል ገብቷል።
በ 10971/H/30000 ላይ Search አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።