ethio_sat | Unsorted

Telegram-канал ethio_sat - 🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

4695

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ሙሉ ማብራሪያ Magic Android Box
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በ24H SPORT HD በእንግሊዘኛ ኮሜንታተር
ከኢትዮ ሳት ጋር በ1 ዲሽ የሚሠራ ምርጥ ቻናል
በተጨማሪ sport 1SD amos ላይ

Yahasat 51.5
11077 V/H 02500

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Scotland Vs Switzerland

LIVE on

SPORT 1
SPTV 1
24 H SPORT

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🏆 በእለተ እረቡ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም

⏰  ምሽት 1:00 ሰዐት ላይ
✅Germany 🆚  Hungary

  📺Sport 1(Amos 4°w)

  ⏰ ምሽት 4:00 ሰዐት ላይ
✅Scotland 🆚 Switzerland
  
   📺Sport 1(Amos 4°W)        

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅Live On
🛰Yahsat 52.5°E
🆔12015 H 27500
📺AREZO TV HD

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

እንዴት አድርገን ከስልካችን ወደ ቲቪያችን በቀላሉ በ Magic Android Tv Box ሙሉ Screen Mirror ማድረግ እንችላለን የምትለዋን አጭር ማብራሪያ ነች ተመልከቷት

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ቱርክ ከ ጆርጂያ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio

04:00 | ፖርቹጋል ከ ቼክ ሪፐብሊክ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ሙሉ ስለ Magic Android Tv Box ማብራሪያ


❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ሀንጋሪ ከ ስዊዘርላንድ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD

01:00 | ስፔን ከ ክሮሺያ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD

04:00 | ጣልያን ከ አልባኒያ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD


@Umerahh

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

⏰ምሽት 04:00 ላይ
⚽️🇩🇪Germany 🆚 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿Scotland በሚያደርጉት ጨዋታ
🏆የ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ይጀመራል።
✅Live On
📺SPORT 1
📺TV Varzish HD

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

New Video
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስለ አዲሱ Magic Android TvBox አጠር ያለች ማብራሪያ
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አሁን በዚህ ሰዓት AMOS ላይ Sport 1 ወደ test Channel ተቀይሯል
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን እናሳውቃለን
እስከዚያው ግን ምንም ነገር አትነካኩ

በነገራችን ላይ ካሁን በፊት
✅5Gold ሻንፒዮንስ ሊግ የሚያሳይ
✅ONE HD ✅ONE 4K የሚባሉ ላሊጋ የሚሳዩ ቻናሎች ነበሩ በቅርቡም✅ sport 1HD የሚባልም ነበር ነግር ግን እንደጠፉ አልተመለሱም ነበር
ይህ እንደሚመለሰ ተስፋ አለን

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ 12:00 ላይ
አርሰናል ከ ኤቨርተን
SPTV 2 HD ላይ
EthioSat 57°E 11050 H 4000

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ 4:00 ላይ
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል
SPTV 1 HD
ዛሬ 3:45 ላይ
ቼልሲ ከ ብራይተን
SPTV 2 HD
በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት

Ethiosat 57°E 11050 H 04000

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ሙሉ ማብራሪያ Magic Android Box
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMr2ttbnF/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ስሎቫኒያ ከ ሰርቢያ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio

01:00 | ዴርማርክ ከ እንግሊዝ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio

04:00 | ስፔን ከ ጣሊያን
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@UmerSat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Check Out Tiktok New Video
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrYwaWjK/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrYwaWjK/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrYwaWjK/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

10:00 | ክሮሺያ ከ አልባኒያ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio

01:00 | ጀርመን ከ ሀንጋሪ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio

04:00 | ስኮትላንድ ከ ስዊዘርላንድ
SPTV 1 HD English Audio
SPTV 2 HD Arabic Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@Umersat
+251924075918

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አሁን የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ Portugl 🆚 Czech Republic

በቀጥታ ነፃ መመልከቻ ቻናሎች
📺 24H SPORT 1&2 HD / Yahasat
  📺SPORT 1SD / amos
     📺 SPTV 1 & 2 HD / Ethiosat

@Ethio_Sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

እንዴት አድርገን ከስልካችን ወደ ቲቪያችን በቀላሉ በ Magic Android Tv Box ሙሉ Screen Mirror ማድረግ እንችላለን የምትለዋን አጭር ማብራሪያ ነች ተመልከቷት

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrY5JBFH/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ሙሉ ስለ Magic Android Tv Box ማብራሪያ


❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

❤️https://vm.tiktok.com/ZMrFTMHct/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🌹 ለመላው የኢትዮ ዲሽ መረጃ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።

👉በአሉ የሰላም ፣ የጤና ፣  የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ኢትዮ ዲሽ ቻናል ትመኛለች።          

   🌙EID-MUBARAK🌙

@Ethio_Sat ™       @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስኔ -8-2016 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

⚽️ EUROPE: Euro
🛑 10:00 Hungary 🆚 Switzerland
📺 IRIB TV3 HD
📺 Sport 3 HD
📺 Sport 1

🛑 1:00 Spain 🆚 Croatia
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E                11555V30000
📺 Kan 11 HD
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                   10972V30000
📺 Sport 1
📡 Amos 4°W                   11472V27500

🛑 3:00 Italy 🆚 Albania
📺 Sport 1
📡 Amos 4°W                   11472V27500
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E                11555V30000

በተጨማሪም ሁሉንም ጨዋታ
📺 SPTV  1&2  On /ETHIO SAT/
📺 24H SPORT 1&2 On / YAH SAT/


Inbox Us 📩Admin @Umersat
Call 📱 +251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የፊታችን አርብ የሚጀመረውን የEURO 2024 እንዲሁም ከ10 ቀን በኋላ የሚጀምረውን Copa America 2024 በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
SPORT 1SD
SPORT 2HD
SPORT 3HD
SPORT 4HD
📺TV VARZISHE
📺FOOTBALL HD
ETV መዝናኛ ያልተረጋገጠ ( ሲረጋገጥ እናሳውቃለን
SPTV
IRIB VARZISHE
IRIB tv3
---------------
ሲጀምር ደግሞ ሌሎችም ብዙ ይኖራሉ


ከላይ የተለቀቁትን ሁሉንም ቻናሎች (በብዛት )
ያለ ኢንተርኔት የሚያስተላልፉተን አሪፍ አሪፍ ሪሲቨሮች ምርጫዎ ያድርጉ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስለ አዲሱ Magic Android TvBox አጠር ያለች ማብራሪያ
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🤑 Smart ያልሆነን ማንኛውም TV Wifi እንዲሰራ በተጨማሪም የራሱ Application ያለው ሲሆን ለምሳሌ Youtube,Netflix ,Etv Pro , Myhd iptv እና ከነዚህ በተጨማሪም ማንኛውንም Application ጭነን እንድንጠቀም ለማድረግ ይሆናል።

Magic M1 Pro 
4K Android TV BOX
- Flash ይቀበላል።
- የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ መጫን እንችላለን።
-2 Flash እና Memmory ይቀበላል።
- የComputer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም ይቻላል።
- የራሱ የሆነ Remote ስላለው እንደፈልግን ቀያይረን መጠቀም እንችላለን።
- ሪሞቱ Original Bluetooth + Voice Function ነው።
- ከስልክ ወደ TV MIRROR ለማድረግ ያለምንም ተጨማሪ App ቀጥታ ይሰራል።
- ሁለት የተለያየ አማራጭ Storage
✅16GB MEMMORY እና 2GB RAM
✅32GB MEMMORY እና 4GB RAM  አላቸው።

✅ በማጅክ ቦክስ ሂወቶን ያቅሉ።
Call us ☎️ +251924075918

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️አዲስ እቃ Coming Soon አዲስ ቲቪ ስማርት ማድረጊያ MAGIC M1 PRO በቅርቡ ይጠብቁ!

🤑በቅርቡ አዲሱን አና ምርጡን MAGIC M1 Pro Andriod Tv Box ማንኛውንም Tv Smart ለማድረግ የሚረዳ  በ 16GB / 2GB RAM እና በ 32GB/4GB RAM  Andriod Version 12 የሆነ የተለያዩ ምርጥ ሚባሉትን Application የተጫነበት በቅርቡ ከ ኡመር ዲሽ በብዛት በፍሬ ያገኛሉ !

+251924075918

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ 12:00 ላይ
ማንቸስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም
SPTV 1 HD ላይ
EthioSat 57°E 11050 H 4000

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👁አስደሳች ዜና👁
ለሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERTAR Forever እና Funcam ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከአሁን በሓላ የረሲቨራችሁን ቻናል ደልታችሁ ወይም አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች ማድረግ አቅቷችሁ ወይም ዲሽ ሰሪዎች ከሆናችሁ ደግሞ በጊዜ እጥረት ምክንያት ቻናል ሰርች ለማድረግ እና ለመደርደር ካልቻላችሁ ወይም አዲስ ረሲቨር ገዝታችሁ በቀላሉ አዳዲስ ቻናሎችን በቀላሉ የምትጭኑበትን መላ ይዘንናችሁ መጥተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቻናል ድርድሩን ጭናችሁ Port ወይም Disqe Switch ማስተካከል ብቻ ነው ለማንኛውም ቪዲዮውን ይመልከቱ ቻናል ድርድሩ ውስጥ ያሉ ሳተላይቶች ዝርዝር Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (SPTV) ናቸው ያልሰራችሁት ወይም የማትፈልጉት ቻናል ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይሔንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000HD Ghost

SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ናቸው


ማሳሰቢያ ከላይ የተለቀቀው ቻናል ሊስት ነው እንጂ ሶፍትዌር አይደለም ከዚህ በፊት ከለቀቅናቸው SPTV ከሚከፍቱ ረሲቨሮች ውጪ SPTV አይከፈትም

Читать полностью…
Subscribe to a channel