ethio_sat | Unsorted

Telegram-канал ethio_sat - 🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

4695

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

LIVE   ✨ SPTV 1
                 SPTV 2
ኢትዮሳት ያለበት ላይ💥11050 H4000
LIVE ✨  24H SPORT 1HD
                24H SPORT 2HD
 ⏩ SS Football
                  💥Belintersat 51.5 °E 

ሰርች አርጋቹ በ ሪሞት ብቻ
💥ሰርቨር ለማስሞላት Expired ካደረጉ

 Username @UmerSat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24H Sport 1 & 2
📸 LEG N24 Pro iron

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

SPTV አሁን በጥሩ ሁኔታ መስራት ጀምረዋል

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

24H Sport 1 ትናትና ማታ ከሲቲ ጨዋታ ከ90 ደቂቃ መጠናቀቅ በኋላ የመጣውን  ችግር አይቻለው ዝም ያልኩት ያለቀ ኳስ ነው ብዬ ነው  ለወደፊቱ አንድ የምነግራችው ነገር ቢኖር
ኳስ በሌለ ሰዓት ቻናሉ ምንም አይነት ችግር ቢፈጠር ሀሳብ አይግባችው😎😁 ይህን ያልኩት ብዙ ሰው ሲጨነቅ ሰላየሁ ነው


ይህ ችግር በዚህ ወር የመጣ ችግር ነው አምና አመቱን ሙሉ ሲሰራ እና ብዙ ሰዎች ሲመለከቱበት የነበሩ ብዙ ተጠቃሚዎች አሉ አንዱ የበፊት ችግር ቻናሉ Quality ወደ ማታ ይቀንስ ነበር እሱን ችግር Frequency አስቀይረን ችግሩን ቀረፍን አሁን ደግሞ ይቺን ችግር እንቀርፈዋለን

አስረግጨ ነው የምንግራቺው እንቀርፈዋለን
💪 !!!

ዛሬ  ያለ እንከን ማንቼ ከ ሊቨርፑል 😎

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

SPTV አሁን በተለቀቀላቸው ሁሉም ሪሲቨሮች መሰራቱን ይቀጥላል ቻናሉ ሳተላይት ላይ እስካልወረደ ምንም አይነት ችግር አይፈጠርም

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የኮሚዩኒቲሽልድ የዋንጫ ጨዋታ

11:00
ላይ
MAN CITY vs MAN UNITED
📺 ON 24H SPORT 2HD
📺SPTV ( SPORT TV )
📺 SS EPL ( Dstv )
📺BE
ይን IPTV
📺ETV PRO IPTV
📺MYHD IPTV

እነ
ዚህ ላይ ይመልከቱ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👉 *31/07/2024*


╰┈ ⫸  24H Sports 1 


17:30  Feyenoord vs Monaco

00:30  Milan vs Real Madrid


╰┈ ⫸  24H Sports 2  


23:30  Liverpool vs Arsenal


👉 *01/08/2024*

02:00  Manchester United vs Real Betis

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ተወዳጁ ETV Pro IPTV በጥራት ይሰራል

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Olympic 2024 በተመለከተ ሽፋን የሚሠጡ ብዙ ቻናሎች ስላሉ ነው ያላሳወቅነው

ETV መዝናኛ
AMOS
24H SPORT
SPTV ሌላም በጣም ብዙ ቻናሎች አሉ💥

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🤩 FULL HD 24H SPORT  በ LEG N24 IRON ሪሲቨር ብቻ ነው ሚከፈተው🔥

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ በ SPTV የሚደረጉ የዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ጨዋታዎች

04:00 | እስፔን ከ ፈረንሳይ
SPTV 1 HD English Audio


ለሊት 9:00 | አርጀንቲና ከ ካናዳ
SPTV 1 HD English Audi
o

Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺 አሁን የአውሮፓ ዋንጫ ጫወታ ፖርቹጋል ከ ስሎቬንያ
በ Ethiosat 57°E SPTV ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

AREZO HD በቀጥታ ስፔን ከ ጆርጅያ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅Receiverራችን ላይ እንዲህ አይነት Message የሚመጣ ከሆነ መጀመሪያ Check ማድረግ ያለብን
⭕️ 1) ከ Dishሹ የሚመጣው Cable Receiveru ጀርባ LNB IN ላይ በትክክል መሰካቱን እና መታሰሩን ነው።
⭕️ 2) Coaxial/ የዲሹ ገመድ በሁለቱም ጫፍ በኩል ከConnectorኑ ጋር በትክክል መገናኘቱን ማረጋገጥ።
⭕️ 3) የዲሽ ገመን 4 ክፍሎች አሉት።
✅Aluminum
✅Copper (ሽቦው)
✅Insulator(ነጩ Soft Plastic )
✅Protector (የወጨኛው ጥቁር/ ነጭ Hard Plastic)
⭕️Copperሩ ከ ከ Aluminumሙ ቀጫጭን ሽቦዎች ጋር አለመገናኘቱን ማረጋገጥ። ከተገናኘ የ Receiver & Finder Tuner እስከማቃጠል ይደርሳል።
👆እነዚህን ነገሮች Check ካደረግን በኋላ Receiverሩን አጥፈቶ ማብራት ያስፈልጋል
@Ethio_Sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺ዛሬ የሚደረጉ የኮፓ አሜሪካ 2024 ጨዋታዎች

📺ለሊት 7:00 | ፓናማ ከ አሜሪካ
SPTV 1 HD English Audio


📺ንጋት 10:00 | ኡሯጓይ ከ ቦሊቪያ
SPTV 1 HD English Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ስለ SPTV አዲስ ዜና አለኝ!
የቻናሉ ችግር የተፈጠረው ከቻናሉ ችግር ሳይሆን በSpring(ፀደይ) እና Fall(መኸር) ወቅት ላይ በተፈጥሪ ምክንያት ከፀሀይ ከሚለቀቁ ጨረሮች ምክንያት ሙሉ በሙሉ የSignal ማቋረጥን ወይም የSignal መቀነስን ያስከትላል! ለዚህም የተፈጥሪ ሁኔታ በመሆኑ ምንም መደረግ የሚችል ነገር የሌለው ሲሆን ነገር ግን “ ዛሬ አንዳንድ ነገሮችን በማስተካከል ብቻ ችግሩን እንደሚቀረፍ ባለሙሉ ተስፋ ነን” ብለው ልከውልኛል!

የቻናሉ መቋረጥ ምናምንም በጭራሽ የማይታሰብ ነገር ነው ይመለሳል ምንም ችግር የለውም አታስቡ!

ለማስረጃነት እንዲሆን ከSatellite company የተላከልኘን Email እና የChannelu Manager ያቀረበውን የConversation screenshot በምስል አስደግፍያለው!

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#Remote
ብዙ ሰው የተቸገረበት Remote የ LEG N24+ እና Pro remote በ1033 የሪሲቨር Universal ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!

- አሞላሉም በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ ባትሪ ካስገባን በኋላ
1) SET የሚለውን ይዘን Power button መጫን (ቀዩ Light በርቶ ይቀራል)
2) REMOTE ላይ 068 ብለው ይፅፋሉ!

ይህንን ካደረጉ በኋላ ዝም ብለው መጠቀም ይችላሉ!

የሚሆናቸው ሪሲቨሮች ዝርዝር
•LEG N24 ለሁሉም ሞዴሎች
•KINGSTAR 7700Plus,9700Plus,3939,V10 Pro
•VANSTAR V8 Pro
•VAR A26 እና A21
•Eurostar A21 እና A22
•POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
•Gallaxy GLA555 እና 520
•COFFEE 555

ለእነዚህ ሞዴሎች በሙሉ በደንብ ይሆናል!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉትን ሁሉንም እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በቀጥታ በአነስተኛ ክፍያ ይመልከቱ

09:30 | ቼልሲ ከ ክሪስታል ፓላስ
LIVE ON 24H SPORT
SPTV
SS EPL

09:30 | ኒውካስትል ከ ቶተንሀም
LIVE ON 24H SPORT 
SPTV
FOOTBALL PLUS

12:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል
LIVE ON 24H SPORT 1HD
LIVE ON 24H SPORT 2HD
SPTV
SS EPL

ሰርቨር ለማስሞላት @Umersat ላይ ያናግሩኝ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የBELINTERSAT 51.5E ቻናሎች አልሰራም ካለዎት - ቻናሉ ሲሞላ ግዴታ በራሱ Satellite መሆን አለበት! ለዚህም Listu ላይ Belintersat 51.5E ካጣችሁት Satellite List ላይ ገብታችሁ Add በማለት ልክ በምስሉ እንዳለው
SATELLITE ANGLE-  51.5
SATELLITE DIRECTION - East
በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ!

ለማስታወሻነት ያህል እዚህ Satellite ላይ SS የተሰኙ የኳስ ቻናሎች ሁሉንም League የሚያሳዩ ቻናሎች አሉ!

አሰራር -

ቫርዚሽ ላይ እነዳለ በStrong TP ሙለና ዲሹን ትንሽ ቀና ብቻ ማረግ ነው። በጣም ትንሽ
STRONG TP - 10973/V/27500

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Sptv 1 እና SPTV 2 የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

•Goldstar 7200,7500, 8600, 8800 , •9000 Ghost, 9999 HD
•Superstar 6464,6565
•Lifestar 6060,8080,8585, 9090 Diamond ,LS9595 4K
•GOLDSTAR 7600HD,GOLDSTAR 7700HD,GOLDSTAR 7800HD,GOLDSTAR 7900HD
•LIFESTAR 9200HD SMART
•LIFESTAR 9300HD SMART
•LIFESTAR 1000HD,2000,3000,4000 SMART
•LIFESTAR 9200 Mini እና 9300 Mini
•REALSTAR 1010,5050,Rs Sirius
•LEG N24 Promax ,LEG N24  Forever,LEG N24 Jaguar ULTRA , LEG N24 Jaguar HD ናቸው!


24H SPORT የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
- POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
- LEG N24 Pro Iron


እነዚህ ብቻ ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ሪሲቨር ያላችሁ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ ሪሲቨር መቀየር አለባችሁ! ሌላ መፍትሄ የለውም! በሌሎች ቻናሎች መመልከት ይችላሉ!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

የወዳጅነት ጨዋታዎች በቀጥታ በተለያዩ ሪስቨሮች

08:00 | ኬ ሊግ ኦልስታርስ ከ ቶተንሀም
ለሊት 08:30 | ቼልሲ ከ ክለብ አሜሪካ
ለሊት 08:30 | ሊቨርፑል ከ አርሰናል
ለሊት 09:30 | ኤስ ሚላን ከ ሪያል ማድሪድ
ንጋት 11:30  | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ቤቲስ

ሁሌም ቢሆን ኳስ ጨዋታ ካለ 24H Sport & Sptv አሉ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

MYHD ላይ ያሉ ቻናሎች በጥቂቱ ያለምንም ዲሽ በኮንፒውተር፣ በ Android BOX፣ በስማርት ቲቪ፣ በ Android Phone, በ IPhone፣ በታብሌቶች.... ምን አለፋችሁ በሁሉም ዲቫይሶች ከ 2ሺ ቻናሎች በላይ በቀጥታ መኮሙኮም ትችላላችሁ በተጨማሪም VOD አለው የአሜሪካ ፊልሞችን መርጣችሁ በጥራት ማየት ያስችላችሗል @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

🤩ምርጥ ምርጡን ለናንተ የሚለው LEG COMPANY 4K ሪሲቨር + በቅርብ ቀን ተመጣጣኝ ዋጋ
24H SPORT በሚገርም ጥራት ነው የሚሠራው

AMOS 4K ጨምሮ ሌሎች ቻናሎችን ዝቅተኛ ዋጋ ባለው ሰርቨር የሚሠራ

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ በ24H Sports የሚታዩ ጨዋታዎች

17:00 Sturm Graz vs Porto

19:30 Sporting CP vs Sevilla

23:30 Manchester City vs Celtic


የአርሰናል🇬🇧 ጨዋታ ሀሙስ Jul 25 ነው የሚደረገው

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ በ SPTV የሚደረጉ የዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ጨዋታዎች

የዋንጫ ጨዋታ
04:00 | እንግሊዝ ከ ስፔን
SPTV 1 HD English Audio


የዋንጫ ጨዋታ
ለሊት 9:00 | አርጀንቲና ከ ኮሎንቢያ
SPTV 1 HD English Audi
o

Ethiosat 57°E 11050 H 4000

@Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ በ SPTV የሚደረጉ የዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ጨዋታዎች


01:00 | ሮማንያ ከ ኔዘርላንድ
SPTV 1 HD English Audio


04:00 | ኦስትሪያ ከ ቱርክ
SPTV 1 HD English Audio


ለሊት 10:00 | ብራዚል ከ ኮሎምቢያ
SPTV 1 HD English Audio


ለሊት 10:00 | ኮስታሪካ ከ ፓራጓይ
SPTV 2 HD English Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000
@Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺ዛሬ በ SPTV የሚደረጉ የዩሮ እና ኮፓ አሜሪካ 2024 ጨዋታዎች

📺01:00 | ፈረንሳይ ከ ቤልጄም
SPTV 1 HD English Audio


📺04:00 | ፖርቹጋል ከ ስሎቬንያ
SPTV 1 HD English Audio


📺ለሊት 9:00 | USA ከ የኡራጋይ
SPTV 1 HD English Audio


📺ለሊት 9:00 | ቦሊቪያ ከ ፓናማ
SPTV 2 HD English Audio


Ethiosat 57°E 11050 H 4000

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺ለ LIFESTAR Android 13 TV ተጠቃሚዎች YouTube ስትከፍቱ አማረኛ አላነብም ካለ ሶፍትዌሩን Update ሳታደርጉ እዛው ላይ በቀላሉ ማስተካከል ትችላላችሁ አሱም Application ዝርዝር ውስጥ በመግባት Aptoide TV የሚለው አፕሊኬሽንን ከፍታችሁ YouTube የሚለው ላይ በመግባት Update ማድረግ ብቻ ነው። ይመቻችሁ ስለ TV አደዳዱስ ነገሮችን ለማግኘት @Umerdish1 ን Join ያድርጉ እናመሰግናለን።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ሰኔ -22-2016 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች
🛑 1:00 Switzerland 🆚 Italy
🛑 4:00 Germany 🆚 Denmark

SPTV1HD SPTV2HD

▶️በETHIO SAT 111050 H 04000
▶️ ያለምንም ተጨማሪ ዲሸ ቤታችሁ ባሉት LIFE STAR GOLD STAR SUPER STAR ሞዴሎች በቀጥታ በተለያዩ አማራጮች



@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📺 አሁን የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ ጆርጅያ ከ ፖርቹጋል በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000
@Umersat

Читать полностью…
Subscribe to a channel