ethio_students | Unsorted

Telegram-канал ethio_students - Ethio Students

27338

⚠️ Aviso: muitos usuários denunciaram esta conta como conta falsa ou fraudulento. Por favor, tenha cuidado, especialmente se pedirem dinheiro para você.

Subscribe to a channel

Ethio Students

ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ይጀምራል❗️

ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ በሚጀምረው አዲሱ ስርአተ ትምህርት ( ካሪኩለም) መሰረት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ የሚጀምሩ ይሆናል።

ለሁሉም ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች ከተላከ ፋይል እንደተረዳነው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር የተገለጸ ሲሆን ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16 /2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ሲወስዱ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ የ6ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ።

በ2009 ዓ.ም የመጨረሻው የ10ኛ ልፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከተሰጠ እና የ10ኛ ክፍል መልቀቂይ ብሔራዊ ፈተና ( ማትሪክ) መሰጠት ካቆመና ተማሪዎች በክፍል ውጤታቸው ብቻ ማለፍ ከጀመሩ ወዲህ ጥቂት ጊዜያት በኋላ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ሲገለጽ ቆይቶ ነበር።

Читать полностью…

Ethio Students

ፀጉራቹ እያጠረ እና አየተበጣጠሰ ላስቸገራችሁ

እንዲሁም ፎሮፎር እና ቆሮቆር ላስቸገራችሁ👇👇👇

https://youtu.be/WxvNq5fPTro https://youtu.be/WxvNq5fPTro

Читать полностью…

Ethio Students

#National_Exit_Exam

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በ2015 ዓ.ም መጨረሻ መተግበር በሚጀምረው የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ዙሪያ ለአዲስ ዘመን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ካነሳሷቸው ሃሳቦች የሚከተሉት ይገኙበታል፦

• የመውጫ ፈተና ምዘናው የሚሰጠው ለመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ብቻ ነው።

• በግልም ሆነ በመንግስት የትምህርት ተቋም የሚማር ተማሪ ዲግሪውን የሚያገኘው ምዘናውን ሲያልፍ ብቻ ነው፡፡

• የመውጫ ፈተናው የሚዘጋጅበት፣ የሚያዝበት እና የሚሰራጭበት ስርዓት ከሰው ንክኪ ነጻ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

• በየዓመቱ ከ150 እስከ 180 ሺህ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚመረቁ ተማሪዎችን ምዘና ለመስጠት የሚያስችል አቅም አለ፡፡

• የሙያ ማኅበራት አቅማቸው ሲጎለብት የሙያ ፈተና ይሰጣሉ፣ የመውጫ ፈተና ሥራን ከመንግስት ይረከባሉ።

• ፈተናውን የሚያሰናዱ ተቋማት እና መምህራን ዝግጅት ሥራዎች እስከ ግንቦት 2015 ዓ.ም ይሰራሉ፡፡

• ሂደቱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ግልጸኝነቱ የተጠበቀ ለማድረግ እየተሰራበት ነው።

Читать полностью…

Ethio Students

የ2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።

ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የሚገልፁት ፕ/ር ብርሃኑ ጎን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው(order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎችና በፌዴራል ተቋማት እንደሚሰጥም ገልፀዋል።

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢፕድ የሰጡት ቃል፦

"...የክልል ባለሟሎች፣ የክልል ኃላፊዎችን ከፈተና ጉዳይ ጋር እንለያቸው ፤ ፈተናው እራሱ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስለሆነ በፌዴራል ተቋማት ውስጥ ብቻ እንስጥ ብለን አሁን በሙሉ ተማሪዎቹን አጓጉዘን ቢቻል ሁሉንም ከክልላቸው ውጭ በሆኑ ክልሎች ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፌዴራል ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ነው እየተዘጋጀን ያለነው።

ያ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። 1ደኛ በመንገድ ላይ ሊኖር የሚችለውን የመሰረቅ አደጋ ይቀንሰዋል። 2ተኛ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኃላ ለመስረቅ የሚቻልበትን አደጋ ይቀንሰዋል።

ከዛም በላይ ፈተናዎቹን በማዘጋጀት ደረጃ በፊት በ4 የተለያዩ ፈተናዎች ነበር የምናዘጋጀው እስከ 12 አድርገን Completely scrambled እንዲሆኑና ማንም ጎኑ ያለው ተማሪ የሚፈተነው ፈተና አንተ ከምትፈተነው ፈተና order ጋር በፍፁም ያልተገናኘ እንዲሆን አድርገን እየሰራን ነው። ይሄ በጣም በብዙ ደረጃ የፈተና ስርቆትን ይቀንሰዋል ብለን ነው ተስፋ የምናደርገው" ብለዋል።

Читать полностью…

Ethio Students

ኢትዮ ቴሌኮም ለ 3 ቀናት ያቀረበው ነፃ ኢንተርኔት ስጦታ እነሆ አሁን 6 ሰዓት ላይ ጀምሯል :: በዚህ አጋጣሚ ከላይ ያለውን የዲቪ አሞላል የሚያሳይ ብታዩና ቀድማቹ ብትሞሉ ካለ አላስፈላጊ መንገላታት ትድናላቹ👍

Читать полностью…

Ethio Students

#ተራዝሟል

የጤና ሚኒስቴር በነሐሴ 2014 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ከሐምሌ 06/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲያከናውን ቆይቷል።

አዲስና ነባር የመንግስት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ እስከ ሐምሌ 17/2014 ዓ.ም ምዝገባ አድርገዋል።

ይሁን እንጂ ከተመዛኞች የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ጋር በተያያዘ የተፈጠረን ጫና ከግምት በማስገባት የኦንላይን ምዝገባው እስከ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ተመዛኝ ባለሙያዎች በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ያሳሰበው ሚኒስቴሩ፤ ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 0118275939 ወይም 0118275937 መጠየቅ ይቻላል ብሏል፡፡

Читать полностью…

Ethio Students

Here's a gift from the Hacker Benefit Alliance, a $100 McDonald's Gift Card, now just $1 with a usdt-trc20 payment.  Contact customer service: @Geohot77, purchase link: https://mcdonalds.gift

Читать полностью…

Ethio Students

የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት!!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ፡፡

ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 64.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡

ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከሰኞ ማለትም ከ18/11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በቀጣይ በምናሳውቃችሁ አድራሻ አማካኝነት ኦላይን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Читать полностью…

Ethio Students

https://youtu.be/stKSpEYJanU

Читать полностью…

Ethio Students

ይቀላቀሉን1👉 @payment

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 እጅግ አስቸኳይ መረጃ 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች‼️

↘️ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

↘️ በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል።

↘️ ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአጽንኦት እየገለፅን ፤ የDrs ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ፣

↘️ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን ።

🟩🟩🟩➥ @ethio_tv 🟩🟩🟩
🟨✡🟨➥
@ethio_tv 🟨✡🟨
🟥🟥🟥➥
@ethio_tv 🟥🟥🟥

Читать полностью…

Ethio Students

"ከወሎ ረሀብ አስቸግሯቸው የሄዱ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል ለምን?? አሁን ላይ ህዝቡ ስንትም ሰው ሞቷል ቢባል አንደነግጥም። ደንዝዟል። ሰው እየታረደ, ከነ ነብሱ እየተቃጠለ እያየን ነው። ይሄንን እንደ ፖለቲካ ብቻ አላየውም እዚህች ሀገር ውስጥ ሳይንስ explain ማያደርገው ከባድ ሰይጣን ገብቷል።" Jawar Mohammed.

@Mereja_Addis @Mereja_Addis

Читать полностью…

Ethio Students

#ስፖርት ፦ ዛሬ ምሽት በመላው ዓለም የእግር ኳስ ወዳጆች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይካሄዳል።

የዚህ የዋንጫ ፍልሚያ የሚካሄደው በሊቨርፑል እና ሪያልማድሪድ መካከል ሲሆን በመላው ዓለም ሚሊዮኖች ይህንን ጨዋታ ይከታተሉታል።

የስፖርት ወዳጅ የሆናችሁ ቤተሰባችን 👆👆 ካላይ ባለው አፕሊኬሽን ላይቭ መከታተል ትችላላችሁ ::



🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 "አሸባሪው ሕወሓት ኤርትራን ምድር ከረገጠ የቡድኑን ኣባላት ጠራርገን አርቀን የምንቀብርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም!" ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ‼️

↘️ «አሸባሪው ሕወሓት የጋላቢዎቹን ተልእኮ ተቀብሎ ለማስፈፀም እና የኤርትራን ሕዝብ አንገት በማስደፋት የባሕር በር ለመያዝ ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ እናውቃለን።

↘️ በመንደፈራ፣ ፆሮና እና ባድመ ከተሞች ኣቅጣጫ ከኤርትራ የድንበር ጠባቂዎች ጋር ተደጋጋሚ ትንኮሳዎችን ሞክሮ እየተመታ ተመልሷል። በተለይም በመንደፈራ ኣቅጣጫ በወታደሮቻችን ላይ አለማቀፍ የምርኮኛ ሕግን በመጣስ የጦር ወንጀል ፈጽሟል።

↘️ እኛ የወንበዴው ቡድን የሆነውን የሕወሓትን ሰይጣናዊ ድርጊት ይዘን የምንከስበት እና የምንወቅስበት ኣካሔድ ኣይኖረንም። የሽብር ቡድኑ ዝግጅቱን ኣጠናቅቆ ወደ ኤርትራ ምድር ከረገጠ ግን የቡዱኑን ኣባላት ጠራርገን አርቀን የምንቀብርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

↘️ ኤርትራ ሉኣላዊነቷን ለመዳፈር ለሚሞክሩ ተላላኪዎች ከበቂ በላይ ምላሽ መስጠት የሚችል ኣስተማማኝ የጦር ሓይል እና ሕዝብ ኣላት።»

↘️ ግንቦት 24/2022 አቶ ኢሳያስ ለሰነኣ ጋዜጣ የሰጡትን ቃል መጠይቅ ዋቢ አድርጎ ኤርትራ ፕሬስ የዘገበው


🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ካላንደርን አሻሽሏል ‼️

↘️ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ!

1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።

2. የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ከሰኔ 20-23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሆናል።

3. የትምህርት ቤት የመዝጊያ ስነ-ስርዓት እና ውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡


🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 ይሰጣል‼️

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባወጣው የ2015 ዓ.ም ካላንደር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 እንደሚሰጥ አሳውቋል።

🟩🟩🟩➥ @etv_zena 🟩🟩🟩
🟨✡🟨➥
@etv_zena 🟨✡🟨
🟥🟥🟥➥
@etv_zena 🟥🟥🟥

Читать полностью…

Ethio Students

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስኮላርሺፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ አዘጋጅቷል።

አዲሱ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስኮላርሺፕ አሰጣጥ ስርዓት ለመዘርጋት እና ሂደቱን በብቃትና በጥራት ለማስተዳደር የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል።

መመሪያ ቁጥር 916/2014 ሆኖ በፍትህ ሚኒስቴር የጸደቀውን መመሪያ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲያደርጉ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ መሰራጨቱ ታውቋል።

(ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል።)

Читать полностью…

Ethio Students

So many people made their first trading steps to the top, together with us. Learn how to trade the stock market today.

JOIN US ON TELEGRAM

/channel/gclnaija

Читать полностью…

Ethio Students

‹‹የመውጫ ፈተና በትምህርት ጥራት ያለውን ችግር አንዱ የመፍቻ አማራጭ እንጂ ብቸኛ ርምጃ አይደለም›› – ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ

የዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና በትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሚወሰዱ ስትራቴጂያዊ ርምጃዎች ውስጥ አንዱ እንጂ ብቸኛና የመጨረሻ ርምጃ አለመሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገለጹ፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል በ2015 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ እንደሚተገበር በሚጠበቀው የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ዙሪያ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ የመውጫ ፈተና የትምህርት ጥራትን ማስጠበቂያ የመጨረሻና ብቸኛው ርምጃ አይደለም፡፡ ብቁ የሰው ሃይል በማዘጋጀት ወደ ኢኮኖሚ መግባቱን ማረጋገጫው አንደኛው መንገድ እንጂ ብቻውን የትምህርት ጥራት ሊያመጣ አይችልም፡፡

የመውጫ ፈተናው ተመራቂዎች በተማሩበት ሙያ፤ ዘመኑ የሚጠይቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ገንብተው ስለመውጣታቸው የሚመዝን መሆኑንም ነው ዶክተር ሳሙኤል የተናገሩት፡፡

ባለዲግሪ ዋጋው አይታወቅም፡፡ ገበያው የሚለይበት አካሄድ የለውም፡፡ ዲግሪ በያዙ ተመራቂዎች መካከል በብቃት የሙያውን ምሉዕነት ተላብሶ የተመረቀው የትኛው እንደሆነ መመዘኛው የሚያረጋግጥ እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡

‹‹ሁሉም ዲግሪ አንድ አይነት ሆኖ አይታሰብም፡፡ ራሱ ለሚማረውም፣ የቤት ስራ እየተሰራለት የሚመረቀውም ባለዲግሪ ነው፡፡ ለሁሉም እኩል ዋጋ ሰጥቶ ወደ ገበያው መቀላቀል ተገቢ አይደለም›› ሲሉ ዶክተር ሳሙኤል ተናግረዋል፡፡ በተለመደው አሰራር ቢቀጥል ከትምህርት ጥራት በላይ በኢኮኖሚው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲነግስ ዕድል እንደሚፈጥር ተናግረዋል፡፡

ምዘናው የሚሰጠው በመጀመሪያ ዲግሪ ላይ ብቻ መሆኑን፣ ትግበራው አገራዊ ፖሊሲ እንደመሆኑ በግል፣ በመንግስትም በየትኛውም ተቋም የሚማር ዲግሪውን የሚያገኘው ምዘናውን ካለፈ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ፈተናው የሚዘጋጅበት፣ የሚያዝበትና የሚሰራጭበት ስርዓት ከሰው ንክኪ ነጻ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት ዴኤታው፤ ለምዘናው የመጀመሪያ ዲግሪ የሚመረቁትን በዓመት ከ150 እስከ 180 ሺ ማስተናገድ የሚችል አቅም መኖሩን ተናግረዋል፡፡

የሙያ ማሕበራት አቅማቸው ሲጎለብት የሙያ ፈተና ይሰጣሉ፣ የመውጫ ፈተና ስራን ከመንግስት ላይ እንደሚወስዱም ነው የጠቆሙት፡፡

ሂደቱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ግልጸኝነቱ የተጠበቀ ለማድረግ እየተሰራበት መሆኑን ጠቁመው፤ ትምህርቶቹን የሚያዘጋጁ ተቋማትና መምህራን ዝግጅት ስራዎች እስከ ግንቦት 2015 ዓ.ም ይሰራሉ ብለዋል፡፡

መምህራንን በተለያዩ አማራጮች የትምህርት ደረጃቸውንና የመመራመር አቅማቸውን እንዲያሳድጉና የተለያዩ የማስተማር ሥነ ዘዴዎችንና ክህሎት ስልጠና እንዲወስዱ እንደሚደረግም ጠቁመዋል፡፡

ተማሪዎቹ ብቁ ሆነው መውጣታቸውን ግብ አድርገው መዘጋጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተልዕኮና በትኩረት እንዲለዩ ተደርጓል፡፡

የመጀመሪያ ዲግሪ ቆይታ ዘመን ወደ አራት ዓመታት እንዲያድግ ተደርጓል፡፡ ሂደቱ ተማሪዎቹ የከፍተኛ ትምህርት አውድን ተገንዝበው የሚፈልጉትን፣ መክሊታቸውንና አቅማቸውን ለይተው ማሳካት የሚችሉትን የትምህርት መርሃ ግብር መርጠው እንዲገቡ እንደሚያስችላቸውም አብራርተዋል፡፡

ተማሪዎች ሲገቡ እንጂ ለምን ወውጫ ላይ ይፈተናሉ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ቢሆንም ወደ ዩኒቨርሲቲ እያስገባን ያለነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ተፈትነው መሆኑን መዘንጋት እንደማይገባ ገልጸው፤የመውጫ ፈተናውም ቢሆን፤ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ ብቁ ሆኗል የሚለውን እንደማይገልጽም ነው ዶክተር ሳሙኤል የተናገሩት፡፡

የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2011 የመውጫ ፈተና ሊሰጥ እንደሚችል በግልጽ አስቀምጧል፡፡ የሪፎም አካል ነው፣ የሪፎም አጀንዳን መንግስት የሚመራው እንደመሆኑ ሂደቱን ትምህርት ሚኒስቴር መንግስትን ወክሎ መስራቱ የስልጣን ሽሚያም፣ መጣረስም እንደሌለውም አመልክተዋል፡፡

Читать полностью…

Ethio Students

የ 2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ጥቅምት ወይም ህዳር ይሰጣል።

የ 2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በጥቅምት ወይም ህዳር ወር እንደሚሰጥ ታውቋል። ትምህርት የ ፈተናውን ቀን በትክክል ባይነገርም አካሄዱን አስቀምጧል።

ፈተናው በዩኒቨርስቲዎች እና በመንግሥት ተቋሟት ውስጥ ስለሚሰጥ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን እስከ ጥቅምት ድረስ እንድሸኙ እየተደረገ ይገኛል።

ስለዚህ ሁሉም የአምና ተፈታኞች እስከ ጥቅምት ወይም ህዳር ድረስ 1ኛ አመታቸውን ይጨርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የ 12ኛ ክፈል ፈተና በምን ይሰጣል የሚለው እስካሁን አልተወሰነም። ብሆንም ታብሌቶች እስካሁን ስላልገቡ ፈተናው በወረቀት የመሰጠት እድሉ በጣም ሰፊ ነው።

/channel/Ethio_Students
/channel/Ethio_Students

Читать полностью…

Ethio Students

Cloudmining main business: BTC, ETH mining machine hosting business, providing mining machine leasing and business for the world, investing in large two-line substations, natural gas power stations, hydropower stations, and data center engineering companies.

advantage

1: Resale systemThe resale system allows you to redeem your investment principal at any time without any repercussionsAbout the earnings before redemption.

2: Flexibility to investThe principal can be redeemed at any time, and the profit will be sent automatically after 24 hoursdeposit. (must deposit 24 hours to receive your earnings)

Click to get gift: https://bit.ly/3NA7nuE

Читать полностью…

Ethio Students

Sign Up on Bybit to Earn Cash Rewards!

Join Bybit Group and Complete the Registration to Get a Cash Reward of 3 - 20💰 USD!

Come Join Now!

👉 Bybit Activities 2022 (EN) 

👉 Event Registration Link 

Читать полностью…

Ethio Students

https://youtu.be/OMNWQgW9aRA

Читать полностью…

Ethio Students

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በነሀሴ 2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡


ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከሀምሌ 6 - 17/2014 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው እስከ ሀምሌ 17/2014 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

🟩🟩🟩➥ @ethio_tv 🟩🟩🟩
🟨✡🟨➥
@ethio_tv 🟨✡🟨
🟥🟥🟥➥
@ethio_tv 🟥🟥🟥

Читать полностью…

Ethio Students

C2Cpayment is the Crypto C2C trading platform! C2C is COIN TO COIN! C2C is consumer TO consumer!Welcome to C2Cpayment!

Читать полностью…

Ethio Students

ሰበር ዜና!!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ሙሊት ተጀምሯል።

እንኳን ደስ አላቹ ፣ አለን💚💛❤️


የህዳሴ ግድቡ ሦስተኛ ሙሊት መፈፀም ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በጉባ ሸለቆ ላይ እየገነባች ያለፍ የአፍሪካ ትልቁ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ሦስተኛውን የውሃ ሀይሉን መቋጠር ጀምሯል።

(Video Credit - #ANN)

🟩🟨🟥 ➥
@ethio_tv 🟩🟨🟥
🟩🟨🟥 ➥
@ethio_tv 🟩🟨🟥

🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"

Читать полностью…

Ethio Students

ይህ ሁለት መቶ ብር አምና በዚህ ሰአት ባንክ ተቀመጠ እንበል ና አሁን ላይ የሚኖረውን ዋጋ እንገምት።
.
200 ብሩ በአመት 7% ወልዶ ብራችን 214 ብር ይሆናል።

ግን በዚህ አመት የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት መጠን 35% ገደማ ነው።

ይሄ ማለት በባንክ ያለን 214 ብር አምና ካስቀመጥነው ብር አንፃር (ወለዱን ጨምሮ) በ 35% ሲቀንስ 139.10 ሳንቲም ሆኗል።

በመሆኑም 1,000,000ብር ባንክ ተቀማጭ ያለው ሰው በዓመት 300,000ብር ገደማ ይከስራል ማለት ነው።

በአጭር ቋንቋ አምና ለባንኩ የሠጠኸው 200 ብር አሁን ላይ 139 ብር ሆኗል ማለት ነው።

ብርህን ወደስራ አውለው።
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 አቶ ጃዋር መሀመድ ከእስር ከተፈቱ በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ " ኡቡንቱ ቲቪ " ለተሰኘ የማህበራዊ መገናኛ Exclusive ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል ‼️

↘️ በዚሁ ቃለ ምምልስ ወቅት አቶ ጃዋር ከተጠየቁት ጥያቄዎች አንዱ እሳቸውን በተመለከተ ሲናፈሱ የነበሩ አሉባልታዎችን እንዲያጠሩ ነው " አቶ ጃዋር ከገዢው ፓርቲ ጋር መስራት ጀምሯል፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ተገናኝቷል የተፈታውም ለዚህ ነው ፤ አሁንም እየሰራ ያለው የመንግስትን ስራ ነው " ስለሚባሉት ጉዳዮች ግልፅ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አቶ ጃዋር መሀመድ ፦

" እኔም ሰማቸዋለሁ አሉባልታዎቹን ። እኔ ከማንም ጋር የግል ቁርሾ የለኝም። የታሰርኩትም ቢሆን በፖለቲካ ልዩነት እንጂ በግል ፀብ አይደለም።

↘️ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር አልተገናኘንም፤ ሊያገኘኝ ከፈለገ ግን ሁሌም ዝግጁ ነኝ። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ብቻ ሳይሆን / ከዐቢይ ጋር ብቻ ሳይሆን ከመሮም ጋር፣ ከደብረፅዮንም ጋር ከሁሉም በአሁን ወቅት በሀገራችን ባለው ግጭት ውስጥ እየተሳተፉ ካሉ ኃይሎች ጋር ተገናኝቶ ሀገራችንን ከጦርነት አስወጥቶ ወደ ሰላም እና ልማት ለመመለስ እድሉ ከተገኘ ከማናቸውም ጋር ለመስራት፣ ከማናቸውም ጋር ለመተባበር ፣ ከማናቸውም ጋር ለመነጋገር በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ።

↘️ እኔ ማልፈቅደው ግን ከማናቸውም ጋር አብሬ ጦርነት ማፋፋም አልፈልግም፤ ከማናቸውም ጋር።

ሁሉም በጦርነት ውስጥ እየተሳተፉ ያሉ ይሁኑ በጦርነት ውስጥ እያልተሳተፉ ያሉ ምሁራን እና ሊህቃን ወደ ሰላም ጠረጴዛ መምጣት አለባቸው ብዬ አምናለሁ፤ ከአንዳቸውም ጋር ግላዊ ጠብ የለኝም።

↘️ ስለዚህ ገዥው ፓርቲ ሀገር እየገዛ ነው ያለው ፤ ሀገር እያስተዳደረ ነው ያለው ፣ ሀገሪቷ ለገባችበት ችግር ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ገዢው ፓርቲ ነው፤ እንደመሪም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ፤ ወደመፍትሄ የምንገባ ከሆነ የእነሱ ተሳትፎ፣ የእነሱ ፍቃደኝነት ወሳኝ ነው።

↘️ ስለዚህ እንደ ፖለቲካ ፓርቲ አመራርም እንደ እዚህች ሀገር ዜጋም በሰላም ጉዳይ ላይ የሀገራችንን እጣፈንታ ወደፊት ማስተካከል ላይ ከገዢው ፓርቲም ጋር ሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ሆነ፣ የተለያዩ ድርጅቶች ከሚመሩ ቅድም እንዳልኩት ከደብረፅዮን ሆነ ፣ ከፃድቃን ሆነው፣ ከመሮም ሆነ፣ ከገመቹ ሆነ፣ ከተፈራ ማሞ ሆነ ፣ ከይልቃል ከፋለ ጋርም ሆነ ከማንኛውም ጋር ለመስራት ዝግጁ ነኝ፤ የሀገራችን አመራርም ለዚህ መዘጋጀት መቻል አለበት።

↘️ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ለምን ከእከሌ ጋር ተነጋገርክ፣ እከሌ ሳይጣን ነው እከሌ መልአክ ነው በማለት እንደማያዋጣ ላለፉት 4 ፣ ላለፉት 2 ዓመታት ግልፅ ሆኗል።

↘️ ስለዚህ አሁንም ደግሜ የምለው ከማንኛውም የፖለቲካ ኃይል ጋር ፣ ከማንኛውም የፖለቲካ አመራር ጋር ህዝባችንን አሁን ከገባበት መቀመቅ እና ሰቆቃ ለማውጣት መስራት ያስፈልጋል።

↘️ እዚህ ላይ ግልፅ ማድረግ የምፈልገው ከማኛውም ኃይል ጋር እንሰራለን እንደ ድርጅትም እንደ ግለሰብም እንደ አመራርም፤ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ወደ ሰላም መንገድ ወደ ልማት እንዲመለሱ ባለኝ እውቀት እና ባለኝ ተሰሚነት መጥቀም እፈልጋለሁ።

↘️ ነገር ግን ለማንም ድርጅት ሆነ ግለሰብ መጠቀሚያ መሆን አልፈልግም ፤ ለማንም የጦር ማገዶ መሆን አልፈልግም ፣ የማንንም አንባገነናዊ አካሄድን፤ የማንም ጦረኛ አካሄድን መደገፍ አልፈልግም።

↘️ ወደ ሰላም መምጣት ከሚፈልግ አካል ጋር ለመስራት ዝግጁ ነኝ፣ ይሄ ደግሞ ኩነኔ አይደለም ይሄ ትክክለኛ ነው ብዬ የማምነው ፤ ስለዚህ ጦርነቱ መቆም አለበት ጦርነት ቆሞ ወደ ድርድር መምጣት አለብን ቴክኒካል ነገሮች መነሳት አለባቸው ስለዚህ ለመነጋገር ጋሬጣ ሆነው ያሉ ነገሮች ተሰባብረው ድልድይ ተመስርቶ ሁላችንም ወደመነጋገር መግባት አስፈላጊ ነው። "


🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

#BREAKING

🔴 ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም ለ2ኛ ግዜ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተመረጡ
‼️

↘️ በጄኔቫ እየተካሄደ ያለው 75ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ የዶ/ር ቴድሮስ በድጋሚ መመረጥ ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል።

↘️ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ለመምራት በድርጅቱ ቦርድ የቀረቡ የተወዳደሩ ብቸኛ እጩ ነበሩ። ዶ/ር ቴድሮስ ዛሬ በተደረገው ምርጫ በድጋሜ በመመረጣቸው ለቀጣይ 5አመታት የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳሬክተር ሆነው የሚያገለግሉ ይሆናል።


🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…

Ethio Students

🔴 ሀሰተኛ_መረጃ ‼️
↘️ በ2015 ዓ.ም የአንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ባሉበት የትምህርት ደረጃ እንዲቀጥሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናገሩ በሚል በማኅበራዊ የትስስር ገጾች የሚዘዋወረው መረጃ ሐሰት መሆኑን እንገልጻለን።

🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk
/channel/+2g72gKcjS_E4Mjdk

Читать полностью…
Subscribe to a channel