5⃣. Adjust Power Plan
✅Control Panel ➡️ Hardware And Sound ➡️ Power Option ➡️ Edit Plan Settings ➡️ Change Advanced Power Settings...
📌Balanced ላይ የነበረውን High Performance አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
3⃣.3
➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።
➡️ወደታች ውረዱና 'Connected Devices Platform' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
3⃣.1
➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።
➡️ወደታች ውረዱና 'Sysmain' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1⃣. በመጀመሪያ የሀርድ ዲስካችሁን #Health ስንት እንደሆነ ቼክ አድርጉ።
✅በጣም ዝቅተኛ ከሆነ #መቀየር ይኖርባችኋል።
📌ቼክ ለማድረግ 📥Download📥 ይሄን አፕ ተጠቀሙ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
💻ሀርድዲስካችሁ እንደምታዩት 100% የሚልበት #በርካታ ምክንያቶች አሉት።
1. ሀርድዲስካችሁ በራሱ ችግር ሲኖርበት
2. የኦፕሬቲንግ ሲስተም ችግር ሲኖር
3. በርካታ የተከፈተ ነገር ሲኖር
4. ኮምፒውተሩ በቫይረስ የተጠቃ ሲሆን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Ere poly channel bot mibal ena Automated quantitative platforms mibal channel endet endehone salawik groupe wist eyeposetu aschegerugn
Читать полностью…4⃣. Disable Background Apps
✅Settings ➡️ Privacy ➡️ Scroll Down ... Background Apps ➡️ Disable
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
3⃣.2
➡️Search ላይ ሄዳችሁ 'Services' ብላችሁ ፈልጉ።
➡️ወደታች ውረዱና 'Windows Search' የሚለውን #Stop አድርጉና #Disable አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
2⃣. ቫይረስ አለመሆኑን ለማረጋገጥ ኮምፒውተራችሁን Full Scan አድርጉ።
📥Download Antivirus📥
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
How to disassemble "ye laptophn sem" asgebteh Youtube video eyna minekelewn part asayhalehu
Читать полностью…