❎በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ❔ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት ይችላሉ። ✅እኛ ግሩፕ ሁሉም ተማሪ👨💻 ሁሉም አስተማሪ👩🏫 ነው፤ ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስም።‼️‼️‼️ 📌Channel: @ethio_techs 🎮Games: @ethiogamestore 💽Apps: @ethioapps1 📚Books: @ethiotechsbooks
guys anybody yhen medanit yet magegnet endemechel mitequmegn kale it i s very urgent
Читать полностью…yelehut dubai new endalkegn adrge neber gin ahun balehubet new ip addressun yemiyametalign
Читать полностью…በሥላሴ እጅግ በጣም ትልቅ የ Financial ችገር ዉስጥ ነኝ በማርያም ታደጉኝ 1000298142035
Читать полностью…Admin I need help...any one who have the virus app which cbe used to warn to not install it?
Читать полностью…▫️Add member
⭕️ Meron Tesfaye
⚠️ለግሩፑ ጥራትና እድገት ሲባል አዲስ ገቢ ከሆኑ 2⃣0⃣ ሰው ወደ ግሩፑ ☑️ #Add ማድረግ አለብዎት።
❗️እስካሁን 0
ሰው ወደ ግሩፑ ጋብዘዋል።
®🇪🇹Ethio Techs Group 🇪🇹®
📌📲💻📲📌
@Whogotwhat [975222790
] sent a spam message.
• Warns now: (2/2) ❕
• Action: Muted 🔇 until 15/06/2025 13:12.
ሰላም🙌 Shalom እንኳን ወደታላቁ ግሩፓችን👥 በደህና መጡ🙏🙏🙏
❎በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ❓ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው #መወያየት ይችላሉ።
✅እኛ ግሩፕ ሁሉም ተማሪ👨💻 ሁሉም አስተማሪ👩🏫 ነው፤ ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስም።‼️‼️‼️
👩💻ከወደዱን ወዳጅዎን add➕ ያድርጉ።
🎮Games: @ethiogamestore
💽Apps: @ethioapps1
📚Books: @ethiotechsbooks
❤️ እናመሰግናለን። ❤️
ስለ SIM Card ካወራን በቅርብ ሰው ካጋጠመው ነገር የተነሳ አንድ ነገር እናስጠንቅቃቹ
✔️በመጀመርያ የምትጠቀሙት SIM Card ሁላቹም በራሳቹ ስም ብታደርጉት እመክራለው። አሁን ላይ የ SIM Card ስም ዝውውር ለማድረግ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው አያስፈልግም ይበልጥ ደግሞ የ Telebirr Account በራሳቹ ስም የከፈታቹት ከሆነ እና ረጅም ግዜ ተጠቅማቹት ከሆነ ለማዘዋወር አትቸገሩም።ነገር ግን SIM Card በእጃቹ ሊሆን ይገባል።SIM Card ጠፍቶባቹ ወይንም እሱን ይዛቹ ሳትቀርቡ ማዘዋወር አትችሉም ጠፍቶ ከሆነ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው መኖር ግዴት ነው።ስለዚ በ እጃቹ ከሆነ ያለው አሁን ዛሬ ነገ ሳትሉ በራሳቹ ስም አድርጉ።
⚙️SIM Card ለማዞር የሚያስፈልጋቹ ነገር
✔️Original NationalID
✔️ሙሉ information SIM Card ያወጣው ሰው ሙሉ ስም በተጨማሪም የሚጠይቋቹ መመለስ ይጠበቅብባቿል
✔️SIM Card
✔️Tele Birr balance zero መሆን አለበት
✔️መጠንቀቅ ስላለባቹ ነገር ስንመጣ በአጋጣሚ ስልካቹን ብትጥሉ ብትሰረቁ በፍጥነት የመጀመርያ ስራ መሆን ያለበት SIM Card ማዘጋት ነው።እሱን ለማድረግ ሁለት አማራጭ ሲኖራቹ አንደኛው በ Social Media (Telegram ,Facebook )ላይ የ Ethio telecom Agent ለማግኘት መሞከር እና ችግሩን በማስረዳት ለማዘጋት መሞክር ሁለተኛው በ አካል ሄዶ ማዘጋት ሲሆን ይሄን ለማድረግ የ SIM Card ባለቤት መሆን አለባቹ ለዛም ነው መጀመርያ ላይ SIM Card በራሳቹ ስም አዙሩ ያልኩት።
✔️ስልኬ ጠፍቶ SIM Card ባላዘጋ ምን ይፈጠራል? ስልካቹ ጠፍቶ ባይዘጋ
1. ምን አይነት ወንጀል ሊሰራበት እንደሚችል አታውቁም(ማብራርያው ይለፈኝ 😊)
2. ስልካቹ ጠፍቶ ሳታዘጉ በቆያቹ ቁጥር እና ደግሞ Telebirr የተከፈተ Account ካላቹ ገንዘቡን የምታጡበት እንዲሁን ባለ እዳ መሆናቹ የማይቀር ነው በቅርቡ የሰማሁት ነገር አንድ የጠፋ ስልክ ነበር እና በዛ ስልክ ቁጥር Tele birr ላይ የተወሰነ ብር ተበድረውበታል ያም የሆነው SIM card ሳይዘጋ ረጅም ግዜ ስለቆየ ነው። ይሄን ለመከላከል መጀመርያ ዋነኛው ጥንቃቄ ማድረግ ነው ላለመሰረቅ መሞከር ሲሆን ቀጥሎ ደሞ SIM Card Pin Code Lock ማድረግ ነው (ደሞ 1234 አድርጉ አሏቹ )SIM Card Pin Code Lock ከሆነ በሌላ ስልክ Access ማድረግ አይችሉም በ 3 ግዜ እድል ቁጥሩን እስካላገኙት ድረስ ከ 3 ግዜ ሙከራ በኋላ SIM Card PUK Code ስለሚጠይቅ ከመጣል ውጪ አማራጭ አይኖራቸውም 🙌🏾
✔️በተቻላቹ መጠን ራሳቹን ከኪሳራ ጠብቁ 🙏🏾
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ሲም ካርድ ከሞባይል ቀፎ በላይ ውድ እንደሆነ ያያችሁ ትውልዶች የታላችሁ?😂🙌
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.deepthought.industries/UFnyA3
Connect adrgewn ena zm bleh then my ip address bleh search adrg google lay yemiyasayeh ip ye ethiopia kehine normally tetekem
Читать полностью…እንዴት አድርጌ ነው Op address የምሞላው ምንም አገሮች ምርጫ የላቸውም እኮ
አሰራር ካለውም እስቲ ተባበረኝ ወንድም
Betam enji eyebasebet nw ende mihedew😞ye TG text rasu be gd nw migebaw
Читать полностью…ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ
በኢትዮጵያ ip addresss የሚሰራ VPN ያለው ካለ ተባበሩኝ
▫️Add member
⭕️ Se
⚠️ለግሩፑ ጥራትና እድገት ሲባል አዲስ ገቢ ከሆኑ 2⃣0⃣ ሰው ወደ ግሩፑ ☑️ #Add ማድረግ አለብዎት።
❗️እስካሁን 0
ሰው ወደ ግሩፑ ጋብዘዋል።
®🇪🇹Ethio Techs Group 🇪🇹®
📌📲💻📲📌
Ye 1500 birr give away ale betechemarim free fixed 5 odd
Endihulum.hule free ticket 10+odd telekual join* bio
*search:-ethiomask
GIVE AWAY TEKAFLACHUH MEWTAT YECHALAL MATA 1:30
⚠️በኢትዮጵያ "አድሰንስ አካውንት" አገልግሎት ተቋረጠ
⚠️ዩቲዩበሮች ክፍያ ማግኘት #አልቻሉም ተብሏል
የጉግል ኩባንያ አንድ አካል የሆነው "አድሰንስ አካውንት" በኢትዮጵያ ሥራ ካቆመ ቀናቶች ተቆጥረዋል።
የገንዘብ መክፈያ መንገዱ በኢትዮጵያ ሥራ ያቆመበት ምክንያት እስካሁን አልታወቀም።
አዲስ የዩቲብ ገጽ እየከፈቱ ያሉ ግለሰቦችም ኾኑ ተቋማት የተቀመጠውን መስፈርት አሟልተው ዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እንዲችሉ ቢፈቅድላቸውም፣ የጉግል ኩባንያ አገልግሎት በማቋረጡ ገንዘብ ማግኘት አልቻሉም።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻