ethio_tewinet | Unsorted

Telegram-канал ethio_tewinet - Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

-

🎬🎬 🎭 ጥበብን እንዳስሳታለን ፊልም እና በፊልም ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ፅሁፎችን📝 የምናደርስበት በተለይ ለጥበብ አፍቃርያንና💞 ወደ ሙያው መሰማራት ለሚፈልጉ #Share በማለት ያጋሩ ፤ ይወዱታል ፤ ይማሩበታልም ... 🎭 🎬🎬 💝 ኢትዮ-ተውኔት 💝

Subscribe to a channel

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🎅🎄🎁 አይረሴ የገና ስጦታ 🎁🎄🎅

💐🎄 ልዩ ቅናሽ 🎄💐
🌲🌲 ከታህሳስ 10 - 22 🌲🌲

🔮 👨‍👩‍👧‍👦 ለቤተሰብዎ 👨‍👩‍👦‍👦 ፣🌹ለፍቅረኛዎ🌹፣ ለጓደኛዎ እንዲሁም ለወዳጅ አዝማድዎ🎄ለገና በዓል🎄 አይረሴ 🎁ስጦታዎን🎁 ማበርከት ይፈልጋሉ ❓

🔮 እርስዎ በቤትዎ ሆነው ለሚፈልጉትና በአቅራቢያዎ ለሌለ ሰው የገና ስጦታዎን ማበርከት እንደሚችሉስ ያውቃሉ❓


💥 እንግዲያውስ ከኛ ጋር በመሆን 🎄የገና ስጦታዎን🎁 ከየትኛውም ሀገርና ቦታ ሁነው ለሚወዱት ሰው ያበርክቱ ❗️

በ 💌 @Joo46 📨 ላይ ስጦታ የምትልኩለትን ሰው ፎቶ🖼 እና የእርሶን ☃የገና በዓል☃ የመልካም ምኞትና💌 ሀሳብ ይላኩልን እኛ ኪስ በማይጎዳና ነፃ በሚባል ዋጋ 🎥በቪዲዮ📽 መልክ አቀነባብረን እንሰራሎታለን።

🎅🎅🎅🎄 ማሳሰቢያ 🎄🎅🎅🎅

🌟ከዚህ ቀደም በአይረሴ የልደት ስጦታ በኛ በኩል ላሰራችሁ ደንበኞቻችን የ30% ቅናሽ እናደርጋለን።

🌟 በተጨማሪ ለፍቅረኛዎ ወይም ለእጮኛዎ አይረሴ 🌲የገና ስጦታ🎁 ሲያሰሩ መጠነኛ ቅናሽ ይደረግልዎታል።

🌟ከታህሳስ 10 እስከ ታህሳስ 22 ድረስ የሚያሰሩ ሁሉም ደንበኞቻችን የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ 🏃ይፍጠኑ 🏃‍♀ አሁኑኑ አዘውን Order ያስይዙና አይረሴ ስጦታዎን ለሚወዱት ሰው ያድርሱ።


🎁🎁🎁🎅🎁🎅🎁🎁🎁
🎄🎄መልካም የገና በዓል🎄🎄

✉️👇 ለበለጠ መረጃ 👇✉️
♨️♨️♨️
📩👉 @Joo46 👈📩
📩👉 @Joo46 👈📩
📩👉 @Joo46 👈📩
♨️♨️♨️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🎂💝 🎁 አይረሴ የልደት ስጦታ 🎁 💝🎂

🌹ለፍቅረኛዎ🌹 ፣ ለጓደኛዎት እንዲሁም 👨‍👩‍👧‍👦 ለቤተሰብዎና 👨‍👩‍👦‍👦 ለወዳጅ አዝማድዎ 🎂 ለልደት በዓላቸው🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን🎁 ማበርከት ይፈልጋሉ ❓❓❓... እንግዲያውስ ከኛ ጋር በመሆን መልካም ልደት ይበሏቸው !!!

በ @Joo46 📩 ላይ የባለ ልደቱን ፎቶ🖼 እና የእርሶን ምኞትና💌 ሀሳብ ይላኩልን እኛ ኪስ በማይጎዳና ነፃ በሚባል ዋጋ 🎥በቪዲዮ📽 መልክ አቀነባብረን እንሰራሎታለን።

✉️👇 ለበለጠ መረጃ 👇✉️
♨️♨️♨️
📩👉 @Joo46 👈📩
♨️♨️♨️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀👮👮‍♀💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️

ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ!!

💚💛❤️ 👮‍♀👮👮‍♀ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

እኔ ዛሬ 5:30 ሰአት ሲል ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ ! እናንተስ ?
#ለሀገር_መከላከያ_ክብር_የሚቆም_ብቻ ✋

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

የሳቅ ንጉስ የሚል ማእረግን ያገኘው እንዲሁም በተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ በመሳተፍ ለሚታወቀው ማስተር በላቸው ግርማ የተዘጋጀ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡

ማስተር በላቸው ግርማ ባጋጠመው የጭንቅላት እጢ ህመም ምክንያት የቀዶ ጥገና አካሂዶ ህይወቱ ቢተርፍም የጤና እክሉ የራሱንና የቤተሰቦቹን ህይወት ለመምራት አዳጋች ሁኔታን እንደፈጠረበት በገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩ ላይ ተነግሯል፡፡

ስለዚህም የአገሩን ስም በአለም የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ያስመዘገበውን እንዲሁምና በርካታ ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናትን በመደገፍ የሚታወቀው በላቸው ግርማ ሁሉም የአቅሙን ድጋፍ እንዲያደርግለት ጥሪ አቅርቧል፡፡

ማስተር በላቸውን መደገፍ የምትፈልጉ በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የአካውንት ቁጥር 1000058068277 ላይ የበኩላችሁን ድጋፍ ማበርከት ትችላላቹ ተብሏል፡፡

@Ethio_tewinet
@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
🌹🌹የፍቅር ጓደኛ ለመያዝ አስበሽ/ህ ምን ልበለው/ልበላት ብለሽ/ህ ቃላት አተሽ/ህ ታቂያለሽ/ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ❤️ join👇👇
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@fikir_ena_Love
@fikir_ena_Love
💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

ድምፃዊት ሙኒት መስፍን ከልጆችዋ ጋር ሆና፣ ስለኢትዮጵያ እንዲህ "ታዬኝ" እያለች ታዜማለች።
#ከኢትዮቲዩብ ገፅ የተወሰደ
@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

የሴትየዋ ፊት ወዴት ያለው ነው
👆ወደላይ
👈ወደጎን

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

በኦሮሚያ ክልል ግንቢ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃናቱ በተባለ ቀበሌ ጭቃኬኔ በተሞላበት ሁኔታ በታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ በርካታ ታዋቂ አርቲስቶች በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቻቸው ሀዘናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ

"የቃኤልን በደል የአቤባን ደም ጩኸት የሰማክ ጌታ ዛሬም ትሰምን ዘንድ ውንማፅንሃለን!! ፍርዱን ካንት እንጂ ከምድራዊ መንግስት መጠበቅ ታክቶናል።"

ድምፃዊት አስቴር አወቀ

በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተካየደ ያለውን የንፁሃን በግፍ መጨፍጨፍና መሰደድ በአንድ ድምፅ እንቃወማለን እናወግዛለንም ከመንግስትም ህግና ስርዓት የጠበቀ ፍርድ እንጠይቃለን ለዚህ ስለባ የሆኑትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ሁሌም ክያው ናቸው

አርቲስት መሰረት መብራቴ

"በደላችን በዝቶ እረፍት አልባ ሆነናል።
ከእንዱ ሀዘን ወድሌላ ሀዘን ከአንዱ ስብራት ወደሌላ ሰቆቃ የውገንን ሬሳ እየቆጠሩ ነፍስ ይማር እያሉ መኖር ያማል!"

"ዜጎች በገዛ ሀገራቸው መርጠው ባተወለዱበት ዘር ሳቢያ ውድ ህይወታቸውን ሲነጠቁ እንደማየት ሰቅጣጭ ነገር የለም!"

"ይብቃል! በአስቸኳይ መፍትሔ ሊበጀለት ይገባል!"

ሙዚቀኛ ካሙዙ ካሳ

"ክቡር የሰው ልጅ ህይወት ዝም ብሎ ሲያልፍ ማየት ያማል መንግድት ሆይ ወዴት ነህ? ፍትህ ለሰው ልጅ።"
@Ethio_tewinet
@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🚫 ይህ ለሰብኣዊነት ነው !! 🚫

በጉሊሶ ወረዳ ጭካኔ በተሞላበት መልኩ የተፈፀመውን ኢ-ሰባዊነት የተሞላበትን ድርጊት ቻናላችን በትልቁ የምታወግዝ ሲሆን ድርጊቱንም በፅኑ ትኮንናለች።

ጥቃት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያውያን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን እንዲህ አይነቱ የሚያስኮንን ድርጊት ሀገራችን ዳግም እንዳታይ በታላቅ ሀዘን ውስጥ ሆነን እንማፀናለል ፤ ውድ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን በቻናላችን ስም መፅናናትን እንመኛለን !

💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

💚💛❤️ ፍቅር ያሸንፋን !💚💛❤️

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ እና መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ አርፈዋል።
ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ84 አመት እድሜአቸው ማረፋቸው ታውቋል።

ኢትዮ ተውኔት በአንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሰሰ ዜና እረፍት የተሰማውን ሀዘን እየገለፅ ለቤተሰቦቻቸው፣ወዳጅ እና አድናቂዎቻቸው መጽናናትን ይመኛል።
@Ethio_tewinet
@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏🙏🙏

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

እኔ ነገ 5:30 ሰአት ሲል ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ ! እናንተስ ?
#ለሀገር_መከላከያ_ክብር_የሚቆም_ብቻ ✋

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
💞ፍቅር ፍቅር የሆኑ መረጃዎችን የሚያገኙበት ትልቁ የቴሌግራም ቻናል💞
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
🌹🌹 አሁኑኑ ይቀላቀሉን🌹🌹
💞🌹ፍቅር እና Ⓛⓞⓥⓔ🌹💞
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

🚫WARNING🚫
ለማመን የሚከብድ ብዙዎቻችሁን ሲያሳስብ የቆየው እና በደህንነት ካሜራ📷 ተቀርጸው የተቀመጡ አስፈሪ የመናፍስት ጉዞ በኢትዮጵያ part 2 ይዜ መጥቻለሁ ይህንን ቻናል ከተቀላቀሉ በኋላ በውስጡ ያሉትን የ መናፍስት VODEO ወይም የአስፈሪ ቪድዮዎች❗️በማታ እንዳትመለከቱት❗️

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

"በቀን አንዴ ከበላሁ ይበቃኛል"
"ምን ሰርቼ ሚዲያ ላይ ቀርቤ እለምናለሁ??"

አርቲስት_ፀጋዬ_አበጋዝ ከ30በላይ ፊልም:ማስታወቂያና ክሊፕ የሰሩት አርቲስት ጎዳና ወጥተዋል።

የቀድሞ መምህርና ወታደር ጋሽ ፀጋዬን በተለምዶ አቦይ ብለው ይጠሯቸዋል ለ29አመት በጥገኝነት ከኖሩበት አሜሪካን ግቢ ሰፈር ለልማት ሲፈርስ ሆቴል መኖር ይጀምራሉ!የቀበሌ መታወቂያ እንኳ ያለጉቦ አንሰጣችሁም ተብለው ባያገኙም ሰው ስለሚያውቃቸው ከለመዱት ሰፈር ሳይርቁ ለአልጋ እየከፈሉ ያለመታወቂያ ያድራሉ!!

አሁን ግን የ70 አመት እድሜ ባለፀጋው ታመዋል ሁለቱም እጃቸው አይንቀሳቀስም የሚበሉትና ለሆቴል የሚከፍሉት አጥተው እጣፈንታቸው ጎዳና መውጣት ሆኗል።

የውጪ ፊልሞችን ጨምሮ በበርካታ ተወዳጅ አማርኛ ፊልሞች ላይ የምናውቃቸው ኢትዮጵያዊው አባት ደጋጎች በበዙበት እንዲህ መቸገራቸው ልብይሰብራል ከሞቱ በኋላ ከማልቀስ ቀድመን መድረስ ይኖርብናል!

በእጃቸው ህመም ምክንያት
"መፃፍ ስላቆምኩ እቃጠላለው" የሚሉት አቦይ ከሚበሉት ይልቅ ስለሚያነቡት መፅሀፍ ማጣት ያንገበግባቸዋል!!

ከሰሯቸው ፊልሞች በከፊል: ኤሽታኦል፣ነቄ ትውልድ፣አማርያ፣ጥቁር እንግዳ፣የበጋ መብረቅ፣የህዝብ ነኝ፣ኢትዮጲስ፣ወደ ሀገር ቤት፣ የገጠሯ ልጅ፣ፍቅር በአማርኛ፣የሀምሌ ሙሽራ፣ ወፈፌው ፍቅር፣የፍቅር ጥግ፣ወደ ኋላ፣የስፔን ፊልም፣ የጀርመን ፊልም።

መርዳት ለምትፈልጉ አካውንት_ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-
1000352844628-ያሬድ በላቸው አዝረፍ

0931690601-ጋሽ ፀጋዬ(አቦይ)
0913559189-ሄኖክ
0923111792-አንተነህ
0921058425_ኤደን
@Ethio_tewinet @Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

💞💞💞🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞
🎁🎈አይረሴ 🎂የልደት🎂 ስጦታ🎈🎁

👉 💏 #ለፍቅረኛዎ
👉 🎎 #ለጓደኛዎ
👉 👨‍👩‍👧‍👦 #ለቤተሰብዎ
👉 🎉 #ለወዳጅ_አዝማድዎ

🎂 ለልደት በዓላቸው🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን🎁 ማበርከት ይፈልጋሉ ❓❓❓

... እንግዲያውስ አሁኑኑ ከኛ ጋር በመሆን መልካም ልደት ይበሏቸው !!!

🖼 የባለ ልደቱን ፎቶ እና
💌 የእርሶን መልካም ምኞትና ሀሳብ

በ @Joo46 📩 ላይ ይላኩልን እኛ ኪስ በማይጎዳና ነፃ በሚባል ዋጋ 🎥በቪዲዮ📽 መልክ አቀነባብረን እንሰራሎታለን።

እንዲሁም 💞ለፍቅረኛሞች💞 ወይም 💑ለጥንዶች💑 ፍቅራችሁን ለማጠናከር ሁነኛ መፍትሄ 💞 በመሆኑ 🌹ለፍቅረኛዎ🌹 ሲያሰሩ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

እርስዎ እንኳ 🎁አይረሴ የልደት ስጦታውን🎁 ባያሰሩ ለወዳጅዎና ለጓደኞችዎ #ሼር በማረግ መልዕክቱን ያጋሩ ምንአልባት እነርሱ 🎂ለልደትዎ ቀን🎂 ስጦታውን🎁 አሰርተው ለእርስዎ ይሰጥዎ ይሆናል።

💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞
#Share #ሼር #Share
💞💞💞💞💞🎂🎂💞💞💞💞💞

እርሶም አሁኑኑ ለሚወዱት ሰው 🎂ለልደት በዓሉ🎂 አይረሴ 🎁ስጦታዎን ለመስጠት እና ሰርፕራይዝ ለማድረግ ካሰቡ ቅድሚያ እኛን ማግኘትዎን አይርሱ ❗️❗️❗️

✉️👇ለበለጠ መረጃ 👇✉️
♨️♨️♨️
📩👉 @Joo46 👈📩
📩👉 @Joo46 👈📩
📩👉 @Joo46 👈📩
🎁 🎂 አሁኑኑ ያናግሩን 🎂🎁
♨️♨️♨️
💞💞💞 🎁 🎂🎂🎂 🎁💞💞💞

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

"ዘር ማጥፋት ማጽዳቱን እቃዎማለሁ" ድምፃዊ ያሬድ ነጉ

በጥቅምት 22 በኦሮሚያ ክልል ግንቢ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቃናቱ በተባለ ቀበሌ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በታጣቂዎች መገደላቸውን ተከትሎ ድምፃዊ ያሬድ ነጉ በማህበራዊ ትድስር ገፁ ሀዘኑም ገልፃል።

ያሬድ በፊስቡክ ገፁ እንዳሰፈረው የተገፊው አማራ የዋይታ ድምጽ ጮሃል አዎ ! ዘር ማጥፋት ነው ሂደቱ ፣ እንደ ሰው ድርጊቱን አወግዛለሁ። ግፍ አልቆም ብሎ የግፍ ጽዋ ሞልቶ ተርፏል ግፍና በደል በአማራው ላይ ተደጋግሞ እየተፈጸመ ነው። ዘር የማጽዳት፣ የማጥፋት ድርጊቱን ደግሞ አጥብቄ እቃዎማለሁ ብሏል።

ኢትዮ ተውኔትም ህይወታቸውን ላጡ ንፁሃን የተሰማውን ሀዘን እየገለፅ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል!
@Ethio_tewinet
@Ethio_tewinet

Читать полностью…

Ethio-Tewinet (ኢትዮ - ተውኔት)

@Ethio_tewinet

Читать полностью…
Subscribe to a channel