ethiobirhan | Unsorted

Telegram-канал ethiobirhan - ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

-

♝ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን♝ ➾ይህ ገፅ የተከፈተው በአልፋና ዖሜጋ( @christian930 ) አማካኝነት ነዉ። ▩አላማ፦ ►የዚህ ገፅ ዋና አላማ "ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን“ መልእክቶች፣ ደብዳቤዎች፣ መግለጫዎች፣ ትምህርቶች፥ ምክሮችን ሌሎችንም በቀላሉ በተዘጋጁበት ቋንቋ፣ ጥራትና መጠን ሁሉ በ፩ ቦታ እንዲገኙ ለማድረግ ታስቦ ነዉ። ● t.me/EthioBirhan ➥SHARE "ይህ የፊተኛው ትንሣኤ ነው!"

Subscribe to a channel

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
    የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-6
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!!
             
01-ታኀሳስ-2015 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴 እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምህ
ርት ክፍል - 5 (ቸ)
~ 11 - ኅዳር - 2015 ዓ.ም ~

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴 እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምህርት ክፍል - 4 (ተ)
~ 13 - ጥቅምት - 2015 ዓ.ም ~

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
    የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-
4
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!!
              23/01/2015 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴 እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምህርት ክፍል-3 (ሸ)
~ 08- መስከረም - 2015 ዓ.ም ~

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

በእውነተኛው ንገሠ ነገሥት ሣልሳዊ ቴዎድሮስ እየተፃፈ ላለፉት 15 ዓመታት የተላለፈውን ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትንና በቀጥታ በእሳቸው ድምፅ የተላለፉትን ምክር፣ ትምህርት፣ መግለጫ ወዘተ... ከዚህ ሥር ባለው አድርሻ 👇 በቀላሉ አውርደው ያዳምጡ /ያንብቡ/ !
/channel/ethioBirhan/952

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

Noveno mensaje del Etiopía de Gobierno de la Luz Mundial. Contiene una proclamación urgente. (por lectura de voz)
👆 * Versión traducida al español
* Spanish Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

መልዕክት 9 በኦሮምኛ👆 አዋጁ👇

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

9 ° Messaggio dal Governo Mondiale dell'Etiopia. Tiene una proclamazione urgente. (PDF)
👆 * Versione tradotta in italiano
* italian Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

9 ° Messaggio dal Governo Mondiale dell'Etiopia. Tiene una proclamazione urgente. (con la lettura vocale)
👆 * Versione tradotta in italiano
* italian Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

9e message du gouvernement éthiopien de la lumière mondiale. Il contient une proclamation urgente. (par lecture vocale)
👆 * Version traduite en français
* French translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

in German 9th Message from Ethiopia World Light Government (pdf)👆

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ ከአማርኛ በተጨማሪ በ...
- ትግሪኛ
- ኦሮሚኛ
- English
- French
- Arabic
- Greek
- Swahili ..ቋንቋዎች በመተግበሪያው የተካከቱ ሲሆን ቀድሞ መተግበሪያውን ያወረዳችሁ ወገኖቻችን ድጋሜ ማውረድ ሳያስፈልጋችሁ ከመተግበሪያው ላይ "መልዕክት ዘጠኝ በጽሑፍ" የሚለውን በመንካት በአዲስ ቋንቋዎች ተተርጉመው የተካተቱትን የመልዕክት ዘጠኝ ትርጉሞች ማግኘት ችችላላችሁ::

Ethiopia World Light Message Nine In addition to Amharic ...
- ትግሪኛ
- ኦሮሚኛ
- English
- French
- Arabic
- Greek
- Swahili .. Languages ​​are included in the app and those of you who have already downloaded the app can click on "Message Nine in Text(መልዕክት ዘጠኝ በጽሑፍ)" from the app without having to download it again and you can get the translations of the ninth message translated into new languages.

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ሰላም እንደምን አላችሁ የዚህ ቻነል ተከታታዮች። ይህ 👆🏼👆🏼ከላይ የምታገኙት (reply የተደረገበት) ማውጫ ቁጥር ሶስት ሲሆን፣ ከዚህ በፊት በስህተት ማውጫው ውስጥ ያልተካተቱ "የመጨረሻ ማሳሰቢያ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" እና "የመጨረሻ መግለጫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን" የተሰኙትን መልክታት አካተናል። እኚህ መልክታት ወይን መግለጫዎች፣ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ለሚቃወሙ ማንኛቸውም በቤተክርስቲያንም በቤተክህነትም፣ በምዕመንነትም በአገልግሎትም፣ እንዲሁም ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ በማንኛውም ደረጃ፣ ማዕረግ፣ ቦታ ላሉ የዚህ ክፉ ትውልድ አካላት የተላለፉ የመጨረሻ መግለጫዎች ናቸው። ከዚያ በሁዋላ የወጡ መግለጫዎች በዋነኝነት በመልዕክታቱ አምነው ያሉ የእግዚአብሔር ህዝቦችን ማለትም የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦችን የሚመለከቱና ለነሱም ታስበው የወጡ ናቸው።

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

🌿🌾🌹 እመቤታችን ሆይ !

በመጀመሪያ እኛን ስለ መውደድ ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ የፈጠረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

ሁለተኛም አንድነቱን ሦስትነቱን ካለማወቅ ወደ ማወቅ ፥ ካለመስማት ወደ መስማት ፥ ካለመማር ወደ መማር ያበቃን አንቺን ርኅርኅተ ልብ እናታችንንም የሰጠን ህያው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን !

የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ ! የይቅርታና የርኅራሄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃልኪዳንሽ ከጥፋት ኹሉ አድኚኝ ያለአንቺ መዳን የሚቻለው የለምና ። (መልክዓ ኪዳነምሕረት)

^ የካቲት 16/2013ዓ.ም ^
እንኳን ለአደራ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነ ምሕረት አመታዊ የምሕረት ቃልኪዳን በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን! ስሟን በእምነት የጠራውን ፣ በቃልኪዳኗ ሃይል የታመነውን ፣ በእውነት ዝክሯን አስቦ ያዘከረውን ፣ በፀሎቱ የተማጸናትን ፣ በፍቅሯ የጸናውን ሁሉ ልጇ ወዳጇ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰጣት (በቅዱስ ስሙ ምሎ በገባላት) ዘላለማዊ ቃል ኪዳን (ኪዳነ ምሕረት) መሰረት ታድነዋለች ። በላዔሰብዕን በቃልኪዳኗ ሃይል ከሲዖል ፍርድ ያዳነች ኪዳነ ምሕረት እናታችን እኛንም የአደራ ልጆቿን በምልጃዋ በቃልኪዳኗ ሃይል - በልጇ ቸርነት ከክፋት ህይወትና ከጥፋት ሞት ታድነን ! አሜን !!!
💚 t.me/AlphaOmega930
💛 t.me/christian930
❤️ t.me/ethioBirhan

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴
እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምርት ክፍል - 5 (ኀ)

~ 11 - ኅዳር - 2015 ዓ.ም ~

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
    የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-5
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!!
              26/02/2015 ዓ.ም

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴 እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምህርት ክፍል - 4 (በ)
~ 13 - ጥቅምት - 2015 ዓ.ም ~

ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !!

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟢🟡🔴 እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር
ትምህርት ክፍል-3 (ቀ)
~ 08- መስከረም - 2015 ዓ.ም ~

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

הודעה 9; מהממשלה הקלה העולמית של אתיופיה. יש בה הכרזה דחופה. (PDF)
* גרסה מתורגמת לעברית
👆in Hebrew / በእብራይስጥ ቋንቋ

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

Noveno mensaje del Etiopía de Gobierno de la Luz Mundial. Contiene una proclamación urgente. (PDF)
👆 * Versión traducida al español
* Spanish Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

🔊 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታትን ከመቶ(100) በላይ በሚሆኑ ቋንቋዎች በድምጽ ንባብ፣ በጽሁፍ፤ እንዲሁም የመልዕክቱ አድራሽ ከሆኑት አባት በየጊዜው የሚለቀቁ መግለጫዎችን ማሳሰቢያዎችንና ትምህርቶችን ታገኙበት ዘንድ ባዘጋጀነው @ethioBirhan ቻነላችን ላይ፣ ከመልዕክታቱ ብዛት አንፃር የምትፈልጉትን መልዕክት/መግለጫ/ትምህርት በቀላሉ ታገኙ ዘንድ የሚያስችለውን ማውጫ አዘጋጅተንላችሁዋል። (ሊንኮቹን፣ ማለትም በሰማያዊ ቀለም የተፃፉትን ጫን ስትሉ ጽሁፉ ወደሚያመለክታችሁ መልዕክት ይመራችሁዋል። ) ይህም በየጊዜው አዳዲስ መልዕክቶች ሲኖሩ እየተጨማመረበት እና እየተሻሻለ (update እየሆነ) የሚሄድ ሲሆን በዚሁ መሠረት አሁን ላይ አራተኛውን ማውጫ ሰርተንላችዋለን ተጠቀሙት፣ ለሌሎችም ሼር አድርጉት። ወዳጅ ዘመድ ቤተሰቦቻችሁንም ወደዚህ የእውነት መንገድ መጥራት መጋበዝን ሁሌም ችላ አንበል።

ማውጫ ቁጥር 4፦
ቁጥር (3) (2) (1)

መሠረታዊ ህግጋተ እግዚአብሔር ትምህርት
ክፍል 1 - 5
ክፍል 6

ኢ/ዓ/ብ ደብዳቤ በ ስዊዲን ቋንቋ
በድምፅ
በጽሁፍ
ሲውዲንኛ ሌሎች መልዕክቶች

ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ ዘጠነኛው መልዕክት በተለያዩ ቋንቋዎች፣ በጽሁፍና በድምፅ

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክታት በጽሁፍ (ከpdf ውጪ በ"epub" እና "mobi" የፋይል አይነቶች)

መልክታቱን በጽሁፍ ለማንበብ የሚያስችሉ አፕሊኬሽኖች፦
Pdf reader
Readera

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን አፕሊኬሽን (መልዕክታቱን ያለ ማንኛውም ማህበራዊ ሚድያ ማውረድ የሚያስችል)

በወቅታዊ ጉዳይ አስመልክቶ የወጣ አስቸኳይ መግለጫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ጥር 16፣ 2013 ዓ.ም፦
1. በድምጽ ንባብ
2. በጽሁፍ
3. ፌስቡክ ዋትሳፕ ኢሞ የመሳሰሉት ላይ ሼር ለማድረግ የሚያስችል ሊንክ

በጽሁፍ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መልዕክት 1-6 ፣ 8 እና 9

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫና ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ታህሳስ 6፣ 2013 ዓ.ም

👆🏼ማሳሰቢያ

✝አሸናፊዋ ኦርቶድክስ ተዋሕዶ እምነት
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት (ክፍል 1) (ክፍል 2) (ክፍል 3)

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

9 ° Messaggio dal Governo Mondiale dell'Etiopia. Tiene una proclamazione urgente. (con la lettura vocale)
👆 * Versione tradotta in italiano
* italian Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

Ethiopia ye Alem birehan Kuter 9 be Greek Qowneqewa pdf

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

9 ° Messaggio dal Governo Mondiale dell'Etiopia. Tiene una proclamazione urgente. (PDF)
👆 * Versione tradotta in italiano
* italian Translated Version

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

in German 9th Message from Ethiopia World Light Government (by voice reading)👆

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

in Greek 9th Message from Ethiopia World Light Government (by voice reading)👆

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

✝አሸናፊዋ ኦርቶድክስ ተዋሕዶ እምነት
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት ክፍል 3

መጠን፦ 34 MB

🔊 t.me/ethioBirhan 🔊

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

✝አሸናፊዋ ኦርቶድክስ ተዋሕዶ እምነት
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ትምህርት ክፍል 2

መጠን፦ 29 MB

🔊 t.me/ethioBirhan 🔊

Читать полностью…

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Light Of The World

☝️☝️☝️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 9 በኦሮምኛ ቋንቋ

Читать полностью…
Subscribe to a channel