🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫና የሉቃስ ወንጌል የመጨረሻ ክፍል ትምህርት - ክፍል 13-ሀ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ግንቦት-23-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫና የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 12-ሀ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ግንቦት-08-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 11-ሀ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ሚያዝያ -19-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 10-ሀ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
መጋቢት -23-2015 ዓ.ም
፩ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም፦
☀️የካቲት ፲፮ ጌታችን ካረገ በኋላ በዚኽች ዕለት አምላክን በድንግልና የወለደች ክብርት እመቤታችን እንደጸለየችና ከተወደደ ልጇ የማይታበል የምሕረት ቃልኪዳን እንደተቀበለች፥ ዳግመኛም በዚህች ዕለት፦
❖ የመጥምቀ መለኮት የቅዱስ ዮሐንስ እናት የከበረች ቅድስት ኤልሳቤጥ ዕረፍቷ ነው፡፡
❖ የሚዳው ጻድቁ አቡነ መልከጼዴቅ ልደታቸው ነው፡፡
❖ የላሊበላ ታላቅ ወንድም የሆነው የላስታው ጻዲቁ ንጉሥ ቅዱስ ገብረ ማርያም ዕረፍቱ ነው፡፡
❖ ጌታችንን ድንቅ ነገር በመለመኑ ፈቃዱን የፈጸመለት ጻድቁ ንጉሥ ቅዱስ ነዓኩቶ ለአብና ልጁ ታስበው ይውላሉ።
#ኪዳነ_ምሕረት
#የኪዳናት_ማኅተም
#የሕይወት_ቁልፍ
🌿 ኪዳነ ምሕረት ማለት የምህረት መሐላ ማለት ነው፡፡
🌾 ፯ቱ ኪዳናት፦
#ተካየደ ማለት ተስማማ፣ ተማማለ እንደ ማለት ሲሆን ኪዳን በቁሙ ውል ስምምነት እንደ ማለት ነው። "ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ | ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳንን አደረግሁ" መዝ 68፥3
፩.ኪዳነ አዳም
፪.ኪዳነ ኖኅ
፫.ኪዳነ መልከ ጼዴቅ
፬.ኪዳነ አብርሃም
፭.ኪዳነ ሙሴ
፮.ኪዳነ ዳዊት
፯.ኪዳነ ምሕረት ናቸው ።
🟩🟨🟥 «ለአንቺም፡ የማይገዛ፡ ሕዝብና፡ መንግሥት፡ ይጠፋል፥ እነዚያ፡ አሕዛብም፡ ፈጽመው፡ ይጠፋሉ።» ትንቢተ ኢሳይያስ ፷፥፲፪ (ኢሳ.60፥12)
📌ያለወላዲተ አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም!!
✍"ኢትዝክሪ ብነ አበሳነ ኃጢአተነ ወጌጋየነ ማርያም እሙ ለእግዚእነ በኪዳንኪ ወበስደትኪ ድንግል ተማሕጸነ"
👉"ድንግል ሆይ ኃጢአታችን አበሳችንና በደላችንን አታስቢብን ዘንድ በስደትሽና በኪዳንሽ ተማጽነናል"
እንኳን ለቅድስት እመ ምሕረትና ለቅዱሳን ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!
አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
የካቲት ፲፮ | ፪ሺ፲፭ ዓ.ም
t.me/AlphaOmega930
🟢🟡🔴ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር ትምህርት
✅ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
✅ሙሉ ክፍል በጽሑፍ(pdf file)
✅15-ጥር-2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 PDF File
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 6
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 4
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 2
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል-7
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!!
23-ታኅሳስ-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫና የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 12-ለ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ግንቦት-08-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 11-ለ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ሚያዝያ -19-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 10-ለ
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
መጋቢት -23-2015 ዓ.ም
🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 9 -
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
መጋቢት -4-2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟩🟨🟥 የሉቃስ ወንጌል ትምህርት - ክፍል 8 -
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
የካቲት-19-2015 ዓ.ም
📗📙📕 አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ፥ የኢትዮጵያንና የተዋሕዶን ትንሣኤ እንመሰክራለን !
✝👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾✝👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾✝
🟩 t.me/AlphaOmega930 (👨👧👦ግሩፕ)
🟨 t.me/christian930 (👩👧👦ቻናል)
🟥 t.me/Ewnet1Nat (🗣ንጽጽር)
🟢 t.me/ethioBirhan (✨በልዩ ልዩ ቋንቋዎች)
🟡 t.me/Amharic_messages (🔑በአማርኛ ብቻ)
🔴 t.me/EthioLightContents (🗞ማውጫ)
💚 t.me/aleqayalew (✝አለቃ አያሌው ታምሩ)
💛 https://www.facebook.com/joseph.ethiopia1 (📲በፌስቡክ)
❤️ https://youtube.com/channel/UCfoPIJgkHyihgUwMhvOzWXw (📡በዩቱብ)
💡 እነዚህን አማራጮች ማግኘት ያልቻላችሁ ወገኖቼ በማስፈንጠሪያቸው (Link) በመቀላቀል (Join) በማድረግ አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ ድኅረ ገጽን መከታተል፤ ከልዑል እግዚአብሔር በቀጥታ ለመላው የአዳም ዘር የሚተላለፉ የቅዱሳን አባቶችን መልዕክታት ማግኘትና የዓለምን መጻኢ እጣፈንታና የፍርድ አፈጻጸም ሒደት መከታተል ትችላላችሁ ።
🔐 ድኅረ ገጾችን በመከታተል፦ #Like #Share #Add_Member #Subscribe #Comment ማድረግ ይቻላል ።
🟢🟡🔴ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር ትምህርት
ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ!
ሙሉ ክፍል በጽሑፍ(pdf file)
✅የተደከመበት ስለሆነ በተዘጋጀው ጽሑፍ ይጠቀሙበት!
15/05/2015 ዓ.ም !👇
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 7
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 5
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 3
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 7/ጥር/2015 ዓ.ም ተጻፈ።
✅ መልዕክት 10 ክፍል 1
📌 ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
🟢🟡🔴 ለከበረ ስም አጠራሩ ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ይሁንና እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን! ውድ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች መልካም የልደት በዓል በያላችሁበት ይሁንላችሁ ።
አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ
ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያ
📌ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ !!! የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ !!
📎ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 9 ገፅ 57 - መጨረሻው፣ በድምፅ ካለው ክፍል 5 የተወሰደ።
@AlphaOmega930
@christian930
አዋጅ ! አዋጅ ! አዋጅ !
ሁሉም የሰው ዘር በእግዚአብሔር ቅን ፍርድ የሚጎበኝበትና ፍርድን የሚቀበልበት ሰአት እነሆ ደረሰ !
የተዘጋጁ ! ንስሐ የገቡ ! በተዋህዶ እምነታቸው የፀኑ ከዚህ ዓለም ጉድፍ የተጠበቁ ታሰቡ የአባቶቻቸውን ዋጋ በዚህ ምድር ተክሰው ተወደው ሊፅናኑ ለእራት ተጠርተዋልና ስማ ! ኢትዮጵያ ታሰበች ! በታላቅ ተጋድሎዋ ድልን ነሳች ! ስማ ! የአዳም ዘር ሁሉ ስማ ! አድምጥ !
https://telegra.ph/ከኢትዮጵያ-የዓለም-ብርሃናዊ-መንግሥት-የወጣ-የአስቸኳይ-ጊዜ-አዋጅ-02-09
"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ገብተው ሁሉንም በትግስት ያንብቡ! ለሁሉም ሰው SHARE ያድርጉ!👇
🟢🟡🔴 ታኅሣሥ ፫ | በዓታ ለእግዝዕትነ ማርያም ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታህሳስ 3 በዚህች ዕለት እምቤታችን ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው። ዳግመኛም በዚህች ዕለት መልአኩ ቅዱስ ፋኑኤልም እመቤታችንን ሰማያዊ ኅብስት የመገበበትና የተሾመበት ዕለት ነው፡፡ ዳግመኛም በዚኽች ዕለት ቀድሰው ሕዝቡን ሁሉ ሲያቆርቡ ቢመሽባቸው ፀሐይን እንደ ኢያሱ ገዝተው ያቆሟት እና 8 እንጀራን አበርክተው 8ሺህ ሕዝብ በመመገብ ጌታችንን የመሰሉት አቡነ ዜና ማርቆስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ፦
እመቤታችንም በተፀነሰች በ9 ወር ከአምስት ቀን የግንቦት መባቻ ዕለት ግንቦት 1 ተወለደች፤ ሦስት ዓመትም በሆናት ጊዜ እናትና አባቷ ቅዱስ ኢያቄምና ቅድስት ሐና ስዕለታቸውን አስበው የአምላክን እናት ብፅዓት አድርገው ለእግዚአብሔር ይሰጧት ዘንድ በዚህች ዕለት ወደ ቤተ መቅደስ ወሰዷት፡፡
የብርሃን እናቱ ክብርት እመቤታችን ከበዓሏ ረድኤት በረከት ትክፈለን፤ በጸሎቷ ሀገራችንና ቤተክርስቲያናችንን ከጠላት ትጠብቅልን መላው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦቻችንን ትባርከን ! ከሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋንኤል ፡ ከቅዱስ አባታችን አቡነ ዜና ማርቆስ ከሁሉም ቅዱሳን ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን ።
🟢🟡🔴 ቤተሰቦቼ እንኳን ለበዓሉ አደረሳችሁ !
🟢🟡🔴
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር !
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም !
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን !
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ !
🔑 ታህሳስ 3 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1. በአታ ለእግዝእትነ ማርያም
2. ብጹዓን ኢያቄም ወሐና
3. ቅዱሳን ካህናት ዘካርያስና ስምዖን
4. ቅዱስ ፋኑኤል ሊቀ መላእክት
5. አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ