ethiocrypto_433 | Cryptocurrency

Telegram-канал ethiocrypto_433 - 4-3-3 Crypto

296043

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Subscribe to a channel

4-3-3 Crypto

🥰ቤተሰብ SEED በStory አቸው እንዳሳወቁት ከሆነ Bird NFT ከተጀመረ በኃላ seed snapshot ይሆናል ይህም ማለት ከትናንት ጀምሮ እንደሚታወቀው NFT mint ማድረግ ተጀምሯል!

ስለዚህ በቀጣይ የሚሆነው snapshot ነው! So በተቻላችሁ መጠን በየሰዓቱ እየገባችሁ farm አድርጉ ☺️👍

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

GOATS የ Airdrop መስፈርት ይፋ ያደረጉ ሲሆን የመጀመሪያው አክቲቭ መሆን ነው 2ኛው ደግሞ የGOAT Passን ማጠናቀቅ ነው

Token Allocation መሰረት የሚያደርገው ባላችሁ የ GOAT ነጥብ እና GOAT Pass ነው።

በተጨማሪም ከትናንት ጀምሮ ሲያጭበረብሩ የነበሩትን ባን ማድረግ ጀምረዋል

@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#PocketFi በትዊተር ወይም X ላይ ለተጠየቁት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል! ከእነዛም መካከል በዋነኝነት

Q - ከ Airdrop ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ምንድን ናቸው?

👉 " ምንም መስፈርት የለም ሁሉም ሰው $SWITCH ያገኛል"

Q - አሁን ላይ Mine እያደረግነው ያለነው ነጥብ ነው?

👉 " Mine እያደረጋችሁ ያላችሁት ነጥብ ሳይሆን $SWITCH ቶክንን ነው "

በተጨማሪም ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቀሉን Mine አድርጉ ብለዋል TGE እየመጣ ነውም ብለዋል👇
/channel/pocketfi_bot/Mining?startapp=1479411474

@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#tearline

✅|| tap tap የለውም
✅|| በትንሽ ደቂቃ የሚሰራ
✅|| pre market እስከ 1$ ዋጋ ያለው 😱
✅|| የራሱ chat ግሩፕ ስላለው የፈለጋችሁት ጥያቄ መጠየቅ የምትችሉበት ነው

tearline ያልጀመራችሁ ጀምሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇

/channel/TearlineAI_Bot/app?startapp=v4niytdP_0

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮች ቅደም ተከተል መሰረት ስሩት።

|| 5000 star ይሰጣችኋል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🪙MAJOR NEW ACHIEVEMENT TASK

1st task 0.77 ton መክፈል አለብን
2nd task 77 star መክፈል አለብን

ወቸው ጉድ 😀

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

JUST IN: Satoshi-era Bitcoin wallet moves 2,000 $BTC worth $178 million for the first time since 2010.

©WatcherGuru

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#hrum

✅|| የhrum daily quote መልስ 👉 Ernest Hemingway
tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ነገ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።

✅|| በየቀኑ ተጨማሪ hrum የምታገኙበት ይሄንን get a prediction የሚለውን ነካ ስታደርጉት ነው። cookies የሚለውን ገብታችሁ ስሩት።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🥰SEED BIRD NFT

Video ውን ተመልከቱት 👇 https://youtu.be/AtvB4kTzPXA?si=9GRlxjW25em1JPmp

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

የtearline አሰራር በቪድዮ መመልከት ትችላላችሁ።

ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ እነሱም ቀጥታ መጠየቅ ትችላላችሁ ግሩፓቸው ውስጥ

ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ እንደገና አንድ በአንድ የምንሰራላችሁ ይሆናል።

video credit - @Murderhornet

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

New achievement on major.

answer - Ton


@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Memefi ላይ ✅ የተደረገላቹ በሚቀጥሉት 24 ሰአታት ቶክን ይደርሳቹሃል

Ban የሚል ፅሁፍ የደረሳቹ ደግሞ ቶክን የማይደርሳቹ ይሆናል 😔

የቱ ነው የደረሳቹ ?

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

የነበራችሁ ኮይን አንዴ snapshot ተደርጓል። ለዚያ ነው ዜሮ የሚያሳያችሁ ከዚህ በኋላ ቶከን ያሳውቁናል።

በተጨማሪ ከአንድ ቀን በኋላ ቶከን claim ይጀመራል።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#memefi

✅|| ብዙ spin ያላችሁ ልጆች spin የሚለው ቦታ ነካ ነካ በማድረግ በአንዴ እስከ 10,000 spin መጠቀም ትችላላችሁ። ያ ማለት 100,000 spin life ያለው ሰው በሁለት ወይም 3 ደቂቃ መጨረስ ይችላል። የሚሰጣችሁ ነጥብም በዛው ልክ ነው።

አሁኑኑ አድርጉ።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🤫”

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Memefi ከ4 ሰአት በኃላ tokenአችሁን ማየት ትጀምራላቹ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ከቻላችሁ በየ 5 ሰአቱ Alarm አዘጋጁ 🫡

@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Blum new code ✅

▶️ Title:what's next for DEFi?

🗝️ Code :- BLUMNOW

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Bums lottery combo ✅

2 million coin!

Place :- City - lottery

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

How to mint Nft in seed🎁🎁👍

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ዛሬ የግድ mint ማድረግ አለብን ወይ?

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

➖X-Empire መሸጥ ከፈለጉ dm here

➡️ @XEmpire_sellers_433
➡️ @XEmpire_sellers_433

📌Hey አትበሉ ወደ ገደለው ግቡ

📌ያላችሁን X Empire መጠን screenshot ላኩ

📌ከተገለፀው Username ሌላ የለንም

📌እንገዛለን ብለን ወደ inbox አንመጣም ብዙ ሌቦች ስላሉ ተጠንቀቁ


433 is responsible for these all transactions .

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Bums new code ✅

Episode 44:- 35176

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Memefi ላይ ስንት ታስክ ሰርታቹሀል?

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ይሄ አዲሱ Achievement ለሁሉም ነው የሰው limit ምናምን የለውም።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#fintopio

✅|| fintopio የራሳቸው wallet app ለቋል። እቅዳቸው ከምርጦች ዋሌቶች አንድ መሆን ነው። ልክ እንደ ባይናንስ ፣ okx , bybit ... እና ሌሎች

ጎን ለጎንም ኤርድሮፕ launch ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። እየሰራችሁ የምትገኙ ደና ነገር እንደምታገኙ አያጠራጥርም።

ዳውንሎድ ማድረግ የምትፈልጉ ከታች ሊንኩ አስቀምጬላችዋለሁ።

Download Android

🍎 Download iOS

fintopio in fast progress 🔥🔥🔥🔥

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Tonxdao አዲስ መረጃ!

የቶከኑ አሰጣጥ የሚሆነው አክቲቭ ለሆኑ ፣ ቀን በቀን ወደ ቦቱ እየገቡ ለሚሰሩ እና ባላቸው የኮይን ብዛት ሲሆን ፣ Q1 የሚጀመረው 2025 ነው። በተጨማሪም የዋሌታ ማገናኛ Button በቅርቡ እናመጣለን ሲሉ ተናግረዋል።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#memefi

በይፋ mining ተጠናቋል። በቅርቡ ያለንን ቶከን ያሳውቁናል።

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

MemeFi Mine መደረግ 9ሰአት ማለትም ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠናቀቃል

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ትላንት በLost Dogs Woof ኤክስቼንጅ ያደረጋቹ ካላቹ ከሰጣቹ woof በተጨማሪ ቶን ለሁሉም ኤክስቼንጅ ላደረገው የሚከፋፈለው ከ8:30 ጀምሮ ነው

ስለዚ ኤክስቼንጅ ያደረጋቹ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የተሰጣቹን ቶን መመልከት ትችላላቹ ፤ ውጤቱን ይፋ እንዳደረጉ የተሰጣቹ ቶን በቶንኪፐራቹ ይላካል 👋

/channel/lodo_rex_bot/app

Читать полностью…
Subscribe to a channel