ethiocrypto_433 | Cryptocurrency

Telegram-канал ethiocrypto_433 - 4-3-3 Crypto

296043

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Subscribe to a channel

4-3-3 Crypto

Web3 wallet ላይ claim የምታደርጉ ሊስት ሲሆን በዚህ መንገድ መሸጥ ትችላላችሁ 👋

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Memefi bitget ላይ 0.1197$ እያሳየ ነዉ

Glitch ምናልባት

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Tomraket listing date December 20.

Low your expectation !

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ባላቹ አቅም ልክ እንደ ሜጀር ካቲዝን መሰል ፕሮጀክቶች ኢንቨስት ማድረግ ለምትፈልጉ በቅርቡ ትልልቅ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን አብረን የምንጀምር ይሆናል ።

ኢንቨስት ለምታደርጉ ከጅምሩ በውጪ ደረጃ መነጋገሪያ የሆነ የስታር ክፍያ በዩዘሮች እና ትልልቅ ኢንፍሉዌንሰሮች ወጪ የተደረገባቸው ብዙ በቴሌግራም ኤርድሮፖች ላይ መረጃ የሚሰጡ ስለነዚ ኤርድሮፖች መረጃ የሰጡባቸው ፕሮጀክቶች በጋራ ኢንቨስት ሁላችንም ባለን አቅም እያደረግን የምንሰራቸው ይሆናል ።

ኢንቫይት ብዙም ማይፈልጉ ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮሩ ፤ ከሙሉ መረጃ ጋር ለናንተ የምናደርስ ሲሆን ኤርድሮፖቹ አጠቃቀማቸው የተለያየ ስለሆነ ይዘታቸው እና ትልቅነታቸው ተቀራራቢ መሆኑን ተከትሎ እያያቹ ለአጠቃቀም የቀለላችሁን መጀመር ትችላላቹ ።

አንድ እርምጃ ወደፊት ለመጓዝ ተዘጋጁ 🤝

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Bums New update !

Bums ላይ Gang የሚል section በቅርቡ የሚጨመር ሲሆን እሱም ደረጃችንን እና ሌሎች ነገሮችን የሚያሳይ ይሆናል።

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Tapswap Nov 24 List አይደረግም ፤ 2025 ካልሆነ 👀

Bitget Nov 24 ብሎ announce አድርጎ ነበር ግን በቂ አይደለም ማመን አንችልም because bitget paws የdogs and notcoin ነው እያለ ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጨ ነበር ።

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Bums lottery combo and new task!

Episode 48 :- 36632

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Meme fi Token ወደ Okx እየገባ ነዉ።

Ck it

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

💡 TapSwap Codes:

ChatGPT Without Any Investment
Code: adam

No Age Limit
Code: 6l3e

Canva Templates
Code: m482

Making Viral Reels
Code: 1top

Selling Old Clothes
Code: 42tb

Top Industries
Code: 6h1e

Teaching Languages Online
Code: 5f62

Crypto Trends 2024
Code: 2BbY&

LUNA & UST Crash Explained 2
Code: #7GgR

First $10,000 on Youtube
Code: 83hr

Ultimate ChatGPT Hack
Code: u43z

ETH Staking| Part 1
Code: 5Bd%F

Get Rich 2025
Code: y7cle

Income From Your Gaming Videos
Code: 92en

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

How to connect seed wallet

በመጀመሪያ ቦቱ ውስጥ እንደገባችሁ ከታች "Airdrop" የሚል በተን አለ

በመቀጠል እሱን ከነካችሁ በኃላ መጀመሪያ መስመር ላይ "okx wallet" የሚል ታገኛላችሁ

በመጨረሻም እሱን በመንካት connect ማድረግ ትችላላችሁ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🪙የዛሬ ሳምንት ልክ 9:00 ሰዓት ሲል MAJOR ሊስት ይደረጋል! 1: 2: 3: 50 : 100 :200 ያመጣን በሙሉ ዋጋችንን እናገኛለን

🥰Rumour: SEED WILL LIST ON NOV 30th

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Paws ላይ አዲስ Task የመጣ ሲሆን ታስክ ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ልብ ቅርጽ Emojiን ንኩት 5000 ነጥብ ይሰጣችኋል

@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

@Ye_maryam211

@bombsters

@SeladinE

Giveaway ተጠናቋል አሸናፊዎቹም ከላይ Useram አስቀምጠናል

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ሁለተኛው ጥያቄ ነው

Paws airdrop channel መቼ ተከፈተ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#hrum

✅|| የhrum daily quote መልስ 👉 Aristotle
tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ነገ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።

✅|| በየቀኑ ተጨማሪ hrum የምታገኙበት ይሄንን get a prediction የሚለውን ነካ ስታደርጉት ነው። cookies የሚለውን ገብታችሁ ስሩት።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Claim ሳታደርጉ ያለፋችሁ ከ 9 ሰዓት ጀምሮ በ OKX WEB3 WALLET claim ማድረግ ትችላላችሁ !

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

MemeFi ሊስት እንደተደረገ ወዲያው መሸጥ የምትፈልጉ Limit order የሚለውን Market order ላይ ማስቀመጣችሁን አረጋግጡ ከዛ sell ስትሉት ወዲያው ወደ ዶላር ይቀይርላቹዋል!

ሊስት የሚደረገው 10 ሰዓት ላይ ነው ቀድሞ call auction 9 ሰዓት ላይ አለ እሱ የዋጋውን ፍንጭ ይነግረናል 👋

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

DoctorX አፑን update አድርጉ ለdistribution ብቁ የሚያደርጋችሁ በቅርቡ ይካተታል ብለዋል 👋

በ ቦት ለምትጠቀሙም update ያደርጉታል እራሳቸው ፤ Kyc ያልጨረሳችሁ ለመጨረስ ሞክሩ ማለቅያ ጊዜው በጣም ተቃርቧል።

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

MemeFi ለ call auction (ጫረታ) 4 ሰዓት ይቀሩታል !

ያገኛችሁት ቶክንም ወደ OKX እየተላከ ነው ቼክ አድርጉ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Bums ላይ አዲስ 12 ሚሊየን የሚያስገኝ አዲስ ታስክ መቷል የኮይኑ ጥቅም ሳይሆን ማየት ያለባችሁ እነሱ እንዳሉት ወደፊት ቶከን ሲከፋፈል የተሻለ ነገር እንድታገኙ የሚረዳ ነው ሲሉ ራሳቸው አሳውቀዋል ፣ ነገር ግን 0.5 ቶን ያስፈልጋችኋል እና ካላችሁ እና invest ማድረግ የምፈልጉ ማድረግ ትችላላችሁ።

Invest ማድረግ እና አለማድረግ የናንተ ውሳኔ ነው የተሻለ ሆኖ ለመገኘት ዋጋ መክፈል ያስፈልጋል ።

እሱንም የምታገኙት ከፍለፊት Airdrop የሚለው በመንካት ኮኔክት አድርጋችሁ መክፈል ነው ፣ 12 ሚሊየን ኮይን እና ፕሮፊት +3% ይጨምራላችኋል ውሳኔው የናንተ ነው Guys።

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

በቅርቡ Notpixel ላይ invest ለማድረግ ለሚፈልጉ ብዙ ሰዎች የ crypto አማራጮች እንደሚካተቱ አፈትልኮ የወጣ ማስረጃ ተለቋል

በ - $CATI " - $X " - $ANON invest / donate የምታደርጉበት አማራጭ በቅርቡ ይካተታል🙂

INVEST / DONATE ማድረግ ለምትፈልጉ አትቸኩሉ ' በየትኛው የ CRYPTO አማራጭ INVEST ማድረግ የትኛው የተሻለ እና ቅናሽ እንደሚሆን አሳውቃቹሀለው

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

7Hr left

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🥰New Seed Youtube code
🎥What is Tokenomics?

Keyword: Seednomics

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ከዚህ በፊት በሌላ wallet connect ያደረጋችሁ ድጋሜ ማድረግ አይጠበቅባችሁም ግን ምን አልባት የሚሉት ስለማይታወቅ ብታደርጉት መልካም ነው

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🥰SEED Snapshot በዚህ ሳምንት ሊሆን ስለሚችል wallet connect ያላረጋችሁ አድርጉ 🙏

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ትናንትና የነበረውን የ 1,000,000 ታስክ ማንም ሰው እንዳላገኘ ራሳቸው Paws ገልፀዋል!

@EthioCrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ለአሸናፊዎች ሽልማታቸውን አድርሰናል ሌላ ቀን በሰፊው እንገናኛለን Family ❤️

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

3ተኛ እና የመጨረሻ

50ኛ Comment 👇

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Give away ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ለ3ልጆች አንድ አንድ TON የመጀመሪያ ዙር ጀምሩ ሲባል ቀድሞ ኮሜንት ባረገ ሁለተኛው ጥያቄ ሶስተኛው ደሞ 50ኛ ኮሜንት 👍

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ሜጀር እና ሜሚፋይ መጠናቀቃቸዉን ተከትሎ አሁን ላይ ትኩረት ሰታቹት እየሰራችሁ ያለዉ ኤርድሮፕ ምንድነዉ ?

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

Читать полностью…
Subscribe to a channel