الامام ابن حجر والامام النووي
ሙብተድዕ ዷል ናቸዉ ኪታባቸዉን አትቅሩ የሚሉ ሙተጠሪፍ ጃሂል አህሉል ተፍጅር አላህ ይክፊና ሚን ሸርሁም
/channel/ethiofu
/channel/tawekule
. #ኳስ_ጨዋታ_የሰይጣን_ጉትጎታ_!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
//
ከኳስ ጨዋታ ውስጥ፣ ያለው መዓት ጥፋት፣
ከተጫዋቾቹ፣ የሚታየው እብደት፣
ጨርቅ ማውለቅ መልበስ፣ መውደቅም መነሳት፣
ሰው ተሰብስቦ፣ መጯጯህ መንጫጫት፣
ቅጥ ያጣ ጭፈራ፣ ያለ ልክ መደሰት፣
<====<>====<>====<>====<>
የኳስ ተጫዋቾች ደጋፊያቸው ሳይቀር፣
ልብሱን ተገላልጦ፣ ፀጉሩን ሲያንጨባርር፣
ሰውነት ተኩሶ፣ ራሱን ሲቀይር፣
አውሬ ሲመስል፣ ሌሊት የሚያባርር፣
<====<>===<>====<>====<>
የኳስ ተጫዋቾች፣ ምስላቸው ተቀድቶ፣
የሚያመልኩት ጣኦት፣ ከነሱ ጋር ወጥቶ፣
አብሮ ተቀርጾ፣ በካሜራ ፎቶ፣
ለህዝብ ይሰራጫል፣ ለመስበክ በርትቶ፣
ኢስላምን የማያውቅ፣ በሥም ተዘናግቶ
ኩፍርን ጠጥቶ፣ ይመጣል ተግቶ፣
<===<>===<>====<>
ጊዜን የሚበላ፣ የእድሜ እኩሌታ፣
በማይጠቅም ነገር፣ በላግጣ ጨዋታ፣
<====<>====<>====<>====<>
ትሬኒግ (ልምምድ)፣ ውድድር ሻምፒዮን፣
ዜማቸው ሲበዛ፣ ለመግደል ጊዜውን፣
እርጅና ይመጣል፣ ሳይቀሩ ቁርአን፣
ሀዲስን ሳያውቁ፣ ትርጉም አቅጣጫውን፣
<====<>====<>===<>====<>
ተውሒድ ሳይማሩ፣ የተፈጠርንበት፣
አላህን ማስቆጣት፣ መደገፍ ክህደት፣
ለካፊር አድናቂ ፣ለሚያመልክ ጣኦት፣
ለእርኩስ ተጫዋች፣ ወጋኝ ሁኖ መሞት፣
<====<>====<>====<>====<>
ጥመቱ ሲበዛ፣ ጨለማው ሲሸፍን፣
መገዳደል ደርሷል፣ ደጋፊ ደጋፊን፣
//
ቆሻሻነቱማ፣ ብልሽቱ የኳስ፣
ሁሉን አልፎ ተርፎ፣ አጥፍቷል የሰው ነፍስ፣
<====<>===<>===<>====<>
ጠቅለል ብሎ ሲታይ፣ ይሄ ኳስ ጨዋታ፣
አስከፊ ልማድ ነው፣ የሰይጣን ጉት ጉታ፣
ለሙስሊም አይበጅም፣ መጥፎ ነው በሽታ፣
✍ አብዱረህማን ዑመር
/channel/Abdurhman_oumer/3602
مفتاح عودة مجد الإسلام
«تطبيق العلم النافع والقيام بالعمل الصالح وهو أمر جليل لا يمكن للمسلمين أن يصلوا إليه إلا بإعمال منهج التصفية والتربية وهما واجبان مهمان عظيمان وأردت بالأول منهما أمورا:
الأول: تصفية العقيدة الإسلامية مما هو غريب عنها كالشرك وجحد الصفات الإلهية وتأويلها ورد الأحاديث الصحيحة لتعلقها بالعقيدة ونحوها.
الثاني: تصفية الفقه الإسلامي من الاجتهادات الخاطئة المخالفة للكتاب والسنة وتحرير العقول من آصار التقليد وظلمات التعصب.
الثالث: تصفية كتب التفسير والفقه والرقائق وغيرها من الأحاديث الضعيفة والموضوعة والإسرائيليات والمنكرات. وأما الواجب الآخر: فأريد به تربية الجيل الناشئ على هذا الإسلام المصفى من كل ما ذكرنا تربية إسلامية صحيحة منذ نعومة أظفاره دون أي تأثر بالتربية الغربية الكافرة. ومما لا ريب فيه أن تحقيق هذين الواجبين يتطلب جهودا جبارة مخلصة بين المسلمين كافة: جماعات وأفرادا من الذين يهمهم حقا إقامة المجتمع الإسلامي المنشود كل في مجاله واختصاصه »
[الألباني «فقه الواقع» (19)]
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
#ኮየት_ለምትገኙ_እህትና_ወንድሞች_!!
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተከበራችሁ ሙስሊም ሰለፍይ እህት ወንድሞች
አል-ሀምዱህ الْحَمْدُ لِلَّهِ َ
✅ "የሰለፍያ እውነታ" የተሰኘው መፅሐፍ
#ኮየት ገብቷል #በመሆኑም ኮየት ለምትገኙ ሙስሊም፣ ሰለፍዮች ይደርሳችሁ ዘንድ ከታች ባለው አድራሻ ታገኙታላችሁ
~ 0096555035365
ሌሎችም ቦታዎች እንዲደርስ እያምቻቸን መሆኑን ልንገልጽላችሁ እንወዳል
አላህ ያችን ሀገር ይጠብቅልን
t.me/Abdurhman_oumer
t.me/Abdurhman_oumer
.
. #የተውሒድ_ብርሃን_!!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሳናስብ ሳናልም፣ ያስገኘን ፈጣሪ፣
በጥልቅ ጥበቡ፣ ሁኖ አስተናባሪ፣
ፍጥረት የተባለ፣ ያለ ምንም ቀሪ፣
ያለ ምንም አጋዥ፣ የለው አማካሪ፣
የፈጠን አምላክ፣ ሁሉን ነገር ሠሪ፣
-----------------------------------------------------------
ከእንሰሳ መለያ፣ ማሰቢያ ሰጥቶን፣
ከመልአክ ለይቶ፣ ስሜትን ፈጥሮብን፣
ወይ ማሰቢያችንን፣ ወይ ስሜታችንን፣
ሁለቱን አቅርቦ፣ ምርጫ አስቀመጠልን፣
መንገዶችን አርጎ፣ ጨለማ ብርሃን፣
ሥሜቱ ያየለው፣ ጥሎ ማሰቢያውን፣
በጨለማ መንገድ፣ አድርጎል ምርጫውን፣
አሳሳች እግረኛ፣ ያግዘዋል ሰይጣን፣
መልካም መንገድ መስሎት፣ ያውረዋል አይኑን፣
በማሰቢያው የሚያይ፣ የአላህን ብርሃን፣
በዛው ባየው በኩል፣ ያደርጋል ጉዞውን፣
የዘለአለም ህይወት፣ ያገኛል ምኞቱን፣
-----------------------------------------------------------
አላሁ ረበና፣ ሁሉን ነገር ሰጥቶ፣
አስፈላጊን ሁሉ፣ አጠቃሎ አምቻችቶ፣
ከኛው ከሰው ልጆች፣ አስተማሪ አምጥቶ፣
መመሪያ መጽሐፍ፣ ለነሱው ሰጥቶ፣
ለአስተዋይ ሰዎች፣ እንዲረዱ አግርቶ፣
ብቻውን ሊመለክ፣ ተናገረ አብራርቶ፣
ስሜት የሚከተል፣ ይሄን ነገር ተጠልቶ፣
ይኖራል ዘለአለም፣ ከሰይጣን ቃል ገብቶ፣
-----------------------------------------------------------
ታላቁ ጌታ አላህ፣ በቅድሚያ ሁሉንም፣
ገላልጾ አሳወቀ፣ በኅላ እንዳነድም፣
መጽሀፎች ልኳል፣ አላስቀረም አንድም፣
አንዱ ሲሻር ጊዜ፣ እያከለ ሌላም፣
የሚቀርብ ምክንያት፣ ለአንድም ሰው አልተወም፣
-----------------------------------------------------------
ብዙ ነገር አዞ፣ ብዙ አሰጠነቀቀን፣
በተለይ ተውሒድ ላይ፣ ደጋግሞ አሳሳበን፣
የፍጡር ባሪያዎች፣ እንዳንሆን ከልክሎን፣
ከፍ አድርጎ ፈጥሮ፣ ከፍ አርጎ ሊያኖረን፣
እኔን ብቻ አምልኩ፣ ብሎ አጥብቆ ሲያዘን፣
ጨለማ እንዳንገባ፣ ሰይጣን ተጠናውቶን፣
በጥሩ ማሰቢያ፣ አሻግረን እያየን፣
ደምቀን እንዲንኖር፣ በተውሒድ ብርሃን፣
-----------------------------------------------------------
ከዚህ በተረፉ፣ ለስሜት ያደረ፣
ፉጡርን በማምለክ፣ እድሜ እያስቆጠረ፣
ለጣኦት አምልኮት፣ ለመስቀል ካደረ፣
ሲነግሩት ካልሰማ፣ እያደናቆረ፣
ሸሆቼ ወልዮች፣ እያለ ከኖረ፣
ጥንት የመጣበትን፣ አላማ ከሻረ፣
ወደ እንሰሳትነት መልኩን ከቀየረ፣
ወደ ስሜት ብቻ፣ ሀሳቡን ካዞረ፣
እርኩስ ተግባር ሁሉ፣ በራሱ ፈጠረ፣
-----------------------------------------------------------
ጽልመቱ ሲከፋ፣ እየባሰ ሲሄድ፣
ተፈጥሮውን ሲስት፣ ሰው ሺርክን ሲዋሀድ፣
ሰይጣንን ሲከተል፣ ሲራራቅ ከተውሒድ፣
እያደር ወደታች፣ ከተፈጥሮው ሲወርድ፣
አላህ በጥቅሉ፣ ከነ አካቴው ሲካድ፣
ፀያፍ ነገር ሁሉ፣ ይሰራሉ አንድባንድ፣
ሰገራን መማፀን፣ ለአይጥ ማጎብደድ፣
የሴት ብልት ማምለክ፣ ለ,ላም እበት መስገድ፣
ለጧኦት ምጽዋት፣ የሰው ልጅ ሲታረድ፣
ለጅን ስትታጭ፣ ሴት ልጅ ሥትወለድ፣
ማለቂያ የለውም የሺርክ ጉዳጉድ፣
ይሄነ ነው በቃ፣ የጨለማ መንገድ፣
-----------------------------------------------------------
#ተውሒድ_በዱንያ_ላይ፣
የፈጠረን ጌታ፣ በትክክል ማወቅ፣
ምን ችግር ቢመጣ፣ በሱ ሥም መጠበቅ፣
ከትንሽ አብቃቅቶ፣ ደረጃ ሚያተለቅ፣
//
በደስታ ማመስገን፣ መልካም ነገር ሲገኝ
ልብ እረፍት ሚያስገኝ፣ አስደሳችና አዝናኝ፣
ፍጡር ከፈጣሪው፣ ቀጥታ ሚያገናኝ፣
የዚህ መሰል ደስታ፣ በየትም አይገኝ፣
በተውሒድ ብርሃን፣ ጌታየ አሸብርቀኝ፣
ከሺርክ ጨለማ፣ አላህ ሆይ ጠብቀኝ፣
-----------------------------------------------------------
#ተውሒድ_በቀብር_ውስጥ፣
ጌታህ ማነው ሲባል፣ ሲጠየቅ በቀብር፣
ጥያቄው ሲመጣ፣ በተውሒድ ሲጀመር፣
ዲንህ (ሀይማኖትህ) ነበይህ፣ ማን ነበር፣
በሀይል ሲያጣድፉት፣ ነኪርና ምንከር፣
ድንገት ሲሆንበት፣ ያ የሰይጣን አሽከር፣
ስሜት ያሰከረው፣ በዱንያ ላይ ሲኖር፣
መዶሻው ሲመጣ፣ የሚያፈርስ ምድር፣
በእባብ በጊንጡ፣ ቅጣት ሲሸጋገር፣
ክፉኛ ሲመታ፣ ሲገጥመው መቸገር፣
|
ሁሉን ይመልሳል የተውሒዱ አንበሳ፣
አላህን ያልከዳ፣ ትዛዙን ያልረሳ፣
-----------------------------------------------------------
#ተውሒድ_በአኸይራ_!!
የሺርክ ባለቤት፣ እሳት ውስጥ ሲኖር
ጭራሹን ላይወጣ፣ እዛው ሲዘወትር፣
//
የት ልሄድ ይወጣል፣ ጀነት ለሱ እርም ናት፣
አዝኖ መኖር ብቻ፣ በእድለ ቢስነት፣
ዝንት አለም ይኖራል፣ በማይለምደው ቅጣት፣
//
በዚህ ወቅት ታዲያ፣ ያኛው የተውሒድ ሰው፣
ሲሞት ሙስሊም ሁኖ፣ ሸሀዳ ያገኘው፣
በላኢላሀ ኢለላህ፣ የሆነ ፍጻሜው፣
ጭንቀት የለበትም፣ እዚሁ አልቋል እዳው፣
በጀነት ሀገር ውስጥ፣ ዘልአለም ደስታ ነው፣
በተውሒድ ብርሃን፣ መዳን የሚገኘው፣
ብዙ ባይዳሰስ፣ በጥቂቱ እንዲህ ነው!!
✍ አብዱረህማን ዑመር
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት የቴለግራም ቻናል ይቀላቀሉ
/channel/Abdurhman_oumer/3584
Christmas ማለት የገና በዐል ማለት ነዉ የገና በአል ማለት ደግሞ ክርስቶስ የተወለደበትን ቀን ነዉ ብለዉ ክርስቲያኞች ያከበሩት ሲሆን ከላይ በምስል የምትመለከቱት የገና በዐል ዋና መገለጫ እስቲከሮች ናቸዉ ሙስሊሞች ከመጠቀም ተጠንቀቁ
የገና በዓል ታኅሣሥ 25 የሚከበርበት ምክንያት ክርስቲያናዊ ትርጉም አለው
የህፆኑ ኢየሱስ እግዚአብሔር ወደ አለም የመጣበት ቀን ነዉ ብለዉ መመስከር ነዉ በአሉን ማክበር ማለት የበአሉ አላማ ይዘት ይሄ ስለሆነ የገዘፈን ስህተት መሳሳት አይሰቀጥጥምን ? ያገሸግሻል
በአንጾኪያ በ 386 ጆን ክሪሶስተም ማህበረሰቡ የክርስቶስን ልደት ከታህሳስ 25 ጋር አንድ አድርጎ እንዲከበር አሳስቧል
የገና ዛፍ ከላይ የምታዩት ዛፍ ምስል ለገና አከባበር ታላቅ ምልክት የሆነ ጌጣጌጥ ነው. … አረንጓዴው ቀለም እና የጠቆመው ቅርፅ የእግዚአብሔር ሕይወት እና ፍቅር ምልክቶች ናቸው ፣ እና እሱን ያጌጡ መብራቶች ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ አለም ሲመጣ የአዲስ ተስፋ ብርሃንን ወደሚያመጣበት የገና ዋዜማ ምስጢር ያመለክታሉ። ብለዉ የደመደሙበትን ባዕላቸዉን ለነሱ መተው ብቻ ነዉ ሙስሊሞች የሚመለከታችሁ አይደለም እኛ ሙስሊሞች አይደለም የኢሳን አለይሂ ሰላም የተወለደበትን ቀን በአል አድርገን ልንይዝ ይቅረና የሰዉ ልጆች አይነታ የሆኑት ለሰዉና ለጅን መደምደሚያ ሆነዉ የተላኩትን ነብዩ ሙሀመድ አብዱላህ አብዱል ሙጠሊብ ሰላሏሁ አለይሂ ወሰለም ልደታቸዉን አናከብረም የደጋግ የአላህ ባሮችን እንደዚሁ ኢሳንም ጨምሮ ታዳ ክርስቲያኞች ራሳቸዉን ችለዉ ክርስቲያን መሆን ሲያሰቅቃቸዉ መሰለኝ
በየ አረብ ሀገሩ ሰርገዉ በመግባት በሳህ በልጆች ልብስ ደብተር እስኪፕርቶ ወዘተ ቁሳቁስ ላይ የተለያዩ ሙስሊሞች የማይነቁባቸዉን አረማ እንድጠቀሙ አድርገዋል እምነታቸዉ በሾካካነት አይተላለፍም !!!
ታሳቢነቱ ለ ረድ አድራጊዎች ይድረስልኝ
ላፊ ሸክ ኡለሞቻችን በሂሊም ጥኖቁቅ ናቸዉ አላህ በበለጠ ያጥናቸዉ
ቅድሚያ እነዚህን መሠረቶች ለመጠቀም አያመንታ
👀🗣አንድ ሰዉ ረድ ሲያደሮግ አላህ መታዘዝ መልክተኛዉን መከተል አለበት ወይ ?
ብሎ ራሱን ይጠይቅ
👀🗣 ነገ በጀነት እንቀማመጥ ይሆናል በምድር አለምም ከዚያ ሰዉ ጋር እጋባ ይሆናል ጓደኛ እሆን ይሆናል
ይህ ሲባል ያሰዉ ቢመለስ ቢቀና ቡጭቅጭቅ ከተደረገ ህሌናዉ አይፀዳም የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ሆኖ ተላትሞ በሆላ ለመቀራረብ አሸድ ሆኖ ያስቸግራል
ነፍስያን ገቶ ሠዉየዉ በወደቀበት ጥልመት ላይ ብቻ እንድመለስ ረጋ ብሎ መንገር ነዉ
ፀጉር ላይ የሚደረግ ቅቤ ቀስ ብሎ ነዉ የሚሰርገዉ እንጅ ስለደፈደፍነዉ ብቻ ተቀባን ማለት አይደለም የራሡን ሂደቶች መጠበቅ መቻል አለብን ያኔ የፀጉር ቀዳዳ እንኳን በመልካም ፀባይ በትግስት ቅቤ ይመገባል ስለዚህ የአፍ እላፊዎች ሰዉየዉ ወደ ሀቅ እንዳይመጣ ሞገደኛ ሸይጧን እየሆነ እንድሄድ ያደርገዋል
ይህኔ እሱ ሲቀልጥ እነ እረድየም ጠባሳዉ ወይም የተስፈነጠረዉ የእሳት ወላፈን ያገኛቸዋል !
ስራን ማሳመር ለራስ ነው ስለዚህ ለሰዉየዉ መጥመም መስመጥ መበለሻሻት መክረር ወዘተ ምክኒያት ከሆነ ይሄ ደሊል የለለዉ ከሱና ጋር የሚጋጭ ተአሲብነት ስለሆነ በሚቀጡበት እሳተ ወላፈን ላለመፈጀት አስተዋፅኦ ማድርግ
👀🗣አላማዉና ምቱ በሱ በሚጠሙ ሰዎች ትክክለኛ መቆርቆር ብሎም የራሱ ጥመት እና ጥልመት ይገፈፍለት ዘንድ ባላ የማሻግር መርከብ ሆኖ እንድሻገር እድሉን መስጠት ላይ ማተኮር
እስከመቸ እናተ ሰዎች ሆይ ሞች ናችሁ ሞች ነን የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይሸኛል
ታረኩ ባባ ከሞተ ሞት እዉነት ነዉ የሚሉ ሰገጤዎች በማየቴ አፍራለሁ
በጣም ያሳዝናል ኡለማ ስናገር ሙዚቃዎች የሙዚቃ ጥረቅም ይመስላቸዋል አርቲስት ሲሞት ሞትን ያረጋግጣሉ አኡዙቢላህ
ይሄዉ የናተ ተወዳጅ ትናንት የማዝናናችሁ ዛሬ ሄዷል ሞቷል ሞትን አረጋጋጭ እንደሆናችሁ
ቶብቱ ወደ ኢስላም ኑ ሀቅን ያዙ የቆያችሁትን ብትቆዩ ሞች ናችሁ አይቀርላችሁም የተረጋገጠች ቀጠሮ ናት ተገሰጡ
በአላህ ሳታምኑ በመልክተኛዉ ሙሀመድ ሳታምኑ ሳትሰግዱ ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ
ረፍት ያለዉ የት ነዉ
የሰዉ ልጅ በዚህ አለም ረፍት አለዉን ?
ረፍት ጀነት ዉስጥ ለሙተቂን ብቻ አለች ::
ዘላለማዊ ረፍት መታመም ማረጀት መጃጃት መራብ መጠማት የለበትም !
የሰዉ ልጅ በዚህ አለም ረፍት አለዉን ؟?
የለዉም ሁል ግዜ የፈለገዉን ማድረግ ቢችል እንኳን ግብ አለኝ በማለት ሲሮጥ ይመሽበታል አንድም በገንዘቡ በጉልበቱ በእነዚህ ካልቻለ በልቡ ይመኛል
የአደም ልጅ ታዲያ ቡዙሀኑ ቂልና ቅል ነዉ አያስተዉልም አያስተነትንምን ?
ሰዎች ሆይ ማች ናችሁ ስለዚህ አስቡ ማች የሆነ ሰዉን ታመልካላችሁን ?? ትንሽ እሰቡ እንጂ ገሀነም የማቀልጥህ ነፍስህ ወደ ጀሰድህ ተመልሳ ነዉ ጀሰድህን ብቻ አንተ የማትሰማ ሆነህ አይደለም
ወላሂ እምላለሁ መመለሻችሁ ገሀነም ነዉ ኢየሱስ አምላክ አይደለም
📍من جميل أقوال ابن القيم:
《 وَمِنْ أَعْظَمِ أَسْبَابِ ضِيقِ الصَّدْرِ:
🔸الْإِعْرَاضُ عَنِ اللَّهِ تَعَالَى،
🔸وَتَعَلُّقُ الْقَلْبِ بِغَيْرِهِ،
🔸وَالْغَفْلَةُ عَنْ ذِكْرِهِ،
🔸وَمَحَبَّةُ سِوَاهُ》
📔 زاد المعاد في هدي خير العباد ( ٢٣/٢ ).
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
ሱበሀን አላህ ትላንት በሬደወ የሰማሁት የዑለሞች ሙሀደራ ሱበሀን አላህ አምላኬ ስንት መልካም ባሮች አሉት ዳዕዋቸዉ ልቤን ተቆጣጥረው ሱበሀን አላህ ሱመ ሱበሀነክ
የተጥራራክ አምላኬ ጥራት ይገባህ
ሱበሀን አላህ የዕዉቀት ጥጋቸዉ ሱበሀን አላህ
ፈቃሉ ከፊሎች የአላህን ቃል ያስተምራሉ አንድ የቁረአን አያ ያነቡና ቁረአንን እየተናገሩ እሳትን ይተፍሉ ሰዎች ግርር እንድሉ እንጂ እንዳይገሩበት
አላህ ባላስቀመጠዉ መልኩ ኦቨር ሆነዉ አልቋልሀል አይነት የእልህ የትቢት ስንኝ አብሯቸዉ ይመዘዛል አያዉን ሲያነቡ ሲያስተነትኑ ሲደመድሙ የማስፈራሪያዉን የአላህ የቁርአን አያን እንደ ሮኬት እንጂ የሚጠቀሙበት ሰዎች በዚያ አያ ተስፈራርተዉ የደረቀ ቀልባቸዉ አነሰ ቢባል ለዘብ ብሎ እንድመለስ አይጠቀሙም
የአላህ አያቶች ሙሀረም ናቸዉ በዚህ ድንፍታቸዉ ላይ የአላህ ቁርአን ሊደነፍበት ሳይሆን ወዳጅ ተወዳጅ ሆነዉ እንድመጡ መቆጣት ባለበት መጠን መቆጣት ከዚያም ለዘብ ባለ ማስተንተን እያስተነተነ ያስተምር ይጣራ የኑህ ህዝቦች ነብዩላህ ኑህ በመልካም ግሳፄ በጠራቸዉ ጊዜ አንተም አምላክህም ምን ታመጣላችሁ አጨቅጭቀን በደረቀ መሬት ላይ መረከብ የሚሰራ ቂል ብለዋል
መልካም በሆነ ግሳፄ ተጠርተዉ
ከኑህ ቀዉም እና ከዚህ አመንዝራ ገዳይ የሽርኩ አይነት ዳር በዘለቀበት ጊዜ በለዘብተኝነትም መቋቋም የማይቻል መሀይምነት ህዝቡን ተጭኖት በመቧጠጥ በመሟጫጨር ሲሆን ልዩነቱን አስሉት
የነዚያ በሳት በሚማገዱ እዉራን ሰዎች ገፍታችሁ ያልጣላችኃቸዉ ከእሳት መማገዳቸዉ በሪዕ መሆናችሁን ራሳችሁን ዳዕዋዎቻችሁን ፈትሹ ችግር ካለ የፈሰሰ ዉሀ አይታፈስምና አሁኑ መስተካከል ነዉ
ይልቁን ለነዚያ በእሳት ለሚማገዱ ሰዎች አላህ ምሳሌ እንዳስቀመጠላቸዉ ቢጤ እንዳይሆኑ መትጋት ነዉ ከቁረአን መዉረድ በፊት ይሄንን ህዝብ በሞት ብንይዘዉ ቅጣትንም ሲቀምስ ዋ አምላካችን ሆይ ምናለ መንገዱን የማሳየን መልክተኛን በመካከላችን ብትልክ ኖሮ ከመጥፎ የሚከለክለን በመልካም የዘመን የሆነን በማለት ዋይታ ያሰማሉ ይላል አላህ ስለዚህ እያንዳንዱ ዑለማ የዚህ የዉድ ነብይ ምትክ ወራሽ ነዉ
ሀቅን የሚፈልግ ይከተለዋል በጢልን የሚፈልግ ይሸሸዋል በሸሸዉም ላይ በሱ ላይ ሀይል የለዉም እሱን ለመመለስ
እናም የአንዳንድ ዱአቶች ዳዕዋ አላህን ሆነዉ እስኪቀጡ በሚመስል መልኩ ጩቀትን አለማብዛት ለዘብተኝነትን ልምድ ቀን በቀን መዉሰድ እንዳለባቸዉ ከማብራራዎቻቸዉ ተገነዘብኩ ለናተም ላካፍላችሁ ወደድኩ
ከዚህ የምንረዳዉ መሠረታዊ ነጥብ አንድ ሰዉ የማከፍረዉን ስራ ሰራ እንበል ወይም ቢድዐ ላይ ወደቀ ሳያስበዉ ወይም በመምታታት አንተ የእሳት ነህ እያሉ በሱ ላይ መናገር በቃ ራሱን እንድጠላ መፈጠሩን ሁሉ እንድጠላ ከማሸማቀቅ በፊት ቀዳሚ
የሆኑትን የሱና መርህዎች መከተል ከሱና ዉጭ ያለዉ መንገድ የኢብሊስ መንገድ ነዉና
አብዝቶ መጠንቀቅ በሱና መሠረት ቢሚለቲ አክሰን ሙዐመላን መሙላት ግደታን ዋጅብን መወጣት ነዉ አንድ ሰዉ ነፍሱን ሊጠቅም ነዉ ወደ አላህ የሚጣራዉ ለነፍሱ ደንቀራ ለመሆን አይደለምና አላማዉን በአንክሮ መመልከት
መጎነታተልን መተዉና መሠረታዊ ችግሮች ላይ ብቻ ግልፅና ማራኪ የሆነ ዳዕዋ መስጠት ረድን ጨምሮ አንተ ይሄንን ሞክር ሌሎቹ ቢጎነትሉህ ጉተላዉን ዘለህ ቁም ነገሩን አንሳ
መልሰህም ረድ ስትሰጥ ጉንተላዉን ዘለህ ቁም ነገሩ ላይ ማተኮረህና በዚያ ብቻ መልስ መስጠትህ ጉንተላን መፀየፍህ ከጉንተላ በላይ የማሳምም ህመም ከዚያም መፀፀትን የማመነጭ ታላቅነትህን አርቆ አሳቢ ተላላ ዝንጉ አለመሆንህን ቁልጭ ንፅር አድርጎ የማሳይ አጉሊ መነፀር ነዉ
ይሄን ባደረክ ቁጥር ግርማ ሞገስህ ይጨምራል ትንፍሽህን ተጠራርቶ ለማሽተት የሚቆምጠዉ ብዙ ይሆናል የአፍህ ጠረን ልዩ መአዛ አለዋ
የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)
ርዕስ "ልቦና ህያው የሚሆንበትና የሚበላሽበት ምክንያቶች"
በኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ
በባህር ዳር መስጅደል ቡኻሪ
ህዳር ‐ 23 ‐ 2015
#Size_7.19_MB
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
/channel/alateriqilhaq
كن على بصيرة
ወደ ሙዚቃዊ ነሺዳነት...
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯🎧
➡️ በአሁኑ ሰዓት በብዛት እየተለቀቁ ያሉ ነሽዳዎች ሙዚቃዎችን የሚያስንቁ እየሆኑ ነው። ወላሂ በጣም በሚያሳዝን መልኩ በተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎች በማቀናበር ሙስሊሞችን
➩ ቁርኣን ከማዳመጥ፣
➪ ሙሐደራ ከማዳመጥ፣ ➩ ሀዲስ ከማዳመጥ፣
➩ ኹጥባ ከማዳመጥ፣
➧ የተለያዩ ደርሶችን ከማዳመጥ ለማዘናጋት እየተሞከረ ነው።
➲ እነዚህ ነሽዳዎች ኢስላማዊ ነሽዳ የሚል ስም ሊለጠፍባቸው አይገባም። በፍፁም! እውነቱን ለመናገር ሙነሺዶች ራሳቸው ኢስላማዊ ነሽዳ መባል የለበትም ቢባሉ የሚስማሙ ይመስለኛል
።
➜ ሲጠቃለል በአሁኑ ጊዜ የሚወጡ ነሽዳዎች «ኢስላማዊ ነሽዳ» ከሚለው ይልቅ ‟ሙዚቃዊ ነሽዳ„
ቢባሉ ትክክል ይሆናል።
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤
ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤
ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤
እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር።
ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ
➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
⚙ 📝 أَبُــو عَــمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕞❩
/channel/AbuImranAselefy
የስሜት ተከታይ አንጃዎችን እንደ ኢክዋን አይነቶቹን መዠገር ጠጋ ብለህ ይችን ጥያቄ ጠይቀዉ ሀል ትረዱን ነሲሀ ? ቃሉ ናዕም
√ እንደ ሰአት አላረም ሳይረፍድ ቀሰቀስካቸዉ በተኙበት ሰአቱን ይሰብራሉ እንዳሰሙህ
√ በሬደወ ሞክር ጣቢያዉን ቆረጠዉ ይተኛሉ
√ በቤት ስልክ ሞክር ሰብረዉ ይተኛሉ
አረፍዶ ይነሳል ተጣድፎ ይወጣል እንዳይሳፈር የማለዱ ቀድመዉታል
ነሲሀ ይፈልጋል
√ ጠበቅ የማደረገዉ ተረግጦ በጥብቅ ሲጠራ እንዳይሰማ መንገዶቹን ሁሉ ይዘጋጋል ከዚያም እቤቱ ድረስ ሄደህ በሩ ላይ ዳዕዋ ብታደረግ ነሲሀ ይቅረብኝ ብሎ ያሰመጠህ እስኪመስለዉ ይቄላል
ከዚህ በኃላ ያለዉ መንገድ አቅፎህ ሲተኛ ስትመሳሰለዉ ብቻ ነዉ ደስታዉ የሚመለሰዉ ይህ ካልሆነ እየበጣጠሰ ይጥልሀል አንጃዎችን ያረጋገጠች ቪደወ
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu
/channel/tawekule
የማይጠቅማችሁን ተዉ
🔍🔎🔍🔎🔍🔎🔍
👉 በ18/03/2015 በእነሞር ወረዳ ጋርዳሼ ቀበሌ ላቃ መንደር
የማይጠቅማችሁን ተዉ በሚል ርእስ የተደረገ የጉራጊኛ ሙሓደራ በቁጥር ሁለት ቻናል ተለቋል። ቋንቋውን ለሚችሉ ቤተሰቦቻችን በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን።
➘➘➘ ሙሐደራውን ለማግኘት ⬇️
/channel/bahruteka2/82
🌿 بيان حال مشاري العفاسي🌿
سُئل العلامة عبيد الجابري حفظه الله :
ما حكم الإستماع إلى أذكار الصباح و المساء بأسلوب مطرب مثل: الشريط المتداول في الأسواق لمشاري العفاسي ؟
الجواب : مشاري العفاسي من المفتونين بمسلك المتصوفة
ولهذا فإنه ينتهج الأناشيد المصحوبة بالتمثيل
و مثله لا يجوز الإستماع إليه
و عليكم بالقراء من السلفيين مثل الشيخ علي الحذيفي .
🗓 السبت ٨ جمادى الآخرة ١٤٢٨ هجري
📚من الأجوبة الجابرية على أسئلة البريد الإلكتروني
መማር መቃጠል ነዉ ይላሉ ፈሰጆች አለማዊ እዉቀትን አወቅን ብለዉ ያላዋቂ ሲቃጥላቸዉ
ጥላሁን ይሄ ስራህ አቁመህ ጥዬቄዉን ብቻ ብትጠይቀን ባቅምህ ልክ ብትኖር ምን ይመስልሀል ?
#በነህውና_በተጅዊድ_ዙሪያ_ድንበር_ማለፍ_!!
እኛ ልጆች ላይ የሚታየው እነ ተጅዊድ የተሰኙትን ትምህርቶች የተወሰነ የሞካከርን ጊዜ፣ ያችን ይዘን የትልልቅ መሻይኾችን አፍ ሳይቀር መጠባበቅ እንጀምራል። ገፋ ሲልም ሥህተት ያገኘን ሲመስለን እነሱን ዝቅ አድርገን መመልከት እንጀምራል። ሰዎችንም ከነሱ ማሸሽ እንጀምራል። ከባድ በሽታ ነው።
መሻይኾች ግን የሚጎዳውንም የሚጠቅመውንም ለይተው ሥለሚያውቁት ችግር እስካለማጣ ብለው ብዙም ሳያጋንኑ ሲቀሩና እኛ የማያሳስበን ቁርአን የመጣበት መልእክት እያሳሰባቸው በዛ ስለሚመሰጡ እንጅ በተጅዊድ እውቀትም በለው በሌላ እኛ አመታት ፈጅተን የማንደርስበት እውቀት አላቸው።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ነህው ተምሬያለሁ ብሎ ከሱፍይነት ሳይወጣ ሺርክ እያጨማለቀ እያለ ራሱ፣ የሱና ሸይኾችን ኡስታዞችን አፍ በመጠባበቅ ከዚህ ላይ ሠበሩት፣ ይሄማ እንደዚህ አይሆንም ነበር!! እያለ አንድ ጠቃሚ ነገር ሳይዝ በራሱ የሚታለል ብዙ ነው።
ታዲያ ልክ እንደዚሁ ከሱፍያው ይቅርና ወደ ሌሎቹም ብትመጣ ሰዎችን ጠንካራውን የሰለፎች ጎዳና እያስረሳ፣ ሱናን እያቀላለጠ፣ እህቶቻችንን ሰብስቦ እያታለለ፣ መሻይኾችን በተጅዊድ ለማሽሟጠጥ ሲጣጣር ማየት ያሳዝናል።
ለማንኛውም የመሻይኾችን ክብር እያወቅን!!
እኛ በፊደላቶች አወጣጥ ላይ ምላሳችንን መለጎዳችንና ማስጮሀችን ነው የሸነገለን!! መሻይኾቹ ግን እኛ የቀራናቸውን የተጅዊድ ኪታቦችንም ሆነ የነህው ኪታቦችን ቀርተን ከሆነ እነሱን ሸርህ ማበጀት የሚችሉ ናቸው።
በጣም የሚያሳዝነው በዚሁ አጓጉል በሚያደርግ በሽታ የተለከፉ ሰዎች ያጋጠሙኝ ኹጥባ ማዳመጥና ተከትሎ መስገድ ሁሉ አለመፈለጋቸውን ሲገልጹ ነው። የሚገርመው በዛው የትምህርት ዘርፍኳ በደንብ አስረዳኝ ብለህ ጥያቄ ሥታበዛበት ጭንቀት የሚጠምቀው ሁኖ ይገኛል። ብዙውንም እንደማያውቀው ይነግርሃል። ከዚህ ይበልጥ በጣም የሚገርመው ወደ መንሀጅ ሥትዞር እንኳን ጥንካሬ ሊኖረው ቀርቶ ከናካቴው መሰረታዊይ የመንሀጅ እውቀት የሌለው ሁኖ ታገኘዋለህ። ምንም አይነት የሰለፍያ ግንዛቤ የለውም። የውጭ ዑለሞች ንግግር በቪድወና በኦድው ሰብስቦ ያለ አላማው ያውለዋል። ለጉድ ያጣምመዋል።
ብዙዎቻችን ላይ ያለው ችግር 20 እና 30 ሺህ የሚሆን በኛ የተታለለ የቻናል ተከታታይ ካገኘንማ አትጠይቅ!! ራሳችንን ዓሊም አድርገን የዑለሞች ጠላት ነው የምንሆነው!!
فَلَمَّا جَاءَتْهُمْ رُسُلُهُم بِالْبَيِّنَاتِ فَرِحُوا بِمَا عِندَهُم مِّنَ الْعِلْمِ وَحَاقَ بِهِم مَّا كَانُوا بِهِ يَسْتَهْزِئُونَ
መልክተኞቻቸውም ተዓምራቶችን ባመጡላቸው ጊዜ እነርሱ ዘንድ ባለው ዕውቀት ተደሰቱ፡፡ በእርሱ ይሳለቁበት የነበሩት ቅጣትም በእነርሱ ላይ ሰፈረባቸው፡፡ [ ሱረቱ አል-ሙእሚን - 83 ]
ሁላችንንም ከዚህ ፈተና ከሆነ በሽታ አላህ ይጠብቀን
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
http://t.me/Abdurhman_oumer
የላ! ኢላሀ ኢለላህ ትክክለኛ ትርጉምና ጀመዓቱ-ተብሊግ ለዚህች ከባድ ቃል ያላቸው የተሳሳተ ትሩጓሜ!!
—————
የተወሰኑ ምስጢራቸውን ያላወቋቸው ሰዎች ዘንድ "የደዕዋ ጀመዓ" በመባል የሚታወቁት፣ ለራሳቸው አንዳች የእውቀት ጭላንጭል ሳይኖራቸው "ለኡማው ደዕዋ እናደርጋለን" ብለው ጓዛቸውን ጠቅልለው የሚንቀሳቀሱት ጀመዓቱ ተብሊግ፣ ላ! ኢላህ ኢለላህ ለምትለዋ ሰማይና ምድር የቆመላት ለሆነችው፣ መልእክተኞች ሁሉ የተላኩባት ለሆነችው፣ ይህችን ቃልም ወደ ህዝባቸው ዘንድ በማድረሳቸው ከባድ ስቃይና መከራ እልህ አስጨራሽ ተጋድሎ ላደረጉላት ከባድ ቃል የሚሰጧት ትርጉም ምን ይመስላል?! የሚለውን ስንቃኝ፣ ሀቂቃ ሳንቀጥፍባቸው፣ ፈፅሞ ሳንዋሽባቸውና ሲባል በወሬ ሳይሆን በጆሯችን በቀጥታ ተነስተው ሲናገሩ በተደጋጋሚ እንደሰማነው፣ ለዚህች ከባድ ቃል ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሲያስቸግራቸው ከነበረውና ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) "የዚህ ኡማ ፊርዓውን" ያሉት ጠማማው አቡ ጀህል የሚያውቀውን ትርጉም ያህል እንኳን እንደማያውቁ ነው!!።
➥ በዲናችን ማንኛውም አካል ተነስቶ ያለ እውቀት እንዳሻው እንዲናገር አልተፈቀደለትም!። በተለይ ወደ ዲኑ ጥሪ (ደዕዋ) ለማድረግ እውቀት ግዴታ ነው!። መዘባረቅ ካልሆነ በስተቀር ያላወቁትን እንዴት ማስተማር ይቻላል?!፣ እስልምና ሃይማኖቶት በእውቀት የተመሰረተ መለኮታዊ ሀይማኖት ነው!። መልእክተኞች በራሳቸው ራዕይ ሳይሆን ከፈጣሪያቸው ዘንድ በተሰጣቸው እውቀትና መመሪያ ነው ጥሪ ሲያደርጉ የቆዩት። የመልእክተኛውን መንገድ እከተላለሁ፣ የመልእክተኛውን እምነትና መንገድ አስተምራለሁ፣ የሚል አካል በመልእከተኛው ላይ የወረደውን መፅሃፍ (ቁርኣን) ማወቅ ግዴታ ይሆንበታል!። መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በተጓዙበት መንገድ ሊጓዝ ግድ ይለዋል። መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አንግበውት ሲታገሉለት የቆዩትን ቃል ትርጉምና ህገ-ደንቦቹን ጠንቅቆ ማወቅ ይጠበቅበታል።
ምክንያቱም ይህ መንገድ (እስልምና) በግልፅ ማስረጃ የተመሰረተና በእውቀት በተመሰረተ እርግጠኝነት ወደርሱ ጥሪ የሚደረግበት እንጂ፣ ማንኛውም አካል የእስልምና ዋና የሆነውን ቃል ትርጉሙን ጠምዝዞ ህዝቡን ወዳሻው የሚነዳበት ጎዳና አይደለም!! አምላካችን አላህ እንዲህ አለ:-
قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም: በል፡፡» ዩሱፍ 108
ተብሊጎች (የደዕዋ ጀመዓ) የሚባሉት ሰዎች ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሚለውን ከባድ ቃል ሲተረጉሙ እንዲህ ይላሉ:- “ላ ኢላሀ ኢላለህ ማለት:- የሚፈጥር አላህ እንጂ የለም፣ የሚገድል የሚቀሰቅስ አላህ እንጂ የለም፣ የሚያበላ የሚያጠጣ አላህ እንጂ የለም፣ ሰማይን ምድርን የፈጠረ አላህ ነው ማለት ነው…” ይላሉ። እነሱ ዘንድ የዚህች ታላቅ ሰማይና ምድር ለእሷ ሲል የቆመላት ቃል ትርጉሟ በቃ ይህ ነው።
የላ! ኢላሀ ኢለላሀ ትርጉም ይህ ከሆነማ እነ አቡጀህልና ሌሎችም የመካ ሙሽሪኮች ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ይህን ቃል በሉ ሲሉዋቸው ለምን አንቀበልም አሉ?!። ምክንያቱም የአላህን ፈጣሪነት እና ሁሉ አድራጊነት፣ የሚያበላ የሚያጠጣ መሆኑን፣ ሰማይ ምድሩን፣ ጋራ ሸንተረሩን የፈጠረው እርሱ መሆኑን ያምኑ ነበራ!!። ለዚህም አላህ እንዲህ በማለት መስክሮላቸዋል:-
قُلْ مَن يَرْزُقُكُم مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ أَمَّن يَمْلِكُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَمَن يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ وَيُخْرِجُ الْمَيِّتَ مِنَ الْحَيِّ وَمَن يُدَبِّرُ الْأَمْرَ ۚ فَسَيَقُولُونَ اللَّهُ ۚ فَقُلْ أَفَلَا تَتَّقُونَ
«ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው? መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፈጠረ ማን ነው? ከሙትም ሕያውን የሚያወጣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው? ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብርስ ማን ነው?: በላቸው፡፡ “በእርግጥም አላህ ነው” ይሉሃል፡፡ ታዲያ ለምን ታጋራላችሁ አትፈሩትምን?፣ በላቸው፡፡» ዩኑስ 31
የመካ ሙሽሪኮች ትክክለኛው የላ! ኢላሀ ኢለላህ ትርጉም ይህ ተብሊጎች የሰጡት ትርጉም አለመሆኑን ጠንቅቀው ስለሚያውቁና የተፈለገበትን እውነተኛ ትርጉም ጠንቅቀው ስለተገነዘቡ ነበር አንቀበልም ብለው ለነበሩበት የጥመት አቋም የታገሉት።
ትክክለኛው የላ! ኢላህ ኢለላህ ትርጉም ምንድነው?!
መልሱ:- ከአንድ አላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም! ማለት ነው። ምክንያቱም የሚመለኩ ነገሮች ብዙ ናቸው!፣ ነገር ግን በእውነት የሚመለከው እርሱም አላህ ብቻ ነው። ከእርሱ ውጭ ያለው አምልኮ በጠቅላላ ውድቅ ነው!!። የላቀው አምላካችን አላህ እንዲህ አለ:-
ذَٰلِكَ بِأَنَّ اللَّهَ هُوَ الْحَقُّ وَأَنَّ مَا يَدْعُونَ مِن دُونِهِ هُوَ الْبَاطِلُ وَأَنَّ اللَّهَ هُوَ الْعَلِيُّ الْكَبِيرُ
«ይህ አላህ እርሱ እውነት በመሆኑ ከእርሱም ሌላ የሚገዙት ነገር እርሱ ፍጹም ውሸት በመሆኑ አላህም እርሱ የሁሉ በላይ ታላቅ በመሆኑ ነው፡፡» አል-ሐጅ 62
ሰዎችን ወደ ላ! ኢላሀ ኢለላህ ለመጥራት ትክክለኛውን ትርጉሟን ማወቅ ግዴታ ነው። ወደ ስሜት ለመጣራት ካልሆነ በስተቀር ያለ እውቀት "ተነስ አላህ ያናግርሃል ተናገር" የሚባል ነገር አይሰራም። አላህ እንዲህ ብሏል:-
فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ
«እነሆ ከአላህ ሌላ (እውነተኛ) አምላክ አለመኖሩንም እወቅ!፡፡» ሙሀመድ 19
ይህች ቃል ለመካ ሙሽሪኮች ለምን ከበደቻቸው?!
መልሱም:- የምታርቅና የምታፀድቅ ከባድ ቃል ስለሆነች ነው!!።
ምን ታርቃለች ምን ታፀድቃለች?! ካላችሁ
መልስ:- አምላክነትን እና አምልኮን ከአላህ ውጪ ካለ ነገር በጠቅላላ ታርቃለች!። አምልኮና አምላክነትን ደግሞ ሰማይና ምድርን፣ ነቢያቶችንና መላኢካዎችን፣ አጠቃላይ ፍጡራንን ለፈጠረና በመፍጠርም ብቸኛ ለሆነው አላህ ብቻ ማፅደቅ ነው!!።
ይህ ነው ትክክለኛ ትርጉሟ። ለዚያም ነው የመካ ሙሽሪኮች አንቀበልም ያሉት። ምክንያቱም ይህችን ቃል ከተቀበሉ ከአላህ ውጪ ለጭንቃቸው ድረሱልን የሚሏቸውን ከነፍሳቸው በላይ የሚወዷቸው ጣዖታትን፣ የደጋግ ሰዎችን ቀብር፣ ከአላህ ውጪ ይጠቅመናል ወይም ይጎዳናል ብለው የሚያስቡትን ነገር ሁሉ እርግፍ አድርገው ትተውት በአንድ አላህ ላይ ብቻ ሊንጠለጡ ነዋ!።
እውነተኛ ኢማን እና ትክክለኛው የላ! ኢላሀ ኢለላህ ትርጉም ከአላህ ውጪ ይጠቅሙኛል ይጎዱኛል ብሎ ያሰቧቸውን ነገሮች እርግፍ አድርጎ በመተው በአንድ አላህ ላይ ብቻ በማመን፣ እርሱ ላይ ብቻ በመንጠልጠል፣ አምልኮን በጠቅላላ ለእርሱ ብቻ በማድረግ ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት መንገድ ቀጥ ብሎ መጓዝ ነው!!።
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
/channel/IbnShifa
/channel/IbnShifa
የተውሒድ ብርሃን
👇
/channel/Abdurhman_oumer/3584
/channel/Abdurhman_oumer/3584
አሰራጩት
አይ መከራ በሰይፍ ተዉሂድ የገባቸዉ ጃሂሎች
መልካም Christmas ብለዉ ቤታቸዉን አስዉበዉ ስሙን ፅፈዉ ከክ ሲቆርሱ እንደ ማየት ደሜን ያፈላዉ ነገር የለም በጥፊ ብለጠልጣቸዉ ሁሉ ንደቴ አይመለስም ምን ይደረጋል ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ ይላሉ
አሁን ከወራቤ ከተማ ከጃሩል ሂጅራ መስጂድ በቀጥታ ሸይኽ አብዱልሃሚድን ተከታተሉ
➘➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy?livestream=fce7449bdf6a2991e1
ሰዎች ሰይጣን ይቀላቀላቸዋል ወይስ አይቀላቀላቸዉም በጀሰዳቸዉ ዉስጥ ይገባል ወይስ አይገባም ? ከገባ በሰይጣኑ ድምፅ ይናገራሉን ?
የሚሉትን ነጥቦች ማብራራት ይሻል
አንዳንድ ኡስታዞች እንደሚሉት በሰይጣን ወደ ገጠሩ ሲያዙ መርፌ አይወድም ብለዉ የሚወደዉንና የሚጠላዉን ይመረጣሉ
ዉድቅ ነዉ ሲሉ
هل هذا صحيح؟
እዉነት ነዉን ? በሰለፊዩች መካከልና በኢክዋኒዩች መካከል ያለዉ ሂላፍስ ምንድን ነዉ በዚህ ዙሪያ ?
በተለይ በዚህ ሰአት ህዝቡ የሚታመስበት መሠረታዊ ነገር ነዉ እና አጥጋቢ ማብራሪያ አስፈላጊ ነዉ
t.me/@Susubentassen
ላይ በመግባት ማብራሪያ አስቀምጡ
እስኪ ይቺን ቁረአን ተፍሲሯን በትክክል አስቀምጡ
لِيَدَّبَّرُوا آيَاتِهِ وَلِيَتَذَكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ
👆በሽይ የሚቆጠር ፈስሩ ቢሏቸዉ ቢድዐ ላይ ይወድቃሉ ተማሩ የሚባለዉ ለዚያ ነዉ
ትክክለኛዋን ተፍሲር አስቀምጡ
በዉስጥ ለመመለስ👇
@Susubentassen
مشهد يوم عظيم
قال الله عزوجل :
" يَوْمَ تَأْتِي كُلُّ نَفْسٍ تُجَادِلُ عَن نَّفْسِهَا وَتُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا عَمِلَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ "
سورة النحل (111)
في يوم القيامة حين
{ تَأْتِي كُلُّ نَفْسٍ تُجَادِلُ عَنْ نَفْسِهَا }
كلٌّ يقول نفسي نفسي لا يهمه سوى نفسه، ففي ذلك اليوم يفتقر العبد إلى حصول مثقال ذرة من الخير.
{ وَتُوَفَّى كُلُّ نَفْسٍ مَا عَمِلَتْ }
من خير وشر
{ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ }
فلا يزاد في سيئاتهم ولا ينقص من حسناتهم
{ فَالْيَوْمَ لَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا وَلَا تُجْزَوْنَ إِلَّا مَا كُنْتُمْ تَعْمَلُونَ }
تفسير السعدي رحمه الله
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
🍃💐 بشـــرى لأبــو البنــــات 🍃💐
قــال رسول الله ﷺ:
من كان له ثلاثُ بناتٍ أو ثلاثُ أخَواتٍ أو ابنتانِ
أو أُختانِ فأحسَن صُحبتَهنَّ واتَّقى اللهَ فيهنَّ دخل الجنة
📝 صحيح ابن حبان446
وقــال النبي ﷺ:
من عال جاريتَيْن حتَّى تبلغا
جاء يومَ القيامةِ أنا وهو وضمَّ أصابِعَه
📝 صحيح مسلم 2631
وقــال النبي ﷺ:
لا تَكْرَهوا البَناتِ فإنَّهنَّ المُؤْنِساتُ الغالياتُ
📝 السلسلة الصحيحة 7 / 627
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
✍🏼 قــال يعقوب بن بُختان :
وُلِدَ لي سبعُ بنات، فكنتُ كلَّما وُلِدَ لي ابنةٌ دخلتُ على أحمد بن حنبل، فيقول لي: (يا أبا يوسف ! الأنبياء آباء بنات). فكان يُذهِبُ قولُه هَمِّي
📝 ذكره الإمام ابن قيّم الجوزية
في تحفة المودود: 31
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
🍃💐 بشـــرى لأبــو البنــــات 🍃💐
قــال رسول الله ﷺ:
من كان له ثلاثُ بناتٍ أو ثلاثُ أخَواتٍ أو ابنتانِ
أو أُختانِ فأحسَن صُحبتَهنَّ واتَّقى اللهَ فيهنَّ دخل الجنة
📝 صحيح ابن حبان446
وقــال النبي ﷺ:
من عال جاريتَيْن حتَّى تبلغا
جاء يومَ القيامةِ أنا وهو وضمَّ أصابِعَه
📝 صحيح مسلم 2631
وقــال النبي ﷺ:
لا تَكْرَهوا البَناتِ فإنَّهنَّ المُؤْنِساتُ الغالياتُ
📝 السلسلة الصحيحة 7 / 627
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
✍🏼 قــال يعقوب بن بُختان :
وُلِدَ لي سبعُ بنات، فكنتُ كلَّما وُلِدَ لي ابنةٌ دخلتُ على أحمد بن حنبل، فيقول لي: (يا أبا يوسف ! الأنبياء آباء بنات). فكان يُذهِبُ قولُه هَمِّي
📝 ذكره الإمام ابن قيّم الجوزية
في تحفة المودود: 31
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
ለክርስቲያኖች ጥሪ
ወገኖቸ ክርስቶስን አምላክ ነው ያላችሁት ምክኒያታችሁ ምንድን ነው ባልን ጊዜ ሞቶ ስለተነሳ አሉን ሞቶ መነሳት አምላክ የማስደርግ ቢሆን ኖሮ ያልሞተውን ክርስቶስ ትተን መቶ አመት ሞቶ የተነሳውን አምላክ ማድረግ ይቀለን ነበር ግን ገዳዩም አዳኝም አላህ ነው አለቀ 👇
ወደዚያ አላህ ንግሥናን ስለሰጠው ኢብራሂምን በጌታው ነገር ወደ ተከራከረው ሰው አላየህምን ኢብራሂም «ጌታዬ ያ ሕያው የሚያደርግና የሚገድል ነው» ባለ ጊዜ «እኔ ሕያው አደርጋለሁ እገድላለሁም» አለ፡፡ ኢብራሂም፡- «አላህ ፀሐይን ከምሥራቅ በኩል ያመጣል (አንተ) ከምዕራብ በኩል አምጣት» አለው፡፡ ያም የካደው ሰው ዋለለ፤ (መልስ አጣ) አላህም በዳዮች ሕዝቦችን አይመራም፡፡
ወይም ያንን በከተማ ላይ እርሷ በጣራዎችዋ ላይ የወደቀች ስትኾን ያለፈውን ሰው ብጤ (አላየህምን)፡- «ይህችን (ከተማ) ከሞተች በኋላ አላህ እንዴት ሕያው ያደርጋታል» አለ፡፡ አላህም ገደለው መቶ ዓመትን (አቆየውም)፡፡ ከዚያም አስነሳው፡- «ምን ያህል ቆየህ» አለው፡፡ «አንድ ቀን ወይም የቀንን ከፊል ቆየሁ» አለ፡፡ «አይደለም መቶን ዓመት ቆየህ፡፡ ወደ ምግብህና ወደ መጠጥህም ያልተለወጠ ሲኾን ተመልከት፡፡ ወደ አህያህም ተመልከት፡፡ ለሰዎችም አስረጅ እናደርግህ ዘንድ (ይህንን ሠሰራን)፡፡ ወደ ዐፅሞቹም እንዴት እንደምናስነሳት ከዚያም ሥጋን እንደምናለብሳት ተመልከት» አለው፡፡ ለርሱም (በማየት) በተገለጸለት ጊዜ፡- «አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን ዐውቃለሁ» አለ፡፡
/channel/The_Bible_is_diluted
·•⚫️#أوصاف_طالب_العلم_الشرعي⚫️•· ·•38•·
◾️اكتساب طالب العلم▪️
🍂عَنْ عُرْوَةَ، قَالَ: قَالَتْ عَائِشَةُ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا: كَانَ أَصْحَابُ رَسُولِ الله صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ وَسَلَّمَ عُمَّالَ أَنْفُسِهِمْ، وَكَانَ يَكُونُ لَهُمْ أَرْوَاحٌ، فَقِيلَ لَهُمْ: «لَوِ اغْتَسَلْتُمْ» رواه الإمام البخاري (2071).
🔸وبوب والدي رَحِمَهُ الله في «الجامع الصحيح مما ليس في الصحيحين» على حديث رقم(149): طالب العلم لا يترك الكسب.
🔹ثم أخرج عن عُمَرَ بْنِ الْخَطَّابِ، رضي الله عنه يَقُولُ: إِنَّهُ سَمِعَ نَبِيَّ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَعَلَى آلِهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «لَوْ أَنَّكُمْ تَتَوَكَّلُونَ عَلَى اللهِ حَقَّ تَوَكُّلِهِ، لَرَزَقَكُمْ كَمَا يَرْزُقُ الطَّيْرَ، تَغْدُو خِمَاصًا وَتَرُوحُ بِطَانًا».
📌عن سعيد بن المسيب: أنه لمَّا حضره الموت ترك دنانير، قال: اللهم إنك تعلم أني لم أجمعها إلا لأصون بها حسبي وديني. رواه البيهقي رَحِمَهُ اللهُ تَعَالَى في «شعب الإيمان» (1195)، وسنده لا بأس به.
▫️ومن السلف الذين نُسِبُوا إلى حِرَفِهِم:
🔻-أبو صالح ذكوان السمان
🍁السمان نسبة إلى حرفة بيع السمن، قال السمعاني في «الأنساب» (7/208): ويقال له: الزيات أيضًا-صاحب أبى هريرة رضى الله عنه، كان يجلب السمن إلى الكوفة من المدينة ويبيعه، والزيت أيضا، فنسب إلى ذلك، وكان من ثقات التابعين. اهـ المراد.
🔻-محمد بن ميمون السكري. نسبة إلى بيع السُّكَّر.
▪️ يعلِّق الوالد رحمه الله تعالى ـأحيانًا على هذه النسبة وما أشبهها ويقول: كان السلف منهم من يحترف - أي يكتسب- مع طلب العلم.
🍂 فالمحدثون كان منهم من يحترف ويكتسب، ومن قرأ في كتب الأنساب يجد كثيرًا من ذلك.
📍 وذكر لنا والدي رَحِمَهُ الله أكثر من مرة قول سفيان الثوري: لولا حرفتي هذه لتمندلوا بي.
🔗وهذا الأثر أخرجه أبو نعيم في «حلية الأولياء»(6/381) من طريق عَبْدِ اللهِ بْنِ مُحَمَّدٍ الْبَاهِلِيِّ. قَالَ: جَاءَ رَجُلٌ إِلَى الثَّوْرِيِّ، فَقَالَ: يَا أَبَا عَبْدِ اللهِ تَمْسِكُ هَذِهِ الدَّنَانِيرَ؟
🔻 فَقَالَ: اسْكُتْ لَوْلَا هَذِهِ الدَّنَانِيرُ لَتَمَنْدَلَ بِنَا هَؤُلَاءِ الْمُلُوكُ.
▫️ أي: لتمسحوا به كالمنديل؛ لان الحاجة ذلة، فقد يحتاج ويذل نفسه للكبار والأمراء، وقد يجبن عن قول الحق؛ مراعاة لحال من يعطيه، ويكون مسخَّرًا مُسَيَّرًا لمخلوقٍ مثله، والاستغناء عن الناس عزة ورفعة للرأس.
📘قال ابن القيم رَحِمَهُ الله في «إعلام الموقعين»(4/156)في شرح عبارة: الْكِفَايَةُ وَإِلَّا مَضَغَهُ النَّاسُ.
📕قال: فَإِنَّهُ إذَا لَمْ يَكُنْ لَهُ كِفَايَةٌ احْتَاجَ إلَى النَّاسِ، وَإِلَى الْأَخْذِ مِمَّا فِي أَيْدِيهِمْ، فَلَا يَأْكُلُ مِنْهُمْ شَيْئًا إلَّا أَكَلُوا مِنْ لَحْمِهِ وَعِرْضِهِ أَضْعَافَهُ، وَقَدْ كَانَ لِسُفْيَانَ الثَّوْرِيِّ شَيْءٌ مِنْ مَالٍ، وَكَانَ لَا يَتَرَوَّى فِي بَذْلِهِ وَيَقُولُ: لَوْلَا ذَلِكَ لَتَمَنْدَلَ بِنَا هَؤُلَاءِ.
📌 فَالْعَالِمُ إذَا مُنِحَ غِنَاءً فَقَدْ أُعِينَ عَلَى تَنْفِيذِ عِلْمِهِ، وَإِذَا احْتَاجَ إلَى النَّاسِ فَقَدْ مَاتَ عِلْمُهُ وَهُوَ يَنْظُرُ.
🔹غير أنهم ذكروا في آداب طالب العلم:
🔸 أن يتنزَّهَ عَن دَنِيءِ الاكتِسَابِ، كالحجامة والدِّبَاغة وتنظيف الحمامات، ونحو ذلك.
▪️ ومنه كما ذكر الشيخ ابن عثيمين في التعليق على « مقدمة المجموع» (108): حِرْفَةُ الجزَّارين، والكنَّاسين ..
🍂أن يحذرَ من فتنة الدنيا والتنافس فيها، والالتهاء بها عن آخرتِه ودينِه.
●✺┈┈┈┈📖┈┈┈┈✺●
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
✅ #አዲስ_ሙሓዶራ
✅ #محاضرة_جديدة
↪️ " ተውሒድ፣ ሱናህ እና ቢድዓ አጠቃላይ ለሰለፍዮች ምክር " በሚል ርዕስ
🎙لفضيلة الشيخ: - حسين بن محمد السلطي- «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስ'ስልጢ ሐፊዘሁሏህ አላህ ይጠብቃቸው!
🗓 በዕለተ እሁድ ህዳር 18/ 03/ 2015 የተደረገ ሙሓዶራ
🕌 በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው በአል-ኢስላሕ መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
/channel/medresetulislah