ethiofu | Unsorted

Telegram-канал ethiofu - ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

26784

Subscribe to a channel

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እነዚህን ሀላዋዎች ቤታችሁ ከመስራት ይልቅ ከፈረንሳይ ምርት የተሠራጨን የአሳማ ስጋ ነዉ ተጠንቀቁ ግን አስተዉሉ አላህም ዝርክርክነትን አይወድም

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በስልክ የባንክ ገንዘባችሁን ምልጭ እንዳትደረጉ ተጠንቀቁ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

كم عدد الأشخاص الذين أصيبوا بهذا؟
ስንት ሰዉ በዚህ ተለክፏል ጌጥ እና ሸርዐን ያላወቀ ሙስሊሞች ተጠንቀቁ እንደዚህ አይነት ጌጣጌጦችን ከመልበስ

https://twitter.com/assen_sarah?t=tvEmNUOBQT8J8peQu-JE6w&s=09

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አኻ ሙመይዕይ+"እኽዋንይ ጉድኮነው ተደምሯሉ የምንለው ኮ በምክንያት ነው ።እኛስ አልሃምዱሊላህ ብለናል ለዘለዓለም አይከፈት የረብ።ከነዝህ ሙሪዶች ላስጠነቃቁን ለብርቅዬ መሸይኾቸችን አሏህ የኸይር ጀዛቸውን ይክፋላቸው አሏህ ይሁነቸው ምስጥሩ ላልገባቸው!!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።

የዩሀንስ ራዕይ 22÷13&16

እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

.            #የኢስላም_እምነት_!!
#የፀዳ_ነው_!!
           #ከጣኦት_አምልኮት_!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

መጀመሪያ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
↪️
/channel/Abdurhman_oumer/3584

አሁንም ይሄን ሊንክ ይጫኑ
↪️/channel/Abdurhman_oumer/3552

ሌላም ቀጣይ
↪️/channel/Abdurhman_oumer/3559

ቀጣይ
↪️/channel/Abdurhman_oumer/3540

ቀጣይ
↪️/channel/Abdurhman_oumer/2882

በማህፀን ወጥቶ፣ ተወልዶ የመጣ፣
ምግብ የሚበላ፣ መጠጥ የሚጠጣ፣
ይመለክ ተብሎ፣ ታዘዘ ጉድ መጣ፣
ክህደት ተስፋፋ፣ ጴንጤ ቅጡን አጣ፣

==========:===============
አጥቦና ገንዞ፣ የቀበረውን ሸይኽ፣
ድረስልኝ ብሎ፣ ወደሱ የሚጮኽ
አህባሽና ሱፍይ፣ በእስላም ሥም እነኝኽ
ፍጥሩ ያመልካሉ፣ ተዋቸው ይቅሩብኽ፣

===========================
ለሚንከባከበው፣ መስገድ ለእንሳት፣
ለአይጥ ሲሳለም፣ ሲባረክ በላም ሽንት፣
በምእራባውያን፣ ይሄ ነው አምልኮት፣

==========================
ግዑዝ ታቦት ማምለክ፣ የጠረበውን፣
ራሱ አበጃጅቶ ያዘጋጀውን፣
ይሄን ጉድ ይሰራል፣ ኦክቶዶክስ ክርስቲያን፣


አላህ ቁርአን ላይ እንዲህ ይላል፦
قال أتعبدون ما تنحتون
{{አላቸው «የምትጠርቡትን ትግገዛላችሁን?»}} [ ሱረቱ አልሷፍፋት - 95 ]
=============================
ትክክለኛ አማኝ፣ አላህን ያመልካል፣
ይሄነው እምነቱ፣ በግልጽ ይታወቃል፣
በርግጥ አንዳንድ ውሸት፣ ሙስሊም ላይ ይዋሻል፣
መካ ካዕባውን፣ ያመልካል ይባላል፣
ደግሞም ለጨረቃ፣ ይሰግዳል ይሉታል፣
ለዚህም ምላሹ፣ ቁርአን ምን ይላል፣

وَمِنْ آيَاتِهِ اللَّيْلُ وَالنَّهَارُ وَالشَّمْسُ وَالْقَمَرُ ۚ لَا تَسْجُدُوا لِلشَّمْسِ وَلَا لِلْقَمَرِ وَاسْجُدُوا لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَهُنَّ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ
{{ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው፡፡ ለፀሐይና ለጨረቃ አትስገዱ፡፡ ለእዚያም ለፈጠራቸው አላህ ስገዱ፡፡ እርሱን ብቻ የምትግገዙ እንደ ኾናችሁ (ለሌላ አትስገዱ)፡፡}} [ ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ - 37 ]

✍ አብዱረህማን ዑመር
አላማችን ተውሒድንና ሌሎችንም ትእዛዛቶች መጠበቅ ነው። ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
/channel/Abdurhman_oumer/3635
/channel/Abdurhman_oumer/3635

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል።


🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በዳሩል ሂጅራ መስጂድ

  🚧ተ
    🚧ጀ
        🚧ም
            🚧ሯ
                🚧 ል
                      🚧 ።
                 ገባ ገባ ገባ በሉ።

ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️

የኮርሱን pdf ለማግኘት
/channel/AbuImranAselefy/6309


🎤ተከታተሉ ሌሎችንም ጋብዙ [ሼር]
➘➷➴➷➘➘➴➷➘
🔎ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ!🔍

☞ የስርጭት ሊንክ

➘➷➴➷➘➘➴➷➘
/channel/AbuImranAselefy?livestream=548eb94fbeb2f33f20

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል”
ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ
[المجموع صـ (።

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

فانظروا ماذا يقولون የተረሱ
ሰላት የሙስሊሞች እስትንፍስ ነዉ አሳ ያለ ዉሀ እንደማይዘወትር ሙስሊሞችም ያለ ሰላት ባዶ በርሜል ናቸዉ ይህ በዚህ እንዳለ ሰላት በሙስሊሞች ላይ ግደታ ነዉ
ይህ ማለት ሰላት ካሟላቸዉ ህግጋቶች ዉስጥ ማጉደልም መጨመርም የማይቻል ነዉ የተረሱ የሚባል ተረት ተረት አናዉቅም ለማለት ነዉ በአጭሩ
መዘዙ የተረሱ ሲባል ቢሰሩ ጥሩ የሆኑ ባይሰሩም ጉዳት የሌላቸዉ ለምሳሌ ሰኞና ሀሙስ የሚፇም በሆነ ምክኒያት በመሀል ቢረሳ ችግር የለዉም
ለመጠቀም የፈለጉት ሰላት ላይ ወንዶች እግራቸዉ ቢንጠለጠል ችግር እንደለለዉ ስጃዳዉን ከረገጡ ሱና እንደሆነ ነዉ

ሰላት ክትት ያለ የተሟላ መሆን አለበት ከሰላት ሸርጦች ዉስጥ አንዱ ነዉ አንዱ ከጎደለ ሶላት እንደለለ ሁሉ የተረሱ እያሉ አያታሏችሁ ሶላት ዉስጥ የሚካተቱ ማንኛዉም ነጥቦች መጉደልም መጨመርም የለባቸውም አዘናጊዎች ግን የተረሱ ናቸዉ ይላሉ አትስሟቸዉ ለምን ይረሳሉ ?
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢንቲቃም ይቁም ‼️‼️ነፍሳችሁን ያዙ

ሸይኽ ዐ/ሐሚድን በአይናችሁ ቂጥ ከማየት ተቆጥባችሁ ካስቀየሟችሁም ይቅር ብላችሁ የይቅርታን ዋንጫ ይዛችሁ ተገኙ

ዷዒፍ ካልሆናችሁ ቀላል ነዉ መወጋጋቱን ታቆማላችሁ. ሸይክ ዐ/ሐሚድ ለምሳሌ እሳቸዉን ጠዐን ለማድረግ ይሄንን ድምፅ ይዛችሁ ትዞራላችሁ
አረበኛቸዉን ከስሜት ነፆ ሆናችሁ ሰሚ ከሆናችሁ ሸርጥ አስቀምጠዋል ንግግራቸዉ ላይ ስለዚህ ሊዘለፉ አይገባም ሸርዐዊ ሚዛን በሳቸዉ ሲሆን የለም እንደ ወይስ ትንሽየ ተገኜ ተብሎ ይፈረጃሉን ?

ሸርዐዊ ሚዛን ምንድን ነዉ ? ከረድ ከማብጠልጠል ከትላቻ በፊት

አስበዉበት ነዉ የተናገሩትን ?
∆ ተናደዉ ተበሳጭተዉ ነዉ የተናገሩትን ?
∆ የምላስ ወለምታ ነዉን ?

የሚለዉን ወደ ራሳቸዉ መርዱድ አድርጎ ተጠይቀዉ ጀዋብ ሲሰጡ ነዉ ጥላቻም ሆነ ስራቸዉ የሚፀረቅባቸዉ አይደለም ይሄንን ይቅርና ሰዉ ከፈረ ሲባል ቅድሚያ በሹበሀት ነዉ ወይስ በማጣት በምን እንደሆነ ረድ ፈዐሉ ሳይጠበቅ የአንገት መንቀንጠስ ህግ አይፀርቅበትም እንደት ድንን ባለ መጠበቅ እየተበጣበጣችሁ እንደሆነ ተመልከቱ

ሸይኽና አላህ ይጠብቃቸዉና ጦላቦች ከሚደርስባቸዉ አስከፊ መልከፍት የተነሳ
ላፊ ሸክ የየመን አንጃዎች አደጋቸዉ የገዘፈ ነዉ ከዚህ አንፆር ነዉ እንጂ በምድረ የመን ዑለማ የለም ሁሉም አንጃዎች ናቸዉ ለማለት የተጠቀሙበት ንግግር የጠቀሳችኃቸዉን የሱና ዑለሞች ለመጎንተል ለማጠልሸት አስበዉበት እንዳልሆነ ፍንትዉ ያለ እንደ ማለዳ ፀሀይ የበራ ሀቅ ነዉ

ነገር ግን ከቁንጫ መላላጫ ማዉጣት አለብን ከሆነ
የሰው ልጅ ኡለማም በሉት አላማ አላህን አይደለምና ስታነቁሩ የመኖር እድላችሁ ሰፊ ነዉ የሚሆነዉ

በመሆኑም አንዳችሁ ብትበረዱ የተሻለ ነዉ


ሸይኽና ስለናተ ጣዕን ሲያደርጉ መስፈርት ጠብቀዉ ነዉ

እነገሌ ሙብተድዕ ናቸዉ አወናቸዉ ብላችሁ በኃላ ኡዙር አላቸዉ አላችሁ እናተም በምክኒያታችሁ በመፅናታችሁ እነሱም ዑዙራቸዉን አንቀበልም በማለት እንዳላችሁ አላችሁ ከዚህ በኀላ ባመኑበት እና ሀቅ ነዉ ብለዉ በያዙት መንሀጅ ሰለፊያ ቃዒዳ መሠረት የመፍረድ ይችላሉ ሸይኽና ዐ/ሀሚድ

እናተም መከራከር ማስረዳት መብታችሁ የተጠበቀ ሆኖ ሳለ እኛን ተናግረዋልና ከቁንጫ መላላጫ እናዉጣ ብሎ መነሳት

ብሎም በአንድ መንገድ በነበራችሁ ጊዜ ጣዕን ያደረጓቸዉን ሙመይዐ መሠደብ የለባቸውም ብላችሁ ያዙን ልቀቁን ማለት ታላቅ ነውር ነዉ
ሊማዛ ማቁልቱ ቀብል ማትፍረቁን ኦ ?

በል እንዳዉም ዐ/ሐሚድን በማሞገስ ሸር እያደረጋችሁ ስሜታችሁ ሲጋልባችሁ ነበር

እና ይሄ ተጅመልምላችሁ ልክ የአርቲስት ፀጉር ተብሎ የተመረገ የጭቃ ቤት እንደሚመስል ቢጤ የምትሠፍሩት ሚዛን ሀቅ ነዉን

እኔ መልካም ስራችሁ በዚህ አለም እንድደፍባችሁ አልፈልግም ሸይኽ አንደኛ ትልቅ ናቸዉ ሁለተኛ እናተ ወጣት ናችሁ ለምን ታበሳጫቸዋላችሁ ታበሳጩ ታበሳጫቸዉና የተናገሩ ጊዜ እዋይ

የወጣትነት ተፈኩር አድርጉ አባታችንን ይቅር ብንላቸዉ ከጥፍታችንም ብንመለስ በሉ

ላፊ ሸክ እናተም በምላሳችሁ እንደመሠከራችሁ ሙብተድዕ ናቸዉ በኃላ ላይ ግን በናተ የወደቀዉ አዙሪት ያስለቅሳል ምናልባት ከፊት ከነበረው መርዝ አሁን ያለዉ መርዝ አሳማሚ እንደሆነ በተግባር እያየን ነዉ

እናተም በዚህ ታስራችሁ ይሆን የሚለዉን ሳሰላ እባየን መቋቋም አልችልም

ላኪን ዒብኑ መስዑዶች እናተ ካደረጋችሁላቸዉ ጅሀድ ጋር አነፆፅረዉ ለናተ ምን አደረጉ አሁን ግልፅ አቋማቸዉ ምንድን ነዉ ህዝቡን ከማምሱትና በወንድማማቾች መካከል እንደዚህ መካረር ሲደርስ እነሱ ምን አደረጉ ? አደባባያዊ ከምላሳቸዉ የሚወጣ ቃል ያሻል

ሞት እያለ ረጅም ቀጠሮ አንሰጥም አስቸኳይ ጥያቄ ነዉ
/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የዳዕዋ አካሄድ
ክፍል ሶስት

{ قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ}
يوسف ( 108 )
«ይህች መንገዴ ናት ፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን ፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው ፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም » በል ፡፡

ከዚህ አንቀፅ የምንረዳው አራተኛው ነጥብ : –
4 – ተመዩዝ ሲሆን
የምናገኘው
{ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ }

" እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም " በል፡፡

ከሚለው የአላህ ቃል ነው ። ተመዩዝ ( ጎራን መለየት ) የሚለው መርህ መሰረታዊ የሰለፎች ዳዕዋ መለያ ነው ።
የጥመት አንጃዎች በተለያየ ዘመን ራሳቸውን የሐቅ ባልተቤት ለማስመሰል ጥቅል የሆኑ መጠረያዎችን ሲጠቀሙ የሰለፍ ዑለሞች ራሳቸውን ከጥመት አንጃዎች በመርህም በስምም የሚለዩ መሆናቸውን በመግለፅ ሐቅ ፈላጊው ሐቅና ባጢል እንዲሁም ባለቤቶቹንም በቀላሉ መለየት እንዲችሉ ሲያደርጉ ቆይተዋል ።
አሻዒራ ፣ ኩላቢያ ፣ ማቱሪዲያና አምሳዮቻቸው አህሉ ሱና የሚለውን መጠሪያ የኛ ነው ብለው ሲሞግቱ የሰለፎችን ፋና የሚከተሉ ዑለሞች ራሳቸውን ሰለፍዮች ብለው ሰይመው ተለዩ ። እነዚህ የጥመት አንጃዎች ከሰለፎች መንገድ የወጡበትን መሰረታዊ ነጥብ ለኡማው ግልፅ በማድረግ ከእነርሱ አስጠነቀቁ ።
በዘመናችን የኢኽዋን አንጃ አህሉ ሱና እኛ ነን ሲሉ ለሱና ዘብ የቆሙ ዑለሞች የቀደምቶቻቸውን ፈለግ ተከትለው የኢኽዋኖችን ጥመት በመግለፅ መንገዳቸው የጥመት መንገድ መሆኑን በማሳወቅ አስጠንቅቀዋል ። በሰለፍያ ስም የኢኽዋን አካሄድ ሲደግፉ የነበሩ አሰመሳዮችንም ራቁታቸውን አስቀርተዋል ። ይሁን እንጂ አሁንም በሰለፍያ ዳዕዋ ስም ለኢኽዋን መሪዎች ጥብቅና የሚቆም አልጠፋም ። በተለይ ይኼኛው ቡድን ከሰለፎች የማይታወቁ አዳዲስ ቀመሮችን በማምጣት ትላልቅ የሰለፍያ ዳዕዋ መርሆችን በመናድ ቀላል የማይባል ስራ ሰርተዋል ። በዚህም ብዙ ወጣቶችን በል ዱዓቶችንም ጭምር ወደ ለዘብተኛ አቋም እንዲወርዱ አድርገዋል ። ከእነዚህ ዋና ዋናዎቹ እነ ዐልዩል ሐለብይ ፣ አቡል ሀሰን አል መእሪቢይ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል ።
የእነዚህ አካላት ሹብሀ ይዞት የሄደው ወጣትና ዳዒ ብዛት ቀላል አይደለም ። የሚገርመው እነዚህ አካላት ትክክለኛ ሰለፍዮች እኛ ነን ማለታቸውና ትክክለኛ ሰለፍዮች ደግሞ ሀዳዲዮች ፣ ጉላቶች ፣ ወሰን አላፊዮች ማለታቸው ነው ።
እነዚህን ለመለየት አላህ መልእክተኛውን ያዘዘበትን ተመዩዝ ሚዛን ውስጥ ማስገባት ነው ። ከአሕባሽ ፣ ሱፍይ ፣ አሽዓርይና ኢኽዋንይ እጅ ለእጅ ተጨባብጦ አንድ ነን እያሉ ፣ አብረው እየበሉ ሰለፍይ ነኝ ማለት ‼ ይህ መለኮታዊ መለያ ሚዛን ባይኖረን ኖሮ በተሳሳትን ነበር ። ግን ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን ሚዛኑን አሰዉቆናል አንሸወድም ። ሞጋቹን ሚዛን ላይ አስቀምጦ ማየት ነው ።
እነዚህ ለዝበው የሚያለዝቡ የኢኽዋን የእንጀራ ልጆች ተመዩዝ የሚል ነገር በቁራኣን አልተጠቀሰም ይላሉ ‼ ማደናገር ሲፈልጉ ቃተለሏሁ አል ጀህለ እንላለን ። ቃሉን ከሆነ እንሆ ከቁርኣን እንላቸዋለን : –
" مَّا كَانَ اللَّهُ لِيَذَرَ الْمُؤْمِنِينَ عَلَىٰ مَا أَنتُمْ عَلَيْهِ حَتَّىٰ يَمِيزَ الْخَبِيثَ مِنَ الطَّيِّبِ "
آل عمران ( 179 )
" አላህ መጥፎውን ከመልካሙ እስከሚለይ ድረስ ምእምናንን እናንተ በርሱ ላይ ባላችሁበት (ኹኔታ) ላይ የሚተው አይደለም " ፡፡
ይህ መለየት ለምን እንዳስፈለገ በሌላ አንቀፅ ላይ ሲነግረን እንዲህ ይለናል : –
" وَكَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ وَلِتَسْتَبِينَ سَبِيلُ الْمُجْرِمِينَ"
الأنعام ( 55 )
" እንደዚሁም ( እውነቱ እንዲገለጽና )
የወንጀለኞችም መንገድ ትብራራ ዘንድ አንቀጾችን እንገልጻለን "፡፡
ይህ ነው ሚዛናችን ዳዕዋን ከጥመት አንጃዎች በተለየ መልኩ ማካሄድ ። የተለየ መሆኑን ለተከታዮች ግልፅ ማድረግ ። የዚህን ጊዜ ነው እንክርዳዱ ከፍሬው የሚለየው ።
ሰለፍዮች የአላህን እርዳታ ማግኘት ከፈለጋችሁ ዳዕዋችሁን ግልፅ አድርጉ ለዩ ።
ከመስዲጅ እንባረራለን እንዳትሉ ። መባረራችሁ አይቀርምና ።
የጥመት አንጃዎች የሚያስጠጓችሁ ሁኔታዎችን እስኪያመቻቹ ነው ። ሲመቻችላቸው ከማባረር ዝም አይሉም የዚህን ጊዜ ብዙ ኪሳራ ይዛችሁ ነው የምትባረሩት ።
1 – ከመስጂድ መባረር
2 – እናንተን ከእነርሱ ጋር ያዩ የነበሩ ወጣቶችን ማጣት
3 – የአቅም መዳከም እና የመሳሰሉት ኪሳራዎች ። ምናል ባት ባላችሁበት መስጂድ ሐቅና ባጢልን ግልፅ ማድረግ ከቻላችሁ ፣ ከጥመት አንጃዎች ካስጠነቀቃችሁና በዚህ ላይ ዝም ከተባላችሁ የጥመት አንጃዎች ጨርቃቸውን ጠቅልለው መውጣታቸው አይቀርምና መልካም ነው ። ለማንኛውም ሐቅን ግልፅ ከማድረግና ዳዕዋችሁን ከመለየት መቆጠብ የለባችሁም ። ብትባረሩ የባጢል ሀይሎች እርስ በርሳቸው አላህ ያደርጋቸዋል ። ሐቅ ፈላጊዎች ሐቅ ፍለጋ ይሄዳሉ የዚህን ጊዜ የአላህ እርዳታ ይመጣል ።
የአላህ እርዳታ ለማግኘት መስጂድ ሸርጥ አይደለም ። ዛፍ ስርም ፣ ሸራ ውስጥም የተም ሆነህ ለሐቅ ከታገልክ የአላህ እርዳታ ይመጣል ።
ከባጢል አንጃዎች መተሻሸት መጀመሪያውም መጨረሻውም ኪሳራ ነው ።
አላህ ሐቅን ረድተው ከተረዱት ባሮቹ ያድርገን ።
ተፈፀመ

/channel/bahruteka

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉 የዳዕዋ አካሄድ
ክፍል አንድ

የስሜትና ዝንባሌን መከተል ማእበል ኡማውን እያናወጠ ባለበት ፣ ሁሉም የጥመት አንጃ የራሱ የሆነ የዳዕዋ መስመር ዘርግቶ ይህ ነው ትክክል ሌላው ባጢል ነው በሚልበት ፣ ተራው ሰው ቀርቶ ወደ ዒልምና ዳዕዋ ራሳቸውን ያስጠጉና ትክክለኛ ዳዕዋ ማድረግ አየፈለጉ ሚዛን አጥተው ግራ በተጋቡበት በአሁኑ ወቅት ትክክለኛውን የዳዕዋ አካሄድ ማዋቅ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው ።
አላህ ይህን የመሰለ ትልቅ መርህ ወደ ማንኛውም አንጃ ወይም ግለሰብ የአእምሮ ጭማቂ አላስጠጋውም ። በማያሻማና ግልፅ በሆነ መልኩ በተከበረው ቃሉ ለመልእክተኛው ነግሯቸዋል ።
ይህ መለኮታዊ የሆነው የዳዕዋ አካሄድ መመሪያ በሚከተለው ቃሉ እናገኘዋለን : –

قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
يوسف ( 108)
«ይህች መንገዴ ናት ፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን ፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው ፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል ፡፡
በዚህ የቁርኣን አንቀፅ አላህ ለነብዩ በዳዕዋቸው ላይ አራት የዳዕዋ አካሄድ መስመሮችን አሳይቷቸዋል ። እነሱም የሚከተሉት ናቸው : –
1 – አል ውዱሕ ወል በያን ( በዳዕዋ ላይ ግልፅነት)
2 – አል ሑጀቱ ወል ቡርሃን ( ዳዕዋ በመረጃ መሆን እንዳለበት )
3 – ሉዙሙል ኢቲባዕ ( በዳዕዋ ላይ ነብዩን መከተል ግድ መሆኑ )
4 – አትተመዩዝ ( በዳዕዋ ላይ መለየት አስፈላጊ መሆኑ )
እነዚህ መሰረታዊ የዳዕዋ አካሄድ መርሆች እየአንዳንዱ ወደ ሱና የሚጣራ ዳዕዋው ውጤታማ እንዲሆን የሚፈልግ ዓሊም ወይም ዳዒ ሊከተላቸው ይገባል ።
እነዚህን ነጥቦች በተወሰነ መልኩ ለማብራራት ያክል : –
1 – አል ውዱሕ ወል በያን

قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ
ከሚለው ቃል የምንወስደው ነው ።
በዚህ አንቀፅ ላይ አላህ ለመልእክተኛው ጥሪያቸው ወዴት እንደሆነ ግልፅ ማድረግ እንዳለባቸው ነው ያመላከታቸው ። ጥሪዬ ወደ አላህ ነው በል ።
ይህ ማለት አንድ ዳዒ የዳዕዋው ግብ ለራሱ ግልፅ ከሆነለት በኋላ ጥሪ ለሚያደርግላቸው ምእመናንም ግልፅ ማድረግ እንዳለበት ያሳየናል ። ወደ አላህ ነው ማለት :–
ከሽርክና ቢዳዓ እንዲሁም ከማንኛውም አላህ እርም ካደረገው ነገር በማስጠንቀቅ ወደ ተውሒድና ሱና በግልፅ መጣራት ግዴታ መሆኑን ያስገነዝበናል ።
የሽርክ ተግባራትን ባጠቃላይ ሽርክ መሆናቸውን ፣ የቢዳዓ ተግባራትም ባጠቃላይ ቢዳዓ መሆናቸውና ሐራም የሆኑ ነገሮችም ሐራም በማለት ዳዕዋው ግልፅነት የጎደለው እንዳይሆን በማድረግ መሄድ ይኖርበታል ።
ይህ ሳይሆን ቀርቶ በረቃኢቅና ተርጚብ ላይ ያተኮረ ዳዕዋ የሚያደርግ ከሆነ ይን መለኮታዊ መርህ ከመኻለፉም በላይ በዙሪያው ያሉት ሰዎች ፈተና በሚመጣ ጊዜ ትተውት ሄደው ቅጠሉ እንደረገፈ ዛፍ ብቻውን መቅረቱ አይቀርም ።
አንድ ዳዒ ወይም ዓሊም እሱ ጋር ቁጭ ብለው የሚማሩ ሰዎች በማያሻማ ሁኔታ የሱ ዳዕዋ ምን አይነት እንደሆነና ወዴት እንደ ሚጣራ ማወቅ አለባቸው ። የተለያዩ አይነት ሙኻሊፎች ከነሙኻለፋቸው ሰምተውት ደስ ሲል ካሉ ዳዒው ወይም ዓሊሙ ራሱን መፈተሽ አለበት ። ምክንያቱም ቁርኣንም ሆነ ሐዲስ ሁሉንም አላስደሰቱም ። ከሃዲያን ፣ ሙናፊቆችና ሙብተዲዖች አልተደሰቱበትም ።
የአንድ ወደ ሱና እጣራለሁ የሚል ዳዒ ዳዕዋ ሁሉም ሙኻሊፍ ካስደሰተ ቁርአንና ሐዲስን የኻለፈ ነው ማለት ነው ። ይህ ማለት ዳዕዋው ግልፅ አይደለም ማለት ነው ። ወይም በሌላ አባባል አላህ ባዘዘው መልኩ የተደረገ ዳዕዋ አይደለም ማለት ነው ።
ምናልባት አንዳንድ ሰዎች ለመስላሀ ብለን ነው ሊሉ ይችላሉ መልሳችን

{ قُلْ أَأَنتُمْ أَعْلَمُ أَمِ اللَّهُ }
البقرة ( 140)
« እናንተ ታውቃላችሁን? ወይንስ አላህ ?» በል ።
የሚል ነው የሚሆነው ።
በአላህ ዲን ላይ አላህ ካዘዘው አካሄድ ወጥቶ ለመስላሀ ነው ማለት አላህን ማስዋሸት ነው የሚሆነው ።
እነ ካሚል ሸምሱና ሳዲቅ ሙሐመድ አልከሶ መስጂድ ውስጥ እንጨት በሚመለክበት ቦታ ላይ ሆነው ከኛ ምን ትፈልጋላችሁ ? ያሉት በመስላሀ ስም ነው ።
ኢብኑ መስዑዶች አደባባይ ላይ ከአሕባሽ ፣ ከሱፍይና ኢኽዋን ጋር እጅ ለእጅ ተጨባብጠው ሰለፍይ ፣ ኢኽዋንይ ፣ ተብሊጝይ የሚባል ነገር የለም ሁላችንም የኢትዮዽያ ሙስሊሞች ነን ‼ ያሉት በመስላሀ ስም ነው ።
አህባሽ ኢኽዋንና ሱፍዮች በነሳራዎች ጥምቀት በዓል ጊዜ ከእነርሱ ጋር ሆነው አስፓልት የሚጠርጉት በመስላሀ ስም ነው ። አሕባሾችና ሱፍዮች አብረው ታቦት ሲሸኙ ሙመዪዓና ኢኽዋኖች ዝም የሚሉት በመስለሀ ስም ነው ።
ለማን መስላሀ ይሁን ለዲን ?
መልሳችን
{ قُلْ أَأَنتُمْ أَعْلَمُ أَمِ اللَّهُ }
البقرة ( 140)
« እናንተ ታውቃላችሁን? ወይንስ አላህ ?» በል ።
የሚል ነው ።
ሰለፍዮች ዳዕዋችሁን ግልፅ ከማድረግ መስላሀ ነው የከለከለን ካላችሁ ይመለከታችኋል ።
ይቀጥላል : –

/channel/bahruteka

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ለመላዉ ሙስሊም ማህበረሰብ እና ለእዉቀት ባለቤቶች አስቸኳይ የድረሱለት ጥሪ ይሄ በምስሉ የምትመለከቱት በጣም ተወሳስቦ በአንድ አርቲስት ሞት ምክኒያት የተፈጠርነዉ ለምንድን ነዉ እያለ ልቡ ስትጨነቅ አይቻለሁ ተዉሂድን አድርሱት የተፈጠርንበትን አላማ ታሳዉቁት ዘንድ በቦታዉ በአካል መገኘት የምትችሉ በአለማቱ ጌታችን አላህ ስም እጠይቃለሁ

ለወገኖቸ የምመክረዉ ጥብቅ ምክር ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ የተፈጠርንበት አላማ አላህን በብቸኝነት ልንገዛ በርሱ ላይ ምንንም ነገር ላናሻርክ ነዉ
አላህ እንድህ ይላል

يَوْمَئِذٍ يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا وَعَصَوُا الرَّسُولَ لَوْ تُسَوَّىٰ بِهِمُ الْأَرْضُ وَلَا يَكْتُمُونَ اللَّهَ حَدِيثًا

በዚያ ቀን እነዚያ የካዱትና መልክተኛውን ያልታዘዙት በእነሱ ምድር ብትደፋባቸው ይመኛሉ፡፡ ከአላህም ወሬን አይደብቁም፡፡


أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ أُوتُوا نَصِيبًا مِّنَ الْكِتَابِ يَشْتَرُونَ الضَّلَالَةَ وَيُرِيدُونَ أَن تَضِلُّوا السَّبِيلَ

ወደነዚያ ከመጽሐፉ (ዕውቀት) ዕድልን ወደ ተሰጡት አላየህምን ጥመትን (በቅንነት) ይገዛሉ፡፡ መንገድንም እንድትሳሳቱ ይፈልጋሉ፡፡

ክርስቲያን ሆኖ እንደ መሞት ምን ኪሳራ አለ ?
/channel/The_Bible_is_diluted

/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 
እናለምን ትከራከሪያለሽ
#ጉድ ነው እኮ
@ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነውን

እነሱ ይላሉ ፣ “ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” ግን እግዚአብሔር [ማርያምን] እንደ ሚስቱ አልያም ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ወልድ አልወሰደም

🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu
👉https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
👉https://t.me/joinchat/KfwLSz5EOZY4NzNk

/channel/The_Bible_is_diluted

/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኦሪወ የምትበሉ ለልጆች የምታበሉ ፈረንሳይ ለአስር አመት የአሳማ ቅይጥ አብልታናለች ጠላቶቻችንን አላህ ይበቀል ማስቲካ የተረጋገጠ ሀቅ ነዉ ከአሳማ ቆዳ እንደሚሰራ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የኢክዋኞች መዘዝ
አያልቅ ቢመዘዝ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👆👆👆
🔈
#ዒሳ (ዐለይሂ ሰላም) በኢስላም ሚዛን አዲስ ኮርስ ክፍል 1

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 /channel/shakirsultan

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💥 إثبات استواء الله عز وجل.


قيل لعبد الله ابن المبارك: كيف نعرف ربنا؟ فقال: بأنه فوق السماء السابعة على العرش بائن من خلقه.


وقال الأوزاعي: كنا والتابعون متوافرون نقول إن الله تعالى بائن من خلقه ونؤمن بما وردت به السنة.


وقال أبو عمرو الطلمنكي في كتاب الأصول: أجمع المسلمون من أهل السنة على أن الله استـوى على عرشـه على الحقيقة لا على المـجاز. اهـ.


التنبيهات السنية ص/١٣٣


/channel/abuzekeryamuhamed
/channel/abuzekeryamuhamed

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ክርስቶስ ተሰቅሏልን ?
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝐒𝐚𝐫𝐚𝐡
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐁𝐢𝐛𝐞 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0 and 👇
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

#አንዱን_ጥሎ_አንዱን_አንጠልጥሎ፣
.      #በሆኑ_የሥሜት_ባለቤቶች_አትታለል_!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

አንድ የቢድዓ ባለቤት ከፊል የሱና መገለጫዎችን ችላ ብሎ ይባስ ብሎ #ቁቁ ወይም #ወከባ እያለ እያላገጠ ሌሎች ርእሶች ላይ የፈለገውን ያህል ቢወጥርና አነጋገሩ ከልብህ ገብቶ የሚያንሰቀስቅ ቢሆንብህምኳ አትታለል!! በርገጥም #በተውሒድ ላይም ቢሆን ወጥሮ ልታየው ትችላለህ!! እንዳውም ተውሒድን ሲገልጽ ለየት ለየት ያሉ ምሳሌዎችን እየጠቀሰ ሊሆን ይችላል።
ግን የሆነው ቢሆን ሰለፎቻችን አትታለል የሚሉህ ለምን መሰለህ?? ያን መልካም ሥራ ተውሒድ ማስተማርም ይሁን ሌላ መልካም ሥራ፣ ያን ወጥሮ ይዞ ሌሎችን ትእዛዛቶች ለማናናቂያ ከተጠቀመበት ምንም አይጠቅመውም። ለምን ሌሎቹ የውሀ ቀጠነ ርእስ ተደርገው እንዲቀሩ ሊጠቀምበት ነውና።
የሱና ባለቤቶች አዎ #ለተውሒድ ቅድሚያ ይሰጡታል። ግን እሱን እንደ ምርኩዝ ተጠቅመው ሌሎችን አርዕስቶች ማጣጣያ ሊያደርጉት አይደለም። ተውሒድን ማስተማር ከዒባዳዎች ሁሉ ትልቅ ዒባዳ ነው። ነገር ግን ገለጻቸው አነሰም በዛም ከሱና ሰዎች ላይ ሊወሰድ ይገባል። በስሜት ባለቤት በዒባዳው ብዛት አትታለል።
قال الإمام البربهاري رحمه الله تعالى: وإذا رأيت الرجل مجتهدا في العبادة متقشفا محترقا بالعبادة صاحب هوى فلا تجالسه ولا تقعد معه ولا تسمع كلامه ‏ولا تمشي معه في طريق، فإني لا آمن أن تستحلي طريقته فتهلك معه"
[شرح السنة:١٢٤]
አላህ ይዘንለላቸውና ታላቁ የቀደምት ሊቅ ኢማሙ አል በርበሀርይ እንዲህ ይላሉ፦
{{በዒባዳው ላይ ታጋይና በጣም የናጠ፣ ለጋሽም ዛሂድም የሆነን (ግን) የሥሜቱ ተከታይ (የቢድዓ) ሰው ካየህ ከሱ ጋር አትቀማመጥ፣ ንግግሩን አትስማ፣ በመንገድም ከሱ ጋር አትሂድ፣ (ምክንያቱም) ያለበትን የጥመት መንገድ #አቅልለህ ታየውና ከሱ ጋር ትጠፋለህ ብየ እፈራልሃለሁ}} (ሸርሁ ሱና 123)

ሰለፎቻችን ምን እንደሚሉ ገባህ? ከሥሜት ባለቤቶች አንደበት ሰምተህ ትማረክና እሱ በፈሰሰበት ፈሰህ አንተም እንደሱ በሱና የሚያላግጥ ትሆናለህ።
ሥንቶችን እንመለከታል ኡስታዞቻቸው በዲን መገለጫ ላይ ሲሳለቁ አብረው በመሳለቅ ዲናቸውን የሚያጠፉ!! #የረድ_ጉረኞች ሲል ይላሉ፣ #ጀርህ_ሙሰልሰል ሲል እነርሱም ይላሉ፣ #ጀርህ_ቁቁ ሲል እነሱም ይላሉ፣ #ረድን_ወከባ ሲል እነሱም ይላሉ፣ ነዑዙቢላህ — በአላህ እንጠበቃለን!!

ወደድክም ጠላህም ሳታስበው የሱና መገለጫ ላይ እንዲትሳለቅ ያደረገህ ተውሒድ ያስተምራል ብለህ ያመንከውና የተታለልክበት ሰው ደፍሮ ሲል አይተህ አደፋፍሮህ ነው።

አሁንም ከሰለፎቻችን ንግግሮች ሌላም ሥንጨምር
وقال مفضل بن مهلهل: لو كان صاحب البدعة إذا جلست إليه يحدثك ببدعته حذرته وفررت منه، ولكنه يحدثك بأحاديث السنّة في بدو مجلسه ثم يدخل عليك بدعته فلعلها تلزم قلبك فمتى تخرج من قلبك. [الإبانة (2/ 444)]
ሙፍዶል ቢን ሙሃልሃል እንዲህ ይላሉ፦ የቢድዓ ሰው ጋር ብትቀመጥና በያዘው ቢድዓ ቢነግርህ ትጠነቀቀውና ትሸሸው ነበር ነገር ግን አብራችሁ ስትቀመጡ መጀመሪያ አካባቢ በሱና ወሬዎችን ያዎራራህና ከዛ ወደ ቢድዓው ይገባብሃል። ከዛ ምናልባትም ያች ቢድዓው ልብህ ውስጥ ትላከክና፣ መች ትዎጣልች ከልብህ (አል ኢቫናህ፡ 2/ 444))

እዚህ ጋር እናስተውል ይሄው መጀመሪያ በመልካም ሥራው ነው አንጀትህን የሚበላህ አየህ!!

ሥለዚህ አንድ ሰው መቼ ነው የሱና ባለቤት ነው ተብሎ ከርሱ ጋር የምኗኖሩት የሚለው ብዥ ካለብህ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ እንዲሉ በአንድ ርዕስ ብቻ ወጥሮ እሳት የጎረሰ ሲመስል ሳይሆን አነሰም በዛም ሁለ ገብ ሁኖ ሁሉንም የሸሪዓ ትእዛዛቶች ሲያከብርና በሁሉም በቻለው ልክ ሲሰራ ነው አለቀ።

ሥለ ቢድዓ ወይም የስሜት ባለቤቶች ሁኔታና ማንነታቸው ከተብራራልህ እስኪ ደግሞ እነሱኑ (የስሜት ባለቤቶችን) አስመልክቶ መያዝ ያለብንን አቋም እንደት እንደሆነ ወደ ሰሀቦች ከዛም ወደ ላይ ከፍ እያልን እንይ
قال ابن مسعود رضي الله عنه: «لا تمكن صاحب هوى من أذنيك فيقذف فيهما داء لا شفاء له».
{ذم الكلام للهروي ٢٦٧
አላህ መልካም ሥቸውን ይውደድላቸውና ሁለት እግሮቹ ከእሁድ ተራራ ይበልጥ ሚዛን ያላቸው ታላቁ ሰሀብይ አብደላህ ኢብኑ መሰዑድ እንዲህ ይላሉ፦
{{ከስሜት ባለቤት ንግግር ሁለት ጆሮችህን ጠብቃቸው፣ በነርሱ (በሁለት ጆሮችህ ውስጥ) መድሀኒት የሌለው በሽታ ያስገባባሀልና}}
        (ዘሙል ከላም ሊል ሀረውይ)

ልብ በሉ የአንድ ሰሀብይ ንግግር አየን ወደ ሌላኛው ልንሸጋገር ነው ይሄ ሁሉ ሁጃ እንደደረሰን የቂያማ ቀን በኛ ላይ መስካሪ ነው።
· وقال ابن عباس رضي الله عنه: لا تُجالِس أهل الأهواء؛ فإنَّ مجالستهم ممرضة للقلوب؛
{رواه أبو بكر الآجُرِّي في "الشريعة" }
አላህ ሠልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና ታላቁ የቁርአን ተንታኝና የነብያችን የአጎት ልጅ አብደላህ ኢብኑ አባስ እንዲህ ይላሉ፦
{{የቢድዓ ባለቤቶች አትቀማምጥ እነሱን ማቀማመጥ ልብን ያሳምማል}}
(አቡ በክር አል አጁሪ ሸሪዓ ላይ አውርቶታል)

የሰሀቦችን ካየን ወደ መልእክተኛው ንግግር እንሻገር (መቼም ላዩቅኒዑኒ የሚል አይጠፋም)
عن علي  رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
" من أحدث حدثا؛ أو آوى محدثا؛  فعليه لعنة الله والملائكة والناس أجمعين
"
الحديث متفق عليه 
 አላህ ሥራቸውን ይውደድላቸው ከዓልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ በተወራ ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ {{"አንድን ፈጠራ ( በዲን ላይ ) የፈጠረ ወይም የፈጠረን ያስጠጋን የአላህ ፣ የመላኢካዎችና የሰዎችም እርግማን በሱ ላይ ይሁን"።}}
         (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

✍ አብዱረህማን ዑመር
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት፣ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
/channel/Abdurhman_oumer/3634
/channel/Abdurhman_oumer/3634
.

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🔷 የተመጠነ ማረጋገጫ

– የመርከዝ ኢብ መስዑድ ሰዎች ከማን ጋር እየሰሩ እንደሆነና የተዘፈቁባቸው ሙኻለፋዎችን የሚያጋልጥ ምላሽ ። አብረዋቸው የሚሰሯቸው አሕባሽ ፣ ሱፍይና ኢኽዋን መሪዎች ማንነት በሚገርም ማስረጃ ።
– ኢልያስ አሕመድ የሚያወድሰው ዶክተር ጀይላን ድብቅ ማንነት ።
– የመርከዙ ሰዎች የደስታ መግለጫ ያዥጎደጎዱላቸው መጅሊሱን የሚመሩ ሰዎች ጉድ እና ሌሎችም ድብቅ ሚስጢሮች በመረጃ የተጋለጡበት ነው።
ወንድማችንን አቡ አብዱራሕማንን አላህ ስራውን ይቀበለው ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ተጀምሯል!!!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ  አሏህ ይጠብቀው

🚧ተ
    🚧ጀ
        🚧ም
            🚧ሯ
                🚧 ል
                      🚧 ።
                 ገባ ገባ ገባ በሉ


ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️

🎤ተከታተሉ ሌሎችንም ጋብዙ [ሼር]

➘➷➴➷➘➘➴➷➘
🔎ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ!🔍

☞ የስርጭት ሊንክ
➘➷➴➷➘➘➴➷➘
/channel/sadikawol?livestream
/channel/sadikawol?livestrea

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የግብፅ ኢብሊስ አላህ ይሽፊክ ቀብለ ሞትክ ኢንሻ አላህ የዚህ ሰዉ ፈሳድ ልክ እንደ ኮረና ነዉ ተጠንቀቁ አላህ ይክፊና ሚን ሸሩ

አልሀምዱሊላህ አለ ኩለሀል

ቁርአኒይ ብቻ ነኝ በኩቱቡል ሲታ አላምንም ይላል በዚህም ጥሪ ያደርጋል

በጣም ግልጥ የሆኑ የቁርአን አያዎችን እኔ ሳልረዳ ቀረቸ ነዉ ወይስ አላህ አላህ ይላል ሱበሀን አላህ ከቁርአን ጋር እየተጋጩ ቁርአኒይ ነን ማለት ካንሰር ነዉ

አላህኮ በቁርአኑ ሱናን እንድንከተል አዟል
እንድህ ይላል ጌታችን አላህ

ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡ መልክተኛዉን መከተል ማለት የከለከሉትን መከልከል ያዘዙትን መታዘዝ ማለት ነዉ

አላህዋየ ከመራከን በኃላ እዉራን አታድርገን

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አቋምህ ይታወቅ፣ ሰው አታወዛግብ፣
ቅይርይር ሥትል፣ ሰለቸ ሚታዘብ፣
➘➘➘➘➘
/channel/Abdurhman_oumer/3611

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉 የዳዕዋ አካሄድ
ክፍል ሁለት

قُلْ هَٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
يوسف ( 108)
«ይህች መንገዴ ናት ፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን ፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው ፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል ፡፡
ከዚህ የቁርኣን አንቀፅ የምንረዳው የዳዕዋ አካሄድ ሁለተኛው : –
2 – አል ሑጀቱ ወል በያን የሚለው ሲሆን : –
" عَلَىٰ بَصِيرَةٍ "
" በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን "፡፡

ከሚለው የተወሰደ ነው ። አንድ ዓሊም ወይም ዳዒ የሚያዝበት ሆነ የሚከለክልበት ነገር መረጃ ሊኖረው ይገባል ። መረጃ የሚባለው የቁርኣን ወይም የሐዲስ እንዲሁም የዑለሞች ኢጅማዕ ነው ። የቁርአንና ሐዲስ መረጃም በሰለፎች ግንዛቤ መሆን አለበት ። መጀመሪያ መረጃው ከሚያዝበት ወይም ከሚከለክለው ነገር ጋር የሚገናኝ መሆኑን መጤን አለበት ። ከዛ በኋላ ሰለፎች ያን የቁርኣን ወይም የሐዲስ ነስ እንዴት እንደ ተረዱት ማወቅ ግድ ነው ። መረጃ አለኝ ብቻ ማለቱ በቂ አይደለም ። መረጃው በሰለፎች ግንዛቤ መረጃ አድርጎ መጠቀም ያስፈልጋል ።
አንድ ወደ ሱና የሚጣራ ዳዒ ስለ ማንኛውም ሑክም ወይም ብይን ሲናገር ለዛ ብይን ከቁርኣን ወይም ሐዲስ መረጃ መጥቀስ ግድ ይለዋል ። አንድን ብይን እንዲህ ነው ብሎ ተናግሮ መረጃህ ምንድነው ሲባል ሸይኽ እገሌ እንዲህ ብሏል ‼ ማለት የሰለፎችን አካሄድ መኻለፍ ነው ። በመሆኑም የሸይኹን መረጃ አይቶ ትክክል ከሆነ መረጃውን ጠቅሶ ብይኑ ይህ ነው መረጃውም ይህ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ እነሸይኽ እገሌ እንዲህ ብሏል ማለት ነው ያለበት ።
ከአንቀፁ የምናገኘው ሶስተኛው የዳዕዋ አካሄድ :–
3 – ሉዙሙል ኢትቲባዕ የሚለው ሲሆን እሱም : –

" أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي "
" እኔም የተከተለኝም ሰው "

ከሚለው እናገኘዋለን ። አንድ ዳዒ ወይም ዓሊም በዳዕዋ ሂደቱ ነብዩን መከተል ግድ ይለዋል ። ይህም የሚባለው ዳዕዋ ዒባዳ ስለሆነና ዒባዳ ደግሞ ነብዩ ባዘዙት መልኩ ወይም የሳቸውን ፈለግ ያልተከተለ ከሆነ ወደ ባለቤቱ ተመላሽ ስለሚሆን ነው ።
ብዙ አንጃዎችና ግለሰቦች የነብዩን ፈለግ ትተው የራሳቸው መመሪያ ቀርፀው ወደ ዳዕዋ ሜዳ ይገባሉ ። የዳዕዋውን ይዘት ስትመለከት በፍልስፍና የተሞላ አለ ተባለ ወይም ትርክት ሆኖ ታገኘዋለህ ። ብዙ ሳአት በወሰደ ዳዕዋ ወይም ትልቅ መፅሐፍ አላህ እንዲህ ብሏል ። ነብዩ እንዲህ ብሏል ። የሰለፍ ዑለሞች እንዲህ ብሏል የሚል አታገኝም ። የሰዎች አመለካከትና ዝንባሌን መሰረት ያደረገ ከቅናቻ ይልቅ ወደ ጥመት የቀረበ ነው ።
ዳዒ የሆነ ሰው ዳዕዋው ፍሬያማ እንዲሆን ኢኽላስና ሙታባዓ ያስፈልገዋል ። ይህ ከሆነ ለቅናቻ ሰበብ መሆን ይችላል ። የሰለፍዮች ዳዕዋ ከሌሎች የጥሜት አንጃዎች ዳዕዋ የሚለየው አካሄዱ የነብዩን ፈለግ የተከተለ በመሆኑ ነው ።
አላህ በተከበረው ቃሉ የአላህ መልእክተኛም በሐዲሳቸው አማኞች እሳቸውን መከተል እንዳለባቸው የተናገሩበት መረጃ ስፍር ቁጥር የለውም ። አላህ ልቡን ለሐቅ ክፍት ያደረገለት አንድ አንቀፅ ወይም ሐዲስ ይበቃዋል ። ካልሆ ግን በግመል የሚጫን መረጃ ቢመጣም አይጠቅምም ።
አንድ ዳዒ ወይም ዓሊም ነብዩን ለመከተል የሚችለው የሳቸውን የህይወት ታሪክ ሲያውቅ ነው ። በመሆኑም ወደ ዳዕዋ ሜዳ የሚገባ ዓሊም ወይም ዳዒ የነብዩን ህይወት ታሪክ ማወቅ ቅድሜያ የሚሰጠው ተግባሩ ሊሆን ይገባል ። ለዚህ ዋነኛው መፍትሄ ቁርኣንን ማጥናት ነው ።
በዳዕዋው አካሄድ ነብዩን የሚከተል ከስሜት : ከዝንባሌ : ከፍልስፍናና ከድካም : ይጠበቃል ። ምክንያቱም ከነብዩ መንገድ ውጪ ያሉ መንገዶች በሙሉ አድካሚ ስለሆኑ ። የሚገርመው ድካሙ ዱንያ ላይ ብቻ ቢሆን መልካም ነበር ። ግን ትልቁ ድካም አኼራ ላይ ነው ያለው ።
አላህ ለመልእክተኛው ባሳያቸው መንገድ ዳዕዋ ማድረግ የፈለገ ሰው እሳቸውን መከተል አለበት ።
ይቀጥላል : –

/channel/bahruteka

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

📱#ሙሉ_ደርስ_በApplication
          =========>

ሙሉ ደርስ በድምፅ ያለኔት

📔የኪታቡ ስም
ኪታቡ አት-ተውሒድ


📝 የሸይኽ ሙሀመድ  ብኑ አብደል ወሃብ
📝كتاب التوحيد للشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
📚ሙሉ ደርስ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር

🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ
አላህ ይጠብቀው!

✅ በ application ሳይዘጋጅ ቀጥታ ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!

◾️ከክፍል 01 እስከ 63
➴➴➘➴➴➘➴➴➘➴➴➘
/channel/bahirutekadurus/363

ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!
🟠〰〰〰〰〰
#share በማደረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ይህንን ዘንቀፅ ብታስረጂኝ!
የወንድም
إبر اهيم

ኢሳይያስ 9 (Isaiah)
6፤ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐂𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ

🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝐒𝐚𝐫𝐚𝐡
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐁𝐢𝐛𝐞 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0 and 👇
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢየሱስ ኢሳ አይደለም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ሙስሊሞች ይሄንን በመቃወማቸዉ ገሀነም ይገባሉ 👆
ይላል እዉቀት የተጠየፈዉ
ለዚህ ከእዉቀት ለጨለለ ወገን ከታች መልሱ ተሠቶታል ክርስቶስ ኢሳ አይደለም ለሚለዉ ሌላ የድምፅ ማብራሪያ ይለቀቃል


/channel/tawekule

Читать полностью…
Subscribe to a channel