🕌 በሀራ ከተማ የሚገኘው የሶፋ መስጂድ!
🕌 مـــســــجــد الـصـفـا فـــي مـديـنـة هـرى
🏝 መስጂዱ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሀያትን ጨምሮ ሌሎችም መሻይኾች ኡስታዞች እና ወንድሞች የሚገኙበት ነው። ታላቁ ሸይኽም በዚህ መስጂድ ኢማም እና ኸጢብ ከመሆን ባለፈ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በመንቀሳቀስ የሰለፍያ ዳዕዋን የሚያስፋፉ ሲሆን አላህ ያገራላቸውን እና ቋሚ ውርስ የሆነውን ኪታብ የማዘጋጀት ብቃትም አላቸው። በአላህ ፍቃድ ወደፊት የሚታተሙ በርካታ ኪታቦችም አላቸው።
🏖 በዚህ መስጂድ የሚገኙ ወንድሞችም ከሸይኹ ባገኙት ተርቢያ ያማሩ እና በስነ-ምግባር ያሸበረቁ መሆናቸውን በርካቶች ይናገራሉ። የከተማዋ አስተዳዳሪዎች ጭምር ለሸይኹ ትልቅ ክብር እንዳላቸው ሰምተናል።
⛱ በቅርቡ ደግሞ በደርስ እጥረት ለሚንገላቱ ደረሶችም መፍትሔ የሚሆን የቂርኣት ፕሮግራም በመዘርጋት ማስታወቂያ አቅርበዋል። የምትችሉ ሁሉ ልትጠቀሙበት ይገባል።
🏝🏝🏝 ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/9003
አሁን አሳሳቢዉን ነገር ሁሉም ሰዉ በጭንቅላቱ ይያዝ
እንደት ከኦሮሞ ህዝብ ጋር አብረን እንኖራለን ?
ይህ የዘረኝነት ጉዳይ እንዳልሆነ ይታወቅ
ኦሮሞ ዉስጥ መልካም ሰዎች መኖራቸዉ ይታወቅልን ጥያቄዎችን እንደት ምርቱን ከግርዱ እንለየዉ ነዉ ?
ኦነግ ያልሆነ ኦሮሞ እንደት ማወቅ ይቻላል ከኦነግ አባል ሆኖ ጤነኛ ጭንቅላት ያለ ለመሆኑስ መረጃዎች የት ናቸዉ ?
በመለስ ጊዜ ድሮ ከነበሩት ኦነጎች አባል ዉስጥ ድሮ ላይ ማለት ነዉ አልተወለድንም ግማሾቻችን የወታደራዊ ስልጠና ይሰጧቸዉ የነበረዉን አንድ በሜድትራሪያ ባህር ዉስጥ ለአስራ አምስት ቀን የተቀመጠ አባላቸዉ ጉዳቸዉን ዘርዝሮ ተናግሯል
ይሄዉም የወንድምህን ስጋ ብላ የሚል ነዉ አላህ ይህንን አፀያፊ ተግባር ከመሆኑ አንፆር ወንድሞቻችሁን አትሙ ሀሜት የወንድሞቻችሁን ስጋ እንደመብላት ነዉ ይህንን ደግሞ ትፀየፍላችሁ አሉ
አስተዉሉ አላህ የሰዉ ልጆች የሰውን ስጋ መብላት እንደሚፀየፉ ተናግሯል ::
አስከትሎም ከሰዉ ልጆች የሆኑ አጋንቶች መኖራቸዉን ተናግሯል አላህ እንድህ ይላል
مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
ከሰዎች የሆኑ ሰይጣናት አሉ መኖራቸዉን አላህ አሳዉቋናል
ስለዚህ ምን ይላል ዉቂያኖስ ባህር ላይ አብረዋቸዉ የተሳፈሩ አስራ አምስት ሲሆኑ ሲሞቱ ወደ ባህር ሲጥሏቸዉ
ከኦነግ ሰኔ አባል የነበረዉ ሶስት የቀሩትን የሞተዉን ወንድማችሁን ብሉ ይላቸዋል እሱ እየበላ እነሡም ይበላሉ እነሡ. ስለዘገነናቸዉ ቢበሉም ወንድማቸዉን ሞቱ እሱ በሂወት ለመቆየት ስለምፈልግ ብየ በላሁ አለ
መጀመሪያ የዚህ ሰዉ ቶበት ተቀባይነት አለዉን ? ላለመሞት የወንድምህን ስጋ ብላ የሚል ህግ አለን ? የሚል ሀይማኖት አለን ? ሌሎች ከሞት ላያመልጡ የወንድማቸዉን ስጋ እንድበሉ ማድረጉስ ወንጀሉ ይፍቅለታልን ?
ሙስሊም ነኝ ይላል ደግሞ ሰዎች መሸወድ የሌለባቸዉ ነገሮች ሙስሊም ወንድሜ ነዉ ብለህ እንዳትሸወድ ነዉ እኛ ሙስሊሞች ወዘተረፈ በተግባርህ እስልምናህን አሳይ.
ስለዚህ እንደት እንወቃችሁ ነገ እጣ ፈንታችሁን ወስኑ ኦሮሞዎች ዛሬን በርትታችሁ ማንነታችሁን ከርኩሳን ለዩ እዳዉ ያጠፍችኃል
ስለዚህ በእኛ ሳትፈርዱ እንደት ከምርት እና ከግርዱ እንለያችሁ ? ማነዉ ጤናማዉ ? ጤነኞች ዛሬን ነፍሳችሁን እየገበራችሁ ቢሆን እንኳን ሰዎችን እና የሰዉ አጋንታንን ለዩ ይህ የመላዉ ኦሮሞ ህዝብ ሀላፊነት ነዉ
ጤናማ የሆነ የኦሮሞን ትዉልድ ለማስቀረት ዛሬ ነፆ ዉጡ ሰዎች እንደሆናችሁ ይህ ተግባርም ሆነ ድካም የነገን ኦሮሞን መፍጠር እንደማይችል ስሩ
ነገ የሚገነባዉ ዛሬ በሚጣለዉ እርከን ነዉ ልጆቻችሁ ሰዉ በልተዉ ሰዉ መሆንን ለእናተ መመኜት አሳፍሪ ጉዳይ እና በምድርም ከሞትም በኃላ ሲኦል መኖሪያችሁ እንድሆን ለምን ፈቀዳችሁ ? የናተ ምርጫ ሲሆን
ህዝብ ግን ይህንን ክፍት ርኩሰት ተመልክቶ ራሱን ከመበላት ለማዳን ከእናንተ ጋር ግንኙነቱ እንደሚወሰን እወቁ
ሰዎች እና አዉሬዎች አብረዉ የማይኖሩት አዉሬዎች ሰዎችን ስለሚመገቡ ብቻ ነዉ የቤት እንሳ ላለመሆን ያልታደሉት
እውቀት ነክ
አዬ - አባዬ መሬት ለምንድን ነው ክብ የሆነችው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - ለምንድን ነው ቀን እና ለሊት የኖረው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - አየር ላይ ለምንድን ነው መብረር ማንችለው
°
አባት - እኔንጃ ልጄ
°
አዬ - ለምን......
ብሎ ሳይጨርስ እናት በመሀል ትገባና
"ምን አለ አባትክን ባታስጨንቀው" ስትል
አባት - ተይው እንጂ ይጠይቅ
ካልጠየቀ ምን ያውቃል
😜😜😜😜😜😜
قال رسول الله صل الله عليه وسلم
أَحَبُّ الْكَلَامِ إِلَى اللهِ أَرْبَعٌ: سُبْحَانَ اللهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، وَاللهُ أَكْبَرُ، لَا يَضُرُّكَ بِأَيِّهِنَّ بَدَأْتَ»
/channel/AbuToIhaAahmedmusa
🔷 አያሙ ተሽሪቅ
ከዒደል አድሓ ( የውሙ ነሕር ) ቀጥለው የሚመጡት ሶስት ቀኖች አያሙ ተሽሪቅ በመባል ይታወቃሉ ። እነዚህ ቀኖች ሙስሊሞች እየበሉና እየጠጡ አላህን የሚገዙባቸው ቀኖች ናቸው በእነዚህ ቀኖች በፆም አላህን መገዛት ክከልክል ነው ። ይህን አሰመልክቶ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይልሉ : –
عن نبيشة الهذلي أن النبي– صلى الله عليه وسلم – قال :
(أيام التشريق أيام أكل وشرب وذكر الله) أخرجه مسلم
" አያሙ ተሽሪቅ የመብያና የመጠጫ እንዲሁም አላህ የሚታወስባቸው ቀኖች ናቸው ። "
وفي رواية للإمام أحمد
(من كان صائماً فليفطر فإنها أيام أكل وشرب) .
صحيح مسلم.
" ፆመኛ የሆነ ሰው ያፍጥር እነዚህ ቀኖች የመብያና የመጠጫ ቀኖች ናቸው ። "
ከእነዚህ ሐዲሶች የምንረዳው በእነዚህ ቀኖች መፆም ክልክል መሆኑ ነው ። ምናልባት ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ የሌለው ከሆነ አስር ቀን መፆም ይኖርበታል ። ሶስቱን ቀኖች እዛው ፆሞ ሰባቱን ቀኖች ወደ ቤተሰቦቹ ሲመለስ ይፆማል ። ሶስቱን ቀኖች በአያሙ ተሽሪቅም ቢሆን መፆም ይችላል ቀደም ብሎ ካልፆመ ። ከዚህ ውጪ ሌላ ሰው በእነዚህ ቀኖች መፆም አይችልም ። መብላትና መጠጣት ሙባሕ የነበረ ሲሆን በእነዚህ ቀኖች ግን መሰራት ያለበት ዒባዳ ይሆናል ። በመሆኑ ከእርዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ድረስ በዒድ ይካተታሉ መፆም አይፈቀድም ። በእነዚህ ቀኖች አላህን መዘከር በጣም ትልቅ የዒባዳ አካል ነው ። አላህ ያግራልን ።
http://t.me/bahruteka
ሸይኽ ደደዉ የኢኽዋን ዋና ስራ አስፈፆሚ የቀረዷዊ ተተኪ ሀጅ ያለ ተስሪህ ማድረግ ይቻላል ይላል ሀጅ ያለ ተስሪህ የለም የሚለዉን የሳዑዲን ህግ ለማንቆሸሽ ሲፍጨረጨር
ኢኽዋን እከካም ከመሆኑ አንፆር ፈተዋ የማድረግ አቅሙም የለዉም አስተዉሎ አይናገረም ምክኒያቱም በሁከት ላይ የተመሠረተ አቂዳ ነዉ ጠጥቶ ያደገዉ ምዕመናንን የማጠፍ አጥፍቶ ጠፊ ጀነት ይገባል የሚለዉን አቂዳቸዉን ለማፅደቅ ብቻ እየተፍጨረጨረ ነዉ ተንጨርጨሩ ምዕመናን ላይ እልቂት የሚፈፅሙ ሰዎችን ማስገባት አይችሉም ተስሪህ ካለ
ሀጅ አደርጋለሁ ብሎ የወገን ህዝብ ለመጨፍጨፍ በአጥፍቶ ጠፊ እንደ ኢኽዋን ተስሪህ ሀራም ነዉ ቱ አለ ዘቅ አቅልኩም
1. تطبق غرامة بقيمة (10,000) ريال بحق كل من يضبط من المواطنين والوافدين الذين لا يحملون تصريح حج في المناطق الجغرافية المعلنة.
2. ترحيل الوافدين المخالفين لأنظمة وتعليمات الحج من غير حاملي التصريح لبلادهم والمنع من دخول المملكة وفقًا للمدد المحددة نظامًا.
3. مضاعفة الغرامة المالية التي يتم إيقاعها على المخالفين والبالغة (10,000) ريال في حال تكرار المخالفة.
4. عقوبة كل من ينقل مخالفي أنظمة وتعليمات الحج من غير حاملي التصريح بالسجن لمدة تصل إلى (6) أشهر وغرامة مالية تصل إلى (50,000) ريال.
#لا_حج_بلا_تصريح
አይ ይይይ የዚህ የልጅ ጭንቅላት ለየት የማደርገዉ ሀይማኖት ላይ ተለጥፎ የማደርጋቸዉ ኢ ሀይማኖታዊ ተግባር ነዉ እምነትህ አያዝህም የአርቲስት ፈቶ በአህያ እና በጥላ ተሸክመህ ትዞራለህ ሰዎች ደካማዎች ነን በተለያየ ስህተትላይ እንወድቃለን ግን ዞረን እናስተዉል ይህ ትልቅ ዝግመት ነዉ ቢያንስ ወደ መፀሀፍችሁ ተጠጉ ከመፀሀፍቸዉ የበረገጉ በጎች
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
🔷 በነሲሓ ሰዎች ስራ የምትበሽቁ ሰለፍዮች
የኔ ወንድማዊ ምክር በስራቸው አትብሸቁ የሚል ነው ።
ምክንያቱም እነዚህ አካላት ከኢኽዋን ጋር ሲደመሩ አስበውበት አምነውበት እንጂ ድንገት ተሸውደው አይደለም ። ይልቁንም የነሲሓ ዋና ዋናዎቹ ለረዥም ጊዜ ሲሰሩ የነበሩት እነርሱ ሰለፍዮች ናቸው ብሎ ከጎናቸው የነበሩትን ባለሀብቶችና እንዲሁም ከስራቸው የነበሩትን ኡስታዞቻቸው ፣ ዱዓቶቻቸውና በመላ ሀገሪቱ የነበሩ ወጣቶችን እንዴት አድርገን የኢኽዋን ሚንሀጅ ላይ ማድረግ እንችላለን ብለው በመስራት ነው ።
ተጨንቀው ሰርተው ሸይጣን ይሁን ሰው ሀሳቡን ያቀረበላቸው ባይታወቅም ቀስ በቀስ የማለዘቢያ ዳዕዋና ኮንፈረስ ማዘጋጀት ጀመሩ ።
ይህን ተግባራዊ የማድረጉን ሀላፊነት የወሰደው ኢልያስ አሕመድ ነበር ። የተዋጣለት ስራ ሰርቶ ውጤታማ ሆኗል ። እነዚህ አካላት ከእንጀራ አባታቸው የተማሩትን የሚፈልጉትን የማግነን ስራ በመስራት ኢልያስ አሕመድን በማግነን አይደለም የኢትዮዽያ የዐለም የሰለፍያ ዳዕዋ መምራት የሚችልበት እውቀት አለው ‼ ( በአወል ሸርሞሎ ድምፅ በኡስታዞች ግሩፕ ላይ እንደተለቀቀው) በማለት ጣራ ሰቅለው ለምስኪኑ አንተ ከሸይኽ ኢልያስ በላይ ታውቃለህ ወይ በማለት አፉን ማስያዝ ጀመሩ ።
በዚህም ሱፍዮች እናንተ ከአብሬት ሸይኽና ከቃጥባሬ ሸይኽ በላይ ታውቃላችሁ ወይ በሚል ሐቅን እንደሚመልሱት የነሲሓ ሙሪዶችም ሐቅን መመለስ ጀመሩ ።
መጀመሪያውኑ በነሲሐዎች ላይ የረቀቀ ስራ ሲሰራ የነበረውና ውጤታማ መሆኑን የተናገረው ዶ/ር ጀይላን የሙነወር ልጅና ሳዳት ላይ እየሰራ መሆኑና ውጤታማ እንደሚሆን ግን በትእግስት መጠበቅ እንደሚያስፈልግ በተናገረው መልኩ ውጤታማነቱን እያየን ነው ። ከእነሱ ጋር አንድ ከምሆን ቀባሪ አጥቼ አሞራ ይብላኝ ከማለት እድሜ ጠገብ በሳሎች ለኡማው የሚጨነቁ ዱዓእ እናድርግላቸው ወደማለት ‼ ኢኽዋን ሲዘፍን ካላጨበጨብኩኝ ማለት ምንድነው እውት ከተደመራችሁ ደመረኩሙላህ ከማለት አምነውበት ነው አንድ ነን ያሉት ወይስ ለመስላሓ ነው ወደማለትና ስሌት እየሰሩ ግድፈታቸውን ለማፅዳት በሞመከር ሰለፍዮች ናቸው ወደማለት ተሸጋግረው አይተናል ።
ይህ ብቻ አይደለም ከስሩርዮች ማስጠንቀቅ ፣ እገሌ ምብተዲዕ ነው ማለት መስላሀ አይደለም በሚል ሸይጣናዊ ሹብሀ ከስሩርዮችና ሙመይዓዎች እንዳጠቃላይ ማስጠንቀቅን በመተው ። ከሀገራችን የኢኽዋን መሪዮች እንደ ዶ/ር ጀይላን ፣ ሙሐመድ ሓሚዲን ፣ አቡበከር አሕመድ ፣ ካሚል ሸምሱና የመሳሰሉት ስም ጠርቶ ማንነታቸውን ከመግለፅ በመቆጠብ ከኢኽዋንና ሙመዪዓዎች መስጂዶች ዳዕዋ መጋበዝ ጀምረዋል ።
የዶ/ር ጀይላን አብሹሩ ጠብቁ የሚለው ቃል ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ሲሆን አብረው ዳዕዋ ሊያደርጉ ይችሉ ይሆናል ባንመኝላቸውም ።
ሰለዚህ ሰለፍዮች ሆይ በህይወት ያለ ፈተና አይታመንለትምና ለራሳችሁ ተጨነቁ ።
የደ/ር ጀይላን የስውር ስራ ያቆማል ብላችሁ አታስቡ ለዛው ዛሬ እንደ ኢልያስ አሕመድና የሙነወር ልጅ አይነት የረቀቁ ኢኽዋንያን በተለያዩ ቀመሮችና ስሌቶች የሚያሰርፁ አግኝቶ አይደለም በግልፅ ማንነቱ እየታወቀም ውጤታማ ሆኗል ። ስለዚህ ነገ እኛም በምን መልኩ ከአቋማችን ልንቀየር እንደምንችል አይታወቅም ። ይህ ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው ።
በተለይ የኑሮ አለንጋ እየገረፈንና ከችግር ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ ተናንቀን ያለን ይህ ለነ ደ/ር ጀይላን መረብ በጣም የቀረበ ነውና አደራ ፅናት እንዲሰጠን አላህን እንለምን ።
የነሲሓ ሰዎች በዚህ መልኩ ኢኽዋንይነታቸው በአደባባይ እያሳዩ በሚጣልላቸው ፍርፋሪ ልክ የሚጮኹ ቡችሎቻቸው ሸይኽ እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እገሌ እንዲህ አይነት ችግር አለበት እነሱ ሰለፍዮች ናቸው እያሉ ይጮሃሉ ።
እንባ ጠባቂዮቻቸው የነሙነወር ልጅ ደግሞ ከእገሌ ጋር አብሮ መገኘት ኢኽዋንይነት ከሆነ እነእገሌም ከእገሌ ጋር አብሮ ተገኝቷል እስኪ እነርሱን ኢኽዋንይ በሏቸው የሚጨኹትን የማይኖሩ ጉዶች እያሉ የባለ ሱቅና የባለ ባጃጅ ስም እየጠሩ ስሌት ይሰራሉ ‼ ።
ለማንኛውም የነሲሓዎች ኢኽዋንይነት ዛሬ አይደለም አደባባይ ያወጡት አላህ ካቆያችሁ ገና ብዙ ታያላችሁ ።
http://t.me/bahruteka
قال عيسى ابن مريم عليه السلام:
طوبى للمؤمن،
ثم طوبى له،
كيف يحفظ الله عزوجل ولده من بعده.
📚 من كتاب الزهد لأحمد بن حنبل (ص: 49)
ሸይኽ ረቢዕ ከሰማይ አልመጡም
ለሚሉን. እነሆ 👇
🫰ለመሆኑ ነብያት ከሰማይ ነበሩ ወይ ?
አህለል ኪታብ ለምን ከፈሩ ? ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም ከሰማይ መጣ ወደ ሰማይ ወጣ የሚሉትን እዉራኖች ድጋፍ እየሰጧቸዉ መሆኑን ያሳያል
ይልቅ ከመፈትፈት ወደ ሀቅ ኑ
ጠንቋይ ደብተራ ዋጋህን ማገኜት አለብህ ጌታ እግዚአብሔር አብይ አህመድ ነዉ ብለህ መስበክህ ሂወትህን የማሳጣህ በክርስቲያኖች ብቻ አይደለም መላዉ ህዝብ ሰቅሎ ሊያቃጥልህ ስጋህም ለአዋፍት ለቁራ መጣል አለበት
Читать полностью…ተ
ጀ
መ
ረ
🪑 ሙሐደራ
🎙 በሸይኽ ሀሰን ገላው አላህ ይጠብቃቸው!
➘➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy?livestream=9b8d65e8f24c070ec2
WARNING
Valentine Day what is Valentine Day not mentioned in the Islamic scriptures
VALENTINES DAY IS AN UNILSAMIC CUSTOM THAT HAS NO BASIS IN ISLAM AND IS PRESENTLY BEING PROMOTED BY CAPITALIST FOR COMMERCIAL REASONS…
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው።"
Valentines Day is definitely not for YOU!!!
“And whoever seeks a religion[a way of life] other than Islam, it will never be accepted of him, and in the Hereafter he will be one of the losers”
[The Holy Quran-Aal ‘Imraan 3:85]
The Messenger of Allah Muhammad (PBUH ) told us that groups of his ummah would follow the enemies of Allah (swa) in some of their rituals and customs. The Prophet (Muhammad (PBUH ) said:
“You will certainly follow the ways of those who came before you, span by span, cubit by cubit, until even if they were to enter a lizard’s hole, you would follow them.” We said, “O Messenger of Allah Hazrat Muhammad (PBUH ), (do you mean) the Jews and Christians?” He said, “Who else? !”
[Sahih Bukhari]
The Prophet (Muhammad (PBUH ) said:
“Whoever imitates a people is one of them.”
[Narrated by Ahmad]
History: Who was Valentine? Why is this day observed? Valentine’s Day began as a pagan ritual started by Romans in the 4th century BCE to celebrate “Feast of the Wolf” on February 15, also known as the Feast of Lupercalius to honor the god Lupercus. The main attraction of this ritual was a lottery held to distribute young women to young men for “entertainment & pleasure”-until the next year’s lottery. Christianity tried, without success, to stop the evil celebration of Lupercalia. The only success it had was in changing the name from Lupercalia to St. Valentine’s Day. It was done in CE 496 by Pope Gelasius, in honor of some Saint Valentine. There are as many as 50 different Valentines in Christian legends.
How can anyone in the Ummah really enjoy this Haraam Occasion when there is so much brutality and suffering going on in the world today. The rivers of blood flow freely from the veins of our brothers and sisters from across the Muslim world. Celebrating unislamic occassions like Valentines Day , New year, Christmas and shouting the names of musical heroes and watching Bollywood & Hollywood Movies drown out the screams coming from the dungeons of Uzbekistan where brothers and sisters are boiled alive in vats of water. How many will take out valuable time and spend it for the upliftment of Islam? How many will sacrifice for our kin in Gaza , Kashmir, Afghanistan, Chechnya, Palestine, and Iraq?
There are many more killing fields as well across the Asian and Arab world. Will you climb on theatre chairs and express your rage over Guantanamo Bay and other gulags where our brothers and sisters are being tortured, raped, sodomized, beaten, and burned? Or will you just switch off and enjoy with the Kuffar in celebrating this evil custom?
Oh,Muslims,wake up! The Ummah is not bleeding; it is haemorrhaging.
Anas Bin Malik (R.A ) said:
“When the Messenger of Allah Muhammad (PBUH ) came to Madina, the people had two holidays from the days of Jahiliyyah(ignorance). He (pbuh ) said, “When I came to you, you had two holidays you used to celebrate in jahiliyyah. Allah (SWA) has replaced them for you with better days, the day of Fitr and the day of slaughter (Adha).”
Listen to the pain of your global family! The enemies of Allah (SWA) are destroying Islam and we are following in their footsteps!
Be pro active and DO NOT- ENGAGE, SUPPORT OR ENCOURAGE THIS EVIL….!!!
If you were intending to engage in this haraam practice and Now changed your mind, then do a noble deed by donating the money to an ISLAMIC CHARITABLE CAUSE which will make you the BELOVED of ALLAH (SWA) and will earn you an immense reward in the everlasting life of the hereafter!
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu https://whatsapp.com/channel/0029VaOYOp10lwgngsho4j1l
አዲስ _ረድ ቁ:01 የኸድር ከሚሴ የግንዛቤ ድክመትን ማጋለጥ
⏩ሰሞኑን ይህ ሚስኪን ግለሰብ በታላቁ አሊም ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚ ላይ የዘባረቀበት ንግግር ምን እንደሆነ? (ከድምጽ ማስረጃ ጋር)
↕️የሸይኹ ንግግር የተገጫጨ ነው ብሎ ያነሳው ድምጽ እውን እሱ እንዳለው ነውን?
↘️እጅግ የሚገርመው የግለሰቡ የማስተዋልና የግንዛቤ ችግሩ ምን ያክል የዘቀጠ እንደሆነ?(ከድምጽ ማስረጃ ጋር)
🔄ማን ይሆን የኡለማዎችን ንግግር በትር (በመቁረጥና) በተበላሸ አረዳዱ የሚታወቀው? (ከድምጽ ማስረጃ ጋር)
🔀ከዚህ በፊት ለተምይኡ በሽታ በፊት የጠቀሳቸውን ኡለማዎች ሸይኽ ረቢእና ሸይኽ ኡበይድ በኢልዛም ጉዳይ ምን ይላሉ?(ከድምጻቸው ማስረጃ ጋር)
↘️ሶስቱ የኢልዛም አይነቶች↙️
1)የ ሰለፍዮች አልዛም ምን አይነት ነው?
2)የ ሙመይአዎች ኢልዛም ምን አይነት ነው?
3)የ ሀዳድዮች ኢልዛም ምን አይነት ነው?
⤴️እነሱ የሚጠቅሷቸው የሱና ኡለማዎቻችን የትኛውን ኢልዛም ነው የተቃወሙት?
⏯የሸይኽ አብደል ሀሚድን ንግግር የተገጫጨ መስሎህ ከምትዋልል መጀመሪያ ንግግራቸውን ና ከላይ የተጠቀሱትን የኢልዛም አይነቶች ለይተህ አጥናቸው!!
🎙በኡስታዝ ሙባረክ ኢብራሒም አቡል ቡኻሪ (ሀፊዘሁላህ)
📲ከትንሽ ጊዜ ቡሀላ ይጠብቁን
👇👇👇
/channel/mubarekabulbukhary
/channel/mubarekabulbukhary
/channel/mubarekabulbukhary
ስለመሬት አቀማመጥ
قال تعالى:وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ
ምን ትረዳላችሁ ? ኡለሞችስ ምን አስቀመጡ ሳይቲስቶችስ ምን አሉ {ክፍል 1} መልስ
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
Sarah
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡HOLY Bible ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu
ሰዎች ሆይ ሁላችሁም እብዶች መሆናችሁን ለማወቅ እነሆ ምልክቱን ልሰጣችሁ ወደድኩኝ
ሁሉም ፍጥረት አለም መከዳት ያመዋል በፍቅር ሲሆን ነገሩ ይባባሳል የአደም ልጆች ሆይ እናተ ጌታችሁን የከዳችሁ አስተዉሉ
በሰዎች ክህደት እንደት እንደምትታመሙ እያየን ነዉ. አላህን እናተ ከድታችሁት በሞት ወደ እርሱ እስክትመለሱ ይንከባከባችኃል
አስተዉሉ ይህንን የሚያደርገዉ ደልን በራሱ ላይ እርም ስላደረገ ነዉ
@m:ይህንን የማያደርግ አምላክ አለን እሱም አላህ ነዉ ሰዎች የሰዎች ክህደት ያሳምማችኃል የፈጠራችሁ አላህ ክህደት አድርሳችሁበት ይመግባችኃል እስከ ሞት ሰአታችሁ ከሱ ሌላን አመለካችሁ ከእናተ ሌላ ሰዉ ሲያፈቅርባችሁ ህመም ተሠማችሁ ሰዎች አስተዉሉ ከዚያም የሰዉ ክህደት አይጎዳችሁም
«سُبْحَانَ اللهِ، وَبِحَمْدِهِ»(مِائَةَ مَرَّةٍ).م
(2691) عن أبي هريرة. من قالها حين يصبح، وحين يمسي «لَمْ يَأْتِ أَحَدٌ يَوْمَ الْقِيَامَةِ بِأَفْضَلَ مِمَّا جَاءَ بِهِ، إِلَّا أَحَدٌ قَالَ مِثْلَ مَا قَالَ، أَوْ زَادَ عَلَيْهِ». وفي البخاري (3293)، ومسلم (2691) عنه: «من قَالَ: سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ. فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ؛ حُطَّتْ خَطَايَاهُ وَلَوْ كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ الْبَحْرِ».
/channel/AbuToIhaAahmedmusa
ኢኽዋን ማለት ነገረኛ ሴት ማለት ነዉ የነገረኛ ማንነቱ ጠንቋይ በአመት ከሚሰራዉ ፈሳድ በአንድ ቀን የሚሰሩት ነገር በላጭ ነዉ
እነዚህ ዒኽዋነል ሙስሊሚን ደግሞ የራሳቸዉ ጥቅም ጊዜ መሪ ይከበራል ይሉሀል ሰግጠዉ ነዉ የሚይዙህ ፈሳድ ግድያ ጭፍጨፍ ተፈፅሞ ካፊር መሪ ሆኖ እንኳን መሪህን አክብር ታዘዘዉ ይሉሀል
ጥፍት እልቂት ሊፈፅሙብህ ሲነሱ ለምን ሳዉዲ በተስርህ ሀጅ ፈቀደች ያለ ተስርህ ሀጅ አለ ይሉሀል አስቡት ስንት ደካማ ነዉ ለሀጅ አገር አቋርጦ የሚመጣው ጥጋበኛ ማንነቱ የማይታወቅ ሰዉ ሀጀኛ አስመስለዉ ጥቃት እንድፈፀም መገፍፍት መግማማት እንድፈጠር ህዝቡ ከአምልኮ ይልቅ ወደ ሁከት ብጥብጥ እንድገባ ያቀዱት እቅድ ስለሆነ ነዉ
1. በተገለጸው መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ የሃጅ ፈቃድ ሳይኖረው በተያዘ ማንኛውም ዜጋ ወይም የውጭ ዜጋ ላይ የ(10,000) ሪያል ቅጣት ይቀጣል።
2. የሀጅ ህግጋትን እና መመሪያን የጣሱ ወደ ሀገራቸው ፈቃድ ሳይዙ እና ወደ መንግስቱ እንዳይገቡ የሚከለከሉ ስደተኞችን በህጋዊ መንገድ በተቀመጡት ጊዜያት ማባረር።
3. በአጥፊዎች ላይ የሚጣለውን ቅጣት በእጥፍ በመጨመር (10,000) ሪያል ተደጋጋሚ ጥሰት ሲከሰት።
4. የሀጅ ህግጋትንና መመሪያን የጣሱ ሰዎች ያለፈቃድ ያጓጉዙ እስከ (6) ወር በሚደርስ ቀላል እስራት እና እስከ (50,000) ሪያል መቀጮ ይቀጣል።
#ሀጅ_ያለ ፍቃድ ያለ መታወቂያ የለም
አይ ይይይ የዚህ የልጅ ጭንቅላት ለየት የማደርገዉ ሀይማኖት ላይ ተለጥፎ የማደርጋቸዉ ኢ ሀይማኖታዊ ተግባር ነዉ እምነትህ አያዝህም የአርቲስት ፈቶ በአህያ እና በጥላ ተሸክመህ ትዞራለህ ሰዎች ደካማዎች ነን በተለያየ ስህተትላይ እንወድቃለን ግን ዞረን እናስተዉል ይህ ትልቅ ዝግመት ነዉ ቢያንስ ወደ መፀሀፍችሁ ተጠጉ ከመፀሀፍቸዉ የበረገጉ በጎች
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ
│
│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
│
│ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
📌የ ነሲሓ ኮንፈረንስ በሚሊኒየም አዳራሽ
➡️ሚሊኒይም አዳራሽ ላይ በተዘጋጀው የኒሳሓ ኮንፈረንስ ላይ ከተገኙት
1,ዶ/ር ጀይላን ኸድር
2,ኢብራሂም ቱፋ
3,አብዱል ከሪም በድረዲን ይገኙበታል።
እነኚህን ሰዎች በኮንፈረንሱ ላይ መሻይኾቻችን ኡለማዎቻችን በማለት የማስተዋዎቅ ስራ ተሰርቷል።
በነሲሓ ቲቪ ተቀርፆ ተላልፏል።
/channel/abdu_somed
/channel/abdu_somed
አብይ እግዚአብሔር ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ነዉ እያለ ነዉ
ከዚህ በፊት በተክርስቲያን የአብይን ፆም በህዝቡ ላይ እንድፆም አዉጃለች ብለዉ ደብተራዎች ለህዝበ ክርስቲያኑ አብይ ማለት ዘወረደ ማለት ነዉ ፁሙ በማለት እምነት በማስመሠል ሚስኪኑን ደጉን እምነት ወዳጁን ህዝበ ክርስቲያን እንድፆም አድርገዉታል
ይህ ፆም በክርስቲያኖች ታሪክ የተጀመረዉ አጋንቱ አብይ አህመድ ዉስጥ ለዉስጥ መሪ እንደሚሆን በሚደበትሩለት ደብተራዎች ነዉ
ይሄዉ ዛሬ ያለምንም እፍረት እግዚአብሄር ዶክተር አብይ ብለዉ መጡ ዋጋችሁን እወቁ ተማሩ የወገኖቻችሁን ምክር ከመረጃ አንግል ተቀበሉ እብሪት እና እልህ አይወጣጥራችሁ የምንለዉ ለዚህ ነዉ
በደንብ ግልፅ ነዉ ለጤነኛ
በመቀጠል ይህንን አጋንት ህዘረብ አናት ላይ እንድፀዳዳ ያደርጉ እምነት የሌላቸዉ ደብተራዎች እና አጋንታን ኢኽዋነል ሙስሊሚን እና መጅሊስ በዙሪያዉ ለሚሽከረከሩ ለነ ኤሊያስ አህመድ እሱን ተከትለው እንደዛር አንገታቸዉን ለሚወዘዉዙ ሁሉ ዋጋችሁ ቅርብ ነዉ እናተ የኢትዮጵያን ደም የተዘባበታችሁ በእምነት የተፀዳዳችሁ የአብይ ደቀ መዛሙራን አብሽሩ መርከቡ ይሰምጣል የዉቂያኖሱ....
ኢኽዋን እና አህባሽ በምን ይመሳሰላሉ ?
መልስ
ሁለቱም ሆድ እስከ ቂጡ ናቸዉ በልተዉ አይጠረቄ አህባሽን መዉሊድ ሲዘገይባቸዉ የጎዳና ኢፍጣር ብለዉ ጭንቅላት ባዶ ሆድ ሙሉ ሇነዉ ይበተናሉ
በሽርክ የሚሞተዉ ህዝብ ብዙ ነዉ. ኮሮና መጣ ሲባል አዳሜ ላለመሞት ሁሉም ጥጉን ይይዛል ሙስሊም ነኝ ብሎ ጠንቋይ ቀላቢ ጀበና ዘቅዛቂ የሲኒ አተላ አስነባቢ የሽርክ ዝፍን ላይ የተቀመጠ ህዝብ ተዉሂድን እንጂ መመገብ ያለበት የሶስት ሰአት የማያቆይ የናተን ብጫቂ ዳቦ አይደለም
ቲክቶክ ማለት ገበያ መሄድ ነዉ ገበያ አትሂድ ላለኝ ደግሞ መጋደየን እቤቴ ይላክ አለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Читать полностью…ሙሀመድ አህመድ ሙነወር ኦረ ያንተስ ከፍ አንተ ላይ የተጣለዉ ግርጆሽ እንደት ነዉ የሚነሳልህ
ዱአ አድርግበት እስኪ
እስኪ ተመልከት የፆፍከዉን 👇
በአጥፊዎች መመሳሰል ውጉዝ ነው
~
ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ
"በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው።" [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 3401]
ከዚህ ፁሁፍ በላይ የተፆፍከዉን ደግሞ ተመልከት
በአጥፊዎች መመሳሰል ውጉዝ ነው. አንተዉ መለስከዉ እኮ ኦረታዉ ግን ለማስተዋል ሞክር
ወይም የደረሰብህ ነገር አለ እኔ እሱ ብቻ ነዉ የሚታየኝ በአጋንታን የተከፈተ ጥርስ ዉስጥ ትመስለኛለህ
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝑺𝑎𝑟𝑎ℎ
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝑯𝑶𝑳𝒀 𝑩𝒊𝒃𝒍𝒆 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
ኑማ ጉድ ተመልከቱልኝ
ያመለከቱብኝ ክርስቲያን ወገኖቸ ናቸዉ
ይህንን ቃል አንቺ ባለጌ እንደት ተሸፍነሽ ኒቃብ ለብሰሽ ይህንን ትናገሪያለሽ ብለዉ ነዉ
ቃሉ ምን ያህል ፀያፍ ነዉ ብየ ጠየኩኝ ጨዉ እንደገባበት የሰሀን ላይ አሳ ተብላሉብኝ ፀያፍነቱ ሀያል ስለሆነባቸዉ ሪፖርት አድርገዉ አሳገዱት
እንግድህ እነ ገለቴ ይህ ቃል የመፀሀፍ ቅዱስ ቃል መሆኑን አያዉቁም ነዉ ብላቸዉ ኖሮ
ተባረኪ ፅደቂ ይሉ ነበር ጉዳቸዉን ለመሸፈን