ethiofu | Unsorted

Telegram-канал ethiofu - ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

26784

Subscribe to a channel

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢማምን የሚከተል ሰው አራት ባህሪያት አሉት፡፡

√ ሙሳበቃ,
√√ ሙዋፈቃ,
√√√ሙታበዓ,
√√√√ ተኸሉፍ


❶ኛ ሙሳበቃ፦ ይህ ማለት ከኢማሙ ቀድሞ መጀመር ነው፡፡ ይህ ሀራም የሆነ ተግባር ነው፡፡ በተለይም ተክቢረተል ኢህራም ላይ ከሆነ ሶላቱ እንደሶላት አይቆጠርም። በመሆኑም ይህን ተግባር የፈጸመ ሰው ሶላቱን በአዲስ መልኩ መጀመር አለበት።

❷ኛ ሙዋፈቃ፦ ይህ ማለት ደግሞ ከኢማሙ ጋር እኩል መስራት ማለት ነው፡፡ ሩኩዕም፣ ሱጁድም ሲያደርግ ከኢማሙ ጋር እኩል ሊፈጽም ነው፡፡ ግልጽ የሆነው መረጃ የሚጠቁመው ይህ ተግባሩ ሀራም እንደሆነ ነው፡፡ ረሡል ﷺ የሚተከለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
“እርሱ ሩኩዕ እስከሚያደርግ ሩኩዕ አታድርጉ፡፡”
አህመድ እና አቡዳውድ

አንዳንድ ዑለሞች ግን ይህ በተክቢረተል ኢህራም ካልሆነ ይህ ተግባሩ የተጠላ ተግባር እንጅ ሀራም አይደለም ብለዋል፡፡

➌ኛ ሙታበዓ፦ ይህም ማለት ደግሞ ኢማም የሚፈጽመውን ተግባር እየተከተለ መፈጸም ማለት ነው፡፡ ይህ ሸሪዓዊ አፈጻጸም እና ትክክለኛው ተግባር ነው፡፡

❹ኛ ተኸሉፍ፦ ይህ ማለት ደግሞ ኢማሙ ከፈጸመ በኋላ በጣም እየዘገየ መፈጸም ነው፡፡ ይህ ተግባር ኢማምን ከመከተል የሚያወጣ የሱና ተቃራኒ የሆነ ተግባር ነው፡፡

/channel/AbuImranAselefy
/channel/AbuImranAselefy
/channel/AbuImranAselefy

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

اني رايت رجل صالح فاتبعوه
👇
(t.me/ibnshifa)
ጻድቅ ሰው አይቻለሁና ተከተሉት።👆

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

《 ዝምታ 》

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም…
ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት  ‼️

📝 በኡስታዝ  አቡ ሀመዊየህ አላህ ይጠብቀው!

/channel/AbuImranAselefy/6195

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢክዋንና የዒክዋንን ተከታዮች ከማናድዳቸዉ ነገር አንዱ ለምን የእከሌ ስም ይነሳል የሚል ነዉ    እሱን ማሸማቀቅ ነዉ እሱን ማስጠቆር ነዉ ይላሉ ብዙ ጊዜ አንድ ሰዉ ኢክዋን መሆኑ ከታወቀ ሁል ጋዜ አይደለም ስሙ እየተነሳ ኢኽዋን የሚባለዉ ምድቡን አዉቋል ጥመታቸዉ ሲነገረዉ ከነጀማዐዉ አዳምጦ መገሰጥ ነዉ

ነገር ግን አንጃነታቸዉ ቦታዉን እንደያዘ ሆኖ በሚዲያም ሆነ በመስጅድ  ያልሆነ ነገር ሲናገር ስሙ ተጠቅሶ አቂዳዉም ተነግሮት የተሳሳተዉንም ይነገረዋል

በጅምላ ጥሪ ሳይሆን የማሚደረገዉ ስሙ ስራዉ ተጠቅሶ እንዳድብ ወይም እንድመለስ ይነገረዋል

ሰዉ የሰውን ፊት ፈሪ ነዉ  የአላህን ፊት ግን ረሽ ነዉ ዛሬ መረዶ እነግራችኃለሁ

አላህ ከሞት በኃላ እንደረሳችሁን ዛሬ ረሽዎቻችሁ ነን ይላል አያሳዝንም


በዚህ ምድር ሆነህ በፀጋዎቹ እየናኜህ የቀን ስራ ሰረተህ ወይም የወር ስራ ገንዘብህ ካልተከፈለህ አይንህ ይቀላል  ያጅሁል  ምክኒያቱም ገንዘቡን ያለ ስራ አታገኜዉም  አላህ ግን በገንዘብ የማታገኜዉን በስንት ፀጋዎች አካቦሀል አይን ጥረስ ጆሮ ጤናማ አዕምሮ    ኦክስጅን ተዘርዝረዉ አያልቁም

በል እንዳዉም ጁሁሉ የሰዉ ልጅ ከሰዉ ምስጋናን ይጠብቃል ካልተመሠገና ይታመማል ይቆጫል

ታዳ አላህን አመስግን ብታመሰግን ለራስህ ነዉ ስትባል ጊዜ የለህም ! እንደረሳከዉ የምትረሳበትን ጊዜ ሳትገናኝ  ተመከር !! ተዘከረ !!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

📖 ቁርአን ተፍሲር 📖

╭─••°─═•°•═─•••─╮
📖📖 ክፍል ❾   📖📖
╰─••°─═•°•═─•••─╯

106 تفسير سورة قريش
108
የሱረት ቁረይሽ ትርጉም

ይህ ቁርኣን ለዚያች እርሷ ቀጥተኛ ለሆነችው መንገድ ይመራል…》 17:9

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
لِإِيلَافِ قُرَيْشٍ (1) إِيلَافِهِمْ رِحْلَةَ الشِّتَاءِ وَالصَّيْفِ (2) فَلْيَعْبُدُوا رَبَّ هَذَا الْبَيْتِ (3) الَّذِي أَطْعَمَهُمْ مِنْ جُوعٍ وَآمَنَهُمْ مِنْ خَوْفٍ (4)


የሱረት ቁረይሽ መልእክት
ቁረይሽን ለማላመድ
የሰላምና የሲሳይ አንገብጋቢነት
ተውሂድ ትልቁ ምስጋና ነው
የታላቁ ቤት ክብር

ካገሩ የወጣን በሰላም አድርሶ
ከስጋት ጠብቆ ሪዝቁንም ሰይሶ

የአለማቱን ጌታ ረስቶ ፈጣሪውን
ሰው እንዴት ያመልካል የተፈጠሩትን⁉️

🎙
الأُسْتَاذُ أَبُو حَمَوْيَة شَمْسُو غُلْتَا «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ አላህ ይጠብቀው!

ይ   ቀ   ጥ   ላ   ል
👇👇👇 ጆይን ብለው ይከታተሉ
https://t.me/joinchat/Sn62xstw8Nvq1swV

ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ

በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ

⚙ 📝 أَبُــو عَــمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕞❩

/channel/AbuImranAselefy

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ክርስቶስ ተሰቅሏልን ?
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝐒𝐚𝐫𝐚𝐡
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐁𝐢𝐛𝐞 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0 and 👇
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ቀን ህፆናቶች በመዝናኛ አዳራሽ ይሰበሰባሉ እኛም ህፆናትን ይዘን ዘና ለማለት በህፆናት አዳራሽ ሁለት ጊዜ ተገኜን ከአዳራሹ ዉጭ በባህር ዳረቻ አየር እየተቀበሉ እናቶች ዘና ይላሉ ልጅ ነሽና ከአዳራሹ ውስጥ ከልጆች ጋር ተቀመጭ ተባልኩ ይሁን እንግድህ ብየ
አስገራሚ አስደናቂ ነገረን አየሁ ላኡሰፎ ሊአሀድን ቢዘብጥ  ለኢኑ ላይስማህ ሊይ ትርቢያቴ እጡቅ  ላኪን እትሩክ ለኩም ቢሻራት 
    
መረጥ ተነቁል በሚል ሰየምኩት

ኢነሁ ሁዋ ሸዑን አጂብ ቤንት ጥፍል ዐሙርሀ 4 ኖስ ፈሂያ ትህፈዝ ኩል ሸይ  ማሻ አላህ አለይሀ ላኪን ተዉሪጥ ሚን ወይን ጃሀ አላሁ አዕለም 

ከመልዕክቴ ፍሬ ሀሳብ እንድትጨብጡና ልጆቻችሁ በምን ሁኔታ አስተዳደግ ከየትና ከማን ምንን እንደሚሀፍዙ እንድትጠነቀቁ ነዉ

ይሄ በሽታ ለምሳሌ ተነቁል ነዉ  ህፆናት ከህፆናት ጋር ሲገናኙ በራሱ የህፆናቶቹ ቤተሰቦች ስነምግባር ጥያቄ ምልክት ካለዉ ህፆኖቻችሁን ከቤት እንደዉሻ ብታስሯቸዉ የበለጠ ነዉ ወይም ራሳችሁ ባልና ሚስት ብቻ የምትገኙበት መናፈሻ ዉሰዶቸዉ


ሁለተኛ  ልጆች የባልና የሚስትን ፕራይ ቤት የፍቅር ስራዎችንም ሆነ አንዳንድ በህፆናት ላይ ተፅኖ የማሳድሩ ተግባራትን ልጅ ፊት ካለመፈፀም ካለማዉራትም ሊቆጠቡ ይገባቸዋል ርግጥ ነዉ በመካከላቸው የሚካሄደዉ ነገር ሀላል ነዉ ለባልና ሚስት

ባልና ሚስት ነዉ መጠራያዉ አራተኛ አካል ማየት የለበትም ከአላህ ጋር 

ጋህባዊይነትና ግደለሽነታችሁ እንደት ወደ ህፆናት እንደሚረማመድ አስቡ ከዚያ እሱ ባቅማቸዉ ነቅል አድረገዉ ሌላ ህፆናት  እንድማሩት ያደርጋሉ 

ህፆናት አዕምሯቸዉ ለሁሉም ነገር ዝግጁ ነዉ ያዩትን ኮፒ ያደርጋሉ የተመከሩትን ይይዛሉ የሚነገራቸዉን የሚወራዉን ያወራሉ በያን ናቸዉ ህፆናትን አይቶ እናትና አባትን መረዳት ይቻላል ጉዳያቸዉ ሁሉ በህፆናቶች ገፀባህሪ  ላይ ይነበባል

ለልጆቻችሁ ዋጋን መክፈል ቢያቅታችሁ ራሳቸዉን እስከሚያዉቁ ድረስ አትበረዞቸዉ !!!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

نعوذبالله منهم
መሪጢን

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

نهايتكم اصبحت قريبة

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ነብዩላህ ሉጥ አለይሂ ሰላም ናቸዉ ባረከላህ ፊኩም ጀሚዐ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ቀጣይ ጥያቄ

ሴት ልጆቻቸዉን ህዝቦቻቸዉ መስለዋቸዉ መላዕክቶችን
ከህዝባቸዉ ዉስጥ እንዳገቡላቸዉ የጠየቁ ነብይ ማን ናቸው ?

የ ቲዊተር ገፄን ለማገኜት
https://twitter.com/SarahAssen123?t=IVYFzgg9pH2M_5x_S99DnQ&s=09

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ጥያቄ
በጅብሪል አለይሂ ሰላም ጩከት ብቻ ተንጨፍረዉ ያደሩ የማን ቀዉም የማን ነብይ ህዝብ ናቸዉ ?

መልስ
@Susubentassen

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሸይኽ አሁን ምን ላይ ነዉ ? እሽ መስለሀዉ አበቃ !! ወይስ እስከ ቀብር ሽኚታችሁ ይቀጥላል ?
የሰዉ ልጅ ተሳሳች ባይሆን ኖሮ ከመላዕክት በተመደበ ነበር መላዕክትን አላህ ሲያማክራቸዉ ምትክን አድራጊ ነኝ ሲላቸዉ ጌታችን ሆይ እኛ አጥሪዎችህ ሆነን አጥፊ ደም አፍሳሽን ትፈጥራለህን አሉ ይህ ማለት የሰዉ ልጅ ጁሁል ነዉ እንዳለዉ አላህ ፍፁማን ማነዉ ?በላጩ ተመላሹ ነዉ አላህ ወደ ሰላም ሀገር ይጠራል አንቺ ያመንሽ ነፍስ ሆይ ወዳጅ ተወዳጅ ሆነሽ ተመለሽ እያለ ይጠራል ሊማዛ ዋቂፊን ጠይብ እንኳን ለናተ ለፊራዑንም አላህ አዝኖ በሁለት ነብያት እንድመለስ ማሪ አዛኝ ጌታ እንደሆነ አሳዉቆታል ላኪን ሀቅ አቃረዉ መስለሀዉን አስቀደመ ከስልጣኑ በድሆች ላይ የበላይነቱን እንዳያጣ በዚያ ዘዉታሪ እንደሆነ አሰበ ሠመጠም!!
ማዕሩፍ ነዉ ሙስሊም ያልሆኑ መሪዎች ስለ ኢስላም አያዉቁም ሁሉም ባለ ጥምጣም ሙስሊም ነኝ ካለ ምን ችግር አለዉ ይሉ ይሆናል እና ነገሮች በቀኝ በግራ አወዛገቧቹሁና ኮሶን ለእልህ ጠጣችሁ እንበል ኢላ መቸ ታዳ እስከመቸ ነዉ የምትዘወትሩት ? ወይስ ሙሉ ሀያታችሁን በመስለሀ ሰበብ ትታለላላችሁ ?
ወንድሞችህ ባንተ ምክኒያት አዘቅጥ ዉጥ ወድቀዋል እራስህንና ወንድሞችህን ለምን ነጃ አታወጣም ? ለምን በአደባባይ ቶበት አድረገህ የምትችለዉን አትሰራም ነፍስ ከችሎታዋ በላይ አልታዘዘችም ደቀራ ዉስጥ ከምትገባ ያኔ ሰለፊይ ወንድሞችህን ኡለሞችን ብታማክር ሀገሪቱ የብቻህ አይደለችም ብዙ ኡለሞች አሏት ሰብስበህ ይሄንን የሙስሊሞች ጉዳይ እንደት እንሻገረዉ ብትል እንደዚህ አይነት ተዉሪጥ ዉስጥ ሳትገባ ኡለሞች መዝነዉ አይተዉ ከሸርዐ ጋር የሚሆነዉን ታደረጉ ነበር ኡለሞች ጋር ብታብር ከቶስ ለመስለሀ ብለህ መቸ ስትጨነቅ ነበር አልፏል ወደፊትም ጊዜ አለ እቱብ ኢለላህ ወንድሞችህን ራስህን አድን

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🟢ስለ ሸይኽ ሁሰይ አስልጢይ ከዑለማዎች አንደበት

🎙الشيخ أبي أحمد محمد الحجري -حفظه الله-

ከሸይኽ ረቢዕ አንጋፋ ተማሪዎችና የመስጂድ ኢብኑ ተይሚየህ (ጀዳህ) ኢማም ናቸው።https://mohammed-alhujari1.blogspot.com/2016/12/blog-post_31.html

👉እኔ በጆሮዬ ከእኚህ ሸይኽ ከሰማሁት ስለ ሸይኽ ሁሰይን አሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ይሉ እንደነበር
" هذا الرجل حافظ"
"ይህ ሰው ሃፊዝ ነው።"

👉ነገር ግን ከእውቀት ሰዎች መንገድ የሚዘጉ ሽፍቶች ህዝቡ ከሰለፊይ ኡለማዎች እውቀት እንዳይወስድ ሲጋርዱ ኖረዋል።

ለምሳሌ እነ ሸይኽ ሙሀመድ ዐሊይ ዓደም (ረሂመሁላህ)በሀገራችን ህዝብ ዘንድ እንዳይታወቁ ኢኽዋኖችና ሱፊዮች የሰሩት ሴራ ቀላል አልነበረም።

http://t.me/Abuhemewiya

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እንደ ቲክቶክ መጠቀም በሽታ መስረቅ የለም ተጠንቀቁ ግልፍጦች ዋና መነሀሪያቸዉ ነዉ አላህ ምዕመናን እና የምዕመናንን ቤተሰብ ይጠብቅ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

أعلم من الشيخ عبد المحسن العباد وصالح السحيمي المثنين على الكتاب؟
ሀዛ ከላም ሀዋ ብቻ ነዉ ሸርዒይ ንግግር አይደለም !! ሸርዒይ የሆነዉን ንግግር እኛ እናዉቀዋለን ማብራሪያ ሳያስፈልገዉ ቃሉ ዉድቅ ነዉ !!


እልህ ተዐሱብነት አይጫናችሁ

ነገሩ ቀላል ሲሆን በማካበድ ችግር ዉስጥ አትስመጡ ! አንድ የሱና አሊሞች አይተዉታል የተባለውን ኪታብ አንዳችሁ ብታስተዋዉቁ እነዚያን የሱና ኡለሞች ተማምናችሁ ነዉ

ነገር ግን እነሱ አለፍ አለፍ ብለዉ ያዩትና የሱና ሰዉ ነዉ ችግር አይፈጥረም ብለዉ በጥራት ሳያዩት ገረፍ ገረፍ አድረገዉት ከሆነ

በኃላ ችግር አለበት ከተባለ ችግሩን የት እንዳለ አይቶ አረጋግጦ የሚቶብቱ ያላህ ባሪያ እንደሚቶብቱት መቶበት ይሻላል ወይስ እነ እከሌን ጣዕን ማድረግ አይችሉምና እነሱ አይተዉታል ተብሎ ጭራሽ ሽፍን ይፈለጋል ?

እነሱ ገረፍ አድርገዉ እንዳዩት ከኡለማ ከራሳቸዉ አንደበት ከወጣስ ? አልብስ እንላበስ እያሰመጣ እያራቀ ነዉ የማሲሄደዉ ብታስቡበት ጥሩ ነዉ !!!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

/channel/medresetulislah?livestream

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]

ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]

በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]

ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም። ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
/channel/IbnShifa
/channel/IbnShifa

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🔷  ሰበር ዜና [ሌላ ተጨማሪ አስደሳች ዜና]
  
➧ በእነሞር ወረዳ ላቃ ላይ በሚኖረን ፕሮግራም ላይ ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አልለተሚይ የሚገኙ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው።
   
➲ በመሆኑም በእለቱ በፕሮግራሙ ላይ ተጋባዥ የሚሆኑት
1ሸይኽ ዐ/ሐሚድ ያሲን አልለተሚይ
2ኛ ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ በሕሩ ተካ
3ኡስታዝ ዐ/ረሒም (ሱደይስ)
4
ኡስታዝ ዐ/ሰመድ በድሩ

/channel/bahruteka

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ዶክተር ዛኪር ናይክ ሱናን ከተፍለሰበት ዉስጥ ሸርዐ እና ፖለቲካን አንድ በማድረጉ ነዉ
ለምሳሌ ስለሙርተድ ጠተይቆ ይገደላል ወይስ አይገደልም ነበር ጥያቄዉ. ያዉ እንደሚታወቀዉ የኢክዋን አፍካርና ጥላሞት ያረፈበት ሁሉ የሚናገረዉ የህዝቡን ግንባርና የባለ ስልጣንን ግንባር አይቶ ስለሆነ እንድሁም ካፊሮቹ ያማቸዋልና ይከፍቸዋልና ብሎ ሀቅን መደበቅ ወደነሱ ጅማሬ ይመልሳል መፀሀፍቸዉ የተበረዘበት የመጀመሪያ መንስኤው ይህ ነዉ ባለስልጣንን የማስቆጣ ከሆነ መለኮታዊ ቃሉ ተነስቶ የነሱን የፍጥረታት ንግግር ይጨምራሉ
አንዱን መለኮታዊ ቃል ሲቀይሩ ሌላዉ ሲናጋባቸዉ መልሰዉ ሲጠግኑ እያለ ጨረሰዉ አፈራረሱት ሸሪዐንም እንድሁ የሚሞክሩ አሉ


የሰጠዉ መልስ ሸሪዐዊ ሳይሆን ፖለቲካዊ ነበር አማ ሁኩም ሸሪዐዊ ብይኑ ቂታል ነዉ !! አለቀ
ብዙ የአህዛብ ሰዎች ይሄንን አሳማሚ ቅጣት ነዉ ይላሉ እንደት አሳማሚ ይሆናል የሚል ጥያቄ እጠይቃለሁ ?

ምክኒያቱም የሰዉ ልጅ የተፈጠረበትን አላማ ሲያዉቅና ሳገነዘብ ነዉ ወደ ኢስላም መምጣት ያለበት አላህን በብቸኝነት ሊያመልክ የተቀመጡ መስፈረቶችን ሊያሟላ ነዉ ያለ እዉቀት ወደ ኢስላም ገብቶ ከሆነም እዉቀትን መፈለግ በሱ ላይ ግደታ ነዉ

ነገር ግን ከኢስላም ከወጣ ወጣ ስለተባለ ብቻ አንገቱ ላይ ሰይፍ አይቆምም ይነገረዋል የወደቀበት ሹበሀት መደናገር አለማወቅ ከሆነ ማብራሪያ ይሰጠዋል መረጃዎች በማሳየት ይብራራለታል !!
ይሄ ከሆነ በኃላ አሻፈረኝ መረጃ አልቀበልም ካለ ፈሳድን ስለሚረጭ ይገደላል የሚለዉ የሸሪዐ ህግ ይፀርቅበታል

ይሄንን የአላህ ህግ ባለስልጣን ይከፍዋል ካፊሮች ይከፍቸዋል ተብሎ ማሻሻያ ማድረግ ታላቅ መቄል እና በደል ነዉ
/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።

የዩሀንስ ራዕይ 22÷13&16

እኔ የዳዊት ሥርና ዘር ነኝ፥ የሚያበራም የንጋት ኮከብ ነኝ።

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አሊም ሸይኽ ጃዕ ሸይኽ ራህ አይፈራም ብቻዉን እንኳን ቢቀር ተጅመልምሎ ሙለቢስነት ቢከፍቱት ተልባ ነዉ

ኡለሞች የነቢያት ወራሽ ናቸዉ ሀዘናቸዉን ረሀባቸዉን መከራቸዉን ቻል አድረገዉ እየተገለሉ እየተሰደቡ እየራባቸዉ ሰመኑ ቀሊል በሆነ ዋጋ አይገዙም

ነብዩላህ ሉጥ ሴት ልጆቹን የሚያገባለት እስኪያጣ ህዝቦቹ ተፀይፈዉታል ሀዘኑ የበረታ ነበር ህመሙ ይከነክን ነበር ግን የትኛዉም አንጃ ሆነ ጥቅም አልገዛዉምና ከሴት ልጆቹ ጋር አላህ አዳነዉ ህዝቦቹም የአላህ ቁጣ ከነሚስቱ አጠፍቸዉ

ኡለሞች አላህ እንድህ ሲል ባዘዘዉ ላይ የቆሙ ናቸዉ
ለናንተ ከሃይማኖት ያንን ኑሕን ያዘዘበትን ደነገገላችሁ፤ያንንም ወደ አንተ ያወረድነውን፣ያንንም በርሱ ኢብራሂምን፣ሙሳንና ዒሳንም ያዘዝንበትን፣ሃይማኖትን በትክክል አቋቁሙ፣በርሱም አትለያዩ፣ማለትን (ደነገግን)፤}[አል ሹራ፡13]

ይሄንን የአላህ ቃል የማቋቁሙ ታጋሾቹ ናቸው ብዙ ቂል ግን እከሌ እኮ ጥሏቸዉ ወጣ ይላል

በአለም ላይ በከሌም ላይ ረድ አደረጉ እየተባለ እንድሰበሰቡ እንደ ድንጋይ ደዝዘዉ ዝም እንድሉ ሁሉ ይፈልጋሉ እነዚህ ጋኔል ሰፍሮባቸዋል

እሱ አይወድም መልካም ኢባዳን

ፍህሻ ሁሉ የተፈቀደ ቢሆን ሀላል ሁሉ የተከለከለ ቢሆን ፍህሻዉን አስትቶ ወደ ሀላሉ ህዝቡን በመራዉ ነበር የዳቢሎስ መንገድ የግራ ነዉና

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

بَلِّغِ الإِخوَنجِ عَنّي
عَن جدودي الصالِحينا
عَن ذَوي العِرفَان مِمَّن
خَبَرَ الحِزْبَ اللَعينا
أَنَّهُم قالوا وَخَيرُ ال
قَولِ قَولُ العارِفينا
مُخطِئٌ مَن ظَنَّ يَوماً
أَنَّ لِلإِخوَنجِ دينا

قالها أمير الشعراء شوقي -رحمه الله- في الثعلب

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እንደ ኡለማ ሞት ከባድ ነገር በዚህ ትዉልድ ላይ የለበትም የማሳዝነዉ የማስለቅሰዉ ግን ሳንጠቀምባቸዉ ኡለሞቻችንን ጥለዉን ሲሄዱ ነዉ ዛሬም እድሉ አለን ለቀሪዉ ትዉልድ ኡለሞችን መተካት የኛ ሀላፊነት ነዉ አላህ ይወፍቀን

አላህ ሆይ ልፍቴን ድካሜን ሁሉ በድንህ ላይ አድርግልኝ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እነዚያ የካዱት፣ የኢየሱስ ክርስቶስ አምላኪዎች፣ ቁርኣን የመሐመድ ቃል ነው አሉ።አላህ እንድህ ይላል
كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡
ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ
ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡
كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ
በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡
لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ
ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡
ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ
ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡
https://twitter.com/SarahAssen123?t=IVYFzgg9pH2M_5x_S99DnQ&s=09
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

መልስ የነብዩላህ ሹዐይብ ህዝቦችን ነዉ
የጅብሪል ጪከት ብቻ አጨፍሮ ያሳደራቸዉ አላህ እንድህ ይላል
وَلَمَّا جَاءَ أَمْرُنَا نَجَّيْنَا شُعَيْبًا وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ بِرَحْمَةٍ مِّنَّا وَأَخَذَتِ الَّذِينَ ظَلَمُوا الصَّيْحَةُ فَأَصْبَحُوا فِي دِيَارِهِمْ جَاثِمِينَ
ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ ሹዐይብ ንና እነዚያን ከርሱ ጋር ያመኑትን ከእኛ በሆነው ችሮታ አዳን፡፡ እነዚያን የበደሉትንም (የጂብሪል) ጩኸት ያዘቻቸው፡፡ በቤቶቻቸውም ውስጥ ተንከፍርረው አደሩ፡፡

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ለመስለሀ ብላችሁ ከአህል ሀዋ ቢድዐ ጋር አንድ ሰከንድ እንኳን ጊዜ አታቃጥሉ ለምን ማለት ጥሩ ነዉ አህለል ሀዋ የሚመሩት ህዝብ አናሳ ነዉ እናተን የሚወድ የማከብር ቡዙ ነዉ እነሱ ወደ እናተ ይመጣሉ ይቶብታሉ እንጂ እናተ ወደ እነሱ ለምን ትሄዳላችሁ ? መንግስት ምክኒያት አይሆንም ምክኒያቱም መንግስት ስለ ራሡ ስራ እንጂ ስለ ኢስላም አያዉቅም !

ስለዚህ እሱ በሚመቸዉ መንገድ ህዝቦችን አመቻቻለሁ ቢልም የሱ ለእሱ የሚታየዉ ፕላን ነዉ ከዚያ ውጭ ያለዉ ፕላን አይታየዉም በኃላ ምን ያህል ንትረክ እንደሚኖር አይታየዉም ስለዚህ ይሄንን በግልፅ አስረድቶ ከየ አቅጣጫዉ ኡለሞችን ሰብስቦ በሰለፊዯች ጉዳይ ሰለፊዯች ብቻ ወሳኞች ተመካካራዎች ናቸዉ እና ከኃላችን ያሉ ኡለሞች ሁሉ ተነግሯቸዉ በጉዳዩ ተማክረን ድናችን በሚፈቅደዉ መልክ እንቀማመጣቸዋለን ብላችሁ ብታድሙ መንግስት የህዝቡን አመፅ ተረድቶ እነሱን እነዳመቻቸዉ ለናተም የማመቻቸት ግደታ እንዳለበት ማሳየት መቻል ነዉ ኢክዋኖች የብብቱ ፀጉር ቢሆኑም እንኳን 80%ቱን የሙስሊም ኡማ የያዙ ኡለሞች እንጂ አንጃዎች አይደሉም

መንግስት ልዩነቱን አስረድቶ ከአንጃዎች ነፆ መሆን ትችላላችሁ መንግስት ኢዩ ጩፍንና ኦረቶዶክሳዊያንን ማስማማት እንደማይችል ሁሉ በስመ ክርስቲያን እናተም ላይ አይችልም እንደማይችል በድስፒሊን መናገር አለባችሁ አለቀ

ለመስለሀ የሚባል ነገር የለም መንግስት ነዉ ለመስለሀ ሲል በአለም ዙሪያ ያሉትን ነባራዊ ሁኔታ የሚፈታ እንጂ ሙስሊም ለመስለሀ ሲል ድኑን አይሸጥም ለአንድ ሰከንድ ቢሆን እንኳን ዛሬ በዚህ እጅ ከሰጠሁ ከተሠጠ ነገ ምን ይፈጠራል ብሎ አረቆ ማሰብ ነዉ

ለብቻ በሙስሊሞች ጉዳይ ሀላፊነኝ ማለት አይቻልም! እየተመካከርኩ ነዉ ብሎም መመሳጠር አይቻልም! በግል ጉዳይህ ካልሆነ በቀር ስለሙስሊሞች ከኡለሞች ጋር ሹራ ማድረግ ግድ ነዉ ድን ምክክር ነዉ የተባለዉ ለዚህ ነዉ ከኃላህ እንደ ሰይፍ የተሳሉ ኡለሞችን ስለ እያንዳንዷ እንቅስቃሴህና ስራህ ይመለከታቸዋል እያንዳንዷን በስብሰባ ልታሳዉቃቸዉ ልታማክራቸዉ
ይገባል ያኔ ልትሳሳት ባሰብክበት ልትቀልጥበት ልታቀልጥበት ባልክበት ቦታ ላይ እንዳትወድቅ ድጋፍ ክንድ ይሆኑሀል

በየ አደባባዩ ስምህ በሙብተድዒ አይነሳም
ከኡለሞች ጋር ሹራ አድርገህ ስለምትሠራ ነገ ስራ ካለህ ዛሬን ከኡለሞች ጋር መማከር አለብህ ወደህ ሳይሆን ግደታህም ጭምር ነዉ

የህዝበ ሙስሊሙ ደህንነት እና የአላህና የመልክተኛዉ ህግ የማሳስባቸዉ ኡለሞች አንቀላፊዎች ሆነዉ አታገኛቸዉማ ዋናዉ ለፊረቃ መብዛት ሰበብ አንዱ ምክኒያት ያለ ሹራ ራስህ ጥልቅ የምትልበት ነገር ነዉ

በራሡ እሳቤ ከላይ ካሉት ጋርም ሆነ ሌሎች ጋር ሲኗኗር ነዉ በሀገሪቱ ኡለማ እራሱን ብቻ አድርጎ ይቆጥራል ሌሎቹን ጧላብ ቢጤ አድርጎ ይረሳቸዋል

ከዚያ በየ አይነቱ እስኪያልበዉ ባጢሉን እየመነጠሩ ይነግሩታል ያኔ ልቡ ይሰነጠቃል

በሰዉ ፊት ስሙ መነሳቱ አንቱ የሚባልን እንጂ መስማት የማይፈልግ ሲሆን ትቢት ያንቀዋል ምክኒያቱም የሚነግሩት ኡለሞች እንደሱ ወንበር ላይ ቁጭ ያሉ እንደሱ በልዩ ባለሞያ የተዘጋጀ ምግብ የማይመገቡ የሚተኙበት የሚነዱት መኪና ወደ ዉጭ ሲወጡ የማረከፈክፈት ሹቶ ይለያይ ይሆናልና ትቢት ጢም ሊለዉ ይችላል እንደት እሳለሁ ይላል ኦረ ነዉ እንዴ እንኳን አንተ በሸሩ ሀሊቁ ድንጋይ እየተባለ እየተሻረከበት ተመለሱ አዛኝ ነኝ ይላል ያንተ ልብ ድንጋይነት ፈትሽ የበሽታዉ ተጠቂ ለሆንከዉ

ይህ የሚገጥማቸዉ ጅማሪያቸዉን የማበላሹ ሰዎች ብቻ ናቸዉ በመጀመሪያ ለዕዉቀት ባለቤቶችን ሸር ማድረግ ሹራ ማድረግ መመካከር ሲኖር አንዱ አንዱን አስቀድሞ እንዳይወድቅ እየደገፈዉ ይሄዳል

ራስህን ሆነህ የምትቆመዉ ራስህን በሚመለከት ብቻ ነዉ ሙስሊሞችን እና ይሄንን ድን በተመለከተ ግን የሚመለከታቸዉ ብዙ ስላሉ በባጢልላይ ስትሽከረከር ጎሽ ወይም ዝም የሚሉህ አይደሉም

በራስህ ብቻ አትሩጥ ወንድሞችህን አማክር !!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ እንድህ ይላል
إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا وَصَدُّوا عَن سَبِيلِ اللَّهِ ثُمَّ مَاتُوا وَهُمْ كُفَّارٌ فَلَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَهُمْ
እነዚያ የካዱ፣ ከአላህም መንገድ ያገዱ፣ ከዚያም እነርሱ ከሓዲዎች ኾነው የሞቱ አላህ ለእነርሱ በፍጹም አይምርም፡፡ 47÷34
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ

🔹እነሆ የፊታችን ሰኞ ህዳር 12/2015
ከቀኑ 10:00 ሰኣት እስከ 11:30 በታላቁ ቡኻሪ መስጂድ እንዲሁም ከቀኑ 12:30 እስከ ምሽቱ 1:30 ቀበሌ 14 በሚገኘው ሰለፊያ መስጂድ በአላህ ፈቃድ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል።

በመሆኑም በባህር ዳር እና አካባቢው የምትገኙ ሙስሊሞች በፕሮግራሙ ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዶች

ነዋሪነታቸው በመካ ከተማ የሆነውና የተከበሩት ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) እና ኢትዮጵያዊው ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዓሊ ኣደም ተማሪ የሆኑት
ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
እና
ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ናቸው።

👌 ይህ ፕሮግራም እንኳን ሊያመልጦ ለደቂቃ ሊዘገዩበት የሚገባ አይደለም!

አዘጋጅ:- የኢትዮጵያ አህሉሱና ኢስላማዊ ማህበር

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

👇👇👇
🌐 /channel/shakirsultan

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🔵 ስለሀጁሪይ ዑለማዎች ያስጠነቀቁት

🔊 الشيخ عَبْدُ الله البُخاريُّ
👌ስለ የህያ አልሀጁሪያ ተጠይቀው ካነሷቸው አንኳር ነጥቦች መካከል:

⏩ ብዙ ጥመቶች ከሱነህ የሚያስወጡ እንዳሉበት

⏩ ሰዎችን ከሱነህ ዑለማዎች ማስበርገጉ

👉በዚህ ሙመይዓዎችም ይጋሯቸዋል።

⏩ የከፉ ድንበር ማለፎች እንዳሉበት

⏩ በፀያፍ ንግግሮቹ አቻ እንደማይገኝለት

⏩ ለሰለፊዮች መበታተን በብዙ ሀገራት ሰበብ እንደሆነ


👉 ተከታዮቹ ወላእና በራእ በእርሱ ዙሪያ እንደገነቡ

👉 ከአቂዳና ከዒልም ክፍተቶቹ ምሳሌ

👉 ከላይ ባሸበረቀ ማታለያ የሚሸነገለው አላዋቂ ይህን ጉድፋቸውን እንዳያውቅ ከዑለማዎች ያስጠነቀቁታል።

🔊የሀጁሪይ ሰዎች ሆይ የተዐሱብ መንሀጃቹ ሂዝቢያ ነውና ተመለሱ።
አዎ አጥፍቷል ብላችሁ ግልፅ አድርጉ። ለእርሱ ስትሉ ታላላቅ ዑለማዎችን አትዘርጥጡ። በትክክለኛ ተውበት ከጥመቶቹ ከተመለሰም ሰለፊይ ዑለማዎች ይመስክሩለት።

🔊ከአሸይኽ ዐብዱላህ አልቡኻሪይ ፈትዋ የተወሰደ።

/channel/Abuhemewiya

Читать полностью…
Subscribe to a channel