ይቺ እህታችን ምክር አለኝ ትላለች
እህቴ ሆይ
በመጀመሪያ ተነቀቢ ☑️
ሰዉ ከራሱ ነባራዊ ሁኔታ ተነስቶ ሸርዐዊ ሚዛን እንዳይጥስ መጠንቀቅ አለበት
ياتي كل شيء في توقيت الزي يراه الله مناسبا لنا
وتجهله محدودية بصير تنا
فكل شيء بميعاد
وكل شيء له وقت
وعندما ياتي الوقت المناسب الله معنا
⚫️በቆንጆ ነዉ ያገባሽ ግን አንድ ቀን🕑 ተፍቶ ይጥልሻል❌
⚫️እሱ ጋር የሚለወጥ ነገር የለም ❌
በመተት በድግምት ነዉ እንደ ያገባሽዉ ?
⚫️ሴት በሴት ትተካለች ❌ ቂም ተቆጥሮ ትዳር አለ እንዴ ?
⚫️ልጁን ነዉ ሊያሳድግ ይችላል ❌ ይችላል ማለት አይችልምን ያካተተ ነዉ
⚫️የዉመል አያም ማልቀስሽ ስለማይቀር ❌
ለምን ? አለቅሳለሁ ?
⚫️እግርና እግርም ይጋጫል ❌ አይጋጭም ሂወትን በእኩል ያጣጥማሉ እንጂ
⚫️አብዛሀኛዉ ወንድ ማድረጉ አይቀርም ❌
⚫️እንድህ አቅሮ ነዉ የሚተፍሽ ❌‼️‼️
ወዘተረፈ ምክር ሙስሊሟ እህቴ አትምከሪም ምክርም አትቀበሉ
መጠጥ የሚፈቀደዉ ሁለት ይፈቀዳል መጠጥ ርኩስ ነዉ ማለት ሀፂያት ነዉ
አቶ ገብረ ኪዳን
ለምን ይሄን አለ ብላችሁ ልትጠዘጥዙት ይሆናል ከገብረ ኪዳን ቀድመዉ የነበሩ ሱሰኞች መፀሀፍ ቅዱስን ሲበርዙ ያስቀመጡትን እንመልከት
ይጠጣ ድህነቱንም ይርሳ፥ጕስቍልናውንም ከእንግዲህ ወዲህ አያስብ። ይላል መፀሀፈ ተግሳጽ ፸:፸(7:7)
ይሄ ዜጋ የተበላሸዉ በማን ነዉ ? በቤተ ክርስቲያን አስተማሪዎችና በበረዙት መፀሀፍ ቅዱስ ነዉ ይጠጣ ድህነቱን ይርሳ ከዚያ መሄጃዉ የት ነዉ ? የሚል ጥያቄ ጠይቃለሁ
-ይሰርቃል
-ይደፍራል
-ሙክት እየመሠለዉ ሰዉን በሂወቱ ያርዳል
መፀሀፉም ተበርዟል የናተንም አዕምሮ በአስማት በድግምት በርዘዋል ወገኖቻችን በአስቸኳይ ንቁ
አስማት ድግምት በመስቀል ላይ በማድረግ አስረዉ ይዘዋችኃል በማሳለም አስረዋችኃል ንቁ
/channel/The_Bible_is_diluted
۞ وَلَمَّا ضُرِبَ ابْنُ مَرْيَمَ مَثَلًا إِذَا قَوْمُكَ مِنْهُ يَصِدُّونَ
የመርየም ልጅም ምሳሌ በተደረገ ጊዜ ሕዝቦችህ (ከሓዲዎቹ) ወዲያውኑ ከእርሱ ይስቃሉ፡፡
«አማልክቶቻችን ይበልጣሉን ወይስ እርሱ?» አሉም፡፡ ለክርክርም እንጅ ላንተ እርሱን ምሳሌ አላደረጉትም፡፡ በእውነት እነርሱ ክርክረ ብርቱ ሕዝቦች ናቸው፡፡
እርሱ በርሱ ላይ የለገስንለት ለእስራኤለም ልጆች ተዓምር ያደረግነው የኾነ ባሪያ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
وَلَوْ نَشَاءُ لَجَعَلْنَا مِنكُم مَّلَائِكَةً فِي الْأَرْضِ يَخْلُفُونَ
ብንሻም ኖሮ በምድር ላይ ከእናነተ ምትክ መላእክትን ባደረግን ነበር፡፡
እርሱም (ዒሳ) ለሰዓቲቱ (ማወቂያ) በእርግጥ ምልክት ነው፡፡ «በእርሷም አትጠራጠሩ፡፡ ተከተሉኝም፤ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው» (በላቸው)፡፡
وَلَا يَصُدَّنَّكُمُ الشَّيْطَانُ ۖ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ
ሰይጣንም አያግዳችሁ፡፡ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡
ዒሳ በታምራቶች በመጣ ጊዜም አላቸው «በእርግጥ በጥበብ መጣኋችሁ፡፡ የዚያንም በርሱ የምትለያዩበትን ከፊሉን ለናንተ ላብራራላችሁ (መጣሁ)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ ታዘዙኝም፡፡
إِنَّ اللَّهَ هُوَ رَبِّي وَرَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ ۚ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ
«አላህ ጌታዬ ጌታችሁም ነውና ተገዙት፡፡ ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
@x6AzkarBOT
ዩሱፍ አል - ቀረዷዊ ማን ነዉ የሚለዉን መፀሀፌን በቅርብ ቀን ለንባብ በገበያ ላይ ይዉላል እህታችሁ ሳራ አሰን
Читать полностью…ቀሰስ ጀሚል ክፍል አንድ ረበና ይርዝቅና ቢምትሉ ይከትር ምትሉ /channel/tawekule
Читать полностью…ወደ ርእሴ ልመልሳችሁ…
ምክንያት ሶስት:- ሌላኛው የገንዘብ መበዝበዢያ መንገድ ብዙዎቻችን ከሁለት አመት በፊት በአደባባይ ሲሰበስቡ የተመለከትነው "ዳሩ ተውሒድ ፕሮጀክት" በሚል ስም ግዙፍ ህንፃ ገንብቶ ለማከራየት ሲሰበሰብ የነበረው ከፍተኛ ገንዘብ ነው። ይህ ህንፃ ተገንብቶ ከተከራየ ገቢው በቁጥር 1 ለነሲሃ ቲቢ… ወዘተ ወጪ መሸፈኛ ብለው ነው ሲያስተዋውቁት የነበረው። ገንዘቡ 100 ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልጋቸው አስተዋውቀው ስለነበር ብዙ ሰዎች ለዲን ነው በሚል ስም መኪናቸውንና መሬታቸውን ሁሉ ሳይቀር አስረክበዋቸው ካሰቡት በላይ ከፍተኛ ገንዘብ እንደሰበሰቡና የህንፃው ማሳረፊያ ቦታ እንደገዙ በተጨባጭ አውቃለሁ፣ ይህ ብዙዎች የሚያውቁትም የቅርብ ጊዜ እውነታ ነው። ታዲያ በየትኛው ስሌት ገንዘብ አጥቶ ተዘጋ?!
ምክምያት አራት:- ይሀው ልክ በዚህ መልኩ "ነሲሃ ቲቢ ተዘጋ፣ ሊዘጋ ነው…" እያሉ ስንት ጊዜ ነው ብር ያግበሰበሱት? ስንት ጊዜ ነው በዲን ስም ለዲኑ ሲባል በየዋህነት ምስጢሩን ባላወቀው ነገር ያለውን ጠራርጎ የሚሰጠው ህዝበ ሙስሊም ከፍተኛ ገንዘብ ያዋጣው? በቲቢዋ ስም ብቻ ህዝቡን ኪሱን የበዘበዙት ያ ሁሉ ገንዘብ የት ገብቶ ነው አሁንም ተዘጋ ብለው ህዝቡን ሊበዘብዙት የተነሱት?? ልብ ያለው ልብ ይበል!
በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል…
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
/channel/IbnShifa
/channel/IbnShifa
በረዶዉ በር ሁሉ አላስከፍት ብሎ ብዙዎች ለሞት ተዳርገዋል አሜርካ ማለት በመርፌ የተሰፍች ነጠላ ማለት ናት በአመንዝራነታቸዉ ምክኒያት በወንጆሎቻቸዉ ተራራነት እየወደሙ ነዉ በበጋ የመሬት መሠንጠቅና ሠደድ እሳት ዙራቸዉን ተቆጣጥሯቸዋል ሊያጠፉት አልቻሉም ሚሊየን አሜርካዊያን ተፈናቅለዋል ቤታቸዉ ንብረታቸዉ ወድሟል ይህ በጠረፍ አሜርካዊያን ላይ የደረሠ ሲሆን አሁን ዋና ከተማዋ ኔወርክ ተጨምድዳለች የኔዉክለር ቦንቦቿ በበረዶ ተሸፍነዋል የአስፖልት ስር ኤሌክትሪክ ቢጠቀሙም የገገረዉን በረዶ ለማቅለጥ ኤሌክትሪክበግማሽ በላይ ተቋርጧል የሙቀት ሀይል የሚገኜዉ ኤሌክትርክ በመጠቀም ነበር እንጨቶች ስለለሉ እሳት ማሞቂያ የለም 🗑አላህን የሚፈራ ዱኒያ አኼራዉ ያምርለታል እንጂ መቸ ይጎዳል አላሆይ ለአማኞች ይሄንን ሰቅጣጭ ብርድ የወንጀላችን ማጠቢያ አድርግልን ለከሀድያንም አሳማሚ ቅጣት ጨምርልን
Читать полностью…በብልግና የታጠሩ አምላክ የተወለደበት ቀን ብለዉ ሲዘሉ እንደዚህ ቤታቸዉን ሁሉ አተዉ ህፆናቶቻቸዉን አተዉ በሞትና በሽረት ላይ ናቸዉ
Читать полностью…የሰዉ ልጅ በደል የአምላክ ልደት እያሉ ሲደንሱ መሬት በራሷ ደነሰች እንደት ነዘራት ብታስተዉሉ ጥሩ ነዉ አምላካችሁ አልወለደም አልተወለደም !
Читать полностью…ተመልከቱ እንደት እንደሆነ ሱበሀን አላህ እየፈተናቸዉ ነዉ ከአቅማቸዉ በላይ በሆነ ነገር በኮሮና ተፈተኑ ደነዘዙ በተልጅ እየሞከራቸዉ ነዉ የሰዉ ልጅ ሊመለክ አይገባም የምንለዉ ለዚህ ነዉ አቅም የለዉም ኢየሱስ ምንድን ነዉ የሰዉ ልጅ ሰዉ ወደ ሰማይ ማረጉም በአላህ ተአምር እንጂ በእሱ አይደለም
Читать полностью…አሜርካ ካናዳ በዚህ መልክ እያሳለፈች ነዉ የአምላክ መዉሊድ ብለዉ ቱፉ ቱፉ ሲሉ እንደዚህ በተአምር በበረዶ አገረራቸዉ ልባቸዉም እንደገረረ ነዉ አቅማቸዉን አሁንም አላስታዋሉም ለአማኞችም የወንጀላቸዉ ማጠቢያ ያድርገዉ ለእነዚያ ለበደሉም አሳማሚ ቅጣት ነዉ
Читать полностью…✏️በጴንጤዎች የተሰጠ ምላሽ
✔️አንድ የክርስቲያን/የጴንጤ እምነት አራማጅ ራሱን ሙስሊም መስሎ ለማጭበርበር
በሞከረው የራሱን ድምጽ በማቅረብ በአላህ ፈቃድ በቂ መልስ ተሰጥቶታል።
✔️በጊዜ ተመለሱ በሚል ለሌሎችም ምክር ተሰጥቷቸዋል።
🎙አብዱረህማን ዑመር
/channel/Abdurhman_oumer/3701
የ ⛤ አርማ ምልክት ሙስሊሞች ከመጠቀም ተቆጠቡ የዚህ አርማ መልክት በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ብሎ የመሣለሚያ አርማቸዉ ነዉ
Читать полностью…ባይብል የአምላክ ቃል ከሆነ የአምላክ ቃል እንዴት ይሳሳታል?
******
ምሳሌ 1)
" የሴኬንያም ልጅ ሸማያ ነበረ። #የሸማያም_ልጆች ሐጡስ፥ ይግኣል፥ ባርያሕ፥ ነዓርያ፥ ሻፋጥ #ስድስት ነበሩ።"
(መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 3:22)
ጥያቄ
የሸማያ ልጆች 5 ናቸው ወይስ 6 እስኪ ቆጥረን እንድረስበት ስንቆጥራቸው 5 አይደሉምን?
እውን የአምላክ ቃል ይሳሳታል?
ምሳሌ 2)
የያእቆብ ልጆች ስንት ናቸው?
A) 12 ናቸው
(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 35)
----------
22፤ እስራኤልም በዚያች አገር በተቀመጠ ጊዜ ሮቤል ሄደ የአባቱንም ቁባት ባላን ተገናኛት፤ እስራኤልም ሰማ። #የያዕቆብም_ልጆች_አሥራ_ሁለት_ናቸው፤
23፤ የልያ ልጆች፤ የያዕቆብ በኵር ልጅ #ሮቤል፥ #ስምዖን፥ #ሌዊ፥ #ይሁዳ፥ #ይሳኮር፥ #ዛብሎን፤
24፤25፤ የራሔል ልጆች፤ #ዮሴፍ፥ #ብንያም፤ የራሔል ባርያ የባላ ልጆችም፤ #ዳን፥ #ንፍታሌም፤
26፤ የልያ ባሪያ የዘለፋ ልጆችም፤ #ጋድ፥ #አሴር፤ እነዚህ በሁለቱ ወንዞች መካከል በሶርያ የተወለዱለት #የያዕቆብ_ልጆች_ናቸው።
ከላይ ያሉትን የያእቆብ ልጆች ስንቆጥር እውነትም 12 ናቸው።
B) 13 ኛ #ዲና የምትባል ልጅ አለች
ጥያቄው ለምን 13ኛዋ #ዲና ተረሳች ነው።
" ከዚያም በኋላ ሴት ልጅን ወለደች፥ ስምዋንም #ዲና አለቻት።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 30:21)
ጥያቄው አማላክ ከ12ቱ ውስጥ #ዲናን ለምን አልቆጠራትም? ረስቷት ይሆን ወይስ ምንድነው ችግሩ?
@ethiofu
አንድ ወገኔ ምን ቢል ጥሩ ነው በዛም ፈሰሰ በዚህ ሁላችንም የጀነት ነን አለ
እንደት ብለን ካፊርና አማኝ አንድ ላይ ጀነት ይገባል ስለው ይሄንን የቁርአን አያ አመጣ
ﺇِﻥَّ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮا ﻭَاﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻫَﺎﺩُﻭا ﻭَاﻟﺼَّﺎﺑِﺌُﻮﻥَ ﻭَاﻟﻨَّﺼَﺎﺭَﻯٰ ﻣَﻦْ ﺁﻣَﻦَ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَاﻟْﻴَﻮْﻡِ اﻵْﺧِﺮِ ﻭَﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻓَﻼَ ﺧَﻮْﻑٌ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻭَﻻَ ﻫُﻢْ ﻳَﺤْﺰَﻧُﻮﻥَ
እነዚያ ያመኑና እነዚያም አይሁዳውያን የኾኑ፣ ሳቢያኖችም፣ ክርስቲያኖችም (ከነርሱ) በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነና መልካምን ሥራ የሠራ ሰው በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0
ቀሰስ ጀሚል ሁለት አረጁላን ኩኑ ምትሉ አላህ ይረሀመዉ
/channel/tawekule
አይኔ ጉድ አየብኝ
አይኔ ጉድ አየብኝ
ከጉድ ጉድ ይበልጣል አለ ያገሬሰው
ወደየት አመራን የት እየሄድን ነው
የማላየዉ የለኚ የዛሪዉስ ጉድ ነው
በአላህ ቁርአን ማጨብጨብ ምድነው
በረሱል ሀድስ ላይ ማሸንሸን ከየት ነው
ብለውን አረፉ ነሽዳ ሀላል ነው
ሂዲያ ይስጣችሁ ወይንም እፈሩ
በእናንተ ሰበብ ነው የዲን መሸርሸሩ
የባሰ አለዉ እና አገርህን አትልቀቅ
የወንዱ ሲገርመን የሴቱ መላቀቅ
ላየሁሽ አፈርኩኝ መሬቱ ቢውጠኝ
እኔስ ተመኘሁኝ ምንም አልሆነልኝ
አንቺ ለለፈለፍሽ ጆሮየ ገማብኝ
ባይኖቸ ላየሁሽ አይኖቸን ጠላሁኝ
በተጣበቀ ልብስ በሚድያ ወተሽ
ከላይሽ ጣል አድርገሺ ትንሽየ ሻሽ
ገዳየ ባአያቶቹላይትንሽ ይሰቅጥጥሽእባክሽ ሴት ሁኒ ሀያኡም ይኑርሽ
አላህንም ፍሪ ነገ
ስትቀርቢ ምን ልትመልሽ
ካቺ ምን ይማሩ የቀሩ እህቶቺሽየቆሸሸ ፈለግ እያሸራሸርሽ
በዲን ያልጠኑትን ታዘቅጫለሽ
መንዙማ ነዉ እያልሽ ትጨፍርያለሽ
ማን የፈቀደልሽ ተናገሪ ልስማሽ
አይደለም ልትዘፍኝ በአላህ ቁርአን
ጌታችን ያዘዘን በቢትሽ መርጋትን
ልጆችሽን ማሳደግ መታዘዝ ባልሽን
ለጎረቢት መልካም ጡሩ ሴት መሆንን
ለወላጆች ታዛዥ መልካምሴት መሆን
ወደዉጭ መዉጣት ካሰበ ልብሽ
ተሸፋፍነሽ መዉጣት ይህነዉ ግደታሽ
ለምን እደተፈጠርሽ እባክሽ እወቂ
በማታቂዉ ገብተሽ አትዘበራርቂ
አርፈሽ ተቀምጠሽ ድንሽን እወቂበሚድያ መተሽ አትሞላቀቂ
ሀላል እና ሀራም ለይተሽ እወቂ
እደገስጋሽ ፈረስ ሀቅን አትራቂ
የፈረንጂን ፋሽን አርግፈሽ እራቂ
ሲመክሩሽም ስሚ አትደላቀቂ
እራስሽም ጠመሽ ሰዉን አታርቂ
ከኡክት. መሀመድ መኮነን
/channel/AbuImranAselefy
ነሲሃ ቲቢ ተዘግቶ አይዘጋም! የሙስሊሙ ህብረተሰብ ኪስ ይበዘበዝበታል እንጂ!!
—————ክፍል አንድ
በ ኢብኑ መስዑድ መርከዝ ስር የሚተዳደረው የሙመይዓ - ኢኽዋኑ ነሲሃ ቲቢ ተዘጋ በሚል ሙሾ አውራጅና አስለቃሽ ጭፍን ተከታዮች በየ ማህበራዊ ሚዲያው በዝተው እየተመለከትኩ ነው። የኢኽዋንና የሙመይዓ የጥምር የጥመት ቡድኖች የሆነው ነሲሃ ቲቢ መስኮት አንዳንድ ምስጢሩ ያልገባቸው ሰዎች በገንዘብ እጥረት ተዘጋ ሲባሉ እውነት መስሏቸዋል። አብዘሃኞቹ ደግሞ አፈቀላጤ የሆኑ ጭፍን አራጋቢ ሙሪዶችን አዘጋጅተው እያስጮሁ ስለሆነ ተጨባጩ ቢነገራቸውም እውነት ብለው ለመቀበል ሊከብዳቸው ይችላል።
በቅድሚያ ነሲሃ ቲቢ እውነት በገንዘብ እጥረት ነው የተዘጋው ወይ? በሚለው ነጥብ ላይ የተወሰነ ልበል።
ነሲሃ ቲቢ በየትኛውም ስሌት በገንዘብ እጥረት ሊዘጋ አይችልም!!።
ምክንያት አንድ:- በተለያየ መንገድ ገንዘብ ለመሰብሰብ እንቅልፍ የማይተኙ በመርከዟ አመራርነት ደረጃ የተቀመጡ ሰዎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ከፍተኛ ባለ ሀብቶችን እና በየ ደረጃው የሚገኙ ነጋዴዎችንና በደሞዝ የሚተዳደሩ ደሞዝተኞችን ሳይቀር በተለያየ መንገድ በማጥመድ ለቲቢዋ ድጋፍ እንዲያደርጉ ከስራቸው አድርገዋል። ከነዚያ ባለ ሀብቶች ከፊላቸው በየ ወሩ መዋጮ በማድረግ ከፊላቸው ደግሞ በየ አመቱ ከፍተኛ የሆነ (ተራ ብር እንዳይመስላችሁ እያንዳንዱ ባለ ሀብት በሚሊየን ቤት) መዋጮ እንዲያደርግ አድርገዋል። ልብ በሉ! ገንዘቡ ሳይሰበሰብ እንዳይቀር ሰዎቹ ፖለቲካዊ ጫወታው ላይም የተዋጣልን አካሄድና የብር መሰብስብ ብቃት ያለን ብልጦች ነን ብለው ስለ ሚያስቡ ለባለ ሀብቶች ባለ ሀብት አስተባባሪዎችን ነው ያሰማሩት። ለሌሎች ደግሞ በየ ደረጃቸው በዘመድ፣ በአከባቢ ልጅነት፣ በየ ደርስ ቦታው… ወዘተ በየ ደረጃቸው ተመድቦላቸዋል። የተሰማሩ ባለ ሀብቶች ደግሞ በመሪያቸው ፍቅር ያበዱ የእነሱ ቀንደኛ ተላላኪና እራሳቸው ከፍተኛ የሆነን ገንዘብ ነይተው ሌሎችን በፉክክር የሚያስነይቱ ናቸው። ከባለ ሀብቶቹ ስለ ሚንሃጅ ብዙም ግንዛቤ የሌላቸው ኢኽዋኑም ሙመይዓውም… ሌላውም ለመልካም ነገር (ለዲን) ነው በሚል ስም እንዳሻው የሚያልባቸው አሉ፣ ከጅህልናቸውም ጋር በተለያየ ፊክራ የተዘፈቁ አሉ፣ ከነዚህም ውስጥ በኢኽዋን ፊክራ የተዘፈቁ ሆነው የመርከዙ ሰዎች ከእኛው ጀመዓ (ከኢኽዋኑ) ጋር አንድ ሆነዋል መደገፍ አለብን በሚል ስሜት የሚደግፉ አሉ፣ ቀደም ሲልም መርከዟን ባለ በሌለ ሀይላቸው ለዚህ ደረጃ እንድትበቃ ያደረጉ ለደዕወቱ ሰለፊያ ጉጉት የነበራቸው አሁን የመርከዙ አመራሮች ሲቀልጡ ይዘዋቸው የቀለጡና የሟሙ ከፍተኛ አቅም ያላቸው ባለ ሀብቶች አሉ። አይደለም እንዲህ ተረባርበው ይቅርና ብቻቸውን የቲቢውን ወጪ መሸፈን የሚችሉ ጠንካራ አቅም ያላቸው ባለ ሀብቶች ባሉበት "በገንዘብ እጥረት ተዘጋ" ብለው አስለቃሾችን ቀጥረው ሙሪዶችን አደራጅተው ማስጮሃቸው አሁንም ምስጢራቸውን ያላወቀውን ሙስሊሙን ማህበረሰብ "ና! አይንህን ጨፍንና እናሙኝህ" እያሉት ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል!!
ምክንያት ሁለት:- ይህ መርከዝ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ከላይ እንደጠቀስኩላችሁ ገንዘብ ለማግበስበስ ሌት ከቀን እንቅልፍ በሌላቸው አመራሮቹ አማካኝነት ከፍተኛ የሆነ የእራሱ የገቢ አቅም አለው። ይህ የገቢ አቅምም አዲስ አበባ ላይ ብዙዎች የሚያውቁት አል-ዓፊያ አክሲዮን ማህበር ነው። ማህበሩ በተለያዩ ቦታዎች ጠንከር ያለ ክፍያ እያስከፈ ከሌሎች የግል ትምህርት ቤቶች ጋር የሚወዳደር ከፍተኛ ገቢ ያላቸው ት/ቤቶች አሉት። የእራሱን ቦታ ገዝቶ የገነባውን ሆስፒታል ጨምሮ ሌሎችም አቅሞች ያሉት አክሲዮን ነው። ብዙ ሰዎች ይህን አክሲዮን ከመርከዙ ለይተው ሲመለከቱት ይስተዋላል። አይፈረድባቸውም 1ኛ, እነዚህ በመሪነት ደረጃ ያሉ አካላት ወሳኝ በሆኑ ቦታዎች ካልሆነ በስተቀር ስሙን ከመርከዟ ጋር አያይዘው ማንሳት አይፈልጉም። 2ኛ, ብዙ ሰዎች አመሰራረቱንና አሁን ከሚያስተዳድሩት ሰዎች ጋር ምን ያህል ትስስር እንዳለው በቅርበት የሚያውቁት ነገር ስለ ሌለ እራሱን የቻለ የንግድ ተቋም አድርገው ይመለከቱታል።
መጋቢት 29/2010 ላይ 18 አካባቢ በሚገኘው በመርከዙ ዋና ህንፃ "ከመጅሊሱ ተቀላቅለን ልንሰራ ስላሰብን እንዲሁም ቲቪ ለመክፈት ፕሮሰስ ጨርሰን እቃዎቹን እያስገባን ስለሆነ ልናወያያችሁ አስበን ነው" የሰበሰብናችሁ በማለት ከተለያዩ ቦታዎች በኡስታዝነት ደረጃ ተቀምጠው በስራቸው የሚገኙ ሰዎችንና የሱሩሪያ ፊክራ የነበራቸውን ሰዎች በሰበሰቡበት ወቅት ከመርከዙ በዋና አመራርነት ከሚጠቀሱ ሰዎች አዩብ ደርባቸው የሚባለው አል-ዓፊያ አክሲዮንን አስመልክቶ የመርከዙ ዋና ሀብትና የገቢ ምንጭ መሆኑን ተናግሯል። ይህን መናገሩን ያስታውስ አያስታውስ አላውቅም እንጂ በወቅቱ ወንድሜ ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ከሀዋሳ መጥቶ ተሳትፎ ነበር። ይህን እውነታ በተጨማሪ አክሲዮኑ ሲመሰረት የነበሩ አንዳንድ በገንዘባቸውም ጭምር ያገዙ ባለ ሀብቶች አጫውተውኛል። ታዲያ ይህ ሁሉ አቅምና የገቢ ምንጭ እያለ ቲቢዋን ዘግቶ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ገንዘብ መበዝበዙ ለምን አስፈለገ? ህዝበ ሙስሊሙን መንሀጁንና ገንዘቡን አጭበርብረውት የት ሊያደርሳቸው ይሆን?!
በነገራችን ላይ በመጋቢት 29/2010 ስብሰባ ላይ የነበሩት አብዘሃኞቹ ተሰብሳቢዎች በቅርበት የማውቃቸው ሲያኮርፉና ሲያሻቸው ወደ ሱሩሪዮች ሲላቸው ወደ መርከዟ ልጥፍ የሚሉ የነበሩ የዛኔም ሚናቸውን ያልለዩ በሁለት ማሊያ እየተጫወቱ የነበሩ ሰዎች ነበር የሞሉት። እኔና ወንደሜን አቡ ሀመዊያን ጨምሮ አንድ ከሀረር የመጡ አሁን በትክክል ስማቸውን የማላስታውሳቸው ከመጅሊስ ስለ መስራት ሲነሳ በቁጣና በጩሀት አውግዘው ከተናገሩ በኋላ ጥለው የወጡ ሸይኽና ከባህር ዳር የመጡ በወቅቱ በእጅጉ አውግዘው በመናገር "ለምን እራሳችንን ችለን አንጓዝም?፣ ለሰለፊያ ደዕዋ እንዲህ ያለ መሰረት ካገኘን በኋላ (ህንፃውን ማለታቸው ነው) ለምን ትላንት ስናወግዛቸው ከነበሩት ከኢኽዋንና ከሱፊይ እንጨመራለን?!" በማለት ቁጣ አዘል ጥያቄ ያቀረቡ ሸይኽና በሰለፊያው ጀመዓ የሚታወቁ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነው የነበሩት። ከስብሰባው በኋላ በተለምዶ (አባ ዱላ) በሚባለው በመርከዙ መኪና ወደ አየርጤና ስንሄድ ከመርከዟ አመራሮች አንዱ የሆነውን ኤልያስ አወልን በጠንካራ አቋማቸው የማውቃቸውን ሰዎች ስም ጠቅሼ ለምን አልመጡም?፣ ለምን አልተሳተፉም ወይስ አልጠራችኋቸውም ነው አልኩት? ምንም እንኳን ጥያቄ ምቾት ባይሰጠውም ሳይመልስልኝ ማለፍ አልቻለምና "እነ ባህሩ ተካን ማለትህ ነው አለኝ?" አዎ፣ ሌሎችም ብዬ የአሁኖቹን የአዲሶቹን ሙመይዓዎችንም ስም ጠቃቀስኩለት። "እነሱ ቢመጡም አንግባባም፣ ይልቁንም ሌላውንም ያስበረግጉብናል" አለኝ። እኔም:- ታዲያ በዚህ መልኩ መጓዝ ይሻላል? አልኩት። "አዎ በተለያየ ጊዜ እንወያይ ብለን ስንገናኝ ትርፉ ጭቅጭቅ ነው፣ ዝም ብለን ስራ ብንሰራ ይሻላል" አለኝ። እኔም ትዝብቴን ይዤ በጭንቅላቴ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን ከዚህ በላይ መቀጠል ስላልፈለግኩ ዝምታዬን መርጬ አየርጤና ስንደርስ አውርዱኝ ብዬ ወደ ፉሪ ጉዟቸውን ቀጠሉ።
ስንቱ ነዉ እንደዚህ እየዘለሉ የተጋቡት ሀል ቶበታችሁን ? የሰርጓ ቀን ከበዋት በራቁት ሲባልጉ ተደረመሡ
ሉቅማን ልጁን በመከረ ጊዜ አላህ እንድህ ይላል
وَاقْصِدْ فِي مَشْيِكَ وَاغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ إِنَّ أَنكَرَ الْأَصْوَاتِ لَصَوْتُ الْحَمِيرِ
«በአካኼድህም መካከለኛ ኹን፡፡ ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ ከድምጾች ሁሉ አስከፊው የአህዮች ድምጽ ነውና፡፡»
ተከፍተሽ የምድር መካፕ ለጥፈሽ ወንድ እየገፍሽ ስትዘሊ ጀናዛሽ ስወጣ አስቢዉ ኪሳራሽን ሴቶች ጥንቃቄ ወንድ እንደዚህ የተባለ ሴት ቦታሽን እወቂ ሰርጋችሁን የዝሙት ቀንና የፍህሻ ማሰራጫ ጣቢያ አታድርጉብን በአላህ ስም እጠይቃለሁ!!
ባሎች እንደዚህ ለመጋባት ካሰቡ ኒካሽን አፍርሺ አንችን አግብቶ መኖር የፈለገ ይሰተር ካልፈለገ ተይ ! የሰርግሽ ቀን ጀናዛሽ ወደ ቤትሽ እንዳይሄድ ጀናዛ አጣቢዎች የቀጠልሽዉን ዊግና የመረግሽዉን መካብ እንዳያጥቡ ስጊ ሙስሊም ሴት ሙስሊም ሴትን መስላ እንጂ አታገባም !
ههههههههههههههههههههه
ሚስኪን ሱዳኒ ብርዱን አልቻለም ሊመለስ ነዉ ከአሜርካ አሜርካ ጀነት የሚመስላችሁ
አምላክ ከራሻ የባሰን ጦርነት በኛ ላይ አዉጆል ይላሉ ቤቱን እንደት መንቅሮ እንዳነሳዉ ተመልከቱ አምላክ የተወለደበት ቀን ብለዉ ሲደንሱ እንደዚህ አላህ ደነሰባቸዉ አልሀምዱሊላህ
Читать полностью…ለኢክዋን እና ለመሳሠሉ አንጃ ሙሪዶች እያዘበዘባችሁ ይቺ ቀን እንዳትመጣችሁ ስጉ
ለማንኛዉም የቲክቶክ ቂል ያስተዉል
ይሄ በይና ልሆን ወደናተ የተላከ ሪሳላ ነዉ
ቲክቶክ ላይ እየዘለለ ሞተ ሱበሀን አላህ ይሄንን የሚጠብቅ አለ የለም ግን ድንገት ትነጠቃለህ ከዚያም በመመለሻህ ታፈራለህ በዘር ሰዉን የምታዋጋ የምታናክስ የእርኩስ መንፈስ የሰፈረብህ ሁሉ ይሄ ለናተ ግልፅ ተአምር ነዉ አላህ ነብያትን በየህዝቡ ሁሉ ዉስጥ ልኮ ከጨረሰ በኃላ መደምደምያ ነብይ ሙሀመድ ኢብኑ አብደላህ አብዱል ሙጠሊብን ወደ ሰዉ ዘርና አጋንት ጅን ልኳል
ይሁንጂ በይናዎችን ደግሞ ለማስተዉሉ እንደዚህ በየጊዜው በማሳየት የአላህ ነገር ሁሉ እዉነታዎችን ያብራራል የሰዉ ልጅ ሆይ ተመለስ