ዛሬ እሁድ መግሪብ ሰዓት ላይ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ 3 ሙስሊም ባለ ሃብቶች በፋኖ ተገድለዋል። ሟቾቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። (አባትና ሁለት ወንድማማቾች ናቸው።) ግድያው የተፈፀመው በከተማው ቀበሌ 14 ውስጥ ነው። የግድያው መንስኤ ብር ካላመጣችሁ የሚል ነው። በዚህ የገዳይ ስብስብ ፕሮፖጋንዳ የተጠለፉ እስከሚነቁ ድረስ ማንቃታችንን እንቀጥላለን፣ ኢንሻአላህ።
የሞቱትን አላህ ይማራቸው።
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
2017 👉 385 birr
2018 👉 350 birr
2019 👉 300 birr
2020 👉 250 birr
2021 👉 200 birr
2022 👉 150 birr
Inbox me 📥
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
2018 👉 350 birr
2019 👉 300 birr
2020 👉 250 birr
2021 👉 200 birr
2022 👉 150 birr
2023(First 3 months) 👉 80 birr
Inbox me 📥
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
በ 2018 = 350 birr
2019 = 300 birr
2020 = 200 birr
2021 = 150 birr
2022 = 100 ብር jan,feb,mar,apri
Inbox me
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
በ 2018 = 350 birr
2019 = 300 birr
2020 = 200 birr
2021 = 150 birr
2022 = 100 ብር jan,feb,mar,apri
Inbox me
🌴 የረጀብ ዒባዳ🌴
🔹ጾም ወደ አሏህ ከሚያቃርቡ ትልልቅ ዒባዳዎች መሀል አንዱ ነው
ማንኛም ዒባዳ ሁለት መሰረቶች አሉት ከነዚህ መሀል አንዱ ከጎደለ፣
በሸሪዓ ሚዛን ዒባዳ አይባልም!
አሏህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም!
💥1ኛ/ ዒባዳውን ለአሏህ ብቻ ብሎ በኢኽላስ መስራት (ለይዩልኝና ለይስሙልኝ ሳይሆን)
💥2ኛ/ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው የሰሩት ወይም ስሩት ብለው ያዘዙት፣ ወይም ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት መሆን አለበት።
👉🏻 ከዚህ ውጪ ዒባዳ ሊባልና ወደ አሏህ ሊያቃርብ የሚችል ነገር የለም::
🔸 የረጀብን ጾም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸውም አልጾሙም፣ ጹሙ ብለውም አላዘዙም ፣ሰሃቦችም አልጾሙትም::
💥በረጀብ ወር የሚሰሩ ምንም ዓይነት ልዩ ዒባዳዎች የሉም!
በዚህ ዙሪያ የሚሰራጩ ሐዲሦች በሙሉ ደዒፍና ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተዋሹ መሆናቸውን 📂አል_ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀርን ጨምሮ ሌሎችም የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል
ደጋግ ቀደምቶች፥ " ከናንተ በፊት ያለፉ ቅን ትውልዶችን መንገድ ተከተሉ አዲስን ነገር አትፍጠሩ " ይሉ ነበር
ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ሌሎችንም የተለያዩ የሱና ጾሞችን የሚጾም ሰው ግን ረጅብም ላይ ይህ ስራው ላይ ቢቀጥል ምንም ችግር አይኖረውም
የሚከለከለው *ረጅብ ስለሆነ* ብቻ ተብሎ በጊዜያዊነት የሚሰራ ዒባዳ ብቻ ነው!
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
ረጀብ 10/7/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆናችሁ በሙሉ ጠቃሚ ምክሮች ፦
① ሐቅን ይፋ በማድረግ ሕያው ያድርጉ።
② ባጢልን ተቀብሮ እንዲቀር ያላሰለሰ ጥረት ያድርጉ።
③ በሸሪዓው ክልክል የሆኑ ምስሎችን አያሰራጩ።
④ የኢስላምን ክብር የሚነኩ ቀልዶችን ሼር ከማድረግ ይቆጠቡ።
⑤ ፋይዳ ቢስ ከሆኑ ንትርኮች እራስዎን ያርቁ።
⑥ ላልተጣሩ ወሬዎች መነሻና አሰራጭ እንዳይሆኑ።
⑦ አንድ ሐዲስን ከማሰራጨትዎ በፊት ሐዲሱ ሰሒህ (ትክክለኛ) መሆኑን ያረጋግጡ።
⑧ ሰዎችን የሚጠቅሙ ቁምነገሮችን በመልቀቅ ሰዎችን ለመጥቀም ጥረት ያድርጉ።
⑨ የኸይር በር ከፋቾች እና የሸር በር ዘጊዎች ይሁኑ።
በዛውም #ደረሳው_ሚዲያን
የቴሌግራም
ቻናላችንን ያበረታቱ
ሐሙስ አመሻሽ ላይ የአልቃሳም ብርጌድ የሐማስ ወታደራዊ ክንፍ፣ ተዋጊዎቹ ከዘይቱን ሰፈር በስተምስራቅ የእስራኤላውያን ተሽከርካሪዎችን ሲያካሂዱ እና አንዱን ከዜሮ ክልል በሽምቅ ተዋጊ መሳሪያ እና በ"አል-ያሲን 105" አወደሙ። ቅርፊት.
Читать полностью…ለዚች አጭር ህይወት
ህይወት አጭር ናት የምንኖርባት🤔
መቼ ከሷ እንደምንለይ የማናቅባት🤫
በዚች ትንሽ እድሜ በኖርንባት አለም🌍
መልካም እየሰራን ካልረሳን ህመም🙅
ትተነው ለምንሄደው ጥለነው ለምናልፈው
ለምን በከንቱ ይባክናል ጊዜያችን ስናስበው
መልካም እየሰራን አምላካችን ደስ እንዲለው
በእያንዳንዱ ደቂቃ ህይወታችንን እናስበው
ካለፈ በኃላ ከመፀፀት ከመቆጨት😇
ከአሁኑ በማስተዋል እናስብበት🤗🤭
thank u jesus 🙏🙏🙏💓💝💞💕
🥰😍🤩🥳😘😚🔥💫⭐🌟✨💥💯💢💨💦💤🎉🎊❤️💚💛💙🖤
ይህንን ግጥም የፃፍኩት በዚ ሰኔ ወር
በተወለድኩበት ወር ብዙ ነገር ስለተማርኩ ነው ።
ለዚች ምድር በስጦታ ከተበረከትኩ 1 week ቀረኝ. Next. Saturday
ሰኔ 17 የተወለድኩበት ቀን ነው ቅዳሜ
June 24 saturday
የሰኔዋ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰😍🤩
please 🙏🙏🙏 ይህንን ግጥም .
share አርጉልኝ ለሁሉም እንዲደርስ
ለልደት........... ለጓደኛቹ birthday
ብቻ ለ ግጥም አፍቃሪያን
በፈለጋቹት መልኩ
በራሳቹ ርዕስ መርጣቹ
በተመጣጣኝ ዋጋ እንፅፋለው
Inbox me on tg. @Ampoetess
@AmonlyGrace
@Poemisthebest
On facebook and instagram and tiktok. Tsega Grace
Call no. 0902671137
አሰላሙ አለይኩም
የ#ደረሳው ቤተሰቦች
አዲት እህታችን አላህ ወፉቋት
እስልምናን ተቀብላለች
ስሟንም አኢሻ ብየ አውጥቸላታለሁ
እናተስ ማን ትሏታላችሁ ???
ይች እህታችን ከቤተሰብ ርቃ ነውና የምትኖረው
ዛሬ ወደቤተሰቦቿ ሂዳለች ችግሩ ግን
ቤተሰቦቿ ኢስላምን መቀበሏን አያቁም
እናም በጣም አክራሪ ክርስቲያን ናቸው
እናም በጣም ተጨንቃለች
እህት ወድሞች በዱአ አትርሷት
እኔ በቦታው ስላለሁ ያለውን ሁኔታ
አሳዎቃችሀለሁ
እዝከዛው ዱአ አድርጉላት
አሰላሙ አለይኩም ወድም እህቶቼ
ይችን #video #ሼር _ሼር በማረግ ተባበሩን
አህለል ኸይሮችንም ፈልጉ
ቀድሞም ይህ ቦታ በሀይለስላሴ ዘመን
መድረሳ ነበር
ወደቀድሞው ቦታው እንመልሰው
የድረሱልኝ ጥሪ !!
ጎንድር ዙሪያ ( ግራኝ ) ኢማም አህመድ የሞተበት በለሳ ወረዳ ( ኮዛ ) በተባለ አካባቢ ሙስሊም ወንድሞቻቻን እህቶቻችን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው !!
ዝርዝር ሁኔታውን እመለሰበታለሁ ሼር አድርጉት !!
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
2018 👉 350 birr
2019 👉 300 birr
2020 👉 250 birr
2021 👉 200 birr
2022 👉 150 birr
2023(January, February, March) 👉 80 birr
2023(April, May) 👉 60 birr
@NX7007 ላይ አውሩኝ
‼️ከተከፈተ 1 አመት እና ከዚያ በላይ የሆነው የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ መሸጥ እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ከስር በተዘረዘሩት አመታት የተከፈተ የቴሌግራም ግሩፕ ካሎት ያናግሩን በተመጣጣኝ ዋጋ በታማኝነት እንገዛለን።
የግሩፑ ሜምበር ብዛት ምንም ለውጥ አያመጣም 1 አባል ብቻ ቢኖረውም ምንም ችግር የለውም እኛ ልንገዛዎ ፍቃደኛ ነን።
📅 የተከፈተበት አመት 💰ዋጋ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° °°°°°°°°
✅ 2017 ========= 600 ብር
✅ 2018 ========= 500ብር
✅ 2019 ========= 400 ብር
✅ 2020 ========= 300 ብር
✅ 2021 ========= 200 ብር
✅ 2022 ========= 150 ብር
✅ 2023 ========= 100 ብር
💠 Ownership ቅድሚያ ለሚያስተላልፉ ብቻ 💠
‼️2023 ከሆነ #january, #february & #march ብቻ
❌ ማሳሰቢያ ❌
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
1⃣ የግሩፑን History ካጠፋችሁ ምንም ዋጋ አይኖረውም። (ምንም ነገር #delete ባታደርጉ ይሻላል)
2⃣ Setting >> Privacy ላይ በመግባት 2 Step Verification #ON መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ።
3⃣ #CBE ወይም #Telebirr እንዲሁም ሌሎች አማራጮችን መጠቀም እንችላለን።
📬 ያናግሩን 👉 @ananiasileshi
👉 @ananiasileshi
/channel/Groupbuyer7
/channel/Groupbuyer7
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 2 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ
አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።
በ 2018 = 350 birr
2019 = 300 birr
2020 = 200 birr
2021 = 150 birr
2022 = 100 ብር jan,feb,mar,apri
Inbox me
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️ #سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ
حَمِيدٌ مَجِيد
# ለመሆኑ ስንቶቻችን ይሁን ኹጥባ ከተጀመረ እየገባን ጁሙዓ ሰላት እንዳመለጠን የምናውቀው ? (ኢማሙ አነወውይ ረሂመሁሏህ)
#2 ለመሆኑ ጁሙዓ ማርፈድ ዘግይቶ መስጂድ መግባት ከቢዳዓ መጀመሪያ የተጀመረ እንደሆነና እኛም ሳናስብና ሳናውቀው በየጊዜው ቢዳዓን እንደምንሰራ የሚሰማንና ምህረት የምንጠይቀው ?
(ኢማሙ_አንነይሳቡሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ: -
«በኢስላም ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ቢድዓ በጧት (በጊዜ) ወደ ጁሙዓ አለመሔድ ነው።ምክንያቱም ወደ ጁሙዓ በጧት መጓዝ ጠንካራ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ በመሆኑ ነው።»
أضــواء البـيــان【8/165】)
بسم الله
الصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم
ኢላሂ
•እንደ አደም ተውባን፣
•እንደ አዩብ ትዕግስትን፣
•እንደ ሱለይማን ሀብትን፣
•እንደ ኢብራሂም ፅናትን፣
•እንደ የዕቁብ ተስፋን፣
•እንደ ዩሱፍ ጨዋነትን፣
•እንደ ሙሐመድ ﷺ ሥነ-ምግባር'ን ወፍቀን ያረብ
➥ጌታዬ ሆይ ልቦቻችን ወደአንተ ናፍቀዋል ወዳንተ አዘንብልልን
አላሁመ አሚን ! አላሁመ አሚን ! አላሁመ አሚን
اللَّهُمَّ صَلِ
🚫🚫🚫🚫🚫🚫
አነተ አህያ ና❗️
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል ፦
⛔️"አንድን ሰው ስትጣራ
👉አንተ ውሻ!
👉አንተ አህያ! …
ብለህ መጣራትህ
ይህ በሸሪዓው ክልክል ነው።አይፈቅድም።
ምክንያቱም አላህ በቁርኣኑ እንዲህ ብሏል ፦
🔘" የአደምንም ልጆች በእርግጥ (ከሌላው ፍጡር) አከበርናቸው በየብስን በባሕርም አሰፈርናቸው፤ ከመልካሞችም (ሲሳዮች) ሰጠናቸው፤ ከፈጠርናቸውም ፍጡሮች በብዙዎቹ ላይ ማብለጥን አበለጥናቸው።"
📖(ሱረቱ አኒሳእ /70)
ታላቅ እንግዳ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ
እውቁ ቃሪዕ ሼይኽ ተውፊቅ ሳይግ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያዊ መጥተዋል::
በነገው ጁምዓም በአዲስ አበባ በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ የጁምዓ ኹጥባ የሚያቀርቡ ይሆናል::
የነገ ጁምዓችንን በፍልውሀ ተውፊቅ መስጂድ በመስገድ እንግዳችንን እናክብር
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
የየመን ታጣቂ ሃይሎች ሚሳኤሎችን እና ዩኤቪዎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፋቸውን ተናግረዋል።
...
“የእኛ የታጠቁ ሃይሎች በእስራኤል የተለያዩ ኢላማዎች ላይ እጅግ ከባድ የሚባሉ የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን እንዲሁም በርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን አስወነጭፈናል" ሲል ገልጿል። ከነዚህ ውስጥ ረጅም ርቀት የሚጓዙ ሚሳኤሎች የእስራኤል የኒውክለር ማብላያን ኢላማ ያደረጉ ጭምር ነበሩ ተብሏል።
...
የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ያህያ ሳሪ የእስራኤል ጥቃት እስኪቆም ድረስ ሚሳኤል እና ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተሻሉ ጥቃቶችን ማድረሳችንን እንቀጥላለን ብለዋል።
...
☝️☝️☝️☝️☝️
🔵የሶላት ሸርጦች(መስፈርቶች)
➊ሙስሊም መሆን
➋ጤነኛ(የአእምሮ)
➌ነገሮችን መለየት የሚያስችል እድሜ ላይ መድረስ
➍ከነጃሳ መፅዳት
5⃣ውዶእ ከሚያፈርሱ ነገሮች መፅዳት
6⃣ጊዜው መድረስ
7⃣ሀፍረተ ገላን መሸፈን
8⃣ወደቂብላ መዞር
9⃣ንያ(በልብ ማሰብ)
🔵የሶላት አርካኖች(ማእዘኖች)
➊የቻለ ሰው ቆሞ መስገድ አለበት
➋ሁሉን ነገር እርም የሚያደርገውን ተክቢራ መጠቀም
➌ሱረቱ አል'ፋቲሃን መቅራት
➍ሩኩዕ ማድረግ
➎ከሩኩዕ መነሳትና ተስተካክሎ መቆም
➏በሰባት የሰውነት ክፍሎች(1,ግንባር,አፍንጫ,2,ሁለት የእግር ጣት ጫፎች,3,ሁለት የእግር ጉልበቶች,4,ሁለት የእጅ መዳፎች
➐ከሱጁድ መነሳትና ተስተካክሎ መቀመጥ
➑በሁለቱ ሱጁዶች መካከል መቀመጥ(አላሁመ እግፊርሊ፣ወራህምኒ፣ወህድኒ፣ወዓፊኒ፣ወርዙቅኒ እየተባለ
➒እያንዳንዱን አርካን በተረጋጋ ሁኔታ መፈፀም
❿ቅደም ተከተሉን ጠብቆ ማከናወን
⓫የመጨረሻውን ተሸሁድ (አተህያቱ......፣አላሁመ ሶሊ ዓላ ሙሃመድን......፣አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ ሚን ዓዛቢ አል'ቀብር.....፣አላሁመ ኢኒ ዞለምቱ ነፍሲ ዙልመን ከሲራ.......፣......
⓬ለመጨረሻው ተሸሁድ መቀመጥ
🔵የሶላት ግደታወች(መሟላት ያለባቸው)
➊ከተክቢራት አል'ኢህራም ውጭ ያሉት ተክቢራወች እሷ ሩክን ነች
➋ሰሚዓ አላሁ ሊመን ሀሚደህ ማለት
➌ረበና ወለከ አል'ሃምድ
➍በሩኩዕ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'ዓዚም ማለት
➎በሱጁድ ጊዜ ሱብሃን ረቢየ አል'አዕላ ማለት
➏በሁለቱ ሱጁዶች መካከል ረቢ እግፊርሊ ማለት
➐የመጀመሪያውን ተሸሁድ መቀመጥና አተህያቱን መቅራት
➑ለመጀመሪያው ተሸሁድ መቀመጥ
🔵ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች
➊እያወቁ ሆን ብሎ መናገር
➋መብላትና መጠጣት
➌መሳቅ
➍ሀፍረተ ገላ መግለጥ
➎ከቂብላ ብዙ መዞር
➏የሚያቆራርጥ ነገር መብዛት
➐ዉዶእ ማፍረስ
#በዕውቀት የጠላትን ጥቃት እንመክት
ኢስላምና ሙስሊሞች ላይ እየተሰነዘረ ያለን የጠላት ጥቃት ከምንከላከልባቸው ዋና ዋና መንገዶች መካከል አንዱ ጠቃሚና ከትክክለኛ ምንጮች የተቀዳን ዕውቀት ማሰራጨት ነው።
ኢስላምን እንማረው፣ እንተግብረው፣ በቃልና በተግባርም ለሌሎች እናስተምረው።
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
እንኳን ለተከበረው የዒደል-ፊጥር በዓል አደረሳችሁ
አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን
ለጀነቱ ዒድም ያብቃን