ethiomuslims1 | Unsorted

Telegram-канал ethiomuslims1 - ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

-

ለአስተያየት @ethiomuslims1_bot አቡበክር [ረዐ] እንደዘገቡት የአላህ ነቢይ [ﷺ] እንዲህ ብለዋል: ‐ «'ላኢላሃ ኢለላህ' ማለት እና ኢስቲግፋርን አጥብቃችሁ ያዙ። ኢብሊስ እንዲህ ብሏል: ‐ «ሰዎችን በኃጢኣት አጠፋኋቸው። እነርሱም በላኢላሃ ኢለላህ እና በኢስቲግፋር አጠፉኝ። እኔም ይህንን ስረዳ የተመሩ እየመሰላቸው ደመነፍስን (ሃዋ)ን በመከተል አጠፋኋቸው።» አቡ የዕላ ዘግበውታል

Subscribe to a channel

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

https://vm.tiktok.com/ZMjKrXyty/

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

✍️ ❝ችሎታ በእውቀት ላይ እንጂ በሃብት ላይ
አይመሰረትም። ታላቅነትም በጥበብ እንጂ
በእድሜ አይወሰንም።❞

Ertugrul Gazi

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

❤️በአንድ ወቅት ነብይ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።

ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
I"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!

መልካም ቀን

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

የሆነ መፅሀፍ ሳነብ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ የሚገርመው በጣም በትክክል ነው የገለፀው

አንድ ሰው ኢልም ፍለጋ ሲነሳና ሲጀምር 3ት ባህሪዎችን ያሳያል እንድሁም በተግባር

1, ገና ሲጀምርና ወይም መቅራትና ማንበብ ሲጀምር ከሁሉም በላይ ያወቀ ይመስለዋል ሰዎችን ይንቃል ከሱ በታች የሆኑትን ሰዎች ጭራሽ አይሰማም ከሱ በላይ ያሉትንም ሰዎች ይጠራጠራል(የሚበልጣቸው መስሎ ይታየዋል )

2,ተኛ ደረጃ ሲደርስ ሰዎችን ማክበር ይጀምራል መተናነስ ይጀምራል

3,ተኛው ትልቅ አሊም ሲሆን ምንም ነገር ያወቀ አይመስለው ምንም እነደማያቅ ያውቃል ምንም ቢሆን በ confidence እኔ አዋቂ ነኝ አይልም በጭራሽ ሰው ላይ አይፈርድም ያን ሰው ምክኒያቱን ጠይቆ ቢሆን እንጅ አቀማማጮቹ ከሱ በጣም ያነሱ ጋር ይሆናል ከሚስኪንና ከደካሞች ጋር መቀማመጥ ያስደስተዋል በጣም ብዙ መገለጫዎች አሉት

እናም በመጨረሻ #አላህ ሱበሀነወተአላ የኢልም ባለቤቶች (አሊም) ያርገን በዚህ በተበላሸ ጊዜ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን አሚን አላሁመ አሚን

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

አንዲት ምሽት በዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሀ) ቤት

ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በተራዋ ቀን ወደ ዓኢሻ ቤት መጡ፡፡ መኝታቸው ላይ ከጎኗ ጋደም አሉ፡፡ መተኛቷን ሲያውቁ ቀስ ብለው ሕፃን ልጅ ከእናቱ ጉያ እንደሚሾልከው ሁሉ ሹልክ ብለው ተነሱ፡፡ ልብሣቸውን ለበሱ፤ ጫማቸውን ተጫሙ፡፡ ኮቴ ሳያሰሙ ወደ በሩ አቀኑ፡፡ ወጡና በሩንም ቀስ ብለው ዘጉት፡፡
ዓኢሻ እንቅልፍ በደንብ አልወሰዳትም ነበርና ነቃች፡፡ ተናዳ ብድግ አለች፡፡ በርሷ ተራ ቀን ወደ ሌላኛዋ ሚስታቸው የሄዱ መሰላት፡፡ በቅናት በግና ተነሳች፤ ልብሷን ለብሳ በጨለማው ፋናቸውን ተከተለች፡፡ በርቀት ወዴት እንደሚሄዱ አየች፡፡

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በዚያች ሌሊት ተወዳጅ ባልደረቦቻቸው ወደተቀበሩበት መካነ መቃብር ወደ አልበቂዕ ነበር ያመሩት፡፡ ወደመጨረሻው ዓለም የተሸጋገሩትን ሶሐቦቻቸውን ለመጎብኘት፡፡ በአካል ቢለዩዋቸውም በመንፈስ አብረዋቸው አሉ። ደርሰው ሰላምታ አቀረቡላቸው፡፡ ዱዓእ አደረጉላቸው፡፡ የአላህንም ምህረት ለመኑላቸው፡፡

ከዚያም ወደ ቤት ተመለሱ፡፡ ልብሣቸውንና ጫማቸውን አውልቀው ወደ ፍራሻቸው ወጡ፡፡ ዓኢሻን ሲያዩዋት ዐይኗን ጨፍና ተኝታለች፡፡ ሳትተኛ የተኛች ሆናለች። ሆኖም ግን አተነፋፈሷን ያጤኑት ነቢይ ከምር እንዳልተኛች አወቁ፡፡ ወደሷ ዘወር ብለው ጠየቋት፡፡ “ዓኢሹ ምንድነው እሱ?” አሏት፡፡ ከእንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው ሆና አየተንጠራራች ዐይኗን ከፈተች፡፡ ተወነች፣ አስመሰለች።
“ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ አረ ምንም የተፈጠረ ነገር የለም፡፡” አለቻቸው፡፡
“ንገሪኝ ካልሆነ ግን ዉስጠ አዋቂ የሆነው አላህ ሁሉንም ነገር እንደሚነግረኝ እንድታውቂ” አሏት፡፡

ሐቋን አወጣች። “ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ተነስተው ሲወጡ አየሆት እና ተከትዬዎ ወጣሁኝ፡፡ ወደ ሌላ ሚስትዎ ይሄዳሉ ብዬ ስለጠረጠርኩ ነው፡፡” አለቻቸው፡፡
ትክክል አልሠራሽም፣ እንዴት እንዲህ ትጠረጥርያለሽ የሚል በሚመስል ሀሳብ በፍቅር ደረቷን መታ አደረጓት፡፡

ቀጥለው እንዲህ በማለት ጉዳዩን ገለፁላት “ ጂብሪል ወደኔ መጣና ኃያሉና የተከበረው አላህ ሄደህ ለአል-በቂዕ ሰዎች ምህረትን እንድትለምን አዞሃል ስላለኝ ሄጄ የአላህን ምህረት ለመንኩላቸው፡፡”

ነብዩ ከሚስቶቻቸው ሁሉ አብልጠው ዓኢሻን ይወዳሉ፡፡ ይህንኑ በተደጋጋሚ በአደባባይ ተናግረዋል። እሷም ታውቀዋለች። ግና ፍቅር ካለ ሁሌም ቅናት፣ ስጋት፣ የኔነት፣ ...... አለ።

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

@ethiomuslims1

ውድ የሀያቱ ሶሀባ አባላቶች
اسلام عليکم ورحمة اللّٰه وبرکا ته
እነሆ👇
ዐብደሏህ ቢን ዑመር(ረ.ዐ)ያስተላለፉትን
በጥቂቱ.... የአሏህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦"አሏህ ዘንድ ከሚወደዱ
ቤቶች መሀከል በላጮቹ የቲሞች በክብር የሚኖሩበት ቤት ነው።" ሱብሃነ አሏህ የቲሞችን መንከባከብና ለእነሱ ትኩረት መስጠት ቅዱስ የሆነ ስራ ነው።
ሌላው ቀርቶ ፀጉራቸውን በፍቅር ማሻሸት
እነሱንም በመልካም ቃላት ማናገር እራሱ
ምንዳ ያስገኛል።✍

የሰው ልጅ በዱንያ ላይ ሲኖር ባለው ሀብት መጠንጥሩ ቦታ መኖር ይፈልጋል።
ኤምባሲ አካባቢ፣የተመቻቸ ሪል እስቴት ውስጥ መኖርን ይመኛል። ለምንድነው?
ብትለው እዛ ውሃና መብራት አይጠፋም፤
የፀጥታም ችግር አያሳስብም ይላል ፤

🔥 ለጠፊዋ ዓለም።
የቲምን የሚንከባከብ እኮ በጀነት ውስጥ ከአሽረፈል ኸልቅ፣ ከሰይዱል ከይነይ፣
ከኢማሙልሙርሰሊን፣ከረሒሙስ-ሰቀለይን፣ ከነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)
ጋር ዝንተ ዓለም በጀነት ውስጥ በደስታ ይኖራል። ይህም ታላቅ ስኬት ነው።ከዚህ የበለጠ ጉርብትና የለምና ነቃ እንበል✊!
ወንድሞች የቲሞችን በመንከባከብ ላይ
እንበራታ!
አላህ ይወፍቀን!
وسلام علیکم وراحمة اللّٰه وبرکاة
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

እጅግ አስገራሚ ታሪክ

የሰሞኑ የአቡበክ ሲዲቅ (ረ.ዐ) ባህሪ መለዋወጥ ኡመርን አስጨንቆታል: በተረጋጋና በሰከነ ባህሪያቸው የሚታወቁት ኸሊፋው አቡበክር ምን እንደገጠማቸው ባልታወቀ ምክንያት ከሱብሂ ሶላት በሗላ የለመዱትን ፀሎት ሳያደርሱ ሹልክ ብለው ይወጣሉ።

ከወትሮው በተለየ መንገድ ይጣደፋሉ: ከሰዎች መሀል ድንገት ብድግ ብለው ይሄዳሉ: የነገሩን መደጋገም ያስተዋሉት ኡመር (ረ,ዐ) አንድ ቀን አቡበክር እንደለመዱት ከሱብሂ ሶላት በሗላ ሹልክ ብለው ሲወጡ ተከትለዋቸው ይሄዳሉ።

አቡበክር ብዙም ሳይርቁ ከአንዲት ደሳሳ ጎጆ ይገባሉ: በማግስቱም ከዚችው ቤት ይገባሉ: ኡመርም ከቤቷ ውስጥ ምን እንዳለ ለማረጋገጥ የአቡበክርን መውጣት ጠብቀው ከጎጆዋ ዘልቀው ይገባሉ: ግን ምንም የሚታይ ነገር አጡ: ከአንዲት ከግድግዳ አጠገብ ከተቀመጠች ማየት ከተሳናት አሮጊት በስተቀር ።

ኡመርም ጠጋ አሉና "ይህ እዚህ ቤት የሚመጣው ሰው ምን ሊያደርግ ነው?" አሏት አሮጊቷም "እኔ ምንም ጧሪ የለኝም: ይህ ሰው እየመጣ ወተት ያልብልኛል ምግብ ካዘጋጀልኝና ቤቴን ጠራርጎልኝ ሲያበቃ የሚያስፈልገኝን ነገር ጠይቆኝ እንደሌለ ስነግረው ተመልሶ ይሄዳል" አሉት ።

''ማን እንደሆን ያውቃሉ?'' አላቸው ኡመር ''የለም! ብዙ ጊዜ ብጠይቀውም ሊነግረኝ ፈቃደኛ አይደለም'' ሲሉ መለሱ: ኡመር በአቡበክር ስራ ሲቃ ተናነቃቸውና ''አንተ አቡበክር ሆይ! ምነው እኛን የማንችለው ሀላፊነት ታሸክመናለህ'' አሉ: የሙስሊሞች ፈርጥ ኸሊፋወች እንዲህ ነበሩ: አላህ ይዘንላቸውና ያ ምርጥ ትውልድ !!! አላህ የ ነብያችን ጉርብትናን ከ ነዛ ደጋግ ባሪያዎቹ ጋር ያድርገን አሚን::

<<< #ሼር በማድረግ አዳርሱ >>>
ሕይወት_ማለት_ይች_ናት!
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

አንድ ቀን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል? ብሎ ጠየቃቸው ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ።
1,አራት ጊዜ ሱረቱል ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው።
አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።
አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን!
Join us
ሕይወት_ማለት_ይች_ናት!
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

•••✿❒🌹ኡሙ አይመን (በረካ) ረዲየላሁ ዐንሃ ክፍል 1⃣🌹❒✿•••

" የጀነት ሴት ማግባት የሚሻ ኡሙ አይመንን (በረካን)ያግባ " (ረሱል ﷺ)

•••✿❒🌹❒✿•••

የሐበሻይቱ ኮረዳ በመካ እንዴት ለገበያ እንደቀረበች በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም። ትዉልድ ሐረጓ፥ አባትና እናቷ እነማን እንደሆኑና ስለዝርዮቿ የታወቀ መሰል አንዳችም ጭብጥ አይገኝም። በትዉልዳቸዉ ዐረብና ዐረብ ያልሆኑ እሷን መሰል ልጃገረዶችና ኮረዳዎች እየታደኑ በከተማይቱ የባሪያ ገበያ ላይ ለሽያጭ ይቀርቡ ነበር። እነዚያ በጨካኝ ጌቶችና እመቤቶች እጅ የገቡት ፀሐይ የጠለቀችባቸዉና ዕድለ ቢሶች ናቸዉ። ጉልበታቸዉ ያለ ርህራሄ ይመጠመጣል። ይዞታቸዉም ጉስቁልና የበዛበት ይሆናል። ሰብዓዊነት በጎደለዉ በዚያ ማኀበራዊ ሕይወት ዉስጥ ጥቂቶች ብቻ እድለኛ ሲሆኑ..

•••✿❒🌹❒✿•••

እነርሱም ርኀራኄ ከሚያደርጉላቸዉ መልካም ሰዎች ቁጥጥር ስር ይገባሉ። ወጣቷ የሐበሻ ኮረዳ፥ በረካም ረዲየሏሁ ዐንሀ፥ ከዕድለኞች አንዷ ስትሆን ርህሩህ በሆነዉ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ አብዱላህ (የረሱል ﷺ አባት) እጅ በመግባት ከጭቆናና ከግፍ ልትድን ችላለች። ብቸኛዋ የአብደላህ ቤት አገልጋይ ነበረች። አሚና የተባለች እመቤት እንዳገባም በአገልጋይነቷ ፀናች። በረካ (ረዲየሏሁ ዐንሀ) እንደተረከችልን፥ አብዱላህና አሚና በተጋቡ በሁለተኛው ሳምንት የአብዱላህ አባት ወደ ቤታቸዉ በመምጣትና ወደ ሶሪያ ከሚጓዙት የነጋዴዎች ቡድን ጋር አብሮ እንዲሄድ አዘዙት። ትዕዛዙ አሚናን በጣም ስላስከፋት ፦

፦ << ይገርማል! ይደንቃል!እንዴት የጫጉላ ጊዜያችንን ሳንጨርስ ባልተቤቴ ለንግድ ጉዳይ ወደ ሶሪያ ይሄዳል?>> በማለት አማረረች፦"ይገርማል! ይደንቃል!እንዴት የጫጉላ ጊዜያችንን ሳንጨርስ ባልተቤቴ ለንግድ ጉዳይ ወደ ሶሪያ ይሄዳል?>> በማለት አማረረች። የአብዱላህ ከእርሷ መለየት ልቧን ያደማ ክስተት ነበር። ከድንጋጤዋ የተነሳ አሚና ራሷን ሳተች። ከሄደ ከጥቂት ጊዜ በኀላም የነበረዉን ሁኔታ በረካ እንዲህ ስትል ገልፀዋለች፦ <<አሚና ራሷን ስታ ባየኋት ጊዜ በድንጋጤ እመቤቴ! በማለት ጮህኩ። በእምባ የተሸፈኑ አይኖቿን በመግለጥ ማንቋረሯን አቁማ ወደ እኔ እያስተዋለች፦

•••✿❒🌹❒✿•••

<<በረካ ወደ አልጋዬ ዉሰጅኝ>> ስትል ጠየቀችኝ። አሚና የአልጋ ቁራኛ ሆና ለረጅም ጊዜ ቆየች ከአዛዉንቱ ከአብደል ሙጦሊብ በስተቀር ጉብኝት የሚያደርጉላትን ሰወች አታናግርም።
አብደላህ ከተለያት ከሁለት ወራት በኀላ አንድ ቀን ጠዋት ወደርሷ ዘንድ ጠራችኝ። ፊቷም በደስታ ፈክቶ እንዲህ ስትል ነገረችኝ፦ "የመካን ተራሮች፣ ኮረብቶችና ሸለቆዎች ያጥለቀለቀ ብርሀን ከሆዴ ሲፈነጥቅ አየሁ "እርግዝና ስሜት ይሰማሻልን? ጥሩ ነገር ነዉ የእኔ እመቤት?" አልኳት። "አዎ በረካ! ግን ሌሎች እናቶችን እንደሚሰማቸዉ የሕመም ስሜት የለብኝም" ። ስትል መለሰችልኝ።

•••✿❒🌹❒✿•••

እኔም "መልካም ነገርን የሚያመጣ ቅዱስ ልጅ ትወልጃለሽ በማለት አበረታኋት።" አብደላህ ከተለያት ወዲያ አሚና መንፈሷ የተረበሸ ሴት ሆነች። በረካም ከርሷ ሳትርቅ የተለያዩ ታሪኮችን በማዉራት መንፈሷ እንዲታደስ ብዙ ጥረት አድርጋለች። በአንድ ወቅት አብደል ሙጦሊብ ወደርሷ በመምጣት ከተማዉን አብረሃ የተባለ የየመን ገዥ ሊወር ስለሆነ እርሷም እንደሌሎች የመካ ነዋሪዎች ሁሉ መኖሪያ ቤቷን ወደተራራዉ እንድታዛዉር ሲነግሯት አሚና ከቀድሞዉ የበለጠ እጅግ ተከፋች።

አሚና ሀዘን የጎዳት ሴት በመሆኗ ወደ ተራራው መሄድ እንደማትችልና አብረሀም በፈጣሪ የሚጠበቀውን መካን ዘልቆ ካዕባን ሊያፈርስ እንደማይችል አረጋገጠችላቸው። በሁኔታው አዛውንቱ እጅግ ተረበሹ። ነገር ግን በአሚና ፊት ላይ አንድም የፍርሀት ምልክት አላዩም። ከዕባ እንደማይጎዳ የነበራት እምነት ጥሩ መሰረት ያለው ነበር። እንደ እምነቷም ዝሆን ያስከተለው የአብርሀ ሰራዊት መካ ከመግባቱ በፊት አለቀ። ቀንም ሆነ ማታ በረካ ከአሚና ጎን አልጠፋችም። "አንድ ወቅት" አለች በረካ" ከአሚና ግርጌ ተኝቼ ሳለ በምሽት እያንቋረረች የተለያት ባልተቤቷን ስም ስትጠራ ሰማኋት። ከሐዘኗ እንድትላቀቅም ለማፅናናት ለማበረታታት ሞከርኩ።

•••✿❒🌹❒✿•••

" የመጀመሪያዉ ክፍል የንግድ ጉዞ ቡድን ከሶሪያ በሰላም ተመለሰ። የመካ ነጋዴዎች ቤተሰብም በደስታ ተቀብለዉታል። በረካ፥ የአብደላህን ሁኔታ ለማጣራት ከአሚና ተደብቃ ወደ አብደል ሙጦሊብ ቤት ሄደች።እሱን በተመለከተ ግን ምንም ወሬ የለም። አሚናን ሐሳብ ዉስጥ ላለመክተት ወደርሷ ስትመለስ ያየችዉን ሆነ የሰማችዉን ሳትነግራት ቀረች። በተከታታይ ቀናት የጉዞዉ ቡድን ወደ መካ ቢመለስም አብደላህ ግን አልነበረም። የአብደላህ የሞት መርዶ ከየስሪብ (መዲና)ሲመጣ በረካ በአብ
ዱል ሙጦሊብ ቤት ነበረች። የሞቱን ወሬ እንደሰማች የተሰማትን ሁኔታ እንዲህ በማለት ገልፃለች፦

<<የሞቱን ዜና እንደሰማሁ በድንጋጤ ጮኸሁ። ልቤን ስለነሳኝ፥ ከዚያ ወዲያ አደርግ የነበረዉን ነገር አላዉቅም። የማስታዉሰዉ፥ ዳግም ለማይመለሰዉ፥ ለረጅም ጊዜ በናፍቆት ስጠብቀዉ ለተለየን፣ ለመካዉ ለግላጋ፣ ዉብና ለቁረይሽ ኩራት-ለአብደላህ- እጅግ አዝኜ እየጮህኩ ወደ አሚና ቤት መሄዴን ብቻ ነበር። አሚናም ይህን አሰቃቂ ዜና እንደሰማች ራሷን ስታ በሞትና በሕይወት መሃል ሆነች።በዚያ ሐዘን በመታዉ ቤት ዉስጥ ከኔ በቀር ማንም አልነበረም። የአሚና መዉለጃ ጊዜ እየተቃረበ ነበር። የፈጣሪ ከዋክብት በብርሃናቸዉ ሰማዩን ባንቆጠቆጡባት ሌሊት...

•••✿❒🌹❒✿•••

ልጇን (ሙሐመድን)እስክትወልድ ካጠገቧ ሳልርቅ ሁኔታዋን ተከታትያለሁ።>> ትላለች በረካ። ረሱል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንደተወለደ ለመጀመሪያ ጊዜ ያቀፈቻቸዉ በረካ ነበረች። ከዚያም አያታቸዉ አብዱልሙጦሊብ ወደ ከዕባ ወስደዉ የዉልደቱን በዓል ከመካ ሰዎች ጋር አከበሩ። በዓረቦች ባህል ህፃናት እንደ ተወለደ ጠንክረዉ እንዲያድጉ በማሰብ በገጠር ለሚኖሩት ሞግዚት እናቶች ይሰጣሉ። በዚህ ባህል መሠረትም ሙሐመድ ሀሊማ ለተባለች ሞግዚት ተሰጡ። ከአምስት ዓመታት የሞግዚት ኑሮ በኀላም ሕፃኑ ሙሐመድ እናታቸዉ ዘንድ ተወሰዱ።

•••✿❒🌹❒✿•••

~~ እናታቸዉ አሚና እና በረካ ሙሐመድን የተቀበሉዋቸዉ በደስታ፣ በፍቅርና በአድናቆት ነበር። ሕፃኑ ሙሐመድ ስድስት ዓመት እንደሞ ላቸዉ አሚና የስሪብ የሚገኘዉን የባልተቤቷን የአብዱላህ ቀብር ከልጇ እና ከበረካ ጋር ሆና ለመጎብኘት ወሰነች። አብደል ሙጦሊብና በረካ ሐሳቧን እንድትቀይር ወተወቷት። ቢሆንም አሚና በዉሳኔዋ ፀናች። አንድ ቀን ጠዋት ወደ ሶሪያ ከሚጓዙት ነጋዴዎች ጋር ጉዟቸዉን ጀመሩ። አሚና ልጁ ጭንቀት ዉስጥ ይገባል በሚል ፍራቻ የአባቱን ቀብር ለመጎብኘት እንደምትሄድ አልነገረችዉም።

የሶሐቦች ታሪክ
/channel/dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

ለፈገግታ ያህል😁 ፣

#የኢድ_ቀን_ነው ።ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀበሻዊው #ቢላል ቤት ለዚያራ ሄዱ እና ፡^^ያ ቢላል ለ ኢድ ምን እረድክ?^^ ሲሉት

ቢላልም ^^ዶሮ^^ አላቸው ።
ረሡልም መልሰው ^አዛን አውጪ ሆነህ አዛን አውጪ ታርዳለህ?^ብለው ፈገግ አሉ ።(ሰ.ዐ.ወ)😂
@meru_k
@ethiomuslims1

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

‍ የዒድ አል-ፊጥር ቀን ተግባራዊ የሚደረጉ አስር ሱናዎች

✍🏿በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በኾነው……

✋እንኳን ለ1442ኛው የዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️
🌙ዒድ ሙባረክ🌠

①. ለዒድ ቀን ማማርና መዋብ

عن ابن عباس رضي الله عنهما قال:
((كان رسول الله ﷺ يلبسُ يومَ العيدِ بردةً حمراءَ)) السلسلة الصحيحة - رقم: (1279) الألباني : إسناده جيد

②. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት ገላን መታጠብ

▫️ عنْ نَافِعٍ :
(( أَنَّ عَبْدَ اللَّهِ بْنَ عُمَرَ رضي الله عنه كَانَ يَغْتَسِلُ يَوْمَ الْفِطْرِ قَبْلَ أَنْ يَغْدُوَ إِلَى الْمُصَلَّى)) موطأ مالك - رقم : (384) صححه الألباني في الإرواء

③. ለዒድ ሰላት ከመውጣታችን በፊት በቴምር ማፍጠር ።

▫️ عنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رضي الله عنه ، قَالَ:
((كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ َلا يَغْدُو يَوْمَ الْفِطْرِ حَتَّى يَأْكُلَ تَمَرَاتٍ. ويأكلهن وِترا))ً صحيح البخاري - رقم: (953)

④. ወደ መስገጃ ቦታ በእግር መሄድ እና በእግር መመለስ

▫️ عنِ ابْنِ عُمَرَ، رضي الله عنهما، قَالَ:
(( كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَخْرُجُ إِلَى الْعِيدِ مَاشِيًا، وَيَرْجِعُ مَاشِيًا)) حسنه الألباني في صحيح ابن ماجه - رقم : (1078)

⑤. ሶላቱል ዒድ የሚሰገደው ከመስጂድ ውጪ በሰፊ ሜዳ ላይ ወይም የዒድ መስገጃ ላይ መስገድ

▫️ عنْ ابْنِ عُمَرَ رَضِي اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ
(( أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ كَانَ يَغْدُو إِلَى الْمُصَلَّى فِي يَوْمِ الْعِيدِ، وَالْعَنَزَةُ تُحْمَلُ بَيْنَ يَدَيْهِ، فَإِذَا بَلَغَ الْمُصَلَّى نُصِبَتْ بَيْنَ يَدَيْهِ، فَيُصَلِّي إِلَيْهَا، وَذَلِكَ أَنَّ الْمُصَلَّى كَانَ فَضَاءً لَيْسَ فِيهِ شَيْءٌ يُسْتَتَرُ بِه))ِ صححه الألباني في صحيح ابن ماجه - رقم: (1084)

⑥. ሲሄዱ በአንድ መንገድ ሲመለሱ ደግሞ በሌላ መንገድ መመለስ

▫️عنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، رَضِي اللَّهُ عَنْهُمَا، قَالَ :
(( كَانَ النَّبِيُّ ﷺ إِذَا كَانَ يَوْمُ عِيدٍ خَالَفَ الطَّرِيق ))َ صحيح البخاري - رقم : (986)

⑦. ከዒድ ሌሊት ጀምሮ እስከሚሰገድ ድረስ ተክቢራ ማድረግ

▫️ عن الزهري :
(( أَنَّ رَسُولَ اللهِ ﷺ كَانَ يُخْرِجُ يَوْمَ الفِطَرِ فَيَكْبُرُ حَتَّى يَأْتِي المُصَلَّى، وَحَتَّى يَقْضِي الصَّلَاةَ، فَإِذَا قَضَى الصَّلَاةَ قَطْعُ التَّكْبِيرِ ) السلسلة الصحيحة - رقم: (171) قال الألباني إسناده صحيح مرسل له شاهد موصول يتقوى به .

⑧. የዒድን ኹጥባ ማዳመጥ

▫️عن عبد الله ابن السائب رضي الله عنه قال :
(( حَضٓرَتْ العِيدَ مَعَ رَسُولِ اللهِ ﷺ فَصَلَّى بِنَا العِيدُ ثُمَّ قَالَ قَدْ قَضَيْنَا الصَّلَاةَ فَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَجْلِسَ لِلخُطْبَةِ فَلِيَجْلِسْ وَمِنْ أُحِبُّ أَنْ يَذْهَبَ فَلِيَذْهَبْ)) صححه الألباني في صحيح الجامع - رقم : (4376)

⑨. የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶችን መለዋወጥ

▫️ عن جبير بن نفير رضي الله عنه قال
(( كَانَ أَصْحَابُ النَّبِيِّ ﷺ إِذَا اِلْتَقَوْا يَوْمَ العِيدِ يَقُولَ بَعْضُهُمْ لِبَعْضِ: تُقُبِّلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكَ )) صحح إسناده الألباني في تمام المنة - رقم: (354)

⑩. ከዒድ ሶላት መልስ ሁለት ረከዓ መሰገድ

▫️ عن أبي سعيد الخدري رضي الله عنه قال :
(( كَانَ رَسُولُ اللهِ ﷺ لَا يُصَلِّي قَبْلَ العِيدِ شَيْئًا فَإِذَا رَجَعَ إِلَى مَنْزِلِهِ صَلَّى رَكْعَتَيْنِ )) حسنه الألباني في صحيح ابن ماجه - رقم: (1076)


በድጋሚ
🌙ዒድ ሙባረክ🌠
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

▫️ለጾመኛ ሰው የተወደዱና የተጠሉ ተግባራት‼
===========================
«ለሌሎችም ሼር በማድረግ ሌሎች የተወደዱትን ተግባራት እንዲፈጽሙና የተጠሉትን እንድርቁ ሰበብ እንሁን!»
||

✍ ①) ጾመኛ የሚከተሉትን ቢፈፅም ይወደዳል፦
~~~~~~~
1) ሰሑር (ከጐህ በፊት መመገብ)፡-
``
√ ነቢያችን (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ሰሑር (ከሱብሒ በፊት) ተመገቡ! በሰሑር ረድኤት አለ፡፡”
[አል-ቡኻሪይ: 1923
ሙስሊም: 1ዐ95]

ጥቂት መጉረስ ወይም አንድ ጉንጭ እንኳ ውሃ መጐንጨት ወይም አንድ ፍሬ ተምርም ብትሆን መመገብ ሰሑር ያስብለዋል፡፡ ሱንናውን ያስገኛል። ምናልባትም በዚህ ወቅት መመገብ ከጤናውና ከተለያዩ ነገሮች አንፃር የማይመቸው ሰው ካለ፤ ሱ'ን-ናውን ለማግኘት በትንሹ ቀመስ ቢያደርግ መልካም ነው። ወቅቱ ከእኩለ ሌሊት ጐህ እስኪቀድ ድረስ ነው።

2) ሰሑርን ማዘግየት፡-

√ ዘይድ ኢብኑ ሣቢት
«“ከነቢያችን (ﷺ) ጋር ሰሑር ከተመገብን በኋላ ሱብሒን ሰገድን!” ብለው ሲናገሩ “በመካከላቸው የነበረው ወቅት ምን ያህል ነበር”? ብለው ጠየቋቸው:: እሳቸውም “ሀምሳ የቁርአን አንቀፆች የሚያስነበብ ወቅት ነበር” አሉ።»
[አል-ቡኻሪይ: 575
ሙስሊም: 1097]

3) ቶሎ ማፍጠር (ጾም መፍታት)፦

√ ጸሐይ መጥለቁ ሲረጋገጥ በፍጥነት ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነው። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
«ሰዎች ፍጡር ላይ እስከቸኮሉ ድረስ ከመልካም ነገር አይወገዱም፡፡»
[አል-ቡኻሪይ: 1957
ሙስሊም: 1ዐ97]

4) በተምር እሸት ማፍጠር፡-
``
√ አነስ ባስተላለፉት ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል፦
«ነቢዩ(ﷺ) ካገኙ በተምር እሸት፣ ካላገኙ በተምር ተምርም፣ ካላገኙ ውሃ በመጎንጨት ያፈጥሩ ነበር።»
[አቡ ዳውድ: 2356
ቲርሚዚይ: 696]

5) በፍጡር ወቅት ዱዓእ (ፀሎት) ማድረግ፡-
``
√ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
«የሦስት ሰዎች ዱዓእ ተመላሽ አይሆንም። ጾምኛ ጾሙን እስኪፈታ፣ ፍትሃዊ መሪና ተበዳይ ሰው (የሚያደርጉት ዱዓእ)!»
[ቲርሚዚይ: 2526
በይሀቂይ: 31345]

6) አቅም እስከፈቀደው ድረስ በብዛት መመፅወት (ሶደቃ መስጠት)፣ ቁርኣን ማንበብ፣ ጾመኛን ማስፈጠርና ሌሎችንም መልካም ተግባሮችን መፈፀም ይወደዳል። ኢብኑ ዐ'ብ-ባስ እንዳስተላለፉት፦
«ነቢዩ(ﷺ) መልካምን በመቸር አቻ አልነበራቸዉም። በተለይ በረመዷን ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ቸርነታቸው እጅግ ይጨምራል። ጅብሪል በየረመዷኑ እየመጣ ቁርኣንን ይማማሩ ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ከተላከ ንፋስ የፈጠኑ ቸር ይሆናሉ፡፡»
[አል-ቡኻሪይ: 6
ሙስሊም: 23ዐ8]

7) የሌሊት ሰላት ማብዛት፡-

√ በተለይም የመጨረሻዎቹን የረመዷን አስር ቀናት የሌሊት ሰላት ማብዛት የተወደደ ነው፡፡ እናታችን ዓኢሻህ እንዳስተላለፉትት፦
«የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ጅማሬ ላይ ሽርጣቸውን ጠበቅ አድርገው ሌሊቱን ያለእንቅልፍ ያሳልፋሉ። ቤተሰቦቻቸውንም ያነቃሉ!»
[አል-ቡኻሪይ: 2ዐ24
ሙስሊም: 1174]
°
✔ በሚከተለውም ሐዲሥ በጥቅሉ እንዲህ ብለዋል፦ «የረመዷንን ሌሊት በእምነትና ምንዳን በማሰብ የሰገደ ቀደም ሲል የፈፀማቸው ኃጢአቶች ይታበሳሉ፡፡»
[ሙስሊም: 759]

8) ሰው ሲሰድበው «ጾመኛ ነኝ!» ማለት፡-
``
√ ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ «አንድ ሰው ከሰደበው ወይም ከመታው "እኔ ፆመኛ ነኝ!" ይበል፡፡»
[አል-ቡኻሪይ: 19ዐ4
ሙስሊም: 1151]
♠♣♠
②) በጾም ዕለት የሚጠሉ ነገሮች፦
~~~
√ የሚከተሉት ነገሮች ለጾምኞች የተጠሉ በመሆናቸው የጾም ምንዳ እንዳይቀንስ ሲባል ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ያስፈልጋል፡፡
1) በደምብ መጉመጥመጥና በአፍንጫ መሳብ፡-

√ ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
«(ውዹእ ስታደርግ) ጾመኛ ካልሆንክ በስተቀር በአፍንጫህ በደምብ ሳብ!»
[ቲርሚዚይ: 788
ነሳኢይ: 1/66
ኢብን ማጃህ: 4ዐ7]

2) መሳሳም፡-

√ ባለትዳሮች ከሁለት አንዳቸው ወይም ሁለቱም ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ግንኙነት ወደ መፈፀም ወይም የፍትወት ጠብታ ለማፍሰስ የሚዳርጋቸው ከሆነ መሳሳም አይፈቀድም፡፡ ነገር ግን የተጠቀሰው ስጋት ከሌለ ችግር የለውም። ምክንያቱም ነቢዩ (ﷺ) ጾመኛ ሆነው ባለቤታቸውን ይስሙ ነበር፡፡ ዓኢሻህ
«ከማናችሁም ይበልጥ ስሜታቸውን መግዛት ይችሉ ነበር!» ብለዋል።
[አል-ቡኻሪይ: 1927
ሙስሊም: 11ዐ6]

3) አስፈላጊ ሳይሆን ምግብን መቅመስ፡-
``````
√ ምግብ የሚሠራ ሰው ጣእሙን ለማወቅ ወደ ሆዱ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርጎ ሊቀምስ ይችላል፡፡ መቅመስ ሳይስፈልገው ያለምክንያት መቅመል ግን ይጠላል።
[ምንጭ፦ "አል-ፊቅሁ-ል- ሙየ'ስ-ሰር"]

አላሁ ተዓላ አዕለም‼


------------------------------- @ethiomuslims1↨↨ አጂብ↨↨
↨↨↨↨※↨↨↨↨

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ ።።።።።።።
እንኳን ለ 1442 ኛው የረመዳን ፆም አላህ በሰላም ። ። ። ።
አደረሰን ።@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ 🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ 🌹.............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🥀 ..................🥀 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ......🥀 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🥀.... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

ወደ ዳመና ላንደርስ እንችላለን። ነገር ግን ወደርሷ በመመልከት ከድባቡ መቋደስ እንችላለን። መብቃቃት ማለትም ይህ ነው።
የደስታህን መክፈቻ ቁልፍ በሌላ ሰው ኪስ ውስጥ አታስቀምጠው።"
ባለህ ነገር ተብቃቅተህና ደስተኛ ሁነህ ኑር !!!😁

ብሩህ ቀን አዲስ ተሰፋ 😊

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

💕ለመላዉ የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1442ኛዉ ኢደል-አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ...
@dirlis_ertugrulGazi @Islam_is_the_haq

አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

🔹በ ነብዩላሂ ሙሳ ዓለይሂ ሠላም ዘመን ዝናብ ጠፉና ነብዩ ሙሳ ዓለይሂ ወሰላም ህዝቡን ይዘው ወደ ዓንድ ሜዳ ወጥተው ፣ አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላን መለመን ጀመሩ !
:
ከዚያ ዓላሁ ሱበሃነሁ ወተዓላሕ ለነብዩ ሙሳ ዓለይሂ ሠላም መልእክት ዓወረደ ።
:
ሙሣ ሆይ! ከእናተ መካከል እኔን ለ 40 ዓመት ያሕል ሲያምፀኝ የኖረ ሠው ዓለና እርሱ እራሱን አጋልጦ ወደ እኔ እስካልተመለሰ ድረስ ዝናብ ዓልሰጣችሁም"አለ።
:
በዚሕን ጊዜ ነብዩላሂ ሙሳ ዓለይሂ ሰላም በህዝቡ መካከል ተነሱና" አንተ! አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላን ለ 40 አመታት ስታምፅ የኖርከው የ አላሕ ባሪያ ሆይ! በአንተ ምክንያት ነው ዝናብ የተከለከልነው እና……እባክሕን ወደ አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላህ ተመለስና ራስሕን አጋልጥ" በማለት ጥሪ አደረጉ ።
"
ሰውየውም ራሡን በማወቁ ምክንያት "ጌታዬ ሆይ! በእኔ ምክንያት ይሕ ሁሉ ሰው ተበድሏል እናም…… ማረኝ አታጋልጠኝ" በማለት ወደ አላህ ተመለሰ።

አላሁ ጀለው አእላም በሰውዬው መመለስ ወዲያውኑ ዝናብን ዓወረደላቸው። ነብዩላሂ ሙሳም አለይሂ ሰላም "ጌታየ ይሕን ሰውዬ አሳየኝ " ብለው ሲጠይቁት አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላ " ሙሳ ሆይ! 40 አመታትን ሙሉ እኔን ሲያምፅ የደበቅኩትን ባሪያየን አሁን ወደ እኔ ሲመለስ የማጋልጠው ይመስልሃልን " በማለት መለሰላቸው ።😢😭………


@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

የጁለይቢብ ሚስት

አንድ ቀን የአላህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሆኑ ሰዎች ቤት ይገቡና "ትዳር ልጠይቅ መጥቻለሁ ይሏቸዋል አባትም የነሱን ልጅ የፈለጉ ይመስላቸውና በጣም ተደስተው መርሃባ አሏቸው ነበዩ ሙሀመድ ቀጠሉና አይ እኔ ልጃችሁን የፈለኳት ለጁለይቢብ ነው አሉ ጁለይቢብ ረድየሏሁ አንሁ ማለት አላህ ዘነድ ትልቅ ደረጃ ያለው ቁመቱ አጭር ጠቆር ያለ አፍንጫውም ጎረድ ያለ ሰው ነበር
አባትም ቀጠሉና ቆይ እኔ ከሚስቴ ጋር ልማከር ብለው ወደኃላ ሲያፈገፍጉ ልጅቷ ከውሰጥ ሆና ሰማች ምንድ ነው ብላ ስትጠይቅ የአላህ መልዕክተኛ መተው አንቺን ለጁለይቢብ ፈልገውሻል ሲሏት እሷም ቀጠለችና አላህና መልዕክተኛው ፍርድና ብያኔ ከሰጡ በኃላ ለኔ ምን አለኝና ነው የነሱን ትዕዛዝ ማልቀበለው ብላ የአላህን መልዕክተኛ ተከትላ ተጋባች የአላህም መልዕክተኛ ዱዓ አደረጉላት እሷም አኼራዋን ገዛች የአላህን መልዕክተኛ ትዕዛዝ በመጠበቅ ምክኒያቱም ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለሷ መጥፎ ነገር ይዘው ይመጣሉ ብላ ስላላሰበች
አላህ ሆይ እኛንም ከደጋግ ሰዎች እንዲሁም ሷሊህ ሚስት ወፍቀን………………………🤲@Dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

አንድ ጊዜ መላኢካዎች በተራራ ጥንካሬ ተገረሙ እና አላህን(ሱ·ወ) እንደዚህ ብለው ጠየቁ።
“ከተራራ በላይ ጠንካራ አድርገህ የፈጠርከው አለ እንዴ“? ብለው ጠየቁት አላህም(ሱ·ወ) “አለ ብረትን ፈጥሪያለሁ ከተራራ በላይ ጠንካራ ነው።ብረት ተራራን እንዳልነበር ያደርጋል“።አላቸው “ከብረትስ በላይ ጠንካራ አድርገህ የፈጠርከው
አለ?“ አሉ። “አዎ እሳትን ፈጥሪያለሁ እሳት ብረትን ማሸነፍ ይችላል“ አላቸው።
“ከእሳትስ በላይ ጠንካራ አድርገህ የፈጠርከው አለ እንዴ?“ ብለው ጠየቁ አላህ (ሱ·ወ) “አዎ ውሀን ፈጥሬያለሁ።“ውሀ እሳትን ማጥፋት ይችላል አላቸው።ከውሀ
በላይ ደሞ አለ ነፋስን ፈጥሪያለሁ ነፋስ ውሀን ይበተናል“።ከነፋስ በላይ ጠንካራ የሆነነገር አልነግራችሁምን ከነዚህ ሁሉ ጠንካራ የሆነ ነገር የኔ ቁጣ አለ“።(ያአላህ ካንተ ቁጣ አንተው በራህመትህ ጠብቀን እኛ አቅመ ደካሞች ነን።) ከኔ ቁጣ በላይ ጠንካራ
የሆነ ነገር አልነግራችሁምን ሶደቃ ናት።ሶደቃ የኔን ቁጣ መመለስ ትችላለች“።

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

ሐጅ ላይ ላልሆናችሁ የአላህ ባሪያዎች
ሰኞ ዙል-ሂጃ 9 ስለሆነ መፆም እንዳንረሳ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል” ብለዋል፡፡ ኢማሙ ሙስሊም 1162 ዘግበውታል
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! አላህ ለእኛ ለማዘን ብዙ ሰበቦችን አስቀምጦልናል፡፡ እኛም እንወቅበት፡፡ ሰኞ 9ኛው የዙል ሒጃ ቀንን በመፆም በአላህ ፍቃድ የሁለት አመት ወንጀላችንን እናስምር፡፡ ላልሰሙ ሙስሊሞች ሁሉ አድርሱት፡፡ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “ወደ መልካም ያመላከተ እራሱ እንደሰራው ነው” ብለዋል፡፡


الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد
الله اكبر الله اكبر الله اكبر لا اله الا
الله الله اكبر الله اكبر ولله الحمد

@ethiomuslims1

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

ይህ የምትመለከቱት ሰው ሙሐመድ ጀማል ሙኽታር ይባላል፡፡ በሀገራችን፣ በሀገርኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የእስልምና መጻሕፍት በጣቶች ይቆጠሩ ከነበረበት የደርግ ዘመን የመጨረሻዎቹ ጥቂት ዓመታት ጀምሮ፣ ከማንም በፊት - (በ1980ዎቹ) - በዛ ያሉ የእስልምና መጻሕፍትን በአማርኛ ቋንቋ ተርጉሞና አዘጋጅቶ በማቅረብ ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ትልቅ ዉለታ የዋለ ሰው ነው፡፡
.
ሙሐመድ ጀማል ሙኽታርን በአካል ካየሁት ብዙ ጊዜ ቢሆንም፣ በሕይወት እንዳለ ግን አውቃለሁ፡፡ አዲሱ ትውልድ ሙሐመድ ጀማል ሙኽታርን የሚያውቀው አይመስለኝም፡፡ ወይ ረስቶታል፡፡
.
የ1441ኛው ዓመተ ሂጅራ ሮመዳን በተያዘበት በዚህ ሌሊት፣ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ያለፉት 27 ዓመታት ጉዞ ሳሰላስል፣ አስታወስሁት፡፡ … እናም ባለበት፣ ይህ የረመዳን ወር የተባረከ ወር እንዲሆንለት ምኞቴን ልገልጽለት ፈለግሁ፡፡ ... ሙሐመድ ጀማል ሙኽታር ሆይ! ባለህበት ሰላም ይብዛልህ ... ረመዳን ሙባረክ!!

Via ..nasrudin osman
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

🍃🍁ሕይወት_እንዲህ_ናት!!!🍁🍃

​#ፈጣሪ_አህያን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው፦
አህያ ትሆናለህ። ሸክሞችን በጀርባህ በመሸከም ፀሐይ ወጥታ እስክትጠልቅ ድረስ ያለመታከት ትሠራለህ። የምትመገበው ደግሞ ሳር ነው። ምንም ዓይነት ኢንቴለክት(የማሰብ፣ የማመዛዘን ችሎታ) የለህም። እናም 50 ዓመት ትኖራለህ። አለው።
አህያው እንዲህ ሲል መለሰ… አህያ እሆናለሁ ችግር የለውም ነገር ግን 50 ዓመት በጣም ብዙ ነውና ሃያውን ብቻ ስጠኝ። ፈጣሪም የፍላጎቱን ሰጠው።
= = =
#ፈጣሪ_ውሻን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው፦
የሰውን ልጅ ቤት ትጠብቃለህ። የሰው ልጅም እውነተኛ ጓደኛ ትሆናለህ። ከጌታህ የሚጣልልህን ፍርፋሪ ትመገባለህ። እናም 30 ዓመት በሕይወት ትኖራለህ። ውሻም ትባላለህ።
ውሻው ሲመልስ…
ጌታየ 30 ዓመት እጅግ ብዙ ነው አሥራ አምስቱ ዓመት ይበቃኛል አለ። ፈጣሪም የፍላጎቱን ሰጠው…
= = =
#ፈጣሪ_ዝንጀሮን_ፈጠረና_እንዲህ_አለው፦
ዝንጀሮ ትሆናለህ። በዛፎች ቅርንጫፍ ወዲያና ወዲህ እየተንጠላጠልክ ትርኢት ትሠራለህ። በድርጊትህም አስገራሚ ትሆናለህ እናም 20 ዓመት ትኖራለህ። ዝንጀሮው ሲመልስ…
20 ዓመት መኖር በጣም ብዙ ነውና አሥሩ ብቻ ይበቃኛል አለ። ፈጣሪም የሚኞቱን ሰጠው።
= = =
#በመጨረሻም_ፈጣሪ_አዳም_ጋ_ደረሰ_ፈጠረና|እንዲህ አለው፦
የሰው ልጅ ትባላለህ። በምድር ላይ ካሉት ፍጡራን አመዛዛኝ፣ አሳቢና ምክንያታዊ ፍጡር አንተ ብቻ ነህ። በሌሎች ፍጡራን ላይ ለመንገሥም የማሰብ ችሎታህን ትጠቀማለህ። በሌሎች ፍጡራን ላይ ነግሠህም 20 ዓመትን ትኖራለህ አለው። የሰው ልጅ የተሰጠውን የማሰብ ችሎታው ተጠቅሞ ሲመልስ…
ጌታዬ እሺ! የሰው ልጅ እሆናለሁ። ነገር ግን 20 ዓመት መኖር እጅግ ሲበዛ ትንሽ ነው። ስለሆነም ሠላሳ ዓመት አህያው የተቃወመውን፣ አሥራ አምሥት ዓመት ውሻው አልፈልገውም ያለውን እናም ደግሞ አስሩን ዓመት ዝንጀሮው የማይፈልገውን ስጠኝ ሲል ጥያቄውን አቀረበ (ከራሱ ጋር የሌሎችን ደማምሮ 75 ዓመት አደረሰው)። ፈጣሪም የፍላጎቱን ሰጠው…
@Lebamoch
✔ምሳሌው የተነሣው በምክንያት ነው። የምሥጢሩ እንዲህ ነው፦
✔የሰው ልጅ ሕይወት 20ውን ዓመት #እንደ_ሰው ይኖራል (ሳያገባ ትዳር ሳይመሰርት ለአንድ ሆዱ ሲኖር ማለት ነው።)
ከዛ በኋላ አግብቶ ትዳር ሲመሰርትና የቤተሰብ ኃላፊ ሲሆን 30ውን ዓመት ልክ #እንደ_አህያው የአህያውን ሚና ወስዶ ይኖራል። የቤተሰብ ኃላፊነቱን ይሸከማል፤ የአባወራነቱን ኃላፊነት ለመወጣትም ቀን ከሌት ያለመታከት ይሠራል። ቀጥሎም ልጆቹ እያደጉ ሲሄዱ 15ቱን ዓመት ልክ #እንደ_ውሻው (ቤቱን ይጠብቃል፣ ይንከባከባል፣ ከልጆቹ ተርፎ የሚሰጠውንም ይበላል።)
አርጅቶ እየሸመገለ በሄደ ጊዜም ጡረታ ይወጣና 10ሩን ዓመት #እንደ_ዝንጀሮው አኗኗር ዘይቤ ይኖራል። ልጆቹን አጎራብቶ ከአንደኛው ቤት ወደ ሌላኛው ቤት በመዘዋወር የልጅ ልጆቹን በማጫወት፣በማዝናናት ያለፉ ዘመናትን ታሪክ በማውራት ያሳልፋል።
#ሕይወት_ማለት_ይች_ናት!
@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

☆ #ሃያሉ_የዓረባውያን_ሁሉ_ፈረሰኛ ☆
•┈┈• ❈ •• ✦ ✾ ✦ •• ❈ •┈┈•

ዓምር ኢብኑ መዕድ አዝ ዙበይድይ ይባላል። ክንደ ብርቱ ፈረሰኛ ነው። በየአውደ ውጊያው የሰራቸውን ጀብዱዎች ያዩ የዘመኑ ሰዎች በአንድነት "ሃያሉ የዓረባውያን ሁሉ ፈረሰኛ " ሲሉ ሰይመውታል።

ተክለ ሰውነቱ እጅግ የፈረጠመ ነው። በዛ ለግላጋ ቁመቱ ላይ የሚታየው የጡንቻው ክፍልፋይ በሰውነት ግንባታው ላይ እጅግ መድከሙን ያስረዳል። ሰይዱና ዑመር ኢብኑል ኸጧብ በሰውነቱ ፈረጣማነት ተደንቀው " ዓምርን የፈጠረ አምላክ ጥራት ይገባው " ይሉ እንደነበር ተዘግቧል።

ጦርነት ላይ ሁለት ጎረዴ የታጠቀ ከታየ ያ ዓምር ነው። በሁለቱም ጎራዴዎቹ በቅልጥፍና ይዋጋል። በጎራዴ አሰነዛዘር እንደ ዓምር ያለ አምጡ ድገሙ ቢባል ከየትም አይመጣም።

ሻምና ዒራቅን በከፈቱት በርካታ አውደ ውጊያዎች ሁሉ ተሳትፏል። የየርሙክና የአል ቃዲሲያ ጦርነቶች ደግሞ ዋነኞቹ ናቸው።

አንዴ እንዲህ ሆነ ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ የአል ቃዲሲያ ጦርነት የሙስሊሙ ጀነራል ሆነው የፋርስን ሰራዊት ለመርታት ተጨማሪ ሰራዊት እንደሚያስፈልጋቸው አስበው ወደ ኸሊፋው ዑመር ደብዳቤ ላኩ። አጋዥ ጦር ላኩልን ይላል ደብዳቤው። እናም ዑመር ወደ ታላቁ የአል ቃዲሲያ አውደ ውጊያ ዓምርን እና ጡለይሓን ብቻ ደብደቤ አስይዘው ላኩ። ሁለቱ ፈረሰኞች ሳዕድ ጋር ሲደርሱ የኸሊፋውን ደብዳቤ ለጀነራሉ ሰጡ። ጀነራሉ ሳዕድ ከፍተው ሲያነቡት " እነሆ ሁለት ሺህ ሰው ልኬልሃለሁ የምታረጋቸውን አርጋቸው " ይላል። ዓምርንና ጡለይሓን የሁለት ሺህ ሰው ግምት ማለታቸው ነው ዑመር።

ጦርነቱ ሲጀመር ዓምር ቀድሞ ወደ ፋርስ ሰራዊት ተወንጭፎ ገብቶ የጠላትን ጦር በግራ በቀኝ ሲያማታው የሙስሊሙ ጦር በወኔ ተከትሎት ገብቶ ለድል በቃ። በየመሃሉም ዓምር አንዱን ፋርሳዊ አንገቱን በጥሶ ይጥልና " ከገደሉ እንዲህ ነው እንጂ " ሲል ሙስሊሙ ወኔው ያይል ነበር።

ኸሊፋው በየጦርነቱ የጦር አዛዦችን " ዓምርን ተጠቀሙበት " ማለታቸው የተለመደ ነበር። ዓምር እንዲህ ያሉ ሰው ነበሩ ። በመጨረሻ ዓምር ሸሂድ ሆነው አልፈዋል።

┈┈••◉❖◉●••┈

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧
#ቢላል_ኢብኑ_ረባሕ_ክፍል_8
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧

#የቢላል_ሂጅራ

ሰይዱና ቢላል ሂጅራ ( ከመካ ወደ መዲና መጓዝ ) ግዴታ እንደተደረገ ቀድመው ከተጓዙ ሶሐበቶች አንዱ ነበሩ። አንሷሩ ሶሐብይ #በራእ_ቢን_ዓዚብ እንደተናገሩት ቀድመው መዲና የደረሱት ተጓዦች ሙስዐብ ቢን ዑመይር፣ ዓማር ቢን ያሲር፣ ሰዕድ ቢን አቢ ወቃስ፣ ዐብዱላህ ቢን መስዑድ እና ቢላል ናቸው። ሰይዱና ቢላል የስቃይ በትር ከቀመሱ በሇላ ሁሉንም ፊት ለፊት የመጋፈጥ ወኔ ላይ ሳሉ ነበር ሂጅራ ዋጂብ የተደረገው ታድያ የነብዩን ﷺ ትእዛዝ ለማክበር ቀድመው ወጡ። ሂጅራው ብዙ ምእመናንን ያስቸገረ እና በርካታ ተአምሮች የታዩበት ጉዞ ነው። ቢላልም የልጅነት መቦረቂያና ነፍስ ማወቂያ ሀገራቸውን መካን ለመለየት ከብዷቸው የነበረ ቢሆንም የግድ ነውና ሁሉን ተቋቁመው ያንን በረሃ አቆራርጠው #የስሪብ ገብተዋል። #ጦበቃቱል_ኩብራ የተሰኘው ኪታብ እንደሚለውም ቢላል ወደ የስሪብ እንደገቡ ያረፉት #ሰዕድ_ቢን_ኸይሰማ ከተባለው አንሷር ቤት ነበር።
ከዚያም የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ወደ የስሪብ ከተጓዙና ወደ ከተማዋ በመግባታቸው የከተማይቱ ስም ወደ #መዲነቱል_ሙነወራ - #አንፀባራቂዋuከተማ ከተቀየረ በሇላ መልእክተኛው ﷺ ቀድመው ቀዬና ንብረት ጥለው የመጡት ምእመናን እንዳይጎዱ ከሀገሬዎቹ የመዲና ኗሪዎች ጋር ወንድማማች አድርገው አስተቃቅፈው ኗሪዎቹ ንብረታቸውን ጥለው ለመጡት ተጓዦች ያላቸውን ሁላ እንዲያካፍሉ በማዘዝ ሲያዳብሉ ቢላልን #ከአቡ_ሩወይሓ_አል_ኹስዓምይ ጋር አዳበሉት። እዚህ ጋር ይህ አብዛኛው ሊቃውንት ያሰፈረው እንጂ የተዳበሉት ከሌሎች ሰዎች ጋር ነው ያሉ የሉም ማለት አለመሆኑ ይሰመርበት።

ከዚህ ጋር ተያየረዞ መነሳት ያለበት መሰረታዊ ነጥብ ቢኖር መልእክተኛው ﷺ ከመካ ወደ መዲና ተሰደዱ ሳይሆን የጌታቸውን ትእዛዝ ለማክበር ተጓዙ መባል እንዳለበት ነው። ስደት ማለት ሽሽት ወይም ፍርሃትን ተከትሎ የሚመጣ ጉዞ አንዳድንዴ ደግሞ የተሻለ ነገርን ፍለጋ የሚደረግ ጉዞ ነው በማለት የተለያዩ የአማርኛ መዛግብተ ቃላት ይተነትናሉ። ሂጅራ የሚለው ዐረብኛ ቃል ግን ሽሽት ወይም ፍርሃትን ያቀፈ ትርጉም የለውምና በትርጉም ደረጃ ስደት ተብሎ ሊተረጎም አይችልም። በሌላ በኩል ይህን የሚያስረግጥልን ከሂጅራ በፊት ሰይዲ ﷺ ኢስራእ ሲያደርጉ ጅብሪል የስሪብ ላይ እንዲሰግዱ አዞ የጉዞ መዳረሻቸው መሆናን መንገሩ ነው።

ሰይዱና ቢላል በመዲና መኖር በጀመሩ ሰአት መካን በጣም ናፍቀው { #ከመካ_ያስወጡን_ሁሉ_ይረገሙ} ይሉ ነበር። ይህንን ያስተዋሉት ውዱ ነብይም ﷺ ያንጊዜ 《 #አሏህ_ሆይ_መዲናን_እንደ_መካ_ሲሆን_ከሷ_አስበልጠህ_አስወድደን_ምቹና_ሲሳዯ_የሰፋ_ብሎም_ልኬቷን_የተባረ_ አድርግልን 》 ብለው ዱዓ አደረጉ። ከዛም ቢላል ፍቅራቸው ወደ መዲና ተገለበጠ። የሚረብሿቸው የመካ ትውስታዎቻቸውም ተወገዱላቸው።

#ይቀጥላል...............

---------------------------------------------
Share & Join join join
━─━────༺༻────━─━
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸
━─━────༺༻────━─━

@dirlis_ertugrulGazi

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

ሁሉም ሙስሊም ስታዲየም ነው መስገድ ያለበት መከፋፈል የለብንም ። @dirlis_ertugrulGazi ለሁሉም ሰው
Share ይደረግ ። ✍️ @meru_k

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱህ ዉድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦቻችን ዛሬ ቻናላችን ተከታዮቹን ወደ 300 ተከታዮች ልናደርገው አስበናል።ለዚህ ደግሞ የእናንተ እርዳታ ያስፈልገናል ።ስለዚህ ይሄን ሊንክ @dirlis_ertugrulGazi 1ሰው ቢያንስ ለ
15 ሰው በመላክ እርዳታ አድርጉ።አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላችሁ ።

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

😱ለረመዳን የተዘጋጀ ልዪ ሰርፕራይዝ 😱 አሁኑኑ Join ( ክፈት ) የሚለውን በመጫን ልዩ የሆነውን አዲስ ነገር ያግኙ👇

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

|. - አላሁመ አፊኒ ፊ በደኒ አላሁመ አፊኒ ፊሰምኢ አላሁመ አፊኒ ፊ በሰሪ ላኢላሀ ኢላ አንተ አላሁመ ኢኒ ኡዙቢከ ሚን አዛቢል ቀብሪ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ
❤ይህንን ያለ ሰው መላ ሰውነቱን አላህ ጤናማ ያደርግለታል ። 3 ጊዜ ቀንም ማታም ማለት ነው።
@dirlis_ertugrulGazi Share .... Share

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

❤🌸ዋህሽይ🌸❤

ሙሉ ስሙ ዋህሽይ ኢብኑ ሀርብ ይባላል በመካ በባርነት ይኖር የነበረ ሰውነቱ የፈረጠመ ሰው ነበር። ዋህሽይ በዘመነ ጃሂልያ የረሱልን አጉት (እንዲሁም የጡት ወንድማቸውን) ሀምዛ ኢብን አቡጧሊብን በሂንድ (የአቡሱፊያን ሚስት) ትዕዛዝ ገድሏቸዋል። በዚህም ረሱል በሀምዛ ሞት በማዘናቸው ለዋህሽ የነበራቸው ቅያሜ ሆዳቸው ውስጥ ዘልቆ የገባ ነበር። ዋህሽይ እንደሌሎች ባሪያዎች እስልምናን ቀድሞ አይቀበል እንጂ አርፍዶም ቢሆን እስልምናን ተቀብሏል።
ረሱል (አለይሂ አፍዶሉ ሰላቲ ወሰላም) ዋህሽይን "አንተን በተመለከትኩ ጊዜ አጎቴ ሀምዛ ትዝ ይለኛል እና እባክህ ከፊቴ አትታየኝ (ወይም ረሱል በአንደበታቸው እንደተናገሩት) " ብለውት ነበር ከዛን ቀን ቡሃላ ዋህሽይ ረሱል ፊት የሚቆምበት ወኔ አልነበረውም።
ምንም እንኳን በዘመነ ጃሂሊያ ታላቁን ሶሀባ ገድሎ ሀዘን የፈጠረ ቢሆንም የሇላ ሇላ ግን ከዛበቱል ሙሰይለማህን ገድሎ ለሙስሊሞች ትልቅ ውለታን ዉሏል። (ውሸታሙ ሙሰይለማህ ማለት ከረሱል ሞት ቡሃላ እራሱን ነብይ ነኝ መልኣኩ ጅብሪልም ዋህይን ይዞልኝ ይመጣል በማለት ብዙ ሰዎችን ዳግም ወደ ኩፍር እና ጃሂሊያ ይዞ የገባ ጠማማ ነበር)።

ዋህሽይ ከሀበሻ ምድር የፈለቀ ታላቅ ሶሀባ ሲሆን የረሱልን አጎት መግደሉ ቢያሳዝንም ሙሰይለማን በመግደል ግን ውለታ ውሎልናል።
ሀበሻው ዋህሽይም እንደ ሌሎች ሀበሻ ሶሀቦች ስሙ ያልተዘከረ (ብዙ ሰው የሚያውቀው ሀምዛን መግደሉን እንጂ ሙሰይለማህን ገድሎ የዋለልንን ውለታ ያላገናዘበ) ነው። ምን አልባት ሀበሾችም ሀምዛን በመግደሉ ውስጣቸው ተቀይሞ ይሆን?! (መልሱን ለናንተው ትቼዋለሁ)
❤ዋህሽይ ሙሰይለማን ገድሎ ለሙስሊም ውለታ የዋለ ታላቅ ሶሀባ ነውና ስሙ ሊወደስ ሊዘከር ይገባል❤
(በከሪማ ኡመር የተፃፈ...✍)

Читать полностью…

ሀያቱ ሶሀባ❤️❤️❤️

የ እኛ ጥንካሬ የሚመጣዉ ከወርቅ ሳይሆን ከጠነከረዉ ከልባችን ዉስጥ ባለዉ ከትልቁ ኢማን ነዉ 💚

ኤርቱሩል❤️

@dirlis_ertugrulGazi
good night

Читать полностью…
Subscribe to a channel