ethionationalschool | Unsorted

Telegram-канал ethionationalschool - Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

9438

Center for Excellence!! A K-12 school since 1991 E.C

Subscribe to a channel

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት
ውድ ወላጆች!

🧾ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ11ኛ ክፍል ተማሪዋች የክፍል ድልድል መጠናቀቁን ተከትሎ ከዛሬ ሐምሌ 18 2016 ዓ.ም ጀምሮ የመፅሐፍ ፣ የመመዝገብያና የሩብ አመቱን የት/ቤት ክፍያን በማጣመር በተማሪዎቹ ኮድ ለምዝገባ ዝግጁ ስለተደረገ እንደተለመደው በብርሀን ባንክ በኩል ክፍያ በመፈጸም ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ የመጨረሻ ማስታወሻ

ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች!

በኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ምዝገባ የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ባወጣው መርሐ ግብር መሰረት ሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡  ነገር ግን፡

1.  የ7ኛ ክፍል ምዝገባ ከ6ኛ ክፍል ውጤት ጋር በተያያዘ
2.  የ11ኛ ክፍል ከተማሪዎች የምርጫ ድልድል ዛሬ መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ ተጨማሪ ጊዜ መስጠት አስፈልጓል፡፡

እንዲሁም ከትምህርት ቤታችን የቅበላ ክፍል ማረጋገጥ እንደቻልነው በተለያዩ የክፍል ደረጃ የተወሰኑ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ያላከናወኑ እንዳሉ ለመረዳት ችለናል፡፡ ስለሆነም ት/ቤታችን የምዝገባውን ሂደት በማጠናቀቅ ወደሌሎች ስራዎችን ማከናወን እንድንችል
📍ለምሳሌ
ያለፈውን አመት የትምህርተ ሂደት ለመገምገምና ለሚቀጥለው አመት አስፈላጊውን  የዝግጅት ስራ ለማከናወን የምዝገባውን ሂደት በቀሪዎቹ ጥቂት ቀናት ማጠናቀቅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ስለሆነም የሁሉም የነባር ተማሪዎችን ምዝገባ በመጪው ሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 አጠናቀን ምዘገባ ባላከናወኑ ተማሪዎች ምትክ በሚኖሩን ክፍት ቦታዎች አዲስ ተማሪዎች ቅበላ የምናደርግ መሆኑን ከወዲሁ እየገለጽን የልጆቻችሁን ምዝገባ ያላከናወናችሁ ወላጆች በቀሩት ጥቂት ቀናት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ  በአክብሮት እንገልጻለን፡፡ 

ከዚህ ጋር በተያያዘ የዊዝደም ቅርንጫፍ የቅድመ መደበኛ ት/ቤቱ ባወጣው መስፈርት መሰረት ምዝገባ ማከናወናችን ይታወቃል ነገር ግን ቀሪ ቦታዎች እንዳሉ መገንዘብ ችለናል ስለሆም ቀሪዎቹን ቦታዎች ምዝገባ ለማከናወን የተሻሻለውን መመሪያ ከሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ዊዝደም ቅርንጫፍ በመሄድ መረዳት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ የኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት ወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች!

እንደሚታወቀው በየዓመቱ ተማሪዎች ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ሲዛወሩ የ Stream ምርጫ ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ወይም ማህበራዊ ሳይንስ (Natural Science or  Social Science) እንደሚያከናውኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች የStream ምርጫ ዝርዝር ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ተገልጿል::

ስለሆነም ድልድሉን በተመለከተ ጥያቄ ያላቸው ተማሪዎች ጥያቄያቸውን ያቀረቡ እና አስፈላጊው ምላሽ የተሰጣቸው ሲሆን ቀጣይ ምዝገባ ማከነወን እንድንችል ለመጨረሻ ጊዜ በዛሬው እለት ማለትም ሐምሌ 17 ቀን 2016 ዓ.ም  እስከ ቀኑ 7:00 ብቻ ተማሪዎች ያላቸውን ጥያቄ የምናስተናግድ መሆኑንን በአክብሮት እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን እና ሰአት በኋላ ግን ቀጣይ የምዝገባ ሂደቶችን የምንቀጥል መሆኑን እንገልጻለን።

ከሰላምታ ጋር

ት/ቤቱ

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች

እንኳን ደስ ያላችሁ! ተማሪዋቻችን
በ2016ዓ.ም የከተማ አቀፍ ያስፈተናቸው የ8ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዋች ያስመዘገቡት ውጤት አስደሳች መሆኑን በትምህርት ቤታችን ስም የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እወዳለው።

በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ።

ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን
መለያ ቁጥርና ስም
በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች
https://aa6.ministry.et/#/result

ለ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች
https://aa.ministry.et/#/result

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Wisdom Branch Grade 8 Result Analysis

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Excellence Branch Grade 8 Result Analysis

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በትምህርት ቤታችን ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ. ም በዋናው ቅጥር ግቢ ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ እንደምንሰጥ መግለፃችን ይታወቃል።
ለተማሪዎች የትራንስፓርት ሰርቪስ አገልግሎት በጥናት ላይ ተመርኩዞ ለመስጠት ሰኞ ሐምሌ 15 ተማሪዎቹ ሲመጡ የአገልግሎት መስመራቸውን መለየት እንድንችል በተዘጋጀው ቅፅ ላይ ፍላጎታቸውን ካሳወቁ በኋላ አገልግሎት መስጠት እንደምንጀምር እንድታውቁት ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።

ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ትምህርት ቤታችን ኢትዮ ብሔራዊ  ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ለሁለቱም ካምፓስ ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ. ም በዋናው ቅጥር ግቢ ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ እንደምንሰጥ  በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ENS SUMMER CAMP 2024G.C
https://youtube.com/watch?v=zgYNzHx6iMI&si=nFGOj9qvffyyRd9U

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ETHIO NATIONAL SCHOOL is excited to announce the KG Graduation Ceremony for the year 2024G.C. Click the link below to watch the ceremony and subscribe to our channel.

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

የ2016ዓ.ም የቅድመ መደበኛ ተማሪዋች ምርቃት ቪዲዮ (ክፍል አንድ) ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UC1qXx4UCsskX-k1I52oKhPg?sub_confirmation=1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

https://www.youtube.com/live/qAECCaPBT6Q?si=g7DtB7XFfD4f1iks

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!
በነገው ዕለት የተማሪዎች ምርቃት ስለሆነ ት/ ቤቱ በሁለቱም ቅርንጫፎች ምንም ዓይነት አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን::
ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

    ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

     📹📹🖥ቀጥታ ስርጭት

            ቅድመ መደበኛ

   🎓የ2016ዓ.ም ተመራቂ      
       🎓ተማሪዎች እና ወላጆች  
            🎓እንኳን ደስ አላችሁ።


    ቅዳሜ ሐምሌ 06 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በመድህን ዲኮር ስኖዋይት አዳራሽ  የሚቀርበውን ዝግጅት በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
        ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)

🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆

https://www.youtube.com/channel/UC1qXx4UCsskX-k1I52oKhPg?sub_confirmation=1

🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆

ተጭነው subscriber የሚለውን በመጫን ዝግጅቱን ባሉበት ቦታ ሆነው ይከታተሉን! 


🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓

  🧑‍🎓🧑‍🎓መልካም ምርቃት🧑‍🎓🧑‍🎓

# ቅድመ መደበኛ
# ምርቃት 2016ዓ.ም
# ዊዝደም ቅርንጫፍ
# ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ
@ መድህን ዲኮር

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

      ኤፍሬም ዘውዱ
📸ዝግጅት አስተባባሪ


🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማሪያ መፅሃፍት ግዢ የክፍያን መጠን

ውድ ወላጆች!
የቅድመ መደበኛ እና የሁለተኛ ደረጃ መጻህፍት ዋጋ ስለደረሰን በ2500040004307 ላይ ብቻ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የዋጋ ዝርዝር በየክፍል ደረጃው ለሁሉም ትምህርት ዓይነት
👉🏼KG1= ብር 138         👉🏼G9= ብር 3265
👉🏼KG2= ብር 178        👉🏼G10= ብር 3710 
👉🏼KG3= ብር 185        👉🏼G12 Natural= ብር 2360
👉🏼G12 Social= ብር 1937  

ማሳሰቢያ:
1.  የ11ኛ ክፍል ከተማሪዎች ድልድል ጋር የዋጋ ዝርዝር እናሳውቃለን::
2.  ሁሉም የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ምዝገባ ከመጽሐፍት ግዥ ጋር የሚከናወን ስለሆነ በቅርቡ የምዝገባውን ሰሌዳ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡
3.  የሚመለከታቸው የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች የምዝገባውን ቅደም ተከተል በሚሰጡት መመሪያ መሰረት የሚከናወን ይሆናል፡፡
ት/ቤቱ

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

💦ሰመር ካምፕ 2016💦

🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕
⛱⛱⛱⛱⛱🏖🏖🏖🏖
🌤🌤🌤🌤🌤💦💦💦💦

የሚወዱት ሰመር ካምፕ

በኢ ኤን ኤስ

ሐምሌ 15 - ነሀሴ 17

📌እያንዳንዱ ተማሪ በሰመር ካምፕ ያለው ቆይታ እስከ 5 ሳምንት ሲሆን በተዘጋጁት 9 ዋና ተግባራት ተሳታፊ ይሆናል ጠዋት 2:30 የሚጀምር ሲሆን 6:00 ወደ ቤት የሚሄዱበት ሰአት ነው።

📌ተማሪዎቹ በቆይታቸው ክህሎታቸውን የሚያዳብሩ ሲሆን ደስተኛ ሆነው ያጠናቅቃሉ።ሐምሌ 15 ይጀምራል::

📌ተማሪዎች ደምብ ልብስ (uniform) መልበስ አይጠበቅባቸውም።

📌ለሰመር ካምፑ ተማሪዎቹ የሚያስፈልጉዋቸውን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።

📌ለኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት ሁለቱም ቅርንጫፍ ላሉት ተማሪዎች የምንሰጥ ይሆናል።

📌እድሚያቸው 7 እስከ 12 አመት የሆኑ ተማሪዋች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ። ወይም
  -ዘንድሮ ተመራቂ የሚሆኑ ኬጂ 3
  -ዘንድሮ 1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል የሆኑ ተማሪዋች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ።

📌በ 5ኛው ሳምንት የተዘጋጀላቸውን ሰርተፍኬት ይቀበላሉ በተጨማሪም ተማሪዎቹ ያካበቱትን ክህሎት ለወላጆቻቸው ያቀርባሉ።

      ክፍያ እና ምዝገባ

📌ክፍያዎን በአካውንት ቁጥር
10300 4178 7097
በብርሀን ባንክ ከከፈሉ በኃላ የከፈሉበትን ደረሰኝ በዋናው ግቢ (ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ) በሚገኘው ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ባለው ርዕሰ መምህር ቢሮ በመገኘት ልጆን ያስመዝግቡ። ወይም

📍በስልክዎ ከፍለው (Screen Shoot) አድርገው በቴሌግራም በዚህ አድራሻ

    👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@ENS_SUMMER_CAMP_2016

        መላክ ይችላሉ።

  💵 አንድ ተማሪ 2500ብር ከፍሎ ይመዘገባል ክፍልም ይመደባል።

🎯ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!

      ጥያቄ ካለዎት

    ኤፍሬም ዘውዱ
ሰመር ካምፕ አስተባባሪ


  ☎️ 0910 19 64 39 /
        07 13 19 64 39

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!

ለክረምት ማጠናከርያ ተማሪዎች

ከነገ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የትራንስፓርት ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት እንደምንጀምር መግለፃችን ይታወቃል። ስለሆነም የትራንስፖርት ክፍያ ዝግጁ ስለሆነ በተማሪዎቹ ኮድ በመጠቀም በብርሃን ባንክ በኩል እንድትፈጽሙ ስንል በአክብሮት እንገልፃለን።

የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

ውድ ወላጆች!

🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍🚍

በትምህርት ቤታችን ለሁለቱም ቅርንጫፍ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እና ሰመር ካምፕ ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ. ም በዋናው ቅጥር ግቢ ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ እንደምንሰጥ መግለፃችን ይታወቃል።

ስለሆነም ነገ ሐምሌ 18 ቀን 2016 ዓ.ም የተዘጋጀላቸውን የትራንስፓርት መታወቂያ በየክፍላቸው እንዲሰጣቸው ይደረጋል።

🚍 በማስከተልም ከአርብ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርተ ቤቱ በሰበሰበው መረጃ መሰረት ለተማሪዎች የትራንስፓርት ሰርቪስ  አገልግሎት መስጠት እንደምንጀምር በአክብሮት እንገልፃለን።

ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

ውድ ወላጆች!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  🧾 እንደሚታወቀው በየዓመቱ ተማሪዎች ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ሲዛወሩ የ Stream ምርጫ እንደሚያደርጉ ይታወቃል በመሆኑም ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ11ኛ ክፍል ተማሪዋች  ምርጫ ዝርዝር ይፋ ስለተደረገ  በቅጥር ግቢያችን በመገኘት መመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

ት/ቤቱ

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Wisdom Branch Grade 6 Result Analysis

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Excellence Branch Grade 6 Result Analysis

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

ውድ ወላጆች


🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉

  ተማሪዋቻችን በ2016ዓ.ም በከተማ አቀፍ ደረጃ ያስፈተናቸው የ8ኛ እና  6ኛ ክፍል ተማሪዋች ያስመዘገቡት   ውጤት አስደሳች በመሆኑ የተሰማንን ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን።

  ያስመዘገቡትን ውጤት አስመልክቶ ዝርዝር መረጃ ዛሬ ማምሻውን  የምናሳውቃችሁ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

    በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

ትምህርት ቤቱ

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

💦ሰመር ካምፕ 2016💦

🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕
⛱⛱⛱⛱⛱🏖🏖🏖🏖
🌤🌤🌤🌤🌤💦💦💦💦

   የሚወዱት ሰመር ካምፕ
           በኢ ኤን ኤስ

      ሰኞ ሐምሌ 15 ይጀምራል

🎯ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
 

🎯የሰርቪስ አገልግሎት የምናዘጋጀው ከሐምሌ 15-17 ባሉት ቀናት የአገልግሎቱ ተጠቃሚዋች ብዛታቸውን እና በየትኛው መስመር እንደሆነ ካረጋገጥን በኋላ ይሆናል።

https://youtu.be/YOYlyG83UFE?si=90NPu_4W2FoBSI89

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

💦ሰመር ካምፕ 2016💦
🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕
⛱⛱⛱⛱⛱🏖🏖🏖🏖
🌤🌤🌤🌤🌤💦💦💦💦
   የሚወዱት ሰመር ካምፕ
           በኢ ኤን ኤስ
      ሐምሌ 15 - ነሀሴ 17

በዚህ ቪዲዮ የሚያገኙት መረጃ

📍የሰመር ካምፑ የቆይታ ጊዜ
📍 ምን ምን እንደሚያካትት

📍ሰአት ፣ የክፍለ ጊዜ ብዛት
📍የመምህራን ትውውቅ
📍ክፍያ ፣ ምዝገባ
📍የሰርቪስ አገልግሎት

📍የሰመር ካምፑ የመዝጊያ ዝግጅት
📍ጥያቄ ካለዎት

መልካም ቆይታ

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦

📌እያንዳንዱ ተማሪ በሰመር ካምፕ ያለው ቆይታ እስከ 5 ሳምንት ሲሆን በተዘጋጁት 9 ዋና ተግባራት ተሳታፊ ይሆናል ጠዋት 2:30 የሚጀምር ሲሆን 6:00 ወደ ቤት የሚሄዱበት ሰአት ነው።

📌ተማሪዎቹ በቆይታቸው ክህሎታቸውን የሚያዳብሩ ሲሆን ደስተኛ ሆነው ያጠናቅቃሉ።ሐምሌ 15 ይጀምራል::

📌ተማሪዎች ደምብ ልብስ (uniform) መልበስ አይጠበቅባቸውም።

📌ለሰመር ካምፑ ተማሪዎቹ የሚያስፈልጉዋቸውን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።

📌ለኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት ሁለቱም ቅርንጫፍ ላሉት ተማሪዎች የምንሰጥ ይሆናል።

📌እድሚያቸው 6 እስከ 12 አመት የሆኑ ተማሪዋች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ። ወይም
  -ዘንድሮ ተመራቂ የሚሆኑ ኬጂ 3
  -ዘንድሮ 1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል የሆኑ ተማሪዋች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ።

📌በ 5ኛው ሳምንት የተዘጋጀላቸውን ሰርተፍኬት ይቀበላሉ በተጨማሪም ተማሪዎቹ ያካበቱትን ክህሎት ለወላጆቻቸው  ያቀርባሉ።

      ክፍያ እና ምዝገባ

📌ክፍያዎን በአካውንት ቁጥር
     10300 4178 7097
በብርሀን ባንክ ከከፈሉ በኃላ የከፈሉበትን ደረሰኝ በዋናው ግቢ (ኤክሰለንስ ቅርንጫፍ) በሚገኘው ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ባለው ርዕሰ መምህር ቢሮ በመገኘት ልጆን ያስመዝግቡ። ወይም

📍በስልክዎ ከፍለው (Screen Shoot) አድርገው በቴሌግራም በዚህ አድራሻ

    👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@ENS_SUMMER_CAMP_2016

        መላክ ይችላሉ።

  💵 አንድ ተማሪ 2500ብር ከፍሎ ይመዘገባል ክፍልም ይመደባል።

🎯ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
 

🎯የሰርቪስ አገልግሎት የምናዘጋጀው ከሐምሌ 15-17 ባሉት ቀናት የአገልግሎቱ ተጠቃሚዋች ብዛታቸውን እና በየትኛው መስመር እንደሆነ ካረጋገጥን በኋላ ይሆናል።

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በትምህርት ቤታችን ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ. ም እንደምንሰጥ መግለፃችን ይታወቃል፡፡

የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመደበኛነት የክረምቱን ትምህርት ስለሚማሩ ከዛሬ ሐምሌ 9 2016 ዓ.ም ጀምሮ ብር 1500 በተማሪዎች የመክፈያ ኮድ መክፈል እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡  ከነዚህ ክፍል ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች በእለቱ ተመዝግባችሁ የክረምት ትምህርቱን መጀመር የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

https://www.youtube.com/live/6oqXfPky7Hw?si=yAeRFkm8FxI7WTYx

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

ውድ ወላጆች!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በትምህርት ቤታችን ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ላሉ ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ. ም ማስተማር ለምትፈልጉ ወላጆች ትምህርት የምንሰጥ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመደበኛነት የክረምቱን ትምህርት እንደሚማሩ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አንዳንድ አስተዳደራዊ ወጭዎችን መሸፈን እንዲያስችለን የዚህ አመት የክረምት ትምህርት ክፍያ ብር 1500 መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ት/ቤቱ!

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

Ethio National School

     Kindergarten Division

🎓 Join Us for the KG Graduation Celebration! 🎉

🗓️ Date: July 13th (Saturday)

⏰ Time: 3:00  (local time)

Stay tuned for an unforgettable event! 🎊🎈

First Subscribe the channel then tab the invitation link below

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

https://www.youtube.com/channel/UC1qXx4UCsskX-k1I52oKhPg?sub_confirmation=1

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

      Live invitation Link

👇👇🌟🌟🌟💥💥💥💥👇👇

https://www.youtube.com/live/qAECCaPBT6Q?si=g7DtB7XFfD4f1iks

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

Ephrem Zewdu
ENS - Situation Room

📸📸📸📸📸📸📸📸📸📸

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍🎓🧑‍
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

ኢትዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት

ቅድመ መደበኛ

የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች
እንኳን ደስ አላችሁ።🧑‍🎓🎓


🎓🎓🎓 ሐምሌ 06 🎓🎓🎓

🎓ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ🎓

🎓በመድህን ዲኮር 🎓

🎓🎓 ስኖዋይት አዳራሽ
🎓🎓

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

ኤፍሬም ዘውዱ
ዝግጅት አስተባባሪ


🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
https://youtu.be/Hq5bnIm10c0

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

https://www.youtube.com/watch?v=xJ_qVsb_pTk

Читать полностью…

Ethio National School (ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት)

https://www.youtube.com/watch?v=KgPV7JcHyXA

Читать полностью…
Subscribe to a channel